Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻአላህ እንደየደረጃው ዋጋውም ደስ ይላል ቅናሺ ነው ሲራጂ አሊ ያገሬልጂ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ከዚህም በላይ ከፍ እንድትል መልካም ምኞቴነው
እዚሁ ቤት ፍርጅና ኦቨን ጠይቅል ያደርሱም እንደሆነ ቦታም የማይ ገድባቸው ከሆነ ጠቅለል አርገህ ጠይቅልን ወንድም 🙏🏿
Thank you brother for sharing us a useful information
እናመሰግናለን ወንድማችን ስለመረጃው ስለ አሸዋ ቴክኖሎጂ አክስዮን አዲስ መረጃ ካለክ እባክህን
እኛም እናመሠግናለን!እሺ በቅርቡ እናጣራለን !👍
Bexam daselal.wowow👍👍
አመሰግናለሁ መስቀለ LG ማጠቢያውን እፈልጋለሁ የምፈልገውን ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል ከዚሁ ቤት ፍሪጅ እና ኦቭን ጠይቅልን
እኛም እናመሠግናለን 🙏 ፍላጎታችሁን ማሟላት ስለቻልን በጣም ደስ ብሎናል። ፍሪጅ እና ኦቭን በዚሁ ሳምንት እናቀርባለን።
Asmechi hono wagaw beza
krypton washing machine ዋጋ ስንት ነው
የት አካባቢነዉ
ዋውው በጣም አሪፍ ነው ሸዋሮቢት ታደርሳላችሁ
የሚቀበልላችሁ ሰው ካለ እንልካለን 👍
አሪፊነዉበርቱዉ❤❤❤❤❤
ከአዲሳባ ውጡና ሃዋሳና ሻሸመኔ ስሩልን ቪድዮ ኤለክትሮኒክስ እቃዎችን
እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው ዋጋዉም አሪፍ ነው ❤
እናመሠግናለን !🙏🙏🙏
Betam enamesegnalen leseteken mereja
እኛም አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሠግናለን 🙏
Enamesegnalen bro
እኛም እናመሠግናለን ምርጣችን!🙏
የት ነው አድራሻቸው
ውውውው አውቶማቲኩ በጣም ውድ ነው
ኣድራሻቹ የት ነው ወሽግ ማሽን ፈልጌ ነበር
በቪዲዮ ለይ አስቀምጠናል፡፡
አዳማ ብራንች የላቸውም?
የላቸውም
ነገር ግን እኛ ዴሊቨር ልናደርግላችሁ እንችላለን 👍
Adama suq alachu?
Who much wshing mushan cilkon wasing capsty13kg
ዬት ናው
ለላውንደሪ ቤት የሚሆን ከ 35 kg በላይ የሆነ የት ማግኘት እችላለሁ
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 👍
ጋ ራ ድ 15 ኪ. ግ ሰንት ነው?
ይደውሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤
የት ነው?
በvideo ለይ ተገልጿል 👍
💛💚♥️
Yetinya new and any machine
ይደውሉልን 👍
እኔ በቀደም 60ሺ ነው የገዛው😢
60/50 ነው የገዛሽው እህት
የገበያ ጥናት አድርገን የመግዛት ጠቀሜታ ይህ ነው ለሌላ ግዜ ግን ያለ ጥናት እንዳት ግዢ 🙏
አዳማ ታደርሳላቹ
አዎ
16kg Lg sent new
የትነዉ
ጀሞ 1
አድራሻ
Video ለይ ተገልጷል!👍
Www
❤❤❤❤❤
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 👍
ማሻአላህ እንደየደረጃው ዋጋውም ደስ ይላል ቅናሺ ነው ሲራጂ አሊ ያገሬልጂ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ከዚህም በላይ ከፍ እንድትል መልካም ምኞቴነው
እዚሁ ቤት ፍርጅና ኦቨን ጠይቅል ያደርሱም እንደሆነ ቦታም የማይ ገድባቸው ከሆነ ጠቅለል አርገህ ጠይቅልን ወንድም 🙏🏿
Thank you brother for sharing us a useful information
እናመሰግናለን ወንድማችን ስለመረጃው ስለ አሸዋ ቴክኖሎጂ አክስዮን አዲስ መረጃ ካለክ እባክህን
እኛም እናመሠግናለን!
እሺ በቅርቡ እናጣራለን !👍