The most interesting story I have ever lesson before ....thank u eshe and Gash Habte...!!! I Wonder such kind of opportunity . living here is difficult during this time .
I'd like to say thanks the host of this program and Mr Habte (the gust). Especially Mr Habte's efforts and dedication to help Ethiopian coffee farmers to get a better price and by shipping more than 500000 books for schools. Real Ethiopian thank you again!!!!
Ato Habte, how are you, I am so proud of you. God bless you and your family. God bless my beloved country. with lots of love.❤❤❤ we missed you here in San Jose. Misrak.
Thank you Sir. Fair trade is very useful for farmers.... and farmers need support in financial management training. I have heard some farmers squander their hard earned money.
Donkey Tube and Ato Habtie Thank you. We have Establish Alemaya College of Agriculture Graduates Proffesional Association. Taddesse Messkela is vice Director of the General Assembly. We are agriculturalists. We need this man Ato Habtie to work with him Thank you again
Am a lot learnt from your videos Eshe. Thank you for what you are sharing us.
እንኳን ለብዙሃነ ማርያም ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
Amen enquan abro aderesen
አሜን ❤️
ምርጥ ኢትዮጽያዊ ሰው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘው እንዲው ሁለታቹን ሳየው ከሰላሳ አመት በኋላ አንተም ይህንን ጥያቄ የምትጠይቅበት ወቅት ተመኘውልህ በርታ
ለብዙዎች ቤተሰብ ምሳሌ የሚሆን ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እጅግ በጣም ጥንካራ ሰው ነህ ለብዙ ስዎች ትምህርት ስለሰጠህን እናመሰግናለን እሼም እንዲ አስተማሪ እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤❤❤
ድንግል ማርያምን አምኖ የሚወድቅ የለም አሜን
እንደነዚህ አይነት ምርጥ
የአገር ዋልታ የሆኑ ሰዎችን
እግዚአብሔር ያብዛልን
አሜን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
እርጋታ ፣ንግግር ፣ሀገራዊ ለዛና ፍቅር ❤
እድሜና ጤና ያድልልን
The most interesting story I have ever lesson before ....thank u eshe and Gash Habte...!!! I Wonder such kind of opportunity . living here is difficult during this time .
❤❤❤
ደስ የሚል. ታሪክ. ጎደር. ለዋጣቶች የስራ እድል. ብትሰራ ጥሩነዉ. ❤❤❤❤
ሳላደንቅህ ባልፍ ንፉግነት ነው::መታደል ነው::ዘርህ ይባረክ::
ጎንደር ላይ አንድ ድርጅት ብትከፍት ደስ ይለነል እንደ ሀሳብ በተረፈ👌👌👌👌
እውነት ነው ችግሩ ፋሲለድስ የተማሩ እንደ ሀብቴ ያሉ ብዝወች መስሚያቸው ጥጥ ነው very sad
@@eyobmehari4038 ሰላም ይምጣና አይቀርም
እኔ የጎንደር ተወላጅ ነኝ የጎንደር ልጅ ሁኖ ሀብታም ሆኖ ጎንደር ላይ ህክምና ትምህርቶች የመሣሠሉትን የሠራ ሠዉ አላየሁም እኔም እንዳልሰራ አረብ አገር እየተደፉደፍኩ ነዉ አይይይ
አብሽር ኢሻአላህ አላህ እድሜ ሰቶን እሰራለን በሱ ፍቃድ
የጎንደር ሰው ጎንደር ላይ ድንቡሊ ኢንቨስት አያደርግም:: ብዙ ሃብታም ጎንደሬ አለ አሜሪካን ሀገር:: ለምን ጎንደርን እንደማያሳድጉ አይገባኝም::
የእናትህን (አንጉዋቸን)ጥንካሬ እኔም ምስክር ነኝ ረዥም እድሜ እመኝላታለሁ
እሼ ይገርማል እኔም የወጣሁት እሱ በወጣበት መልኩ ነው የሚገርመው የአንድ ሰፈር ሰዎች ነን:: መልካም ዘመን ይሁንልህ::❤
ምነው ከሰማይ የተላከ አረከው አይጠይቀው ሰውየው ብቻውን ይለፍልፍ አንዳድ እንዳተ ዱቄታም ሲወራም ሲናገርም አያምርበትም
ነገ ኦኮ ቅዱሰ ዑራኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ ቅዱሰ ዑራኤል ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን
Amen, enkuwan abro adresen❤
I'd like to say thanks the host of this program and Mr Habte (the gust).
Especially Mr Habte's efforts and dedication to help Ethiopian coffee farmers to get a better price and by shipping more than 500000 books for schools. Real Ethiopian thank you again!!!!
አንደበትህ እራሱ ጣፋጭ Ekonew ነው አባየ
እግዚአብሔር፡ ይመስገን ፡ እረጅም፡ እድሜ ከጤና ጋር ፡ ይስጥልን ❤❤❤❤
I’m so proud of you and your family’s I learned many things from your life you are real Ethiopia people helping his country thank you
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ሐብቴ በጣም በጣም እናመሰግናለን
እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ዘርህ ይባረክ
Proud of you my cousin ,progressive forward looking business man
የድንግል ማርያም ልጅ ፈጣሪ ያክብርልን እረጅም ጤና ከመላ ቤተሰብህ እመኝልሀለው እንደዚህ ሀገር ወዳድ ሰው ያብዛልን🙏🙏🙏🙏ወንድሚ እሼ ተባረክ🙏🙏🙏🙏
እውነት ለመናገር ቡናው ይለያል እኛም ለኮፊሾፓችን ተጠቃሚነን ብዙ ከስተመሮች አሉን thank you 🙏 ❤
ስለ ቡናው ግልፅ አድርጉልኝ
አቶ ሐብቴ ❤ 🥰😍 የጎንደር ሰው በሙሉ ቅዱስ ነው !!
እውነት ብለዋል ቅዱስ ነው ይኽ አመለካከት የርሶ ብቻ ሳይሆን የኔም አመለካከት ነው
ሰላም ፍቅር ተደላ ለእምዬ ጎንደር ሰው
የሰው ቅዱስ የለውም
ባይሆን ጥሩ ሠው ......
@@sarinaabdu1688 ሄዶ ማየት ነው
You can’t Generalize
በሙሉ ቅዱስ አይደሉም በዛው ልክም እርኩሶች አሉ ይቅርታ ስላጋጠመኝ ነው ያው የሰው ቅዱስ የለውም ብየ ነው
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።
🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏
Interesting interview thank you sir!
ጀገናሰው አቅርበሀል እሼ አንደኛሰው ነህ በርታ ወንድሜ❤❤❤🙏🙏🙏💪💪👍👍
ደስ ሲል ሰውዬው ግርማ ሞገስ🙏❤❤❤
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
Wow more than 40 years in America lBut sir you typical Ethiopia speak fluently Amharic language
Nice to see your success Brother!
ጥንካሬ ብስለትና ትልቅ የህይወት ልምድ። እናመሰግናለን🙏
እኔ ብቻ ነኝ
መልካቸው ድምፃቸውም አርቲስት ጌትነት እንየውን የመሰለኝ? እስቲ አዎ ይመሳሰላሉ የምትሉ👍
True
እግዚአብሔር ይባርክህ አሼ
Ato Habte, how are you, I am so proud of you. God bless you and your family. God bless my beloved country. with lots of love.❤❤❤ we missed you here in San Jose. Misrak.
Interesting story .thanks
እሼ ሱፍክ በጣም ያምራል እንግዳችንንም በጣም እናመሰግናለን ❤
You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና እንዲሰጥልን እመኛለሁ ውዱ አጎታችን
የኔ አባት ፈገግታቸው ደስ ሲል🎉🎉😊
ሀብቴ መስፍን ስላየሁት እኔን እንዴት ደስ አለኝ ።እግዚአብሔር ይመስገን። ያለውን የመፅሀፍት ችግር ለመፍታት ያደረገው ድጋፍ ያስደስታል የበለጠ እንድትሰራ እረጅም እድሜና ጤና እስከቤተሰብህ ይስጥህ ።ቡናው ላይ የምትሰራው ስራም ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ነው ስራህን ያብዛ ሞገስ ይሁንህ ወንድሜ
ሀብቴ መንገድ ላይ ባይህ ትጠፋብኛለህ ግን ልጠይቅህ ፀጉርህ የት ገባ ?
Thank you Sir. Fair trade is very useful for farmers.... and farmers need support in financial management training. I have heard some farmers squander their hard earned money.
❤❤❤ትውልዳዊ ጥሪ በገቢር ያጌጠበት ሽልማት። ያኑርልን። አሜን።❤❤❤
እንኳን ደህናመጣቺሁ ❤❤
Jegna Ethiopiawie nachew.
Endeh neberu abatochachin.
❤
Thank you ato habte and donkey tube.nice show❤
እናመሠግናለን ❤
እረ ጋሽ ሀብቴ አምሮብሀል የቡናችን አባት good to see you 😁
Flash back same story from 🇪🇷 now settled in Canada 🙏
እሼ እናመሰግናለን ለምታቀርብልን እንግዶች
በረከት ገበሬዋን አቅርብልን በምትችል ጊዜ
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር
ትዝታ አስያዙኝ፣ተጋባዥ እንግዳ። ይህን አይነት ጉዞ በ፩፱፱፯ ተጋፍጠን፣ እንደዋዛ ኢትዮጵያን አገራችን ተለየናት። ታሪከዎ ፣በዚያን ወቅት እንዲህ ነበር።ይአሁኑ ግዜ ግን የሰው ልጅ ረከሰ፣ስደተኛ ተጠላ፣ እንደምንሰው፣ ሕይወት ፣የመኖር እድል በሞት ተለወጠ። በጣም ዕድለኛ ነዎት። የወደፊቱ ጊዞዎት ደግሞ እግዚአብሔር ያሣምርሉዎት። ምሥጋና ለ ዶንኪ ትዩብ እሽቱና አቀናባሪዎች ! ?🙏
በእውነት ደስ የሚል እድገት ነው
❤❤❤dese yemele zena yemeyaregu sew nachew
እናመሰግናለን ❤
Wow so interesting person god bless you ❤
እሄነን የምታዩ በሙሉ ፈጣሬ ያልታሰበ እጀራ ይስጣችሁ🤲🙏
ሁላችሁም በያላችሁበት ፈጣሪ ጤናና ሰላሙን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት ዜጎችንም ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏
Thank you ato habte
I don't have words to say about this God bless you
ከ 30,000 በላይ መፅሀፍት በ ጎንደር ከተማ እና አካባቢው ላሉ ትምህርት ቤቶች እና ለ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ መሰጠቱን እኔም በቅርበት የማየት እድሉ ነበረኝ እና ሳላደንቅ ባልፍ ንፉግነት ነው እና በርታ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ።
ደስ ሲል ሰውዬው
እሼ እምትሰራው ስራ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ግን ቃለመጠይቅ በምታደርግበት ሰአት ሁሉንም በአንድ አይነት አትጠይቅ ማለት እንደእድሜያቸው ሁን ለልጆች ዋሀውውው ብትል ጥሩ ነው ግን በእድሜ በእውቀት በህይወት ውጣ ውረድ ተሞክሮ ላለው ደሞ እንደትልቅሰው በአክብሮት እንደሚገባቸው ብትጠቀም ደስ ይለኛል ይሄ የኔ ስሜት ነው ምንልልህ ፈልጌ ነው ተረተረት እምታዳምጥ ወይንም እምታወራ ነው ያስመሰለው ወንድሜ አስተካክል እስቲ በኔ ሀሳየምትስማሙ አስተያየት ፃፉልኝ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ዋው. ደስ. ይላል. ❤❤❤❤
Inspiring!!
Selam.
ዋው(20 tims
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥል
የዉጀላቺን ብዛት አላህ ዪጠብቀን ያረቢ
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤
Best ❤❤
Donkey Tube and Ato Habtie
Thank you. We have Establish Alemaya College of Agriculture Graduates Proffesional Association. Taddesse Messkela is vice Director of the General Assembly. We are agriculturalists. We need this man Ato Habtie to work with him
Thank you again
Hageracenene ethiopia selame tehene
Very good story I have Sam story in life there is challenge good bless you I like to hear more 😂😂😂😂😂😂😂
Menawu inden Des yamilewu ashetu yemiqerbachewu sawoch❤❤❤❤❤❤
Yega gegna❤❤❤
I proud you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌትነት እንየውጋ በጣም ይመሳሰላሉ👌👌👌
እሸቱታሪክአለኝ አስተማሪ አሳዛኝ
እሼ ደስ የሚል ቃለ መጠየቁ ደስ ይላል ።ግን አንተ ትንሽ ታጋንናለህ ዋህህህ የምትለውን ነገር ትንሽ ቀንሰው።በተረፈ ቀጣም አሪፍ ነው
wow🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤
i Am First😮 To Watching
Proud of you Brother !!! I need a job Revocap Cafe 😮😮
አያችሁ የቤተሰቦቹ ደግነት እግዚአብሔርን መፍራት በስሙ ዝክር ማድረግ ይኸው ልጃቸው በሰላም አሜሪካ ገብቶ የማያውቀው ሰው የት ማረፍ እንዳለበት በዛላይ ተቀባይ ሰው መዘጋጀቱ ጠቅሞታል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው በልጅ ልጅ የሚደርሰው ግፍ በተዘራው ና ባጨዱት ነው:: እሱም መልካም ሆነ ከቤተቡ በወሰደው
Adirgenal isun like kal aderegin manin inadirg eshe inodahalen best❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሸቱ አተን ለማገኘት ፈልጌነበር አልቻልኩም ከአድስአበ ባህዝብ አተን ብቻ ስለማ ምንነው በጥብቅ እፈልግሀለሁ የምኖረው ኢርብነው
Zim blo madamt aychilm
Ahh,guy,hiii,wow ,besmeam mindinew yihe hulu gagata
ድንግል ማሪያምን ከልባችን ካመንን ሁሉም ጥሩ ይሆናል
❤❤❤❤❤ማሻአላህ
በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት
በሊቢያ ነው የምኖረው UA-cam ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭
እንደዚህ ያሉ ቀና ሰው የሆኑ ሰዎች ሰው ሀገር ቁጭ ብለው ሀገሪቱ ትታመሳለች ተው ሰው እምትወዱ ሰዎች ሀገራቹ ግቡና ቀናነት ፍቅርን አስተምሩን በብሄር ተባልተን ልናልቅ ነው
Eshene yemetwedut eski be like argute❤❤
ታደሰ መስቀላ ድንቅ ኢትዮጽያዊ ነው። የገበሬ ልጅ ስለነበረ ለገበሬ ባይቆረቆር ይገርመኝ ነበር።
ኧረ ይሄን ዋዎ ቀንስ😂😂🎉
❤ድንቅ
i am second to watch
እሼ ዛሬ አለባበስህ ሽክ ነው 😍
ያቀረበው ሰውጅ እኔበቀርብ በትሸርትም ዘበዛብኝነው ክክክክክክ
❤❤❤👌👌👌👌👌👌
ከአውሮፖ የት ይገኛል
Wow yemilew gen? ayemetenem keyerew