Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Eneye, you are a shining example of ageless leadership and passion. Keep inspiring us. LOVE hearing what Ethiopian community in Toronto is accomplising. Well Done! Bravo!
እንዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ደስ የሚል መልእክት
Thank you
ሟመስፍናቸዉ ነኝ ከኦታዋ ኦንታርዪ ካናዳ በጣም ደስ ትላላችሁ እንደ ኢትዮጵያዉን በቶሮንቶ ቁጥር ብዛት ብዙ አይደላችሁም በጣም ጥሩ ጅሞር ነዉ በርትታችሁ ለማየት ደግሞ ያብቃን::ከአክብሮት ሰላምታ ጋር::
ኦታዋዎች እናመሰግናለን በቅርቡ እንገናኛልን
Enyewa, you are like no other; so proud of you. Your leadership, compassion & goodwill is unmatched ❤️🥰
Elegant!Graceful, Beautiful, Intelligent, ClassyAndThankYou
እንዬ መልካም የእግዚአብሔር ሴት ሁለታችንም የምናውቃት ምስኪን እናት ልጇን ከኢትዮጲያ እንድታመጣ እንዴት ደክመሽ እንዳገዝሻት ልጇም አሁን ተምሮ ትልቅ ስፍራ ደርሷል እድሜ ለአንቺ ያደረግሽላትን አንዘነጋውም እወድሻለሁ ዘመን አይለውጥሽም ሁሌም ደግ ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልሽ እወድሻለሁ ሌላው ዝግጅቱን ባለማወቃችን ነውእንጂ በየቤተ ክርስቲያኑ ቢነገር እንገናኝ ነበር ኦተዋ ማህበሩ የኢትዮጵያ እንመጣለን በቅድሚያ አሳውቁን please
አመሰግናለሁ! እሺ ለወደፊቱ እናሳውቃልን
ለምን በቅድሚያ እታስተዋውቁም ነበረ ፕሮግራሙ ብዙ ኢትዮጲያንን ማሳተፍ ነበረበት በማለት ነው!!!!
የት ነበርክ እስከ ዛሬ ? ለ30 አመት የነበረ ኮሚኒቲ ነው። ኮሚኒቲውን ተረከቡ እየተባለ ነው። እስካዛሬ ኮሚኒቲ ውስጥ ለምን መጥተህ አታውቅም ማለት ነው፡? ተይዘህ መሰቀል አለብህ 😷
@@dmx3674ውይ እንዲህማ አትጨክን❤❤❤
@@dmx3674እውነቱን ነው 30 ዓመት የቆየ አይመስልም ብዙ ስው አይታይም
መሰቀል ፡ ምን ፡ ኣመጣው ፡ አዚጋር?መረጃ ፡ መስሎኝ ፡ የጠየቀው ፡ ግለሰቡ።
እናመሰግናለን ለወደፊቱ ረዘም ያለ ቀን ሰጥተን እናሳውቃለን
❤
Toronto's Ethiopian association is so actively serving its community. Love from Edmonton.
Thank you Edementin!
Enye the great!
ካናዳዎች ፣ኮሚኒቲውን ተረከቡ ! ሰቀጥል ፣ እድሩ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። አሜሪካም ይሄ አይነቱ እድር የጀመረው ከኮቪድ በፊት ነው። ሰው ሲሞት እስከ 20,000ዶላር ይሰጣል ። የመጀመሪያው 200 ብርር ነበር መምመዝገቢያው ፣ ከዛ ሰው በሞተ ቁጥር አባላት 25 ብርር ብቻ ነው የሚከፍሉት ፣ ሰው ካልሞተ ግን በወር የሚከፈል የለውም ። 2000 አባል ቢኖራችሁ፥ በመመዝገባያው 200,000ሺ ካፒታል ይኖራችኋል ። ሰው በሞተ ቁጥር 50 ሺ ይሰበሰባል ፣ ቀሪ ገንዘብ ይኖራችኋል ። ገንዘቡን ለኢንቪስትመንት እየተጠቀማችሁ ጉልበታችሁን ማዳበር ትችላላችሁ ። አልያም ሰው ሲሞት የሚሰጠውን ከፍ ማድረግም ይቻላል ።
ሙሉ አድራሻ በድጋሚ እዲለጠፍ ህገመንግስቱ ይጠይቃል ።
የኢትዮጵያ ማህበርን ከሆነ 1950 Danforth Avenue ነው!
Eneye, you are a shining example of ageless leadership and passion. Keep inspiring us. LOVE hearing what Ethiopian community in Toronto is accomplising. Well Done! Bravo!
እንዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ደስ የሚል መልእክት
Thank you
ሟመስፍናቸዉ ነኝ ከኦታዋ ኦንታርዪ ካናዳ በጣም ደስ ትላላችሁ እንደ ኢትዮጵያዉን በቶሮንቶ ቁጥር ብዛት ብዙ አይደላችሁም በጣም ጥሩ ጅሞር ነዉ በርትታችሁ ለማየት ደግሞ ያብቃን::
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር::
ኦታዋዎች እናመሰግናለን በቅርቡ እንገናኛልን
Enyewa, you are like no other; so proud of you. Your leadership, compassion & goodwill is unmatched ❤️🥰
Elegant!
Graceful,
Beautiful,
Intelligent,
Classy
And
ThankYou
እንዬ መልካም የእግዚአብሔር ሴት ሁለታችንም የምናውቃት ምስኪን እናት ልጇን ከኢትዮጲያ እንድታመጣ እንዴት ደክመሽ እንዳገዝሻት ልጇም አሁን ተምሮ ትልቅ ስፍራ ደርሷል እድሜ ለአንቺ ያደረግሽላትን አንዘነጋውም እወድሻለሁ ዘመን አይለውጥሽም ሁሌም ደግ ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልሽ እወድሻለሁ ሌላው ዝግጅቱን ባለማወቃችን ነውእንጂ በየቤተ ክርስቲያኑ ቢነገር እንገናኝ ነበር ኦተዋ ማህበሩ የኢትዮጵያ እንመጣለን በቅድሚያ አሳውቁን please
አመሰግናለሁ! እሺ ለወደፊቱ እናሳውቃልን
ለምን በቅድሚያ እታስተዋውቁም ነበረ ፕሮግራሙ ብዙ ኢትዮጲያንን ማሳተፍ ነበረበት በማለት ነው!!!!
የት ነበርክ እስከ ዛሬ ? ለ30 አመት የነበረ ኮሚኒቲ ነው። ኮሚኒቲውን ተረከቡ እየተባለ ነው። እስካዛሬ ኮሚኒቲ ውስጥ ለምን መጥተህ አታውቅም ማለት ነው፡? ተይዘህ መሰቀል አለብህ 😷
@@dmx3674ውይ እንዲህማ አትጨክን❤❤❤
@@dmx3674እውነቱን ነው 30 ዓመት የቆየ አይመስልም ብዙ ስው አይታይም
መሰቀል ፡ ምን ፡ ኣመጣው ፡ አዚጋር?
መረጃ ፡ መስሎኝ ፡ የጠየቀው ፡ ግለሰቡ።