“17 አመት ልጅ ባለመውለድ የተፈተነው ትዳሬ…”ቄስ ሙሉነሽ ጂኔቦ Nikodimos Show - Tigist Ejigu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 264

  • @NikodimosShow
    @NikodimosShow  Рік тому +25

    mulushife@gmail.com. 0911389598 0911722975

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 Рік тому +6

    ብዙ እምነት,ብዙ ከእግዚያብሄር ጋር ህብረት ማድርግን.....,ተምሪያለሁ....,ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ።🔥❤

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Рік тому +14

    ለዚህ ምስክርነትና ለቅስና ያበቃሽ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይብዛለት ለእኔ መፅናኛ ሆኖኛል ታርክሽ ጌታ ለክብሩ ያኑራችሁ

    • @danielhadgu
      @danielhadgu Рік тому

      እናንተ ብሎ ቀስ ደግሞ ፡ እንስት ውሾች የውሻ ልጆች

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 Рік тому

      @@danielhadgu በጌታ በኢየሱስ ስም የጥላቻ መንፈስ ይልቀቅህ ከፈጣሪ በታች ያለሴት ዕቃ ነህ ሴት ሁሉም ቦታ ካለች ሥርዐት አለ

  • @asegesechsefot2142
    @asegesechsefot2142 Рік тому +3

    ትጅዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ራሷ ዕንቁ የሆነች ሙልዬን ስላቀረብሽ ደስ ብሎኛል ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @danielhadgu
      @danielhadgu Рік тому

      እናንተ ብሎ ቀስ ደግሞ ፡ እንስት ውሾች የውሻ ልጆች

  • @habitamuaemayehu9757
    @habitamuaemayehu9757 Рік тому

    ቀስ ሙልዬ እጅግ በጣም የተወደዱ የጌታ ሰው ናቸው ። እግዚአብሔር ይባርካት ❤

  • @RedahegnKassaye
    @RedahegnKassaye Рік тому +1

    “ኢየሱስ ግን፦ አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው።”
    - ዮሐንስ 5፥17 “ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1:12

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Рік тому +10

    ከ17 አመት በውሀላ መጣ ቤታችሁን አነኳኳ !! ልጅ አለመውለድን ነቀፋ ምህረቱ አገዛቸው!!❤❤ ልጁን እንጃጂ ልጄን አልጠበኩም😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @danielhadgu
      @danielhadgu Рік тому

      እናንተ ብሎ ቀስ ደግሞ ፡ እንስት ውሾች የውሻ ልጆች

  • @tarikuadesta2072
    @tarikuadesta2072 Рік тому +3

    በእዉነት የተኖረ፣ በኑሮ የተፈተነ በእ/ር ላይ ያለ መታመንን የሰማሁበት ትልቅ የህይወት ምሰክርነት ነው! ቄስ እግ/ር ከዚህ በበለጠ ፀጋ አንቺንና ቤተሰብሽን ይባርክ!

  • @meronmeriti4613
    @meronmeriti4613 Рік тому

    ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም ጌታ ይባረክ በልጅ ስለባረከሽ❤❤❤

  • @ብርሃን-ዘ6ፐ
    @ብርሃን-ዘ6ፐ Рік тому +2

    በመጀመሪያ የሴት ቄስ ዛሬ በማየቴ ጌታ ስሙ ይባረክ። በመቀጠል ለኔ በግሌ ልብ የሚደግፍ ምስክርነት ነዉ የሰማሁት ዛሬም መቼ ነዉ የምታገቢዉ ከዛ መቼ ነዉ የምትወልጂዉ የሚለዉ የሰዉ ጥያቄ ያደክማል ግን ደግሞ ለኔም ጥያቄ ጌታ የሚመልስበት ቀን እንዳለዉ እና እንድበረታ ቃልህ እዉነት ነዉ በሚለዉ ቃሉ ተደግፌ እጠብቀዋለሁ። ነገር ቢሆንም ባይሆንም ደግሞ እግዚአብሔር ሉዐላዊ ነዉ። ቲጂም ላቀረብሽልን ምስክርነት አገልግሎትሽ ቤተሰብሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን።🙏

  • @KidistGirma-j7w
    @KidistGirma-j7w Рік тому +3

    ቄስዬ ውድ ሴት ጀግና ብርቱ ሴት በአንቺ ጌታ ብዙ ስራ ስለሰራ ጌታን አመሰግናለሁ ጠንካራ ልጅ አለመውለድ ከአገልግሎት ከሩጫ ያላስቀራት ጠንካራ ሴት በአንቺ ብዙ ሰው ተጽናንቷል በርትቷል ወደ ጌታ መቷል ለብዙ ሴቶች መበርታት ምክንያት የሆነች ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ልጅሽን ትዳርሽን ይባርክ እኔ ቸርች በመሆንሽ እኮራለሁ ቲጂዬ መልካም የሆኑ ሰዎችን ፈልገሽ በማቅረብሽ ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤❤

  • @degineshworku315
    @degineshworku315 Рік тому +17

    I fought for this over 30 years ago while working at Mekane Yesus Church head office. Women became ordained pastors ten years after I came to the United States! Praise the Lord! Stay blessed my sisters! The best is yet to come for us all.

    • @tefariotube5048
      @tefariotube5048 Рік тому +2

      read 1st Chorontias chapter 14. women are not allowed to open their mouths in church.

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Рік тому +1

    አንቺ ዉድ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አገልግሎትሽ ይባረክ ዘርሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን! እህት ትዕግስት እጅጉንም እጅግ እንባርክሻለን ይህችን ድንቅ ሴት አድነሽ ለሕዝብ ለትምህርት የምትሆን ሴት ለቃለ መጠየቅ ስላቀረብሽ ትምህርት አግኝተንበታልና!

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Рік тому

    ትጅዬ የሚገረም ቆይታ ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባረከው
    የምትገረሙ ጌታ ለምድሪቱ ያስነሳችሁ ሀያላንናችሁ
    እነፌቨን እነዲቦራ ወዶች ነበሩ እዴ እድህ የሚወቅሱአችሁ ክረስቶስ በወስጣችሁ ያስቀመጠውን ፀጋ ስላላወቁ ነውና በርቱ ዘመናችሁ ዘርማዘራችሁ በክረስቶስ ደም ይሸፈን❤

  • @BiniyamBini-p7d
    @BiniyamBini-p7d Рік тому

    ቄስ ሙሉ ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Рік тому

    ግሩም ቃለ መጠየቅ ነው አስተማሪ ጌታ ይባርክሽ TG ጌታ ይባርክሽ አገልግሎትሽን ጨምሮ ያስፋ።

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 Рік тому +7

    ሁለት በእግዚአብሔር ፅጋ የተመረጡ ምርጥ የእግዚአብሔር መንግስት አገልጋዮች!! ውድ እህቶቼ ተባረኩልኝ!!
    ደግሞ ግርም ከሚለኝ የቲጂ ብርታት ከየት፣ ከየት ነው እንደነዚህ ያሉ በግል ህይወታቸውም በመንፈሳዊ አገልግሎታቸውም አስተማሪ የሆኑ ሰዎችን አድነሽ ይምታቁርቢልን!!
    እኔ መቼም ከሳምንት ሳምንት ፕሮግራምሽን በጉጉትና በናፍቆት ነው የምጠብቀው። ፀጋውን፣ ጥበቡን፣ እውቀቱንና ብርታቱን በእጥፍ ድርብ ልዑል እግዚአብሔር ያተረፍርፍልሽ!!

    • @danielhadgu
      @danielhadgu Рік тому

      እናንተ ብሎ ቀስ ደግሞ ፡ እንስት ውሾች የውሻ ልጆች

  • @medi-tz2po
    @medi-tz2po Рік тому

    ምን አይነት ምርጥ ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ ቲጂዬ ወድሻለሁ ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @AbadiGebreegziabher
    @AbadiGebreegziabher Рік тому

    ቄስ አገልግሎትሽ ይባረክ።ብርቺ።

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Рік тому +1

    ትግስቴ ሰላማችሁ ይብዛ።
    በእውነት የአምላክ ስራ ከምናወራው በላይ ድንቅ ነው ።ብዙ ነገር ነው የተማርነው እናመሰግናለን አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ።
    ጌታን ያወኩት ለስደት ሊባኖስ ሄጄ ነው ።ትምህርት ቤት እሰራ ነበር ፍየል ወደ ጫካ ነድቼ አበላ ነበር ።በህልሜ እባብ አያለው ከዛ በጣም ረጅም ነው ይሮጥብኛ አበረው ነበር ያ በህልም የማየው ወደ ፍየሎቼ ስዬድ በእውን ይከታተለኛል አንድም ቀን ግን ሳልገለው ያመለጠኝ የለም በእጄ ምንም ሳሊዝ አየውና በጌታ ስም ንቅንቅ እንዳትል ብዬ ዱላ ፈልጌ እስክመለስ ይጠብቀኝ ነበር እኔም ጠላቴን አገኘውት እያልኩ እቀጠቅጠው ነበር ።
    እና ዱላ ፈልጌ እስክመለስ አይሄድም ስትል ስለእኔ ያወራች መስሎኝ ደነገጥኩ ።

  • @AbadiGebreegziabher
    @AbadiGebreegziabher Рік тому

    ቄስ ሙሉነሽ ዘመንሽ ኣገልግሎሽ ይባረክ።

  • @basadubai
    @basadubai Рік тому

    ጌታ ይባረክ የሚገርም ምስክር መፅሐፉን የት ይገኛል

  • @karoyeassefa2704
    @karoyeassefa2704 Рік тому +1

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ! ከቄስ ሺፌ እና ከአንች ህይወት ብዙዎቻችን ተምረንበታል። ከአገልግሎትሽም ተጠቅመንበታል። ለእግዚአብሔር አላማ የጨከንሽ፣ ምሳሌ የሆንሽ ተባረክ!!!

  • @tamiratabebe6623
    @tamiratabebe6623 Рік тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @netsanethaile7516
    @netsanethaile7516 Рік тому +1

    ቄስ ሙልዬ በምስክርነትሽ ተባርኬበታለሁ፡፡ አሁንም ለሴቶችን አገልግሎት ሞዴል ነሽ ጌታም ምዕመኑም ቀድሞ ካገለገልሽው በላይ በዚያ ስፍራ ይፈልግሻል፡፡ ፀጋው ይብዛልሽ ተባረኪልኝ፡፡

  • @SolomonAgalo-lr8kn
    @SolomonAgalo-lr8kn Рік тому

    ቄስ ሙሉ ዘመን ይባረክ በምስክርነነትሽ በጣም ተበርከከለሁ ተባረክ

  • @MillionTesema
    @MillionTesema Рік тому

    የምንወድሽ እህታችን ። ተባረኪልን

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ተምሬበታለሁ ቲጂ ጎበዝ ነሽ የምታነሻቸው ሀሳቦች ጠቃሚነቱ ላቅ ያለ ነውና እናመሰግናለን ፀጋ ይብዛልሽ::

  • @RichRich-ub4ze
    @RichRich-ub4ze Рік тому +2

    የሚገርም ምስክርነት እኔን አበርትተሽኛል ልዩ ሴት ነሽ ጸጋ ይብዛልሽ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ

  • @Paultsedey
    @Paultsedey Рік тому +5

    ቄስ ሙልዬ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤
    አጠገቤ እያለሽ በዚህ ጥልቀት አላወቅኩሽም ነበረ ውዴ ይበልጥ ወደድኩሽ
    ቲጂዬ ለአንቺም ያለኝ ፍቅር የጠለቀ ነው።❤❤❤

  • @hanahana445
    @hanahana445 Рік тому

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
    ዘመንሸ ይባረክ የእግዚአብሔር ሴት
    ትጂዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @asratalemu6366
    @asratalemu6366 Рік тому +1

    እግዚአብሔር የሰጠን የሴቶች ጀግና ተባረኩ ያብዛችሁ❤

  • @salomeyoseph6178
    @salomeyoseph6178 Рік тому +7

    እግዚአብሔር በወንዶቹም በሴቶችም ልጆቼ ላይ መንፈሴን አፈሳለሁ ነው ያለው በወንዶቹ ብቻ አደለም ያለው🙏

  • @elsaihariso2367
    @elsaihariso2367 Рік тому

    የተባረከች ቄስ ሙሉነሽ በምስክርነትሽ ብዙ ተምሬአለሁ ተባረክልኝ😍❤😍😍❤❤, ደግሞ መጽሐፏን ማንበብ ስለምፈልግ ስልኳን ላክልኝ

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 Рік тому

    ተባረኩ! በጣም አስተማሪና አበረታች ነው:: ፀጋውን የተጠቀመባችሁ ጌታ ይክበር::

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 Рік тому +1

    እየአሱስ ስሙ ይባረክ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Рік тому

    ሰላማቹ ይብዛ 1ቆሮ 14:34 አስረድኝ አልገባኝም ሴት ዝም ትበል ማገልገል አትችልምን ጌታን ግራ ገብቶኛል

  • @genetabebe8300
    @genetabebe8300 Рік тому +1

    ተባረክ ቄስ መልካም ና አስተማር ቃለምልልስ ነው።

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Рік тому +1

    ታሪክሽን የሰማሁት በእንባ ነው።ቄስ የተባረክሽ ነሽ።ጌታ ክብሩን ይውሰድ !!!!!!!!!!ትግስትዪ በርቺ!!!!!!!!

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s 9 місяців тому

    ጌታ እየሱስ የባርካቹ❤❤

  • @mihretmekonnen3497
    @mihretmekonnen3497 Рік тому +9

    ቄስ ለሴት ዛሬ ነው የሰማሁት፣ እስክለምደው ከብዶኛል።

    • @danielhadgu
      @danielhadgu Рік тому

      እናንተ ብሎ ቀስ ደግሞ ፡ እንስት ውሾች የውሻ ልጆች

  • @riseNOWshine
    @riseNOWshine Рік тому +1

    Amazing Rev. Woman. God bless you more.

  • @HabameAbera
    @HabameAbera Рік тому +1

    ✍ቲጂ ተባረኪ!
    ይህን vedio ቁጭ ብዬ ጊዜዬን ሰጥቼ እያደመጥኩ ነበረ እናም በምክክራችዉ ዉስጥ ልዩ የሆነ መንፈስ ነበረ፡ልክ አጠገቤ እንደነበራችሁ እየተሰማኝ ነዉ ያደመጥኳችሁ፡፡ይህ vedio በሴቶች አገልግሎት ለይ ጥያቄ ለምያነሳ ሁሉ ጥሩ መልስ ነዉ ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ትምህርቱ የቃል ብቻ ሳይሆን የተኖረበት ህይወት ስለሆነ፡፡

  • @helinabekele1831
    @helinabekele1831 Рік тому

    ትጂዬ ተባረኪ በርቺ

  • @kasechtadessed.6371
    @kasechtadessed.6371 Рік тому

    ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 Рік тому

    በፍጹም ኣይሆንም።የአግዚኣብሄር ቃል ሴት በባሏ ፊት ዝምምምም ትበል ይላል

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 Рік тому

    ጌታ ፈፅሞ ይባርክሽ ድንቅ ሴት ነሽ

  • @freebird66
    @freebird66 Рік тому

    Thank you Tigist invite this blessed sister I listen all and I kept the message for me to do do on my life God bless you

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Рік тому +3

    ለእግዚአብሔር ምስጋና ክብር ይሁን አሜን በየዘመኑና በየ ትውልድ ጌታ የሚያስነሳቸውና ለእሱ ሥራ የሚለያቸው ድንቅና አኩሪ እህቶች እናቶች ስላሉን እግዚአብሔር አሁንም ይመስገን ጌታ ይባርካችሁ 🙏 እውነትም ቄስ የእግዚአብሔር እረንኛና ቆራጥ አስተማሪ ጌታ የመረጠሽ ታዛዠና አክባሪ ሚስት ዘመንሽ ይባረክ
    Thank you, sis.Tigis ❤️ God bless you🙏

  • @tigestfesta1953
    @tigestfesta1953 Рік тому

    አሜን ቄስ ተባርኪልኝ ድንቅ ምስክርነት ነው

  • @Abiyot_Gurasho
    @Abiyot_Gurasho Рік тому

    WOOOOOW! What the blessed Women of God you are!!! Reverend Mulu and professional journalist Tigst, let the Lord bless you more and more!!!

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Рік тому

    God bless you. You are a servant of God. I believe God is more interested in our heart than if we are male or female. God bless you more

  • @betitube5721
    @betitube5721 Рік тому

    እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ለትውልድ የሚሆን ቅሬታዎች አሉት ስለዚህም እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነው ሕይወትን የሚያንፅ ነው በጣም ተምሬበታለሁ አቤት ያለሽ ሞገስ ይለያል ተባረኪ አንቺና ያንቺ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን !!!!!!!

  • @mahletabraham917
    @mahletabraham917 Рік тому

    You are great example 🎉🎉🎉

  • @yeheyeszafu5357
    @yeheyeszafu5357 Рік тому

    ቄስ ሙልዬ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ ።ከዚህም የሚበልጥ ታያለሽ በርቺ ።እግዚአብሔር ቤታችሁን አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Рік тому

    ቄስ አበስ ገበርኩ ተመችቶኛል ሌላው የ26 አመቱ ምስክርነት 😮😮😮 ብያለሁ!!! አምኖ ሠው ሲሰጠን😮😮😮😮መጮሁ ን ከሆነ ባለማወቅ እኔም ደርሶብኛል Nice Testemony I loved it❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Рік тому

    ጌታ ኢየሱሲ ዘመንሽን ይባርክሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛ

  • @betiassefa8555
    @betiassefa8555 Рік тому

    የምትገርምሙ ሴት ፀጋዉ ይብዛልሽ

  • @medhanitkelboro2204
    @medhanitkelboro2204 Рік тому

    Egziabher yemesgen Muluye yetbarekech yebuzuwoch Enat naat Betam des belognal Geta yemsgen❤

  • @Fre-gi2hy
    @Fre-gi2hy Рік тому

    Brekty pastor she is amazing
    God bless your family

  • @nazarethkepha8284
    @nazarethkepha8284 Рік тому +4

    1 Timothy 2 አማ - 1 ጢሞቴዎስ
    11: ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤
    12: ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።
    13: አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፥ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች።
    14: የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤
    15: ነገር ግን በእምነትና በፍቅር በቅድስናም ራሳቸውን እየገዙ ቢኖሩ በመውለድ ትድናለች።

    • @ztzt22
      @ztzt22 Рік тому

      (ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕ. 3)
      ----------
      27፤ ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።
      28፤ አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።

    • @nazarethkepha8284
      @nazarethkepha8284 Рік тому +1

      @ztzt22 This is the verse you all mention to support women's teaching or ordination.Women can tell the gospel or the good news outside the congregation . Paul wrote it the woman has to be silent in the congregation. Am Woman, and always be with the word of God, not with feminist spirit .Don’t interpret the word of God with your feelings. Ask the Holy Spirit to understand the word of God. Be blessed.

    • @ztzt22
      @ztzt22 Рік тому

      @@nazarethkepha8284 so their is no women prophets in z bible. U know what prophets do they speak.

    • @nazarethkepha8284
      @nazarethkepha8284 Рік тому +1

      @ztzt22 Teaching and prophecy are completely different , you are still thinking out of context. I know you wanted to talk about Deborah from Old Testament. Just give me an example from a New Testament a woman who was a teacher , pastor , elder, or Apostle ?

    • @ztzt22
      @ztzt22 Рік тому

      @@nazarethkepha8284 Their are no prophets in new testament? U need to read with context. If women is told not to speak then according to u she can't be a prophets. But their were women prophets in new and old testament.

  • @MillionTesema
    @MillionTesema Рік тому

    ብርቱ እህታችን ቄስ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @bettydbethlehem332
    @bettydbethlehem332 Рік тому +9

    ሴቶች በብዙ መንገድ ኢየሱስን አገልግለዋል አሁንም እንደዚሁ:: ነገር ግን ማስተማርና እረኝነት ለሴቶች አልተሰጠም! ከባህል የተነሳ: ከደካማነት የተነሳም አይደለም:: ከእግዚአብሔር design የተነሳ:: 1ጢሞ 2÷11-14 "ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤
    ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።
    አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፥ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች።
    የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች"

    • @helen4526
      @helen4526 Рік тому

      ቃሉን ማመን አይፈልጉም እንጂ እኮ ቆሮንጦስ ላይም ተፅፎአል ።

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 Рік тому +1

      በመጀመሪያ ለዛች ቤተክርስቲያን ለምን እንዲህ እንደታዘዘ ብታስተውሉ፣ ሲቀጥል ጌታ በብዙ ሴቶች አስተማሪነት እንዲሁም እረኝነት ሲጠቀም ሲሰራ አይተናልም እያየንም ነው ። ታዲያ ፈቃዱ ካልሆነ በሴቶች አስተማሪነትና መጋቢነት ለምን ይጠቀማል?????

    • @helen4526
      @helen4526 Рік тому

      @@selamiyasu3475 የእግዚአብሔር ቃል አይልም ነው ያልነው ስህተት ነው ካልን ቃሉን ነው እያልን ያለነው ። ይሰራ ነገር በሙሉ ከእግዚአብሔር ነው ብሎ ማሰብ ደሞ ሞኝነት ነው በመጨረሻው ዘመን ትልልቅ ታአምራቶች የሚያደርጉ ሲነሱ እየሱስ ካልሆነ በቀር ማን ሊያደር ይችላል ብለን መሳታችን አይቀርም ስለዚህ መፍትሄው የእግዚአብሔር ቃል ጋር መስማማት ይሻላል ።

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 Рік тому +2

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነመፅሐፍ ቅዱስ ምዕራፍ ጠቅሳሽ የፃፍሸልን አህት ። ችግሩ እነርሱ የሚያዳምጡት ራሳቸውን ነው።

    • @nebiyunuri567
      @nebiyunuri567 Рік тому

      ​@@selamiyasu3475በምሳሌ እና በቃሉ ማስረጃነት ብታቀርቢ መልካም ነው፡፡

  • @solomonumer8806
    @solomonumer8806 Рік тому

    wow amazing witness God enhance His unlimited blessing in ever portion .We love you. Exceed grace bishop mulunesh Ginebo.

  • @TsehayAlemu-j8o
    @TsehayAlemu-j8o Рік тому +1

    ትግዬ የኔ እህት ጌታ ይባርክሽ ! ቄስ እህታችንም ተባረኪ !
    ግን እኔ ስለሴቶች አገልግሎት በተነሳቁጥር አንድ ጥያቄ አለኝ ማን ወንጌል አትስበኩ አለን ? በተለያዩ አገልህሎትስ ማን አታገልግሉ አለን? ቤተክርስቲያንም ብትሆን መፅሀፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳንም ቢሆን በብዙ አገልግሎቶች ይበልጡን እኛ ሴቶች በቤተክርስቲያን ብዙ አስተዋፅኦ የምናደርግበት አገልግሎቶች አሉን ግን ቃሉ ላይ ያልተፃፈልን እንዲሁም ጌታ በምድር ባለበትም ከሄደም በኋላ በሐዋርያትም ዘመን ፈፅሞ ምሳሌ ሆኖ ያልተቀመጠልን በቤት በትዳራችን ከባላችን የበላይ ሆነን መሪ እንዳልሆንን ሁሉ በቤተክርስቲያንም መሪ መሆን እንደማንችል ነው ከመሪነት የማይተናነስ በሚመስለው የዲያቆናት አገልግሎት ላይ በግልፅ "ስለሴቶች " ሲፃፍ በሽማግሌ(በመሪ) አገልግሎት ላይ ግን የለም ጳውሎስም ስለሴቶች አገልግሎት መመሪያን ሲሰጥ ይሄ የኔ ብቻ ሳይሆን የጌታም ትህዛዝ ነው ብሏል
    *ስለዚህ እኛ ሴቶች ባልተባለልን ቦታ ላይ ለማገልገል ስንል ችግር ግማሹ እየደገፈ ግማሹ እየተቃወመ ቤ/ክ በዚ ምክንያት ደግሞ ከምትከፋፈል "ከራስ(አናት) ላይ ወርደን ከአንገት ጀምሮ እስከእግር ጥፍር የሚያክለውን ብዙ የጌታን ስራ ብንሰራ እላለው ካስቀየምኩኝ ይቅርታ

  • @birtukankebede7633
    @birtukankebede7633 Рік тому

    ቄስ በምስክርነትሽ በጣም ተባርክያለሁ። ስለ ሴት የወንድ ልብስ መልበስ ግን የሰጠሽዉ ምላሽ ትክክል ነዉ ብዬ አላምንም። የዚያን ዘመን ታሪካዊ ዳራ ያልሽዉም ሐሳብ ለእኔ ሚዛን አይደፋም። ቃሉን በእኛ ዘመንና አለባበስ አዉድ ስንተረጉመዉ የወንድ ልብስ ሱሪ ነዉ፣ ስለዚህ ሴት ሱሪ መልበስ የለባትም ነዉ በአጭሩ። በእርግጥ ዛሬ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት በዚህ ጉዳይ ላይ የነበራቸዉን አቋም የቀየሩ ይመስላል ነገሩ ግን ሙሴ ስለ ህዝቡ ልብ ጥንካሬ ሰዉ ሚስቱን እንዲፈታ የፊቺዉንም ፅህፈት እንዲሰጣት እንደ ፈቀደዉ ዓይነት መሆኑ ነዉና ጉዳዩን ማጤን ያስፈልጋል።

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Рік тому +1

    እንደዚህ አይነት ምስክርነቶች በእውነቱ ያንፃሉ፣ቆም ብለን የቱ ጋር እንዳለን እንድናስተውል ይረዳናል እና እግዚአብሔር ይባርክሽ ቲጂዬ የምታቀሪባቸው ሰዋች ለብዙዋች ምሳሌ መሆን የሚችሉ ስለሆኑ🙏። ስለ መንፈስ ቅድስ መቀበል የተናገረችው ግን ውስጤ ቀርቶአል። ሰው እግዚአብሔርን ሰምቶ አገልግሎቱን ሲጀምር እና በወኔ ተነስቶ ሲወጣ አንድ አይደለም። በሚያሳዝን ሁኔታ ዛሬ ላይ በወኔ ወቶ የሚያገለግል ሰው በመብዛቱ ነው ብዙዎች እየተበተኑ ያሉት እና እኔ ከቄስ ታሪክ እንደተረዳሁት ከእግዚአብሔር ምሪት እስክናገኝ፣ መንፈስቅድስን እስክንቀበል በፀሎት ሆነን ብንጠብቅ እላለው። ቄስዬ እግዚአብሔር አሁንም ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክ🙏💓💓💓

  • @tamiratkaltamo4534
    @tamiratkaltamo4534 Рік тому

    ለብዙዎች አስተማርና በእምነት ላይ እንድቆሙ የምያደግ ህይወት ገላጭ ምስክርነት ነው ተባረኩ ::

  • @hossanaproduction5829
    @hossanaproduction5829 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤተሰባችንም ታናሽ ሆና ሁሉን የምትሰበስብ ምርጥም አክስት ነች ገና ብዙ እንጠብቃለን።

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 Рік тому +7

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ቲጂ ሁላችሁም !!!!

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 Рік тому

    ድንቅ ናችሁ ተባረኩ 😇

  • @endegenaabera4259
    @endegenaabera4259 Рік тому

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ።

  • @amanueldrar7027
    @amanueldrar7027 Рік тому

    Wow Amazing interview. She knows the word of God.God bless you all.

  • @MimiAlemu-n1o
    @MimiAlemu-n1o Рік тому

    በጣም ነዉ የገርመኝ ደስ ይላል

  • @edenmarkos6283
    @edenmarkos6283 Рік тому +1

    ቄስ ሙሉ በጣም ነዉ ምወድሽ ተባረኪ

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 Рік тому +1

    Tebarekulgi Jegna ehtoche Tsegawun yabzalachihu !

  • @emirumakura4848
    @emirumakura4848 Рік тому

    እግዚአብሔር ዘመናቹ ይባሪክ!!!!!!❤❤❤❤❤

  • @ruhamabekele2085
    @ruhamabekele2085 Рік тому

    Amazing faith on Jesus

  • @MeleseDesalegn
    @MeleseDesalegn 8 місяців тому

    ቄስ ጌታ ኢየሱስ ይበርክሽ።
    በጣም የገረመኝ
    -ኢየሱስ ኢራሱ መጥቶ መቀበትሽ
    - ፀጋ ነዉ ቀጥይ....

  • @laveleable
    @laveleable Рік тому +1

    እየሱስ :ጌታ :ነዉ !!

  • @eliasbatiro
    @eliasbatiro Рік тому +1

    እውነት ለማውራት ሴቶችን ወይም እህቶችን ብቻ የሚያስተምር ዝግጅት አይደለም።እኛን ወንዶችንም በተለይ አገልጋዮችን በብዙ የሚያስታጥቅ ትምህርት ነው።በእርግጥ ይኸ ዝግጅት ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ዘርፈ ብዙ ዝግጅቶችሽ ብዙ የምንማርባቸውና የምንታነጽባቸው ናቸው።በተለየ ሁኔታ ደግሞ ይኸ ዝግጅት በምድራችን እንደዚህ ዓይነት እህቶች ስላሉ ጌታን ያመሰገንኩበት ነው። ።አዘጋጅዋ እህታችን TG አንቺም አገልጋይዋም በብዙ ተባረኩልን❤🙏

  • @menbereassefa719
    @menbereassefa719 Рік тому

    Really are Blessed woman you gave me strength about gift of God of children

  • @setotaadmasu3678
    @setotaadmasu3678 Рік тому +1

    ቄስዬ ተባረክ❤❤❤

  • @user-w2551
    @user-w2551 Рік тому

    Kase bxame wedshalhu geta enkuane lzhe abkashe bxame des belognale geta semu yebarek❤❤❤

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Рік тому

    Betdar lay yetenagetechiwu betam asdenkogal tebareki

  • @SenyetGebrhiwot
    @SenyetGebrhiwot Рік тому

    ጌታይ ባርካችሁ❤❤❤

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Рік тому +1

    ታሪኩ አስተባሪ ነው ግን ጥያቄ የሆነብኝ ሴት ቄስ እንዴት ትሆናለች መጸሓፍቅዱሳዊ ነው ወይ ቃሉን ብታሳዩኝ ሴትልጅ አደለም ቄስ ድምጾከፍ ብላ አታውራ ይላል አልገባኝም በቅንነት የገባቹ ብታስረዱኝ ደጋግሜ ብሰማው ባወጣው ባወርደው አልመጣልህ አለኝ ጎበዝ የገባው ያስረዳኝ ግን መጸሓፍ ቅዱስን አስደግፋቹ ተባረኩ

  • @mulatufekaduzerihun5589
    @mulatufekaduzerihun5589 Рік тому

    "WaiLombo" I like it. 🎉

  • @tesfayemammo4481
    @tesfayemammo4481 Рік тому

    So blessing

  • @darajeolana-py7mv
    @darajeolana-py7mv Рік тому

    T G fi qes ebbifama...... misikirnatu sawun yaatsenal

  • @h.shebeshe3065
    @h.shebeshe3065 Рік тому

    ድምጽሽ ያሰታውቃል የጸሎት ሴት ነሽ

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Рік тому

    Wow Geta ybarekish zemensh ybareki tbarekilgn bxam yemigermi nw ye Egezabher sira dinqi nw
    Ehii ymetsafshimerqat Geta be selam yadersina be selam yimerqi endemin hone Geta fiqadi kehone enagygaln ❤❤
    Tiguye tbareki be bizu❤❤❤

  • @sofiakassa3026
    @sofiakassa3026 Рік тому

    ቄስ ሙልዬን ከወጣትነት ጊዜዋ ጀምሮ አውቃታለሁ አንድ church ውስጥ እናገለግልም ነበር በስጋ ከተለያየን 27 ዓመታትተቆጥረዋል ምክኒያቱም እኔ እሷ ባገባች ብወሩ ነበር ያገባሁት ለጌታ የነበራት ፍቅር በጣም ይገርም ነበር ሮጣ የማትጠግብ ዛሬም ያን ጊዜ በነበረሽ ትጋት ስለቀጠልሽ ደግሞም በድንቅ ምስክርነትሽ ስለባረክሽን ጌታ ይባርክሽ ::

  • @furtunamengistu8798
    @furtunamengistu8798 9 місяців тому

    Zemenaju ybarek ❤

  • @gizachewbula7620
    @gizachewbula7620 Рік тому

    እግዚአብሔር በእናንተ ስለሰራው በጎነት ስሙ ይመስገን።

  • @samuelasfaw1554
    @samuelasfaw1554 Рік тому +3

    ሴት 'ቄስ' ወይም 'መሪ፣ መጋቢ' ልትሆን እንደምትችል የተሰጠ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ የለም። ትክክል የሚያደርገው 'ቄስ' ወይም 'ፓስተር' የሚባሉ ሴቶች መኖራቸው ሳይሆን፣ የሚቀርበው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ነው። ይልቁንም ጳውሎስ በተደጋጋሚ የተናገረው ሴት እንድታስተምር እንደማይፈቅድ ነው።
    “ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና፥ ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥35
    “ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥12
    እነዚህን ክፍሎች ቦጭቆ አውጥቶ በመጣልና እንደሌሉ በመቁጠር 'ሴት ወይም ወንድ የለም' እያሉ መፎከር ይቻላል፣ መጽሀፍ ቅዱሳዊ መሆን ግን አይቻልም። ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ተመለሱ።

  • @tsehaymulugeta6564
    @tsehaymulugeta6564 Рік тому

    Kesye blessed

  • @ashenengirma7001
    @ashenengirma7001 Рік тому

    Muliye zemenesh yebarek!😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @kidstteshome2620
    @kidstteshome2620 Рік тому

    WOW MENFES KIDUS CHEWA NEW ENSIRA AYSEBIRM BETAM DES YILAL TIKIKIL NEW TEBAREKI EHITACHEN

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 Рік тому +1

    Egziabiher Yibarekachu!!!