ፍቅር #8 “ባሌ 5 ወር ሙሉ አልሳመኝም”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 183

  • @meklitmulugeta1
    @meklitmulugeta1  3 місяці тому +41

    እኔን እንዳዝናናችኝ እንድታዝናናችሁ የያደሺ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ዩትዩብ- youtube.com/@yadeshidemisse-dn5hx?si=8fwgkl51y_hPO9qP
    ቲክቶክ- www.tiktok.com/@yadeshi?_t=8pQyORvyL9q&_r=1

    • @emebetyohannes5403
      @emebetyohannes5403 3 місяці тому +1

      ገኒ ከነቤተሰቦችሽ በጣም ነው የምወድሽ፡፡መክሊትም ጎበዝ ነሽ በርች አንድ ነገር ላስቸግርሽ ፀጉርሽን አስር ጊዜ አትነካኪ የህትነት ምክሬ ነው፡፡

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 3 місяці тому +1

      ስታምሪ ቆንጂዬ

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 3 місяці тому +55

    ሁፍፍፍ ነፃ ሴት ፈታ ያለች ተጨንቃ የማትጨነቅ ሲቀጥል አማርኛዋ እንደተማረችዉ የማይወድቅ በርቺ ትዳርሽን ይባርክልሽ

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 3 місяці тому +39

    😂😂😂😂 ራስን መሆን እንዴት ደስ ይላል! በጣም ነው ያሳቀችኝ ነፃነት የራሷ ነው። ባልሽን ልጆችሽን አንቺን እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 місяці тому +21

    መክሊትዬ አድገሽ ስለፍቅር ስትጠያቃ ደስ ነው የሚለኝ ኢት/ ያ ስመጣ ባንቻ ብጠየቅ ደስ ይለኛል መክልዬ በርቻ ከልጅነትሽም አስተዋይ ነሽ ❤❤❤❤

  • @ghizienaghirmay3973
    @ghizienaghirmay3973 3 місяці тому +18

    ሳቅሽ ይብዛ መክሊትዬ. .....ከእለታት ኣንድ ቀን ከሁሉም ሰው የተማርሽው የፍቅር ህይወት ኣስተምሮሽ ፡ ደግ ባለ ትዳር እንደምትሆኚ ኣምናለሁኝ...ከእለታት ኣንድ ቀን......እዛ ከፍታ ላይ

  • @brooklynorfan823
    @brooklynorfan823 3 місяці тому +14

    መክሊ በጣም ደስ የምትል ፈታ ያለች ልጅ ናት ይመችሽ

  • @betlihemzerihun6017
    @betlihemzerihun6017 2 місяці тому +1

    በእውነት እኔም በሳቅ ሞትኩ😂😂😂 እራስሽን ነሽ ተባረኪ

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 3 місяці тому +19

    በአንች ደስታ የባልሽን መልካምነት አያለሁ ። ክፉ ባል ኖሮሽ መቸም ደስተኛ ልትሆኝ አትችይም

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 18 днів тому +1

    ሙስሊሞቺ በአላህ ❤ክርስቲያኖቺ በማርያም 10ሺ እድገባ እርዱኚ ❤የመክሊት ቤተሰቦቺ🙏

  • @NetsanetKassa-ul9ud
    @NetsanetKassa-ul9ud 3 місяці тому +7

    You're lucky to have each other Yada. This is just so pure love that comes naturally. You're given this kind of person cos God knows your kind heart deserves him.

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 3 місяці тому +1

    በጣም ደስ የምትል ልጅ ነጻ እና ግልጽ ሴት ደስ ስትል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትዳርሽን ይባርክ

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 місяці тому +3

    ያዳዬ😁😁🥰ምችት ይበልሽ አቦ ደስ ስትሉ🥰ልጆቻቹን እግዚአብሔር ከፍ ያድርግላቹ
    መክሊት ኮንተንቱን እንዳቀይሪ አሪፎቹን አቅርቢ ሁሌ 😘🥰

  • @geteasefa2452
    @geteasefa2452 3 місяці тому +8

    መክሊትዬ በጣም ነው የምናመሰግንሽ ያዲዬን ስላቀረብሽልን

  • @lamrot1623
    @lamrot1623 3 місяці тому +3

    Sewedat ❤ meklitye arif program new yade gen adnakish negn

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 3 місяці тому +6

    wow ልእልት መስለሻል ማሻአላህ የገኒ ቆጆ❤❤❤

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 3 місяці тому +4

    ደሞ ባልሽ ሲያምር ቀርቶብሽ ነበር። መፍራትም ነበረበት እንዲ ቆንጆ ሆኖ❤️

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 3 місяці тому +1

    ደስ የምትል ሴት ነች መክሊትዬ አንቺም ጎበዝ ነሽ።

  • @bettyyohanis6316
    @bettyyohanis6316 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ስወዳት❤❤❤❤
    ፈጣሪ ትዳርሽንም ልጆችሽንም ይባርክልሽ❤❤

  • @Zumrajemal-v9q
    @Zumrajemal-v9q 3 місяці тому +5

    እችን ኬክ የሆነች ልጅ ስላመጣሽልኝ አመሰግንሻለሁ yadshiye yene ebd wedatalew❤❤❤❤

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 3 місяці тому +5

    ያለ እድሜዋ ብስል ያለች ልጅ እድግ በይ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 3 місяці тому +3

    ኢንስተግርም አይሻለሁ ትንሹ ወንድልጁሽ ማርነዉ😊🎉❤

  • @meklitmulugeta1
    @meklitmulugeta1  3 місяці тому +25

    የፍቅር ታሪካችሁን ማካፈል የምትፈልጉ በ 0952562257 ደዉሉልን።

  • @STAMA123
    @STAMA123 3 місяці тому +14

    መክሊት ግን ስለ ፍቅር ኢየተማርሽ ነው አይደል የኔ ቆንጆ ስወድሽ በደምብ ተማሪ ኢሺ😂

  • @YetKassie
    @YetKassie 3 місяці тому +1

    ጎበዝ መክሊት በርች

  • @yidenekumekuria1669
    @yidenekumekuria1669 2 місяці тому

    መክሊትየ የኔ ጎበዝ በርች
    እናትሸን ገኒን እነዲህ አደርጋ ሰለቀረፀች በጣም አደንቃታለሁ

  • @msrak4498
    @msrak4498 3 місяці тому +5

    የኔቆንጆ,መክሌት❤❤❤❤❤በርቺልን❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 місяці тому +2

    በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @ZuzuAhmed-fu4dz
    @ZuzuAhmed-fu4dz 2 місяці тому +1

    ሴዬት የዋህነት ይነበብባታል ከፊቶ ፈገግታየተሞላበት ውስጦ ደስተኛ ትመስላለች ሴቶች በሙሉ በደስታ በፍቅር የተሞላ ትዳር ይስጠን ሴትልጂ አታልቅስ ሁለየ ትሳቅ❤

  • @12_senu
    @12_senu 3 місяці тому +2

    እመቤቴ ልጅ ትስጣችሁ ብዙ ተባዙ ዛሬ ደስታየነው ሳቅ ይሁንላችሁ ደስታየ ያስደሰትችሁ በመቤቴ
    ፕሮፋይሌን ብቻ ጫን በማለት በማለት ደምሩኘ🙏👏👏👏

  • @ChristianSolomon-t1b
    @ChristianSolomon-t1b 3 місяці тому +3

    Betam new miwedesh yadiye 💗💗💗💗

  • @TadilaNahom
    @TadilaNahom 3 місяці тому +2

    Yene konjo ❤❤❤

  • @Itif649
    @Itif649 3 місяці тому

    ያዳዬ የእዉነት መልካም ሴት ነሽ

  • @fikerteshiferaw2622
    @fikerteshiferaw2622 3 місяці тому +1

    Meklitye Egzabher Kefe Yale Derja Yadrshe Yene Kimem 🥰

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 місяці тому +5

    ልዕልት መክሊት በጣም እወድሻለሁ። ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AsnakechBeqana
    @AsnakechBeqana 3 місяці тому +1

    ያዴ እኮ እስማርት ሰው ነች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 3 місяці тому +4

    ማርያም ስወድሽ መክሊት❤❤❤❤

  • @Emie-e5s
    @Emie-e5s 3 місяці тому +5

    ደስስስ የምትል ልጅ❤❤❤

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 3 місяці тому +4

    የኔ አብሮ መሳቅ ምን ይሉታል😂😂😂😂😂😂

  • @betelhemteshome3040
    @betelhemteshome3040 3 місяці тому +12

    ፈታ ያለች ናት

  • @mafitesfaye4791
    @mafitesfaye4791 3 місяці тому +1

    Betam new dese yemitlige yeci lige❤ balebetwa dese yilal tebareku

  • @JemalMacu1737
    @JemalMacu1737 3 місяці тому +1

    Yadaye betam new yemwedsh slemtaznagnin slemtaskin enamesegnalen berchi

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf 3 місяці тому +4

    ፍትሕ ለሄቨን😂😂😂😂😂

  • @lulalula2055
    @lulalula2055 3 місяці тому +3

    ያዳዬ ስወድሽ 🥰🥰

  • @Mesi_Tade121
    @Mesi_Tade121 2 місяці тому

    ያድዬ ስወድሽ ❤

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 2 місяці тому

    አረ በሳቅ ገደለችኝ❤😅😅😅

  • @TeshagerWorkneh
    @TeshagerWorkneh 3 місяці тому

    መክሊትዬ የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው በርች

  • @gelilanegash7913
    @gelilanegash7913 3 місяці тому +1

    Yadeshyee u r so fun and full of life I wish u all the best with ur beautiful family ❤

  • @tenagnetafa-b8q
    @tenagnetafa-b8q 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @tkifle2628
    @tkifle2628 3 місяці тому +1

    Happy wife happy life!

  • @Fatma2000Mohamed
    @Fatma2000Mohamed 3 місяці тому +3

    የኔ ቆንጅ❤❤❤❤

  • @hwoldearegay
    @hwoldearegay 3 місяці тому

    ተባረኪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @ዙዙጎንደሬዋበመንገዳላይተ

    ዋውውውው😂😂😂😂😂

  • @Esfhaigkalemo
    @Esfhaigkalemo 3 місяці тому

    መክሊትዬ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነው !❤

  • @ማሂ-በ9ኀ
    @ማሂ-በ9ኀ 3 місяці тому +2

    ወይ ያዳ😂

  • @አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ
    @አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ 3 місяці тому +2

    የኔ እናት ደስስትል😂😂

  • @nanishitaye7450
    @nanishitaye7450 3 місяці тому +1

    she is mu favourite person❤❤❤

  • @Godisfaithful-gf3hi
    @Godisfaithful-gf3hi 3 місяці тому +2

    Betam emtaznanagn set, thanks Meklitye for inviting this pretty lady ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @HanuBaba-nb2xj
    @HanuBaba-nb2xj 3 місяці тому

    ደስ ስትልል ፈታ ያለች ልጅ❤❤❤

  • @lidya-lee
    @lidya-lee 3 місяці тому +2

    መክሊትዬ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 3 місяці тому

    ዋው ፍታ ያለች ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @emebetbekele2306
    @emebetbekele2306 3 місяці тому +20

    መክሊትዬ አንቺ ራስሸ ፍቅር ነሽ። በርቺ

    • @meklitmulugeta1
      @meklitmulugeta1  3 місяці тому +2

      🤍🤍

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mekiyamekiya9980
      @mekiyamekiya9980 3 місяці тому

      እኔን የሚያስቀኝ የሚክሊት ሳቅነው እንደትልቅሰው እ እ እያልሽ ማዳመጥሽስ ዋው ነሽ እስማርትነሽ ❤❤❤❤❤❤❤​@@meklitmulugeta1

  • @zafugetachew-uz4yn
    @zafugetachew-uz4yn 3 місяці тому +2

    Betam enji betam Tru sew nw bednb si

  • @Ethionewstube
    @Ethionewstube 3 місяці тому

    መክሊቲዬ የኔ ቆንጆ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 3 місяці тому +2

    መክሊት አቺ ራስሽ ፍቅር ነሽ❤

  • @حسنا-ص1س
    @حسنا-ص1س 3 місяці тому +4

    ውነትም ባልየው አይደብረው ፈታ ያለይ ናት

  • @EkramAssefa-g2l
    @EkramAssefa-g2l 3 місяці тому +2

    ወይኔ ያንችን ነፃነትና ኮንፊደስ ቢሰጠኝ

  • @keroiasKero-xi2ci
    @keroiasKero-xi2ci 3 місяці тому +1

    ምሳ አልጠጣም ደስ ይላል

  • @sitoahmed
    @sitoahmed 3 місяці тому +1

    ላዳምጥ እስቲ❤

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 3 місяці тому

    ዋዉ ደሰይላል በርቺ መክልት

  • @tsegaar4854
    @tsegaar4854 3 місяці тому

    😂😂❤❤❤ደስሰትል ልጅትዋ

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 3 місяці тому +1

    ዋውው ፈታ ያለች ሴት

  • @Nasrasabo
    @Nasrasabo 3 місяці тому

    Yadaashi melet yesua hasab malet nw😂😂oromign kehone

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 3 місяці тому +5

    መኪልት እየየሁሽ ወፍርሽ እኮ 😮 ማሽ አላህ ምስጥሩን ነገርኝ እኔም መወፈር እፈልጋለሁ😂

  • @FikiretAbere
    @FikiretAbere 3 місяці тому +4

    መክሊት ቆንጅዬ እኮ ነሽ

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 2 місяці тому

    Ebedt sewodat😂😂😂😊

  • @NejatUmerMohammed
    @NejatUmerMohammed 3 місяці тому +3

    yene konjo siwedat

  • @tetr4232
    @tetr4232 3 місяці тому

    ስለእርግዝና ሲነሳ ከባድ ነው ያኔ ወንዶች በጣም ብልጥ ካልሆኑ ከባድ ነው

  • @meriroha
    @meriroha 3 місяці тому

    i am happy to hear this love.

  • @ZinetMussa-u6y
    @ZinetMussa-u6y 3 місяці тому +2

    Masheallah mrlkam tedar tu tu belenal

  • @issamohammed-f4f
    @issamohammed-f4f 3 місяці тому +10

    መክሊት ወፈር አልሽ የኔ ልእልት

  • @deborahberhanu5575
    @deborahberhanu5575 3 місяці тому

    Betam new dess yemeteyew yadye❤

  • @BereketSintayehu-d4x
    @BereketSintayehu-d4x 3 місяці тому

    Yadish feta sew ❤ love you betam

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 3 місяці тому +2

    ፍትህ የዩቱዩበሮችና የቲክቶከሮች መዝሙር ሆነ ማለት ነው

  • @bezaworku8378
    @bezaworku8378 3 місяці тому +1

    መክሊትዬ እንዴት እንዳማረብሽ

  • @AsnakechTafese-r3h
    @AsnakechTafese-r3h 3 місяці тому +1

    great ❤

  • @lucyail8800
    @lucyail8800 3 місяці тому +2

    🤣🤣🤣ፈታ ያልሽ ልጅ ይመችሽ

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 3 місяці тому

    ኡፍፍፍፍፍ ታድለሽ

  • @HumyeraLove
    @HumyeraLove 2 місяці тому

    እኔ አለው አይደል 10አመት አንድ ቀን ስሞኝ አያውቅም

  • @ReubenMesfin
    @ReubenMesfin 3 місяці тому

    You are lovely ❤

  • @mayajackmayajack-gy9cm
    @mayajackmayajack-gy9cm 3 місяці тому +1

    Betam nw mewdat feta yalech nat❤

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 3 місяці тому +1

    Hahah yene felekelek

  • @Hadri-e2j
    @Hadri-e2j 3 місяці тому +3

    ያዲ ነፃነትሽ እራስሽን ምቶኝው ስወድልሽ.

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 3 місяці тому +1

    እኔም እነደሱ ነኝ ያንች አይነት ሴት ትመቸኛለች።

  • @HagereET7614
    @HagereET7614 3 місяці тому

    Yemir new yesakut yimechish abo

  • @GizeAlemu-c2u
    @GizeAlemu-c2u 3 місяці тому +1

    ያዳ የራስሽ ጉዳይ 😂😂😂😂😂

  • @sweetgetu
    @sweetgetu 3 місяці тому

    መክሊትዬ የኔ ውድ ለማሚ አሰላ ለቅሶ አለ ጋሽ ያሲን ሞተዋል ብለሽ ንገሪያት

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 3 місяці тому +12

    ነፃነቷ ደሥ ሥትል

  • @lozaeyoel3673
    @lozaeyoel3673 3 місяці тому

    ያደሹ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 3 місяці тому +3

    አደኛ ላይክ አድርጉኝ