🔴 ||ነውር አይደል ወይ|| ተለቀቀ!! EBENEZER TADESSE NEW SONG አዲስ መዝሙር 15 January 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2021

КОМЕНТАРІ • 445

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  3 роки тому +52

    ላመስግነው የክፉ ቀኔን
    አማረልኝ ይኸው ዘመኔ
    ቀን ወቶልኝ የማታ የማታ
    ነውር አይደል ወይ በኔ ዝምታ!!

  • @user-ur3og7yx6p
    @user-ur3og7yx6p 3 роки тому +27

    አቤኒ ታድለህ እኮ ለዚህ ጌታ መቀኘት ምነኛ መታደል ነው ብርክ በል

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 роки тому +45

    ደስ የሚል መዝሙር ክብር የኔ የንፍሴ መድኃኒት ለሆነው ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንለኝ ። የጌታ ባሪያዎች ተባረኩ ከሙዚቀኛው እስከ ዘማሪው ድረስ ።

  • @user-jb9eu9gt2v
    @user-jb9eu9gt2v 3 роки тому +51

    ኦርቶዶክ ነኝ ስወዳቹ ኤዲንም አንተንም 😭😭😭ደስ ሲል♥

  • @tsegayohannis3454
    @tsegayohannis3454 3 роки тому +22

    ላመስግነው የክፉ ቀኔን
    ላመስግነው አምሯል ዘመኔ
    ላመስግነው ነግቶልኝ ማታ
    ነውር አይደል ወይ በኔ ዝምታ
    አቤኒ ብርክ በል❤

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f 3 роки тому +12

    የክፍ ቀኔ እየሱስ በምድረበዳ የረዳከኝ ጉልበት ሰተከኝ እንድሰራ ጤና ያበዛክልኝ ጌታ ሆይ አመሰግናለሁ ማንም በሌለበት ቦታ የጠበቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡኡኡኡኡ እየሱስዬ ተባረክ ወዳጄ

  • @madeinethiopia4572
    @madeinethiopia4572 3 роки тому +17

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አምላኬን ያመሰገነ ሁሉ ያመለከሁሉ ይመቸኛል ያቤኒ መዝሙሮች ደግሞ የተለዮ ናቸው አመስግንልኝማ ይህን ውድ አምላኬን ቀን ያወጣልኝን የማታ ማታ ከፍ ከፍ ያደረገኝ ዘመኔን የባርከልኝን❤️🙏🙏

  • @tub9960
    @tub9960 3 роки тому +22

    ማነው እንደኔ መዝሙሩን ሳያዳምጥ like ያደረግ ተባረክ ወንድሜ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹህ ይብዛ አገራችንን ሰላም ያድርጋት !!

    • @HassetViews
      @HassetViews 3 роки тому +1

      Ene🥰

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 3 роки тому +3

      እኔ ሳላዳምጥ ነው ያረኩት

    • @HassetViews
      @HassetViews 3 роки тому +1

      @@bobolala1974 wede chanale gora bel wedaje endezih ye like cher kehonk🥰

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 роки тому +5

    እኦርቶዶክስ 💒ነኝ ግን ያወኳችሁ
    #ሰርጌነዉ ዛሬ በሚለዉ ነበር የምር ደጋግሜ አይቸዉ አለቀስኩ እኔም ሳገባ እዳርበታለሁ ብዬ አሰብኩ ፈጣሪ የሌለበት ሂወት ባዶ ነዉ ሰዉ አምላኬ ታሪኬን ቀይረዉ ሰዉ አርደኝና ሰዉ ይግረመዉ ከሚለዉ ከተዋህዶ መዝሙር አሳብቄ ሰማሁት እዉዳችሁአለሁ😍💕

  • @yeshaktigistu703
    @yeshaktigistu703 Рік тому +1

    abela ጌታ ፀጋዉን አፍሶልካል ብዙ ጊዜ ዘማሪ መሆንክን ከማወቅ ዉጪ አልሰማም ነበር ሰርጌ ነዉ የሚለዉ በስራ ምክንያት ከመስማት ዉጪ ሰሞኑን ግን አልሰማም መዝሙርክን ሰምቼዉ ባረከኝ በቃ ከዛን ቀን ጀምሮ መዝሙሮችክ ባገኘሁት ሶሻል ሚድያ ሁሉ እየፈለግኩኝ እየሰማዉ የትኛዉ መስማት እንዳለብኝ ተወዛገብኩ። ተባረክልኝ አባቴ እርጋታክ የመዝሙርክ ቅኔ እንዲከብድ አድርጎታልና እርጋታክ ቀጥልበት።

  • @bekbek9457
    @bekbek9457 3 роки тому +5

    አብዬ ድሮም ውብ ነህ አሁን ካገባህ ቦሀላ ደሞ የበለጠ አምሮብሀል ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ በጣም እንወዳችሁዋለን

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому +2

    ላመሰጌን የክፉ ቀን ወዳጄ የጌታ ሁሌም ክብር ለእርሱ ይሁን አሜን የተባረክ የጌታ ልጅ ተባረክ በብዙ ልቤም ተመሰጌን ነው ዎዎዎዎዎዎዎዎ በጣም ግሩም መዝሙር ነው አቢኒ bless man!!!!

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 3 роки тому +6

    ነፍስም አልቀረልኝ። ክብር ለጌታ ይሁን። ብሩክ ነህ ኤቢ።

  • @user-cu8pl7zh9w
    @user-cu8pl7zh9w 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ል አየሱስ ይሁን ይ ጌታ ሰው ታባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MartieABaking-Cooking
    @MartieABaking-Cooking 3 роки тому +5

    "ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።" 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች - ምዕራፍ 5

  • @medhanitkelboro2204
    @medhanitkelboro2204 3 роки тому +3

    ዘመንህ ይባረክ ልብ የሚነካ ዝማሬ ወደ ኋላ እንዳይ አድጓኛል!!! ነውር አይደል ወይ በእኔ ዝምታ!

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 3 роки тому +1

    በእውነት ዘመንህ አሁንም በእየሱስም ይለምልም በለሊትን ዝማሬ የሚሰጥ አምላክ የማያቃርጥ እሱን ክብር የሚገልጥ ዝማሬ ይፍለቅላቹ ከተወዳጃየትዳር አጋርህ ከኤዱጋ በዛላይ ከእርጋታህ ጋ ውው ወደላይ የሚያሳይ ፀጋ ይብዛላቹ መኑር ካልቀረ ለጌታ ኖሮ ወደሱ መሄድ ከበለጠ ነገር ሚበልጥ የለም።

  • @samsonkebede4889
    @samsonkebede4889 3 роки тому +4

    ግሩም ዝማሬ ነው እግዚአብሔር አሁንም ሠማያዊዉን ዝማሬ እጅግ ያብዛላችሁ! ክፉ አያግኛችሁ! ጌታ ቃላችሁን ይስማ! ካሰባችሁት በላይ ጎተራችሁ በበረከት ይትረፍረፍ! Love ya so much guys ❤️

  • @alraee2809
    @alraee2809 3 роки тому +5

    አምሮባቾለ ከሰረጋቹ በሀላተባረኩ እድሜ ይስጣቹ👪❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaabeba7555
    @abebaabeba7555 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን እኔ በጣም ተባረክያለዉ ደስ ብሎኛል የኢየሱስ ስም ለዘላለም ይባረኪ ዘማሪ አቤኔ ና ከጎኑ የቆማቹ ሁላችሁም ተባረኩ ዘመናቸው የለምሊም ቡሩክ ሁኑ ❤❤❤❤🙏🙏❤❤😘😘😘👈

  • @mabezashajm4937
    @mabezashajm4937 3 роки тому +2

    ላምስግነው አሜንን ዘመንህ ይለምልም!!!!

  • @samkwt5568
    @samkwt5568 3 роки тому +2

    አሜንንን ብርክ በልልኝ አቤንዬ ዘመንህ ይለቅ በቤቱ

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 3 роки тому +1

    Getaye Iyesus sile serahilign sira hulu tebarek, Amlake Abate tebarek.....EB Geta yibarkih

  • @user-nz5km6pg8p
    @user-nz5km6pg8p 3 роки тому +8

    ትመቸኛለህ መዝሙሮችህ ውስጤ ነቸው 😘

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 3 роки тому +1

    ላመስግነው የክፉ ቀኔን ጌታየ ተመስገን

  • @raheldalecha9455
    @raheldalecha9455 3 роки тому

    Amen amen amen amen amen Hallajuhu hallelujah hallalluje hallalluje hallalluje elelelelele elelelelelelelele geta abizito yibarki man of God

  • @marth8821
    @marth8821 3 роки тому +1

    AMEN amen Amen tabaraki
    Ebenzeriye

  • @netsanetgete4981
    @netsanetgete4981 Рік тому

    እውነት የኔን ነገር ሳስብ ይገርመኛል ።
    በእጁ ነው ሰው የሆንኩ እና ይህን መዝሙር የልቤ ምስጋና ነው።

  • @lulaaraga5075
    @lulaaraga5075 3 роки тому +1

    አሜን እሰይ ተባረክ ለምልም ከዚህም በላይ ይጠቀምብህ አቢ በብዙ ተባረክ የእግዚአብሔር መንፈስ ከመገኘቱ ውስጥ ያኑርህ

  • @user-rf8tz7xp2p
    @user-rf8tz7xp2p 3 роки тому +2

    በጣም ደስ የምል መዝሙር ልቤን ይመነክ አግዚአብሔር መሬቱ በጣም የገርማምል ተመስገን ለዝላለም

  • @nafikote4987
    @nafikote4987 3 роки тому +2

    Amen yegeta sawu tsega yabizalik

  • @tesfalemdemissie5135
    @tesfalemdemissie5135 3 роки тому +7

    ነውር አይደል ወይ በኔ ዝምታ ። ጸጋው የበዛለት ያመሰግናል

  • @hiwotzeneb2442
    @hiwotzeneb2442 2 роки тому

    Ebenezer zemnek yebarek eyesus geta new amen amen amen

  • @elsaeysus3152
    @elsaeysus3152 3 роки тому +1

    Tabarak Babyizu Tasaga Zamanek hulu gata Eyesus Yibrek Eb🙏

  • @yodithadgu8750
    @yodithadgu8750 3 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ በትክክል ላመስግን ደጊመ ደጋጊመ እጅግ እጀግ ጌታ እድሜ ዘመንህ በብዙ ቅባት ና ጸጋ ይጨምር እየዘመርክ ኑር ለብዙ መጽናናት መበርታት የሆነ መዝሙር ትዳርህ ይባረክ ተባረክ ኤቡየ

  • @naniy9579
    @naniy9579 3 роки тому +2

    አሜን ተባረክ በብዙ ዘመንህ ሁሉ ጌታ ሰሙ ይባረክ ።👏👏🙏🙏

  • @user-jx2eq8mu5t
    @user-jx2eq8mu5t 3 роки тому +1

    አሜን ላመስግነው ።አልውጣም ካልኩበት ላውጣኝ ጌታ

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 3 роки тому +1

    አሜን አሜን ማመስከን መታዳል ነዉ ክብር ለጌታ ይሁን በጣም ተባረኩት እናተም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ !!!!

  • @elizabethseyoum4523
    @elizabethseyoum4523 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ 🙏 ዘመንህ ይባረክ

  • @user-kv6pb4xc4h
    @user-kv6pb4xc4h 3 роки тому +3

    ተባረክ ወንድሜ አቤነዘር :በቤቱ ያሳደገህ ጌታ ይክበር አሁንም ፅጋ ይብዛልህ በበለጠ ክብር ጌታን አገልግለው::እጅግ እድለኛ መሆንህን ሁሌም እንዳትረሳ::እንወድሀለን::🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @bsjsjxdbdjds8081
    @bsjsjxdbdjds8081 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tabareki

  • @meskeremteka5160
    @meskeremteka5160 Рік тому

    አሜን በብዙ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ 🙏❤❤❤🙏

  • @alemitugebre2852
    @alemitugebre2852 3 роки тому +1

    ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

  • @abebaa1175
    @abebaa1175 3 роки тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እሰይይይይይ እልልልልልልል ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለመስግ ነው አምራል ዘመኔ እሰይይይይ ተባረክልኝ ፀጋው ይብዝልህ

  • @addis.6469
    @addis.6469 3 роки тому +2

    አሜን አሜን ተባረኩ በጌታ ስም 🙋🗣 ክፉ አይንካችሁ ።

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 3 роки тому +2

    መዝሙራችሁ በጣም ያረጋጋኝል በዝህ በከፈ ዘመን ሁላችሁም እቤት ቁጭ በሉ ሲባል የናተ መዝሙር ግን ደስታዬን ይመልሰዋል አምላኬ አጠገቤ እንዳለ ያህል ይሰማኝል ተባረኩልኝ 😭👏👏👏👏👏👏

  • @martamulugeta1617
    @martamulugeta1617 3 роки тому +1

    ተባርክ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ሙዚቀኞች ጌታ ይባርካቹ ተባረኩልን እንወዳችዋለን የ ጌታ ምርጦች

  • @ephremman2333
    @ephremman2333 10 місяців тому

    በእውነት እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ።

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ብርክ ያድርጋችሁ ባልና ሚስት የመትጠገቡ ናችሁ መዝሙራችሁ ደሞ አስተማሪ ሒወት የሚያድስ ባላችሁበት አምላካችን ይጠብቃችሁ

  • @tigistmateb9116
    @tigistmateb9116 2 роки тому

    Kibir misgana yibzalet legzeabher amennnnn tebareku .Ebenezer geta yitebikih.

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 3 роки тому +1

    Bezu yasalfewu gata amsgeno aytgibem ewnat new tebarku 🙏🙏

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 3 роки тому +1

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት ለኛ ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 3 роки тому +1

    አሜንን፣እልልልል።ጌታአብዝቶይባርክህ።ዘርህ፣ይባረክ።

  • @user-cu8pl7zh9w
    @user-cu8pl7zh9w 3 роки тому +5

    ሳላም ልአንት ይሁን ቂዱሳን ሻሎም

  • @janeetjanet9856
    @janeetjanet9856 3 роки тому +1

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ይባርክ ፀጋው ይብዛል ኢቢ

  • @azeblimenih2000
    @azeblimenih2000 3 роки тому

    Sint yemoten awaj derseh eyesharkew
    Beselam nur bileh hiwoten barekew
    Ya kifu telate lemot siyaselfegn
    Kefite eyekedemk sint kest alefegn.....
    I can't stop listening..stay blessed

  • @zenagodebo7996
    @zenagodebo7996 3 роки тому

    Amen Amen Amen miratu bizu new tabaraki

  • @mihretsurafel3185
    @mihretsurafel3185 3 роки тому +3

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen ebenezer geta zemeneki yibareki abizito 📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥

  • @officialyohannesbelay2985
    @officialyohannesbelay2985 3 роки тому +1

    Ab geta yibarkhe amezing new

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 3 роки тому

    Amen Amen Amen egzbiher yibarek tsegawen yabizalek

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 3 роки тому +1

    አሜን አሜን💗💗🙏🙏
    አባ ክብር ለዘላለም ይሁን💗🙏
    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርብ📖🙏🙏

  • @adiammehari1511
    @adiammehari1511 3 роки тому +4

    Amen God deserves all the glory hallelujah . Ebu and Edu be blessed and continue to glorify God more and more and serve him .

  • @edenbekit3630
    @edenbekit3630 3 роки тому +1

    Geta Yesus lezelealem yibarikih. Zemenih hulu le Geta sitizemir nur. GBU

  • @dinkineshmadja8589
    @dinkineshmadja8589 3 роки тому

    Ameni Ameni Ameni
    Tebarki Lamesginewu

  • @beritoberito4139
    @beritoberito4139 3 роки тому +1

    Wowowowoo ohhhhhhhhh
    Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen wodaje tabaki geta Eyasus yibarikik hiwotik hule yibaraki ♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🎻🎻🎻

  • @kalyesamilj2969
    @kalyesamilj2969 3 роки тому +1

    ዘመንህ ይባረክ ኤቢዬ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ተባርከበታለው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ.

  • @worldcomm1631
    @worldcomm1631 3 роки тому

    Amen amen amen amen tabariki zamaniki yibariki

  • @hanamelkamu8443
    @hanamelkamu8443 3 роки тому +1

    Uuffeeee amazing song 🎵 ❤ 😍 ♥
    Betam tebarekubet❤❣❣
    Lamesgen yekifu kene amaregne ehewu zemen❣🙏🙏🙏

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 3 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሕ የእግዚአብሔር ሰው

  • @tamiratdutamo7703
    @tamiratdutamo7703 2 роки тому

    Edemai yebare gatha ebeneyeee tabareke

  • @appoappo5413
    @appoappo5413 3 роки тому

    Amen amen tabarakilgn geta yibarikiki abizito

  • @kalihany1470
    @kalihany1470 3 роки тому

    Amen amen amen haleluja ewunet lamasginew yekifu keneni tebareku abi & edi

  • @meryisrulovenwjesus9856
    @meryisrulovenwjesus9856 3 роки тому +2

    አብዬ በጣም የባረኩበት በዝ መዝሙር ተባረክ በብዙ

  • @sarashaa8195
    @sarashaa8195 3 роки тому

    Amen amen amen amen amen Tebareki wonidme geta eyesus yibariki

  • @naomizergaw5426
    @naomizergaw5426 3 роки тому

    Amen Amen Amen kibri le geta yihuni Ameeennnnnn abeni geta abizeto yiberkihi lemilmi 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @user-qs2rj7cs9z
    @user-qs2rj7cs9z 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 3 роки тому

    Amen amen amen Egezabeher yebarekhe

  • @saratamirat3995
    @saratamirat3995 3 роки тому +3

    Ewnet nw ewnet nw "Lamesgenew yakefu qene amaraleng yehew zemene!...qen wetoleng yemata mata meche liyamr bene zemeta.."...amen bless you more

  • @selemawitzerimariam7002
    @selemawitzerimariam7002 3 роки тому +1

    Praise to be God .Eben ena Eden .We love you.From Switzerland.

  • @getegete4554
    @getegete4554 3 роки тому +1

    Wow lemasgenew yekefu kene amerohal zemane uuuuu Ameeeen nurilgne yechemarlrk tebarek Abiyeeee %100

  • @meharighebrhiwet7414
    @meharighebrhiwet7414 3 роки тому +2

    Geta zemenh ybark tebarek I’m from Eritrea but mezmireshig iwedashew alohugn 🌹❤️

  • @bakkourcell9226
    @bakkourcell9226 3 роки тому

    Uuuuuuuufffffffffff Amenn Amennn Amemm Amennn Eyesus geta New Amenn Tebareku Zelalemachiw Ybarek 😙

  • @user-hp1th6rz4j
    @user-hp1th6rz4j 3 роки тому

    ዝማሬዎችህን በጣም ነው ምወድልህ ማለት በጣም እርጋታ ፣ መልክት እና መንፈስ አላቸው ከዛም ባለፈ ቃናቸው ራሱ በጣም ደስ ይላል ብሩክ ነህ ሁሌም ለቀናት እየደጋገምኩ ነው ምሰማው

  • @bokubegeta8839
    @bokubegeta8839 3 роки тому

    Tebarku
    Aben and Eden
    Kifu aynekachu
    Siwodachuuuuu
    Waw
    Dessssssi sili

  • @yehualadagnachew8985
    @yehualadagnachew8985 3 роки тому

    Abenu kalate Yelenghem be ewenet denk zemare nwe zemnhe yebareke. nebse resereseche

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 роки тому +1

    Geta abzto yebarkeh tebarekilige yene wendem 💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙋🏽‍♀️

  • @Bisrattiruayehu
    @Bisrattiruayehu 3 роки тому +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንን።ዘመንህበፈትይለቀተባርክልኝ

  • @Mgetsuh05
    @Mgetsuh05 9 місяців тому

    ፀጋ ይብዛልህ አቤኔ

  • @comcell4351
    @comcell4351 3 роки тому +1

    ዘመንቹሁ ይባርክ

  • @alivip7783
    @alivip7783 3 роки тому

    Amen amen amnnn geta abezeto yebarike abe

  • @christenfam6449
    @christenfam6449 3 роки тому +1

    Great song!!! Geta abzeto yebrkh 🙏🙏

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 3 роки тому +1

    አሜን ን 💓💓💓🤏ተባረክ አቢ ይብዛል

  • @kiaso5880
    @kiaso5880 3 роки тому +2

    amen amen hashuuu enkuwan ! ! ! geta redahi inkuwanim amarelihi yene wubi wondim 🙌🙌🌿🌿🌿🎧😍😍😍

  • @alemshimels7346
    @alemshimels7346 3 роки тому

    Abiye Znih Ybarek Betam tebarkebtalew Nifsim Alkerelgnim Efuuuu Endet Yemibarik Mezimur Abo Lemilm Zim BileK Yesemay Amlak hiwet Zemenhin Tidarkihn Ybarek Bebzu Fire Tebarek

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 3 роки тому

    ላመስግነው ነግቶልኝ ማታ፣
    ነወር እይደል ወይ በኔ ዝምታ!
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ኣሁንም ፀጋውን ያብዛልክ !

  • @tizufikir9829
    @tizufikir9829 3 роки тому +8

    ተባረክልኝ በጉጉት ጠብቄ ነበር ብርክ በልልልኝ

  • @samuelberhanu8701
    @samuelberhanu8701 3 роки тому

    geta birik yargih abeni betam tebarkebetalehu tsega yibzalih wendime

  • @buchekassahun9756
    @buchekassahun9756 3 роки тому

    Wendema geta abezeto yebarekehi betehi yetebareke yehun.....lamesegenawe wedejewalw...

  • @user-dm1ug3qt1p
    @user-dm1ug3qt1p 3 роки тому +1

    አሜንንን ተባረክ በብዙ

  • @tagu081
    @tagu081 3 роки тому

    አሜን ዘመንክ ይባረክ