In The Name of The Messiah, Who’s The Only Savior; He’s The Only One Who’s The Fulfillment of The Triune-God, and The Revealed Person of YHWH SHALOM ❤. Amen 🙏
@@nathanaelkebede5073God’s Grace and God’s Presence B with U❤. U’re saying that @Teyakiw is in The Lord? I HOPE you are right, & are telling (Us) the truth! This is what I’m PRAYING 🙏 for ❤. What’s his name? I do appreciate him, for he is my fellow TOC follower. I’m the follower of The Messiah, whilst maintaining my TEWAHIDO ORTHODOX UP BRINGING-I DEPEND on the Holy Scriptures3️⃣📖1️⃣I ACCEPT other books 📚 that are COMPLIMENTARY/COMPLIMENTING THE HOLY BIBLE, & NOT contradictory to The Lord’s Messages ❤! I’ve REPENTED & I’m REPENTING on the behalf of my beloved Tewahido Orthodox followers (Eritrean and Ethiopian people)❤. Igzio MAHARRANNA Kristos; Wasibihat Laigziabher basimu la Iesous Kristos; Maranata Iesous Kristos Maranata; TOLLO NNA Iesous Gheta ❤. Amen 🙏
In The Name of The Father The Son The Holy Spirit, One God, Amen 🙏. U’re RIGHT, @Teyakiw could stay where he is; the PROBLEM is with the basic principle of The ⛪️! U CANNOT Preach The Gospel of The Messiah in The Name of The Messiah ❤-Nobody seems to be able to live with The Gospel as The Most Important and as The Only Authority in the life of The Church; they ASK us to MIX myths and stories of IRRELEVANT things & personalities with THE WAY , THE TRUTH, AND THE LIFE…regarding SALVATION AND ETERNAL-LIFE ❤. Our Tewahido Orthodox has the HISTORY of doing bad things on the members of The Church (TOC, in Eritrea and Ethiopia) ❤. The only thing I can tell you is this: U & I have to PRAY 🙏 in The Name of The Messiah Who’s The Only Savior ❤. Igzio MAHARRANNA Kristos; Wasibihat Laigziabher basimu la Iesous Kristos; Maranata Iesous Kristos Maranata; TOLLO NNA Iesous Gheta ❤. Amen 🙏
@hanakasahun383. God’s Presence, God’s Blessings, & God’s Grace B with U my beloved SISTER ❤. The comment & appreciation, immediate above, is for U! Glory B to The Messiah ❤. 🙏. Thanks 🙏 again ❤
Meri geta kahun behuala bedesta yhuruln eyesusn endnagegn betam redtewnal legna lewetatoch hiwetachhnn adnewlnal eyaznahu be geta kal moltewnal kalt yelegnm ewedotalehu akebrotalehu
Praise God! @ruthyohannes4007; May I ASK who “Abi” is? I just read, in your comment, about a person called Abi . Is Abi the @Teyakiw’s given name? Please answer my question; God’s Presence B with U & Bless U. Blessed B The Messiah ❤. Amen 🙏
In The Name of The Father The Son The Holy Spirit, One God, Amen 🙏. I’m THANKFUL TO HEAR FROM THE SPIRIT OF THE LORD THROUGH HIS SERVANTS for The Glory of The Messiah! I PRAY 🙏 for this PROGRAM to continue; ANYONE who is trying to B a hindrance, let GOD rebuke him and humble him, IN TRUTH AND SPIRIT, in THE NAME OF THE MESSIAH ❤. I’m also PRAYING 🙏 for my fellow TOC (Eritrean and Ethiopian) people (Followers/or Believers) to B respectful of THE HOLY SPIRIT, & B OBEDIENT to THE ALMIGHTY GOD, in The Name of The Messiah ❤. Amen 🙏. Igzio MAHARRANNA Kristos; Wasibihat Laigziabher basimu la Iesous Kristos; Maranata Iesous Kristos Maranata; TOLLO NNA Iesous Gheta. Amen 🙏
Thanks!
Thank you!
ኢየሱስ ይመጣል!!!! ዓለም ሁሉ በስሙ ትጠቀላለች!
አሜን አሜን!!!!
እኔ ወንጌል አማኝ (ኘሮቴስታንት ነኝ) እና ይህ ፕሮግራም ለኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን ለኛም ጭምር ነው በጣም ብዙ ተምሬያለው።
ተሀድሶ ፕሮቴስታንትም ያስፈልገዋል። ከነዚህ አባቶች ልንማር ይገባናል❤ ብሩክ ሁኑ መምህር!!
በጣም ናፍቃችሁንነበር በጥሩ ጣእምና በግልጽ ጥያቄና በአስተማሪነት መልስ መጥታችሃል እግዚአብሔር ይባርካቹ ቡዛችን ብዙ እየተማርንበት ስለሆነ ጸጋን ያብዛላቹ! አትጥፉብን ! ብዙልን ! ተባረኩ!
ምድራችን ኢትዮጵያ በምሁራን የተሞላች ሃብታም አገር ናት። ለምሣሌ እንደ እነ መሪጌታ ጽጌና መምህር ጌታቸው። እንኳን ደህና መጣህ መሪ ሄታ ጽጌ። ጠያቂውም በርታ እንተንገዳገድክ እውነቱን ተጋት ኋላ ይጠቅምሃል። "እውነት አርነት ታወጣሃለች"
ዘመናችሁ ለክርስቶስ ወንጌል የሰጣችሁ እንደራሴዎች “እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።”
- ዕብራውያን 6፥10
ጌታ ይከፍላችዋል!!!!😇😇
እረዥም እድሜ ይስጠወት መምህር🎉🎉
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መሪጌታ🙏🙏🙏
“እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤”
- ፊልጵስዩስ 3፥20
ቃሉ ነው ያለው በክርስቶስ ያመነ ሁሉ ዳግመኛ ይወለዳል ዮሐ 1:12 አገሩ በሰማይ ነው ግን ሀሉም በስጋ የተወለደበትን አገር አገሬ ብሎ ይጠራል አገራችን ኢትዮጵያ ሰለሆነች ነው እኮ ስሟን እየጠራን የምንጸልየው። ምን ማለት ነው አገር የሌለው አለ እንዴ ግን በስደት ነው የምንኖረው።
ናፍቀውኝ ነበር መርጌታን እንኳን ይዘሃቸው መጣህ፣።
እንኳን ደህና መጣቹ ጠያቂው እግዛብሔር ይባርክህ እንተ እራሰህ እንደ እድሚህ ሳትሁን ብዙ እውቀት ያለህ ነህ የምትጠይቀውን ታቃለህ አከብርሀለው ።መርጌታ ለሚሰጡን ያሉት ትምርት እግዛብሔር ይባርኩት እኔ ደጋግሚ ነው የምሰማው እአይናችን በራ የመርጌታ መልአከንም ሱሰቱንም ከፍል እና የሊሎችንም ሁሉ ሰምቸዋለው ለዛውም ደጋግሜ እና እግዛብሔርን ሰለነዚ መምሀራን አመሰግነዋለሁ ለምድሪቱ ፈውሰ ናቸው ።የሚቀጥለውን በቶሉ?❤
ናፍቀውኝ ነበር ጌታን የዘመኑ ደቂቀ እስጢፋኖስ ❤❤❤ እድሜ ና ጤና ይስ ጦት
መርጌታ ፅጌ ተባረኩ የዘመኑ ደቂቀ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያኑዋ ተሓድሶ ያስፈልጋታል ።
መሪጌታ ፅጌ በጣም ናፍቀውኝ ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
መሪጌታ ፅጌ ስጦታው የወንጌል ሊቅ❤
ተባረኩ መሪ ጌታ❤ ጠያቂው መጠየቅህን ቀጥል ብዙዎች እየተማሩ ነው❤
❤❤❤ የለም የለም የዘመኑ ሉተር ሳይሆኑ የዘመኑ ፓዉሎስ ነዎ መሪጌታ ተባረኩ መሪጌታ ኢየሱስ ጌታ ነዉ እሰይ እሰይ
መሪጌታ ፅጌ ስጦታው እንኳን በደህና መጡ🎉እውነት ይሄን ጥዑም አስተምህሮዎቶን እና ያለፉበትን ህይወት ሲተርኩ መስማት መባረክ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ሰላሙን ያትረፍርፍሎት ባለቤቶትንም ይማርሎት በኢየሱስ ስም አሜን!ጠያቂው እግዚአብሔር አይኖችህን እና ጆሮዎችህን ይክፈትልህ ለበረከት ሁን እንዳታቋርጥ ቀጥልበት❤❤❤❤
አባታችን መርጌታ እጅግ በጣም ነበር የናፈቁን እንኳን መጡልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
In The Name of The Messiah, Who’s The Only Savior; He’s The Only One Who’s The Fulfillment of The Triune-God, and The Revealed Person of YHWH SHALOM ❤. Amen 🙏
አንኮን ደህና መጣችሁ🙏🙏🙏
መሪ ጌታ እና ጠያቂው
ሰሞኑን ከመምህር ጌታቸው እና ከመሪ ጌታ መልአከ ጋር ያደረከው አስተምህሮታዊ ቃለ መጠይቅ አስተማሪ እና ለዋጭ ነው
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ፅጌ በሰላም ሰለ ተመለሱ ሳዬት በጣሞ ነው ደሰ ያለኝ welcome back 🙏🏽 ምንኩሰና ከወንጌል የበለጠበት በሀገራችን ያለ ጣጣ ምን ማቆምያ አለው በጣም ይገርማል ጌታችን እየሱሰ ክርሰቶሰ ሲመጣ እውነተኛ እምነት ያገኝ ይሆን ይህ ያሳሰበኝል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳ !!!
Thank you brother God bless you🙏🏽🙏🏽
ተባረኩ መርጌታ የዚሕ ታላቅ መረሐ ግብር ተጠቃሚ ሆነናል ወንጌል ሲገባ የዚሕ አለም ነገር ዝና ሌሎችም ቦታ የላቸዉም ክበሩልን መሪጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤
መሪጌታ፡ፅጌ፡እ/ር፡ፀጋውን፡ያብዛለዎት፣ብርታቱን፡ይስጠዎት።
እንኳን ደህና መጡ መሪጌታ :ጠያቂው የማዳመጥ ትዕግስት:የመጠየቅ ጥበብህን አደንቃለሁ::
ጠያቂው ጎበዝ ጠያቂ ነህ ተባረክ ማን ያውቃል አንተም ጓዝህን ጠቅለህ ትመጣ ይሆናል
እሱ እኮ በጌታ ነው።
@@nathanaelkebede5073God’s Grace and God’s Presence B with U❤. U’re saying that @Teyakiw is in The Lord? I HOPE you are right, & are telling (Us) the truth! This is what I’m PRAYING 🙏 for ❤. What’s his name? I do appreciate him, for he is my fellow TOC follower. I’m the follower of The Messiah, whilst maintaining my TEWAHIDO ORTHODOX UP BRINGING-I DEPEND on the Holy Scriptures3️⃣📖1️⃣I ACCEPT other books 📚 that are COMPLIMENTARY/COMPLIMENTING THE HOLY BIBLE, & NOT contradictory to The Lord’s Messages ❤! I’ve REPENTED & I’m REPENTING on the behalf of my beloved Tewahido Orthodox followers (Eritrean and Ethiopian people)❤. Igzio MAHARRANNA Kristos; Wasibihat Laigziabher basimu la Iesous Kristos; Maranata Iesous Kristos Maranata; TOLLO NNA Iesous Gheta ❤. Amen 🙏
@nathanaelkebede5073 አረ አይደለም
መሪጌታ Unlimited memory የእውቀት ሰው !!!!❤❤❤
ኦኦኦ እንኳን ደህና መጣቹህ ጭቅጭቃቹህ ደስ ይለኛል አንድ የሚጣል ነገር የለውም የበላ ልበልሀ ዝግጅት ብዙ የሚጠየቅበት መጽሀፍ ቅዱሳዊ መልስ የሚሰጥበት አንተ ባትጠይቅ ይህን ሁሉ መች እሰማ ነበር ጠያቂው እግዚአብሔር ይባርክህ!! መሪ ጌታ ጸጋ ይብዛሎት !!!
ተባረኩ
መሪጌታንና ጠያቂዉ ልጅ ደግሜ እግዚኣብሄር ይባርካችሁ እላለሁ።
ከሁሉም በላይ በመርጌታ ጐን ቅንዋት ማለት መስቀል ቆሞ ስመለከት በጣም ደስ ይለኛል!!!
እንደኔ እንደኔ መሪጌታ ብቻቸውን ከሚቀርቡ ከጠያቂው ገር ሲሆን በጣም ደስ ይላል ደግሞም ያስተምራል
ትክክል ነው
❤
❤
በቃ በጣም ነው የምወዳችሁ። ጠያቂም ተጠያቂም ድንቅ ናችሁ!!! ኑሩ
መርጌታ እግዚአብሄር ይባርክዎት እጅግ ብዙ እዉቀት አሳውቀዉናል ጠያቂዉም ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ልቦናህን አይኖች ይክፈትልህ
መምእር እድሜ ይስጦት ለአንተ ልቦና ይስጥእ
Betam tiru temeheret new tebareku❤❤
መሪጌታ ፅጌ እግዚአብሔር ፍፃሜዎን ያሳምር እያልኩ እርሶን ፍጥረት ያስነሳዎ ለኦርቶዶክስ ታሀዶሶ ብቻ ሳይሆን ለጴንጤም ጭምር ነው እኔም ለ30እመት ጴንጤ ነኝ ግን እባክዎ ፀሎትቤት ይክፈቱ ለብዙ ይትረፍ
መለወጥ ለሚፈልጉ የእግዚአብሔርን ማዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ታላቅ የማዳን ሃይል የሚገልጥ ውይይት ስለሆነ ለአድማጩ ብቻ ሳይሆን ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እና ጠያቂ መገለጥና አብርሆት ያስገኛልና ጠያቂዉ ይጠይቅ የበራለትም በበራለት ልክ የእግዚአብሔርን እውቀት በመንፈስ ቅዱስ ክብር በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ይግለጥ። ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
መርጌታዬ❤ ተባረኩ
ተባረኩ!
ጠያቂው ይህን ሁሉ ተምረህ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ አድርገህ ካልተቀበልክ በጣም ይገርመኛል። እንድትድን እፀልያለሁ
የኔም ጥያቄ ነው።ደግሞም ይገርመኛል !!!!
የግል ኣዳኝ የሚል መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የለም።
እንኳን ደህና መጣችሁ። እንደሁልግዜ አሰተማሪና ገንቢ የሆኑ ፕሮግራሞችን ሰለምታደርሱን እናመሰግናለን።
መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት
ፀጋውን ያብዛልዎት
ተባረኩ መሪጌታዬ❤😍
ጠያቂው ከተጠያቂው እኩል ዋጋ ይኖረዋል። እርሱም ወንጌል ለህዝብ እንዲዳረስ በተለየ መንገድ እያገለገለ ነው። ምክንያቱም በአንድም በሌላም ክርስቶስ ይሰበካል ነውና።ጠያቂና ተጠያቂ ግን በተለያየ ጎራ ናቸው ማለት ይከብደኛል። በጣም ተስማምተው ነው የሚሰሩት።።
ጠያቂው የሚጠይቃቸው ጥያቄዎች የብዙ ኦርቶዶክሳውያን ጥያቄ ሰለሆነ መጠየቁ ጥሩ ነው
ተባረኩ ድንቅ ነው ጠያቂው ብዙ ሰምተሀል ግን ውሳኔህን በቅርብ እንጠብቃለን ግዴታ ካለህበት ቦታ መውጣት አይጠብቀብህም ግን ነፍስህን አስመልጥ ተባረክልኝ❤
In The Name of The Father The Son The Holy Spirit, One God, Amen 🙏. U’re RIGHT, @Teyakiw could stay where he is; the PROBLEM is with the basic principle of The ⛪️! U CANNOT Preach The Gospel of The Messiah in The Name of The Messiah ❤-Nobody seems to be able to live with The Gospel as The Most Important and as The Only Authority in the life of The Church; they ASK us to MIX myths and stories of IRRELEVANT things & personalities with THE WAY , THE TRUTH, AND THE LIFE…regarding SALVATION AND ETERNAL-LIFE ❤. Our Tewahido Orthodox has the HISTORY of doing bad things on the members of The Church (TOC, in Eritrea and Ethiopia) ❤. The only thing I can tell you is this: U & I have to PRAY 🙏 in The Name of The Messiah Who’s The Only Savior ❤. Igzio MAHARRANNA Kristos; Wasibihat Laigziabher basimu la Iesous Kristos; Maranata Iesous Kristos Maranata; TOLLO NNA Iesous Gheta ❤. Amen 🙏
@hanakasahun383. God’s Presence, God’s Blessings, & God’s Grace B with U my beloved SISTER ❤. The comment & appreciation, immediate above, is for U! Glory B to The Messiah ❤. 🙏. Thanks 🙏 again ❤
ተባረኩ በጣም ነው የምንወዳችሁ!
እግዛብሄር ይባርኮት መሪጌታ🎉🎉🎉
thank you our father of the gospel(መምህራችን) and our brother in christ!!
ሁለታችሁም እግዚአብሄር ይባርካችሁ ፀብ የሌለበት ቃለምልልስ !!!!!
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
መሪጌታ እንደሚመቸን መፀለይ ይቻላል
ጌታ እኳ አመድ ሳንነሰንስ ድንጋይ ሳንተራስ ይሰማ እርሱ ልብን ያያልና😊
ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ ❤❤❤
Praise the Lord for your brother's
ተባረኩ በእውነት
ትዝታቸው እራሱ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤
Slezi Media egzaber yimesgen
እንኳን በደህና መጣችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ፀሎት ከሆነ ፀሎት ነው በትክክል መርጌታ❤
❤❤❤የወንጌል አርበኞች ናችሁ እንካንም ክርስቲያን ሆንን
አወያዪ በምታቀርበዉ እደነቃለሁ በርታ
በኃይልህ ጩኽ፥ አትቈጥብ፥ ድምፅህን እንደ መለከት አንሣ፥ ለሕዝቤ መተላለፋቸውን ለያዕቆብ ቤትም ኃጢአታቸውን ንገር።
2 ፤ ነገር ግን ዕለት ዕለት ይሹኛል መንገዴንም ያውቁ ዘንድ ይወድዳሉ፤ ጽድቅን እንዳደረጉ የአምላካቸውንም ፍርድ እንዳልተዉ ሕዝብ እውነተኛውን ፍርድ ይለምኑኛል፥ ወደ እግዚአብሔርም ለመቅረብ ይወድዳሉ።ኢሳ 58 1-2
ስለዚህ ጸሎት እንዲመለስ በራሱ በእግዚአብሔር ልጅ በሆነው በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም መፀለይ ግድ ነው!
Mergeta,,zemenewotn,,yebark,,teyakiwe,,wendmi,,tebrk❤❤,ttnahn,,endet, endewededhut,,❤❤❤
ጠያቂው ግን ከምር ትህትናው አክብሮቱ እና በጥያቄው ላይ የእግዛቢሔር ቃል እውቀቱ የሚደነቅ ነው ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! መርጌታ በድጋሚ ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል :: ጠያቂው ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ጥሩ ርዕስ ነው የመረጥከው በርታልን ::
ጠያቂው! ጴንጤ ነኝ ግን እውነት ፍቅርህ ደስ ይላል በፍቅር መነጋገር እንደሚቻል ማሳያ ነህ
Amazing
ወይኔ ጠያቂው እባክህን መርጌታ ኣምጣልን ልልህ ነበር፣ እንኴን ደህና መጡልን እናመሰግናለን❤
ዋው መርጌታ እንኳን ደህና መጡ ናፍቀውን ነበር!
Nice to see the two of you together 😀😆😍❤
I love the interviewer he is awesome and knowledgeable ❤❤❤
መሬጌታ እግዝአብሔር ስላበራለዎት .....
መሪጌታ እንኳን በሠላም መጡ ተናፍቀዉ ነበር ጠያቂዉም በርታ በጣም ጎበዝ ነህ ግን ጊዜ አትፍጅ በቶሎ ሳይመሽብህ ጌታን ተቀበል መጽሐፍ እንደሚል የመዳን ቀን አሁን ነው።
ክፍል 2 Please ❤
እንኳን በደህና መጣችሁ
yene geta metu enkuan dehna metu ene rasu endet endenafekugn wow
Thank you so much 🙏🙏
Merigeta is a rightous person.he is risen with God!
እኔ አንዳንዴ እተኛለው ። አንደኛ ምክንያት የፀሎቱ ርዝመት ሁለተኛ ስራውለን ነው የምንሄደው። ትክክል ነው መሆን የለበትም። ❤
አሪፍ ...ውይይት ሚያስተምር እንዲሁም መከባበር የታየበት....
❤❤❤❤መሪ ጌታ ፅጌ እኔ የ8 ተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ከጊዮርጊስ መዘምራን ውስጥ እያለሁ አንድ ከገዳም የሚመላለስ ባህታዊ እንድሞለኩስ መክሮ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር እንዲወስደን ጠየቅነው እሱም ገዘብ መያዝ እንዳለብን ለማንም የምንሄድበትን ቦታ መናገር እንደሌለብን መክሮ በቀጠሮ ተለያየን የቀጠሮ ቦታ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን በዋናው በር ላይ ሰኞ ጠዋት ቀጠረን እኛም ለማንም ሳናወራ በቦታው አገኘነው የያዝነው ብር ትንሽ ነው ብሎ እንደገና ዮሴፍ ቁጭ ብለን እንድንለምን ከዛ እዛው መቃብር ቤት ለምነን እንድናድር በቀጠሮ ተለያየን ስለእውነት ተሸፋፍነን ለመንን መለመን ፅድቅ መስሎን በቀጠሮ መጣ አስታውሳለሁ መጀመሪያ በአበሳ አውቶቢስ ከዛ በጭነት መኪና ሆሎታ ሆሎኮሚ አልፈን እንጭኒ የምትባል ከተማ ደረስን እዛ ከተማ በሃብታሞች ቤት አሳድሮ ለሊት በእግራችን ከ11 ሰአት ጀምረን ምሽት 12 ሰአት ደረስን ጉጉታችን መሞልከስ ስለነበረ ድካም አልተሰማንም የገዳሙ ስም ደብረ ፅሞና ይባላል ትርጉሙ ፀጥ ያለ ቦታ ማለት ነው የሴትና የወንድ ገዳሙ ስለሚለያይ ሰውየው አስረክቦን ሄደ አላየነውም መጀመሪያ የክርስትና ስም ካልሆነ የቤት ስም ለማንም መናገር እንደሌለብን የገዳሙ አላፊ ጠየቀን ነገርነው ተቀበሉን ማረፊያ ጎጆ ሰጡን የሚገርማቹ ዋናው የሚመለከተው አስተዳዳሪ እስኪመጣ ፀጉራችን ሳይላጭ ነጠላ ለብሰን ሳምንት ተቀመጥን አስተዳደሩ መጡ ቢሮአቸው ወሰዱን ትንሽ በእበት የተለቀለቀ አፈር ቤት ነው ገባን ከየት መጣቹ አሉ ከአዲስ አበባ ከዛ ለምን አሉን ልንሞለኩስ ይገርማቹሃል ሰውየው እኔን አጥብቆ ጠየቀኝ መለስኩ ከዛ በአፋጣኝ ከዚ መሄድ እንዳለብኝ ትራንስፓርት ወጭ ተደርጎ ወደ አዲስ አበባ አንድመለስ ጓደኛዬ ደግሞ ፀጉሯ እንዲላጭ የሙልኩስና ልብስ እንዲሰጣት አስተላለፉ እኔን አንቺ እዚ አንቀበልም እዚ ምግብ የለም መሞልከስ ከፈለግሽ ደብረ ሊባኖስ ዙቃላ ማኛ ጤፍ የሚበላበት ቦታ ሂጂ ተባልኩ አለቀስኩ ምክንያቱም እግዚአብሄር ስላልመረጠኝ ሃፅያተኛ ስለሆንኩ መሰለኝ አዘንኩ ገዳማቱ ለመኑልኝ ትየው ወደ እርሻ ቦታ ውሰዷት ማሽላ ከጦጣ ትጠብቅ ቁራሽ እንዳትሰጧት ተባለ እኔ ግን ለሃጥያቴ ቅጣት መስሎኝ እሺ አልኩ ዘጭፍ ተሰጠኝ ትልቅ ድጋይ ላይ ሰቀሉኝ ጦጣ ለመጠበቅ ቁጭ ብዬ ፀሃይ ስሞቅ አምሽቼ ሞሎክሲት መታ ትወስደኛለች ለሳምንት ሳልበላ ግን እየደበቁ ዱባ ቀቅለው ያቀብሉናል የተቆላ ገብስ እንደ ሻይ አፍልተው ይሰጡኝ ነበረ አስተዳዳሪው በሳምንት ነው የሚመጡት መጡ አሁንስ አሉኝ በማሳዘን መልኩ ጥሩ ነው አልዃቸው አልፈቀዱም ትራንስፓርት ስጧት እስከ ከተማው ሸኟት ተባለ በአስራምስት ቀኔ ከገዳሙ ወጣው ቤተሰቤን ደብቄ ነው የወጣሁት የት ሄጄ ልበል ቀጥ ብዬ ዮሴፍ ሄድኩ ምክንያቱም ከዛ ስንለምን አይተው የነገርናቸው እዛ አጠገብ የሚኖሩ የቤት ስልካችንን የተቀበሉ ነበሩ የገዳሙን ስም ያን ጊዜ አናውቅም ስለዚ ስልካችንን ወስደው ነበር ለካ ለቤተሰብ ነግረዋል ግማሹ ደስ ሲለው ግማሹ ተቃውሞ ተፈጥሮ ተቀውጧል
ልጄ ወደ ቤትሽ ተመለሺ፣ ወላጆሽን ይቅርታ ጠይቂ። ጓደኛሽንም ከዚያ መከራ አስወጫት። ትምህርታችሁን ተማሩ። ትዳራችሁን ያዙ ፣ ውለዱ፣ ክበዱ።
መማር ፣ ትዳር መያዝ ፣ ልጅ ወልዶ ማሳደግ ኃጢአት አይደለም። እግዚአብሔር ባንቺ መጎሳቆል ምን ይጠቀማል? አንቺስ ምን ትጠቀሚያለሽ?
ምንኩስና የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም። በማታውቂውና ባላመንሽበት ነገር ተታለሽ ታፍነሽ ተወስደሽ ትፀድቂያለሽ?? አይምሰልሽ። ልብ አድርጊ።
እና ከዛ ምን ሆነ መጨረሻው ጕደኞሽስ እስኪ ታሪኩን ጨርሽልኝ አንቺ ኮ ጌታ ነው ያሰመለጠሽ አልገባሽም እንጁ
We miss you
Meri geta betam new eko yemwedot
❤
Thank u bless more❤
Nice to see you again. I really missed you guys ❤❤
ይህ ፕሮግራም በጠም አስተማር ብዙ የሳቱ መንገድ የጠፋቸው ወደ ማስተዋል ይመልሳል።ፕሮግራሙ ምን ይፈልጋል;ከሃይማኖት ወገንተኝነት ውስጥ ወቶ መከታተል ከእዉነት ጋር ይገነኛል።
ስወዳችሁ ብዙነገር ያወኩት በሁለታችሁ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁለታችሁንም ጠያቂ ባይኖር መልስ አይኖርም ነበር
Meri geta kahun behuala bedesta yhuruln eyesusn endnagegn betam redtewnal legna lewetatoch hiwetachhnn adnewlnal eyaznahu be geta kal moltewnal kalt yelegnm ewedotalehu akebrotalehu
We love you ❤❤❤❤❤❤
Tebareku huletachihum
እንኳን ደህና መጣቹልን በጣም ነው የምወዳቹ ዩቱብን በከፈትኩኝ ቁጥር በመጀመሪያ የማየው የእናንተን ቻናል ነው ባለፈው ባለፈው በጣም ጠፍታቹ ነበር እውነቴን ነው በጣም ፈርቼ ነበር ምክንያቱም በዚህ ቃለ መጠይቅ በጣም ብዙ እየተማርኩኝ ነው በተለይም ስለ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ብዙ እንዳውቅ ጠቅሞኛል በእርግጥ እኔም በግል በማንበብ እና ከሰዎች በመጠየቅ የተወሰነ ግንዛቤው ነበረኝ የበለጠ በደንብ እንዳውቅና እንድረዳ ስላገዛቹኝ ጌታ ይባርካቹ በተለይም መምህር ጌታቸው ምትኩ ሰሞኑን የነበራቸው ቃለ መጠይቅ ድንቅ ነበር ሌሎችም በዚህ ቻናል የቀረቡ ወንድሞች ሁሉ አንዳች እንከን አይወጣላቸውም ሁሉንም እግዚአብሔር ይባርካቸው መሪጌታ ፅጌ በድጋሚ ስለመጡ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ጠያቂው እግዚአብሔር አንተና የአንተ የሆኑትን ሁሉ ይባርክ የዚህ ቃለ መጠይቅ ውበቱ አንተ ነህ ጸጋ ይብዛልህ በዚሁ ቀጥል ይህ ጎደለ የምለው አንዳች የለም ግን በተቻለ መጠን ቶሎ ቶሎ ናልን ስትዘገይ ያሳስበኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገዳም የተባለ ሁሉ ወደ መታከሚያ ለግዜአዊ ሱባኤ መግቢያ እንጂ መደበቂያ ባይሆን ጥሩ ነው
Tebarku
መሪጌታ ከሠዉ ሥህተት ሊጠፋ አይችልምና ቆይ የግድ ተቆሣቁላችሁ ፀልየ የሚል ጌታ የለንም በህግአምላክ
እኛ ንዳንቆሣቆል መሠለኝ የአለም ፈጣሪ ጌታ ታላቁ አይሀኑ ሆኖ የተንገላታዉ.ሥለዚህ አንተም የዛች ሃይማኖት ፎብያን አትቀላቅል
ግን ከየትም ለቃቅሞ ላዳነን
የደም ዋጋና ላብ ክብር ለጌታ ከፍሎ ከየነበርንበት የጣኦት የሃይማኖት የሠህተት መንገድ አምጥቶ ላዳነን ጌታ
ለምሣሌ እኔ ከእግሬ ጫማ አዉልቄ ተንበርክኬ ብርድ ይሁን ሙቀት ሣልሣቀቅ አመሠግናለሁ ለምን እዉነት መሥሎኝ ለየፈረንጁ ሥእል ሥሠግድ ሥቆርብ ሥፆም ሤጣን ሢጫወትብኝ ከርሞ
አንድቀን ጌታ መፅሃፍቅዱሥን እንድከፍት በመንፈሥቅዱሥ መርቶኝ በሮሜመልእክት ሙሉ ንባብ እንደፓዉሎሥ ሃዋርያ ሥድንና አዳኜን ሣዉቅ መንፈሤ ሥድን ተሠማኝ,
ለዚህ ጌታ እድሜልኬን እወድቅለታለሁ አለቀ ከሤጣን ግዛት በሡፈቃድ ሥላሥመለጠኝ አበቃ,
የትም ሆኖ ቢፀለይ መዳናችነ ገባን ሦፋ ያለበት ይሁን አልጋ ያለበት መንበርከካችንና ከልባችነ ነቃቅሎ ላወጣን ጌታ ብናመልክ ችግር የለዉም እንዴ አዳም በምቾት ነበር እከ ገነት ይኖረ የነበረዉ በትእቢት አምላክነትነ ሸቶ እሥኪወጣ ጌታ ያ ሁሉ ሥቃይ የከፈለዉ ወደዛ ሊመልሠን መሥሎኝ
Abi is a nice Guy 🎉
Praise God! @ruthyohannes4007; May I ASK who “Abi” is? I just read, in your comment, about a person called Abi . Is Abi the @Teyakiw’s given name? Please answer my question; God’s Presence B with U & Bless U. Blessed B The Messiah ❤. Amen 🙏
ለመጸለይ ሥጋችንን ማሰቃየት ከእኛ በሚሆን የመከራ ፈጠራ መሆን አይገባውም ፡፡ የመንፈስ ቅዱስ አመራር በሚያደርሰን በእርሱ በምንመላለስበት የህይወት ደረጃ ነው መሆን የሚገባው ፡፡ ‹‹ይህ እንደገዛ ፈቃድህ በማምለክና በትህትና ሥጋንም በመጨቆን ጥበብ ያለው ይመስላል ነገር ግን ሥጋ ያለልክ እንዳይጠግብ ለመከልከል ምንም አይጠቅምም፡፡ ቆላ2÷23 ተብሎ እንደተጻፈው እንደገዛ ፈቃድ የምንፈጥረው ሥጋን መጎሰሚያ እግዚአብሔርን በመንፈስ ከማምለክ ውጪ የሚያደርገን አካሔድ ውስጥ እንገባለን ፡፡
welcome back መሪጌታ it's good to see you❤❤❤❤
ቀልድህን ትተህ በእግዛብሄር ስም ብታዳምጣች ው ጥሩ ነው ::❤
ወደ ፍጥረት ሂዱ ወንጌልንም ስበኩ ተባለ እንጂ ሽሹ እና ዋሻ ውስጥ ተደበቁ አይልም። ፀረ ወንጌላዊነት ነው።
In The Name of The Father The Son The Holy Spirit, One God, Amen 🙏. I’m THANKFUL TO HEAR FROM THE SPIRIT OF THE LORD THROUGH HIS SERVANTS for The Glory of The Messiah! I PRAY 🙏 for this PROGRAM to continue; ANYONE who is trying to B a hindrance, let GOD rebuke him and humble him, IN TRUTH AND SPIRIT, in THE NAME OF THE MESSIAH ❤. I’m also PRAYING 🙏 for my fellow TOC (Eritrean and Ethiopian) people (Followers/or Believers) to B respectful of THE HOLY SPIRIT, & B OBEDIENT to THE ALMIGHTY GOD, in The Name of The Messiah ❤. Amen 🙏. Igzio MAHARRANNA Kristos; Wasibihat Laigziabher basimu la Iesous Kristos; Maranata Iesous Kristos Maranata; TOLLO NNA Iesous Gheta. Amen 🙏
አይ ከአንድ አቅጣጫ የሚደረግ ንግግር የሌሎችን ጥያቄ ለማድረስ ስለማይመች የጠያቄው መኖር ግድ ይላል ። እኔ የዘውትር አድማጭንና ተመልካች ነኝ የውደድኩት ከጠያቂው ጋር ሲሆን ነው።