"እንደ አምላክ ነን" አብይ አህመድ " የታደሰ ወረደ የምረጡኝ ቅስቀሳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 85

  • @mestadasfaw166
    @mestadasfaw166 День тому +2

    አሜን እንኳንአብሮ አደረሰን ለአንተም ለቤተሰብህም መልካም የልደት በዓል ይሁንልህ።

  • @mennabekele5985
    @mennabekele5985 День тому +2

    Tebarek tedyachn our Hiro God bless you more and more 🕳️💐👍🙌🙏

  • @mulatukenea1878
    @mulatukenea1878 День тому +1

    ቴዲ!እ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥህ።ሚዛናዊነትህ ደስ ይላል።

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День тому

    ቴዲ ጎቡዙ እንኳን አደረሰክ እንወድሀለን በርታ ሰላም ለኢትዮጵያ❤❤❤❤

  • @michalleteum2445
    @michalleteum2445 20 годин тому

    AS always good analysis.

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День тому

    ቴዲ you are comprehensive journalist go-ahead. We love you❤❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 День тому +1

    ሰላም ሰላም ቴዲአችን ❤🙏

  • @yohanneswabreha859
    @yohanneswabreha859 День тому

    You absolutely right. You nailed it on the head. Wediwerede wants to be a president.

  • @abelaberhanue2962
    @abelaberhanue2962 День тому +1

    ጀግና ቴዲ

  • @Abdalrhhman-i6m
    @Abdalrhhman-i6m 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @abduhusen2816
    @abduhusen2816 День тому +1

    በአጭሩ ያልከንን ርእስ አሰረዘምከው

  • @elitube8652
    @elitube8652 День тому

    ወደ ቲቶ2፥12-13 ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemzewedu530
    @alemzewedu530 День тому

    እውነት ነው ተባረክ በርታ

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 День тому

      What a jock !
      😂😂This kid comes by Imitating Mr .Lidetu, He can't even understand basic political terms .
      A few days before his explanation about Leftist vs Rightist was just like 😂😂😂😂 The sad thing is he Named him self a political Analyst 😂😂😂

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 День тому

      እረ ማዘር ፊቱ በቃ ልጅዎ ተባኖበታል ቴዲ ሪዮተም ዘግይቶም ቢሆን ተገቢዉን እርምጃ ተወስዶበታል እኔ ግን ልጅዎ የአብይ/የpp ቡችላ መሆኑንፐየዛሬ 5-6 ወር በፊት ተረድቸዋለሁ የእዉቀትም ችግር አለበት ቀባቀባ ነች ከአቬሬጅ በታች የሆነ ተማሪ እንደነበር አብረዉ የተማሩት ምስክር ናቸዉ

  • @henokamakonenn-hb5wj
    @henokamakonenn-hb5wj День тому +5

    በመጀመሪያ እንኳን አደረሰክ ለኢትዮ ሰላም ተመልካቾችም ለመላው ኢትዮጵያዊያንም እንኳን አደረሳቹ ቴዴያችን ጌታን አንተ ነበር የጠቅላይ ሚኒስተሮች አማካሪ መሆን የነበረብክ ሁሌ ስመለከት የምትናገረውን የወደፊቱን የማየት ጥበብ ሰጥቶካል ባለክበት ሰላም ሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 День тому

      What a jock !
      😂😂This kid comes by Imitating Mr .Lidetu, He can't even understand basic political terms .
      A few days before his explanation about Leftist vs Rightist was just like 😂😂😂😂 The sad thing is he Named him self a political Analyst 😂😂😂

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    ❤፡❤❤❤❤

  • @WebeneshNigatu
    @WebeneshNigatu День тому

    እይታህ ጥሩ ነው በርታ ስታወራ ግን እጅህን አታወናጭፍ ሰከን ብለህ የፈለከውን አውራ፣

  • @eyoel69
    @eyoel69 День тому

    ቴዲ ጀግና ነህ።

  • @jeygg2348
    @jeygg2348 День тому +2

    Atefetfet sel Tigray egna lijochwa alnlate sel Tigray

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 День тому

      😂😂This kid comes by Imitating Mr .Lidetu, He can't even understand basic political terms .
      A few days before his explanation about Leftist vs Rightist was just like 😂😂😂😂 The sad thing is he Named him self a political Analyst 😂😂😂

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 10 годин тому

      He is Teneshu Ermiyas.

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 10 годин тому

      @@wediofla3230 Yeah He ist trying to be him but his is very amateur and uneducated .

  • @jeygg2348
    @jeygg2348 День тому +2

    Minabak agebak sel Tigray

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 День тому

      የአብይ ቡችላ ነዉ ወዳጄ ለዛ ነዉ ከሪዮትም የተባረረዉ

  • @Mentwab-h3n
    @Mentwab-h3n День тому +5

    አይ ማስመሰል ! ለመሆኑ ጠቅላዩ ስለ ስልጣናቸው እንጂ ስለሰላም የሚያስቡበት ጊዜ ሰላቸው ወይ ? ሄሮደረስ ለስልጣኑ ብሎ ሕፃናትን እነደጨረሰ እሱም እየጨፈጨፈ ነወ። ተነተናህ ግሩምና እውነት ነው።
    አምላኪዎቹ የፈለጉትን አስተያየት ቢሰጡም ቦታ አትስጣቸው።

  • @elitube8652
    @elitube8652 День тому

    ወንድሜ ቴዲ እኛ የእግዝአብሄር አምላካችን ልጆች ነን። ልጅ ደግሞ አባቱን እንዲመስል ይጠበቃል። አዎን ጠቅላያችን በፍጹም አምላክ ነኝ አላለም።
    1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ2፥1-2 እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።❤❤❤❤

  • @tekicha4171
    @tekicha4171 День тому

    በመግለጫው ግምት ስራው መቀጠል አለበት የሚል መሰለኝና ደግመን ብንሰማው :: ከህዝቡም ተጨንቆ ሁላችሁም አልጠቀማችሁም.የሚል አለ አለ ግን ለግዜው ማንስ ይረከበው

  • @luwamluwam3868
    @luwamluwam3868 День тому

    ወዲ ወረደ አደገኛ ሰው ነው

  • @danihoek7341
    @danihoek7341 День тому

    Taddy, What happen between You and Teddy Reyot??? please can You. is there a problem 😢

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 10 годин тому

    ሰበር! ጀነራል ጻድቃን በ ጥ ይት ተመቱ

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 19 годин тому

    ወዲ ወረደ ፕሬዝዳንት ቢሆን ደስ ይለናል
    ደብረፅዮን ይሁን ጌታቸው አይረቡም እስከአሁን ለራሱ ምንም ያለወጡት ነገር የለም ሌላው ሰራዊቱ ምንም ሳያርግ ጌታቸው ነው መፈንቅለ መንግስት እያረጉቡኝ ነው ያለው ስለዚህ ወዲ ወረደ ምንም ያጠፋው ነገር የለም ቅስቀሳም አላረገም።

  • @GB-ly7rt2
    @GB-ly7rt2 День тому +3

    The worst program you have ever made Teddy. What happened to you?

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 День тому +1

      What a jock !
      😂😂This kid comes by Imitating Mr .Lidetu, He can't even understand basic political terms .
      A few days before his explanation about Leftist vs Rightist was just like 😂😂😂😂 The sad thing is he Named him self a political Analyst 😂😂😂

  • @kahsaykebede-bw5tq
    @kahsaykebede-bw5tq День тому

    እኔምል ጉባኤ ለምን ትኮንናለህ ከ1033ካድሬ 1023ካድሬአምኖበት ነው ጉባኤ የተደረገው

    • @luwamluwam3868
      @luwamluwam3868 День тому

      ስብሰባ ነው እንጂ የምን ጉባኤ

  • @tekicha4171
    @tekicha4171 День тому

    የ እነ ደብረጽዮን ነገር ግምት በውድም ይሁን በግድ ቢወርድሳ ከፌደራል የሚኖራቸው ጉዳይ እንደነ ጌታቸው ከሆነ እኔ ብቻ ላስተዳድር ማለት አይሆምም ? ወይስ ከፌደራል በቃ ሊሉ ነው ?

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 22 години тому

    "Monopoly of violence" የመንግሥት የሚሆነናውና የሚመንጨው ህዝብ የስልጣን ባለቤት በሆነበትና የህዝብ መብት በተከበረበት አገር እንጂ የህዝብን ጥያቄና መብት ለሚደፈጥጥ መንግሥት የተስጠ አይደለም። አምባገነኖች "monopoly of violence" የሚጠቀሙት ስልጣንን በጉልበት ማስከበሪያ ለማድረግ ነው።

  • @MesfinMes-n1g
    @MesfinMes-n1g День тому +2

    ይኽ ለጭንቅላት አኳያዎቹ ለሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች ቢሰብክ ይሻለዋል ዓብይ።

  • @getanehabera78
    @getanehabera78 День тому

    ቴዲ አናሎጂ የሚባል ነገር አለ። እናም ጠ/ሚ ያቀረቡት በዚህ መልክ ነው። እየሱስም እንዲሁ ብዙ አናሎጂዎችን ተናግሯል። አንተም ጠቅሰኸዋል "ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማእዘን ራስ ሆነ"

  • @ethiomereja1
    @ethiomereja1 День тому

    ይዬ መንግስት አምላክ ነኝ ከማለት ወጥቶ በቅጡ መንግስ በሆነ

  • @habtamumengesha7866
    @habtamumengesha7866 День тому

    ይሄ ልጅ
    በደንብ ያስባባባባልልልል ግን!!!!!

  • @yohanneswabreha859
    @yohanneswabreha859 День тому

    ወዲ ወረደ የፀጥታ ሃላፊ ሁኖ ስራውን ያልሰራ ነው ። እንድያውም የሻዕብያ ተላላኪዎች ግሩፕ ( አደመ ) ህገወጥ ስራ እንዲሰሩ ፈቅደላቸው ። አሁን ደግሞ የወጣቱ የለውጥ ጥያቄ ወደ ራሱ ስልጣን ሊቀይረው ይፈልጋል ።

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele День тому

    የአምላክን የአምልኮ ሥርዓት ልታብራራ የሂድህበት መንገድ ፌፁም ስህተት ነው ።እሱን ብታርም መልካም ይመስለኛል ።አምላክ ፍፁም ትህትናን ነው ያስተማረን ግራህን ሲመታህ ደግመህ ቀኝህን ስጠው ።666ጅራፍ ሲገረፍ ጅራፉን ከጅህ ነጥቆ ሊገርፍሐህ እየቻለ ግርፋቱን በፀጋ የተቀበለ ነው ።ፈጣሪ ሰይፍና ሠላምን ይዞ መጣ ስህተት የሆነ ፍልስፍና ነው ።በተረፈ የተባሉና የተነገሩ ሁሉ ተምሳሌታነታቸውን እንጅ ፍፁም አድርጎ መንገርም ስህተት ነው ።

  • @hailegebreslasie3149
    @hailegebreslasie3149 День тому

    Oromhara are eternal enemies. It is impossible to bring peace between Amhara and Oromos. The fight will continue with or without Abiy.

  • @firomsaahmed7503
    @firomsaahmed7503 День тому +1

    አቋምህ ወለዋይ ነህ

  • @tadesseyeshaneh1636
    @tadesseyeshaneh1636 День тому +1

    ሁል ጊዜ የተንዛዛ አስልቺ ንግግር ዳግማዊ ልደቱ።

  • @yohanneswabreha859
    @yohanneswabreha859 День тому

    ወዲ ወረደ የፀጥታ ሃላፊ ሁኖ ስራውን ያልሰራ እንድያውም የ ሻዕብያ ተላላኪዎች ግሩፕ ህገወጥ ስራ እንዲሰሩ እያደረገ ነው ። አሁን ደግሞ የወጣቱን የለውጥ ጥያቄ ወደ ራሱ ፍላጎት ሊቀይረው ይፈልጋል ።

  • @ErmiWor
    @ErmiWor День тому

    ውድ ፡ ዘመዴ ፤ ባህል ፡ ያለው ፡ ባህሉን ፡ ያከብራል ፡ አቢይን ፡ "አቶ" ፡ በማለትህ ። እኔ ፡ ግን ፡ አቢይ ፡ የረከሰ ፡ የፋሽስት ፡ ባርያ ፡ ህዉአት ፡ አሽከር ፡ መሆኑን ፡ የተረዳውት ፡ ጌቶቹን ፡ ወሮ ፡ በሎች ፡ ካስፈታ ፡ በኋልና ፡ ቦታ ፡ ያስያዙትን ፡ ፋኖችን ፡ በድሮን ፡ ማስረሸኑን ፡ ከሰማሁኝ ፡ በኋላ ፡ ነው ። አቢይ(🥱) ፤ የሰው ፡ ሳይሆን ፡ የፍጡራን ፡ ሁሉ ፡ ዘር ፡ አሰዳቢ ፡ የቁሻሻው ፡ ህዉአት ፡ ተገዢ ፡ ባርያ ፡ ነው ። ኢትዮጵያዊ ፡ አንደበቱን ፡ ማመኔ ፡ ምድራዊ ፡ ገሃነመ ፡ እሳት ፡ ሆኖብኛል ።

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 17 годин тому

    😂😂😂😂😂 እብዱ አራዊቱ አብይ አህመድ ጋር ሰላም የለም 😂😂😂😂 ያለውን መስሪያ እና ሰራዊት ተጠቀሙ ምንም አይነት ድል አላገኘም ታህሳስ 30 ፋኖ በማሸነፍ ተጠናቋል አበቃ

  • @yohanisbirhe2316
    @yohanisbirhe2316 День тому

    Teddy, what happened between you and Teddy Reyot? Is there a rift b/n u 2. So sad if that's z case.

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 День тому

      የአብይ ቡችላ ሁኗል ወዳጄ ለዛ ነዉ ከሪዮት የተባረረዉ ዘግይቶም ቢሆን እኔ ከ5-6 ወራት በፊት ነዉ ለ PP መፈረሙ የገባኝ

  • @habtamumengesha7866
    @habtamumengesha7866 День тому

    አንተ ጀዝባ እስቲ ልስማህ
    አስኳድ
    ልስማህ!
    ካልሆነ
    አደልትሃለሁ!!!!!!!

  • @FishaBerhe-jd9wj
    @FishaBerhe-jd9wj 13 годин тому

    ምን ሁነህ ነዉ?
    ስለ ህወሓት እና ህዝቡ የምታውቀው ነገር የለም ነገሩ አታባብስ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 День тому

    ከእሱ የተማርነውን ምህረት ማድረግ ዝቅ ብሎ መቀበል(እርቅ ማድረግ) ማለትን አንደአምላክ ሆንን ብሎ አለ ብለህ ትተረጉማለህ?ለመንፈሳዊ ነገር ምን ያክል ጨለምተኛ አንደሆንክ አስተዋልኩ።መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ።

  • @WakoMamo
    @WakoMamo День тому

    ወንድሜ ዋነኛው ነገር ኢየሱስ ወደዚህ ምድር የመጣው ሰዎችን ከእግዚአብሔር ለማስታረቅ ነው። አንተ ግን እንደጣቃ ትቀደዳለህ።ቀዳዳ ያልተባለውን ታወራለህ

  • @FrFf-j8m
    @FrFf-j8m День тому

    እንተ እህያ ስለ ትግራይ ምን ኣገባህ ለገታቸው ለመደገፍ ነው።

  • @EfieYesha
    @EfieYesha День тому

    እጭ

  • @tejituabdi8161
    @tejituabdi8161 День тому

    Just you won't toke and you give wrong mings about pm abey Ahmed messages because you want make like and share

  • @ahmedabarago1236
    @ahmedabarago1236 День тому

    Good you call for peace but peace and stability could not be restored unless you refrain from propagating hate speech campaign against oromo scholars

  • @carmanline8011
    @carmanline8011 12 годин тому

    Hodam ye pp. Propagandist

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 День тому

    What a jock !
    😂😂This kid comes by Imitating Mr .Lidetu, He can't even understand basic political terms .
    A few days before his explanation about Leftist vs Rightist was just like 😂😂😂😂 The sad thing is he Named him self a political Analyst 😂😂😂

  • @kedirmohammed3219
    @kedirmohammed3219 День тому

    Ante Emdija Af Ye UA-cam Turetegna wore bicha Turinafa

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q День тому +1

    ልክ እኮ መንግስት እንደአምላክ ነው። ለየ ሀገሩ ህዝብ መንግስት እንደ አምላክ ነው ገዢ ነዋ፣ ምን አይነት እንደ አምላክ ነው። ነው ጥያቄው እንጂ ምሳሌው ድንቅና እውነታ ነው።

    • @elshu12
      @elshu12 День тому +1

      አምላክ ፍፁም ሁሉን ቻይ ነው
      መንግስት በምን መለኪያ ነው አምላክ የሚሆነው?

    • @BasitA-s6q
      @BasitA-s6q День тому +2

      እንደ አምላክ የተባለውኮ ለዚያ ነው። አላፊ ስለሆነ ነው። እስኪያልፍ ለነበረው ደግሞ ሃላፊም ነው ይጠየቃል በአምላክ ህዝቤን እንዴት መራኸው ተብሎ ማለት ነው።

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 День тому

    Medere fesam kulkualam ateserana Abiy Abiy Abiy bel kuch beleh Abechu anbesaw sereto yemeyasaye korat mere naw tefenedu endehone yetayal 2nd term yemeretal yane cherekachehun awelekachehu tabedu endehon yetayal medere mehayem fandya kkkkkkkk... 😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

  • @adugnaabereha7052
    @adugnaabereha7052 День тому +1

    ምን ኢትዮ ሰላም ትላለህ ሒድና የሚያልቀዉን አማራ ድምፅ ሁን በትግራይ ፖለቲካ አትፈትፍት ሎንቦጫሙ ቅል ነሀ ዶማ ስማ አፋር ትግራይን ሕዝብ ንፁሐንንና የምድር ድሮን ተብላችዉ አንድ ዳቦ አታልፍም ብላችዉ የረገፈዉ ሕፃን እናት ንፁኃን ደም እና ግፍ አምላክ እየፈረደ ነዉ ትግራይን የነካ እስቲ ሰላም ሆኖ እንዳይቆይ እና የአምላክ ፍርድ እያየን ነዉና አማራዉ ወደ ልቡ ከገባ ለንስሐ ይብቃ አምላክ

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 12 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 День тому

    What a jock !
    😂😂This kid comes by Imitating Mr .Lidetu, He can't even understand basic political terms .
    A few days before his explanation about Leftist vs Rightist was just like 😂😂😂😂 The sad thing is he Named him self a political Analyst 😂😂😂

  • @adugnaabereha7052
    @adugnaabereha7052 День тому