Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሁልጊዜ አድናቂህና ተመልካችህ ነኝ በዕውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ጐበዝ ልጅ በርታ ደሞ አትጥፋ
Hii
👨🏫
ጠቃሚ ትምህርት ነዉ፡፡ በርቱ ቪዲዮ ተመልክተዉ ቤተሰብ እንሁን
በጣም እናመሠግናለን መምህር እግዚአብሔር እውቀቱ ይጨምርልህ።
እግዚአብሔር ይመሰገን ደና ነን teacher
አብርሽ, የአንተን ዩቱብ በአጋጣሚ ነው ያየሁት ግን እምትሰጣቸው ትምህርቶች በጣም ጠቃሚዎች ናቸው እናም ጊዜህንና ሰአትህን መስዋት አርገህ ለምትሰጠን ትምህርት 🙏🙏🙏ሰበስክራይብ አርጌሀለሁ::
እኛም በጣም እናመሰግናለን እኔ ሙሉ ሃሳቡ በሚገባ ገብቶኛል!!! በዚህ ሃሳብ ዙሪ ተጨሪ ሃሳብና ትህርት እንድትሰጠን በአክብሮት እጠይቃለሁ መምህር ያነሳሃው ሃሳብ ዘርፈ ብዙ ነውና!! አብዛኛው ሰው በስሜት ለተለያዩ ችግሮች እየተጋለጠ ስለሆነም ጭምር በየሚዲያው ያልሆኑ ነገሮችን እየፈጠሩ ሃገር ብቻ ሳይሆን እኛ በስደት ላይ ያለን እህት ወንድሞችን የሚያስንቅና የሚያቆሽ ስምን ዝቅ የሚያደር ሃሳቡችን በማሰራጨት የሰውን ህልውና የሚያናጋ ተግባር የሚፈፅሙ ሰዎች ጥቂት አይደለም ይህን ያልኩበት ምክንያት በስሚት ስለሚያስቡ ነው ይሄን የሚያደርጉት!!!ሌላው አንዳንድ ስደተኛ ሰቶችና ወዶችበተለዩ አጋጣሚዎች ወደተመቸና የመኖር አቅጣጫ የሚያዘነብሉበት መንገድ ቢዳሰስ መልካም ነው የሰው ልጅ ክብሩን ሽጦ የደላ ኑሮ ቢኖር በእርሱ የመኖር ዘይቤ እራሳቸውን ዝቅ እያደረጉ ወይም በዛ ህይወት ተማርከው ካሉበት እና መልካም ከሆነ ስፍራ በመጥፋት ለተለያዩ ችግሮች የሚጋለጡ ጥቂት አይደሉም!!!! መህር በተቻለህ አቅም እግዜርም እረድቶ በዚህ ሃሳብ ዙሪ ሰፋ ያለ ጊዜ ሰጠህ ብታስተምረንና ቢያንስ ዞር ብለን ማንነታችን እንድንመለከት ብትረዳን በጣም ደስ ይለኛል!!'መልካም ጊዜ ተመኘው ክብር ይስጥልኝ መምህር!!!!
በጣም ጥሩ አስተያየት ነው፡፡ በሚቀጥለው ቪዲዮ ሰፋ አድርጌ አስተምራለሁ፡፡
@@AkTube እሽ መምህር እግዜር ይስጥልኝ!!!
እናመሰግናለን መምህር
*እናመሰግናለን አብርሽ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን*
በጣም እናመስግናለን የምትሰሙትን የምታዩትን የምትናገሩትን የምታነቡትን ምረጡ እያለ የሚያስተምር የቤተክርስቲያን ሰው ነበር ትምህርትህ ከሱ ጋ ይመሳሰላል
አመሰግናለሁ ወድም በጣም ጥሩ ምክሮች ናቸው የምትሰጠን
እዉነትነዉ ጋሺ አብርሀም 😍😍😍😍😍😍እግዚብሔር ይጠብቀህ አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታስተምረን ቻዎ
ጌታ ይባርክህ ትምህርት ብቻ ሳይሆን ሰማያዊ ሚስጥርም ጭምር ነው አሁንም የጥበብ አምላክ ጥበብን ያብዛልህ መምህር
አብርሽዬ በጌታ ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ መልካም ወንድም ዘመንህ ይባረክ
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ይሁንልን አሜን ወሳኝ ርእስ ነው ቀጥልበት አብርሽዬ ሳናውቀው በዚህ ሀሳብ የተጠመድን ብዙዎች አለንና ጥሩ ግንዛቤ ያስገኛል ብዬ አስባለሁ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ♥♥♥
እናመሰግናለን አብርሽ እግዚአብሔር ይስጥልን
አመሰግናለሁ ተባረክልኝ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የምሰጠን በጣም በጣም እናመሰግናለን
ሰላላምህ ይብዛልህወንድሚ ጥሩ ነገር ነው የምታስተላልፈው በርታ ከሱዳን ነው
አብርሽዬ እግዚያብሃር ይባርክህ ቅን ሰው አንድ ነገር ልጠይቅህ የርቀት ትምህርት መማር እፈልጋለሁ እባክህ የምታቅ ከሆነ ንገረኝ።
፦እናመሠገናለን መምህር
Betam arif new... 👍...ketlebet 🙏
ሥላምጤናይስጥኚ ጹሁፍበጣም ደቃቄነው ጉላብሎ ቢጻፍ መልካምነው አመሠገንአለሁ
በጣም እናመሰግናለን መምህር ፍጣሪ እውቀቱ ይጨምርልክ
በጣም አመሰግንህአለሁ በርታ
በጣም እናመሰግናለን
ጥሩ ትምህርት ነው መምህር በርታልን ፈጣሪ ይባርክህ
እናመሰግናለን ቲቸራችን የምትሰጣቸው ትምህርቶች ልዩ ናቸው በርታ
እናመሰግናለን ወንድማችን
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ነው ውድ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በለይ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ
አመሰግናለሁ ይበልጥ በርታልን
እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን ትክክል ነህ
በቨ
በእውነት በጣም አረፊ ነው በተራ ወንድሞች
ተባረክ
በጣም ልክ ነህ ወድሜ እኔ የገጠመኝ ይህ ነው አለባበሡ ያማረ መልካም የመሠለኝ ሠው እቃ ገዝቼ ላግዝሽ ብሎ ያሥራአድ ሽ አምሥት መቶ ብር ይዞ ተሠወረ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት
በጣም እናመሰግናለና
*አመሰግናለሁ ጥሩ ት/ት ነው!!* እስኪ የ በፊት ህይወታችን ታሪክ የሚያስራሳ ት/ት ካለህ አገፍለን!!
ያለፈን ታሪክ አሁን ላይ ማንሳት አፈር ለመዝራት እንደሚጥር ገበሬ ነው አፈር ቢዘሩት አያበቅልም ያለፈ እያሰብሽ የፊትሽን አታጨልሚ ወደፊት እንጂ ወደሗላ አትመልከች ወደሗላ ካየሽ ከፊትሽ ያደናቅፍሻል ።
@@tube5199 እሺ! አመሰግናለሁ!!
በእውነት አንተ ልዩ ነህ ሰው ነህ እውነት ሰው ማለት ነው ትምህርትህ ልዪ ነው እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ወድማችን በርታልን ጠቃሚ ትምርት ነው
Ewnet New thanks so much
wow it's very teaching thank you teacher
thanks teacher
አሪፍ ትምህርት ነው ታባራክ
ሰላም ያብዛአ ወንድሜችን እግዚአብሔር ይማሥግን
ትቸርዬ የእውነት ነው የምልክ ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ ማለቴ ሁሌ ስለሰው ነው የምጨነቀው ዛሬ አሁርተውኝ ከዛ አድሁለት ወይም ሶስትቀን ሳያወሩኝ ስቀሩ እናደዳለው ውሌም እራሴን አስጨንቃለው ማለት በጥሩ አላስበውም ስለኔ መጥፎ ሰምተው ነው እያልኩኝ እጨነቃለው ወድሜ በናትክ ይኤንን አስተሳሰብ እዴት እደማወጣው በፈጣር ይውንብክ እርዳኝ ሰውአገር ነው ያለውት ጭቅላቴ ልፈነዳነው
enamesegnalen !betam melkam hasab astelalfehal ketlebet.
Enamsgn alen ante Melkam sew Egthiabher themnken yebarek🙏🏼
የኔ ወድም ፈጣሪ ይውንብክ የዚ ተጠቅ እኔነኝ እባክክ እዴት እደምላቀቅ እርዳኝ ጭቅላቴ ልፈነዳ ነው
እናመስግናለን በእዉነት
አመሠግናለሁወንድሜ
Thank you
Selam tena yestlne memher aberham betam amsgnalew kemtasetmrachu temhretoche bzu ewket agchalew hulem haseb becha nber yemsebu ahune erasen be tegbar lesra wosenku ager lgeba new ke ande wore bhala
Thank you so much abrish
እንኳን በሰላም መጣክ መምህር እውነት እውነት ቃላት የለኝም በጥም ብዙ ለውጦችን አምጥቻለው እግዚአብሔር ባለህበት ያክብር አመሰግናለሁ ከልቤ
መምህር እንኩዋን ደና መጣህ እኔ እንግሊዘኛ ቋንቋንማወቅ እፈልጋለው ግን ምንም አይገባኝም ምን ላድርግ እስቲ ሹክ በለኝ መፍትሄ ካለህ
💚💚❤❤💛💛💛💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
enamesgenalen tebareki
ሰላም ምርጡ መምህሬ ሰላምህ ይብዛ!♥
መምህሪ እንኳን ደናመጣህ በጣም ጠፍተህ ነበር
Thanks
Tebarek wendim
አቦ ምች ይበልህ አብርሽ ኧረ እኔም እፈልጋለሁ የርቀት ትምህርት ጠቁሙኝ ወይም አብርሽ ነገረን
Ere ene erasu
Thanks bro👍
Thanks so much
Bexam enamesegenalen merte sewu nehe
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን በርታ አድናቂህ ነኝ 8ን መማር ፈልጌ ነበር እና መፀሀፍ በቦሥታ ብቻ ነው እዴ የሚላከው እዚህ የሚቀበልልኝ የለም ከቻልክ ተባበረኝ ወድም
የት ነሽ ማሚ ስኡድ ወይም ዱባይ ከሆሽ በአካል ያመጡልሻል የርቀት እየተማርሽ ከሆነ
እኔም አሁን ለመማር ተመዘገብኩ 10
@@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ ዱባይ ነኝ እዴት ተመዘገብሸ
@@Radiahmed *ምዝገባ ቅድሚያ ሁኔታ*👈🏻➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖አንድ ተማሪ የአመት 610 ድርሀም ወይም የስድስት ወር 310 ሪያል ወይም ድርሀም መክፈል አለበት -አንድ ተማሪ ከተቻለ አሁን ካልተቻለ ደግሞ ትምህርቱን እየተማረ የትምህርት ማስረጃውን በዋትሳፕ ወይም ኢትዮጵያ ለሰሌክት የርቀት ትምህርት ቤት ማስረከብ አለበት ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ይጠይቁ📱00971504909285ወይም📱00971543292055📱00971522775249አንድ ተማሪ የትምህርት ቤት ክፍያ እንዳጠናቀቀ የትምህርት ቤቱ ማሀተም ያለበት መታወቂያ ይሰጠዋል መታወቂያው ላይ ፎቶው እንድኖር የሚፈልግ ሰው በቅድሚያ በዋትሳፕ ፎቶውን መላክ አለበት አጠቃላይ ምዝገባ እንዳለቀ ለሁሉም ተማሪ ህጋዊ ቲን ነበር ያለው ደረሰኝ ይሰጠዋል*የትምህርቱ አሰጣጥ ሁሉም*👈🏻➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ሁሉም ትምህርቶች በምእራፍ በምእራፍ የተከፋፈሉ ሲሆን በኦዲዮ እና በቪዲዮ ይሰጣሉ የኦዲዮ ትምህርቶች በየቀኑ ወይም በየሳምንት የሚለቀቁ ሲሆን *👉🏻መደበኛ ትምህርት*👉🏻ሰመሪ 👉🏻ፈተና እና የፈተና መልስ አላቸው *👉🏻የቪዲዮ ትምህርቶች ሶስት አይነት ሲሆኑ*➖➖➖➖➖➖➖➖ ⚡1⃣ኛ በቀጥታ ከትምህርት ሚንስተር የሚተላለፉ ሲሆን ⚡2⃣ኛ-በሰሌክት የርቀት ትምህርት ቤት የተዘጋጀው ነው ⚡3⃣ኛ -በእውቀት ቲዩፕ በ Ewooket Tube የሚዘጋጀው ነው *👉🏻መፀሀፍን በተመለከተ*➖➖➖➖➖➖➖➖ መፀሀፍ ሁለት አይነት ሲሆን ⚡1⃣ኛው-"ከትምህርት ሚንስተር የተዘጋጀ ሲሆን ⚡2⃣ኛው-"የሰሌክት የርቀት ትምህርት ቤት የተዘጋጀ ነው 👉🏻 ከትምህርት ሚንስተር የተዘጋጀውን መፀሀፍ በ ewooket Tube ገፅ ላይ ያገኛሉ 👉🏻በሰሌክት የርቀት ትምህርት ቤት የተዘጋጀውን መጽሀፍ ደግሞ ሁሉም ተማሪ በእጅ እሚያገኝ ሲሆን መፀሀፍን በሳውዲ አረቢያ እና በ U A E ለሚገኙ ተማሪዎች ቤታቸው ድረስ በእጃቸው እናስረክባለን 👉🏻በሌሎች ሀገራት ለምትገኙ ተማሪወች በፖስታ ቤት መላክ እንችላለን 👉🏻እንዲሁም መፀሀፍን በ P D F አቀናብረን ስልካቸው ላይ በመረጡት ሶሻል ሚድያ ወይም በኢሜል እንጭናለን ወይም እንልካለን👉🏻ሌላው ሙሉ መፀሀፍን በእውቀት ቲዩፕ ደህረገፅ ዌብ ሳይት ላይ ያገኛሉ 👉🏻የትምህርት መስጫ ሚድያወች ➖➖➖➖➖➖➖➖በዋንኛነት ትምህርቶቹ ዋትሳፕ እና ቴሌግራም የሚተላለፍ ሲሆን በየሳምንቱ ወይም በየቀኑ ግሩፑ ላይ ትምህርቱ ይለቀቃል 👉🏻ትምህርት የሚሰጥባቸው ሌሎች አማሮጮች ^^^^👇🏻➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ^ በዋትሳፕ ^በቴሌግራም ^በኢንስትግራም ^በቫይበር ^በኢሞ እና በዩትዩፕ ^በፌስቡክ መከታተል ይችላሉወይም እርሰዎ በመረጡት ሚድያ ትምህርቱን እንልክለወታለን""""""👉🏻በፌስቡክ ደህረገፅ ላይ =ትምህርቱ ስለሚለቀቅ ፎሎአብ ያድርጉ 👉🏻ትምህርቱ በዩትዩፕ ይለቀቃል ሰብስክራብ ያድርጉ 👉🏻ጠያቄ መጠየቂያ እና መወያያ ግሩፕ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ሁለት አይነት ግሩፕ ሲኖረው 1ኛው= ትምህርት መስጫ ብቻ2ኛው= ያልገባወትን ጥያቄ የሚጠይቁበት ወይም የሚወያዩበት ግሩፕ ነው ሌላው የቪዲዮ ውብ ሳይት አለ ያልገባወትን ጥያቄ እና አስተያየት በመስጠት ሲሳተፍ መምህራን ወይም አድሚናቶች ጥያቄወችን ይመልሳሉ =በፌስቡክ ደህረገፅ መምህራኖች ላይቭ በመቅረብ ያልገባወትን ጥያቄ በየተራ ይመልሳሉ =በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም መምህራኖች ያልገባወትን ጥያቄ ይመልሳሉ 👉🏻የፈተና አሰጣጥ ➖➖➖➖➖➖➖ በእያንዳንዱ ቻብተር የቪዲዮ ትምህርት ከተሰጠ በኋላ ማጠናክሪያ ሰመሪ ይሰጥ እና ፈተናው ወዳው ይለቀቃል ከዛም አስተማሪዎች በቪዲዮ በመቅረብ የጥያቄወችን ምላሽ ይሰጣሉ የኦድዮ ትምህርቶችም እንዲሁ በተመሳሳይ መልኩ ይሰጣል ግን ይህ እርሰዎን ማነቃቂያ ወይም መወያያ ይሆን ዘንድ እንጅ የፈተና ምላሽ መስጠት ግደታ አይደለም ማርክም የለውም 👉🏻ወርሃዊ ፈተና በፁሁፍ ወይም በቪዲዮ ወይም በኦድዮ ይሰጣል እሄን መመለስ ግደታ ነው ከአስር ማርክም አለው 👉🏻የሲሚስተር ፈተና አለ በሊንክ ፈተና ይሰጣል እሄንንም መመለስ ግደታ ነው 👉🏻አጠቃላይ ፈተና የአመቱ መጨረሻ ላይ በሊንክ ይሰጣል እሄንንም መመለስ ግደታ ነው👉🏻5ኛ ክፍል 6ኛ ክፍል 7ኛ ክፍል 9ኛ ክፍል ተማሪዎች ባሉበት ሀገር ሆነው ሁሉንም ፈተናወችን መፈተን ይችላሉ 👉🏻8ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪወች ባሉበት ሀገር ሆነው የግማሽ ሲምስተርን ፈተና መፈተን ሲችሉ አጠቃላይ ፈተና ግን ሀገር ቤት ገብተው ከመደበኛ ተማሪወች እኩል መንግስት (ትምህርት ሚንስተር) በሚያወጣው መፈተኛ ግዜ ገደብ መፈተን አለባቸው *👉🏻ማሳሰቢያ ለ8ኛ እና ለ10ኛ ክፍል ተማሪወች*ባሉበት ሀገር ሆነው መፈተን ይችሉ ዘንድ እየጣርን ሲሆን ከተሳካልን እንደሎሎች ክፍል ተማሪወች ባሉበት ሀገር ሆነው መፈተን ይችላሉ 👉🏻ውጤት እና ሰርተፍኬት➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የግማሽ ሲሚስተር ፈተና እና አጠቃላይ ፈተና ውጤት በሊንክ ይለቀቃል ሁሉም ተማሪ ያለፈበትን ወይም የወደቀበትን ህጋዊ ሰርተፍኬት በሚመቸው መልኩ ይሰጠዋል 👉🏻ማጠናከሪያ አንድ ተማሪ እኛ ተምሮ ካለፈ ከአንድ ክፍል ወደሌላ ክፍል የተሸጋገረበትን ሰርተፍኬት በመያዝ እኛ ጋርም ሆነ ማንኛውም የርቀት ትምህርት ቤት ወይም ማንኛዉም መደበኛ ትምህርት ቤት መግባት እና መቀጠል ይችላል *⚡መልካም የትምህርት ዘመን በእውቀት ያየለ በችግር ያብላል እና ኑ በጋራ የተማረ ትውልድን አብረን እንገንባ.......*👉🏻ለበለጠ መረጃ ወይም ማብራሪያ📲00971558730346📲00971522775249📲00971543292055 ያናግሩ*ሰሌክት የርቀት ትምህርት ቤት ከእውቀት ቲዩፕ ጋር በመተባበር*
@@Radiahmed ይሄን አንብቢውና ቁጥሮችን ሴቭ አድርገሽ አናግሪያቸው
Fitari abezeto yebarkeh ewenet belehal
Hello Teacher thank you blessed keep up the good work
Tabaraki abirsh
Thank you for all
Betikil new betam dessi yemil merega new enamesigenalen tebark bebuzu ❤❤
teacherye yegna mrt sew enamesegnalen nurln enyem gmt betam sraye new.slenia yeminegrugninm neger wstia asgebche mablalat sraye new gn yhen bemadergbet seat tesfa eqortalehu mgb yzegagnal enklf altegnam manbeb yastelagnal kesewoche gar metfo fit eyasayehu etalalehu
ቅን ሠው እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቅክ እግዚአብሔር የመቶ ሣላን እድሜ ይሥጥህ አብርሺዬ መልካም ሠው
Well come teacher 🌹
ቪዲዮዉን አላየሁትም፣ ፣ ር እሱን ብቻ እንጂ ፣ ፣ ምክንያቱም መጀመሪያ ቻናሉ በዋናነት ምን እንደሚያቀርብ መረዳት ስላለብኝ፣ ፣ ቪዲዮዎችን ሳይ የተለያየ ር እስ አላቸዉ፣፣ የ introduction video post ብታደርግና የተማርኸዉን ብትነግረን፣ ፣ በተማርከዉ ብቻ ብትመጣ፣ ፣ credibility . ሰዉ ባልተማረዉ ወይ ስራዉ ባልሆነ ነገር ላይ ቢያቀርብ አይታመንም፣ ፣ ማንኛዉም ሰዉ ትምህርታዊ ነገር ሲያቀርብ ቢቻል ባይበዛም አለፍ አለፍ ተብሎ ኤክስፐርት የሆነበትን መስክ አስተዋዉቆ ቢገባ አምነን እናዳምጣለን፣ ፣ አሁን ልብህ የፈቀደዉን ሁሉ ስታቀርብ የሚያደንቅህ ይኖራል ግን ባልሁህ ብትሄድ ደግሞ የበለጠ፣ ፣ ብዙ ሰዉ አድጎ ደሃ ይዞ ቢበላ ደስታየ ነዉ ግን የተመልካች አስተያየት ካልተቀበልን አናድግም ብዙም አናድግ፣ ፣
መምህርር እንዴት ነህ እኳን ሰላም መጣህ
እኑአግን ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ጤና ይጎድላችኋል ሆሆ
ትምህርትለየትያለእቀትያስጨብጣልከልብነውየማመሰግነው
Hello thanks
አመስግነለሁ በታም አሪፍ ነዉ በርታ እሽ
Selamhn yabzewu betam new des milew
Well Come teacher
እናመሰግናለን ወንድም በርታልን ❤በኦንላይን ትምህርት እንዴት ነው ማግኘት የምችለው የምታቀው ካለ ተባበረኝ please
Arif tmhrt new abrish yariqet memar falige ner yet new memezgab michilaw ebakih
Well abrsh thanks keep up the good work
welcome my teacher
great man tns
እንግሊዝኛ ለመማር ቴሌግራም የለህም አብርሽ ?
አድናቂህ ነኝ ።
ሰላም ቲቸር አብረሃም እንደት ነህ ስለ አካፈልከን ሀሳብ አመሰግናለሁ.እስቲ የርቀት ትምርቱ ካላወቃችሁ እባካችሁ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን መረዳዳት ከዚህ ይጀምራል
ትነግሪናለሽ?
00966506158882 beftnet mels efelgalehu ehtia please
እህት እስኪ አስረጂን እንደት ነው በርቀት መማር የሚቻለው
በ 0508469562 በዋትሳፕ አላግሩኝ እህቶች
@@allahisonlyone3100 የዋትሳፕ ፕሮቫይሉ የኢትዮጲያዊ አልመስለኝ ብሎ ፈራሁ ሴቭ አድርገው ነበር
Welcome to teacher abrushi
እር ትምርት መመዝገብእፈልጋለሁ አድራሻችሁን stegn
Enka selam meta abrshe
ሂቅርተ ዎንዲሜ የሱከር በሽታ በሚን በሚን ሊተለለፍ ዪቺለል ሂቅርታ አጠገቤ የሱከር ተመሚዎች ሲለሉ ነው እሽ ለቲማርቱ አመሰጊነለው አሽ
ስኳር በሽታ ከሰው አይተላለፍም ።በዘር ከቤተሰብ እንደሚተላለፍ አውቃለው።
👍👍👍👍👍❤❤❤
betamnew mamesegnew wendme tebark
Missssss u bor teffay ekoooo
Alehu, Miss you too.
Welcome Abrshye
💚❤💛🇪🇹👌
እውነት እኔ በመገት ባሌትአጣሁት
አቦ እውቅትህን አደቃለሁ ትክክልነው የተናገርከው
ሰላም መምህር
Hello
የሁልጊዜ አድናቂህና ተመልካችህ ነኝ በዕውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ጐበዝ ልጅ በርታ ደሞ አትጥፋ
Hii
👨🏫
ጠቃሚ ትምህርት ነዉ፡፡ በርቱ ቪዲዮ ተመልክተዉ ቤተሰብ እንሁን
በጣም እናመሠግናለን መምህር እግዚአብሔር እውቀቱ ይጨምርልህ።
እግዚአብሔር ይመሰገን ደና ነን teacher
አብርሽ, የአንተን ዩቱብ በአጋጣሚ ነው ያየሁት ግን እምትሰጣቸው ትምህርቶች በጣም ጠቃሚዎች ናቸው እናም ጊዜህንና ሰአትህን መስዋት አርገህ ለምትሰጠን ትምህርት 🙏🙏🙏ሰበስክራይብ አርጌሀለሁ::
እኛም በጣም እናመሰግናለን እኔ ሙሉ ሃሳቡ በሚገባ ገብቶኛል!!! በዚህ ሃሳብ ዙሪ ተጨሪ ሃሳብና ትህርት እንድትሰጠን በአክብሮት እጠይቃለሁ መምህር ያነሳሃው ሃሳብ ዘርፈ ብዙ ነውና!! አብዛኛው ሰው በስሜት ለተለያዩ ችግሮች እየተጋለጠ ስለሆነም ጭምር በየሚዲያው ያልሆኑ ነገሮችን እየፈጠሩ ሃገር ብቻ ሳይሆን እኛ በስደት ላይ ያለን እህት ወንድሞችን የሚያስንቅና የሚያቆሽ ስምን ዝቅ የሚያደር ሃሳቡችን በማሰራጨት የሰውን ህልውና የሚያናጋ ተግባር የሚፈፅሙ ሰዎች ጥቂት አይደለም ይህን ያልኩበት ምክንያት በስሚት ስለሚያስቡ ነው ይሄን የሚያደርጉት!!!
ሌላው አንዳንድ ስደተኛ ሰቶችና ወዶች
በተለዩ አጋጣሚዎች ወደተመቸና የመኖር አቅጣጫ የሚያዘነብሉበት መንገድ ቢዳሰስ መልካም ነው የሰው ልጅ ክብሩን ሽጦ የደላ ኑሮ ቢኖር በእርሱ የመኖር ዘይቤ እራሳቸውን ዝቅ እያደረጉ ወይም በዛ ህይወት ተማርከው ካሉበት እና መልካም ከሆነ ስፍራ በመጥፋት ለተለያዩ ችግሮች የሚጋለጡ ጥቂት አይደሉም!!!!
መህር በተቻለህ አቅም እግዜርም እረድቶ በዚህ ሃሳብ ዙሪ ሰፋ ያለ ጊዜ ሰጠህ ብታስተምረንና ቢያንስ ዞር ብለን ማንነታችን እንድንመለከት ብትረዳን በጣም ደስ ይለኛል!!'
መልካም ጊዜ ተመኘው ክብር ይስጥልኝ መምህር!!!!
በጣም ጥሩ አስተያየት ነው፡፡ በሚቀጥለው ቪዲዮ ሰፋ አድርጌ አስተምራለሁ፡፡
@@AkTube
እሽ መምህር እግዜር ይስጥልኝ!!!
እናመሰግናለን መምህር
*እናመሰግናለን አብርሽ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን*
በጣም እናመስግናለን የምትሰሙትን የምታዩትን የምትናገሩትን የምታነቡትን ምረጡ እያለ የሚያስተምር የቤተክርስቲያን ሰው ነበር ትምህርትህ ከሱ ጋ ይመሳሰላል
አመሰግናለሁ ወድም በጣም ጥሩ ምክሮች ናቸው የምትሰጠን
እዉነትነዉ ጋሺ አብርሀም 😍😍😍😍😍😍እግዚብሔር ይጠብቀህ አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታስተምረን ቻዎ
ጌታ ይባርክህ ትምህርት ብቻ ሳይሆን ሰማያዊ ሚስጥርም ጭምር ነው አሁንም የጥበብ አምላክ ጥበብን ያብዛልህ መምህር
አብርሽዬ በጌታ ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ መልካም ወንድም ዘመንህ ይባረክ
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ይሁንልን አሜን ወሳኝ ርእስ ነው ቀጥልበት አብርሽዬ ሳናውቀው በዚህ ሀሳብ የተጠመድን ብዙዎች አለንና ጥሩ ግንዛቤ ያስገኛል ብዬ አስባለሁ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ♥♥♥
እናመሰግናለን አብርሽ እግዚአብሔር ይስጥልን
አመሰግናለሁ ተባረክልኝ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የምሰጠን በጣም በጣም እናመሰግናለን
ሰላላምህ ይብዛልህወንድሚ ጥሩ ነገር ነው የምታስተላልፈው በርታ ከሱዳን ነው
አብርሽዬ እግዚያብሃር ይባርክህ ቅን ሰው አንድ ነገር ልጠይቅህ የርቀት ትምህርት መማር እፈልጋለሁ እባክህ የምታቅ ከሆነ ንገረኝ።
፦እናመሠገናለን መምህር
Betam arif new... 👍...
ketlebet 🙏
ሥላምጤናይስጥኚ ጹሁፍበጣም ደቃቄነው ጉላብሎ ቢጻፍ መልካምነው አመሠገንአለሁ
በጣም እናመሰግናለን መምህር ፍጣሪ እውቀቱ ይጨምርልክ
በጣም አመሰግንህአለሁ በርታ
በጣም እናመሰግናለን
ጥሩ ትምህርት ነው መምህር በርታልን ፈጣሪ ይባርክህ
እናመሰግናለን ቲቸራችን የምትሰጣቸው ትምህርቶች ልዩ ናቸው በርታ
እናመሰግናለን ወንድማችን
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ነው ውድ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በለይ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ
አመሰግናለሁ ይበልጥ በርታልን
እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን ትክክል ነህ
በቨ
በእውነት በጣም አረፊ ነው በተራ ወንድሞች
ተባረክ
በጣም ልክ ነህ ወድሜ እኔ የገጠመኝ ይህ ነው አለባበሡ ያማረ መልካም የመሠለኝ ሠው እቃ ገዝቼ ላግዝሽ ብሎ ያሥራአድ ሽ አምሥት መቶ ብር ይዞ ተሠወረ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት
በጣም እናመሰግናለና
*አመሰግናለሁ ጥሩ ት/ት ነው!!* እስኪ የ በፊት ህይወታችን ታሪክ የሚያስራሳ ት/ት ካለህ አገፍለን!!
ያለፈን ታሪክ አሁን ላይ ማንሳት አፈር ለመዝራት እንደሚጥር ገበሬ ነው አፈር ቢዘሩት አያበቅልም ያለፈ እያሰብሽ የፊትሽን አታጨልሚ ወደፊት እንጂ ወደሗላ አትመልከች ወደሗላ ካየሽ ከፊትሽ ያደናቅፍሻል ።
@@tube5199
እሺ! አመሰግናለሁ!!
በእውነት አንተ ልዩ ነህ ሰው ነህ እውነት ሰው ማለት ነው ትምህርትህ ልዪ ነው እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ወድማችን በርታልን ጠቃሚ ትምርት ነው
Ewnet New thanks so much
wow it's very teaching thank you teacher
thanks teacher
አሪፍ ትምህርት ነው ታባራክ
ሰላም ያብዛአ ወንድሜችን እግዚአብሔር ይማሥግን
ትቸርዬ የእውነት ነው የምልክ ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ ማለቴ ሁሌ ስለሰው ነው የምጨነቀው ዛሬ አሁርተውኝ ከዛ አድሁለት ወይም ሶስትቀን ሳያወሩኝ ስቀሩ እናደዳለው ውሌም እራሴን አስጨንቃለው ማለት በጥሩ አላስበውም ስለኔ መጥፎ ሰምተው ነው እያልኩኝ እጨነቃለው ወድሜ በናትክ ይኤንን አስተሳሰብ እዴት እደማወጣው በፈጣር ይውንብክ እርዳኝ ሰውአገር ነው ያለውት ጭቅላቴ ልፈነዳነው
enamesegnalen !betam melkam hasab astelalfehal ketlebet.
Enamsgn alen ante Melkam sew Egthiabher themnken yebarek🙏🏼
የኔ ወድም ፈጣሪ ይውንብክ የዚ ተጠቅ እኔነኝ እባክክ እዴት እደምላቀቅ እርዳኝ ጭቅላቴ ልፈነዳ ነው
እናመስግናለን በእዉነት
አመሠግናለሁወንድሜ
Thank you
Selam tena yestlne memher aberham betam amsgnalew kemtasetmrachu temhretoche bzu ewket agchalew hulem haseb becha nber yemsebu ahune erasen be tegbar lesra wosenku ager lgeba new ke ande wore bhala
Thank you so much abrish
እንኳን በሰላም መጣክ መምህር እውነት እውነት ቃላት የለኝም በጥም ብዙ ለውጦችን አምጥቻለው እግዚአብሔር ባለህበት ያክብር አመሰግናለሁ ከልቤ
መምህር እንኩዋን ደና መጣህ እኔ እንግሊዘኛ ቋንቋንማወቅ እፈልጋለው ግን ምንም አይገባኝም ምን ላድርግ እስቲ ሹክ በለኝ መፍትሄ ካለህ
💚💚❤❤💛💛💛💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
enamesgenalen tebareki
ሰላም ምርጡ መምህሬ ሰላምህ ይብዛ!♥
መምህሪ እንኳን ደናመጣህ በጣም ጠፍተህ ነበር
Thanks
Tebarek wendim
አቦ ምች ይበልህ አብርሽ ኧረ እኔም እፈልጋለሁ የርቀት ትምህርት ጠቁሙኝ ወይም አብርሽ ነገረን
Ere ene erasu
Thanks bro👍
Thanks so much
Bexam enamesegenalen merte sewu nehe
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን በርታ አድናቂህ ነኝ 8ን መማር ፈልጌ ነበር እና መፀሀፍ በቦሥታ ብቻ ነው እዴ የሚላከው እዚህ የሚቀበልልኝ የለም ከቻልክ ተባበረኝ ወድም
የት ነሽ ማሚ ስኡድ ወይም ዱባይ ከሆሽ በአካል ያመጡልሻል የርቀት እየተማርሽ ከሆነ
እኔም አሁን ለመማር ተመዘገብኩ 10
@@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ ዱባይ ነኝ እዴት ተመዘገብሸ
@@Radiahmed *ምዝገባ ቅድሚያ ሁኔታ*👈🏻
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
አንድ ተማሪ የአመት 610 ድርሀም ወይም የስድስት ወር 310 ሪያል ወይም ድርሀም መክፈል አለበት
-
አንድ ተማሪ ከተቻለ አሁን ካልተቻለ ደግሞ ትምህርቱን እየተማረ የትምህርት ማስረጃውን በዋትሳፕ ወይም ኢትዮጵያ ለሰሌክት የርቀት ትምህርት ቤት ማስረከብ አለበት
ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ይጠይቁ
📱00971504909285
ወይም
📱00971543292055
📱00971522775249
አንድ ተማሪ የትምህርት ቤት ክፍያ እንዳጠናቀቀ የትምህርት ቤቱ ማሀተም ያለበት መታወቂያ ይሰጠዋል መታወቂያው ላይ ፎቶው እንድኖር የሚፈልግ ሰው በቅድሚያ በዋትሳፕ ፎቶውን መላክ አለበት አጠቃላይ ምዝገባ እንዳለቀ ለሁሉም ተማሪ ህጋዊ ቲን ነበር ያለው ደረሰኝ ይሰጠዋል
*የትምህርቱ አሰጣጥ ሁሉም*👈🏻
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሁሉም ትምህርቶች በምእራፍ በምእራፍ የተከፋፈሉ ሲሆን በኦዲዮ እና በቪዲዮ ይሰጣሉ የኦዲዮ ትምህርቶች በየቀኑ ወይም በየሳምንት የሚለቀቁ ሲሆን
*👉🏻መደበኛ ትምህርት*
👉🏻ሰመሪ
👉🏻ፈተና እና የፈተና መልስ
አላቸው
*👉🏻የቪዲዮ ትምህርቶች ሶስት አይነት ሲሆኑ*
➖➖➖➖➖➖➖➖
⚡1⃣ኛ በቀጥታ ከትምህርት
ሚንስተር የሚተላለፉ ሲሆን
⚡2⃣ኛ-በሰሌክት የርቀት
ትምህርት ቤት የተዘጋጀው ነው
⚡3⃣ኛ -በእውቀት ቲዩፕ
በ Ewooket Tube
የሚዘጋጀው ነው
*👉🏻መፀሀፍን በተመለከተ*
➖➖➖➖➖➖➖➖
መፀሀፍ ሁለት አይነት ሲሆን
⚡1⃣ኛው-"ከትምህርት ሚንስተር የተዘጋጀ ሲሆን
⚡2⃣ኛው-"የሰሌክት የርቀት ትምህርት ቤት የተዘጋጀ ነው
👉🏻 ከትምህርት ሚንስተር የተዘጋጀውን መፀሀፍ በ ewooket Tube ገፅ ላይ ያገኛሉ
👉🏻በሰሌክት የርቀት ትምህርት ቤት
የተዘጋጀውን መጽሀፍ ደግሞ ሁሉም ተማሪ በእጅ እሚያገኝ ሲሆን መፀሀፍን በሳውዲ አረቢያ እና በ U A E ለሚገኙ ተማሪዎች ቤታቸው ድረስ በእጃቸው እናስረክባለን
👉🏻በሌሎች ሀገራት ለምትገኙ ተማሪወች በፖስታ ቤት መላክ እንችላለን
👉🏻እንዲሁም መፀሀፍን በ P D F አቀናብረን ስልካቸው ላይ በመረጡት ሶሻል ሚድያ ወይም በኢሜል እንጭናለን ወይም እንልካለን
👉🏻ሌላው ሙሉ መፀሀፍን በእውቀት ቲዩፕ ደህረገፅ ዌብ ሳይት ላይ ያገኛሉ
👉🏻የትምህርት መስጫ ሚድያወች
➖➖➖➖➖➖➖➖
በዋንኛነት ትምህርቶቹ ዋትሳፕ እና ቴሌግራም የሚተላለፍ ሲሆን በየሳምንቱ ወይም በየቀኑ ግሩፑ ላይ ትምህርቱ ይለቀቃል
👉🏻ትምህርት የሚሰጥባቸው ሌሎች አማሮጮች ^^^^👇🏻
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
^ በዋትሳፕ
^በቴሌግራም
^በኢንስትግራም
^በቫይበር
^በኢሞ እና በዩትዩፕ
^በፌስቡክ መከታተል
ይችላሉ
ወይም እርሰዎ በመረጡት ሚድያ ትምህርቱን እንልክለወታለን
""""""
👉🏻በፌስቡክ ደህረገፅ ላይ =ትምህርቱ ስለሚለቀቅ ፎሎአብ ያድርጉ
👉🏻ትምህርቱ በዩትዩፕ ይለቀቃል ሰብስክራብ ያድርጉ
👉🏻ጠያቄ መጠየቂያ እና መወያያ ግሩፕ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ሁለት አይነት ግሩፕ ሲኖረው
1ኛው= ትምህርት መስጫ ብቻ
2ኛው= ያልገባወትን ጥያቄ የሚጠይቁበት ወይም የሚወያዩበት ግሩፕ ነው
ሌላው የቪዲዮ ውብ ሳይት አለ ያልገባወትን ጥያቄ እና አስተያየት በመስጠት ሲሳተፍ መምህራን ወይም አድሚናቶች ጥያቄወችን ይመልሳሉ
=በፌስቡክ ደህረገፅ መምህራኖች ላይቭ በመቅረብ ያልገባወትን ጥያቄ በየተራ ይመልሳሉ
=በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም መምህራኖች ያልገባወትን ጥያቄ ይመልሳሉ
👉🏻የፈተና አሰጣጥ
➖➖➖➖➖➖➖
በእያንዳንዱ
ቻብተር የቪዲዮ ትምህርት ከተሰጠ በኋላ ማጠናክሪያ ሰመሪ ይሰጥ እና ፈተናው ወዳው ይለቀቃል ከዛም አስተማሪዎች በቪዲዮ በመቅረብ የጥያቄወችን ምላሽ ይሰጣሉ የኦድዮ ትምህርቶችም እንዲሁ በተመሳሳይ መልኩ ይሰጣል ግን ይህ እርሰዎን ማነቃቂያ ወይም መወያያ ይሆን ዘንድ እንጅ የፈተና ምላሽ መስጠት ግደታ አይደለም ማርክም የለውም
👉🏻ወርሃዊ ፈተና በፁሁፍ
ወይም በቪዲዮ ወይም በኦድዮ ይሰጣል እሄን መመለስ ግደታ ነው ከአስር ማርክም አለው
👉🏻የሲሚስተር ፈተና አለ በሊንክ ፈተና ይሰጣል እሄንንም መመለስ ግደታ ነው
👉🏻አጠቃላይ ፈተና የአመቱ መጨረሻ ላይ በሊንክ ይሰጣል እሄንንም መመለስ ግደታ ነው
👉🏻5ኛ ክፍል 6ኛ ክፍል 7ኛ ክፍል 9ኛ ክፍል ተማሪዎች ባሉበት ሀገር ሆነው ሁሉንም ፈተናወችን መፈተን ይችላሉ
👉🏻8ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪወች ባሉበት ሀገር ሆነው የግማሽ ሲምስተርን ፈተና መፈተን ሲችሉ አጠቃላይ ፈተና ግን ሀገር ቤት ገብተው ከመደበኛ ተማሪወች እኩል መንግስት (ትምህርት ሚንስተር)
በሚያወጣው መፈተኛ ግዜ ገደብ መፈተን አለባቸው
*👉🏻ማሳሰቢያ ለ8ኛ እና ለ10ኛ ክፍል ተማሪወች*
ባሉበት ሀገር ሆነው መፈተን ይችሉ ዘንድ እየጣርን ሲሆን ከተሳካልን እንደሎሎች ክፍል ተማሪወች ባሉበት ሀገር ሆነው መፈተን ይችላሉ
👉🏻ውጤት እና ሰርተፍኬት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የግማሽ ሲሚስተር ፈተና እና አጠቃላይ ፈተና ውጤት በሊንክ ይለቀቃል ሁሉም ተማሪ ያለፈበትን ወይም የወደቀበትን ህጋዊ ሰርተፍኬት በሚመቸው መልኩ ይሰጠዋል
👉🏻ማጠናከሪያ
አንድ ተማሪ እኛ ተምሮ ካለፈ ከአንድ ክፍል ወደሌላ ክፍል የተሸጋገረበትን ሰርተፍኬት በመያዝ እኛ ጋርም ሆነ ማንኛውም የርቀት ትምህርት ቤት ወይም ማንኛዉም መደበኛ ትምህርት ቤት መግባት እና መቀጠል ይችላል
*⚡መልካም የትምህርት ዘመን በእውቀት ያየለ በችግር ያብላል እና ኑ በጋራ የተማረ ትውልድን አብረን እንገንባ.......*
👉🏻ለበለጠ መረጃ ወይም ማብራሪያ
📲00971558730346
📲00971522775249
📲00971543292055
ያናግሩ
*ሰሌክት የርቀት ትምህርት ቤት ከእውቀት ቲዩፕ ጋር በመተባበር*
@@Radiahmed ይሄን አንብቢውና ቁጥሮችን ሴቭ አድርገሽ አናግሪያቸው
Fitari abezeto yebarkeh ewenet belehal
Hello Teacher thank you blessed keep up the good work
Tabaraki abirsh
Thank you for all
Betikil new betam dessi yemil merega new enamesigenalen tebark bebuzu ❤❤
teacherye yegna mrt sew enamesegnalen nurln enyem gmt betam sraye new.slenia yeminegrugninm neger wstia asgebche mablalat sraye new gn yhen bemadergbet seat tesfa eqortalehu mgb yzegagnal enklf altegnam manbeb yastelagnal kesewoche gar metfo fit eyasayehu etalalehu
ቅን ሠው እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቅክ እግዚአብሔር የመቶ ሣላን እድሜ ይሥጥህ አብርሺዬ መልካም ሠው
Well come teacher 🌹
ቪዲዮዉን አላየሁትም፣ ፣ ር እሱን ብቻ እንጂ ፣ ፣ ምክንያቱም መጀመሪያ ቻናሉ በዋናነት ምን እንደሚያቀርብ መረዳት ስላለብኝ፣ ፣ ቪዲዮዎችን ሳይ የተለያየ ር እስ አላቸዉ፣፣ የ introduction video post ብታደርግና የተማርኸዉን ብትነግረን፣ ፣ በተማርከዉ ብቻ ብትመጣ፣ ፣ credibility . ሰዉ ባልተማረዉ ወይ ስራዉ ባልሆነ ነገር ላይ ቢያቀርብ አይታመንም፣ ፣ ማንኛዉም ሰዉ ትምህርታዊ ነገር ሲያቀርብ ቢቻል ባይበዛም አለፍ አለፍ ተብሎ ኤክስፐርት የሆነበትን መስክ አስተዋዉቆ ቢገባ አምነን እናዳምጣለን፣ ፣ አሁን ልብህ የፈቀደዉን ሁሉ ስታቀርብ የሚያደንቅህ ይኖራል ግን ባልሁህ ብትሄድ ደግሞ የበለጠ፣ ፣ ብዙ ሰዉ አድጎ ደሃ ይዞ ቢበላ ደስታየ ነዉ ግን የተመልካች አስተያየት ካልተቀበልን አናድግም ብዙም አናድግ፣ ፣
መምህርር እንዴት ነህ እኳን ሰላም መጣህ
እኑአግን ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ጤና ይጎድላችኋል ሆሆ
ትምህርትለየትያለእቀትያስጨብጣልከልብነውየማመሰግነው
Hello thanks
አመስግነለሁ በታም አሪፍ ነዉ በርታ እሽ
Selamhn yabzewu betam new des milew
Well Come teacher
እናመሰግናለን ወንድም በርታልን ❤
በኦንላይን ትምህርት እንዴት ነው ማግኘት የምችለው የምታቀው ካለ ተባበረኝ please
Arif tmhrt new abrish yariqet memar falige ner yet new memezgab michilaw ebakih
Well abrsh thanks keep up the good work
welcome my teacher
great man tns
እንግሊዝኛ ለመማር ቴሌግራም የለህም አብርሽ ?
አድናቂህ ነኝ ።
ሰላም ቲቸር አብረሃም እንደት ነህ ስለ አካፈልከን ሀሳብ አመሰግናለሁ.እስቲ የርቀት ትምርቱ ካላወቃችሁ እባካችሁ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን መረዳዳት ከዚህ ይጀምራል
ትነግሪናለሽ?
00966506158882 beftnet mels efelgalehu ehtia please
እህት እስኪ አስረጂን እንደት ነው በርቀት መማር የሚቻለው
በ 0508469562 በዋትሳፕ አላግሩኝ እህቶች
@@allahisonlyone3100 የዋትሳፕ ፕሮቫይሉ የኢትዮጲያዊ አልመስለኝ ብሎ ፈራሁ
ሴቭ አድርገው ነበር