"ስለ ክራር ያላወቅነው ምሥጢር "በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ መሌ ዘተዋሕዶ @_mele zetewahdo

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @AmdeTinsae
    @AmdeTinsae 11 місяців тому +3

    ምንም ሳላውቅ ክራር ገዝቼ አሁን አንተን እያየሁ ለመድኩ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዘማሪትትግስትየቀራኒሆመዳ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sirak_zenebe
    @sirak_zenebe Рік тому

    kalehiwyet yasemalin memhir

  • @ephremtefera870
    @ephremtefera870 4 місяці тому +1

    ቅኝትና በምን ፊደል እንደሚጀምር ብትነግረኝ

  • @NATI3218
    @NATI3218 9 місяців тому +1

    Thank you! Please post more videos

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛ መሪ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @SelamTube_1221
    @SelamTube_1221 6 місяців тому

    በርታ ያንተ ትምህርት ቡዙ ውጠት እያመጣን ነው

  • @ማዕዶትተፈራ
    @ማዕዶትተፈራ Рік тому

    በርታልን መሌ።

  • @ሐና
    @ሐና 9 місяців тому

    Egziabehere yisteke wendime gena jemari negne begile eyatenew new yete video degimo betame new yeredagne birtate hunkegne berta bizu videw bitelke beachire giza maweke yichalale

  • @Maat985
    @Maat985 Рік тому

    Kalhiwot yasemalin margeta ♥️egzihabehr tsegawun chemamiro yadililign 👏👏

  • @SelamTube_1221
    @SelamTube_1221 6 місяців тому

    በርታልን

  • @-geryostube3399
    @-geryostube3399 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ስንኙን ፃፍልን

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን!❤

  • @KALETUBE
    @KALETUBE 10 місяців тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በውስጥ ያስተምራሉ እደ መምህር

  • @jonatangilbert4809
    @jonatangilbert4809 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድም ዓለም

  • @techawatch
    @techawatch Рік тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሁላችንም እናበረታታው።አስተያየት ለመስጠት እዚህ ላይ ለቀማውን ብቻ ነው ያስተማርከን ለጀማሪ በጣም ጥሩ ነው መጨረሻ ላይ ደግሞ እንዴት ደርበን ፈጠን ብለን ከመዝሙሩ ጋራ መጫወት እንደምንችን ጠቆም አድርገህ አመታቱንም ብታሳየን የሚል ሀዳብ አለኝ።ስለምታደርገው ሁሉ ምስጋናየ ኦአልብ ነው።

  • @derejekebede-v2w
    @derejekebede-v2w 11 місяців тому

    tebark

  • @AdmasBogale
    @AdmasBogale Рік тому

    እመቤቴ የአምላክት የሚለዉን በቁጥር ብታሳዩን መምህር

  • @MesganaweKore
    @MesganaweKore 2 місяці тому

    አደራ መምህ ነዚህን መልስ እጠብቃለሁ በማረያ በጣም ስለተቸገርኩ ነዉ

  • @efratabelay2660
    @efratabelay2660 11 місяців тому

    ፈጣሪ ይባርክ እስቲ በምድራዊ ህይወት በፈተና ቦታ የሚለዉ መዝሙር ስራል ቅኝቱ ትዝታ ነዉ እንዴ

  • @KALETUBE
    @KALETUBE 10 місяців тому

    ባት ቅኝ አልችልም ብድዮ አስቀምጥልን እባክህ ወድመ❤❤❤😢

  • @MesganaweKore
    @MesganaweKore 2 місяці тому

    አዉ በጣም የተቸገርነዉ ቅኝትና ፊደሉን ነዉ

  • @MedahanyeMengustu
    @MedahanyeMengustu Місяць тому

    መግቢያዉ ላይ ያለዉ የማን መዝሙር ነዉ

  • @MesganaweKore
    @MesganaweKore 2 місяці тому

    መምህር እናመሰግናለን ከይቅርታ ጭምር እስካሁን የተሰሩ መዝሙሮች ቅኝቱን በፊደል ካልተነገረን ለለማጆች እንዴት ብለን ነዉ ዜማዉ ሚመጣልን አስቸጋሪ ሆነብኝ

  • @samuallove4253
    @samuallove4253 3 місяці тому

    Libe yakewal yemilewn sraln

  • @SelamTube_1221
    @SelamTube_1221 6 місяців тому

    ከ ሁሉም ክራር ያንተ ግልጽ ነው ለነ ቶሎ ይገባኛል

  • @dantek1753
    @dantek1753 Рік тому +1

    🎉🎉🎉 I am your student 😂😺😺

  • @mesiilove-vj8sb
    @mesiilove-vj8sb 9 місяців тому

    ቴሌግራም ትምህርት ትሰጣለህ ወንድሜ?!