እኛ እና እውነተኛ ስኬት (ለዳዊት ዲሪምስ ተማሪዎች)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • ትላንት ማታ ለዳዊት ድሪምስ ተማሪዎች እኛ እና እውነተኛ ስኬት በሚል ርዕስ ልዩ ስልጠና ሰጥቼ ነበር::የታዳሚው መነቃቃት እጅግ በጣም ልዩ ነበር::ዳዊት ድሪምስ በአገራችን የብዕና ግንባታ እንዱስትሪ አያሌ ተማሪዎችን ያሰለጠነ ህልመኛ ነው::አገራችን እንደዚህ ያሉ መምህራን ከምንም ነገር በላይ ትሻለች::የሰው አስተሳሰብ ካልተለወጠ ምንም አይነት ለውጥ ወሬ ሆኖ ይቀራል::የድሪም ቲም እጅግ በጣም አስደምሞኛል::ክፍል ሁለት በቀጣይ ይፖሰታል::

КОМЕНТАРІ • 80

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +17

    ዋዉ ማኔ በጣም ደስ ይላል በጣም ነዉ የማደንቅህ ከዳዊት ዲሪምስ ጋር 💯👍😍

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 3 роки тому +8

    አሰልጣኝ ማኔ በጣም የምወደው የማደንቀው ሰው ነው
    በራስ መተማመንን ከእሱ ነው የተማርኩት
    ዳዊትም ድሪምስ ምርጥ ሰው

  • @Saba-7
    @Saba-7 3 роки тому +2

    ጥላህ የሄደችው ፍቅረኛህ ግን አስብኩት ምን ያህል እንደሚቆጫት

  • @biniyamsefiwe9719
    @biniyamsefiwe9719 3 роки тому +4

    በጣም የምወድህ ልጅ ማንያዘዋል ለኔ ነው የተፈጠርከው

  • @alemyoutube6001
    @alemyoutube6001 3 роки тому +4

    ማኔ በርታልን የኔ አንደኛ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋን ይጨምርህ

  • @ethiopian7403
    @ethiopian7403 3 роки тому +1

    ማንያዘዋል በጣም እምወድህና በጣም የለወጥከኝ ሰው ነኝ አመሰግናለሁ .... ነገር ግን ስለራስህ ሂወት በተደጋጋሚ ነው ምታወራው እሱ ነገር በዛ !

  • @HabeshanKemis
    @HabeshanKemis 3 роки тому +1

    ለነብይያችን ሙሓመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ኣጠራርህ የማሾፍ ኣስመሰልከው
    ስለ ሀይማኖት ስታነሳ ምታወራውን በደምብ ኣዳምጠው ምክንያቱም ኢሄ ማህበራዊ ሚድያ ነው

  • @HawassaWK
    @HawassaWK 3 роки тому +2

    ሰው ጠፍቶ ኡኩሮ ያደምጣል አይ ያገሬ ሰው አቤት ጉራ

  • @sebahkiyatube5211
    @sebahkiyatube5211 3 роки тому +2

    ማኔ በቃ እኔ አላገባም ባሌም እንዳባቴ ጨቅጫቃ ከሆነ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
    አባቴ ጋ ያጣሁትን ፍቅር በባሌ የምካስ ይመስለኝ ነበር .............!!!!!ትሺ

    • @ሀኗመገሸ
      @ሀኗመገሸ 3 роки тому

      ሰላም ማኔ እንደት ነህ

    • @eg-xd7iz
      @eg-xd7iz 3 роки тому +2

      Dear you can attract what ever you want even ur husband always imagine like he is listener, lovely and so..... don't imagine he is like ur dad if u think it gonna happen like u think so becarefull what u think

  • @seyfuseyfu7877
    @seyfuseyfu7877 2 роки тому

    ምንም አስተመሪ የሆነ ነገር ዬለውም ኮሜዲ ብትሆን የወጠሀል

  • @hayahmd8760
    @hayahmd8760 3 роки тому +1

    ዋው ማሚ የኔ ጀግና እግዝአብሔር አምላክ ይጨምርልህ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ማኔ በርታልኝ ከዚ በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ እሚገርም ትምህርት

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 3 роки тому

    ማኔ እኔ ግን እናቴ በጣም ደፋር ናት ሰው በተሰበሰበበት ታወራለች መብቷን ታስከብራለች እኔ ደሞ በተቃራኒው ነኝ ታዲያ መንፈሳቸው የሚጋባ ከሆነ እኔ ለምን ፈሪ ሆንኩኝ?

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Рік тому

    ማንዬ እናመሠግናለን ድንቅ ነህ ተባረከ🙏🙏🙏❤❤

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 роки тому

    ማንያዘዋል እሸቱ የኢትዬጵያ ብርሀን።

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 3 роки тому +4

    አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ልጅ የኔ ግልፅነትህ ወድድሁት

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚልና የማነቃቃ የሚለውጥ ትምህርት ነው፡፡

  • @Suls65850
    @Suls65850 3 роки тому +2

    ዋው ምርጥ ሰው በርታልን ሰምተነው የማናቀውን ነገር እድናስተውል እያረከን ነው

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 3 роки тому +1

    ለኔ ጀግና ነህ ብዙ ነገሬን ቀይረሃዋል አመሰግናለሁ

  • @cleanethiopia14
    @cleanethiopia14 3 роки тому +5

    Amazing
    connection!!!

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 роки тому +2

    ዋው ማኔ ምርጥ ብቃት በርታ

  • @almazwondim5284
    @almazwondim5284 2 роки тому +1

    You are right everything I listen

    • @blackman3470
      @blackman3470 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 3 роки тому +3

    ትችላለህ ብሮ💐💐💐

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ

    wedrase telsegnalk eko mane thank you 🙏

  • @Saba-7
    @Saba-7 3 роки тому

    ጥላህ የሄደችው ፍቅረኛህ ግን አስብኩት ምን ያህል እንደሚቆጫት

  • @123...10
    @123...10 3 роки тому +1

    ማኔ ምርጥ ካዞ ከፍቅር በሕብረት የቦክስ ፕሮጀክት

  • @zakreda263
    @zakreda263 3 роки тому

    I really appreciate your videos but please don't talk about something you don't know deep enough like calling the messenger of Allah because if you Google the most influential person in the history of mankind, you will see Prophet Muhammad(SAW) on the first place, so he teaches the world more deeply about everything!!!

  • @seyfuseyfu7877
    @seyfuseyfu7877 2 роки тому

    ፐስተር መን የዘወል

  • @Rahelmuleta
    @Rahelmuleta 3 роки тому

    Wow ማየት የምፈልገው ነገር ምን አለበት አብረው ቢሰሩ እል ነበር በርቱ

  • @misxer21
    @misxer21 3 роки тому +2

    Mane tebreklegn merx saw❤❤❤

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 3 роки тому +2

    ችግርና ዕድሜ ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 2 роки тому

    ዊዉ በጣም አንደ ኛ

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 3 роки тому +1

    በእውነት በጣም ደስ የልህ ትምርህት ነው እንመሰግናለን

    • @blackman3470
      @blackman3470 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርጊኝ ግጥሞቼን ስሚ

  • @ztube5232
    @ztube5232 3 роки тому +2

    እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @melizsweet
    @melizsweet 3 роки тому +1

    Mane Habten bemendenewu metgeletsewu ante?

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 роки тому

    ባገኝህ በደንብ እጨብጥህ ነበር ያው መሳም አልችልምነ

  • @tarikufekadu5412
    @tarikufekadu5412 3 роки тому +1

    በርታ ብሮ

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 3 роки тому +1

    Thank you for presenting this life changing message!

  • @emywaketta9252
    @emywaketta9252 3 роки тому

    ተቋርጦ ነው ወይስ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ማኔ

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 2 роки тому

    ሠላም ለዚህ ቤት እንደማመር ውዶች

    • @blackman3470
      @blackman3470 2 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አርገኝ ግጥሞቼን ስሙ

  • @meazachufa5642
    @meazachufa5642 3 роки тому

    ማንያዛዋል አተን ጥላ የደቹህ ምን አየነት ጨካኝ ናት

  • @ሠቢሀአህመድ
    @ሠቢሀአህመድ 3 роки тому +1

    Mane

  • @adehenaweldegebriel6176
    @adehenaweldegebriel6176 2 роки тому

    betam enamesegnalen wendeme bertalen

  • @IbrahimAliyyi-uu3jv
    @IbrahimAliyyi-uu3jv Рік тому

  • @muulluugalataa6328
    @muulluugalataa6328 2 роки тому

    1000❤👈

  • @raheliyntalejiraheliyalahe5610
    @raheliyntalejiraheliyalahe5610 3 роки тому

    Selam edenachihu ehat wedmoc ehatoche wede amirka lemedewel yemejemeriyawun qutar nagerugn

  • @Hunetmedia
    @Hunetmedia 2 роки тому

    100% u are right man

  • @rurrrd1956
    @rurrrd1956 2 роки тому

    💖💖

  • @dagepichganda1751
    @dagepichganda1751 2 роки тому

    ❤❤❤❤

  • @eheteyoutube5560
    @eheteyoutube5560 3 роки тому +1

    Waw memhr nek

  • @kidestgosaye3383
    @kidestgosaye3383 3 роки тому

    manyazewal i am big fan of you and please i dont have any information about psychology course please give me some information about the course i wanna be psychology broooooooo please its my life time dream broooo i love you

  • @27forlife
    @27forlife 3 роки тому

    magnificent! I recommend you make your videos LONG.

  • @ashash9382
    @ashash9382 3 роки тому +1

    Alhamdulillah ❤

  • @emakoyoutube9313
    @emakoyoutube9313 3 роки тому

    Ebakhn wendme adrasha laklgn efelghalehu. Ebakhn sdetegnwa ehth negn

  • @አውቆአበድ-ኈ4ቈ
    @አውቆአበድ-ኈ4ቈ 3 роки тому

    be ftriy sem wentm yal program selhon new lk ye abt aynt bhary yalwen agbto mengbgb

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 роки тому +1

    ብሮውውውወወ

  • @sebahkiyatube5211
    @sebahkiyatube5211 3 роки тому +1

    Wowow

  • @HabeshanKemis
    @HabeshanKemis 3 роки тому

    ብዙ ግን ስለ ሃይማኖት ባታወራ

  • @asnakehdulla7026
    @asnakehdulla7026 3 роки тому

    Enamesaginalen mane
    Mirti sew bartalin

  • @temutekilu8533
    @temutekilu8533 3 роки тому

    ማኔ ለእኔ ልዩ ሰው ተባረክ በርታ 👍

  • @abebekebede1031
    @abebekebede1031 3 роки тому

    owww Tnxs bro erasen edawk yeredahegi nw ....

  • @hamzshyeqawa8601
    @hamzshyeqawa8601 3 роки тому

    Wey ehe people beqa
    Achebchabi hone qere

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 3 роки тому

    ማና ምርጥ ሰው የኔ አቂ አመሰግናለሁ

  • @rozajabir
    @rozajabir 3 роки тому

    አመስግናለሁ ብሮ

  • @hanaemeshawtube4668
    @hanaemeshawtube4668 3 роки тому

    Betam enamesgenalen tnxs manyazewal

  • @whatshot8613
    @whatshot8613 3 роки тому

    why not upload full video ...

  • @ነኝየህልሚተፋላሚ
    @ነኝየህልሚተፋላሚ 3 роки тому +3

    ዋዉ ሙሉዉን ልቀቅልን❤

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 3 роки тому

    ኦው!አንተ ሰው👌

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 3 роки тому +1

    Yes indeed this is amazing good job my dear believe me you will be more successful and example for so many people I love to see this thank you thank you and thank you
    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏👏👏💕

  • @selamawitdubalewelde2706
    @selamawitdubalewelde2706 3 роки тому

    Sewedek

  • @mammeeshaw1292
    @mammeeshaw1292 3 роки тому

    Si wedc💘💘💘💘

  • @proha2861
    @proha2861 3 роки тому

    #thanks_alot

  • @tamamhamad4605
    @tamamhamad4605 3 роки тому

    Kk

  • @emebetdesta7003
    @emebetdesta7003 3 роки тому

    👍

  • @ejgaywetelhuen440
    @ejgaywetelhuen440 3 роки тому

    Wow mana yena andega