Part (1) የጂጂ ኪያ boyfriend መራዊ ፍፁም ይባላል ዘሩም ታወቀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 172

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 Місяць тому +39

    መብላትሽ ባይከፋም የምትበይው ሁሉ ፋት ተጠራቅሞ ውፍረቱ ቆይቶ ነው የሚወጣልሽ አንዳንድ ሰው ሲበላ ቢውል ቶሎ የማይወፍር አለ , ዘመኑ ለጤና ሲባል ምግብ የሚሸሽበት ጊዜ ነው ሰምተሻል አሁን እንዲህ የምትዝናኚበት ምግብ ቆይቶ ያሰቃይሻል

    • @Nardoswsenbet
      @Nardoswsenbet Місяць тому +3

      ምገብ እንደተገኝ ከተበላ መርዝ ነዉ

  • @milan8639
    @milan8639 Місяць тому +29

    እኔ ግን በህዝቤ በጣም እያፈርኩ ነው! እውነት አብዛኛእ ህዝብ mental issue አለበት መታከም እና ኮንሰልት መደረግ ሲገባው ዩቱብ እና ቲክቶክ ብር ለቀማ ላይ ወጣ😂 አቤት ምን አይነት ትውልድ ላይ ደረስን ማፈሪያ ነገር

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Місяць тому +1

      እውነትክን ነው የእርሳቸው ስንት ነገር እያለ ስለ ስው ይመራመራሉ ከዚህ በላይ በሽታ ምን አለ ለእራስ መኖር ሀበሻ አያውቅም እኔስ ስልችት ያለኝ ወሬ እና የሀበሻ ፀባይ አልገባኝ ብሎኛል እውነት ግን ሀበሻ ባብዛኛው በሽተኛ ነው 😢😢

  • @bettykitaw742
    @bettykitaw742 Місяць тому +14

    Liya be happy when you see other people celebrating their life I appreciate Gigi thought about life than you .all she is doing is investing on her self and doing her best to get what ever she want to get in life .don’t judge her since she doesn’t come to your life let her celebrate her happiness and love ,leave her a alone .

  • @user-jm4nn4bu2n
    @user-jm4nn4bu2n Місяць тому +10

    አታፍሪም ስለሰው ስታወሪ ለአበላልሽ እንኳን ስርሀት የሌለሽ ርሀብተኛ

  • @ef6079
    @ef6079 Місяць тому +17

    ግን ምግብ ተቸግረሽ የነበረ ትመስያለሽ ተይ ቀስብለሽ ብይ እንደሴት ስትልስፈሪ😢😢

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Місяць тому +7

    እውነት ለንገረሽጂጂ ኪያን አንቺ እኔ እኩል እንደው ጂጂ ኪያ የበለጠ ጠንካራ ሴት ናች ብዬ እምናለው ሴት ነኝ እኔም ግን በእሷም በአንቺ የትማርኩት ነገር በቃ እራስ ሆኖ መኖር ያፈቀርነው ብሄድ እራሴ መኖር እንደምችል በእናንተ ተምረአለው ሁለታችሁ ነውቢይንስ8አመት ይሆናኛል አያችሃለው ስትሳድብ እወጣለው ጥሩ ንግግር ስታወሩ አየለው

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 Місяць тому +23

    ተይ በቅርብ ቀን ምግብ ትጠያለሽ ፣ ምክንያቱም በግ አይደለም በሬ ያርድ የነበረ ማህበረሰብን እንቁልልጭህ ማለት ምን አስፈለገ ?

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 Місяць тому +5

    ግን ሁሌ ብቻ እንደው ሌላው ቢቀር ድምፁን የስም ነው ያንቺን እናት ግን ሲሳደብ ነው ብቻሽን ዘላለም ይህም ኑሮ ነው ዋልጌ።

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Місяць тому +14

    ያጣ ወሬ ነው ስላላት ነው የምትበላው ምን አስቀናችሁ

  • @RuhamaNathan
    @RuhamaNathan Місяць тому +4

    ከጂጂ ጋር እኩያ ትመስሉኛላቹ የ90ዎቺ ለዛ ነው የምትፎካከሩት

  • @yeneneshwolde4281
    @yeneneshwolde4281 Місяць тому +19

    እዉነት ለመናገር የአንቺ እኩያ ትሆናለች ከንተሽ ነው

  • @yeneneshwolde4281
    @yeneneshwolde4281 Місяць тому +6

    እድሜሽን አይተነዋል

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 Місяць тому +3

    ባል እያለሽ ብቻዋን የምትበይ ዘላለምሽን በልደት፣በበአል፣ ብቻሽንን አይደብርም ግን ።

  • @applered4091
    @applered4091 Місяць тому +6

    ጎበዝ እራስሺን ጠግኝ ውዴ❤❤❤❤

  • @SisNem-wx9jq
    @SisNem-wx9jq Місяць тому +7

    እሷን ማረሳላት መስጅድ ሲፈረስ ባከፈ እሰይ እንኳን ፈረሰባቹ በአዛን እየረበሻቹ ብላ ሙስሊሞችን ስትሳደብ ሰምቻት ከዚያ በሗላ ወላሂ ሰይጣን ነው መስላ ምትታዬኝ
    እኛ ኢትዮጵያውያን ተከባብረን ነው ምንኖረው የቤተክርስቲያን ቅዳሴ የመስጅድ አዛን ረበሸን የምንል ሀይማኖት ጠሎች አይደለንም እሷ ግን የዘር ዘረኛ ብቻ ሳትሆን የሀይማኖትም ዘረኛ ናት አላህ ያዋርዳትና

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 Місяць тому +14

    አንቺ በቅሎ በመከራ አንድ ወለድሽ ህፃን ነኝ አልሽሳ ሆሆሆ😂😂😂

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Місяць тому +2

    ጌታ ጌታ ትይለሽ ግን ንግግርሽ የዘጋል

  • @almazyigeltu888
    @almazyigeltu888 Місяць тому +3

    ሊያ አንቼ እኮ ቆንጆ ነሽ ከዝች ሁለ ነገሮሯ አርፊሻል የሆነች ተገጣጣሚ ሮቦት እራስሽ አታወዳድሪ

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 Місяць тому +22

    እንዴት አትቀኚ ባልሽ ሰድቦ ጥሎሽ ሲጠፋ እሳ ምን የመሰለ ሸበላ ፎንቃ ይዞት ሲንከባከባት ስታዩ ማንም አይሰማሽም😂😂😂😂

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Місяць тому +7

      በ ጂጂ ነው የሚቀናው

    • @beautifuloromiya4288
      @beautifuloromiya4288 Місяць тому +8

      @@Jonny-z9n እናሳ ቀላል ቅናት ሊደፋችሁ ነው

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Місяць тому

      ​@@Jonny-z9n 🙏❤🇪🇷

  • @ethiolondon715
    @ethiolondon715 Місяць тому +3

    ምን አለ እንደሴት ብትጎርሺ ስታኝኪ እንኩዋ ምን አለ አፍሽን ዘግተሽ ብታኝኪ መካሪ ቤተሰብ ጉዋደኛ የለሽም? ግን ስራ ወዳድነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @nike-ck4lq
    @nike-ck4lq Місяць тому +3

    you know Liya how much i love u..keep it up...i I like the way you are...especially your eating style

    • @ilmaanagaro978
      @ilmaanagaro978 Місяць тому +2

      @@nike-ck4lq you like the way she eats, why don't you join her?

  • @HannanFedilu
    @HannanFedilu Місяць тому +6

    Hodame

  • @sosinaeshetu6219
    @sosinaeshetu6219 Місяць тому +14

    በዝ አጋጣሚ ልታወቅ ብለሽ አንቺ መነው ልጅሽንአርፈሽ ብታሳድጊ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Місяць тому

      ​@chaltuaddisabebakegna265 ጠቆይ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Місяць тому +2

    ቱሉቱላ ምን አገባሽ በሰው ሕይወት አሜተኛ ሁላ።

  • @asmerawityas6538
    @asmerawityas6538 Місяць тому +3

    Tebeyalesh demo ende gud. Ere live lay honesh atebyee. Afer yasbelash.

  • @lidiajuhar7010
    @lidiajuhar7010 Місяць тому +3

    20 weset alalechim eyayehush adge enem hayawochun licheres nw

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 Місяць тому +3

    You are beautiful if you want to marriage, if you can find anybody

  • @zoomprise
    @zoomprise Місяць тому +2

    እቺ ባለጌ አሳዳጊ የበደለሸ አረ አንቺንሥ በደፈሸ ሆድ አምላኩ አንድ ቀን ይሄ ሆድሸ ወደሆላ ይዞር እና ገፍቶ እንዳይጥልሸ😂

  • @Godisgood-o6j
    @Godisgood-o6j Місяць тому +24

    ሀበሻ መሆን ከባድ ነው 😏 ምነዉ ነጮቹ ገዝተዉን ቢሆንኖሮ ለካ 7ት አመት ወደሃላ የቀረነዉ በምክንያት ስልጣኔ ዜሮ

  • @MarAbebe-cl9vo
    @MarAbebe-cl9vo Місяць тому +3

    ሊያየ የኔ ቆንጆጆጆ ስወድሽ እኮ❤❤❤

    • @AlemAmbo
      @AlemAmbo Місяць тому +1

      liya abelaleshi indeti inde masiqena

  • @ChiresPina
    @ChiresPina Місяць тому +5

    Min asekenashe weregna yanichi selefetashe kenat memotishe new😂

  • @nunuyene703
    @nunuyene703 Місяць тому +2

    የዛሬ ንግግርሽ አንጀት አርስ ነው ስለዚች ከብት ..... ፅናቱን ይስጠው ለዚህ ወጣት ጡረተኛ ወንድ እሄን ቱቦ አፎን ስትከፍትበት አንድ ቀን እቺ ከብት ጂጂ

  • @Mesi12370
    @Mesi12370 Місяць тому +2

    ትክክል ነሽ😂😂😂😂

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 Місяць тому +14

    እረ ሊያ ሃያዎች ዉስጥ እንኳን ለማለት ይከብዳል ለምንድን ነዉ ራስሽን ምታስረጂዉ ገና ልጅ እኮ ነሽ አትሞይም ሃያ 😂😂

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 Місяць тому

      ቤተሰብ አድርጊኝ ❤😌

    • @beza390
      @beza390 Місяць тому

      ደምሬሻለሁ ደምሪኝ​@@salamerke5811

    • @ef6079
      @ef6079 Місяць тому

      አይግዜ😢😢

  • @user-jm4nn4bu2n
    @user-jm4nn4bu2n Місяць тому +3

    ታስታውቂአለሽ በርሀብ እንዳደግሽ ምግብ ብርቁ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Місяць тому +5

    ሊያ ዘረኛ አትመስኝም ነበር

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi Місяць тому

      Ere yeche jezeba zeregna neche enje batehonema zeru taweke atelem kersam hulem seleswe mawerat ayselechatem

    • @tutuz8920
      @tutuz8920 Місяць тому

      @@selambelay-hp2hi ጀዝባ አንቺ ነሽ እኔበካናዳ ሰርቼ እምኖር ነኝ

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi Місяць тому

      @@tutuz8920 ere yene ehete ersehen aregage eneko leya zeregna atemeselegnem laleshewe eko newe melese yesetehushe anchen meche tenagerku esUanm metefo neger altenagerkum enem endanchi besedet German hager newe yemenorew sedeben men ametaw katefahu Yekerta🙏

  • @user-bm7bb4pw1b
    @user-bm7bb4pw1b Місяць тому +3

    እና ምን ችግር እለ

  • @hayatadela
    @hayatadela Місяць тому +1

    እውነት ነው ነገ አጥባ ታሰጠዋለች ፈጣሪ ይሆነ እንጂ ምን ባለወኳት ነው የሚለው😅😅😅😢

  • @user-bc2vk8ot6j
    @user-bc2vk8ot6j Місяць тому +2

    አይልቾ አቺኮ ትለያለሺ❤❤❤

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Місяць тому +2

    AGOTSH. NEWA.

  • @yeshiderbia8245
    @yeshiderbia8245 Місяць тому +3

    ግን ምነ ያህል በቸገር ነዉ ልጁ እስዋ ጋር የሆነዉ😅😅😅

  • @kareahg8102
    @kareahg8102 Місяць тому +3

    ውይ ሊያ ግን ባባቴ ጎንደሬ ነኝ ስትይ አልነበር አሁን ደሞ አባቴ ኢርትራዊ ነው አልሽ ቱ🤔

  • @EleniKassa-yh5kx
    @EleniKassa-yh5kx Місяць тому +1

    do you know the meaning of senbet dedeb

  • @fevensamuel7768
    @fevensamuel7768 Місяць тому

    Omggg your conversation with your helper 🤣🤣🤣 “try the coffee ☕️”

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Місяць тому +4

    ሳትበይ ብታወሪ ጥሩ ነው ቢቀር ምግቡ

    • @ef6079
      @ef6079 Місяць тому

      ምግብ አበላልዋ ይቀፍል

  • @mareabiga
    @mareabiga Місяць тому +4

    ዘርሽ ነዋ ያባትሽ ዘር

  • @HK-ni1ko
    @HK-ni1ko Місяць тому +3

    Appetizer

  • @Zmzm-uy1qs
    @Zmzm-uy1qs Місяць тому

    ላኢላሀኢለላህ ጎደኛዋ ሳትቀር ትቦጭቃታለይ😂😂

  • @mhdertesfa2563
    @mhdertesfa2563 Місяць тому +2

    😂😂😂😂😂 ሊ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ

  • @user-qg7lp6ju9f
    @user-qg7lp6ju9f Місяць тому +1

    Werenya

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 Місяць тому +1

    Hi liyaye konjo amrobishal beautiful like always yetebareke yihoun ❤❤❤❤❤❤👋👋👋🙏🙏🙏🙏💋💋💋

  • @me_tube9723
    @me_tube9723 Місяць тому +1

    የኔ ፍቅር😂😂😂❤❤

  • @HanaSolomon-fu6if
    @HanaSolomon-fu6if Місяць тому +2

    Achi min akateleshi koy gud eko new

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube8389 Місяць тому

    የሰው አይን ድጋይ ይሰብራን ተጠንቀቂ

  • @ArsemaFekir
    @ArsemaFekir Місяць тому +2

    Achi min akatelesh koy gen

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Місяць тому +2

    ሁለም በምግብ ነው የሚያምረው ይበላ የበላ

  • @godisgood1473
    @godisgood1473 Місяць тому +3

    Liya Anchin eyeyen beyt bekul diet

  • @WorkneshBeda
    @WorkneshBeda Місяць тому +3

    dero selalblach aune eytbklchew nw 🐖🐖

  • @wubeadmassu7078
    @wubeadmassu7078 Місяць тому +2

    በናትሽ የእጣንሽ ስሙ ምንደነዉ

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 Місяць тому +1

    አመድ ያድርግሽ

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 Місяць тому +19

    ምግብ እየበላሽ ካልሆነ ቪዲዮ አይቻልም ያለሽ ማነዉ? ስትደብር

  • @radtarofaly
    @radtarofaly Місяць тому +1

    Where is your husbanb? Poor girl you are not having fun with your husband, If you are luky to be grand mother wish to have fun like Gigi . Gigi is enjoing , passing time with her young boyfriend and he too. Gigi is very funny, intelligent and good heart

  • @yayahala615
    @yayahala615 Місяць тому

    እኔም ኤርትራዊ ነኝ በአባቴ ።።።ወንድማችንን እያይን እሳት ውሰጥ መቀመጥ የለበትም ።።።ወይ ጂጂ ቀቅለው ትበለዋለች ባሏን 😢

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 Місяць тому +1

    ይሁንላት

  • @Zmzm-uy1qs
    @Zmzm-uy1qs Місяць тому

    ስለወንዶች የተናገርሽው ሀቅ ነው 😂

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 Місяць тому +2

    በጊቱ😂🤣

  • @moonamoona5877
    @moonamoona5877 Місяць тому

    ወይ ለያ ሳቅሽ እኮ እንዴት አንዳምያስቀኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ይመችሽ አቦ 🙏🙏🙏

  • @netsib3805
    @netsib3805 Місяць тому +1

    Zeme betilat eko, be rasachew geze yileyau neber.
    Tewachew, esunem atasakut!!!!!

  • @SaraSara-br7uo
    @SaraSara-br7uo Місяць тому

    ልያ ፍቅር❤

  • @cafecologne3747
    @cafecologne3747 Місяць тому +1

    Ethiopiawi new ye adds abeba lji new anch ekek tigrawiy gin demo minm ayakim ye adds lji new washetam German yalenew yetaki zim balesh atakedeji

  • @liethiopawit3584
    @liethiopawit3584 Місяць тому +1

    ኤርትራዊ ከሆንሽ ኢትዮጲያ ምን ትሰሬያለሽ?

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k Місяць тому

      ጎንደሪነት በናታ አባታ ኤርትራነው

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @MuhammadMuhammad-v4x
    @MuhammadMuhammad-v4x Місяць тому

    tinesh teregagi set lij endezhi sitehon des ayilem betam tenikelekelsh

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Місяць тому

    HELEN. KEZH. BOHALA. AMET. NEW. SRA. YE MITADERGAT.

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Місяць тому

    ወግነው አሉ ስዳሩ ማልቀስ😂😂😂

  • @edelawitsami1066
    @edelawitsami1066 Місяць тому

    ሴት ቤት እሚገባ ወንድ ሰተቶ ነው ሚባለው

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Місяць тому

    Tikikil Liya. Gobez lij.

  • @saraqatar4220
    @saraqatar4220 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @fivestarbeauty8415
    @fivestarbeauty8415 Місяць тому

    Ewodehalho❤❤❤❤

  • @Abayshow
    @Abayshow Місяць тому +4

    ይቅርታ እና ግን እኛ ሴቶቺ ሁለዬ እራሳቺንን ዝቅ እናደርጋለን 🔴ጂጂ ልጆቿን አሳዲጋ ሁሉም አግብተዉ እራሳቸዉን ቺለዉ ወጥተዋል። አሁን የሷ ግዜ ነዉ እንኳን 33 የ27 አመት ወንዲ ይሁን ማግባት ትቺላለቺ ።ቀሪ ዘመኗን የሚያስደስታትን ነገር ማዲረግ መብት አላት። አንቺም ሴቶቹን ዝቅ ዝቅ አታርጊ ሴት ስለሆንሺ 🤔🤔 ታገባሺም ተደበቂ ፣አያት ሆነሺ ፣አርጂተሺ፣እንዴት ትያታለሺ ?አንዴ ወንዲ ወንዱን ሲሰዲበዉ አልሰማሁም ስለሚደጋገፉ💙 ሹገር ዳዲ ሲታገባ፣ታናሿንም ስታገባ ወንዲም ሴትም 😡እሴቷ ላይ ነዉ የሚጮኸዉ ለማንኛዉም ምንም የሚያሳፍር የለዉም enjoy your life every one🌺💖😍

  • @Shikorin
    @Shikorin Місяць тому +1

    Gigi mota tibeltishalet

  • @Merry-vt3dg
    @Merry-vt3dg Місяць тому +5

    Mn agebash weregna knatam kanchi esua tshalalech

  • @user-oe9mp4rj8i
    @user-oe9mp4rj8i Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @netsib3805
    @netsib3805 Місяць тому

    Abekalesh, seyasekena❤❤❤

  • @ArsemaFekir
    @ArsemaFekir Місяць тому +1

    Achi min akatelesh koy

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Місяць тому

    QEND. YABQL. NEW. HASABSH. ?

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 Місяць тому

    Hey leya

  • @user-hb5lk5oo8e
    @user-hb5lk5oo8e Місяць тому

    Unete nehu yasaferal 😢😢😢😢😢😢

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Місяць тому

    TEY. ENJ. TEKERCHEM. YEMAN. AMARGNA. NEW. ENDE. ?

  • @e0854
    @e0854 Місяць тому +2

    😂😂😂

  • @user-oo6xo3jp2t
    @user-oo6xo3jp2t Місяць тому

    የልብ አደርስ እኮ ነሽ አንዳንዴ😂

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol Місяць тому

    ጂጂ ቦርኮ

  • @tigstiyohannes12
    @tigstiyohannes12 Місяць тому +1

    20 ament nay bela eref

    • @user-rf1bx8qt2t
      @user-rf1bx8qt2t Місяць тому

      አስርም ማለት መብትዋ ነው በእዚህ ምድር ላይ የእሷን እድሜ የሚያውቀው አሷ እና ወላጅ እናትዋ ናቸው ተመልካች እኮ እድሜዋን ስለጨመረች የሚጨምርላት ስለቀነሰች የሚቀንስባት ነገር የለም

  • @user-ku6ih9bz8f
    @user-ku6ih9bz8f Місяць тому +1

    Kkkkkkkkkk 23 ena 50 temechugn

  • @user-ht8bq3hb7s
    @user-ht8bq3hb7s Місяць тому

    Kkk

  • @user-jn9dx8lq3y
    @user-jn9dx8lq3y Місяць тому

    Selam

  • @hutadawed2
    @hutadawed2 Місяць тому +1

    አንች ለሰዉ አትሳቂ ፈቴ ካንች ይሻላል

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Місяць тому +1

    ምንምአይገርምም?????

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Місяць тому +4

    ቅናት አቃጥሎሽ ነዉ 🤣🤣🤣አንቺ የመንገድ ዳር ወሬ ጠባሽ 🤣🤣🤣

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Місяць тому

    AWQA. NEW. BAKSH. AYUWAN. YEMITASLEMELMEW. YE SWA. DRAMA. TEFTON.