ዋኔን 😭ዋ‼️ ወገኔን 😭ወይኔ 😭አዲስ ዝማሬ 🔴የባህርዳሩ ፍሬ ልበ ብርሐኑ ዘማሪ ዲ/ን ኪሮስ ይኄይስ🔴 ውስጥ የሚመረምር የሕማማት ዝማሬ ✝️Zemari Kiros

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 775

  • @-haddiszema
    @-haddiszema 2 роки тому +329

    ድንቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ወንድማችን

    • @sniasefa3174
      @sniasefa3174 2 роки тому +3

      በጣምምምምምም የማይጠገብ ዝማሬ 😭😭

    • @hizbadamchane3304
      @hizbadamchane3304 2 роки тому +19

      አንተ መልካም ሰዉ ሰው ማበረታታት ለራስ ነው እና ክብረት ይስጥህ ስላሴ ዘመንህን ይባርኩልህ ትዳርህን እመቤታችን ትባርክልህ

    • @rozaroza6381
      @rozaroza6381 2 роки тому

      Amen amen

    • @fikrbesufiqad4752
      @fikrbesufiqad4752 2 роки тому +1

      💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭💯🙇🙇🙇🙇🙏

    • @Amele8427
      @Amele8427 2 роки тому +4

      ሐዲስ ወንድሜ እባክህን ለሦስተኝም ጊዜ ነው ሥጠይቅህ አንድ ዲያቆን ሙሉ አልበም ለማውጣት ይፈልጋል እና የሚያግዘው ይፈልጋል እባክህን ጋብዘው በቤትህ የሚያግዘው አይጠፋም please🙏🙏🙏🙏

  • @tadewos23
    @tadewos23  2 роки тому +258

    እንኳን ደስ አላችሁ! ዘማሪ ዲ/ን ኪሮስ ሙሉ አልበም ጨርሶ ለማስመረቅ ዝግጅት ላይ እንገኛለን። የሁሉም ዝማሬዎች ገቢ የዘማሪው ሲሆን በተጨማሪ ደግሞ ለወንድማችን ቀጣይ ህይወት ምርቃቱን ተመርኩዞ የገቢ ማሰባሰብ ስራዎችን ስለምንሰራ በጊዜው ሁላችሁም እንድትሳተፉ አስቀድመን እናሳስባለን። የአንድን ሰው ህይወት መቀየር ካለብን እስከ ጥግ መሆን ይኖርበታል። እግዚአብሔር ይርዳን።
    የዝማሬዎቹ አዘጋጅ: ራማ ቲዩብ || Rama Tube
    ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው

    • @bezawolde759
      @bezawolde759 2 роки тому +2

      ስግደት ስንት ሰአት ነው የምትጀምረው ማስተላለፍ

    • @sebleesayas4217
      @sebleesayas4217 2 роки тому +2

      Batem dis yale

    • @አባቴክርስቶስማርያምእናቴ
      @አባቴክርስቶስማርያምእናቴ 2 роки тому +3

      አሜን ፫ ድንቅ ዝማሬ ተሰምቶየማይጠገብ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

    • @beshadutefera4488
      @beshadutefera4488 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስራችውን ፈጣሪ ይባርክላችሁ

    • @Amele8427
      @Amele8427 2 роки тому +1

      ወንድሜ እባክህን አንድ ዲያቆን ሙሉ አልበም ለማውጣት ይፈልጋል እና የሚያግዘው ይፈልጋል እባክህን ጋብዘው በቤትህ የሚያግዘው አይጠፋም please🙏🙏🙏🙏

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 8 місяців тому +1

    ዝማሪ መላእክ ያስማልን ወድማችን❤❤❤

  • @ps1al3m63
    @ps1al3m63 2 роки тому +1

    ምን ላቅርብ አምላኬ
    ባዶ ነው ጋኔ
    ሳላስብ አለቀ
    ተሟጠጠ ወይኔ
    😭😭😭😭😭😭

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው ልብላለው ሰው ትልቅ መልክት አለው አቤቱ እግዚአብሔር ሆ ይ ንፁህ ልቦና ፍጠርልኝ

  • @የአለምሜድያ
    @የአለምሜድያ 2 роки тому +2

    ብሰማው ብሠማው አልጠግብ አልኩኝ እፍፍፍፍ ዝማሪ መላክት ያሠማልን😭😭😭😭😭😭😭

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 2 роки тому +1

    የስው እመርጥ ኩ የገታዬን ትቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @merhawighebretnsae4522
    @merhawighebretnsae4522 2 роки тому +1

    የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ደስ የሚል ዝማሬ እግዝኣብሄር ይቅር ይበለን

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 2 роки тому

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እዴሜና ጤና ይስጥክ ያገልግሎት ዘመንክን የባርክልክ 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 2 роки тому

    ልብ ይነካን ዋኔን ዋኔን የመላዕክት ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወድማችን ተስፍ እምንልላትን መግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን💐👏

  • @hermelaseyoum6816
    @hermelaseyoum6816 Рік тому

    🥰ተባረክ, ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትባርክህ ፀጋውን ደርባ ደራርባ ታከናንብህ ሁሌ በቀኝህ ትቁም🥰

  • @mekdes320
    @mekdes320 2 роки тому

    ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማሽን በርታ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @gjch9158
    @gjch9158 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችንየ ፀጋውን ያብዛልህ😭😭😭🤲🤲🤲

  • @mesiydemwez8809
    @mesiydemwez8809 2 роки тому +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @anegach9112
    @anegach9112 Рік тому

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏🤲🤔🤔🤔😭😭😭😭😭😭😭

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому +1

    ክሮስዬ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ድንቅ መዝሙር ነዉ እንዴት ደስስስስስ የሚል መዝሙር ነዉ ቃላት የለኝም እመብርሃን አትለይክ

  • @birtukanaltaye3311
    @birtukanaltaye3311 Рік тому +1

    እንባዬን እያፈስስኩ ነወ የሰማሁት ወደ ኋላ መጓዝ ሰለቸኝ በህይወቴ ወደ ፊት አራምጅ አማልጅኝ እናቴ😭😭😭!!
    ጥዑም ልሳን ጥዑም ዝማሬ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!

  • @ቃልኪዳን-ገ7ጠ
    @ቃልኪዳን-ገ7ጠ 2 роки тому +34

    ማርያምን በእምባ እየታጠብኩነው የሠመውት የኔልበብርሐን ወድም እድሜእናጤናይሥጥልን እሡን ለተባበራችው ሁሉ የማቱሣላንእድሜ ያድልልን

  • @hayluetalem4745
    @hayluetalem4745 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ጸጋውን ያብዛልክ

  • @meselufeleke70
    @meselufeleke70 Рік тому +1

    ዋ! እኔን መቼ ይሆን ነፍሴ ወደ አገልግሎቷ የምትመለሰው:: ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!

  • @amanuelnazrawi9830
    @amanuelnazrawi9830 2 роки тому +1

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ

  • @tegisgerma7360
    @tegisgerma7360 2 роки тому +1

    ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን ዋድማችን ማግስተ ሳማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🌾🌾🌾🌾🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🕊️🌸🌸🌸🌸🥀🥀🥀🥀🌿🌿🌿🌿🌿🌿ፀጋውን ያብዛልህ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም አድሜ ይስጥልን የሰው ልጅ መመኪያ ድግል አገራችንን ጠቢቅልን አሜን!

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 роки тому

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን🙏 ሰለ ድንቅዬ ዝማሬህ ከልብ እናመሰግናለን🙏❤ 💒

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Рік тому +1

    ውስጥን የሚሰርፅ ዝማሬ ለወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታህ ያጠንክርህ

  • @yosephnigussie26
    @yosephnigussie26 2 роки тому +2

    ወደኋላ መጓዝ ሰለቸኝ በህይወቴ
    ውደፊት አራምደኝ አሻግረኝ አባቴ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥለን ዘማሬ መላእክት ያሠማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒😭😭😭😭😭😭

  • @GcycyctVyvuv
    @GcycyctVyvuv Місяць тому

    እግዚአብሔር ከፍጻሜ ያድርስህ መላይክት ዝማሬ ያሰማልን እመብርሀን አዛኝቷ አትለይህ አጠገብ ሁናቹህ የምትራዱት በሙሉ እግዚአብሔር የበረከት ዋጋ ያድርግግላቹህ💐🤲🤲🤲🤲

  • @ZahraZahra-ku9ow
    @ZahraZahra-ku9ow 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
    ዋኔን ወደ ሗላ መጓዝ 😥😥😥😥

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 роки тому +1

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤✝️✝️
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን

  • @meskitube16
    @meskitube16 2 роки тому +20

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ጥዑም ዜማ ነው✝️💖✝️💖✝️💖✝️💖✝️💖

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 2 роки тому

      Amen AmenAmen zamarelayit yasemaleng

  • @አበበፀጋይ
    @አበበፀጋይ 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን👏👏👏👏💐💐💐💐💐🙏🙏🙏

  • @zayedsalem-p5c
    @zayedsalem-p5c 2 роки тому +1

    በእውነት አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
    በቤቱ በቃሉ ያፅናህ።

  • @aseelnaseer7193
    @aseelnaseer7193 2 роки тому +1

    የዝማሬ መላእት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @elsitube7921
    @elsitube7921 2 роки тому +3

    በመጀመሪያ ልኡል እግዚአብሔር ይሄን የመሰለ ድምፅ/ ልሳን ስለሰጠህ እግዚአብሄር ይመስገን እዚህም ስላደረሰህ ክብሩን ይውሰድ በመቀጠለም አጠገቡ ሁናችሁ ለምትደግፉት ለምትረዱት ሁሉ ለልጅ ቢኒም እግዚአብሔር ዋጋችሁን በሰማይ ከፍ ያርገው ውንድም ኪሮስ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ሌላም በጉጉት እንጠብቃለን በርታ ወንድምአለም❤❤❤❤

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ልብ የሚነካ ልዩ ዝማሬ ነው😭

  • @tajethiopia
    @tajethiopia 2 роки тому +8

    በርባን ይፈታ በርባን ይፈታ
    ይሰቀል ክርስቶስ ይሰቀል ጌታ
    የሚለው ጩኸት ሆነ መዳኛዬ
    በርባን እኔ ነኝ ማረኝ ጌታዬ
    🤲🤲🤲✝✝✝🎤🎤🎤🤲🤲🤲
    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🌾🌾🌾
    "*"እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !"*

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 2 роки тому +2

    በዉነትቃልአጣሁዝማሬመላይክትን፡ያሰማልን፡መጨረሻህንያሳምርልህ።

  • @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ

    ዝማሬ መላክ ያሰማልና ወንድማችን 😭 ድንቅ መዝሙርነው

  • @dajk1214
    @dajk1214 2 роки тому +3

    አሜን😭😭 ጌታሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ በቀኝህ አስበኝ ዋ እኔን😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን😭😭😭

  • @Emmy-db9mb
    @Emmy-db9mb Рік тому

    አሜን ዝማሬ መልእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏👏👏😥😥

  • @meseretmeseret8697
    @meseretmeseret8697 2 роки тому

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @zebib3563
    @zebib3563 2 роки тому +76

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን!!!በእዉነቱ ልብ ዉስጥ ገብቶ የሚያስለቅስና ወደ እግዚአብሔር እንድንመለሥ የሚያነቃቃ መዝሙር ነው!!!

    • @saratsegaw3193
      @saratsegaw3193 2 роки тому

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yibeltalkibret4005
    @yibeltalkibret4005 2 роки тому

    ምን ማለት ይቻላል ቃለት የለኝም !!! ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት አጥንት የሚለመልም መዝሙር ነው 🙏🙏🙏

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776 2 роки тому

    ዝማር መላእክትን ያሰማልን ወድማችን
    🤲🤲🤲🌹🌹💒💒💒
    እጅግ በጣም ድቅ መዝሙር ፈጣሪ እድሜ
    ከፀጋዉ 🤲🤲🙏🙏🙏ያድልልን ቸሩ አምላአክ 🤲🤲💒💒

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋው ያበብዛልህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @tomiblackstar8740
    @tomiblackstar8740 Рік тому

    ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @martatube8194
    @martatube8194 2 роки тому +2

    በእውነት አጥት የሚያለመልም መዝምር ነው ዋኔ እፍፍፍፍፍፍ በእውነት እያለቀስኩ ነው የምሰማው ባሁን ሰእት የምንሰራሁ ሀጥያት የሰው ልጅ ሆኖ ሰውን የሚያጠፋበት ዘምን እፍፍፍፍፍ አምላኬ ይቅር በለን እምናደርገውን አናቅም እና ይቅር በለን ሀገራችንን ሰላም መልስልን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 роки тому

    አቤት እንዴት መንፈስ እንደሚያነቃቃ ወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ይኔይስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @cocob7788
    @cocob7788 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 2 роки тому +13

    ዋኔን😭ዋ‼️ወገኔን 😭ወይኔ😭ወደ ኃላ መጓዝ ፣ሰለቸኝ በህወቴ፣ወደ ፊት አራምደኝ አሻግረኝ አባቴ ፣እመቤቴ ማርያም ወይ ብላ ሰምታኝ፣ምነው ቅርቤ ሆና፣መሔድ አቃተኝ😭
    ዘማሪ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏❤

    • @eg3549
      @eg3549 Рік тому

      Amen Amen Amen

  • @በፈተናየሚፀናየተባረከነው

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው

  • @gaa4038
    @gaa4038 2 роки тому +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @HayatAlo-u4v
    @HayatAlo-u4v Рік тому

    😢😢😢,በእውነት,ልብ,የሚነካ,መዝሙር,ዘማሪ,መላእክትን,ያሠማልን,

  • @yhans-x2n
    @yhans-x2n 11 місяців тому +1

    እርግብና ዋኔን ,ዋኔን
    ኣብረው ዘመቱና, ዋኔን
    እርግብ ዳህና ገባች, ዋኔን
    ኣቤቱ ጌታየ ሆይ በመኣትህ ኣታጣፋኝ
    በመቅዘፍትህም ኣትገስፀኝ ፍላዎፆችህን ጎንፆውኛልና👏👏👏😭

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ፍቅተማርያም
    @ፍቅተማርያም Рік тому

    ወደኋላ መጓዝ ሰለቸኝ በህይወቴ ወደ ፊት አማልጅኝ ድንግል እመቤቴ

  • @መቅደስወለተዮኋንስ

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን🙌🙏🙏🙏

  • @Abelafuny
    @Abelafuny 2 роки тому +3

    ሰላም ለዚህ ቤት የእውነት እኝህን አባት እዚህ ደረጃ ደርሰው ማየት እንደ መንፈሳዊ ልጅ እንዴት ደስ ይላል የእውነት አባታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ /Sub

  • @እናቴአለሽበልቤ

    እኔዴኔ የሚወደዉ ሰዉ አለ ይህን መዝሙር አቤት አምላኬሆይ አምላክ ቢፈቅድ ሀገር ስገባ ማግኘት እፈልጋለሁ ወንድማችንን

  • @berekethailu891
    @berekethailu891 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Zimare Malktin Yasmalin Lib Yeminaka Manfasin Yemiyadis Zimare New Egzabher Amlak Tsegaw Yigletilh :: Egziabher Amlak Hagerachin Ke Chink Ke Makra Hulu Yisawrat Amen

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    አምላኬ ወደሆአላ መጓዝ ደከመኝ ታሪኬን ቀይረህ በደጅህ አቁመኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣
    ጌታ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    ወንድማችን ድንቅ መዝሙር

  • @gjch5302
    @gjch5302 Рік тому

    ዝማሬ መላከ ክት ያሠማልን ልበብረሃኑ ወንድማችን

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ 🙏🙏🙏😢😢😢የበርጢሊወሥን አይን ያበራአምላክ ያተንም ያብራልክ🙏🙏🙏

    • @mimiimimoo9434
      @mimiimimoo9434 Рік тому

      በትርሚዮሰ ነው እሺ እህቴ

  • @ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ሚደነቅ ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @terefeseyoumalemayehu4536
    @terefeseyoumalemayehu4536 2 роки тому +1

    ወደኋላ መጓዝ ሰለቸኝ በህይወቴ ወደፊት እንድጓዝ እረደኝ አባቴ

  • @tirutube5112
    @tirutube5112 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ😢

  • @samueldebebe9908
    @samueldebebe9908 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 2 роки тому +1

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እመብርሀን ብርሀን ትሁንልህ ከጎንህ አትለይህ እግዚሀብሄር ይመስገን

  • @amenyared5870
    @amenyared5870 2 роки тому

    ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድምች

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን😭😭😭😭😭😭😭😭💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @emaa2726
    @emaa2726 2 роки тому

    ዝማሬ መላእካት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንደማችን በርታ

  • @eishi503
    @eishi503 Рік тому

    😓😓😭😭 እርግብ እና ዋኔል ዋኔል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እፁብ ድንቅ መዝሙር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏✝✝️✝️💚💛❤️💞💞💞💞💞

  • @አስቱአስቱ-ፐ1ፈ
    @አስቱአስቱ-ፐ1ፈ 2 роки тому

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ዋኔን ዋኔን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseretfekadu-xr2xl
    @meseretfekadu-xr2xl Рік тому

    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!

  • @Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ

    ዋኔን😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @estifanosdemlie1425
    @estifanosdemlie1425 Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @nunat6047
    @nunat6047 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!

  • @woldebade1884
    @woldebade1884 Рік тому

    ዝማሬ መልአክ የሠማልን
    በውነቱ ፀጋው ያብዛሎት አሜን

  • @MartaHayla
    @MartaHayla Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 2 роки тому +38

    በእውነት አጥንት የሚለመልም መዝሙር ነው 😢😢😢 ፀጋው ያብዛልህ ውድማችን 🤲🤲

  • @melishewtadesse9830
    @melishewtadesse9830 2 роки тому

    ሚስጠሩ ከባድ ነዉ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናቸሁ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጰ5ወ

    😭😭😭😭ዝማሬ መላእክ ያሠማልን ውድ ወንደማችን ፀጋወን ይብዛልህ

  • @hayathayat6586
    @hayathayat6586 2 роки тому

    ምርጥ መዝሙር ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወድሜ

  • @Bስደተኛዋ
    @Bስደተኛዋ 2 роки тому +6

    ዋ! ኔን ዋ! ኔን 😥 ወደኋላ መጓዝ ሰለቸኝ በሕይወቴ ወደፊት አሻግረኝ አሻግረኝ አባቴ😥
    ወደኋላ መጓዝ ሰለቸኝ በሕይወቴ ወደፊት አሻግሪኝ አማልጂኝ አማልጂኝ እናቴ 😥
    የነብስ ምግብ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን ኪሮስ 🌺💠

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶእም-ደ1ዀ

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማለን ለዚበቅተህ በማየት ተደስቻለው ልበብርሀኑ ወንድማችን

  • @eeee6695
    @eeee6695 2 роки тому

    ዝማሬየመላዕክት ያሰማልን ወድማችን በርታልን

  • @mikdiyoutube2712
    @mikdiyoutube2712 2 роки тому

    እርግብና ዋኔን ዋኔን አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fekertaeth2348
    @fekertaeth2348 2 роки тому

    ዝ ማ ሬ መ ላ አ ክ ት ይ ስ ማ ል ን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marymikel565
    @marymikel565 2 роки тому

    እፁብ ድንቅ ሥጦታ ነው እውነት እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ይከበር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 роки тому +29

    እርግብና ዋኔን ዋኔን 😭😭😭😭
    አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መለአክትን
    ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💒💒💒🔐🔐🔐

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 роки тому +15

    ወደ ኋላ መጓዝ ሰለቸኝ በህይወቴ😢 ወደ ፊት አራምጅም አማልጅኝ እናቴ ዝማሬ መላእክት ያማልን

  • @AaAaa-sn9fz
    @AaAaa-sn9fz 2 роки тому

    ዚማሬ መላክትን ያሰማልን ሆድ ያስብሳል ማሪያምን እናቴን በስደት ሁኜ ነው ያጣሓት