Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው እና የያሬዶ ዜማ በክራር ዘምርልን
በትዝታ የያሬዶ ዜማ
ስታስተምር አሪፍ ነው ግን ትንሽ ቀስ በልልን
ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ቁጥር መፃፍህ በራሱ ለትምርርቱ ያቀለዋል እግዚያብሄር ቢፈቅድ ሀገሬ ስገባ ክራር ገዝቼ እለማመዳለው
ዝማሬ መላእክት የሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት የወርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏እናመሰግናለን ቀጥልበት
ፀጋህን ያብዛልን መምህር::
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ቢፈቅድ በውስጥ ባወራህ ደስ ይለኛል ክራሩን ይዥ ነው የተሰደድኩት ግን የቀለበት እጣቴ እንቢ አለችኝ እባክህ መላ ካለህ😥 ለመማር በጣም ስለምፈልግ ነው መሰል እንቢ አለኝ
በመጀመሪያ እንኳን በደህና ተመለስህ መምህር ስትጀምር የቅኝቱን ስም ብትነግረን አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድም ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ። እባክህ ድርብ እንዴት እንደምንደረድር አሳየኝ አመሰግናለሁ
please do the mezmur እግዚአብሔር ብርሀኔና መድሀኒቴ ነው next
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
እመብርሃን ትጠብቅህ ካንተ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነበር በመሀል ጠፋህ እንጂ አሁን ግን ጣቶቼን በደንብ አፍታትቻለሁ ነገር ግን መዝሙር መዘመር በጣም ከበደኝ እባክህ በምን ታግዘኛለህ
ጥሩ የትምህርት አሰጣጥ ነው መምህር ጥሩ እየሞከርን ነው በቀጣይ ባቲ፣አንቺ ሆዬ፣ሰላምታ ቅኝቶችን ትንሽ ቢያሳዪን :: አመሰግናለው
እናመሰግናለን ጥሩ ነው እንደዚህ ቀስ ብለህ ካሳየኸን በኋላ ከቻልክ መደረቡንም ብታሳየን ጥሩ ነው።
እሺ ኤሄ አሁን ቅኝቱ ምንድነዉ አብሮ በፊደል 12345ቱም ቢነገረን ይበልጥ አሪፍ ይሆን ነበር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ረሳኸን እኮ መምህር
Mele gina tinish bilatena honek erufael bete kirisitiyan new yemawikik anite malet mele betsaninetache ketemeretut nek amilake rufael yitebikilin be 1ken bizu lewit asayitehenal tsegak kezi yebelet edig yibel wenidime
Wendiye wondme endet nehlign beteseb hulu selam new ene egziabher yimesgen alehugn. Wonde amennnn kbr yadlilgn amlake rufael yitebkih.
አስጀምረህ 😢 እየጠበቅንህ ነው
Eketlalew yikrta
መምህር እባኮትን በውሰጥ አናግሩኝ😢
Eshi
@@melezetewahdo እመብርሀን እሺትበልልኝ እዴትማግኝትእችላለሁመምህር
ባለ ውለታዬን ስሩልን መምህር
ጠፉ መምህር የጠየቅነውን ስሩልን
መምህር አስጀምረህ ተውከን እኮ ምነው
Alehuuu yikrta
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው እና የያሬዶ ዜማ በክራር ዘምርልን
በትዝታ የያሬዶ ዜማ
ስታስተምር አሪፍ ነው ግን ትንሽ ቀስ በልልን
ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ቁጥር መፃፍህ በራሱ ለትምርርቱ ያቀለዋል እግዚያብሄር ቢፈቅድ ሀገሬ ስገባ ክራር ገዝቼ እለማመዳለው
ዝማሬ መላእክት የሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት የወርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏እናመሰግናለን ቀጥልበት
ፀጋህን ያብዛልን መምህር::
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር አምላክ ቢፈቅድ በውስጥ ባወራህ ደስ ይለኛል ክራሩን ይዥ ነው የተሰደድኩት ግን የቀለበት እጣቴ እንቢ አለችኝ እባክህ መላ ካለህ😥 ለመማር በጣም ስለምፈልግ ነው መሰል እንቢ አለኝ