10. የ ''ነ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 8

  • @ፍሬ-ሔ
    @ፍሬ-ሔ 19 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማን መምህር 🎉❤

  • @SimachewWale-t4o
    @SimachewWale-t4o 20 днів тому

    ቅል ህይወት ያሰማልን መምህር ቢቻል ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን።

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 20 днів тому

    ❤❤❤

  • @etsedagnew5662
    @etsedagnew5662 20 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወት ቃልን ያሰማልን መምህራችን። ድንቅ ዝግጅት❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
    ሐፀነ ➫ አሳደገ
    ሐፈነ ➫ ዘገነ፣ አፈሰ
    ለሰነ ➫ ተናገረ(የልሳን)

  • @HhhFgg-s8t
    @HhhFgg-s8t 20 днів тому

    አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን!!❤😍
    ወሰነ(ቀደ) ደነገገ፣ ወሰነ
    ወጠነ(ቀተ) ጀመረ*.
    ዝኅነ (ክህ) * ጸጥ (አለ የማዕበል ብቻ)👏👌

  • @ወርቅዬ-አ2ጐ
    @ወርቅዬ-አ2ጐ 20 днів тому

    ንሴብሕ ረቢ❤
    መዝገነ ---- አመሰገነ
    ወጠነ---- ጀመረ
    ፈጠነ---- ፈጠነ

  • @tewodroshailu2563
    @tewodroshailu2563 19 днів тому

    አምነ - አመነ
    ተዐየነ - ተከታተመ
    ተክህነ - አገለገለ
    ቈንቈነ - ነቀዘ
    ሠየነ - ሸና

  • @AgerieMisganaw
    @AgerieMisganaw 20 днів тому

    እግዚአብሔር የሀብ ለነ
    ጸወነ =አስጠጋ
    ተስእነ =ተጫማ
    ተጽእነ =ተጫነ