ህዝቡን ያስቆጣው የ4ኛ ክፍል የሂሳብ መፅሐፍ ጉዳይ - መስከረም ለቺሳ (ዶ/ር) - መምህርት እና ተመራማሪ - ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 412

  • @yosephabdulkerim6194
    @yosephabdulkerim6194 2 роки тому +66

    ዶክተር ውጫዊ ገጽታሽ ውብ።ውስጣዊ ማንነትሽ ድንቅ ።እንችን የተሸከመች ማህፅን ትባረክ።እግዚያብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይከተልሽ

  • @gideygirma6447
    @gideygirma6447 2 роки тому +95

    መስኪ ቀድመሽ የተገኘሽ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ።እባክሽ የምታሳውቂን ብዙ ነውና በርቺ የድንግል ማርያም ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን።

    • @birhanukebede4922
      @birhanukebede4922 2 роки тому +1

      በጣም ከማክብራቸዉ ሰዎች አንዷነሽ ኑርልን የነ ጀግና ዕድምሸን ያርዝምልን አሜን አሜነአሜን

    • @derejegirma4847
      @derejegirma4847 2 роки тому +1

      እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @yidhail4852
      @yidhail4852 2 роки тому

      9

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 2 роки тому +46

    እንቺን በዕውቀትና በጥበብ አበልፅጎ የሕይወት ባትሪ አርጎ የሰጠንን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። የማወቅሽን መጠን ብቻ ሳይሆን ሃሳብሽን የለገለፅሽበት መንገድ ውብ ነው። ውስጤ ገብቶ የሆነ ድማሚት የፈነዳ ያህል ነው ያንገዳገደኝ። 'አትጠገብ'ብዬሻለሁ።

  • @meazaayele4491
    @meazaayele4491 2 роки тому +57

    በትክክል ኢትዮጵያን ለመታደግ መጀመሪያ የሚስማማትን ባህርይ ማወቅ ያስፈልጋል። እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/መስከረም 🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 роки тому +47

    እህታች ዕንቋ ዶ/ር መስከረም ለቼሳ ሁሌም በጉጉት የምሰማሽና የማከብርሽ ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሊቃችን ነሽ ተባረኪልን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
    @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 роки тому +61

    መምህርት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት ፍፃሜዎት በእግዚአብሔር ፊት ያማረ ይሁን

  • @kinfeshibiru4768
    @kinfeshibiru4768 3 місяці тому +1

    እህታችን ክብርት ዶክተር መስከረም ለቺሳ ቃለ ህይወት ያሰማልን :: እመቤቴ ትጠብቅሽ::

  • @topman7504
    @topman7504 2 роки тому +127

    አመት ብታወራ የማትሰለች !!! ኢትዮጵያ እንዳንቺ ያሉትን ምሁር ያብዛላት። ላንቺም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ።

  • @bx5831
    @bx5831 2 роки тому +2

    በጣም ከማር የምትጣፍጥ የፍቅርና የመልካም ምግባር ተምሳሌ የሆነች ሀገራች በፅልመታችን ዘመን የተፈጠረች ዜጋ ናት መድኃኔያለም ይጠብቅሽ። ዋዋዉዉ! ! !

  • @mekuanitdesta9354
    @mekuanitdesta9354 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥሽ፤ በእውነት አንቺ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ፤ ምን አለ ሁሉም ሰው እንዳንቺ ቢሆን፡፡

  • @bewketethiopia209
    @bewketethiopia209 2 роки тому +38

    በእውነት የዚህ ዘመን ገፀበረከታችን ነሽ ዶክተር

  • @kelemeworkadmassu1961
    @kelemeworkadmassu1961 2 роки тому +2

    መስኪ በጣም አከብርሻለሁ የምታመልኪው አምላክሽ የምትወጃትን የምትሳሺላትን ሃገራችንን ኢትዮጵያን በጥበቡ ከዚህ ሁሉ ምጥ ግላግሎ ያሳየን፡፡
    አሜን!

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 2 роки тому +4

    መስከረም ለቺሳን ከባህር ዳር ዩኒቨርስቲ (ፔዳ) ጀምሮ አውቃታለሁ!! በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበረች!! ፔዳ የማውቃቸውን ሰዎች ሳይ ... አለቅሳለሁ... ፈፅሞ አሁን የማየው ሰው... ሰው አይመስለኝም...በዚያ ጊዜ የነበረው.. ፍቅር ጨዋታ... የሰው ለዛ አሁን ፈፅሞ ጠፍቷል!! መስኪዬ... ከፔዳ ... መርካቶ የወንዶች ዶርም... ውጭ ምሽት ላይ ደረጃው ላይ ከሚሰባሰቡት አንዱ ነበርኩ!!!

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 2 роки тому +74

    ሺ አመት ኑሪ ምርጧ ኢትዮጵያዊት ሙሁር!!

  • @Hljgb
    @Hljgb 2 роки тому +36

    የኛ እንቁ መምህራችን 💖💖💖

  • @እይታ-ጰ5ጘ
    @እይታ-ጰ5ጘ 2 роки тому +15

    መስኪዬ የኢትዬጲያ እናት አስተማሪ መካሪያችን ባንቺ ውስጥ ደርባባዋል ሁሉን ያቀፈች ኢትዬጲያን እናያለን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ እናከብርሻለን እንወድሻለን

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 2 роки тому +21

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እውነተኛ ሰው እዲሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @ethiopianismforafricanism5565
    @ethiopianismforafricanism5565 2 роки тому +38

    መምህርት ሆይ እድሜና ሠላምሽን ፈጣሪ ያብዛልሽ !!!!!!!!!

  • @fmns6334
    @fmns6334 2 роки тому +36

    በእውነት ፈጣሪ ለዚች አገር አንዳንድ ሰው አያሳጣትም የሚመሰክርላት

  • @nathaneyosi5422
    @nathaneyosi5422 2 роки тому +2

    በእውነት ከሃሳቧ ይልቅ የምትናገርበት እርጋታ የሚስብ በሳል እውቀት ያላት ኢትዮጵያዊት ዘመንሽ ይባረክ

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 2 роки тому +20

    ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እንዲህ ነው ከእውነት ጋር መኖር የኔ ውድ ኢትዮጵያዊት

  • @burukzeraburuk6343
    @burukzeraburuk6343 2 роки тому +9

    እድሜሽ ይርዘም እህቴ፡፡

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 2 роки тому +14

    እኔ እምለዉ ነገር ቢኖር 🙏🏼አንችን የፈጠረ አምላክ ምሰጋና ይድረሰው

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 2 роки тому +1

      አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏❤❤❤

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 2 роки тому +6

    መስከረም ሁሌ ገለፃሽ አሰማሪ ነው :እናመሰግናለን ::

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 2 роки тому +15

    🌻 መስኪዬ በዚህ መድረክ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። በሉ ደጋግማችሁ ጋብዙልን 🌻

    • @mmymm585
      @mmymm585 2 роки тому +1

      Really, I appricieted a lot. በምትገነዘቢዉ እዉነትና ጥሩ ሐቀኛ አመለካከትሽ ብቻ ሁለየም ከመቀመጫዬ ብድግ እያልኩ የማከብርሽ ታላቅና መልካምን አስተማሪ ታላቅ እህቴ መስከረም (ዶ/ር) ምናለ ኢትዮጰመያም ባንቺ አለያም (ከተገኜ) በእንዳቺ እዉነትን ተረድቶ በምትናገሩና በምትተገብሩ (በተግባር በምታሳዩ) ሴቶች ብትመራና ይህን የሰቆቃ ፡ የድህነት ፡ የመከነ ትዉልድና የታሪክ ስህተትን አርማችሁልን ልክ እንደተማሩት ህዝብ እኛንም በሐቀኛና እዉነተኛ እዉነትንም ተግብሮ በሚያሳዩ የህዝብ መሪዎች ሰበብ አድርጎ እንዲንማር ቢሆንልን፡፡ አንቺ ነበርሽ የመጀመሪያዋ ኢትዮጲያዊ የሴት መሪ ሆነሽ ትዉልዱን ተስተካክሎ በተፃፈ ህገመንግስት ፡ መመሪያና ደንብ መርተሽ አፈፃፀሙንም ፈር ቀደሺልን የኢትዮጲያንና የዜጎችን (የህዝብን) ፍቅር ዘርተሽ የእድገት ጎዳናችን ላይ ማስገባት ያለብሽ፡፡ ፈጣሪ በእዉነት ፡ በሐቅ ፡ በምቾትና በጤና ያኑርሽ፡፡ ጥሩ ሺንትም እንዲወጣልሽ ከዉስጤ ወደ ፈጣሪዬ ሆኜ ተመኜሁልሽ፡፡ ፈጣሪ በጤና አኑሮሽ በገነት/በጀነት ያኑርሽ፡፡

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 2 роки тому +18

    የተባረክሽ ነሽ እህታችን::: እግዚአብሔር በእውነት እንድንኖር ይርዳን🙏

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 2 роки тому +7

    ድንቅ: እንቁ: የሴት መለኪያ: የምሁር ምሣሌ
    ጥኡመ ልሣን: ጦቢያ
    ነሽ::
    አብዝቶ ይባርክሽ ፈጣሪ መምህርት መስከረም ::

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 2 роки тому +33

    በሀሰት ትርክት የምንጋደልባት ሀገር ከሆነች 32 አመታት ሆነን ። እውነት ጨርሶ ጠፋ ። ዶክተር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 роки тому +6

    መምህርት መስከረም ለቺሳ ብዙ ስራዎችሽን ለመመልከት ሞክሬ ለአንቺ ትልቅ ክብር አለኝ። እድሜሽን ያርዝምልሽ።ዘርሽም ይባረክ ።አሁን ኢትዮጵያን ያስቸገሯት ተለዋዋጭ ባህሪ(dauble standard) ያላቸው ገዥዎችና ዋሾዎች ናቸውና።

  • @yagebagnallwogne7201
    @yagebagnallwogne7201 2 роки тому +28

    ""እውነትን ለመናገር ለመኖር አንፍራ" Thank you Meski

  • @fessehamellese8132
    @fessehamellese8132 2 роки тому +15

    ሁሌም የምለውን በሙህር አንደበት በጥሩ ሁቴታ ገላፃ ማድረጒ ክብር ይሥጥልኝ።

  • @Zetsion
    @Zetsion 2 роки тому +28

    መምህርት ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ!
    "ከግእዝ ጤና"
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥሽ:: ዘርሽም ይባረክ!

  • @GT-xi8bv
    @GT-xi8bv 2 роки тому +19

    እኮራብሻለሁ።ሴቶች የት መድረስ እንደሚችሉ ማሳያ ነሽ።እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 2 роки тому +7

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ። እውቀት ሲኖር ቀና ብለህ ታወራለህ

  • @hailem9116
    @hailem9116 2 роки тому +7

    የኔ ቆንጆ ተባርኪ አፍሽ በጣም ነው የሚጣፍጠው

  • @demisrefisa8092
    @demisrefisa8092 2 роки тому +5

    ተባረኪ።መ ማር እንዲህ ነው።

  • @ermiashmariam123
    @ermiashmariam123 2 роки тому +4

    ተባረኪእህቴ፣የኦርቶዶክስጠበቃእግዚያብሄርያስባትሀገሬ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 роки тому +7

    መሲኪ የኢትዮጵያ እቁ ተባረኪ ካቺ ብዙ ነገር እናዋቃለን በርቺ♥️♥️♥️🌻🌼🌻🌼🌻

  • @selamdesta8678
    @selamdesta8678 2 роки тому +10

    ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @zemenuebaiyh2105
    @zemenuebaiyh2105 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንዲህ አይነት ሰው የሰጠን

  • @michoa5489
    @michoa5489 2 роки тому +3

    ጀግኒት እንደ አንቺ አይነቱን ያብዛልን 🙏

  • @semaneht.jemere8516
    @semaneht.jemere8516 2 роки тому +5

    እህት ዶ/ር መስከረም እጅግ ጠቃሚና አነቃቂ ትምሕርት ስለሰጡን እግዚአብሔር ይስጥልኖ። ብሔረ አጋዚትን ከውሸትና ከውዝንብር አውጥቶ እውነተኛዋን ብሔረ አጋዚት ይመልሶልን።

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 роки тому +2

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የምትመኛትን ኢትዮጵያ ያሳይሽ ለሁላችንም ያሳየን የአንች ኢትዮጵያ ገነት ናት በእውነት

  • @buildingfuture9797
    @buildingfuture9797 2 роки тому +6

    የመናገር ችሎታሽን አድንቂያለሁ ተባረኪ

  • @genceabeje9566
    @genceabeje9566 2 роки тому +4

    ያብዛሽ እዉቀት የሞላሽ ዉድ የቁርጥ ቀን እህታችን ይጠብቅልን

  • @immanuel342
    @immanuel342 2 роки тому +4

    the truth will set you free! and እውነት አለመድረግ አይ መቼነም ሳይሆን አይሆንልንም ተብሎ ብወሰድ ጥሩ ነው፡፡

  • @tofikdesalew4648
    @tofikdesalew4648 2 роки тому +6

    መምህር ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኝሁልሸ

  • @እይታ-ጰ5ጘ
    @እይታ-ጰ5ጘ 2 роки тому +4

    መስኪዬ ጀግና ኮ ነሽ ኩራታችን ፈጣሪ ያክብርሽ ።ሁሌም ከእውነት ጎን የቆምሽ በእውነት በጣም ያስደነግጣልም ያናዳልም ለልጆቻችን ይህን እያስተማሩ እየበከሉብን ነው ።ነጮቹ እንኮን ፊደልና ቁጥር ከኢትዮጵያ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀረጸው ብለው እነሱ እራሳቸው ሲመሰኩ የኛዋቹ በራሳቸው ላይ ክህደት ይፈጥራሉ መድኃኒዓለም የስራቸው ይስጣቸው

  • @hermelagobeze9913
    @hermelagobeze9913 2 роки тому +7

    የኔ ተምሳሌት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @ሸዋምኒሊክ-ዸ7ቐ
    @ሸዋምኒሊክ-ዸ7ቐ 2 роки тому +6

    ውድና ተናፋቂዋ የተከበረው ኩሩው የኦቦ ደቻሳ ልጂ ተናፋቂዋ ውዷ እህታችን መስኪ!!!!! በስስት አይን ከማያቸው ውስጥ አንዷ!!!!!

  • @piatesfaye8926
    @piatesfaye8926 2 роки тому +3

    በጣም ትክክል ኢትዮጵያ የሚስማማት እውነት ብቻ ነዉ እውነት እግዚአብሔር ነው ና

  • @sewasew
    @sewasew 2 роки тому +83

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

    • @aboodsjr8282
      @aboodsjr8282 2 роки тому +2

      መምህርት ፈጣሪ ለዝች ታላቅ ሀገር አንችን የመሰሉ አዋቅዎች ያብዛልን።

    • @tesfahun9203
      @tesfahun9203 2 роки тому

      ምነው እንግሊዝኛ እየጨመርሺ ታወሪአለሽ

    • @demissiezebrie7833
      @demissiezebrie7833 2 роки тому

      @@aboodsjr8282 q

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 роки тому +5

    ሁሌም ብሰማሽ አልጥግብሽም ኑሪልን💚💛🙏💕

  • @rasfele1
    @rasfele1 2 роки тому +36

    I learn a lot in 15 minutes than one hour ebs tv

    • @akodrive2926
      @akodrive2926 2 роки тому +2

      EBS & KANA ትውልድ ሊያጠፉ የተነሱ ሚዲያዎች በትክክል ጥናት ተደርጎባቸው well organized structured ሆነው በህዝቡ ውስጥ trikledown አርገው ለመግባት የሚሰሩ ናቸው:: becarfull from watching those medias especially young youths and children , every Ethiopian parents and family should really concern about these media

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @helengheb4287
    @helengheb4287 2 роки тому +4

    Yene Asteway Egzeabher ybarkish.Melkamoch yabzalin Amen

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 2 роки тому +1

    እውነትን የሚናገር ጥቂት ባያስቀርልን ኖሮ ምን እንሆን ነበር? ተራራ የሚያክልን ውሸት ጠጠር የምታክል እውነት አፈር-ደቼ ታበላዋለች። መስከረም ለንቺሳ ኑሪልን ዘመንሽ ይባረክ።

  • @atitegebtesema2498
    @atitegebtesema2498 2 роки тому +2

    የኔ ውብ ኣንቺን የመሰለ ኣዋቂ ስላላት ኢትዮጵያ ታድላለች

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 2 роки тому +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሺ ምነው እንደ አንች ያለ ስው ቢበዛልን ተባረኪ ውድድ አደርግሻለሁ

  • @kaleabgetahun3802
    @kaleabgetahun3802 2 роки тому +20

    what a beautiful woman with beautiful mind and flavour

  • @ysolnet
    @ysolnet 2 роки тому +8

    መስኪዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ።

  • @tigistabera3566
    @tigistabera3566 2 роки тому +1

    ዶ/ር መስከረም ስለ ውነት ስለምትናገሪ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ለአንች ከ1 ሰዓት በላይ ነበር መስጠት የኔ አንደበተ እርቱ😘

  • @degubejiga8324
    @degubejiga8324 2 роки тому +1

    ዶክተር መስኪ አንቺ ውዝግብ ውስጥ የገቡት ኢትዮጵያውያንን እና የወጣቶች ህይወት መቀየር የምትችዪ ድንቅና እግዚአብሔር በፀጋ የባረከሽ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ በርቺልን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ። በዚህ አጋጣሚ ስለ ዮጋ ምንነትና አመለካከት ብታስተምሪን

  • @biniamtesfaye9086
    @biniamtesfaye9086 2 роки тому +6

    እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ
    ደስ የሚል ትምህርት ለሚገባው
    አሪፍ አገላለፅ

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 2 роки тому +9

    አንድ አሥራ አምስት ደቂቃ••• በጣም እናመሰግናለን

  • @tsegayemetaferia6373
    @tsegayemetaferia6373 2 роки тому +5

    እናመሰግናለን ! ዶክተር ! እውነተኛ የሃገራችን መሠረታዊ ችግር ፤ እውነት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነች አለመረዳታችን መሆኑን በአጭሩ በግልጽ አስቀምጠሽልናል ። ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ!!!

  • @alemtsehay6814
    @alemtsehay6814 2 роки тому

    ፈጣሪ የሰማነውን እንድናስተውል ይርዳን ። እናመሰግናለን እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነቱን ያብዛላት ለሀገራችን።

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 2 роки тому +2

    የኔ ቆጆ በመልካም ትትና የተሞላች ውድ ኢትዮጵያ ሁሌ ብትጋበዝ ባያት ብሰማት የማትሰለች ድንቅ ሴት እወድሻለው

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 2 роки тому +3

    ጀግንነትሽ የተኛ ያነቃል እንዳች ያሉትን የብዛልን ሰሜን 🙏

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ አንደበተ ጣፍጭ ብሰማሽ አልሰለችሽም ምርጥ እንቁ ኢትዬጵያዊት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኑሪልን እውነት ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ኢትዬጵያዊነት እውነተኛነት 💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛💚💛እናት ሀገራችን ኢትዬጵያን ከሆዳቸው አምላካችው ነውራቸው ክብራቸው ከሆኑ የዲያቢሎስ አጀንዳ አራማጆች ይጠብቅልን

  • @አምላከእስራኤልይክበርይመ

    እድሜና ጤና ያድልልን

  • @mesfinasefa9773
    @mesfinasefa9773 2 роки тому +1

    ዶ/ር እጅግ እወድሻለሁ ድንግል ልጅ ዋስ ጠበቃ ይሁልሽ፤ ሁሌም እወድሻለሁ ታላቅ ሰው ነሸ ፡፡

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 роки тому +2

    ምርጥ መልእክት ሰአቱ ባያጥር ቀኑን ሙሉ ብትናገር የማትሰለች ምሁር 🙏

  • @telisijohn2054
    @telisijohn2054 2 роки тому +31

    She knows so much history about Ethiopia. We can learn a lot from her than a bunch of motivational speakers driven by greed popping up every where in Addis in the last several years.

    • @sdt3004
      @sdt3004 2 роки тому +1

      እኔማ ምናቸውም አይመቸኝም ዝም ብሎ ምንም በሌለበት motivational speech እያሉ ያደርቁናል መስከረም እየጣፈጠች የምትደመጥ ነች።

  • @GNegasi
    @GNegasi 2 роки тому +6

    15 min is not enough for you and for us, you know a lot about what is going on in our country so please keep teaching our people.

  • @negaber8400
    @negaber8400 2 роки тому +1

    ዶ/መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እንደ ስምሽ የምታበሪ ኮከብ ነሽ እንዳንቺ ለኢትዮጵያ የሚያስቡ ሰዎች ብናገኝ እኮ ከገባንበት አዘቅት እንወጣ ነበር

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 2 роки тому +1

    የምር ምርጥ ነሽ እውቀትሽ የተሽቀጠ አይደለም እውነትን የገለጥሽበት መንገድ የቃላት ድርድር ሳይሆኑ ውስጠትን የሚገልፁ የልብ ብርሀን ናቸው እባክሽ በብዙ ታስፈሊግናለሽ የምር ምርጥ ነሽ።

  • @12smart899
    @12smart899 2 роки тому +11

    እንዴው ዶክተር አንቺ ባለፍሽባት ምነለ የኢትዮጵያ ምናምኖች ቢያልፉ እና ከካርስነት ወደ ሀገር ወዳድናት ቢያልፉ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 2 роки тому

      አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏💚💛❤

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 2 роки тому

    ዋው ባላደንቅሽ ፈጣሪ የሚፈረድብኝ ይመስለኛል 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @azemerawchanie8324
    @azemerawchanie8324 2 роки тому +19

    ዕድሜ ጤና ይስጥልን የሀገር አለኝታ እና ባለውለታ እውነተኛ እይታ በመመልከት መሆን ትልቅነት ነው ስለዚህ እናመሰግናለን ስለ ኢትዮጵያ የሰጡት ታሪክን ይመልከቱ በማለትሺ ነው ።

  • @brookdegrosy6440
    @brookdegrosy6440 2 роки тому +12

    በትክክል በአሁን ስአት ሃገራችንን በገዛ እጃችንን እያጣናት ነው ያልገባቸው ግን ዋሽተው ለመኖር ለተመኙትም አትሆንም እባካችሁ ሁሉም ስው ይነጋገርበት !! መስኪ አንደበትሽ ይባረክ

  • @tayefrew2534
    @tayefrew2534 2 роки тому +1

    ዶ/ር ፈጣሪ ይባርክሽ ።ኧዎ ሃሰት የሚናገር እና የሚጽፍ እራሱ ክፉ ሰው ነው።

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 роки тому +1

    መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ። ሁሌም ሳደምጥሽ የማልሰለችሽ ነሽ 🙏

  • @solomon6733
    @solomon6733 2 роки тому +6

    እውነት ተነጋግሮ የመሽበት ማደር ነገር ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ መፈተሽ ያለበት ታሪክ አለ።

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 2 роки тому +10

    Calm collect soft spoken brilliant. The truth travels in time and space I'm watching you a thousand miles away it speaks the truth. Truly gifted lady

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 2 роки тому

      Yes indeed she is God sent angel 😇 💖 ❤ 💗 💓 we all are the children of God Ethiopia 🇪🇹 is a blessed country 🙏 ❤

  • @muluguadi9620
    @muluguadi9620 2 роки тому +1

    የምታወሪው በሙሉ እውነት ነው የሰማን እንመስላለን ግን እናሳዝናለን የናንተን አይነት ሰወች መጠቀም ስለማንችል።

  • @sarawhibe7009
    @sarawhibe7009 2 роки тому +1

    ልባችን ውስጥ የሚመላለሰውን እውነት እስቲ አድምጧት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 2 роки тому +28

    መስኬቾ የኔ ደርባባ የምርኮ ኢትዮጰያዊ ሴት ነሽ አለባበስሽ የአነጋገርሽ ለዛ የአረማመድሽ ማማር ኢትዮጰያዊነትሽን በጉልህ ያሳያል እግዚያብሔር በሞገስና በግርማው ይጠብቅሽ

    • @yade716
      @yade716 2 роки тому

      እውነት ኢትዮጵያዊነት ይህ ብቻ ነው? የኢትዮጵያዊ መልኩ፣አለባበሱ፣ቋንቋው፣ባህሉ ብዙ ነው። አታጥብብ።

  • @hailemichaeltadesse5686
    @hailemichaeltadesse5686 2 роки тому +11

    Thank you Dr. Meskerem Lechisa 🙏

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 2 роки тому

      Yes Ethiopia 🇪🇹 needs people like you 👍 ❤

  • @taduzelalem5794
    @taduzelalem5794 2 роки тому

    ጀግና እህታችን አምላክ እያናገረሽ ነው አምላክ ይጠብቅሽ፣

  • @bekeleshanko3265
    @bekeleshanko3265 2 роки тому +14

    Thank you so much for your clear, courageous, and compelling teaching of the truth!

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 2 роки тому +2

    God bless you our Sister Meskerem Lechisa.
    ZARE EGZIABHER Banchi Mouth ejig bizu tenagrowal
    Yemisema yisma!!!
    Yemayisema gin ergit yisema zend altemeretmina!!!
    Degme EGZIABHER Yibarkish Gobezuwa Ehitachin elalehu

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 2 роки тому +4

    እናመሰግንሻለን ምርጥዋ ምሁር

  • @yifrualebachew2188
    @yifrualebachew2188 2 роки тому

    እግዚአብሄር ይባርክሽ!በ15 ደቂቃ ሃገር የሚለውጥ እና ትውልድ የሚቀርጽ አስተማሪ መልክት ነው!እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሄር ልቦናችንን ያብራልን!!

  • @humedmohammed582
    @humedmohammed582 2 роки тому +7

    Great job

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 2 роки тому +17

    በቃላት ልገልፀው የማልችለው ምስጋናዬ ይድረስሽ።

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 2 роки тому

      አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏❤❤❤

  • @tesemanadew9698
    @tesemanadew9698 2 роки тому +1

    እንዴ አንቺ ያለውን ጎበዝና እውነተኛ እ/ር ለአገራችን ጌታ ያብዛልን ። ለአንቺም ረጅም ዕድሜ ና ጤና ተመኘሁልሽ ።

  • @menberedange1812
    @menberedange1812 2 роки тому +1

    እርጋታዋ ትህትናው እውቀቷ ሁሌም የማትሰለች እህት

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን