I am so happy thank you teacher, I love the way he teaches he takes his time God bless ,, the white board was good today thank you all love Mahler kdusan 😍😍😍😍
I am protestant but l am interested with out any boundary, so continue strongly. Because this language is excited before all language. This language is our Ethiopian proud.
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK
ሰናይ
ጥቀ ሰናይ
ትምህርቱ ጥሩነው በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ያስፈጽማችሁ
ግን በኔ እይታ ግድፈት የሚመስሉ ነገሮች አሉ እናም ጥንቃቄ ቢደረግባቸው መልካም ነው
አምሳሌ:-
ካለፈው ክፍልም ውእቶሙ የሚለው መጀመሪያ ለወንድዶች ብቻ ነው ብለው ነበር ከዛ በክለሳው ለሴትም ለወንድም እንደሚሆን ገለጹ
እዚህኛው ክፍል ደግሞ
እስከ ማእዜ ውእቱ ዘትመጽ
እስከ መቸ እሱ ትመጣለህ ይሆናል?
ውእቱ የሩት አንድ ወንድን ያመለክታል
ዘትመጽ - ትመጣለህ ለአንድ ነጠላ ቅርብ ወንድ
ወይም ሩቅ ላለች አንዲት ሴት ሌላ አጠገብ ያለ ሰው ሲጠየቅ ሰናይት መቸ ትመጣለች ለማለት ይሆናል
ይህን እንደምሳሌ ነው ሌሎችም መስተካከል ያለባቸው አሉ
ግድፈት የመሰለኝ ምን አልባት እኔ ስላልገባኝም ይሆናል
እኔ ደስታየ ከልክ በላይ ነዉ በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን።ግእዝ ለመማር ብዙ ግዜ እፈልግ ነበር። 😍😍😍በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን
ሰናይ ውእቱ
ማእዜ ተወልደ ክርስቶስ በወርሀ ታህሳስ 29 ተወልደ
ማእዜ ተሰቅለ ክርስቶስ በእለተ አርብ ተሰቅለ ክርስቶስ
ማእዜ ተንሰአ ክርስቶስ ተንስአ ክርስቶስ እዉታን በእለተ ሰንበት ተንስሐ ክርስቶስ
ማዕዜ ተወደ ክርስቶስ ኣምላክነ።
በወርኅ ተኅሳስ ተወልደ ክርስቶስ ኣምላክነ።
መዕዜ ተስርቅለ ክርስቶስ ኣምላክነ።
በዕለተ ዐርብ ተሰቅለ ክርስቶስ ኣምላክነ።
ይትባረክ እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣቦውነ ለዘኣጸሓነ ለዛቲ ሰዓት ኣሜን።
ጥቀ ሰናይ ውእቱ ልሳነ ግዕዝ ትምህርት እሴብሀከ መምህርነ ❤❤❤
ማህበረ ቅዱሳን ቃላት የለኝም በጣም ነው የምትሰሩት ስራ ልቤን ደስ የሚያሰኘው ከድሮ ጀምሮ የግዕዝ ቋንቋ በትምህርት ቤት ደረጃ እንደ አንድ የትምህርት ዓይነት ለምን አይሰጥም እያልኩ ራሴን እጠይቅ ነበር። በትምህርት ቤት ደረጃ መማር ባልችልም በእናንተ በኩል እየተማርኩ ስለሆነ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏💚💛❤
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ኹሉ ነገር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ መምህርነ
ጥቀ ሰናይ ውእቱ ትምህርትከ መምህርየ እሴብሀከ።እግዚአብሔር ይባርከከ።
በእተ ሰናይ ግብርከ።
ዮም ተመኀርኩ
✔️ ማዕዜ
✔️ ሀበ አይቴ
✔️አይቴ
✔️እም አይቴ።
ይዕቲ ትምህርት ሰናይ ወጥዑም።👏
ማህበረ ቅዱሳንየ እግዚአብሔር ይስጥልን።።
በጣም ጥሩ ነዉ መምህር ሁሉንም እየተከታተልኩ ነዉ በጣም አሪፍ ነዉ
እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በጤና ቆዪልን ማህበረቅዱሳን በእውነት ሰማያዊ ዋጋን ያድልልን💞
ቃላ ሕይውት ያሳማልን እግዚአብሔር ይማስጌን የእውነት በጣም አርፍ ነው በርቱል በጣም አርፍ ነው
እሴብሀክሙ ጥቀ ሰናይ ውእቱ ልሳን ትምህርት ግዕዝ ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
I am so happy thank you teacher, I love the way he teaches he takes his time God bless ,, the white board was good today thank you all love Mahler kdusan 😍😍😍😍
በጣም ደስ ይላል የባቶቻችን የኢትዮጵያዊያን ቋንቋ ተመልሶ መጣ በጣም እናመሰግናለን መሓበረ ቅዱሳን
ኦ መምህር ጥቀ ንሴብህ♥
ቃለ ህይወት ያሰማልንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ተከታዩ አንድም ሰው እንኳ ቢሆን ከማስተማር ወደኋላ እንዳትሉ
መልካም ነው በማህበረ ተዋህዶ ጀምሬ ነበር በጣን እወዳለሁ አባቴ ግእዝ ሲያወራ ከመርጌታጋራ እቀናለሁ። እናመሰግናለን።
ሰላም ለኩልክሙ አርድዕተ ግዕዝ
ቃለ ሕይወት ያሰማዕ ለነ መምርነ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም
ጥቀ ሰናይ ውዕቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ሊበርታታ የሚገባው ነው በርቱ እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወትን አሰምዓ ለነ
በእውነቱ እጅግ በጣም ድንቅ ነው ሰላማችሁ ይብዛ አብዛኛው ቪዲዮ ላይ ከቦርዱ ይርቃል ቦርዱ ላይ ትኩረት ቢኖረው ጥሩ ነው
I am protestant but l am interested with out any boundary, so continue strongly. Because this language is excited before all language. This language is our Ethiopian proud.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ወይኔ፡በጣምነው፡ደስየሚለው፡ሁሉም፡ትምሕርት፡በግእዝ፡ቢሆን፡እንዴት፡ደስይላል፡እውነት፡መምሕ፡እድሜና፡ጤናይስጥልን፡
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን
Thanks so much for your effort Please don’t stop it we are still learning 🙏
እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
መልካም ተምህርት ነው 💛💚❤️
በጣም አሪፍ ነው
ፀ
ፁሁፍን እንዲታይ ቢሆን ለማስታውሻ መያዣ እንዲመቸን
egziabher yibarkachu betam des yemil timirt new.
Kale hiwet yasemalln memhrachn
betam des yialal agziabiher ethiophian yibarik.
amen
Betam enamesgnalen, it's verey important
እሴብሐከ መምርህር
ደስ ሲል መማር እፈልጋለሁ
Ebakachu ayikuaret
❤❤❤❤❤
its verry good good job
እውነት ጎበዝ ናቹሁ እኔ ግን ግዕዝ በጣም ይከብደኛል አባቴና ወንድሜ ግን ይችላሉ
memhr qalyot yasemaln!
Egzeabhere yestelene
ክፍል ሶስት
Amen kale hiwit yasemaln👏
እንዴት ደስ ይላል እንድ ይዘው አሁን ጠፍብን ክክክክክ እፎ እንዴት እኔም መማር እፈልጋለው ግን የት ቦታ ነው እንዴ አደሪሽ እህቴ ግን ለምን ሁሉ ከአንድ ጀምሮ አይማር ልክ እደ አማሪኛ ትግሪኛ እንግልዘኛ ማለቴ ነው በጣም አሪፍ ነበር ድሮ እንካን ባይኖር አሁንም አልመሸም በትምህሪቲ ቤት መማር አይችልም ወይ መምልራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
EGZIABEHER yistilen
በርቱ እግዚአብሔር ይርድቹሁ
Programu silalefen ebakachihu hulunum kiflochi banid lay likekulin.....Be ye kenu mitelalefut hulum yotube lay bihonu betam melkam new..beteleyaye agatamie silemiyalifen lemeketatel yaschegral......Beterefe gin ke mahiberu ke miyasitelalifachew tewodaji programochi wuist anidu new......bedemb meketel yalebet program new....bertulin
እናመሰግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር መፃእክሙ ሲል ለብዙ ወንዶች እና ለሴቶችም ይሆናል??
በጣም እናመሰግናለን ከክፍል አራት በኋላ ያለው ለምን upload አይደረግም
ጥቀ ሰናይ ውእቱ
muyam abro biset arif new?
👍👍👍💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እግግዚአብሔር ይስጥልን እያልኩ በ አንድ playlist ብታደርጉልን ለመከታተል ያመቸናል አድርጉልን
በጣም ጥሩ ነዉ። መቼ ነዉ programmm
❤
Amazing
አይቴ ብሔራ ለጥበብ
የሚለውን ግራ የገባው ጥያቄ ብሏል መምህሩ ምን ለማለት ፈልጎ ነው?
ብሔርተኛ ለኦርቶዶክስ ስለማይመች
አና ማለትምን ማንት ነው
የ ሰው ስም እና የ ሃገርን ስምን ወደ ግዕዝ መቀየር አለብን ወይ ? ለምሳሌ አዲስ አበባ የሚለውን አዲስ ጽጌ ብላ እንደ ቀየረችው ማለት ነው
የመጠሪያ ስም የሚቀየር/የሚተረጎም አይመስለኝም
አበባ በቦታው ሊተረጎም ይችላል
muyam abro biset arif new?