ያትክልት ሾርባ ~ሚንስትሮኒ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • ያትክልት ሾርባ ~ሚንስትሮኒ በተለያየ አትክልት አይነት የሚሰራ ሲሆን በጣም ቀላልና ጊዜ የማይወስድ ነው
    ለጤናም ተስማሚ ነው~
    vegan vegetables recipes

КОМЕНТАРІ • 36

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 роки тому +3

    ሜሉ ያምራል እጅሽ ይባረክ በርቺ በተለይ በክረምት ጥሩ ነዉ ለብርድ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 роки тому +1

    ሜሊዬ ሁሌም ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @helenwondossen4570
    @helenwondossen4570 4 роки тому +2

    ምርጥ ነው አሁን ይሰራል አንኳንም አስታወስሽኝ ሜሊየ ለራት አሪፍ ነው ቦሎቄ ጨምሬ አላቅም ምርጥ ነው ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому +1

    Very good looking minestrone soup.👍🏽👍🏽👍🏽🌶🍵

  • @romanhastings
    @romanhastings 4 роки тому +1

    Another yummy looking dish.
    Thanks Mellyyyyy!!! 🤗

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 роки тому +1

    Another great recipe Melliyee!! Bay leaf beles endemibal alawekem neber!

  • @aklessatiruneh3974
    @aklessatiruneh3974 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጇ ነው በርችልኝ ል ሚሊ♥️🙏🏽

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @hanamakete2489
    @hanamakete2489 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ሜልዬ በርቺ💕💕

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 4 роки тому +1

    Wauww ትችያለሽ

  • @ekram2626
    @ekram2626 4 роки тому +1

    Welcome back

  • @addisuberta5975
    @addisuberta5975 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ብርትት በይልኝ❤

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому +1

    Looks so delicious Mellye 😍👌

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 4 роки тому +1

    ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው 👌🏾 ሲታይ እራሱ በጣም ነው የሚያምረው በጣም ጤነኛ በተለይ ቦለቄ የከተትሽውን በጣም ነው የወደድኩት 🥰ተባረኪ🙌🏾😍

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 4 роки тому +1

    የሚገርምሽ ነገር ሜላት የሚኒስትሮኒ እስራት እሳይኝ ልልሽ ነበር እንች ቀድመሽ ስትሰሪ በጣም ገረመኝ።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊ

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i 4 роки тому +1

    wow😍

  • @Cuteanimals-nj3ju
    @Cuteanimals-nj3ju 4 роки тому +1

    አንደኛ ሜሉ

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 роки тому

    WOW yummy yummy 😋 👍

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 роки тому +3

    ከለሩ አትክልቶቹ👌👌👌 ምርጥ ሚኒስትሮኒ። ግን ሜሊዬ ቅምሻ ላይ እፍፍፍፍ ስትይ በትንፋሽ ከሌላ ኮማቾች ጋር አጋጨሽኝ ጽሁፌም ተበተነ 😆

  • @የንጉስልጅነኝየኢየስሱክር

    ልዩ ሴትኮነሺ ሚላትዩ

  • @le1785
    @le1785 4 роки тому +2

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @ebox735
    @ebox735 4 роки тому +1

    Nechi shunkurt bidereg minchigralew

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      ምንም ችግር የለውም የማትፈልጊውን አውጥተሽ እንዲሁም የምትወጅውን ሌላም አትክልት ጨምረሽ መስራት ትችያለሽ ስለግዜሽ አመሰግናለው

  • @asease6767
    @asease6767 2 роки тому

    ሜሊዬ ብራቦ ሰትሰሪ ሲያምርብሸ አድናቂሽ ነኝ ።

  • @kidistgetachew4561
    @kidistgetachew4561 4 роки тому +1

    ሜሊ እንዴት ከርመሻል የምትሰሪው ሁሉ እወደዋለው በርቺ። እኔ ደረቅ ሽሮ ምክር አልቻልኩበትም። እባክሽ ሜሊ ሰርተሽ አሳይኝ ። መልካም ቀን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው ቅድስት እሺ ነገሮች ሲስተካከሉልን አሳያለው

    • @kidistgetachew4561
      @kidistgetachew4561 4 роки тому

      እመሰግናለው ሜሊ እጠብቃለው ለፃም በጣም ቆንጆ ነው

  • @azebinashow6354
    @azebinashow6354 4 роки тому +1

    selam መጥቼአለሁ beknnet

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 4 роки тому +1

    ከመከሮኒ ሚኒሰትሮኒ ቢሆን ይመረጣል

  • @hanaberhnut
    @hanaberhnut 4 роки тому +1

    ሜሉ ዛሬ ምንታሳየን ይሁን እያልኩ ሳስብሽ ነበር

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 3 роки тому

    Selam Melly
    please what is ( ye beles leaf) ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      የላውሮ ቅጠልም ይባላል (bay leaf)

    • @godisgood1050
      @godisgood1050 3 роки тому

      @@Mellyspicetv Hello Mally🖐🏽
      thank U so much & wish all your famillies lovely day with much of God's Love 💛 Peace 💛 😘💕