ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል በዓልን ለማክበር በድሬዳዋ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 259

  • @yewashetwalelegn
    @yewashetwalelegn 8 годин тому +6

    እግዚአብሄር ያክብር አሁንም እድሜና ጤና ይስጥ የድሬደዋ ከንቲማ ከነህዝቡ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 16 годин тому +18

    የሚገርም ከንቲባ ፍቅር የሆነ ሰው አምላክ እድሜና ጤና ያድል ተባረክ የእውነት ሰው ነህ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 15 годин тому +1

      አምላክ ለቀጣፊ ካድሬ ለፖለቲካ ፍጆታ ሲሉ ህዝብን ግራ የሚያጋቡትን ስለሚያቅ ሠይፉን መዞ የሚቀጣበት ቀን ስላለ በቅርቡ ታዩታላቹሁ አትቸኩሉ የምታለቅሱበት ቀን እሩቅ አይደለም

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 12 годин тому +31

    በእውነት የድሬ ከንቲባ ብፁዕነታቸውን ስላከበር እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @ChalieGetnet
    @ChalieGetnet 13 годин тому +8

    በጣም ደስ ይላል አቀባበላችሁ ኑሩልን ድሬወች🎉🎉🎉🎉 የፍቅር ሀገር

  • @eyerusalembeyene9248
    @eyerusalembeyene9248 16 годин тому +20

    የድሬደዋ ከንቲባ እግዛብሄር ይባርክ የአገሬ ልጅ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 16 годин тому

      ፈሣም ፋንዲያ ካድሬና ዲያቢሎስን አድናቂ የተምታታባቹሁ ደነዞች ዋ የማትቀረዋ የመከራና የለቅሶ የፍርድ የእልቂት ቀናቹሁ እየመጣላቹሁ ነው መሸሸጊያቹሁ ወዴት ይሆን ወይስ አልሰማንም አላወቅንም አልገባኝም አላየሁም ልትሉ ይሆን ?😏🤮😈

    • @yohannestesfaye9854
      @yohannestesfaye9854 14 годин тому

      አሰ

    • @yohannestesfaye9854
      @yohannestesfaye9854 14 годин тому +1

      አሰልጥኑት በቀደም ቀብር ላይ እጁን ኪሱ ከቶ አሁንም መካሪ የለውም

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 13 годин тому

      @ ቆቱ ቶሎ አይሰለጥንም ለዚህም ነው የዝንብ ማደሪያ ሆኖ የቀረው 😏🤮የፋርነቱ ብዛት ደግሞ በድሬዳዋ ሙቀት በፒትልስ ሹራብ ላይ ኮትና ሹራብ ደርቦ እጁን ኪሱ ከቶ ይወላገዳል አስቂኝ ፍጡር

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 13 годин тому

      @@eyerusalembeyene9248 እግዚአብሔር የሠይጣን ፈረስ ሆኖ በካድሬነትና በዘር ፖለቲካ ስልጣን ላይ የተሾመን አህዛብ በሙሉ አይባርክም ባርኮም አያቅም ስለዚህ አንቺ የማትረቢ ሂሊናቢስ ዳፍንታም ሸርሙጣ ቲንሽ ለማሰብ ሞክሪ ዝምብለሽ እምቡር እምቡር አትበዪ 😏

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 15 годин тому +11

    የድሬ ከንቲባ የፖሊስ ኮሚሽን ሕዝቡም የማርሽ ባንዱ ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ክብሩን ዕድሜውንና ጤንነቱን አብዝቶ ይስጣችሁ ሁሌም ለሁሉም አርአያ ናችሁ ❤❤❤❤❤

  • @KasahunYosef-h3q
    @KasahunYosef-h3q 12 годин тому +21

    ክቡር ከንቲባ በኢትዮጵያ ያሉ ከንቲባዎች እና የክልል አመራሮች የአንተን መልካም ተግባር ቢከተሉ ዛሬ ኢትዮጵያ የገባችበት የጭንቅና የመከራ ጊዜ አይመጣም ነበር በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @BEWKETULINGEREW
    @BEWKETULINGEREW 16 годин тому +14

    በእውነት የድሬዳዋ ክቡር ከንቲባ እግዚአብሔር ያክብርልን እንዳንተ አይነት መሪዎችን ያብዛልን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 16 годин тому

      ዲያቢሎስ ዲያቢሎስን ስለተቀበለ ነው እግዚአብሔር የሚያከብረው ?

    • @Mintiwab-y9p
      @Mintiwab-y9p 14 годин тому

      ምነው ቀናህ ደም አፍሳሽ ከንቲባ ስላልሆነው​ ዘርን ሃይማኖትን እኩል ስላደረገ ነው አንተ ነህ ዲያብሎስ ምቀኛ እግዚአብሔር ልቦናህ ከምቀኝነት ይመልስህ@@MikeAsmare3308

  • @mekdesKasaw-w5w
    @mekdesKasaw-w5w 15 годин тому +11

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የድሬደዋ ከንቲባ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ

    • @MeazaGyohannes
      @MeazaGyohannes 12 годин тому

      እኔም እላለሁለድሬ ከንቲባ እድሜና ጤና ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን

  • @yenenehalemayhu7659
    @yenenehalemayhu7659 12 годин тому +12

    እንደዚህ አይነት አመራር ነው የምንፈልገው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር

  • @sinekeneshdereje7868
    @sinekeneshdereje7868 17 годин тому +6

    ዘርክ ይባረክ በጣም ቃል ያጥረኛል እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥህ

  • @AberaMeshesha-k1f
    @AberaMeshesha-k1f 40 хвилин тому

    ዋዎ!!!!! ክቡር ከንቲባ ተባረክ እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሠብህ እንዲሁም ከድሬ ነዋሪዎች ጋር እመኝልሀለው።

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 16 годин тому +8

    የድሬ ከትባ ፈጣርይጠብክህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraBezabh
    @SaraBezabh 18 годин тому +9

    ውድ ከንቴባ እድሜ ጤና ይሰጥህ እንዳከበርካች ፈጣሪ ያክብር አረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 години тому

    የድሪደዋ ከንተባ ቅዱስ ገብረኤል ሙሉ ጤናውን ይስጥህ አባታችንን እንዳከበርክ ቅዱስ ገብሬኤል ያክብርህ ተባረክ

  • @Beletshachew-bd5vz
    @Beletshachew-bd5vz 16 годин тому +13

    ቸሩ መድሀኒተዓለም ያክብራችሁ

  • @GetachewAbera-p7g
    @GetachewAbera-p7g 3 хвилини тому

    የአባታችን በረከትይደርብን አሜን።ውድየድሬ ሕዝብ ሖይ ምንግዜም ለናተ ሠላምፍቅር ቀናሑ በናተ እ/ር ይባርካችሑ።

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 11 годин тому +3

    የድሬዳዋ ከንቲባ አክብሮት ቅንነትና መልካም ተግባራት ለሌሎች ባለስልጣና ትልቅ ትምህርት ነው። እርስ በእርሰ ብንከባበርና ብነተሳሰብ ዕልቂተና መከራው በቆመ ነበር። 💚💛❤️

  • @BeteMariam-u9s
    @BeteMariam-u9s 13 годин тому +8

    ኢትዮጵያዊ ማለት እንደ ድሬድዋ ከተማ እስኪ ለሰው ሁላችንም እንደዚህ ሰው ሰውን እናክብር እኔ በዚህ ከንቲባ ደስ ብሎአል ።

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 7 годин тому

    የፍቅር አገር ድሪ ከንቲባው እግዚብሂር እድሚ ከጢና ይሰጥህ ቅዱሰ ግብርሂል አባቲ እንኮን አድርሰንልልል❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 12 годин тому +14

    አምላኬ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲❤😥
    የድሬዳዋ ወነኖችን ከላይ እስከ ታች ያላቹህ እግዚአብሔር ያክብራቹህ ይባርካቹህ 🤲❤
    እንኳን አደረሰን አደረሳቹህ ለሊቀ መልአክት አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል 🤲❤

  • @alemneshalemumelese4474
    @alemneshalemumelese4474 18 годин тому +7

    ምን እንደምል ላውቅም አነዚ ከንቲባ አና ፓሊስ ኮምሽን ቃላት የለኝም እናንተን የምገልጽበት እንዲህ አንዳከበራችሁን ፈጣሪያችን በላይ በሠማይ እንዲሁ ያክብራችሁ የፍቅር ተምሣሌቶች ዘመናችሁ ይባረክ አሜን

  • @demelashwoldegiorgis5663
    @demelashwoldegiorgis5663 15 годин тому +4

    የድሬዳዋ ከንቲባ ተባረክ እድሜ ይስጥህ ያከበረ ይከበራል እንዳንተ አይነት መሪ ያብዛልን።

  • @nattyfetene
    @nattyfetene Годину тому

    ብጹነታቸው፥ በረከታቸው ይደርብን ያባታችን።እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ከድር ።

  • @TesfayeEnsermu
    @TesfayeEnsermu 10 годин тому +1

    ደስ የምል አቀባበል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ስለ አደረሰን

  • @FolwerFlower-c5r
    @FolwerFlower-c5r 14 годин тому +2

    እኳን በሰላም ገባቹ ብጹ አባታችን እዴሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እኳን አደረሳቹ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hergewoin-py5np
    @hergewoin-py5np Годину тому

    እግዚአብሒር ይባርካችሁ በሳልና ገስተዋዮች ናችሀ ዘራችሁ ይባረክ

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 16 годин тому +5

    ተባረኩ

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 9 годин тому +1

    እስይይይ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትር❤❤❤❤❤❤

  • @deje3710
    @deje3710 11 годин тому +6

    የድሬ ከንቲባ አንተን የማመሰግንበት ቃላት የለኝም። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሺ ዓመት ኑርልን ሺ ዓመት ንገስልን።

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 7 годин тому +1

      Endenate Yalee asheqbache new ahunee lalenebete misqleqle. Papasuene meqble le kentibau newu kibre, lesue newu brekete. Kentibawuen ke papasue blyi , setadergu motachewLe.

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 10 годин тому +2

    እንዲህ ያለ የፓትርያርክ አቀባበል በኢትዮጵያ ታይቶም አይታወቅምና ይበል ይበል የሚያሰኝ ነው

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 17 годин тому +4

    የድራድዋ ከንቲባ ክብር ይገበዋል እውነት እንዲህ❤❤❤❤❤❤

  • @feleketesema-j7c
    @feleketesema-j7c 2 години тому

    ቅዱስ ገብሬል የባረካት ከተማ እና አስተዳደር ፡፡

  • @Mimi-h3l6l
    @Mimi-h3l6l 14 годин тому +4

    ምን አለ ሁሉም ከንቲባ እንደዝህ ሰው አክባሪ ቢሆን ተባረክ

  • @iloveessey
    @iloveessey 6 годин тому

    አባ በረከትዎ ይደርብኝ . አሜን አሜን አሜን

  • @Hewi-c1y
    @Hewi-c1y 12 годин тому +8

    ከላይ ስትመረጥ ስራ ሁሉ እደአምላክ ይሖናለል ወጣት ከድሬና ቢኔያም ይመሳሰ ሉብኛል አንተን የወለደች መሐፀን ትባረክ ዘላለም ንገሰ ንገሰ!!!

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 7 годин тому +1

      Eree tewu, eree tewu, be papase me bareke yeblitale wyis ande kentiba serauen selesera yehae hulu alas flagiee mugasa min yibalale. Ye kentibaw gedatawu new mamsgen lala, keliyi yeteste endate yibalale.

  • @TesfaMichael-w9g
    @TesfaMichael-w9g 14 годин тому +2

    በእዉነት እንዲህ ባለ በዘቀጠ ዘመን ላይ ሆነን ይህን የመሰለ ፍቅርና አክብሮት ላሳዩን የድሬ መሪዎች ክብር ይስጥልን ማክበር ለራስ ነዉ መከበርን መወደድን ያተርፋል በሚመሩት ህዝብ መወደድ ደግሞ ህሊናን ያሳርፋል
    ድሬ ሃገሬ ጥንትም እንዲህ ነበርሽ ዛሬም እንዲህ ነሽ በእግዚአብሔር ፈቃድ ወደፊትም የፍቅር ተምሳሌት ሁነሽ ትቀጥያለሽ

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 8 годин тому +2

    በጣም ልዩ ነው የዘንጅሮው የቁልብዉ ገብርኤል በአል አከባበር ታር ክ ተሰራ በዝህ አገጣም ክብር ይገባቸዋል የድረደዋ አሰተዳዳር❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamIOfficialflavour6
    @mamIOfficialflavour6 11 годин тому +1

    አባታችን እንኳን በደህና መጡልን ❤❤❤❤❤

  • @konjitalemayhu-rt8eh
    @konjitalemayhu-rt8eh 11 годин тому +2

    ኦርቶዶክስን ለማዋረድ እና ለማጥፋት በሚሯሯጡበት አገር ላይ እምነታችንን እና አባቶቻችንን ስላከበርክልን ልዑል እግዚአብሔር በምድር እና በሰማይ ያክብርክ።እንወድሃለን !!

  • @MeseretKebede-v7r
    @MeseretKebede-v7r 11 годин тому +1

    ተባረክየኛከቲባባትሆንይቆጨነበርጠናህንክነቤተሰብህ

  • @BirukeLoveBiruktawit
    @BirukeLoveBiruktawit 7 годин тому

    ኢትዮጵያዬ ምነው ሁሉም ከተሞችሽ እንደ ድሬ ዳዋ ከተማ ከሁሉም ነገር የፀዱ ቢሆኑ ዘረኝነትን ብሄርን ክልልን ጎጠኝነትትን አንተ አጥፋልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ።❤❤❤❤❤❤

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 3 години тому

    መዳህኒዓለም አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 9 годин тому

    እልልልልልልልልልል
    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ተመስገንእልልልል
    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TasfaAbajo
    @TasfaAbajo 10 годин тому +3

    አግዜአቤሔር በጥብ በማስተዋል በተግስተ ጤናን እድሜን ከነ ቤተሰቦቸሕ እግዜአቤሔር ይባርከሕ የድሬደዋ ከቲባ።❤

  • @AsSa-ul8dx
    @AsSa-ul8dx 8 годин тому

    እግዛብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsefaTsegaye-v6z
    @AsefaTsegaye-v6z Хвилина тому

    ❤👍ኢትዮጵያ በድሬዳዋ ነገሠች👍❤

  • @erimyastaye9329
    @erimyastaye9329 Годину тому

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኩራነብህ ከንቲባችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HuneyHabtu
    @HuneyHabtu 14 годин тому

    አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ከርሞንም እነደዛሬው በሰላም አድርሰን!!! ሀገራችን ላለባት ፈተና መፍትሄ ሁናት !!!

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 16 годин тому +2

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @YoditabebeHAYIL
    @YoditabebeHAYIL 30 хвилин тому

    ውድ ሃገሬን እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 9 годин тому

    ክብርከንቲባ❤❤❤❤🎉🎉🎉እልልልልል

  • @eyobmesfin9136
    @eyobmesfin9136 12 годин тому +1

    አባቴ በረከተዎት ይድረሰኝ !

  • @azebogbamichael7658
    @azebogbamichael7658 10 годин тому +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤

  • @alemneshalemumelese4474
    @alemneshalemumelese4474 18 годин тому +5

    ሀገርን ነው ያከበራችሁት እግዚአብሔር ያክብራችሁ አሜን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 16 годин тому

      የዲያቢሎስ አጋፋሪዎችን መቀበልና መሸኘት ሀገርን ማክበር ሣይሆን አገርን ማዋረድ ነው እናንተ ግብዞች ?

  • @HaregwaAbegaze
    @HaregwaAbegaze 9 годин тому

    አሰይ የድሬ ልጅ ሆክ የፍቅር ሀገር ምርጡ መርዬ❤❤❤❤

  • @AlganeshAlganesh-r1w
    @AlganeshAlganesh-r1w 16 годин тому +1

    💗💗💗💗💗💗💗እግዚአብሔር ይመስገን 💕🙏💕

  • @YESHILEMA-hm7nb
    @YESHILEMA-hm7nb 11 годин тому

    ክቡር ከንቲባ የድንግል ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 14 годин тому +2

    አቦ ድሬ እንኳንም ካንቺ ተወለድኩኝ ኑሮዬ አዲስ አበባ ቢሆንም ሲጃለታ

  • @AbebeHaile-c3u
    @AbebeHaile-c3u 13 годин тому +2

    ከንቲባ ከድር ተባረክ ❤❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 17 годин тому +2

    Abatachen berket yidersen Ye deridawa kentiba asetedader hulum Egziabher yibarklachu Egziabher yimesgn eleleleleeeéee enkon des alachu le melaku kdus Gberel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @negussieadale8921
    @negussieadale8921 19 годин тому +3

    ውድ ወገኔ የድረዳዋ አስተዳደር እና የፀጥታ እና የፖልስ አባሎች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ሀገራችን የፍቅር ሀገር ናት ይንዲህ አባቶቻችንን እዳከበራችሁ እግዚአብሔር ያክራችሁ ሌሎችም የሀገራችን ህዝቦች ከዝህ ከደሬዳዋ ህዝብ መማሪና ሰው መሆን ነው

  • @webet2273
    @webet2273 6 годин тому

    ረግዚህአብሄር ይመስገን የድሬድዋ ከቲባ ምን ማህፀንነዉ አተን የወለደች እናትህ ዘርዘርህ ይባረክ እዴት እደገረምከኝ ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤

  • @NegashEyasu
    @NegashEyasu 13 хвилин тому

    ኧረ ይህን ከንቲባ ምናባቴ ልሁንለት❤❤❤❤❤❤

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy 11 годин тому

    እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅ.ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ShambelDerbie
    @ShambelDerbie 10 годин тому +1

    ረ ይህን መልካም ሰው የኢትዮ መሪ አድርጉልን😢

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 9 годин тому

    የኔአባትእዲሚጢና❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 13 годин тому

    አባታችን በረከቶት ይድርብን የድሬደዋ ለከንቲባ ቃል ይታጣለታል ምርጥ ኢትዮጵዊ ነው ምድራችላይ ላይ አንዳንተ አይነቱን ያሰማል ፈጣሪ ይባርክክ

  • @YaredAsmare-g8x
    @YaredAsmare-g8x 15 годин тому +1

    አባታች ን እንኳን በሰላም ደረሱ።

  • @YaredAsmare-g8x
    @YaredAsmare-g8x 15 годин тому +1

    እህህህህህ የኔ አባት ኑሩልን።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 15 годин тому

      አባትና እበት ሣትለዩ በሠይፍ የምትጠረጉበት ቀን እየመጣላቹሁ ነው እናንተ ግብስብስ ደነዝ ውሾች 😏

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 13 годин тому +1

    ቁልቢ ገብርኤል እሥቲ አገራችን ሠላም አርግልን ምን ይሠማሐል ሁሉም የድሮውን ልብ መልሥልን የዱሮው ሐገሬ ናፈቀኝ ምን ቡዳ በላን ልልልልልልልልል የድሬደዋ እሥላም ክርሥቲያን ከነ አሥተዳደራችሁ ከፍ ከፍ በሉልኝ

  • @berhanusetegn
    @berhanusetegn Годину тому

    “ለሌላው ክብር የሚሰጥ ለእሱም ክብር ይሰጠዋል “ ለብዑህ አባታችን የተደረገው የክብር አቀባበል ለእሳቸው ብቻ ሳይሆን ለመንፈሳይዊ ልጆቻቸው ለኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ ስለሆነ ለድሬዳዋ ከንቲባና ለአመራራቸው /ለካቢኔያቸው /በተለይም ደግሞ ለድሬዳዋ ህዝብ ምስጋና ይገባል፡፡

  • @senaitabate4322
    @senaitabate4322 4 години тому

    የድሬደዋ ከንቲባና አመራሮች የፖሊስ ሀይሎች ሁልችሁም እንዲህ እንዳከበራችሁ እግዚአብሔር ሞገስ ክብር ይስጣችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @SmilingEyeglassFrames-ez6jf
    @SmilingEyeglassFrames-ez6jf 14 годин тому

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ የእውነት በእውነት ወንበርህን ያፅናልህ

  • @fantakassaye
    @fantakassaye 10 годин тому

    ድሬ እናመሰግናለን

  • @zenebechdesta1580
    @zenebechdesta1580 14 годин тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን የድሬዳዋ ከንቲባ ዘርህ ይባረክ

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 11 годин тому

    እግዚሃብሔር ዪመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FelegeGenetSundaySchool
    @FelegeGenetSundaySchool 13 годин тому +1

    Woow Betam dess yilal😍 Abatachin Bereketo Yidresen!

  • @Hana-b7k
    @Hana-b7k 4 години тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatanZemdkun-wu9is
    @NatanZemdkun-wu9is 10 годин тому

    እልልልልል❤❤❤❤❤

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw 10 годин тому

    አንተ ሰው የድሬው ከንቲባ ምን ቃላት አለኝ ላንተ❤❤❤❤❤❤በእውነት እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelGultu
    @SamuelGultu 11 годин тому

    ክብር ለሚገባው ክብር ስጠሃል ተባረክ

  • @comcell3831
    @comcell3831 11 годин тому

    የድሬ ወርቅ ዘርህ ይባሰክ በጹ አባቶቻችንን እንዳከበርክ እግዚአብሔር ያክበቭርህ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 10 годин тому

    Abatachen Enquan Selam Gebulen Bereketachew Yedereben Beselam Yemelesulen❤❤❤

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 3 години тому

    አክባሪ ይከበራል ከሁሉም በላይ አላህ ያክብርህ

  • @kidanemariambizuwork
    @kidanemariambizuwork 10 годин тому

    egziabher lekentibachin 900 years yistilin amen

  • @Bayuayelu
    @Bayuayelu 8 годин тому

    Egziyabiher labatachin eregim edime ketena gar yisitiln yedirediwa balesilitanat yihi birogiram endisaka leredachihu hulu kidus gebireal yirdachihu ❤❤❤❤❤

  • @Davidkiya-k9u
    @Davidkiya-k9u 15 годин тому

    አቤት ደሰ ሲል እዲአይነቶችን መሪሆች ያብዛልን

  • @enatteshale
    @enatteshale 10 годин тому

    ክብረት ይስጥልን ክቡር ከንቲባ

  • @MazlHhh
    @MazlHhh 16 годин тому +2

    ልልልልልልልልልሎ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mare7241
      @mare7241 14 годин тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mosime2692
    @mosime2692 15 годин тому +1

    ፈጣሪ ያክብራችሁ ድሬዎች

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 18 годин тому +2

    ከቲባውን ስወደውው❤❤❤❤

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 15 годин тому

      ለምን ታዲያ ቂጥ አትሰጪውም ለዚህ ፈሣም ቆቱ ?😏🤮

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 9 годин тому

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BurtaAbebe
    @BurtaAbebe 11 годин тому

    እንዴት ደስ ይላል

  • @TemesgenFesseha
    @TemesgenFesseha 2 години тому

    የድሬደዋ ህዝብ አስተዳደር ከቲባ እግዚአብሔር /አላህ/ ይባርክህ የህዝቡን ሀይማኖት እሴት ሰላከበርክ እንደዘረኞች እንደከሀዲወች ባለመሆንህ አብዝቶ ከህዝብህ ጋር ይባርክህ

  • @ShemelsDamtew
    @ShemelsDamtew Годину тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AlmueDeselegne-hd1lw
    @AlmueDeselegne-hd1lw 14 годин тому +1

    እረጅም እድሜ ለከንቲባው

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 12 годин тому

    Peace and love for Ethiopian people. May God protect and bless Ethiopian people. We are under God

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 15 годин тому

    በእውነት እባ እየተናነቀኝ ነው ያየውት ብቻ ሌላ ምንም አልልህም ከድሬዬ ፈጣሪ ያክብርህ አገሬ ኢትዮጵያ ያጣችው ይሄንን ፍቅር ነው ዘረኞች ከዚ ጀግና ቅን ስው ተማሩ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ጥቅም አለው ብፁ አባታችን ይፍቱኝ

  • @MokonenWesen
    @MokonenWesen 15 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል