የሀይማኖት ካባ የለበሰው የዶክተሯ ጭፍን ትችት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025
  • SUBSCRIBE LIKE SHARE MUSKAE TUBE .
    / @muskae5070
    TEBAREKU KIDUSAN

КОМЕНТАРІ • 58

  • @monalizahabtamu9381
    @monalizahabtamu9381 7 місяців тому +8

    የኔ እህት ላልዳኑት አንዳንቺ የሉ የሐይማኖት ጥላቻ ላላቸው ዋይ ዋይ ተብላችሁ አልቅሱ ለምን ቢባል ሲኦል የሚባል ገሀነመ እሳት ስላለ እኛ ግን በክርስቶስ እየሱስ አምነን የዳንን በዝማሪ በምሰጋና በመንፈስ ቅዱስ መፅናናትን ተሰጥቶናል ሀይማኖት አያድንም እየሱስ ያድናል

    • @mekdespajuelo
      @mekdespajuelo 7 місяців тому

      Sele hulum sewo gent weyrm siole megebat yemiyakewo eyesuse kerestos newo anchim atakiwom

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 7 місяців тому

      አይ እናዝናለንእናለቅሳለን ውሸት ነውአለማልቀስ የጆቫሃይማኖት ጴንጤ ያለቅሳል

    • @atn3819
      @atn3819 7 місяців тому

      እባካችሁ ከድንቁርና ውጡ መፅሐፍ መቅደስን አንብቡ!
      ባዶ ጩኸት ሂወት አይሆንም ወዳጄ።

  • @gebrellamesfne1683
    @gebrellamesfne1683 7 місяців тому +5

    በጣምትክክልነሽ dr 100 / 100 ሀሳብሽን እጋራለው በጣም ነው ሰለበሳሉ አስተያየትሽ እማመሰግነው አንችን የሠሰሉ ያብዛልን::::

    • @RUHAM-no6ho
      @RUHAM-no6ho 7 місяців тому

      iyesus sigebah bezi hasabh taznaleh

  • @samueldejene5811
    @samueldejene5811 7 місяців тому +3

    You're right doctor

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 7 місяців тому +5

    ዘርዬ እህቴ ለምልሚልኝ የኔ ዉድ አሁንም ጎበዝ ሁኜ አንቺ
    ልክ ነሽ ባህልና ወግ ነዉ ያሥቸገራቸዉ እግዛብሄር ይመሥገን. እግዛብሄር ይመሥገን. እግዛብሄር ይመሥገን

  • @EtabaSide
    @EtabaSide 7 місяців тому +5

    በመጀመሪያ ልደነቅ የምገባው ያጽናናት ልቧን የደገፈው የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ በመቀጠል ከቻልሽ ዶክተር ተብየዋ ዶክተረትሽ የእዉነት ከሆነ በየትኛዉም የስራ መስክ ስርበት ለምን በሀዘን አልቆዘመችም ብሎ የእሷን ሀዘን ልያበረታ የፈለገዉ በዉስጥሽ ያለዉ ዘንዶ ይወጋ!!

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 7 місяців тому +4

    ልክ ብለሃክ ተባረክ:: ዘሪቱ በጌታዋ ተፅናናች ::

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 7 місяців тому +2

    ጌታ ይገስጭ መስከረ

  • @addisababalij
    @addisababalij 7 місяців тому +2

    Koshasha youtuber neh dr meskerem atemetnekem . Belijua mot show yemetasay keadi menua yasazenal

  • @bisrattaye7966
    @bisrattaye7966 7 місяців тому +3

    ስንት ጉድና ግፍ በሚፈጸምበት ሃገር ላይ ቁጭ ብላችሁ አንዲት ድንቅ ምሁር ሃገሯ ላይ የሚቃጣውን ምዕራባውያን መውጫ ያጡበትን ዕብደት ስትጠቁም አፋችሁን ስታላቅቁ አታፍሩም ዶክተሯ እንደ እኛ የምትናገረው ነጥሮ የሚመለስ ተራ ሰው አይደለችም የምትደመጥ የምትከበርና በእውነተኛ ኢትዮያውያኖች ልብ ውስጥ እንደባለ ውለታ በስስት የተቀመጠች ናት! እንደምሁርነቷ አይነኬ የተባሉትን ለዘመናት ተዳፍነው የቀሩትን እውነታዎች በማጥናት በጥልቀት በመመርመሯ የሃገር ሸክም ያለባት ተፅዕኖ ፈጣሪ ታላቅ ሴት ስለሆነች ለማሆበረሰብ ጠንቅ የሆነ ነገር አይታ ዝም ማለትና ማስመሰል ደረጃዋ አይፈቅድም። ድርድሯ እንደመሰላችሁ ከግለሰቦችና ከሃይማኖት ተቋሟች ጋር ሳይሆን ካነገቡት ትውልድ አብካኝ ሲኦል ከታች ሀሳቦች ጋር ነው።

  • @asefakassa7485
    @asefakassa7485 7 місяців тому +4

    DR is right ✅️

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 7 місяців тому +1

    መንፈስ ቅዱስ የሌለው መጽናኛ ስሌለው ውስጡም ወጪውም ያለቅሳል ሲያለቅሱም ይኖራል!!!ከሚጮህ ከሚያስጮህ ስለምትኖሩ ወደ አጽናኙ አውጡ

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 7 місяців тому +1

    መስኪ ጎበዝ ናት። ልክ ናት የግድ መደገፍ የለባትም። አለማዘን ምንጩ ስር የሰደደ ግለኝነት።

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 7 місяців тому +6

    ምክንያቱ እየሱስ ነዉ መፀሃፍ ቅዱስ ከዘፍጥረት አስከ ራእይ
    አነንብቢ ከዛ የጥንካሪያችን
    ምክንያት ይገባሻል እባክሽ
    መፀሀፍ ቅዱስ አንብቢ

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 7 місяців тому +1

    ጌታ እየሱስ ይገስጭሽ ቡጌታ ስም መስከሩም

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 7 місяців тому +6

    ዶክተርዋ የሰፈር የጠላ ነው የ ሃይማኖት ወግ ያላት ኀይሉን የካድሽ በጥላቻ የምትኖሪ የጨለማ አለቃ ነሽ

    • @melkamukassie3248
      @melkamukassie3248 7 місяців тому

      አታውቋትም መስኪ ብቁ ሙህር ናት።

  • @FerhwetMogges
    @FerhwetMogges 7 місяців тому +7

    ይቺ የሰይጣን ዶ/ር ነች

  • @odinodo8508
    @odinodo8508 7 місяців тому +2

    Yemigerim akerareb keep it up!!!

    • @muskae5070
      @muskae5070  7 місяців тому

      Thank U 🙏🙏🙏

  • @Pitanc
    @Pitanc 7 місяців тому +1

    Yichi ye Tereteret Dr Yene Zebene borborte, rodas yetebalu menafiqan fituran amilakiwoch kezich min yitebeqal?

  • @astermoti2179
    @astermoti2179 7 місяців тому +3

    ሲለ ዶክ ተ ሩዋ ብዙም ማለት አይቻልም ዓጋ ንት ስላልባት ለምን ውይ ውይ ስትለኝ አላዬዋትም ብላ ነው አንጂ አዝናም አይደለም ብቻ ዘርቱን አሁንም አግዚአብሔር ያፀናናት

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 7 місяців тому +10

    በሐይማኖት ሰንሰለት ስትተበተብ ዶክተርም ሆነክ እንደ እንሰሳ ነው የምታስበው

    • @augstin-the-saint
      @augstin-the-saint 7 місяців тому

      Geta eyesusm alksoal ye doctor hasab is 100% right eagle's view

  • @azebkebede1924
    @azebkebede1924 7 місяців тому +4

    ከመነሻዋ ጀምሮ በጤንነትዋ ላይ የነበረብኝ ጥያቄ ዛሬ መልስ አገኘ ። አልቃሽ አልቆመም ደረት አልደቃችም ብሎ የለቅሶ ባህላችን ተጣሰ ብሎ ማላዘን ምን ይሉታል ?
    መስከረም ልጆች አሉሽ ? እናት ነሽ ? ሞት በር አይዘጋበትምና ስለ ንግግርሽ ለራድሽ ንሰሃ ግቢ ሌላን ይባላል ።

  • @goitomgodblessyoueyassu1064
    @goitomgodblessyoueyassu1064 7 місяців тому +1

    እስዋ የጌታን ነገር ገብተዋት ልክ እንደ ኢዮብ ሆና ሳለ ዶክተር ተብየዋ ምን ይመለከታታል ከልጅዋ በላይ እስዋ አዛኝ ልትሆን እመነቱን አሳብባ ጰንጠነቱዋን ለምናቃሸሽ መመኮር እንጂ ሰው ለቅሶ ሲደርስ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ይባል የለ እንዴ ታደያ ዘሪቱ እምነተዋ የጸና ስለሆነ እሱ ሰጠ እሱ ወሰደ በእግዚአብሒኤር ስራ አልገባም ብላ ሁሉም ችላ እምነትዋን ጠብቃ አለማልቃስ ወርጅብኝ ዶክተር ተብየዋ ጌታ ይቅር ይበልሽ

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 7 місяців тому +1

    ወንድማችን ሰላምክ ይብዛ በትክክል መንፍሰ ቅዱሰ አፅናኝ ነው በቃ እኔ ከአምላኩ በላይ አልወደውም ።ብላለች ደግሞ እኛ ተሰፍ አለን ።ኢሳይያስ 61 (Isaiah)
    3፤ እግዚአብሔር ለክብሩ የተከላቸው የጽድቅ ዛፎች እንዲባሉ ለጽዮን አልቃሾች አደርግላቸው ዘንድ፥ በአመድ ፋንታ አክሊልን፥ በልቅሶም ፋንታ የደስታን ዘይት፥ በኀዘንም መንፈስ ፋንታ የምስጋናን መጐናጸፊያ እሰጣቸው ዘንድ ልኮኛል።

  • @augstin-the-saint
    @augstin-the-saint 7 місяців тому +1

    Don't get me wrong bro but dr yalechiwu eko hazen sidersbn beliku mehon alebet yimeslegnial zeritun degmo ayteh kehon lijua memotu yateratral my idea

  • @eyobtekalign4827
    @eyobtekalign4827 7 місяців тому +1

    Tewuat; Dr Gira gebtuat Nw!!

  • @senaitworku3862
    @senaitworku3862 7 місяців тому +1

    2 ሳሙኤል 12 : 19-23 ብታነቢ ምን ይላል ዶፍተር

  • @samuelteshalelemago6602
    @samuelteshalelemago6602 7 місяців тому +1

    Mitlew lela drua yalechiw lela,,, drua yalechiw lemin lelochin atlkisu alech new,, atkelakil,,, bedenb simaw ye druan yemecheresha arftenegeroch,,,

  • @Wasan-sc7hn
    @Wasan-sc7hn 7 місяців тому +4

    አሁን አሁን ኦርቶዎች የዳቢሎስ ደጋፊ መሆናቸዉ ግልፅ እየሆነልኝ ነዉ እንባ የሞተዉን አይመልስም ነገር ግን በሀዘን ልቧን ለመስበር የተዘጋደዉ ዳቢሎስ ተበሳጭቶ በልጆቹ ተጠቅሞ ትችቱን እያሳየ ነዉ አሁንም የጣዖት አምላኪዎች ስራችሁ ይፍረስ

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 7 місяців тому +1

    Metawerabet erese atachi eg/r atsenagnenetun hulune chayenetun beleju laye asayetowale edemesh kalasetemaresh badonetesh afesh sikefete yetayale bech yehe hazen ebetesh edayegeba ena ymiyatsenanaw menfes erekocsh edeme lek teseberes edatekeri eshi

  • @atn3819
    @atn3819 7 місяців тому +1

    ደፋር ፅንፈኛ አንተ ነህ! ምክንያቱም
    ዶ/ር የተናገረችው መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው በመሆኑም ስትሟገቱ ስትቃወሙ ከተራ የአዳራሽ ስድብ እና ዳንኪራ ወጥታችሁ በመፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ንግግራችሁን ብታደርጉት ካልሆነ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሱን አንቀበለም ካላችሁ ደግሞ ይህን ያህል የወሬ ጋጋታ አያስፈልግም!
    *አፀናኝ ማለት ልጇ ሙቶ ሳትቀብረው አለማልቀስ ማለት ነው ወዳጄ? አልቅሶ መቅበረ እኮ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው አለማልቀስ የጥንካሬ መገለጫ አይደለም ስለዚህ ዶ/ር ትክክል ነች!

  • @mihretadula-tw3ev
    @mihretadula-tw3ev 7 місяців тому +2

    d/r kentalech sew leka behezenem yikenal

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 7 місяців тому +3

    አንቺ ዶክተር አይደለሽም በሠዉ ቁሥል እንጨት ሥደድበት አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ሥሚ
    ያልገባሽ እኛ ብንሞት የት እንደምንገባ እናዉቃለን ዶክተር ተብዬ ግን ከሞትሽ የት እንደምታርፈ አታዉቂም በቃ
    ከእናት በላይ ማነዉ ዶክተር
    ተብይ የምትናገረዉን እወቄ

  • @fasilbireda8571
    @fasilbireda8571 7 місяців тому +2

    እረ እባካቹ በልጅ ሞት እንዲህ ያለ መፅናናት አይቼ አላውቅም ።ምንድነው እዲህ ያለ ከቨር?

  • @AlexBelete-jz9sh
    @AlexBelete-jz9sh 7 місяців тому +1

    Lengeru ersa amlke derome lersa new mekorekorew weking diad man

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 7 місяців тому +1

    🤔😢😢😢🎉🎉

  • @AmsalMamo-zf1zs
    @AmsalMamo-zf1zs 7 місяців тому +4

    ንጉስ ዳዊት ለዚህ መልስ ነዉ

  • @TedenekeLemma-we9go
    @TedenekeLemma-we9go 7 місяців тому +3

    ዶክተርነት እነዲህ የሚያሳስብ ከሆነስ እንኳንም መሀይም ሆንኩኝ ።

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 7 місяців тому +2

    መስታዎል የጉደላት ዶክተር መስከረም ደብተራ መጽሀፍ ገድላት እያነበሽ ዛሮብሻል ለእምነቱ ተክታዬች ያለሽ ጥላቻ ነው ያሳየሽው ተረት ተረት የምታውቂው ሀዘን ላንቺ ጨርቅ መጣል ነው

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg 7 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂.aye ortho.

  • @theoprint9399
    @theoprint9399 7 місяців тому +1

    Yene wondim

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 7 місяців тому +1

    ኣንችን ብሎ ዶር እንደ ቁመትሽ ልብሽ ያጠረ ክፋ መፅሀፍ ኣንብ ቢ ኣህያ

  • @theoprint9399
    @theoprint9399 7 місяців тому +1

    Ayi mala takideti taye na"atoooo

    • @muskae5070
      @muskae5070  7 місяців тому

      Saro Saro 🙏🙏

    • @theoprint9399
      @theoprint9399 7 місяців тому

      @@muskae5070 saroyi ubbasii gidoo

    • @theoprint9399
      @theoprint9399 7 місяців тому

      Abi &Miki taketayi ayi male

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 7 місяців тому +1

    ግም።

  • @elyasmusema210
    @elyasmusema210 7 місяців тому

    መስከረም ለቺሳ የ ደደብ ዋና ከተማ እረ ከንቲባ ነሽ ግም

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 7 місяців тому +1

    ደደብ መምህር መስከረምን የመናገር አቅም የለህም በንጤወራዳ ናቹ አትረቡም አጉል ፃድቅ

  • @abaw5598
    @abaw5598 7 місяців тому +2

    ወሬኞች፣ቁስላችሁ ስለተነካ ከዳር እስ ከዳር ተንጫጫችሁ።የዶ/ሯ ትችትና የናንተ መንጫጫት አራንባና ቆቦ ነው የዶ/ሯ ሥርዓታዊ የናንተ ሰይጣናዊ ነው !!

    • @FMH-Tube
      @FMH-Tube 7 місяців тому

      betam ewer lewr teyayzachu gedel gebu eyesuseeeee yadnal yatsenal yamaldal seytan hoy errrrrrrrrrrrrrrrrrrrr bel