የሚጠብቀን አይተኛም//ዝማሬ በ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 кві 2020

КОМЕНТАРІ • 245

  • @user-pp9bc1yv7k
    @user-pp9bc1yv7k 6 місяців тому +2

    አሜን እዉነትነዉ ወድማችን የሚጠብቀን አይተኛም

  • @user-wt4ls4id8p
    @user-wt4ls4id8p 4 роки тому +32

    ዲያቆን ቀዳሜፀጋ ድምፅህ በጣም ያምራል።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @marwamoh6194
    @marwamoh6194 Рік тому +2

    የምጠብቀኝ ኣይተኛም ዘማር መላክ ያሰማልን

  • @GenetBirru-ei9cc
    @GenetBirru-ei9cc 3 дні тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @sunntuaby6860
    @sunntuaby6860 3 місяці тому +1

    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @alemtsehayzerfu3609
    @alemtsehayzerfu3609 Рік тому +1

    Amen Amen zemare meleket yasemane

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n 11 місяців тому +1

    ቀዳሜ ፀጋ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ አቤት ድምፅ እዴት ይማርካል ልብን ሰባብሮ ይገባል በሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም እዳንተ አይነት ወንድሞች ያብዛልን በዚህ ድምፅ መዝመር እዴት ያስደስታል በቤቱ ያፅናህ ሁሉሙ መዝሙሮችህ እወዳቾው አለሁ በተለይ እችን አመት ተወኝ የሚል መዝሙር 🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ የሚጠብቀኝ አይተኛም የሚል መዝሙር ለእኔ ይለያል በስደት ላይ ክፍት ሲለኝ እሰማው አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ያፀናናኛል

  • @YemarimLiji-tn6lt
    @YemarimLiji-tn6lt 3 місяці тому +1

    Zemare melaketen yasemalen❤❤❤

  • @betyoda132
    @betyoda132 Рік тому +1

    Zimare melahikt yasemalin egzabiher yibark

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 4 роки тому +23

    ይህ መዝሙር ይከብዳል ለመዘመር ቤኔ ድምጽ ይህን ድምጸ ዜማ የሰጠህ ይክበር ይመስገን።

  • @user-rq8kg1lt5u
    @user-rq8kg1lt5u 2 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiwerk4541
    @yeshiwerk4541 Рік тому +1

    Kedame tsega Kale hiot yasemaligni

  • @seblewengelnahusenay5434
    @seblewengelnahusenay5434 Рік тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን✝️🙏✝️🤲✝️

  • @user-tk4wb9mg1i
    @user-tk4wb9mg1i 3 місяці тому +1

    Zemare melakt yasmalen

  • @bezaabatu4729
    @bezaabatu4729 Рік тому +1

    Ellllllllll ellllllllll zemare melaktet yasemalen

  • @naifnaif6757
    @naifnaif6757 2 роки тому +5

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን ፀጋወ ያበዛልህ እወነት የምጠብቀኝ አይተኛም አያቃላፈሰም ፀጋወ ያበዛልህ ድያቆንየ በበቱ ያፀናህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-uj4ip4bs9r
    @user-uj4ip4bs9r 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ Ebifamii

  • @elsabetmohammed2460
    @elsabetmohammed2460 Рік тому +1

    Zimare melaékit yasemalin

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg Місяць тому

    kale hiwot yesemni

  • @genetassefa619
    @genetassefa619 Рік тому

    Endt ds yilal dn kedamae tsega egziabhair tsegawn yabzalh zemarae melaktin yasemalin

  • @eyerus7349
    @eyerus7349 Рік тому +1

    btam new mnwedh ftari ybarkh zmare mlaktn yasmalen

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @alkidazika4060
    @alkidazika4060 2 роки тому +3

    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም ዘ
    የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን ለጠቢባን ጠቢብን ያበዛል መድኃኒያለም በርታ ጸጋውንያብዛልህ መዝሞሮችኽን ኹሉ በጣምነው የምዳቸው የማዳምጣቸው ወነአምን የሚለውበተለይ ቀበቀንነውየማዳምጠው

  • @mariyamawitmanayeh2588
    @mariyamawitmanayeh2588 Рік тому +2

    kale hiywet yasemaliln deacon.hulem mezmurhin sisema menfese yitadesal .egziabher yitebkih🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 Рік тому +2

    አቤት ድምፅ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በእንባ ነው የጨረስኩት በሌላም ናልን

  • @user-fl5wz1ey8m
    @user-fl5wz1ey8m 4 роки тому +3

    የምጠቢቀን አይተኛም አያንቀላፋም አሜን

  • @leulgetacew6436
    @leulgetacew6436 2 роки тому +3

    በጣም ነዉ ምወድህ የኔ ተምሳሌት አንተህ ነህ አንድ ቀን አኛ ደብር ብትመጣስ ወንድሜ

  • @AjmanDubai-nb8rq
    @AjmanDubai-nb8rq 9 місяців тому +1

    Ammeen Ammeen ❤❤❤❤zimaree mallakttii yasamalliin wendimmee mulluu xenninnatti kazii ballay yemitta gallaa gillii battin rajim idimee kannaa bettaasabochii yadillliih Ammeen Ammeen ❤❤❤

  • @tseyonadonaysisaytube4005
    @tseyonadonaysisaytube4005 2 роки тому +1

    Wedihalew.qedametsega.yane.wendim.yetewahido.lij.waw.zimarekin.semichem.alxegbew.xeum.yemelaikten.zimare.yasemak.ane.qal.yelenyim

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን።አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤

  • @mironbeautyfull4849
    @mironbeautyfull4849 Рік тому +1

    Amin

  • @rohalallana8371
    @rohalallana8371 3 місяці тому +1

    የሚጠብቀን አይተኛም ።

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድርሰን ዲያቆን ይቱብ እዳለህ ደላውቅም ነበር ዛሬ ነው ያይሁት ዝማሬዎችህን በጣም እወዳቸዋለሁ አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን በእውነት ድምጽ መርዋ

  • @kebedesefanit7772
    @kebedesefanit7772 Рік тому +2

    ዛሬ ጎፋ መካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል የተልዕኮ ትምህርታችን ላይ ዘምረህልን ነበር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-ur2gb6wo8d
    @user-ur2gb6wo8d 2 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ⛪⛪⛪💘💘💘❤❤❤

  • @nohamin8494
    @nohamin8494 Рік тому +1

    Amen amen zemari melaket yasemalen bezu edmen ketena gar emegalew

  • @setework3484
    @setework3484 2 роки тому

    እውነትም ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @yilkalyilkal2440
    @yilkalyilkal2440 2 роки тому

    zmahar melaket yasemalen yagelglot zmhenen ybarklen bedema betesga ytbke

  • @kerstosefikirinawe5047
    @kerstosefikirinawe5047 Рік тому

    Kale hewote yasemalen 👏👏👏💚💛❤

  • @user-bm6rf2xf4s
    @user-bm6rf2xf4s 10 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @selamyoutub
    @selamyoutub 9 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በፀጋ ከቤቱ አይለይህ በጣም ደስ ብሎኛ ዱባይ መጥተህ ስላየሁ

  • @ConfusedConchShell-uo6sk
    @ConfusedConchShell-uo6sk 7 місяців тому +1

    Amen

  • @anbessiemelese2994
    @anbessiemelese2994 3 роки тому +1

    Kedami ...Azenech Dingil Alekesech Fitsum amrira be Anid Lijuwa Mikniyat beztobat Mekera Yemilewn mezmur sisemaw yewnet Aleksalehu Egziabher chemro chemamro Tsegawn yabzalh Erejim edmen ketena gar yisth Wendme

  • @user-bk2tq5gg1f
    @user-bk2tq5gg1f 4 роки тому

    እግዚአብሔር ወድ ወንዲማችን አሜን አዎ ያምጠብቀኝ አይተኛም አያንቀለፍም አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 2 роки тому

    Kedame Tsega Yohannes Zimare Melakit yasemah Geta yageligilot zemenihin yibarikilin. Emperial mariam hule silemitimeta betam edilegnotch nen.

  • @HaymanotGeremew-211
    @HaymanotGeremew-211 5 місяців тому +1

    ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ

  • @nigusgashu3955
    @nigusgashu3955 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሮ መላእክት የስመዓልና

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia 7 місяців тому

    የማከብርህ ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ ተባረክ

  • @sinbootube9213
    @sinbootube9213 4 роки тому +1

    Ameen Ameen zemare malekt yesamalen Ameen Ameen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @reduyilma3423
    @reduyilma3423 2 роки тому +1

    Demtsehe betame gerume nw zemari melaket yasemalen wendmachen.....bertalen bezu zemariwoch entebkalen

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 роки тому

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen zmare melactn yasemaln wendmachin yageligilot edmehin yarizimilin betam des yemil zmare nw ♥️♥️♥️

  • @melatyaresemaleji9736
    @melatyaresemaleji9736 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን በዉነት በድሜ በጸጋ ይጠብቅክ ያገልግሎት ዘመንክን አመብዙሃን ትባርክልህ

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 2 роки тому +1

    Amen 3

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu 4 місяці тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእዉነት❤❤❤

  • @hanaman3201
    @hanaman3201 Рік тому

    ዝምሬ መላአክትን ያሰማለን ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @user-kh6ho5wc4r
    @user-kh6ho5wc4r 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን 👏😢

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን

  • @bezawitwondimu
    @bezawitwondimu 3 роки тому

    Libin yemigeza mezimur new. EGZIHABHER yeageliglot zemenihin yibarikilih!

  • @nanitefera6311
    @nanitefera6311 2 роки тому +1

    Zimare melaekitin yasemaln wedime

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን

  • @ruthtedros1624
    @ruthtedros1624 3 роки тому

    Zmare melakt yasmaln Egzabihier ybark xegawn yabzaln Amen amen amen

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 2 роки тому

    Amen amen amen zmare melak yasemaln ❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @user-gh2ln5jv8x
    @user-gh2ln5jv8x 4 роки тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሜጸጋ ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት የሚጠብቀን አይተኛም አያቀላፋም

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ ዎችህን ሰምቼ አልጠግባቸውም ፀጋው የበዛልክ በቤቱ ያፅናክ ወንድማችን

  • @yarus1020
    @yarus1020 4 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen zemare melaeket yasemalene

  • @desalegnalemu6645
    @desalegnalemu6645 Рік тому

    ዝማሬ መላዐክትን ያሰማልን
    ድንቅ ዝማሬ።

  • @marlyric1167
    @marlyric1167 3 роки тому

    tsegawn yabzalh

  • @kedsttube4484
    @kedsttube4484 4 роки тому +1

    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @kalkidanasmamaw6677
    @kalkidanasmamaw6677 3 роки тому

    Kedametsega egziabhar yitebkeh amen amen amen

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Рік тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተወዳጁ ዘማሪ ቀዳማ ፀጋ

  • @mahletbirle2695
    @mahletbirle2695 4 роки тому

    ዝማሬ መላይክ ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ወንድማችን የሰራውይት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይህንን መቅሰፍት አጥፍልን

  • @birhannegatu5705
    @birhannegatu5705 4 роки тому

    Ewnet new geta beranchin new 🙏amen yagelgelot zemnik yebarka kedi

  • @hannasesay1580
    @hannasesay1580 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዘማር ማልክት ያሰማልን

  • @qaws7708
    @qaws7708 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማቺንበድሜበፀጋ ያኑራልን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @zelalemmamuye6594
    @zelalemmamuye6594 2 роки тому +1

    zemare melaeketen yasemalen, denk zemare.

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 4 роки тому

    ሥላሴ ይመስገን አለዉ በቸርነቱ
    አባቴ አንተስ ደና ነህ ወይ?
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም😢

  • @maseberhanu805
    @maseberhanu805 4 роки тому

    አሜንን። አሜንን። አሜንን። የምጠብቅን አይተንም ዝማሬ። መላእክት። ያስማልን

  • @mekdemmanaye8617
    @mekdemmanaye8617 4 роки тому

    Amen amen amen kalehiwetn yasemaln

  • @yekitehmicheal5266
    @yekitehmicheal5266 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ketemashleta5137
    @ketemashleta5137 3 роки тому

    zemare melaiktn yesamalin wendemachn....atent meyalamelem zemare.....kenun mulu ante setzamer bedamet altegbm.

  • @Mama-zw8hv
    @Mama-zw8hv 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @kalkidantadele2068
    @kalkidantadele2068 3 роки тому

    Zemare melaekitin yasemalin! Selam yemiyadel mezmur! Medhanialem Tsegawen Yabezalih Wondime!

  • @etsegenettarekegn7781
    @etsegenettarekegn7781 2 роки тому

    👍👍👍👍👍
    Tebarek wedeme zemare melakt yasemalen tsegawen yabzalik......🙏🙏💚💛❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 роки тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Olan_Tube
    @Olan_Tube Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-dm5vx9gp2x
    @user-dm5vx9gp2x 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ወላዲት አምላክ ፀጋውን ታብዛልህ

  • @samrimera7866
    @samrimera7866 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ayanawkassahun606
    @ayanawkassahun606 2 роки тому

    kalwot yasemalen

  • @wudassiegidey8558
    @wudassiegidey8558 3 роки тому

    Amen kekifu hulu yisewiren!!!

  • @argawshewkena7209
    @argawshewkena7209 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Рік тому

    በርታ በራስህ መንገድ አስተካክለህ ስለዘመርከው ከዜማው ሳትወጣ ብዙዎች ግን የግድ ይልማን ለመሆን እየሞከሩ ጭራሽ ውበቱን አጥፍተውታል ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሪ መለእክትን ያሰማህ

  • @tewabechtariso8166
    @tewabechtariso8166 Рік тому

    Beiwunet yemitebikenhi ayitenham ayanikelapam zimare melaiti yasmalin d/n kedame tsega

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v 2 роки тому

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 2 роки тому

    Zemarey malakit yasamalen ydgile mareym lejey egzebher amen

  • @tsahayshanti9042
    @tsahayshanti9042 4 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yektektawu523
    @yektektawu523 3 роки тому

    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፍም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያሰማን
    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @maazamaza952
    @maazamaza952 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-fl5wz1ey8m
    @user-fl5wz1ey8m 4 роки тому +1

    ዝማር መላክት ያሰማልን