🛑የአብርሃም እምነት||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ||Deacon Birhanu Admass

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лип 2024
  • እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ በሰላም መጡ። በዚህ ቻናል ወደ ቀደመችው መንገድ የሚወስዱ የተለያዩ አጫጭር የቤተክርስቲያናችንን ትክክለኛ አስተምህሮ እና ሥርዓት የያዙ ስብከቶች ይቀርቡበታል። እርሷም SUBSCRIBE እና SHARE በማድረግ ወደ መልካሚቱ መንገድ አብረውን ይጓዙ ለነፍስዋም እረፍትን ያግኙ።
    "የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።”
    ኤርምያስ 6፥16
    #like #share #subscribe #orthodox #religion #henok_haile #abagebrekidan #megabahadis #Deaconbirhanuadmas #megabahadis #ethiopia #ethiopiannews #habesha #orthodoxtewahedo #donkeytube #seifufantahun #ebs #seifuonebs #habeshatiktok #comedianeshetu #ethiopianmovie #ethiopianews #ethiopiancomedy #ethiopian #manyazewaleshetu #donkey

КОМЕНТАРІ • 23

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 7 місяців тому +5

    ጌታ ሆይ እምነት ጨምርልኝ😢😢❤❤❤

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያቆይልን እመቤቴ ትባርክልኝ

  • @elizabethamde2167
    @elizabethamde2167 7 місяців тому +3

    የአገልግሎት ዘመንህን ይብዛልን መምህር🙏🏿

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 7 місяців тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን አብዝቶ ይስጠን የቅዱስ አብረሃም እምነት በረከቱን ያድለን አሜን!!

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 7 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 7 місяців тому +1

    ♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️🥰

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 7 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @amaretenagashaw
    @amaretenagashaw 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 7 місяців тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 7 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @imperialcloset1888
    @imperialcloset1888 7 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 7 місяців тому

    ውድ መምህራችን ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏 እድሜ ከጤ ይስጥልን 🙏💕

  • @user-sc2uf8wu6z
    @user-sc2uf8wu6z 7 місяців тому

    Kale Hiywet yasemalin Zemenotin yibarik!

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልኝ

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 7 місяців тому

    KAIEHIWOT YASEMALEN ❤❤❤

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 7 місяців тому

    Medere zerafe emetenageruten ematenoru balegezawoche

    • @user-hv5wp6nq7g
      @user-hv5wp6nq7g 7 місяців тому

      እውነት እልሻለሁ ባለጌ አንች ነሽ አባቶችን የምትሳደቢ!

  • @mskrh640
    @mskrh640 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን።

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 7 місяців тому

    በአብረሃም ጊዜ እየሱስ አልተወለደም ነበር መምህር ታደ አብረሀም አብን ብቻ ነው የመልክ የንበረው ማለት ነውን ??? ወልድ እና መንፈስ በውኃላ የመጡ ስለሆነ ማለቴ ነው

    • @tedy26now
      @tedy26now 6 місяців тому +1

      1በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። 2እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ።
      3ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሯል፤ ከተፈጠረው ሁሉ ያለ እርሱ የተፈጠረ ምንም የለም።ዮሓንስ 1:1-3

    • @WayinishetTamire
      @WayinishetTamire 12 днів тому

      ​@@tedy26now❤❤❤❤kelhiwot yesamlin

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt 7 місяців тому

    ጨለማው እብድ ውሻ ሞተ ።መልካም ሲኦል