የዐቢይ አህመድ እና የተቃዋሚ መሪዎች ስብሰባ!ማዕ/ጎንደር.! መተማ.! መራኛ.! ጃማ.! ባ/ዳር.!22 July 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • የዐቢይ አህመድ እና የተቃዋሚ መሪዎች ስብሰባ!/ማዕ/ጎንደር.! መተማ.! መራኛ.! ጃማ.! ባ/ዳር.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

КОМЕНТАРІ • 151

  • @yalogoodi8889
    @yalogoodi8889 2 місяці тому +6

    ሰላም ድል ለሕዝባዊ ታጋዮች ለፋኖኖ ድል ለአማራ ፋኖኖ ❤

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 2 місяці тому +2

    ድልልልልል ለተገፌው መብቱን ለተነጠቀው ኢትዮጵያዊ ለሆነው ጀግና አማራ ፋኖ ድል ለቆራጡ ለቆፍጣናው ታጋይ ቆራጥ ወንዶች ፣ ጀግኖቾ ፣ ቆፍጣኖች❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 2 місяці тому +5

    ድል ለህዝባችን ሰቃይለበዛበት ድል ለውነተኛ❤❤❤ ድል ❤ለፋኖ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 місяці тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @Lulu-h4n7j
    @Lulu-h4n7j 2 місяці тому +1

    ደል ለፋኖ

  • @tiruyezeni6418
    @tiruyezeni6418 2 місяці тому

    ሠላም በለጠ ።አሰግድ የሰሜን ሸዋውን እጁን ሰጠ የሚባለውን አሁኑኑ አጣራልን። ይህን የላክንበት 9:30

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 2 місяці тому +1

    The only UA-cam I choose to listen to!!Thank you for the update.

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha 2 місяці тому

    ተስማሙ ይባላል እጂ የምን እከሌ እከሌ ብሎ መከፋፈል ነው

  • @tiruyezeni6418
    @tiruyezeni6418 2 місяці тому

    ሠላም በለጠ ።አሰግድ የሰሜን ሸዋውን እጁን ሰጠ የሚባለውን አሁኑኑ አጣራልን። ይህን የላክንበት 9:30 ቀን 15/11/2016 .e.c

  • @kingdawit3367
    @kingdawit3367 2 місяці тому

    የደቡብ ወንድሞቻችን አማራ ክልል ልጆቻችሁን ለውጊያ አትላኩ ተብላችኋል በተጀጋጋሚ እምቢ ካላችሁ ግን ከጋላው ወራሪ ሀይልና ከባንዳው የተለየ መስተንገዶ ለናንተ የለንም የጋላ ወራሪ ሀይል ግን ይግባ በሚገባ ጠብ እርግፍ ብለን እያስተናገድናቸው ነው አማራ ሰው ማስተናገድ ያውቅበታል

  • @meniliksolomon5833
    @meniliksolomon5833 2 місяці тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ
    You always best.

  • @Fano2129
    @Fano2129 2 місяці тому

    መረጋጋትህና ትዕግስትህ ይገርማል።

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 місяці тому +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @ወሎየዉቀብራራው
    @ወሎየዉቀብራራው 2 місяці тому +1

    ሰበር ዜና ዛሬ በግምት 4:30 ወልዲያ አዳጎ አደባባይ ገባ ብሎ አንድ የብልፅግና ደህንነት ፋኖ አደባየዉ አጣራና ዘግበዉ በለጠ ያባ ካሳ ልጅ❤❤

  • @Ayalewkebede
    @Ayalewkebede 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @yebeltalFerede
    @yebeltalFerede 2 місяці тому +3

    ሰላም በለጠ ሰለ ፋኖ አሁንም ፅንፉ የያዙ ሚዲያዎች አሉ የሆነ ነገር በላቸዉ አንድነቱ የባሰ እዲከፉፈል እየሰሩ ነዉ

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 2 місяці тому

      ፋኖ ራሱ ጽንፈኛ አይደል ። ጽንፈኛ ጽንፈኛ መውለዱ የማይጠበቅ አይደለም ።

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 2 місяці тому

      አሽቃባጭ ደነዝ

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 місяці тому

      @@stebanelakie2929 kizenam galla

  • @negadejen5498
    @negadejen5498 2 місяці тому +1

    በርታ እንደ እስክድር ያለ ሸለመጥማጥ ከ አማራ ተግል ዘወር ይበል

  • @wondwosenatanaw8729
    @wondwosenatanaw8729 2 місяці тому +1

    ከእስክንድር ጋር የተቀላቀለ የአማራ ፋኖ ሲራውን እንዲረዱ እግዚአብሄር ይርዳቸው ከዚህ ሴረኛ ከፋፋይ ሰው ጋር ተላያይተው ከወንድሞቻቸው ጋር በጋራ የሚቆሙበት ግዜውን እግዚአብሄር ያቅርባላቸው !!

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geleta1610
    @geleta1610 2 місяці тому

    በዚህ አካሄድ አገሩ እንዳይበታተን ያሳስባል። ህገወጥነት ተባብሷል፣ የህግ የበላይነቱም ተዳክሟል በዚህ ላይ መደማመጥ ከጠፋ !? ነገሩ ቻው ይሆናል።😢😢

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 2 місяці тому +4

    በልጤ ለትክክለኛ ታማኝ ፈጣን መረጃህ እናመሰግናለን

  • @MollaAweke
    @MollaAweke 2 місяці тому +1

    ,በለጠ በርታ በለጠ በግልፅ ተናገር እጂ ጂልን ጂል በለዉ ትግላችን እኮ በነሀብታሙ አያሌዉ እየተበላሽ ነዉ

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 2 місяці тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @MohamadIbrahim-yd2iv
    @MohamadIbrahim-yd2iv 2 місяці тому +1

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء الخير يا قلبي انتي

  • @voiceoftruth2015
    @voiceoftruth2015 2 місяці тому +4

    እሽ እስከ መች ይሄ ህዝብ መካራ የሚበላው እባካችሁ ሚድያ ላይ ያላችሁ ሰዎች ፋኖዎችንና አባላሎችን የምታገኙ የህዝቡን ስቆቃ አስረዱ እነሱ የሚያሳስባቸው ስልጣን ነው። ህዝቡ ደግሞ እንደ ሰው መኖር ነው። ስልጣን ፍለጋ ባይሆን ኖሮ አንድ መሆን ከባድ አልነበረም ከህዝብ ሞት ስልጣን ቢቀር ነው የሚሻለው። በሌላ መንገድ ስልጣን የማግኘት እድሉ የተዘጋበት ሁሉ የአማራን ህዝብ ሰቆቃ በመጠቀም እድሉን እዬሞከረ ነው።

    • @JulietDelta007
      @JulietDelta007 2 місяці тому

      ዋና አብኪዎች የሚድያ ሰዎችና የሚዲያ ባለቤቶች መስለውኝ። ሐብታሙ አያሌው የሚባል ልክስክስ፣ በአስራት ወልደየስ ፎቶ የለምነውን ገንዘብ፣ ለታጣቂ መግዣ እያወለው አይደለ። ልክስክስ ዲቃላዎች ናቸው።

  • @Nina-qp5zb
    @Nina-qp5zb 2 місяці тому

    በርታልን ወንድሜ የአማራ ብርታት

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 2 місяці тому

    ለሚንሻወችአላዝንም ለምን ያማራልዩሀይልምንደደረሰበትእያዩ ወንድሞቻቸዉጋየሚዋጉደነዞችሆዳሞች የብልፅግና ዳይፐር

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 2 місяці тому +2

    ሰላም

  • @NetsanetBarinet
    @NetsanetBarinet 2 місяці тому +1

    በሌ የኔ አስተዋይ መልካም ደግ አዋቂ የአማራ ልጅ አንተ በዚ ሰአት ማግኘታችን ለኛ አማራዎች ምን ያህል መታደል ነው። አምላክ አብዝቶ ይስጥክ። ከ ክፉ ይጠብቅክ። ድል ለታረደው አማራ ድል ለተሰደደው አማራ ድል ለተደፈሩት አማራ ድል በግፍ ቤቱ ለፈረሰበት አማራ

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 2 місяці тому

    አተም አውቀህዋል እኴን ቢሔራዊ ባክ

  • @abebazewdu4674
    @abebazewdu4674 2 місяці тому

    በመጀመሪያ ስለምታስተላልፈው እውነተኛና ተአማኒ የሆነ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን :: በመቀጠል አሰገድ በጠላት እጅ ወደቀ እየተባለ የሚናፈሰው ወሬ ትክክል ነው? ትክክለኛ ዜና ካንተ ነው የምናረጋግጠውና አጣርተህ ንገረን

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @GetnetMoges-qu2sb
    @GetnetMoges-qu2sb 2 місяці тому

    እኔ ያአለዉት አዋሳ ነዉ ከደቡዝ ልዩ ስሙ ቶጋ ነዉ የሚባአለዉ ከዝህ እዝ የተነሳአዉ 24 ሃያ አራት አዉተቢስ ነዉ ተጨማር ሶስት ወራአል ከዝዉጭ ቶጋላአይ የለዉም

  • @de4xi
    @de4xi 2 місяці тому

    ድል❤❤ለፋኖ❤❤ነፃነት❤❤ላማራ ❤❤ሕዝብ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 2 місяці тому

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ eske mesekerem campaign argen 100k megibat alebet Ethio news

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 2 місяці тому +1

    best of the best ,the right journalist ,in the right time.

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 місяці тому

    ሰላም በሌ ድል ለአማራ ፋኖኖኖ 🥰🥰🥰💪💪

  • @HabtamuTsegaye-p5r
    @HabtamuTsegaye-p5r 2 місяці тому

    ሰላም በርታ እባክህ ሰውን የሚከፋፍሉት አሳስቡልን ሰው በወሬ ለመበታተን መጣር

  • @yalogoodi8889
    @yalogoodi8889 2 місяці тому +1

    ድል ለተገፋ ህዝቦች

  • @kingmuller5189
    @kingmuller5189 2 місяці тому +1

    በሌ የኛ አንበሳ በፖለቲካዊ ብስለትህ እና ግንዛቤህ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha 2 місяці тому

    ኧረ እካችሁ የአማራ ሰቆቃ ይሰማችሁ ለስልጣን ብላችሁ ነው ይህን ሕዝብ የምታስበሉት ለስልጣን ከሆነ ይህ ሕዝብ ይበላችኋል

  • @chaliemulu3632
    @chaliemulu3632 2 місяці тому

    ወሎ 2 ዞን ያሉት ሲሆን ሰሚንና ደቡብ ናቸው፡፡ ምራብ ወሎ የሚለውን በዞን፣ በወረዳና በቀበሌ ብታቀርበው የበለጠ የመረዳት አቅምን ያሳድጋል፣ አመሰኛለሁ፡፡

    • @rosapark736
      @rosapark736 2 місяці тому

      ምዕራብ ወሎ ማለት ከጉግፉቱ በስተምዕራብ ያለው የወሎ ግዛት ነው።

  • @adisealamirew
    @adisealamirew 2 місяці тому

    ፋኖን እንዴት መቀላቀል እችላለሁ

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 2 місяці тому +1

    The secret behind the agenda of splitting Amhara region in to different regions like southern region is very known which is impossible!

  • @FjggChhh
    @FjggChhh 2 місяці тому +1

    በርታ ወድም አለም

  • @kolfeefetnoderash5319
    @kolfeefetnoderash5319 2 місяці тому

    ትንሽ የቀረ ነገር አለ የተቋሚዎችን ፓርቲ ስም አልተገለፀልንም ለማንኛውም በርታ

  • @zemegisla
    @zemegisla 2 місяці тому

    አርብ እለት ቀይት ደብረ ብርሃን አካባቢ አንድ ወጣት መታወቂያው ደቡብ ጎንደር ስለሚል ብቻ አድማ ብተና ይዞ አስቀርቶታል። ግን እስከመቼ ?

  • @sunchzeabebaw2253
    @sunchzeabebaw2253 2 місяці тому

    ስለ አማራ አሰባለው ብሎ ያለ መዲያ እንደ ጊዎን /መንአላቸው ሰማቸው / በጣም ያዛዝናል መከታውን እና አሰገድን የሚከፋፋልበት መንገድ ያሳዝናል

    • @samera626
      @samera626 2 місяці тому

      ሮሀሥ አፍርን በእውነት

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 2 місяці тому +1

    ሰላም ወንድም እንኳን ደና መጣክ

  • @amarebogale4175
    @amarebogale4175 2 місяці тому

    በላይ ስዩም

  • @Pnice-rx9tf
    @Pnice-rx9tf 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 місяці тому

    ኢቶውዮኖስ 👍🙏

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 2 місяці тому

    ኮሬለን አህመድ😡😡😡😡😡😡😥😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @ሰጠኝአበራ
    @ሰጠኝአበራ 2 місяці тому +1

    ፍኖ ወታለ ካለስ ያዋቀረው መዋቅር ምነው ግማሹ ዘራፊ ግማሹ ነፃ አውጭ እዴት ሊዎን ይችላል እስቲ። የሚዘረፈውን አካባቢ። ልግለጥላችሁ ከጭልጋ እስከ መተማ ከነጋዴ ባኃር እስከ። ጫቆ ከነጋዴ ባኃር እስከ ቦቦህ ጠይቁ። በጣም። ያሳዝናል

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 місяці тому +1

      ፋኖ ዘራፊ ነው የሚባለው ለዚህ ነው

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 2 місяці тому

      ምን ጥያቄ አለው ስብስቡ ራሱ የዘራፊ ፣ የነብሰገዳይ ፣ ከማረሚያ ቤት የወጣ ደረቅ ወንጀለኛ ስብስብ ስለሆነ የአማራ ህዝብ መጠቀሚያ እንጅ አላማው በአቋራጭ መበልጸግ ነው ።

  • @ሳዳም
    @ሳዳም 2 місяці тому

    ድል ለፋኖ❤💪💪

  • @MuluyeAyalew
    @MuluyeAyalew 2 місяці тому +2

    bli be strong

  • @teregnenetyewdem1179
    @teregnenetyewdem1179 2 місяці тому

    Teqawami? Since when?

  • @belaymersha-ss6nl
    @belaymersha-ss6nl 2 місяці тому

    ሌላ አማራጭ ቻናል ቢኖረ

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 місяці тому

    በለጠ የቴሌግራም አካውንትህን አስቀምጥልን እባክህ አላገኘው አልኩኝ

    • @toyba911
      @toyba911 2 місяці тому

      ስሙን ስፅፊ ይወጣልሻል

  • @KalidAli-gb4xt
    @KalidAli-gb4xt 2 місяці тому

    ስታወራ መደጋገም ትወድ አለህ በጣም ትሰለች አለህ

  • @getit5763
    @getit5763 2 місяці тому +3

    እረ በለጠ ዘመድኩን የሚባል ስውየ ምን ይሻለዋል ማነው የሚያስቆመው

    • @enanu7590
      @enanu7590 2 місяці тому

      ከያዘ ሳያደማ አይለቅም ዘመዴ አንዴ አይንከስ እንጅ ከዛ በኋላ መልቀቅ የለም😂😂😂

  • @geleta1610
    @geleta1610 2 місяці тому

    መንግስት ብልጥ ይሁን ወጊያ የሚያውቀው የትግራይ ሃይል የተሸነፈው በክንፌሽናል ጦርነት ፈጣን ንቅናቄ አደርጋለሁ ብሎ በመበተኑና በተባበረ ክንድ ( ቢያንስ በፌ/ሰራዊት፣ ሻአቢያ ፣ ፋኖና የሁሉም ክልሎች ታጣቂውች) በመጠቂቱ ነው። የአማራ ሃይሎች ግን ውጊያቸው ደፈጣ ፣ በሚያውቁት ቀየ ስለሆነ በቀላሉ ሊሰበሩ አይችሉም ። ሰራዊት ማስጨረስና ንፁሃን መጉዳት እንዳይሆን ትርፉ

  • @mengeshaworku5035
    @mengeshaworku5035 2 місяці тому

    በለጠ በርታልን ብዙ ህዝብ እየተከታተለህ ነው በተለይ ለፍኖ አንድ እንድሆን ስራ አመስግናለሁ

  • @tarikugebresilassie2456
    @tarikugebresilassie2456 2 місяці тому

    ያልተረጋገጡ፣የፈጠራና የአንድ ወገን ወሬ በብዛት ታሠራጫለህ።ለነገሩ የ"ትግል ሚዲያ" ስለሆንክ ሚዛናዊና ዕውነተኛ ለመሆን ያስቸግርሃል።

  • @ghecixgdi-1982
    @ghecixgdi-1982 2 місяці тому

    ዛሬ አደኛ ኳማችነኝ😊

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 2 місяці тому

    Belewu! Welega esu yigedilal anten Degimo wendimhn Fidel yilhal!

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 2 місяці тому

    በሌ እንካን ደህና መጣህ

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 2 місяці тому

    በኢትዮጲያ ታሪክ እንደአብይ አቅመቢስ መሪ መጥቶ አያቅም:: የይስሙላ ተቃዋሚዎቹን ጥያቄ እንኳን ባግባቡ መመለስ እንደማይችል ከባለፈዉ ስህተቱ ስለተማረ አንድ ቀን አስቀድሞ በማስጠየቅ ከአማካሪዎቹ መልሱን ሸምድዶ በማግስቱ ከተፍ ይላል 😂😂😂😂😂

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 2 місяці тому +1

    የተገደለ ወጣትም በሶሻል ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው።

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4r 2 місяці тому

    ❤🎉

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 місяці тому

    ዘጠና በለው ዘጠና ዘጠኝ ሺ መኪና የ ኦህዴድ ሃይል ቢገባ ተውጦ ይቀራል!! የ አማራ ፋኖ አሸናፊነት ግድ ስለሆነ ነው

  • @sunchzeabebaw2253
    @sunchzeabebaw2253 2 місяці тому

    Wellcome bele

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 2 місяці тому

    Please TENEKERE YALE MEREJA KE ADDIS ABABA KEWETAHE JEMERO BETAME KEZEKEZEHALE

  • @YitnetNihong9544
    @YitnetNihong9544 2 місяці тому

    Amhara militias are already used cheap commodity!

  • @abebekelemu-xz1np
    @abebekelemu-xz1np 2 місяці тому

    Beli belwa temchgnaleh

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 2 місяці тому

    ሚሊሻ ማለት አሣማ ነው። ሆዳም ሥብሥብ ነው። ይጥፋ!

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 2 місяці тому

    Yebanda mecheresha yih new! Temaru!

  • @Dwr158
    @Dwr158 2 місяці тому +1

    እረ አንተ ከብት ፋኖ ሲሞት ንጹሃን ሞቱ ትላለህ። በየቀኑ ሁለት ጊዜ በምታቀርበው በሚሞቱት መከላከያ ቁጥር ልክ የሚበተን የክልሉ ሃይል፡ የእናንተ ፋኖ እደለም አዲስ አበባን ምስራቅ ኡፍሪቃን በሙ መያዝ ነበረባቸው። ምን ያድርጋል ማገናዘብ እና የማይጠይቅ ዘረኛ ትውልድ ውስጥ ተፍጥርህ።

    • @toyba911
      @toyba911 2 місяці тому +1

      ውጣ ከዚህ😏🤐

  • @sisaylemma7224
    @sisaylemma7224 2 місяці тому

    Berta

  • @جمالمحمد-ت9ع
    @جمالمحمد-ت9ع 2 місяці тому

    አረበኛ አሰግድ ለመንግስት እጁን ሰጠ የሚባለው እውነት ነው

    • @enanu7590
      @enanu7590 2 місяці тому

      አረ በህልምህ ነው እንጅ መቸም እጁ አይሰጥ አሰግድ

    • @جمالمحمد-ت9ع
      @جمالمحمد-ت9ع 2 місяці тому

      @@enanu7590 ቪዲዮ ስታይ እንዲጠፋ በመከታው የሚመራው በስሩ ያሉትን ወጣቶች በማጥቃት ተመናምኖበታል እያሉ ነው ወዳጀ

    • @TadeleGebreyesus-yd1fm
      @TadeleGebreyesus-yd1fm 2 місяці тому

      ውሸት ነው

  • @KingPhone-b4z
    @KingPhone-b4z 2 місяці тому

    Hiii

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 2 місяці тому

    ኧረ እባክህ ፕሮግራም ሚስ አታድርግ።

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 2 місяці тому

    እሥኪ አሥተያየቶቺ ሠጭዎቺ በዉጭ ያላቺሁ ፈትፋቶቺ ዝብለህ በርገርህን ብላ የት አባክ አዉቀህ አዉቀሺ ነዉ ፈራጆ ቀዳጅ ያረገሺ ያረገህ ሥፋኖ በቃ ዝም በሉ መጨረሻ ላይ ያዴርሠናል እነሡ ያቃሉ ህዝቡ እየሞተ እየተሠቃየ መሆኑን ሥለዚህ በጣም ትልልቅ ሠዎቺ ከሉበት እነሡ ይፈቱታል ህዝቡሥ እምን ያዴርሣቼዋል ተረጋጉ እሥኪ እፍፍፍ አሠገድ እጅ ሠጠ ምናምን አፍህ ይዘጋ ይዝጋሺ አቦ ከወሬ በቀር በቃ ተግባር የለም ኧረ ዉዉዉዉ እሥኪ አሥቡ ትንሺ ኧረ እናተ በዉጭ እምኖሩ ሠዎቺ በተለይ ኧረ አቦ በዛዉ ቅሩ እፍፍፍፍ

  • @ArWiwiww5-ox6fs
    @ArWiwiww5-ox6fs 2 місяці тому

    ድልለፋኖ አተበርታ

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 2 місяці тому +2

    አማራ ሞኙ ሰው አማኙ አማራ ሞኙ መንግሥት አማኙ 😅😅😅

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 2 місяці тому

    ሚሊሻ የሚባል ባንዳ አሳማ መቼም የማይማር ድንጋይ ስለሆነ ይበለው ግንባር ግንባሩን።ቤቱን በትኖ ልጆቹን ወላጅ አልባ እከካም ማረግ ነው።

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 2 місяці тому

    ሞት ለባንዳው ግም 0 እሰጣለሁ ክንድር👿👹👹🤮🤮🤮

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому

    እግር ያለው እባብ ማለት እስክድር ጨለመ ነው ❌❌❌❌❌❌❌

  • @zpower1457
    @zpower1457 2 місяці тому

    Eskender and Habtamu Tried to reverse the Amhara struggle back. Please inform them to stop disturbing Amhara struggle.

  • @zelalmabate3786
    @zelalmabate3786 2 місяці тому

    እስኪ አጣራ አስግድ በመከላከያ ተይዟል የሚባለው እውነት ነው?

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb 2 місяці тому

    እረ አብይ አህመድን አንቱ ስትል እንዴት ትቀፈኝ አለህ

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 місяці тому +1

    😂😂😂ኢትዩጺያ ውሥጥ ተቃዋሚውች አሉ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому

    360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 2 місяці тому

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለእስክድር ነጋ

    • @YazieMulie
      @YazieMulie 2 місяці тому +1

      ሞኝ ጎጠኛ

    • @muleagidaw6426
      @muleagidaw6426 2 місяці тому

      @@YazieMulie እዉነት ልገርህ ጎጠኛ ማለትስ ምን መለት ነዉ 100%ብልፅግና ነህ አየህ አስረዳኝ ምድን ነዉ ጎጠኝነት እኔ ማስረጃ አለኝ ዘመነም እስክድርም መሪ ይሁኑ አይኑ አደለም ፀቤ እዉነታዉ እስክድር የአሜራን የህልዉና ትግል አሳልፎ ሊሰጠዉ ነዉ ጥያቄየ

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 місяці тому +1

      ድል፣ ድል ስትል ትደለደላለህ!

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 2 місяці тому

      ጎጠኛ ማለት ትርጉሙ ካልገባህ ፋኖን በተለይም ዘመነንና ጀሌወችን ጠይቅ ።

    • @muleagidaw6426
      @muleagidaw6426 2 місяці тому

      @@stebanelakie2929 አየህ ስለዚህ እኔ ከሆንኩ አተም ነህ ማለት ስት ዶላር ነዉ የላከዉ አዉነታዉ እደዛ አደለም አስብበት

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 2 місяці тому

    የአደም ሰብሳቢነት በከንቱ ጊዜ ማባከን ነው።የመወሰን ስልጣኑ የኦሕደድ ስለሆነ።

  • @demlewerku9117
    @demlewerku9117 2 місяці тому

    Ghion media and Zemedikun ሰው ተው ሊላቸው ይገባል በሌ። በናትህ አንሳው የአንተ አስተያየት ሁሉም ይሰማል።

    • @kingmuller5189
      @kingmuller5189 2 місяці тому

      ዘምውድኩን ተው ተብሎ ሊሰማ?

    • @sofutube9605
      @sofutube9605 2 місяці тому +1

      እነሱን መከተል አቁሙ

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 2 місяці тому

      ተው እንጅ የትግል መሳሪያወቻችሁን ። ስታጨበጭብ ቆይተህ አሁን ምን አድርጉ ነው እምትላቸው

    • @ለቤዛዓለሙተለአለ
      @ለቤዛዓለሙተለአለ 2 місяці тому

      ከሰማህ እነሀብታሙን ተው በል ዶላሬ ተነካ ካልክ የራስህ ጉዳይ

  • @tiruyezeni6418
    @tiruyezeni6418 2 місяці тому

    ሠላም በለጠ ።አሰግድ የሰሜን ሸዋውን እጁን ሰጠ የሚባለውን አሁኑኑ አጣራልን። ይህን የላክንበት 9:30 ቀን 15/11/2016 .e.c

  • @tiruyezeni6418
    @tiruyezeni6418 2 місяці тому

    ሠላም በለጠ ።አሰግድ የሰሜን ሸዋውን እጁን ሰጠ የሚባለውን አሁኑኑ አጣራልን። ይህን የላክንበት 9:30

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 2 місяці тому

    ድል ለፋኖ

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 місяці тому +1

      ድል፣ ድል ስትል ትደለደላለህ!

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 2 місяці тому

      ድል ፋኖን እያሰቀዘነ ላለው መከላከያ ። ከወንበደ ነጻ አውጭ ደካማ መንግስት ይሻላል ።

    • @ለቤዛዓለሙተለአለ
      @ለቤዛዓለሙተለአለ 2 місяці тому

      ​@@stebanelakie2929አየነው መኬን ጭዳ ሲሆን በየቦታው

  • @mohammedjery3252
    @mohammedjery3252 2 місяці тому

    ❤❤❤