🔴||ያንተ ቤት|| yante bet! ተለቀቀ!! Ebenezer Tadesse Official 4 June 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 чер 2020
  • #Ebenezertadesse
    ያንተ ቤት ይሻላል ለኔ ለክፉም ለደጉም
    ምንም ብትቆጣ አንተ "ለክፉ አትሰጥም"

КОМЕНТАРІ • 528

  • @engochatube
    @engochatube 4 роки тому +14

    ልቤን ነክቶታል አቤኒዬ ምክንያቱም ቀድመህ ተነክተህበታል። መዝሙሮችህ እጅግ ይባርካሉ ከፍ በልልን።
    😍😍😍ወድሀለው!!!😁

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  4 роки тому +112

    የእግዚያብሄር መሆን ከአለም ብርና ወርቅ ይበልጣል!!
    ስለዚህ የጌታ ቤት አማራጭ የሌለው ውሳኔ ነው!!
    ||ያንተ ቤት ይሻላል|| አሜን!! በመዝሙሩ ከቀድሞ ይልቅ
    ከጌታ ጋር መጣበቅ ስለሚሆንላችሁ ጌታ ይክበር!!

    • @tinajesus17
      @tinajesus17 4 роки тому +1

      Ewinte now abiye enhe miskire negn

    • @tinajesus17
      @tinajesus17 4 роки тому +1

      Abilye please b audo kalehi bzihi WhatsApp lakilegn 0096171747690

    • @user-le9pg4pr5u
      @user-le9pg4pr5u 4 роки тому +1

      እውነት ነው ተባርክልኝ በጌታ ፍቅር እወዳለሁ📖📖🙌🙌🙌💔💔❤❤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

    • @user-le9pg4pr5u
      @user-le9pg4pr5u 4 роки тому +1

      ፀጋዬ ይበልጣል ይጨምር📖🙌

    • @bekiabdisa7566
      @bekiabdisa7566 4 роки тому +1

      Amen ! Bless u bro

  • @Simret_Ambassador_of_Christ
    @Simret_Ambassador_of_Christ 3 роки тому +44

    ቀኑን በሙሉ ስስማው ዋሉኩኝ ይህንን መዝሙር በስራ ላይ በመንገድ ላይ የማይጠገብ የሚገርም መዝሙር ! ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ !

  • @tshayiyegetaliji3264
    @tshayiyegetaliji3264 4 роки тому +32

    እኔ የተማረኩት ከእርሱ ወጥቼ እንደማሊኖረ ነው አሜሜሜን ወንድሜ ተባረክ በብዙ ከእየሱሰ ቤት አልወጣም 😭የአንተ ቤት ይሻላል ለኪፈዉም ለደጉም

  • @leyuetesfaye5663
    @leyuetesfaye5663 4 роки тому +7

    ተባረክልኝ የአባቴ ብሩክ ውስጤ በረታ ሰሞኑን ልቤ ዝሎ ነበር ግን ከሁኔታዎች በላይ እሱ ብቻ በቂ እንደሆነ ነው
    ዘመንክ ይባረክ

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 3 роки тому +17

    ከጌታ ውጭ
    ወደ ውጭ
    አየነው እኮ ምንም ትርፍ የለም
    bless you brother

  • @addisuabayeneh3733
    @addisuabayeneh3733 2 роки тому +5

    በብዙ የሚያፅናና የጌታን ፊት እንድናፍቅ የሚያደርግ ታላቅ መዝሙር ነው በብዙ ሁኔታዎች ውስጥ ያፅናናል ተባረክልን ከዚህ በሚበልጥ ይሙላህ
    ስለማይነገር ስጦታው ጌታ ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fikertatekle2897
    @fikertatekle2897 4 роки тому +5

    አኔ የተማርኩት መኖር እንደማልችል ያላንተ አሜን እውነት ነው ተባረክ

  • @saronaraia8974
    @saronaraia8974 4 роки тому +12

    😭😭😭እኔ የተማርኩት ከሱ ቤት ወጥቼ እንደማልኖር
    😭😭😭እኔ ያስተዋልኩት ከሱ ቤት ኣልወጣም ከሱ ስር
    😭😭😭ኣይኔ ተገለጠ በራልኝ የህይወት ጐዳና
    ሰላም ያለው መንገድ እውነቱ 💖እየሱስ 💖 ብቻ ነው፣፣፣💕💕💕💕
    (ተባረክ በጣም ተባርካለው 🙌🙌🙌ከፍ በል።)

  • @robelrg
    @robelrg 3 роки тому +8

    ሙሉውን ኣልበም፡ በጣም ነው የምወደው። በኣዲስ መልክም ተሰርቶ ም በጣምንያምራል።

  • @hibahiba8175
    @hibahiba8175 3 роки тому +5

    አሜን 🙏እዉነቱ ኢየሱስ ብቻ ነዉ
    እንኳንስ የሱ ልጅ ሆንኩኝ
    የሱ ቤት ይሻላል ለእኔ ለሕይወቴ መካሪ በሆነልኝ በአባቴ ፡አብ ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛህ ጨምሮ በበረከቱ ያለምልምህ

  • @FirezerJeylan-xn9de
    @FirezerJeylan-xn9de 28 днів тому

    ወንመሜ ተባረክልን ድንቅ መዝሙር ነው ለእኔ መልክት ነው

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j 3 роки тому +7

    አኔ የተማርኩት 😢😢ከሱ ቤት ወጥቼ አንደማልኖር ጌታ ሆይ አባክህ አብረኸን ሁን መከራችን በምድር በዛ ፍትህ አንሻለን ካንተ ለመተከል አማሮች 😭🙏😭😭😭😭😭😭💚💛❤️

    • @MemeMeme-be9xz
      @MemeMeme-be9xz 2 роки тому

      Amenn Amennn Amennn tebareki tebareki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lanasadi5275
    @lanasadi5275 4 роки тому +3

    ቢሆንም ባይሆንም እሱ ላይ መደገፍ ብቻ ነው ብርታት ሚሰጠው ተባረክልኝ

  • @AlimiraTech-np3tp
    @AlimiraTech-np3tp 5 місяців тому +1

    Uffffffff 💔 kante beti yishalal ke Hiwote amen 😢

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 2 роки тому +3

    አቤኒ ይህን መዝሙር ነፍሴ አብዝታ ትወደዋለች❤
    ጌታ ኢየሱስ ከማይነጥፈው ምንጩ በብዙ ይባርክህ

  • @aselefechyegetalij5472
    @aselefechyegetalij5472 4 роки тому +4

    አሜን ከኢየሱስ ቤተ አልወጣም ለዘላለም አዎ እርሰ ይሻላል ለእኔም አዎ ለህወሃት በከፈም በደጊም🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇⛪

  • @Ppghgd
    @Ppghgd 8 місяців тому +1

    ምን ልበል ዝማሬውን ስሰማ እምባ ይቀድመኛል😭😭 🎹

  • @YHuawei-kd7yk
    @YHuawei-kd7yk 3 роки тому +2

    ይህን ዝማሬ በእንባነው የጨረሰኩት አብ ተባረክ

  • @negasnegas4485
    @negasnegas4485 3 роки тому +2

    በጣም የምውደው መዝሙር ተባርክልኝ

  • @israelagostinos7207
    @israelagostinos7207 4 роки тому +6

    ከ 5 ዓመት በፊት eritrea ሆኔ በዚ መዝሙር አኔ ና ጓዶኔቼ በጣም ተባርከናል እስከ ኣሁን ልቤ ከሚነካኝ መዝሙር ኣንዱ ደሞ ይሄ ነው ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ኣቢ

    • @netsanetdebessai6234
      @netsanetdebessai6234 3 роки тому +1

      Me toooo

    • @elsaethiopia2424
      @elsaethiopia2424 3 роки тому

      AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @bibleisonlytrue7493
    @bibleisonlytrue7493 4 роки тому +8

    I can't stop crying with this song!!!!! It is for me this powerful song!!!!... what there is with out jesus??? Where we can go with out jesus???? I been through so many situation in my life but only jesus stay with me !!! So how can i go away? No way .... GOD BLESS U BROTHER IT IS SO POWERFUL SONG!!!!

  • @user-bp5xw8bb7c
    @user-bp5xw8bb7c 4 роки тому +6

    ዋውዋው
    ኢሳይ
    አሜንንንንንን
    እውናቱ ኢየሱስ ብቻ ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ኃይልና ጉልበት ይሆንልክ ዘመንክ ይባርክ

  • @mihretsurafel3185
    @mihretsurafel3185 4 роки тому +4

    Wowwwwwww iwunet eyesus bicha new📖📖🙏🙏🙏🙏 be geta sim tebareki 🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤

  • @tamirathaile4999
    @tamirathaile4999 4 роки тому +4

    I'm watching from south Africa

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 4 роки тому +5

    አብዬ በብዙ ተባረክልን በጣም ጥሩ መልዕክት ያለዉ ዝማሬ ነዉ። ጌታ ኢየሱስ ከዘመኑ የጥፋት ንፋስ በደሙ ይጋርድህ። በርታልን!

  • @biniamteshome3229
    @biniamteshome3229 4 роки тому +2

    ሁሌም ከኢየሱስ የተሻለ እውነት የለምና የሰው ልጅ በሙሉ ሊሰማውና ሊድንበት ከአብ የተሰጠን ስጦታችን እርሱ ብቻ ነው። ተባረክልኝ ወንድሜተ

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 4 роки тому +4

    እንካን ጌታ ረዳክ አብዬ ተባርክ

  • @user-qu1mw2cq6d
    @user-qu1mw2cq6d 2 місяці тому +1

    እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @YouTuber-dz5kc
    @YouTuber-dz5kc 2 місяці тому

    መንፈስ የሚያርስ መዝሙር ❤️

  • @yokabdAbayneh-yv3zn
    @yokabdAbayneh-yv3zn 13 днів тому +1

    Abeniye banete west yalew tsega gena alemen yeshefenal eyeshefenem new. Geta yebarekeh betam new mewedeh❤️ tebarekebehalew!

  • @sofiaabrha3026
    @sofiaabrha3026 2 роки тому +1

    Yihen mezmur i can't stop listening it, GBU!!

  • @lijjibettijkostekoste6860
    @lijjibettijkostekoste6860 4 роки тому +1

    Be Shi gize nw misemawu Desi yemil mezmur nw geta yibarekish Thega Yabizalih 😭🙌🙌🙌🙌🙌♥️

  • @davealemu519
    @davealemu519 4 роки тому +2

    Yes my boy I'm lesting always this songs I'm blesd God bless Moore

  • @maskarmmaskarm1065
    @maskarmmaskarm1065 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን😭😭😭📖📖📖📖📖📖👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wonderson_1
    @wonderson_1 4 роки тому +3

    On repeat for days!!!!GBU

  • @aregashyoutube5588
    @aregashyoutube5588 3 роки тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
    Wowowowo
    Geta yibareki

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Рік тому +1

    Wow its what I was thinking about.yegermal 🤔 😪 I miss my Ethiopia 🇪🇹 people 😢. From England 🇬🇧

  • @GodsGirlMHz
    @GodsGirlMHz 3 роки тому

    Amazing yehone mezmur new,, amen hulachininm be betu yanuren

  • @edentrfe1255
    @edentrfe1255 4 роки тому +3

    I can't stop hearing this song.and I told my self Jesus is my last and perfect choice for me. God bless you abundantly ❤❤❤

  • @beamlakuale1556
    @beamlakuale1556 4 роки тому +4

    Amen Tebareki ❤️💞😘🙏

  • @Rahwa_34
    @Rahwa_34 2 роки тому +3

    Amen Amen halleluja 🙏❤God bless you Brother 🙏❤⚘👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥Jesus is lord elelelelelele 🙏🙏🙏❤❤❤❤⚘⚘⚘⚘🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏🍇🍇🍇🍇🇪🇷🇪🇷🙂🙂

  • @eyesusgetaneweyesusameljen4865
    @eyesusgetaneweyesusameljen4865 4 роки тому +1

    AMEN AMEN
    AMEN AMEN
    AMEN AMEN
    AMEN kibire legeyte leysus yuhune tebarakii 😙😙💕💕🎤🎤🙌🙌
    AMEN

  • @teklukidane7243
    @teklukidane7243 9 місяців тому

    Wawww desketeblu God blesss you brukat ❤❤❤🎹🥁🎺🎸🎼

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 4 роки тому +2

    እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር 💓💓💓ብሩክ ወንድሜ ጌታ ያብዛልህ ይባርክህ አቤኒዬ 💓💓💓💓

  • @lidyafesseha325
    @lidyafesseha325 4 роки тому +1

    Ebenezer May Lord bless you. I can't stop listening to this gospel song . really blessed gospel song.

  • @gloryofgrace7724
    @gloryofgrace7724 Рік тому

    When i start litsen this son the grace of god flow more upon me

  • @helinalovelove7454
    @helinalovelove7454 4 роки тому +1

    አሜንንን እስስስስስይ አሜንንንን ብሩክ የእግዚአሔር ሰው የተቀባህ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ዘመንህ በኢየሱስ ስም የተባረከ ነው

  • @betsegawtube
    @betsegawtube 10 місяців тому

    ኤቢዬ እንደዚህ መዝሙር ደጋግሜ የሰማሁት መዝሙር ያለ አይመስለኝም ተባረክሊኝ እግዚአብሄር በህይወት ዘመን ሁሉ መዝሙር አያሳጣህ።

  • @sofiaabrha3026
    @sofiaabrha3026 4 роки тому +2

    Wow I can't stop listening this mezmur, it blessed me , God bless you !! 🙏

  • @samieyo8689
    @samieyo8689 4 роки тому +3

    አቤኔዘር እንዲ መንፈስ እና ነፍስን ፍስስ የሚያደርግ ዝማሬ ስላቀረብክን::ጌታ ይባርክ::ይጨምርልህ::በፍፁም የሚያቆም ነገር እንዳይኖር

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 4 роки тому +2

    The Great song ebenazer
    you blessed

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 Місяць тому

    Amene amene tabarak zamanik yibarak saga mogos hali isat kibir yicamar basamayaw bamidiraw barakati geta cariso yibarik ati gadab ❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedkassim3935
    @mohammedkassim3935 3 роки тому

    ተባረክ እንጂ ሌላ ምን እላለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tarekengyegetaliji6749
    @tarekengyegetaliji6749 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይጨምር
    ሁሌም እወደዋለሁ የአንተ መዝሙር 😭🤲🤲🙌
    እኔ የተማርኩት ከእሱ ቤቴ ወጥቼ እንዴ መይመች ነው ።በትክክል 😭😭

  • @tsegafitshastion1495
    @tsegafitshastion1495 Рік тому

    Waww gata yesus ybark wendime bemezmurk bzuh tebarika alewu

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 4 роки тому

    amen amen amarache yelelew merecha new geta eyesuse tebarekelegn yeabate beruke bezi mezemurehe betame tebarekebetalew be odio nebere yesemawete befete ate edehonk alawekume nebere zemarew ahunem betef tsga yebezalehe amen

  • @user-qi2jo5vu9s
    @user-qi2jo5vu9s 4 роки тому +4

    እኔ የተማርኩት ከእርሱ ቤት ወጥቼ እንደማሊኖር ነዉ😭😭እኔ ያስተወልኩት
    ከእርሱ ቤት አልወጣም ከእርሱ ሥር 😭😭ነፍስም አልቀረኝም #ኤቤዬ ጸጋው በእጥፍ ድርብ ይብዛልክ

  • @temesgenaddise3926
    @temesgenaddise3926 Місяць тому

    Wondimiye zamanik yibarak.ehenin mezimur kanun bamulu samiche alitagabukum.fatar tsagahin camamiro yisitik❤❤

  • @fenetbedilu1474
    @fenetbedilu1474 4 роки тому +3

    God bless you my dear brother really am blessed with this song

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ብሰማውብሰማዉየማይጠገብመዙሙርነዊበጌታበእየሱስምተባረክ

  • @meskeremteka5160
    @meskeremteka5160 Рік тому

    አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @memememe9064
    @memememe9064 2 роки тому

    ዘመን ይለምልም ደጋግሜ ብሰማውም የማይሰለቸኝ መዝሙር ነው

  • @tesfaneshtadese9241
    @tesfaneshtadese9241 4 роки тому +1

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን ኤብዬ በብዙ ተበረክ

  • @yeruyegetalijialippp3380
    @yeruyegetalijialippp3380 4 роки тому +1

    Amen amen amen amen abi geta tsagawun yabzalek

  • @appsapk4547
    @appsapk4547 4 роки тому +2

    ዘመንህ ይባረክ አቤንዬ ፀጋው ያብዛልህ

  • @sophidawit6319
    @sophidawit6319 4 роки тому +2

    Tebarek
    Betam new yebarekeyn yhe mezmur.

  • @zinatzinat6498
    @zinatzinat6498 4 роки тому +1

    Wwwwoooooooowwww
    Uuuuuuuuuuuuuuuuuuu
    Oooohhhhhhhhhhhhhh
    Ameeeeeeeeeeeennnn
    heleluyaaaaaa ከእየሱስ የምባልጥ ምን አለኝ መንገድ እውነት ሕይወት ሰላም የዘለአለም እራፍት እንተ ብቻ ነህ የእኔ ጌታ ሃሌ ሃሌ ሉያ ❤❤🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️አቢንዬ በጌታ በእየሱስ ስም ተበራክልኝ በፀጋውን በእጥፍ የብዛልክ ዘመንክ በብዙ በረከት የተበረኬ ይሁን 😘😘🙌🙌🙌

  • @karinlili4367
    @karinlili4367 4 роки тому +1

    Amen amen eeunetu Eyesus bichanow tebarek my favorite singer memelishka tegelets bruk hawey

  • @user-wt2te6sz1k
    @user-wt2te6sz1k 4 місяці тому

    Amen amen uffffee tebarek aliye tsegaw yicemirlik ❤❤❤❤❤❤

  • @aselefechyegetalij5472
    @aselefechyegetalij5472 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ Ebenezer በኢሱስ ሰም ተባርክህ👐👐👐💕💕💕💕💕💕

  • @demekechnaba1644
    @demekechnaba1644 3 роки тому +1

    Amenn amenn Amenn tebareki 🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏💐💐💐🎤🙋‍♀️🎻🎤❣️

  • @beritoberito4139
    @beritoberito4139 3 роки тому

    Wowowowoo
    Ameeeeeeeeen wodaje tabaki geta Eyasus yibarikik hiwotik hule yibaraki Abiyyyyyye♥️♥️♥️🌹🌹🌹❤❤👍

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 роки тому +1

    Amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @user-gr7on9ol3m
    @user-gr7on9ol3m Місяць тому

    I don't know how to explain the way this song touch my heart stay blessed abye

  • @user-wj1sq2cj9l
    @user-wj1sq2cj9l 4 роки тому +1

    የአንተ ቤት ይሻላል ለእኔ የኔ ጌታ ufffffff ተባረክልኝ ወንድም በብዙ😍😍

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu 3 роки тому +1

    Amen amen amen
    Abeyeee wuseten yemiyaseres genik
    Mezumur new geta zemelikin yilemilim tebarekulin ewodachuwalew 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💐💐💐👈

  • @seereliast
    @seereliast 4 роки тому +2

    amezing...always amezing songs from ab..you are blessed.

  • @hannahnagza8089
    @hannahnagza8089 2 роки тому

    Yante bet yeshalal lene le kefum ledgum❤❤...
    Bless u!

  • @makdeshayle9359
    @makdeshayle9359 4 роки тому +1

    amen Amen Amne Amen Amen Zemaneki Yebaraki Tsagakin Yabezali Geta ………

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 4 роки тому +1

    አሜን ያንተ ቤት ይሻለኛል ለኔ ለክፉም ለደጉም አባቴ ጌታዩ ኢየሱስ።

  • @serkalemtadesse1919
    @serkalemtadesse1919 4 роки тому +1

    የክርስቶስ ቤት ይሻለኛል ለእኔ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙇🙇🎼🎵🎶🎧🎤🎙 ዋው አብዬ ጌታ ይባርክህ ፀጋውንም ይጨምርልክ ለብዙዎች በረከት ሁን እግዚአብሔር ብርክርክ ያርግህ🙏🙌🙌🙌

  • @alebelgessesse60
    @alebelgessesse60 3 роки тому

    ቆንጆ መዝሙር ስለሆነ ደጋግመው ቢሰሙት አይጠገብም
    ተባረክ

  • @lidiamirg4765
    @lidiamirg4765 4 роки тому

    Amen amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn

  • @fikerleethiopia6121
    @fikerleethiopia6121 4 роки тому +1

    Mezmorochikin ewedachoalew keep going good job tebarek swedk eko anen esay

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 4 роки тому +2

    ተባረክ ታድዬ እድለኛ ነክ

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 4 роки тому +1

    Amen amen geta eysus yebarkh!

  • @destaygetalejidesta1389
    @destaygetalejidesta1389 3 роки тому +2

    Aboy waw yehe mezmur sesma getan edbdlkut yesmayale degbome semle getan endmekbely sasbew destaye alhclewme lukas 15:11 yastawseya bebzu tebarkkkkk

  • @salamadisou1204
    @salamadisou1204 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 3 роки тому

    Uuuuufffeee Aaameeeennn
    Yante biti yishaleghali ye unet ye abate jegina be Geta be Eyesusim tebarek tebarikiyalewu betam Rayik yisifaa

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 4 роки тому +1

    Amen Amen Taberek yen wondem😍😍😍

  • @apodavidtefera9382
    @apodavidtefera9382 4 роки тому +2

    ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @jossyalemu2512
    @jossyalemu2512 2 роки тому

    Amen ebeye geta abezeto yebariko bexame lebene yeminaka mazemure new majamre ka geta bete riki nabareku ahune damo woda geta bete taxageche noralo esume yeradanali

  • @tedroshaile5004
    @tedroshaile5004 4 роки тому +1

    Amen. wendmie Ebenzer, you are blessed. Thank God for the grace and light on you. Keep shining. Your fountain is blessed!

  • @systemcell7563
    @systemcell7563 2 роки тому

    Amen.amen amen amen.amen amen amen.amen amen

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 4 роки тому +1

    Wow abii zandiro ከበድ በድ ብለኃል። ፀጋ ይብዘል ወንድሜ

  • @hanisweet821
    @hanisweet821 3 роки тому +1

    God bless you abeni,, yesu bet yeshalal,, amen

  • @tighstiabraham2785
    @tighstiabraham2785 3 роки тому +1

    I can't get over listening to this song!!! May God bless you aboundtly my dear bro

  • @endelibubelachew3990
    @endelibubelachew3990 День тому

    Tebarkilgn 🙏🙏

  • @jossyjossy4887
    @jossyjossy4887 4 роки тому

    አሜን አሜን ሀገራችን ሰለም የግልን