GEBEYA: ብዙዎች የተለወጡበት አዋጭ እና ውጤታማ ስራ || የፑል እና ካራንቡላ ስራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2020
  • GEBEYA: ብዙዎች የተለወጡበት አዋጭ እና ውጤታማ ስራ || የፑል እና ካራንቡላ ስራ
    On This Video's provided GEBEYA Media PLC
    Videos uploaded at GEBEYA are copyright protected.
    👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
    👉 Website; www.chalagelchuu.com
    👉 Twetter; / chgtube
    👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
    👉Telegram page t.me/chalabusiness
    👉 my youtube channel- / chgtube
    #ገበያ#Gebeya#ገበያ_Gebeya#አዋጭስራ#የስራአማራጭ

КОМЕНТАРІ • 151

  • @user-dx7eg6jc2i
    @user-dx7eg6jc2i 3 роки тому +25

    እኔ 4 አመት ፑል ሰርቸ በጣም ተለውጨበታለው ላወቀበት ሰው በጣም ጠቃሚ ነው እራሴ ገዝቸ ለተወሰነ ጊዜ ሰራተኛ ቀጥሬ እያሰራው በጣም ጠቅሞኛል ገዛ እራሴ ከአጠገቡ ሻይ ቡና ጫት እየሸጥኩ በጣም እሰራ ነበር ግን ሴት እህቶቸ ወይ ከማይሰራ ወይ ከማያሰራ ሰው ፈጣሪ አይግጠማችው ከማይሰራ ከማያሰራ ሰው ጋር ተጋብቸ ኑሮየን ምስቅልቅል ሲያረገው ፑሉን ሽጨ በደረሰኝ በድርሻየ ይሄው አረብ ሀገር መጥቸ እየሰራው ልጆቸን እየረዳው እገኛለው እና ፑል ለአወቀበት ሰው በጣም ጥሩ እኔ በቀን 300 እሰራ ነበር ደሞ ከሲጋራ 100 ብር ከጫት 50ብር ከሻይ ቡና 100 ብር አገኝ ነበር

    • @oromiagirls4057
      @oromiagirls4057 3 роки тому +2

      Abshir yene mar hulum la bago nw .ene gazish nabre wandime nw yemisar and amet sarto 12 shi bir bicha nw yestagn

    • @user-dx7eg6jc2i
      @user-dx7eg6jc2i 3 роки тому +5

      @@oromiagirls4057 የሚሰራ የው የግድ ታማኝ መሆን አለበት ታማኝ ካልሆነ ኩየን ቢኖረውም ዋጋ የለውም ምክንያቱም ኳሱ ያለ ኩየን እንዲወጣ የኩየኑን ብረት ሳብ አድርገው እንጨት ይሰኩገበትና ከዛ ያለ ኩየን ሲሰሩ ይዉላሉ ግማሹን ወስደው ደስ ያላቸውን እሄን ነው የሰራው ብለው ለማስመሰል ኩየን ቆጥረው ይሰጣሉ ይህን ያረገኝ የልጆቸ አባት የእህቱን ልጅ ይስራ ብሎ የእህቱን ልጅ እያሰራ ሲሸውደኝ ነበር ግን የዋህ ምን ይሆናል ከነሱ በላይ እንጅ ከነሱ በታች አላረገኝም አምላኬ እና ውዴ ሰው ይወስነዋል ብቻ ብዙ ታሪክ አለው

    • @user-eg9dp6vd3z
      @user-eg9dp6vd3z 3 роки тому +2

      እውነትነው እንዳንዴ የማይረባሰው እየተጠጋነው ህይወታችንን የሚያበላሸው

    • @user-dx7eg6jc2i
      @user-dx7eg6jc2i 3 роки тому +2

      @@user-eg9dp6vd3z በጣም አንዳንዴ አለመገጣጠም ይባላል እንጅ ግን እኛ ሴቶች እራሳችን ነን እድላችን የምንሰብረው እንደማይረባ እያወቅን ስለምንወደው ብቻ በጭፍኑ እንገባና ሂወታችን እናመሳቅለዋለን እኔ አሁን ደግሜ አላፈቅርም ወንዶችን አላምንም እወድሻለው ሲሉኝም የውሸታቸውን ነው የሚመስለኝ

    • @shewalemma9889
      @shewalemma9889 3 роки тому

      Eski sel korkoro ena sel seramik ena sel shower ekawachi teyikeln pls

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t 3 роки тому +11

    ፑል ለረዥም አመታት አጫዉቻለሁ ጥሩ እና ስኬታማ የሚያደርግ ስራ ነወ ግን ተመልካቾች አርባ ሺ ብር በቂ አይደለም እዉነቱ ይሄ ነዉ ፑል የምትከፍት ሴት ከጎንሽ ወንድ ሊኖር ይገባል ምክንያቱም ተጫዋቹ በጨዋ ደንብ ከፍሎ የሚወጣዉ የፑሉን ባለቤት ሲያከብር ነዉ መልካም ወንድም በርታ

  • @mulugetazewede8787
    @mulugetazewede8787 3 роки тому +4

    ዋው በጣም አሪፍ ነው👍👍
    ወደ ሞያ ትምርት ቤቶች በመሄድ ጊዜያችንን ገንዘባችንን ስናጠፋ የነበረውን ሂደት ጊዜ ደጉ እንዲህ በኢንተርኔት አማካኝ እነት ቤታችን ድረስ ተደራሽ በመሆን ጊዚያችንን ገንዘባችንን እንድንቆጥብ ስላረጋችሁ እና የስራ አይዲያ ስለምታመላክቱን ከልብ እናመሰግናለን👏
    ገቢያ ቻናሉች በርቱልን💪

  • @user-yn8id4bb9v
    @user-yn8id4bb9v 3 роки тому +4

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድማችን እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው
    ወንድማችንን ጫላን ሰላም በልልን
    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ጨልሞ አይቀር ዳግም ይነጋል

  • @badriahasan5387
    @badriahasan5387 3 роки тому +3

    ሰላም ያገሬ ልጆች አንደኛ ነኝ ምክሮቻችሁ ብዙ እያስተማረኝ ነው ብዙ ስራወችም ሰርቼ ተጠቅሜበታለሁ በርቱ ሁላችሁም እንደዚ አይነት የሰራ ምክር ስለምታስተምሩን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l 3 роки тому +8

    እረ ባካችሁ ጫላን አምጡልን እባክ ጫላን ይምጣ መልካም ወድማችን ነዉ

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r 3 роки тому

      ሀዝን ላይነው ሲርጋግይመን

  • @SMZTEKA
    @SMZTEKA 3 роки тому +1

    Good idea!

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @fyhhuuhhui6467
    @fyhhuuhhui6467 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድም አለም Thank

  • @genet9902
    @genet9902 3 роки тому

    Betam tiru new thanks konjo

  • @burjotube9611
    @burjotube9611 3 роки тому

    ዋው good

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 роки тому

    ጥሩ ነው

  • @nameyoutube4480
    @nameyoutube4480 3 роки тому

    ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን በርታ ወንድም

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 3 роки тому

    ምችት ይበልህ ወንድሜ
    በጣም አሬፍ የስራ ዘርፍ ነው የምታቀረበው
    እናመሰግናለን በጣም

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ሀሣብ ነው እናመሰግናለን

  • @rehimaayalew6743
    @rehimaayalew6743 2 роки тому +1

    በጣምጥሩ ነው ቀጥልበት 🌹

  • @user-zt1yc6nf8o
    @user-zt1yc6nf8o 3 роки тому

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @user-kp4zy5ci6p
    @user-kp4zy5ci6p 3 роки тому

    እናመሠግናለን በርታ

  • @user-zp3ts9ji1v
    @user-zp3ts9ji1v 3 роки тому +1

    ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ በርታልኝ

  • @dejeneabdissa4272
    @dejeneabdissa4272 2 роки тому

    Thanks bro! Good view and advice💃🏇

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r 3 роки тому

    ትክክል እናመስግናልን

  • @aswsqqaswaq7705
    @aswsqqaswaq7705 3 роки тому

    Waww yechila adena

  • @shewalemma9889
    @shewalemma9889 3 роки тому

    Betam yewtal yilalu

  • @meseretabdii7935
    @meseretabdii7935 3 роки тому

    batem arifa new bareta

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 3 роки тому

    በርታ ጎበዝ

  • @sulaimanmeka1718
    @sulaimanmeka1718 3 роки тому

    እርጋታህ ደስ ይላል ማአሻአላህ በርታ

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 3 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 3 роки тому +2

    እርጋታህ ደስ ሲል

  • @user-op5vu5xg4l
    @user-op5vu5xg4l 3 роки тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም እናመሰግናለን

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 3 роки тому

    እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን የአጫሉ ምትክ እሱ የሚሰጠው መረጃ በጣም ደስ የሚል ነበር

  • @rukayamohammed6454
    @rukayamohammed6454 3 роки тому

    ጎበዚ ሀሪፍ ነው ምክርህ

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 3 роки тому +1

    ወንድማችን ስለ መረጃው እናመሰግናለን ወንድማችን ጫላ እንዴት ነው ??? ወንድማችን ጫላ ሰላም ሁንልን አላህ ያፅናህ 🙏🙏🙏

  • @pitybit6038
    @pitybit6038 3 роки тому

    Selam Selam wedamchne ena lemti asblu gin demo mendenw yamsru yamlu Negri betam gera yagbnli gin ya sera mircye jusi bati new yatlwti

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 роки тому

    Enamesegalen wedima

  • @meseretabdii7935
    @meseretabdii7935 3 роки тому

    Eni yemafeligaw bagebit makefati new esik edti masert edelebange asiredange?

  • @user-xz5tg2sz2i
    @user-xz5tg2sz2i 3 роки тому +2

    እኔ ወደ ሀገር ቤት ሄጂ ምን ልስራ እያልኩ ሳስብ የጫላን ቪዲይወ ሳይ ሁሉም ነገር ደስ ይለኛ በረታልን

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 3 роки тому +1

    እኔ ካሁን በፊት እሠራነበር ግን የመጨረሻ የዱርየ መሠባሠቢያ ነው የሆነው በተለይ ለሤት ልጅ አይሆንም ብር አይሠጡም ይንቃሉ ወንድ ከአጠገባችሁ ከሆነ ግን አሪፍ ነው

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 роки тому

    እኔም እየሰራሁት ነበር ግን ብዙም ለውጥ የለውም ከስደት ተመልሼ እየሰራሁት ነበር የእራሳቸውን ቤት ካለዉ አዋጭ ነው ግን ቤት የለለው ሰዉ ወጪ ይበዛል ሰለ ምክሩ እናመሰግናለን ሰለ ድሮ እንቁላል የሚጥል አቅርብልን

  • @seblegetachew983
    @seblegetachew983 3 роки тому

    Baki challan amitawo!! Zendiro wetatun alaminm

  • @jituuoromiya9509
    @jituuoromiya9509 3 роки тому

    Galatoomi guddaa

  • @user-tn2os1se5n
    @user-tn2os1se5n 2 роки тому +2

    ይሆን ቪዶ ከአመት በኋላ ነው ያየሁት ዛሬስ ዋጋው ስንት ይሆን አንድ ጭንቅላቴን የሚያዞረኝ ወንድም አለኝ ለሱ አስቤ ነበር

  • @yeshiyetsige7414
    @yeshiyetsige7414 3 роки тому

    ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን ለምክርህ እሄ ስራ ከተማ ላይ የራሱ የሆነ ቦታ ላለው እጅግ በጣም አዋጭ ነው። ከጠየቃቹኝ እመልስላቸዋለው ብለህን ነበር ።ሀሳቤ ዶሮ ለማርባት ነበር ብዙ ሀሳብም ፍላጎትም አለኝ እስከ ስንት ባስወጣኝ ነው?

  • @habibaaseen1499
    @habibaaseen1499 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድም እስኪ ስለ መብራት ወፋጮ ያለውን ነገር ንገረኝ

  • @user-pp2yp1lb6o
    @user-pp2yp1lb6o 3 роки тому +1

    ጥሩ ነው በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን
    ይህን ኮመንት ምታነቡ እህቶች ኬክ ቤት ለመክፈት ምንድነው ሚያስፈልገኝ በምን ያክል ብርስ መንቀሳቀስ እችላለው

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l 3 роки тому

    አተን አመሰግናለሁ

  • @sweetsweet1220
    @sweetsweet1220 3 роки тому

    Peles pol wagu siti new mesily peles?

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 3 роки тому

    አሪፋ ምክር ነው እስቲ እሞክራለው

  • @user-lr2sv2gw4z
    @user-lr2sv2gw4z 3 роки тому

    መልካምሰውካለ..ሰብስክራይብያርግልኝ

  • @alicell573
    @alicell573 3 роки тому

    Hi

  • @eurolibans.a.l4268
    @eurolibans.a.l4268 3 роки тому

    yabjaje sera akirblen

  • @dokilove6647
    @dokilove6647 3 роки тому

    Esi Yesiga bet bussines!!!

  • @user-mm3bx3op1v
    @user-mm3bx3op1v 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @DejeneMechal-rx2di
    @DejeneMechal-rx2di 4 місяці тому +1

    ልጀምር ፈልጌ ነበር ስንት ብር ያስፈልገኛል

  • @user-ii2nn2pl3u
    @user-ii2nn2pl3u 3 роки тому

    Playestatin geme beete

  • @rahelrahel6028
    @rahelrahel6028 9 днів тому

    ፑል ለመግዛት ፈልጌ ነበር

  • @solomonhaile7288
    @solomonhaile7288 2 роки тому

    amesegnalew wendme..gn sle pooloch aynet ena tnkare btakerbln tru neber...lemegzat endancheger

  • @selimtube404
    @selimtube404 3 роки тому +1

    እስኪ ጂም ቤት የስፕርት እቃዎች

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb 3 місяці тому

    የፑል ዕቃ መሸጫ ሱቅን በተመለከተ ሰፋ አድርገህ ስራልን

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Рік тому

    በእግዚአብሔር ወዲሜ እኔ አሁን ለወንዲሞችየ ካራቡላአ ገዝቼ አገር ቤት ልልክላቸዉ ፈልጌ ነበር እንዴት መላክ እችላሎሁ ያለሁበት ስደት ነዉ ወድሞችየ ያሉበት አላማጣ ወይ ኮረም ነዉ አንተ በታማኝነት አደኛ ደረጃ የምባል ካራቢላአ ገዝተህ ትልክልኝ አለህ እባክህ መልስህ እፈልጋሎሁ ባአጭር ግዜ ????????

  • @serawitshimelis8968
    @serawitshimelis8968 3 роки тому

    DO you know how to get a loan from some where to buy the table of pool?..you are so awesome ..we like you and we want to start this business with your help.

  • @thanksgodforeverything3705
    @thanksgodforeverything3705 3 роки тому

    በጣም ደስላል እንምስገናለን ፑል በጣም አረፈ ብዝንዝ ነው ግን አሁን ዋጋው ሰንት ነው

  • @user-hv4ez6ii2x
    @user-hv4ez6ii2x 3 роки тому

    እሺ መንድም እናመሰግናለን
    እኔ ማወቅ የምፈልገው የወንዶች ፀጉር ቤት
    ለመክፈት ምን ያክል ብር ያስፈልጋል ?ደግሞ የት አካባቢ ቢከፈት ገቢ ያስገኛል ? ብትነግረን
    ወንድም

    • @tinajesus17
      @tinajesus17 3 роки тому

      Sele wondochi tsagure bete video lekowale. wite. gibena temlkechi

  • @kalkal3589
    @kalkal3589 2 роки тому

    ንግድ ፋቃዱስ ያስፈልጋል ?

  • @petrostucho922
    @petrostucho922 Рік тому

    የአንዱ ፑል ዋጋ ሰንት ነው

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g 3 роки тому +1

    የመቸ ነው ዛሬም 40 ሺብር ቢገኝ አሪፍ ነበር

  • @user-br1gv4yz6t
    @user-br1gv4yz6t Рік тому

    የምታዉቁ አብሦ. ብሀርዳር አካባቢ ያላችሁ ብትነግሩኘረ ደሥ ይለኛል. ዋጋዉ በአሁን ሥሀት

  • @user-bw9xh7gi4f
    @user-bw9xh7gi4f 3 роки тому

    ሠምየ እናመሠግናለን ሠላምህ ይብዛ ስመጣ እጋብዝሃለሁ ምን እንዳትለኝ

  • @user-br1gv4yz6t
    @user-br1gv4yz6t Рік тому

    ወንድም. በአሁን ሥሀት. ግን ሥትን ነዉ ዋጋዉ.

  • @ቱና
    @ቱና 3 роки тому +2

    ኣሪፍ ነው ወንድሜ እኔም ኣሪፍ ስራ ልጀምር ነው እናም ከጎኔ ከሆናችሁ ደምሩኝ

    • @uaeuae6981
      @uaeuae6981 3 роки тому +1

      ለሚጫወተዉ ሰዉ ጥቅሙ ምንድነዉ ግዜ ከመጨረስ ዉስጥ ለነጋዴዉም ለተነጋዴዉም ጥቅም ከሌለዉ ኢስላም ይቃወማል

  • @user-cm6pu4fr8p
    @user-cm6pu4fr8p 3 роки тому

    Yet now emgezaw

  • @samiyamuhammed7900
    @samiyamuhammed7900 3 роки тому

    Kezawe lalue wendemochachen lemeredate esk 50,000 balewe yemeyasgemeru seraweche geletelen

  • @documentarymovie-gd6dc
    @documentarymovie-gd6dc 9 місяців тому

    ጌም ዞን ስራልን በቀጣይ ወንድሜ ps ማጫወት

  • @masitube2029
    @masitube2029 3 роки тому

    Sila doro

  • @user-yn8id4bb9v
    @user-yn8id4bb9v 3 роки тому

    ለባለ ፑሉ ቢዝነሲ ቢሆንም ለተጫዋቾች ግን ቁማር ነው ወንድሜ ቁማር አይደለም ላልከው ማስተካከያ ነው

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 3 роки тому

    ይችን ኮመንት አንብበህ መልስ እደምሠጠኝ ተስፋ አለኝ 🍂ወንድም በርቱልኝ በጣም ሃሪፍ ስራ ነው የሠሩት ጫላን በጣም ነበር የመከታተለው ነገር ግን እጠይቀዋለሁ ስለው የነበረውን ሣልጠይቀው እዝህ ደረሻለሁ እና ከይቅርታ ጋር ወሎ ደሴ የዳቦ ማሽን መጋገሪያ አንዳለ ብጠይቅልኝ ስል በትህትና እጠይቅሃለሁ ።

  • @ajsjssbsbsvs2301
    @ajsjssbsbsvs2301 2 місяці тому

    እምነበረዱ ተሰበረብኝ የት ይገኛል

  • @cnxcnx7584
    @cnxcnx7584 Рік тому

    በናትህ በሁኑ ሰአት የ ፑል ዋግን ንገረኝ አሰኪ

  • @MastewalBelayneh
    @MastewalBelayneh 18 днів тому

    አዲስ ፑል ንት ነዉ

  • @user-kp4zy5ci6p
    @user-kp4zy5ci6p 3 роки тому

    በሚቀጥለው የጀበና ቡና እስታዳርዱን የጠበቀ ከፍ ባሉ ከተሞች በስት ብር መጀመር ይቻላን

  • @emebethone7542
    @emebethone7542 3 роки тому

    ፑል ስንት ነው አሁን

  • @user-bw9xh7gi4f
    @user-bw9xh7gi4f 3 роки тому

    አባቴ ሠው ሚበላው አጦ ፑል ሚጫዎት አለ አሁን?

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c 2 роки тому

    ዘበዘብህ ዋገውን??????

  • @milimili3774
    @milimili3774 3 роки тому

    ክፍለ ሀገር ትንሽ የህፃናት ቡቲክ ለመዉጣት ሀሳብ አለኝ ምን ያህል ብር ይበቀኛል

  • @uaeuae4865
    @uaeuae4865 3 роки тому

    አዎጪ የሆነ እቃነዉ ያሳየህን እናመሴግናሌን

  • @sentaiohilou9047
    @sentaiohilou9047 2 роки тому

    እውቀቱ የለኝም ግን ሰራተኛ ስንቀጥር ቢያጭበረቡሩንስ ቆይ

  • @edilugm9565
    @edilugm9565 3 роки тому +1

    Pool መፍታትና መግጠም ቢታስተምሩን...

    • @Wule9
      @Wule9 2 роки тому

      በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው

  • @samerabayahie3673
    @samerabayahie3673 Рік тому

    ወንድምየሚሽጥበትንንገረን

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c 2 роки тому

    ዋገው?????

  • @mogesberhanu570
    @mogesberhanu570 3 роки тому

    የቴሌቪዢን ጥገና ት/ቤት አአ አለ ወይ

  • @oromokokoko9307
    @oromokokoko9307 3 роки тому

    Galatomiii jabadhuu yadaa gudaa nuu dabarsaa jirtahaa gafiin qabaa ani mashanii unukuu killee cacutiiti jijirunuu bitatufuu yadee garuu killee sanyii halahaa salaphaa ta.een hojii kanartii hunda.uu barbadee dhifammaa waliin lakkofsaa Bilbila kee nuu kayuu dandeetahaa dhifammaa waliin

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 2 роки тому

    ሰው ካልተጫወተ ቤት ኪራይ ብቻ ነው

  • @user-uf7gp5tf8l
    @user-uf7gp5tf8l 3 роки тому

    ችግሩ በኮሮና መስራት ይቻላል ወይ ነው

    • @zinashdereje2056
      @zinashdereje2056 3 роки тому

      አይቻልም የው እኔ ዘግቼ ቁጭ ብያለሁ

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 2 роки тому

    እኔ አጫውቻለው አመዳም የሆነ ስራ ነው አይለውጥም

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 роки тому

    ይቅርታ ግን የዚህ ቻናል ባለቤት ጫላ የት ገባ የሚያውቅ ሰው ካለ???????

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 3 роки тому

    የቤትኪራይ ስላለ አያዋጣም

  • @meronyabsra6406
    @meronyabsra6406 3 роки тому

    የባጃጅ ስራወችንምአቅርቡሉን

  • @ararsodawit230
    @ararsodawit230 3 роки тому

    የፎቶ ኮፒ ስራ ምን ያህል አዋጭ ነው የት ቦታ ላይ ይሠራል

  • @Wule9
    @Wule9 2 роки тому

    1 ጨዋታ 7 ደቂቃ ይፈጃል

  • @oromiagirls4057
    @oromiagirls4057 3 роки тому

    Ena gazich nabre ande amet 12 shi bir sarhubat hahhahahahha

  • @salamsc640
    @salamsc640 3 роки тому +1

    ሥታወራ ፈጠን በል አትጎተ ሥራ አለብን