የኢህአፓው ተስፋዬ ደበሳይ የህይወት ታሪክ እና የቀድሞ ጠ/ሚ የታምራት ላይኔ የኢህአፓ ትግሉ እና መፈራረስ የተናገረው አስገራሚ ታሪክ በሚኪያስ አለሙ ደርግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 чер 2024
  • #Mekoya
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    #Ethiopia #shegerfm #TizitaZearada #Meri_Rass_Aman_Belay
    Sheger FM Mekoya
    ፑቲን ያነገሰው 2ለተኛው የቼቸንያ ጦርነት አስገራሚ ታሪክ በሚኪያስ አለሙ Vladimir Putin
    የቼችንያ ውጊያ አሰቃቂው የከተማ ጦርነት እና የሩሲያ ሽንፈት አስገራሚ ታሪክ በሚኪያስ አለሙ
    ፑቲን አልተቻለም አለምን ያስደነቀው ግራ ያገባው የራሽያ ኢኮኖሚ በፍጥነት እያደገ መምጣት ትንተና በሚኪያስ አለሙ Economic Case
    ከሰው ሰራሽ ረሃብ እስከ ፖለቲካ ቁማር እና ትልቅ ሽብር የጆሴፍ ስታሊን አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Sheger Mekoya - Vladimir Putin ፑቲን አጥማጁ ፕሬደዝንት! በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Salon Terek
    1981 መፈንቅለ መንግስት እና የሶቪየት ህብረት እና አሜሪካ ስውር እጅ የመንግስቱ ምክትል የፍሰሃ ደስታ ምስክርነት አስገራሚ ታሪክ በሚኪያስ አለሙ
    2 ለቴ ፈርሳ በ3 ኛው ሙከራ ሃገር የሆነችው ሳውዲ አረቢያ እና ኢብን ሳውድ saudi arabia and ibn saud
    ፍልስጤማዊው የ20 ዓመታት እስረኛ፤ ማርዋን ባርጎቲ (Marwan Barghouti) በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    sheger FM Mekoya - ሃገር ሃይማኖት እና አቡነ ጴጥሮስ አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ Abune Petros
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - የጀነራል ኋየሎም ገዳይ ኑዛዜ | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ | TizitaZeArada
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - በጓዶቻቸው የተበሉ አብዮተኞች ( የኢሕአፓ ፡ የደርግ እና የተሓሕት ግድያዎች ) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ |
    Sheger Mekoya - የግፍ መዓት የወረደባቸው ሮሂንጋዎች! Rohingya Genocide በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa #Mekoya
    sheger FM Mekoya - በሞት የተጠራው ሰናይ ልኬ እና የተማሪዎች አመጽ አስገራሚ በ ሚኪያስ አለሙ
    Sheger Mekoya - የፑቲን ጦርነቶች እና ባህሪዎቻቸው ! ክፍል 3 / Vladimir Putin
    sheger FM Mekoya - 2ለተኛ የአለም ጦርነት ሙሉ ታሪክ 2nd world war በ ሚኪያስ አለሙ
    Sheger Mekoya - Makarios III ጵጵስናን እና ፕሬዚደንትነትን ይዘው ቆጵሮስን ይመሩ ስለነበሩት ሊቀጳጳስ መቃሪዮስ ሳልሳዊ በእሸቴ አሰፋ
    sheger FM Mekoya - ከ ደርግ መውደቅ ማግስት ያልተነገረው የፖለቲካ ድራማ እና መጨረሻው 1983 አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    sheger FM Mekoya - መንግስቱ እና ዚያድባሬ ከጦርነቱ እስከ ትጥቅ ትግል ደርግ እና ሱማሊያ አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    sheger FM Mekoya - የኦነግ እና የህውሃት መስማማት የአሜሪካ እና የሻቢያ ስራ 1983 አስገራሚ አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    ተረክ ሚዛን Salon Terek
    3-
    ሙከራዎች@ShegerFMRadio | መቆያ | TizitaZeArada
    @ShegerFM1021Radio
    ተረክ ሚዛን Salon Terek
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንግስቱ ኑዛዜ - የግምቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስት @ShegerFMRadio | መቆያ | Tizita Ze Arada
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - መንግስቱና የሞት ወጥመዱ ስብሰባ ( ክጥንስሱ እስከ መጨረሻው ጥር -26 | መቆያ | Tizita Ze Arada
    Salon Terek
    Sheger FM Mekoya 15 ባለስልጣናትን የቀበረው መፈንቅለ መንግስት አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Sheger FM Mekoya በሞት ቁማር የተበላው ጀነራል አማን ሚካኤል አምዶም አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    ተረክ ሚዛን Salon Terek
    Salon Terek
    Sheger FM Mekoya የ 7 ቀን ፍርሃት እና እስከ ቤተ-መንግስት ውጊያ የግንቦት 13 -ግንቦት 20 አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንግስቱ ልጅነት እና የግድያ ሙከራዎች@ShegerFMRadio | መቆያ | TizitaZeArada
    #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie
    ( የከፍተኛ 15 እውነተኛ ታሪክ)
    salon terek
    መቆያ;- ሀገር የፈጠረ መሪ : በእሸቴ አሰፋ
    አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ |አንድ ቤት |
    Sheger FM Mekoya - እስራኤል ማን ነበረች? ፍልስጤማውያንስ እነማን ናቸው? አሁንስ? በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM Mekoya ሞሳድ እና ሐማስ Mossad vs Hamas በአሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - ደርግና የጀነራሎቹ የሞት ድግስ ( ክጥንስሱ እስከ መጨረሻው ግምቦት - 8 | መቆያ | Tizita Ze Arada
    ትዝታ ዘ አራዳ - የጀነራሉ ግድያና የግምቦቱ መፈንቅለ መንግስት ( መቆያ ) በተፈሪ አለሙ by Teferi Alemu | Sheger FM Mekoya
    Sheger FM Mekoya - ጉዞ ወደ ጦር ግንባር ( መቆያ ) በተፈሪ አለሙ by Teferi Alemu | Tizita The Arada
    Sheger FM Mekoya - Patrice Lumumba የአፍሪካ ህብረት ማለት ምን ማለት ነው? መቆያ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    ተረክ ሚዛን Salon Terek
    ሃይላስላሴ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM Tizita ze Arada - Teferi Alemu
    ተረክ ሚዛን salon terek
    sheger mekoya የደርግ ሊቀመንበር አማን አምዶም እና መንግስቱ eshete assefa እሸቴ አሰፋ
    ሸገር ሼልፍ - እስረኞቹ /ትረካ - አንዷለም ተስፋዬ
    እስራኤል ተረክ ሚዛን Salon Terek
    Salon Terek
    #salon Terek
    Ethiopian Awaze News
    FM , radio , News , Shegermeazabirru , ShegerFmyoutube , Shegermeaza , Chewata , Shegermekoya , mekoya , esheteassefaprogram , Shegershelf , shegercafe , Mekoya On UA-cam , Sheger Mekoya - Maurice Bishop በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa , eshete assefa , sheger mekoya , sheger fm 102.1 mekoya , Mekoya , EShete Assefa Mekoya , KIdame keseat , kidamen keseat ebs today , kidamen keseat ebs , kidamen keseat , sheger mekoya new 2022 , mekoya kidame , Mekoya eshete , eshete assefa mekoya , mekoya eshete assefa Salon Terek mekoya sheger fm 102.1 mekoya sheger fm 102.1 mekoya ሸገር መቆያ
    መቆያ makoya sheger fm መቆያ ሸገር sheger makoya, mekoya sheger fm 102.1 new, መቆያ በእሸቴ አሰፋ eshete assefa sheger fm 102.1 mekoya eshete assefa mekoya sheger eshete assefa sheger radio sheger mekoya new 2021 sheger fm sheger mekoya eshete assefa eshete assefa mekoya
    make money online,how to make money online,earn money online,best way to make money online,make money online paypal,make money online for free,make money online fast credit card,credit cards,best credit cards,how to get credit card,best credit card,credit cards for beginners,credit card points,chase credit cards,chase trifecta credit cards
    እሸቴ አሰፋ sheger fm 102.1 mekoya መቆያ እሸቴ አሰፋ sheger fm mekoya
    ሸገር ኤፍ.ኤም 102.1 መቆያ እቆቅልሽ ጥያቄ mekoya sheger fm salon tube
    Ethiopian Awaze News Alemneh Wasse Salon Terek
    salon tube ,ethiopian tereka , amharic book,Ethiopian Audio Book,ትረካ , amharic audio books , amharic book audio , tereka , ethiopian history in amharic , terka ethiopia , amharic book , sheger shelf , Sheger FM 102.1 Radio ,

КОМЕНТАРІ • 53

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 11 днів тому +7

    ተስፋይ ደበሳይ ካሕሳይ not ተስፋዬ

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 5 днів тому

    Thanks 🇪🇹. VERY good article 👍. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 11 днів тому +4

    It's Birhanemeskel Reda the hero of ehapa regardless 😊😊

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 4 дні тому

      @@serenityshalom7387 EPRP😀

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 3 дні тому

      ኢትዮጵያ የኦሮሞ ራስ እንድትሆን ለረጅም ጊዜ ስንጠብቅ ቆይተናል። 5 ዓመታት እና 3 ሚሊዮን ሰዎች ሞተዋል. የማይገዛ ሰው ሲነግስ የሚገዛው ይተወዋል። አብይ በሶማሊያ ያለው ባህር በረዶ ሳይሆን ሲኦል መሆኑን ይወቅ። እግራችሁን በገሃነም ውስጥ አታስቀምጡ

  • @user-bh1cq8ym2q
    @user-bh1cq8ym2q 9 днів тому +4

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ካለ እነዚህ ጋዜጠኞች፣ ኣክቲቪስቶችና ሚዲያ ነን ባዮች በተደጋጋሚ ስለ ኢሮብ የሚያስተላለፉት የተሳሳቱ ዜናዎች ነው። ካላወቁ ለምን ኣይጠይቁም? ወይም ለምን ለጊዜውም ኣልያዝነውም ኣይሉም?
    ካሁን በፊት ያንድ ሚዲያ ዜና ኣንባቢ ሁለቴ ኢሮብ የካቶሊክ ሃይማኖት ተከታዮች ናቸው ብላ ዜናውን ስታስተላልፍ ሰሚቼ እርማት እንዲደረግ ኣስተያየቴን በተደጋጋሚ ኣሰፍሬ ነበር። ጋዜጠኞችና ሚዲያ ሰዎች ስለ ኣንድ ኅብረተሰብ እንዲህ የመሰለ ከእውነት የራቀ ታሪክ የሚያስተላልፉት ለምንድር ነው?
    የዛሬው ኣንባቢ ደግሞ ስለ ኢሮብ ያልሆነ ወሬ ከማስተላለፉ ሌላ የኢሮብ ዓለታዊ ቡድኖች ስሞችም ማንበብ ኣልቻለም። ባሁኑ ሦስት ኢሮብ በማለት የሚታወቁ በኢሮብ ሳሆ ሓሳባላ፣ ቡክናይታ (ቡክናይቲ ዓረ) እና ኣድጋዳ (ኣድጋዲ ዓረ) ሲሆን በትግርኛ ደግሞ ሓሰበላ፣ እንዳ ቡክነይቶና እንዳልገዳ ይባላል። ዜና ኣንባቢው የኣድጋዳ ስም ትንሽ በተሻለ ሁኔታ ቢያነበውም ቡክናይታን "ደመኪንቶ" ብሎ ሲያነበው ሓሳባላን "ዓሣበላ" ብሎ ያነበዋል። የዶ/ር ተስፋይ እናት ስም ደግሞ "ወ/ሮ ምሕረታ ዖዱማር" እያለ ያነበዋል። የዶ/ር ተስፋይ እናት "ወ/ሮ ምሕረታ ዓዱዑማር (ዓዶዑማር)" ይባሉ ነበር።
    ከዚህ ይባስ ብሎ አድጋዳ በብዛት የሙስሊም እምነት ተከታይ ነው ይላል። ይህ ከእውነት የራቀ ነው። በኢሮብ ውስጥ የሙስሊም ሃይማኖት ተከታዮች ብዛት በሓሳባላ፣ በቡክናይታና በኣድጋዲ ዓረ እኩል ነው ቢባል ስሕተት ኣይመስለኝም። የእንዳልገዳ የኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታዮች ብዛት ከሓሳባላው የኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታዮች ብዛት በምንም ኣይተናነስም። ባሁኑ ጊዜ ኢሮብ ሲባል ከሦስቱ ኢሮብ በተጨማሪ እነ ጋራቢኖ/ገረቢኖ እና ሞሲ ጋደ/እንዳ ሞሳ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታዮችንም ያካትታል። በዓጋራለ ደግሞ ኦርቶዶክስና ካቶሊክ ይፈራረቁበታል።
    ለማጠቃለል ያህል ኢሮብ ከ98% በላይ የክርስቲያን እምነት ተከታይ ሲሆን ከዚሁ የክርስቲያን እምነት ተከታይ በግምት 35% እስከ 40% ብቻ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ሲሆን ሌላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታይ ነው። ብዙ ባይባልም ኣንዳንድ ፕሮተስታንት ኢሮቦችም ኣይታጡም። ስለዚህ ጋዜጠኞች፣ ሚዲያና ዜና ኣንባቢዎች ስለፖለቲካ የፈለጋችሁትንና የሚያዋጣችሁን ልታወሩ መብታችሁ ነው። ስለ ኣንድ ኅብረተሰብ ታሪከ ግን የኅብረተሰቡን ታሪክ ከማበላሸትና ከማደበላለቅ ብትቆጠቡና የማታውቁትን ጠይቃችሁ በመረዳት ብታስነብቡና ብታነቡ፤ የማታውቁትና ያላረጋገጣችሁትን ደግሞ ብታልፉት ወይም ኣላረጋገጥንም ብትሉ ተገቢ መስሎ ይታየኛል።

    • @atmike123
      @atmike123 5 днів тому

      ስለ ሙሉ እና ዲቴል ትንታኔ በጣም እናመሰግናለን!!እርማቱ ተገቢ ነው። እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ላውቀው የተገባ ሆኖ እንዳለመታደል ሆኖ ስለ አውሮፓ ሃገራት ነበረ የሚያስተምሩን!!

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 4 дні тому

      @@user-bh1cq8ym2q በትክክል ገልኸዎል የጎደለው ዜግነታቸው * ኤርትራውያን * መሆናቸው መዘንጋትህ ብቻ ነው ። እሱንም እንደምታርመው ተስፋ አደርጋለሁ ኣንተም እንደ ጋዜጠኞቹ እንዳትሆን ❤

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 6 днів тому

    I once heard a moslim Eritrean speaking in Tigrigna and I said to the friend from Mekele who was with me at the time,Tigraway eba eyu(1966 G.C.)The man was an Engineer and later I worked under him,a man I respect.

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 6 днів тому

      Tigrigna was what was important to me then,had great respect.

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 7 днів тому +1

    Tesfaye debesay and brihane meskel ye tigray sewoch nachew .fact

  • @user-iv8iz8fy3t
    @user-iv8iz8fy3t 5 днів тому

    አዎ ማስታወስ አሁንና ነገን የተሻለ ለመኖር ይጠቅማል የሌላውን ምኞት እስታላደናቀፈ ድረስ።ብዙ ፅፈዋል ባለታሪኮችእናነባለን እናዳምጣለንም።ብዙው ታሪክ ስለ ሰሜን ይናገራል ምክንያቱ ግልፅ ባይሆንም።አማርኛ የማሀል ኢትዮጵያ አፍ ቢሆንም በደቡብ የተነቀፈ በሰሜንም እንደዚሁ ሆኖም ለረጅም አመቶች አሁንም ይኸው አፍ ቢሆንም ያለው ለምን እኛም አፋችንን እንጠቀማለን በማለት ሃይማኖትን ዋስ ያደረጋ ግእዝ ለኛ ያሉ ይመስል ወግ ያሳያቸውን አፍ ግብ ግብ ያዙት።

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 4 дні тому

    የሕወሓት፣የሻእቢያና የ ኢህአፖ መስራቾች ትግሬዎች

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 7 днів тому

    Erob tigraway new yelele wushet atamita

  • @user-mw4jh6lr6k
    @user-mw4jh6lr6k 11 днів тому +1

    ታምራት ላይኔ ከኢህ አፓ የወጣ ታጋይ ነው ግን እሱ እንደሚለው ከኢህ አፓ ሲለቅ ወደ ህውሃት ግዛት ገብቶ ሌላ የትግል ፓርቲ ያቃቃመበት መንገድ ብዙ የሚስጠረጥሩ ጉዳዮች አሉት

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 15 годин тому

      @@user-mw4jh6lr6k ታዲያ ምን ኣሳሰበህ ያ ዘመን ካለፈ 45 አመት ሆኖታል ስለ ነገ ተጨነቅ የምትኖረው ስለ ነገ እንጂ ስለ ትናንትና አይደለም ።
      ታምራት የፈለገውን ፓርቲ ቢያቋቁም ወደ ፈለገበት ፓርቲ ቢጠጋ ያ የሱ እምነት እንጂ ሌላውን ምን አስጨነቀው ። ታገልልኝ ብሎ የወከለው የለው ምን እንዲፈጠር ነበር ምኞትህ ? * አንተ ከልተካፈልክበት ሌሎችን አትተች ተማርበት እንጂ ❤

  • @user-bh1cq8ym2q
    @user-bh1cq8ym2q 9 днів тому +1

    ዜና ኣንባቢው ስለ ዶክተር ተስፋይ ደበሣይ ከባሕሩ በማንኪያ ኣድርጎ ባቀረበልን ታሪክ በጣም መመስገን ይገባዋል። ቢሆንም ግን ስለ የዶ/ር ተስፋይ ሞት ኣቀነባበርና ኣሟሟቱ በድፍን ኣልፎታል።
    የዶ/ር ተስፋይ ሞት ያቀነባበሩት በመኢሶን ኣመራር ውስጥ የነበሩ የኢሕኣፓን መሪነት የፈለጉ በሁለቱም በኢሕኣፓና በደርግ ኣመራርነት ሲሽሎከሎኩ የነበሩ ለሆዳቸው ኣዳሪዎች የሆኑ የፓርቲው ኣመራር ኣባላት ናቸው። ዶ/ር ተስፋይን ኣስገድለው ሥልጣን ለመያዝ ቢሞክሩም ጉዳቸው ታውቆባቸው በኢሕኣፓ ኣባላት ተቀባይነት ኣጥተው በመባረራቸው በምዕራብ ኣገሮች ተጠግተው የ"ከደሙ ንፁሓን" መፃሕፍትን ይደረድራሉ። ቤተሰብ ይኸንን ሲሰማ ምን እንደሚሰማቸው የደረሰበት ብቻ ይረደዋል።

  • @Abelab642
    @Abelab642 10 днів тому +1

    አረ ኣትዋሹ ኢንዳልገዳ 95% ኦርቶዶክስ ነን

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n 9 днів тому +1

    ተስፋዬ ከታሪኩ በመጀመሪያ ደረጃ የተማረ ነበር ማለት ነው፡፡

    • @ddyy5110
      @ddyy5110 6 днів тому

      በኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት ቤት የዳግማዊ ምንሊክ ተብሎ በታሪክ የተመዘገበው በፖለቲካ ቢሆንም በትክክል ግን ዶ/ር ተስፋይ የተማረበት በትግራይ ውስጥ አሊተና የተባለ ገጠር (የኢሮብ ብሄረሰብ) ውስጥ በፈረንሳይ ካቶሊኮች የተጀመረ መሆኑን የውጭ ታርክ ፀሃፍቶች የፃፉት ታሪክ ማንበብ ነው። ከሸዋ ሂደው የተማሩ ሁሉ ኣሉ። ኣሁን ደርግ ከወደቀ በኋላ ይህን ሃቅ በብዙ ፅሁፎች ሰፍረዋል

  • @AdhanomAdhanom-qc5ty
    @AdhanomAdhanom-qc5ty 6 днів тому

    እዳልገዳ የእሮብ እስላም ነው የተባለው ሙሉበሙሉ ስተት ነው።
    እሮብ እዳልገዳ ሙሉበመሉ በምባል መልኩ ኦርቶዶክስ ስሆኑ በጣብ ጥቅቶች ካቶልክ አሉባቸው።

  • @gdr668
    @gdr668 11 днів тому +2

    ኢህአፖ የአናርኪስት ስብስብ የሻዕቢያ ገረድ ነዉ ።

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 11 днів тому +2

    Two cancer of Ethiopian people EPRP and pentecostal Christian came to Ethiopia 🇪🇹 the same time And brainwashed and poisoned Ethiopian student mind since then Ethiopia never been the same

    • @atmike123
      @atmike123 5 днів тому

      ስህተት ስለኢህአፓው እስማማለሁ፤ ስለፕሮቴስታንቱ ግን ያው የተለመደው ጭፍን የሆነ ያለዕውቀት የሆነ ጥላቻ ስላለብዎት ነው። ያሳዝናል እውነቱ እዚያው ስንሄድ ይገለጣል!! በምድር ልክ ነኝ ብለው ያምናሉ ፕሮቴስታንት ክርስቲያኖችንም ነቀርሳ ብለው ጠርተዋል! ግን ከሞት ባሻገር ማን የስህተት መንገድ ላይ እንደሆነ ይታወቃል!!

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 5 днів тому

    የሻገጠ አተላ ትውልድ

  • @user-gk4pb6iq8g
    @user-gk4pb6iq8g 11 днів тому

    No erob moslim yemibal yelem astekakil endalgeda ena asebela ye orthodox teketayoch nachew endabukneto demo catholic nachew

    • @user-bh1cq8ym2q
      @user-bh1cq8ym2q 5 днів тому

      ኣይበዙም እንጂ ኢሮብ ውስጥ እስላሞች ኣሉ። እንዲያውም ጠለቅ ብለን ከሄድን ኣፋሮች የወረደ ምሕረት ልጆች ናቸው። እንግዲህ እርሱን ከወሰድን በሌላ ስም ስለሚጠሩ ነው እንጂ ከክርሰቲያን ኢሮቦች እስላም ኢሮቦች ይበዛሉ ማለት ነው።

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 10 днів тому +9

    * ኢሮብ በዘመነ ደርግ ለአስተዳደር ሲባል በትግራይ አስተዳደር ቢጠቃለለም ኢሮብ ግን የኤርትራ ልዑላዊ ግዛት ነው ። ** የሰው ልጅ ከማንና ኬየት እንደሚወለድ ምርጫ የለውም በዚህ አካባቢ የሚኖሩ ህዝቦችም በኢታሊያ ኮለኒ ምክንያት በሁለት አገር ስም ቢጠሩም ህዝብ ግን አሁንም ይጋባል ይዎለዳል አብሮ ይኖራል ኤርትራውያን ይሁኑ ኢትዮጵያዊያን ወይም ትጋራዎይ ይሁን ሓማሴናይ ለነሱ ምንም ለውጥ የለውም ** ኢሮብ ** የጀግንነት ምድር ✅🇪🇷💙💙✋

    • @user-bh1cq8ym2q
      @user-bh1cq8ym2q 9 днів тому +4

      እውነተኛ ታሪኩ ኢሮብ የኤርትራ ግዛት መኖሯን ሳይሆን ኤርትራ በኢሮብ ትገዛ እንደነበርና የኢሮብ ግዛት እንደነበረች ነው።
      ኤርትራ ይቅር ልትወለድ ገና ኤርትራ የሚለው ስም ይታወቅ ባልነበረበት ዘመናት "ትግራይ ትግሪኝ" የሚባለው ከኣልውሃ ምላሽ እስከ ቀይ ባሕር ድረስ ያለውን የሚያካትት የነበረ ግዛት ገጂ ደጃዝማች ሱባጋድስ የኢሮብ ሓሳባላ ተወላጅ ነበሩ። ይኸም ገና ጣሊያን ምድረ ባሕሪን ወደ ኤርትራ ከመቀየሩ ከሁለት ዘመን በፊት ነበር። እንግዲህ እውነቱ ኢሮብ ሳይሆን የኤርትራ ግዛት የነበረው ኤርትራ የኢሮብ ግዛት ነበረች ማለት ነው። ስለዚህ ውሸቶችን ኣቀነባብሮ እውነተኛ ታሪክ ኣስመስሎ ማቅረብ የታሪክ ነቀርሳ መሆን ነው። ጣሊያን ኢሮብን የገዛበት ኣንድ ደቂቃ እንኳን በታሪክ ኣልተመዘገበም።
      እምዬ ምኒሊክ ትግራይ ትግሪኝን በሁለት ከፍሎ ምድሪ ባሕሪን ለጣሊያን ሽጦ ጣሊያን ኤርትራን ተገን ኣድርጎ ኢትዮጵያን ሲወር ሳለ የኢሮብ ኣባቶች በዓሲምባ ጫካ ሸፍተው ሌሊት ሌሊት በጣሊያን ወታደር ላይ ኣደጋ ያደርሱ እንደነበር ታሪክ ኣዋቂዎች የሚተነትኑት እውነተኛ ታሪክ ነው። መናገሩ ይከብድ ስለነበር እንጂ በጎልዓ ባለው የጣሊያን መቃብር ውስጥ ካሉ ጣሊኖች ስንቶቹ በኢሮብ ሽፍቶች እንደተገደሉ ጌታ ያውቃል። ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ኤምባሲ የከፈተችው በፈረንሣይ ሲሆን የዚሁ የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ኣምበሳደር ሆነው የተሾሙት ከነዚህ የኢሮብ ሽፍቶች ኣነዱ ነበሩ።
      ስለዚህ ታሪክ ባይጠማዘዝ ይመረጣል!

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 9 днів тому

      @@user-bh1cq8ym2q ** ዶሮ ብታልም ያው ጥሬዎን 😂
      ** ኢሮብ በጣም ትንሽ መንደር ነች ህዝቡም ከሳሖ ቤሔረሰብ የወጣና አብዛኛው በካቶሊክ ክርስትናን የተቀበለ ጥቂቱም በኦርቶዶክስ ሃይማኖትና ሌላውም እስልምናውን ጠብቆ የሚኖር ህዝብ ነው ። አስተዳደር አንዴ ወደ ትግራይ አንዴም ወደ ኤርትራ ሲቀያየር ቆይቷል ኤርትራ ነፃነቷን ከማግኘቷ በፊት የኢትዮ ኤርትራ ቦርደር ኮሚሽንም እንደሚያመለክተው ዒሮብ የኤርትራና በተግራይ እንደሚካለል ለሁለት የሚሰነጥቅ መስመር ነው ያደረገው ምክንያቱም አብዛኛው የኢሮብ ህዝብ አየተገፋ ወደ ትግራይ መሬት ውስጥ መኖር ስለጀመረ ነበር አሁን ሲፈልግ ኤርትራዊ ሲፈልግ ኢትዮጵያዊ የመሆን መብት ቢሰጠው ስለ እራሱ ቢወስን ጥሩ ነበር ። የላይኛው ኢሮብ እስከ ኣሲምባ ተራራ ግን መሬት ኤርትራ ነው ✅ *ይሄ አለውሃ ፣ ወሃየለም የሚል የደደቢት ተረት ተረት አዛው ወያኔ ቤት ድህፈት ወስደህ ጣለው ወያኔማ ወልቃይትን ፣ ራያን ሳይቀር መሪት ትግራይ ነው ትል ነበር 😂😂😂😂

    • @user-bh1cq8ym2q
      @user-bh1cq8ym2q 9 днів тому

      ኢሮብ በኤርትራ ሥር ይተዳደር ከነበረ ኢሮብ ለኤርትራ ጠቅላይ ግዛት ግብር የከፈለበት ፋይል በኤርትራ ውስጥ መገኘት ኣለበት። ይህ ሊገኝ ኣይችልም። ካለ ኣቅርቡ።
      ኢሮብ ሳሆ ሳይሆን ከአፅቢ ደራ ተነስቶ ሳሆ በነበሩበት ቦታ ነው የሰፈረው። ስለ ኢሮብ መንደርንትና ማነስ የምታወራው ደግሞ የኢሮብን ትልቅነት ለማጥላላት ከሆነ የኢሮብ ትልቅነትና ጀግንነት ከሻዕቢያ በላይ የሚመሰክር ስለሌለ እነርሱን ጠይቅ። ያ በ1990 ዓ.ም (1998) ሻዕቢያ ኢሮብን የወረረችበት ዕለት ለምን "ፀላም ሰንበት" ብላ እንደምተጠራው፤ ከኅዳር እስከ ታሕሳስ 2013 ዓ. ም (2020) የኢሮብ ሚልሻ ሻዕቢያን መግቤት ከልክሎት በጉሎማክዳ መግባቱ፣ ባንድ ቀን 14 ሞርታርና 2 ባለ 120 መድፎች ከሻዕቢያ እንደማረከ፤ የሚያወራለት የለም እንጂ የትግራይ ሠራዊት ደግሞ "ኦፐረሽን ሥዩም መስፍን"ን በነዚህ ሞርታሮች እንዳካሄደ የሚታወቅ ነው። ስለዚህ ያልሆነው የኣፈኞች ዝባዝንኬ ታሪክ ይሆን የነበረበት ጊዜ ኣልፏል።

    • @samiyitbarek6205
      @samiyitbarek6205 7 днів тому

      Ayidelem erob Adikeyih ,senafe rasu ye tigray taricawi meretoch nachew

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 6 днів тому

      @@samiyitbarek6205 ትግራይም ነገደ አገው ወለዬ ነው ( እንደርታ እንጂ ትግራይ የሚባል አልነበረም) ትግርኛን ከሓማሴን የተማረ ፖለቲከኞች ቄሶች ያወጡት ስም ነው ትግራይ 😂 *ሲያለቅስ በአማርኛ ሲዘፍን በተግርኛ ግራ የገባው ግራ የሆነ ሰደተኛ አገው ነው አሁን ትግራይ የሚባለው።

  • @sam846
    @sam846 11 днів тому +2

    የታሪክ አተላዎች ጸረ አማራ ስብስብ ነው ኢህአፓና ደርግ ህወሐት

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 5 днів тому

    አፈንዲ ጫቱን በደንብ ቅሞ አስተካክሎ ይፃፈው 😂😂😂😂 ኢሮብን ፈፅሞ አያቀውም ደሞ ስም አታሳስቱ ተስፋዬ ሳይሆን ተስፋይ ደበሳይ ካህሳይ ገቢቶ😅😅😅

  • @user-bh1cq8ym2q
    @user-bh1cq8ym2q 9 днів тому +3

    እውነተኛ ታሪኩ ኢሮብ የኤርትራ ግዛት መኖሯን ሳይሆን ኤርትራ በኢሮብ ትገዛ እንደነበርና የኢሮብ ግዛት እንደነበረች ነው።
    ኤርትራ ይቅር ልትወለድ ገና ኤርትራ የሚለው ስም ይታወቅ ባልነበረበት ዘመናት "ትግራይ ትግሪኝ" የሚባለው ከኣልውሃ ምላሽ እስከ ቀይ ባሕር ድረስ ያለውን የሚያካትት የነበረ ግዛት ገጂ ደጃዝማች ሱባጋድስ የኢሮብ ሓሳባላ ተወላጅ ነበሩ። ይኸም ገና ጣሊያን ምድረ ባሕሪን ወደ ኤርትራ ከመቀየሩ ከሁለት ዘመን በፊት ነበር። እንግዲህ እውነቱ ኢሮብ ሳይሆን የኤርትራ ግዛት የነበረው ኤርትራ የኢሮብ ግዛት ነበረች ማለት ነው። ስለዚህ ውሸቶችን ኣቀነባብሮ እውነተኛ ታሪክ ኣስመስሎ ማቅረብ የታሪክ ነቀርሳ መሆን ነው። ጣሊያን ኢሮብን የገዛበት ኣንድ ደቂቃ እንኳን በታሪክ ኣልተመዘገበም።
    እምዬ ምኒሊክ ትግራይ ትግሪኝን በሁለት ከፍሎ ምድሪ ባሕሪን ለጣሊያን ሽጦ ጣሊያን ኤርትራን ተገን ኣድርጎ ኢትዮጵያን ሲወር ሳለ የኢሮብ ኣባቶች በዓሲምባ ጫካ ሸፍተው ሌሊት ሌሊት በጣሊያን ወታደር ላይ ኣደጋ ያደርሱ እንደነበር ታሪክ ኣዋቂዎች የሚተነትኑት እውነተኛ ታሪክ ነው። መናገሩ ይከብድ ስለነበር እንጂ በጎልዓ ባለው የጣሊያን መቃብር ውስጥ ካሉ ጣሊኖች ስንቶቹ በኢሮብ ሽፍቶች እንደተገደሉ ጌታ ያውቃል። ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ኤምባሲ የከፈተችው በፈረንሣይ ሲሆን የዚሁ የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ኣምበሳደር ሆነው የተሾሙት ከነዚህ የኢሮብ ሽፍቶች ኣነዱ ነበሩ።
    ስለዚህ ታሪክ ባይጠማዘዝ ይመረጣል

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 16 годин тому

    አይ ዉሸት። ፈሪ በጣም ፈሪ ነበር። አይ ታምራት እና ከወያኔ ጋረ ሁነህ ወኔ አገኘህ ? ራስህ ጎድፈህ ኢሕአፓን ለምን ማንቋሸሽ ፈለክ ? ወያኔ እንኳን ፓርቲውን እንዳንተ መጥፎ ስም አይሰጠዉም።

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 5 днів тому

    ድድብናችሁ ኢሮብ ትግራይ አደለም 😅😅😅 እና ኦሮሚያ ነው ደነዝ አይዞህ ሁሌም ጀግና አፍላቂ ነው ትግራይ