Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
😢የኔ ሀጢያት በሰው ፊት ቢገለጥ ቁሜ መሔድ አልችልም ነበር ገበናዬን የሸፈነልኝ እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢
Ewnat naw enami edzaw 😭😭
👍👍👍👍
ትክክል
AMne bamihrte alme
ሁላችንም በእርሱ ቸርነት ነው ቆመን የምንሄደው።ሀጢያታችን ቢገለጥ ንፁህ ያልሆነው የሰው ልጅ እንኳን ይፀየፈናል።ሳይገባኝ ያከበረኝ በቸርነቱ ያቆመኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏እናቱ ለእኔም እናቴ አማላጄ ሁሌም አብራኝ ያለችው እመብርሀን ሁሌም አመሰግንሻለሁ አሁንም ከኔ ከደካማዋ ከሀጢያተኛዋ ልጅሽ አትለይኝ 🙏
አንችን የሰማ እግዚአብሔር እኛንም ይስማንና ለንስሀ ህይወት ያብቃን
AMne bawnte mamrte nawe❤❤❤
❤❤❤Amen ❤❤❤Amen❤❤❤ Amen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
Amen❤
Amen Amen amen
ሄኖክ እባላለው እኔም ከቤቴ እርቄ ነበር ነገር ግን ፈጣሪ ሊያስተምረኝ እሱ ብቻ ቀዳሚ እንደሆነ ሊያሳየኝ ብዙ ነገር አሳየኝ አሁን ወደቤቴ ለመመለስ እየሞከርኩ ነው ፈጣሪ ይርዳክ በሉኝ በርቺልን ባቢ ከጎንሽ ነን
Egzabher yabertah
አይዞህ በርታ ወንድሜ
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይርዳህ ጠንክር በርታ
እግዚአብሔር ይርዳክ እኛንም ይርዳን
ብዙ ሀጥያት ባለበት የእግዚያብሄር ፀጋ ትበዛለች ጌታ መሀሪና ቸር ነዉ በቤቱ ያፅናሽ
ካንች የበለጠ ሀጢያትተኛ ነኝ ቢቀረፅ ሰው አይደለም ሰይጣን ይርቀኛኝ ነበር ግን እኔም አንድ ቀን ሰው እንደምሆን ተስፋ አለኝ😢ፅልዩልኝ ወለተ ዮሀንስ እያላቹህ💔🙏😭
Ayzosh yene ehet Egziabeher mingezem mehari new ! Kegna yemifeligew Niseha gebten yesu endenhon bicha new. Niseha sitgebi Egziabeher wediyaw yeserashewen hatiat yiresawal emegnin ! Amlak le Niseha yabkash anchi ke sew yeteleye hatiat alserashem ayzosh bezih alem minem adis neger yelem hulum hatiat tesertual bertetesh bicha wede Niseha kirebi keza shekmesh endet endemikelesh lemin eske zare koyehu new yemiyasbilesh ..... Egziabeher kanchi gar yihun 🙏
የመዳን ቀን ዛሬ ነው ዛሬን ተጠቀሚ እሱንም አሁን
ሁላችንም ለንስሀ ሞት ያብቃን ሁላችንም ብዙ ሀፃያት ሰርተናል ለንስሀ ሞታ ያብቃን😢😢
አሜን
Yene enat ayzoesh wanaw kasetetachen memar new teleku neger, Medhaniyalem ende sew aydelem Cher amlak new eganem wede betu yeteran 🙏
እግዚአብሔር ሀጢአትን እንጂ ሀጢአተኛን አይጠላም ሀላችንም ያደፍን ነን እግዚአብሔር ግን ንስሐ ሰጥቶናል
ሀጢያት ግንባር ላይ ቢፃፍ ማን ከቤቱ ይወጣ ነበር ያየውን የማያሳይብን አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ እንኩን ለንስሀው መረጠሽ እኔንም ለንስሀ ያብቃኝ
"በጽድቁ ከሚመካ ጻድቅ ሰው ይልቅስለ ኃጢአቱ የሚያለቅስ ዘማዊን እግዚአብሄር ይወዳል" አባ ጊዬርጊስ ዘጋስጫ የኔ ጀግና 😍 እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ብርታት ጥንካሬ እና በረከት ይስጥሽ 👏🏽👏🏽🙏🏽
መቼ ሃጢያቷን ገለጠች? ስለተገለጠባት ለማስተባበል መጣች እንጂ
ወላሂ ማንም መጥፎ ያልሰራ የለም ጀግና ነሽ
የኔ እናት የኔ መካሪ ገና እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ብዙ ዓላማ አለውና ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረ ውጊያችን ከስጋና ከደም ጋር ሳይሆን ከጨለማ ሰራዊት ጋር ስለሆነ ጠንቃቃ ሁኚልኝ እመብርሃን አሁንም ጥላዋን ትጣልብሽ ብርሃን ትሁንሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ እቺ ናት 🙏 በርቱ (ያያ ) በርቺ
የኔ ሀጢያት ተገልጦ ቢታይ ማን ይጠጋኝ ነበር😢😢😢 እግዚአብሔር ግን ሸፍኖ እያኖረኝ ነው ጌታ ሆይ የንስሀ እድሜ ስጠኝ አንድ ቀን ሰው እሆናለሁ😢😢😢😢😢
የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምርቶችን ተከታተይ፣ በጣም ይጠቅምሻል ሀንዬ። በቤቱ ያጽናሽ!!!
እኔ ሁል ጊዜ አሁን እንኩዋን ትልቅ ሆኜ የማልረሳውና የምወደው መዝሙር ህፃናትን አትከልክላቸው ወደኔ ይምጡ መንግስተ ሰማያት የነሱ ናትና የምትሆነው፣
Wow lij eyalehu yesemahut minim ansitot ayawukim
ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ይነሳማል ኃጥአን ግን በክፉ ላይ ይወድቃሉ።መጽሐፈ ምሳሌ 24፥16ሁላችንንም ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜንአይዞሽ እህቴ ለሁሉም ነገር መድሐኒአለም አለ ከኛጋር ነው
ሁላችንም ገበናችን ቢገለጥ ማንም በማንም ፊት መቆም አይችልም ነበር ያንቺን ሕይወት የቀየረ ቸር መሓሪ አምላካችን ክርስቶስ የእኔን ሕይወት ይቀይርለኝ ዘንድ በጸሎትሽ አስቢኝ ጉዴ ሁሉ በእርሱ ምሕረት ተሸፍኖልኝ ነው የቆምኩት
እውነት
ባንቢዬ ሁሉም ለበጎ ነዉ እግዚይቡሄር ይመስገን ይቅር ባይ አባት አለን❤
እናት አታልቅሺ ይኸ ሁሉ የጠላት ዳቢሌስ ፈተና ነው
እግዚአብሄር ይባርክሽ ባምቢያችን የኛም ጉድ እንዲዉ አደባባይ ቢወጣ እንዲዉ ነዉ ምንሆነዉ ..... ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እንፀልይልሻለን ።
ጌታ ሆይ ታሪኬን ለኔም ቀይረው ሀጤያቴ ብዙ ነውና😢😢😢
ሁሉም ሰው ሀጥያት ሰርቷል የእግዛብሄር ክብር ጎሎቷልሀንዬ አይዟሽ የኔ ጀግና
በርቺ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናች🎉🎉❤❤
ጌታ ሆይ ታሪኬን ለኔም ቀይረው።
❤❤❤❤@@aboaomr5163
አይዞሽ እማ ሁላችንም ሀፅያተኞች ነን እንዳንቺ የሚመለሰው በጣም የታደለ ነው::
የቆምነው በምህረቱ ነው የሁላችን ሀጢያት ግንባራችን ላይ ቢፃፍ ሁላችን ከቤታችን መውጣት ባልቻልን ነበር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እናቴ ❤
እዉነት እኔም በዘመኑ ካሜራ ቢኖር የገዛ ጓደኞቼ ያሠቅሉኝ ነበር ግን ከዛሁሉ ነገር ፈጣሪ ጠበቀኝ የሁለት ሉጆች እናት ሆንኩ በፈጣሪ ቸርነት ከታገሡት ሁሉም ያልፋል
እመብርሃንንንንን የህይወታችን ብርሃን ሁላችን ፍፃሜያችን አሳሚርልን ለንስሃ ሞት አብቂን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን አሜን
በእርግጥ በቲክቶክ አላቅሽም በወሬ ነበር ግን አሁን ያለሽ ህይወት አስተምሮኛል በእውነት ዛሬም ደግሜ የምልሽ በፀሎት ትጊ በስግደት በርቺ በመቀጠል የእነ መምህር ተስፋኤን ትምህርቶች አዳምጪ አንቺን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይመልከተን❤❤❤
አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ የኔ ቆንጆ የተመረጥሽ ልጅ ነሽ ደስ ይበልሽ ጠንካራ ነሽ በርቺ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
በጣም ያሳዘነችኝ በጣም ተሰብራለች ነገር ግን ሰክላ ሰሪዉ ወደወደደዉ ነገር ቀይሯታል እግዚአብሄር ይመስገን እኔ ባምቢን መከተል የጀመርኩት ከበፊት ጀምሮ ነበር እና ብዙ ሴቶች የባምቢን አይነት ባል ስጠኝ ብሎ ተስሎ ነበር በሰአቱ የሷ ጉዳይ ትልቅ አጀንዳ ነበር ሰዉም እኮ ማስታወቂያ ሲያሰራ ታዋቂ ሰዎችን ነዉ ምርቱን ለማስተዋወቅ የሚጠቀመዉ ።እግዚአብሄርም ለሱ ልዩ ነበረችና ተጠቀመባት። እግዚአብሄር ብርታቱን ሰጥቶን ወደወደደዉ ማንነት ይቀይረን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የኔ ቆንጆ በርቺ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ትጠብቅሽ
እመቤቴ ኪዳነምህረት የኔ ሀጥያት የኔ ቆሻሻ እንዲህ በቀላሉ የሚጠራ አይደለም ሩህሩሁ ልጅሽ እየሱስ ክርስቶስ እኔንም እኔን መሰሎችን ይቅር ይለን ዘንድ ምልጃሽ አይለየን አሜን
እህቴ አይዞሽ ሁላችንም ሀጢያታችን ቢገለጥ አንሄድም ነበር ወደ ኋላ አትመለሽ በሀይሚኖትሽ በርቺ
አንችን የሠማ አምላክ እግዝያብሔር ለእኔም ወንድሜች ልቦና ይስጣቸው ፀሎት አድርጉልኝ❤❤❤❤❤❤❤
enen bambiy yene lib yeseber i'm crying still
አቤት ቁዱስ ሃያል ጌታ ሆይ አንቴ ላኔ የሸፈንከልኝ አፃት ታናግሮ አያልቂም 😭😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ እናቴ ቂድስት ድንግል ሜርያም ክብር ምስጋና ይድራስሽ ካ ልጅሽ ካ መዳንታቺን ካአያሱስ ክርስቶስ ግአ 🤲🥰አንቺን ዬ ማሬዋ እግዚአብሔር ላ ሁሉም ይድራስ 🤲🙏እማ አምልክ ካልጁ ግአ ትታቢቂሽ እህቴ 🙏🥰መችሬሻሁን ታሳምርልሽ
እመብርሀን እኔንም ለሀገሬ አብቅተሽ ለንስሀ አብቂኝ❤ እህት በቤቱ ያፅናሽ አሜን
ታድለሽ! ከሰማይ ድንግል ማርያምን በምድር ቤተሰቦችሽን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን
እምዬ የያዝሽው መድኀኒዓለም ከነገሮች ሁሉ በላይ ነው እናቱ እመብርሐን ደግሞ ከልጇ የምታቀርብ የብረሐን እናት ናት። የእያንዳነዳችን የኖርነው ህይወት ቢገለጥ እድፍ የበዛበት ነው መድኀኒዓለም እንደኔና እንደአንቺ ላሉት ሀፂያተኞች ነው። እምዬ የጠራሽ በደሙ ዋጋ የከፈለልሽ የወደደሽ ነው የሰውን እርሺው። አሁንም እመብርሐን ከአንቺ ጋር ትሁንልሽ!!!
ያያ እኔ የሌላ እምነት አማኝ ነኝ ግን የእንተ የመንፈሳዊ ቅናት በበመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት በድንብ ቢታገዘ ቡዙ ወጣቶች ወደ መንግሥቱ ታመጣለህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጳውሎስ እንደስራ የስራብሃል ! ተባርክ ❤ባንቢ አሁን ላይ እንዲህ ስላየሁሽ ደስ ቡሎኛል እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይረዳሽ ! ❤ አይዙሽ በርቺ ❤
ብርታትና ጉልበት ነው የሆንሽኝ የኔ ጀግና አንድ ቀን ለኔም እግዚአብሄር ምህረት አድርጎልኝ ወደ ቤቱ እንደምመለስ ተስፋ አደርጋለሁ የኃጢአቴና የበደሌ ብዛት እፊቱ ቁም ዘንድ እንኳን አልቻልኩም አቅም አነሰኝ ውስጤ ግን ምንም ሰላም የለውም ሁሌም በፍርሃት ነው የምኖረው በጸሎትሽ ሀስብኝ ለንስሀ እንዲያበቃኝ😢
ውዴ ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ ቀጠሮ አያስፈልግም ሞት አለብንና የመዳን ቀን ዛሬ ነው ለዚህም ፈጣሪ ይርዳን
እህትዬ ባላቅሽም እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ፣ ሰው የሚለውን ተይው፣፣ ፣ እመቤቴ ለኔ ሔጄ የማለቅስባት, ሚስጥረኛዬ , እናቴ ሁሉ ነገሬ ምን ብዬ ልንገርሽ ፣ ስለደረችልሽ ደስስስ ይላል፣ ለምኑ ይሰጣችሃል ስላለ ነው ላንቺም የሆነልሽ፣ በርቺ እህታለም❤❤❤🎉
በርቺ ላንቺ የተለመነች ኣመቤታችን እኞ ወዳጆቿን ትለመነን.
እህቴ ወደ ትልቅ ከፍታ ነዉ የወጣሽዉ አሁን ከወጣሽዉ ከፍታ ላይ ሰዉ ላይ አድሮ ሊጥልሽ ነዉ የሚፈልገዉ አይዞሽ መስቀሉን ያዢ ምንም አትሆኚም
ላች የደረሰች ፀሎትሽን የሰማችሽ አዛኝቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልንበደሙ ዋጋ የከፈለልን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን ተመስገን 🙏ያንች ህይወት ለኔ ብዙ ትምህርት ሁኖኛን ግን እኔ ደካማነኝ 😢
አሜን ጥ🙏🇪🇷❤️🙏🇪🇷❤️🙏🇪🇷❤️ ቃለ ሂውት የስምዓልና ሐፍትና ዕድለኛ
ጎበዝ በርች የሚሳደቡ ሰዎችን አትስሚ እያንዳንዳችን ውስጣችን ቢገለት የከፋ የከረፋ አጥያት ሞልቶታል
አንቺን የሰማች እመብርሃን እኔን በሃጥያት የቆሸሽኩት ደካማዋን ትስማኝ😢😢😢 አንቺ እድለኛ ነሽ እህቴ ኡፍፍፍ😢😢😢
ባያልቅ ብዬ ያየሁት ኢንተርቪ በጣም ነው ምወድሽ ፈጣሪ የኛንም ልብ ይቀይር የኔ ልዕልት ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ
እግዚአብሔር ለወዳጁ የታመነ ነው በቤቱ ያዝልቅሽ እህታችን 🙏❤
እረ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ እግዚአብሔር ጥንካሬውን ሰጥቶሻልግን እኔም ከአንቺ የከፋ ብዙ ሀጢያት ሰርቻለሁ ሰው በጣም ብዙ ብሎ ተፀይፎኛል:: ግን እግዚአብሔር ይመስገን ታሪኬን እንደሚቀይር አምናለሁ:: ደግሞም በፀሎት እና በስግደት ንስሐ ገብቼ ክፉ ልማዳን ከቀበርኩት 11 አመት ሆነኝ ጓደኛ መጥፎ ነው:: እግዚአብሔር መልካም ነው
እግዚአብሔር ይመስገን
Tadlesh Fetari yimesgen!
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ::አንቺ እኮ ወርቅ ነሽ ለዚህ ነው በእሳት የተፈተንሽው:: በርቺ በእግዚአብሄር የተመካ ሁል ግዜ ፈተና አለበት:: ነገር ግን በእሱ የተመካ ቢፈተንም ይንገዳገዳል እንጂ በፍፁም አይወድቅምና አትፍሪ ሙሉ ልብ ሆነሽ ኑሪ! ሰይጣን በወዳጆቹ ተጠቅሞ ብዙ ውጊያ ቢዋጋሽም የተጠጋሽው የማርያም ልጅ ይዋጋልሻል::እስከ መጨረሻው አይለይሽ::
እሕታችን ስለ አንች ቸር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። በቤቱ ያፅናሽ።ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን!የምጋብዝሽ ነገር ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ጠንቅቀው የሚያስተምሩ የሚኖሩትን ሊቃውንት አባቶቻችንን እና የዝክረ ቅዱሳንን ሕይወት አስተምህሮ ተከታተይ የበለጠ ታተርፊያለሽ ከዚህም በላይ በርችልን💚💛❤⛪
እኔም በጣም ብዙ ሓጢያት ሰርቻለዉ ያላ ጨስኩት ጭስ የለም ባፍጫየ በአፊ ያልወስደጉት ድራግ የለም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አስር አመት ሆነኝ ተመስገን አምላክ ነፃ ነኝ
የምር አስለቀሽኝ የኔ እናት እግዚአብሔር መርጦሻል የኔ አጥያት ወለል ብሎ ታየኝ የምር በርችልኝ ባንቢዬ በቤቱ ያቆይሽ
አብሬ እያለቀስኩ ነው ያየሁሽ ባንቢዬ እንኳን አለፈልሽ ጥሩ ይሆናል ከዚህ በኀላ ያለው ህይወትሽ ።ደሞ ብዙ ሰው ነው የሚወድሽ
አይዞኝ እሽ Bambi konjo ሁሉም ያልፍን እዚህ ደርስሻል ስለሚወድሽ ነው እንደዚህ ፍተናወች የበዙት በርች from saudi
የእኛ ሀጥያት ብገለጥ ኑሮ ማንም ቁሞ መሄድ አይችልም እግዚአብሔር በቸርነቱ ሸፍኖልን ነው እንጅ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ በተለይ ከአለማዊነት ወደእግዚአብሔር ቤት መቅረብ ለምንፈልግ ሰዎች ፈተና እንዳለና እንዴት አድርገን ማለፍ እንዳለብን ካንቺ ብዙ መማር እንችላለንእግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ❤
ተጀምሮ እሰከሚያልቅ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት እዉነት እህቴ እድለኛ ነሽ እንኳንም ይህ ነገር ተፈጠረ ሁሉም ሰዉ ፈረደብሽ አጥፍተሽም ይሁን ሳታጠፊ ተከሳሻል ይህ ደግም ይበልጥ ወደ ፈጣሪ እንድትቀርቢ ምክየናት ሁኖሻል አንዳንድ መከራ ለበጉ ነዉ በዛ ውሰጥ ፈጣሪ ሊጠራን ፈልጎ ነዉ! ለአንቺ የደረሰች እመቤቴ ለእኛም ትደረስልን ከእሰራታችን ትፍታን
አይዞሽ የኔ ውድ አታልቅሽ ሁሉም ለበጎነው ❤❤❤❤❤❤
ደግሞ ውበትሽ ❤ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርች you are on the right track ባምቡላዬ
ሀጥያታችን ቢገለጥ ቆመን አንሄድም ነበር እግዚአብሔር እየሸፈነ ነው የሚያኖረን አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ
አይዞሽ እህቴ የያዝሽው መንገድ እውነት እና ቀጥተኛ ነው ስለዚህ እጅ አትስጪ ያንቺ በይፋ ተገለጠ እንጂ ካቺ የባሰ ብዙ ነገር የሰራን ነን እኛ አንቺ ላይ እጃችንን የምንቀስረው አይዞሽ ለሰይጣን እጅ አትስጪ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሁላችንም ውስጥ ያለው ቁስል ቢገለጥ ብዙ ነው እግዛብሄር በቤቱ ያፅናሽ❤
ሀጢያታችንን የሸፈነልን አምላክ ይመስገን ለንስሃ ያብቃን
ሁሉም ሀጢያተኛ ነው አይዞሽ ሁሌም ማርያም አለች ለኛ ለሀጢያተኞች
❤❤ ኢየሱስ ያድናል እንድሁም ይታደገል
እግዘብሔርን ይመስገን አንች እድለኛ ነሽ በዚህ ስዓት ላይ ይህን በምፅፍበት ሰዓት ለመስማት የሚዘገንን ኃፂያት ውሰጥ ሆኘ ነው። አንች እድለኛነሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ። ለኔ እና መሰሎች የንሰሐ ቀን ዛሬ ነው እና እንድንመለስ የድንግል ልጅ ይርዳን። "የምንኖረው ስለተተወልን ነው"።
😢😢😢😢በጣም
እግዚአብሔር ስለ ባረከሽ ክብር ምስጋና ይገባዋል 😢 እግዚአብሔር ይመስገን 😢 አንቺን ያሰበ አምላክ በየቤቱ ብዙ አለና እግዚአብሔር የእያንዳንዳችንን ሕይወት ይመርምር ነው 😢😢😢
ባምቢ እህታችን በረከትሽ ይደርብን ፈጣሪ የሁላችንንም ሸክም ያቅልልን 🙏🙏🙏
ባንቢን እንደኔ ሚወዳት❤️❤️❤️❤️ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ውድ እህት❤️❤️🙏
የእኒ ልጅ ባንቺ እድሜ ሰው ጏደኛ ማመንእና መሰበር አውቆም ሳያውቁ መሳሳት ያለ ነው አንቺ ብቻሽን ሳይሆን እራስን የሚያስቱ የወሰድሻቸው የሱስ ነገሮች አስተዋፅኦ አላቸው የተጠቋቆመብሽም ሰው የህይወት መፅሀፋቸው ቢገለጥ መድሀኒአለም ማን ይውገራት ብሎ እንደተናገረው በግንባራቸው የተፃፈው በታየ ነበር አይዞሽ እግዚአብሔር ምክንያት አለው በዚ ጠንከር ባለ መልኩ ወደሁዋላ እንዳትመለሺ አድርጎ ሊሰራሽ ፈልጎ ነው አይዞሽ የእኔ ቆንጆ ልጅ ማልቀስ ይቁም እና አዲስ ህይወት ኑሪ ካልሆነም ስልክሽን መቀየር ነው ወደፊት ጥሩ የትሻለ ህይወትሽን ልንሰማ እንናፍቃለን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለይሽ ❤
Sebeb..habesha sebeb yiwedal beka. Meche new halafinet mitwesdut
ሃኒዬ እንኳን ፈጣሪ ፀሎትሽን ሰማሽ! እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ። ሽብሻቦ ስትመጭ እዛው በቅርቡ ገዳ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ይገኛል ደረስ በይ ጥሩ በረከት ታገኛለሽ ።
አሜንንንንንን ምን እላለሁ ከአንቺ ብዙ ተምሬያለሁሁ እህቴ እመቤቴን የገለፅሽበት መንገድ እዉነት ነዉ .
የኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናሽ ባምቢዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነውና በጎ ሆነልሽ 😢❤❤❤
እግዚአብሔር በንስሐ አጥቦሻል ማንንም አትስሚ ልቦና ይስጣቸው እንኳን ልጁን ወደቤቱ ሰበሰበ ክብር ለሱ ይሁን አሁንም በጸሎት በርቺ እመቤታችን አሁንም በእቅፍዋ ታድርግሽ
በርች የኔ ልጅ እኔ እናትሽ የምሆን ሰዉ እጅግ የበዛ ሀጤአተኛነኝ አምላኬ ለሀገሬ አብቅቶ ለነስሀ እድበቃ እጸእለይያለሁ ሁሉም ቤት ይቁጠረዉ
የኔ እህት እመቤቴ ከዚም በላይ ታርግልሽ በቤቶ ታፅናሽ እባክሽ ሽብሻቦ ኪዳናምህረት ዉሰጅኝ🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአንቺን ህይወት የቀየረች ድንግል ማርያም የሁላችንንም የተጣመመ ህይወት ትቀይርልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስለተደረገልሽ ነገር ሁሉ እመቤቴ ቅድስት ድንንግል ማርያም እንኳን በቅፋ አገባአችሽ የኔ እህት አንች ፈጣሪ አሰበሽ በሰው ፊት ያልተገለጠ በድያለው አምላኬን በምረቱ የሚንቀሳቅሰኝ ሀአጥያት ያከረፋአኝ እኔ አለው አትጨነቂ ደካማ ሰወች በእደኔ አይነቱ መጠቋቆም ይወዳል ልቦና ይስጣቸው
እኔ ስሰማ እያለቀስኩ የኔ ጠንካራ እወድሻለው በጣም ጠንካራ እመቤቴ ጠንካራ
ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው ያንችን ሂወት የለወጠችው እማምላክ የኛንም ሂወት ትለውጠው ተሸክመነው እየዞርን ያለነውን አጢያት ወላዲተ አምላክ ከጫንቃችን ላይ ታውርድልን መጨረሻችንን ታሳምርልን ያያ ወንድሜ አንተንም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት አጊንተናል
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንኳን ወደ እግዚአብሔር ተጠጋሽ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ
ባንቢዬ ውዴ አንች የእግዛብሄር ምህረት የተደረገልሽ ልጅ ነሽ የእመብርሃን ልጅ ነሽ ፈጣሪ ስለሚወድሽ ነው የመለሠሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ ሁሉም ሀጢያትን በደልን ሠርተናል ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሣምርልሽ እህቴ ተያቸው ባንች ላይ ጣታቼውን የሚቀስሩትን ቀንተውብሽ ነው ማርዬ በርች
እናትሽ እድለኛ ናቸው ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምር
ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር እመቤታችን ይመስገን ትመስገን 🎉🎉🎉 እህታችን ላች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እደምህረቱ አቆመን እንጂ እደሀጺያታችን ቢከፍለንማ እኔ እደሀጺያቴ ብዛት አልቆምም 😢 እህታችን የመምህር ተስፋየን የመምህር ግርማን ትምህርት ተማሪ ይበልጥ ጎበዝ ትሆኝ አለሺ በርች ፍፃሜሺ ይመር የኔ ብርቱ ❤
የየራሳችን ሀጥያት ግባራችን ላይ ቢፃፍ ከቤትም አንወጣም ነበር ታድያ ለምን የሌላ ሰው ጉድፍ ትመለከታላችው ፈጣሪ እናንተን ይቅር ካለ እንንተ ለም መጥፎ ቃል ካፋችው ታውጣላችው ባብዬ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር ወድሻለው❤❤❤❤
እግዚአብሐር ይመስገን ከዚበላይ እንድትሰሩ እግዚአብሔር ይርዳቹ በሩቱልን
በርች ባቢ በርች የዮሐንስ ወንጌ ላይ ያለች እሴት ማሰብ በቂ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አች እሴት ማንም አልከሰሰሽም ብሏት ነበር አንድስ እንኳን ስለዚ እግዚአብሔር ይቅር ያላትን ነፍስ እኛ ማነን እምከሰው ❤❤❤
ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን ገሃድ ባይወጣ እንጂ የፈጠረን አምላክ ደግሞ መሃሪ እና ይቅር ባይ ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አይዞሽ እህታችን የሁላችን ሀፅያት እግዚአብሔር እማውቀው ስንት ሰርተናል ዋናው ንስሀ መግባትሽ ነው መጨረሻሽ ያሳምረው ሁሉ ለምክንያትነው እግዚአብሔር ስለምወድሽ ነው አጅሬ ምፈትንሽ በተረፈ ገጠመኝ አዳምጭ ፁም ፀልይ ስገጅ እህቴ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ በርቺ ፀባኦት ይከተልሽ🌹🌹🌹
ሁሉም አጢያትን ሰርቷል የእግዚአብሔር ም ክብር ጎለቷል አይዞሸ በርቺ
የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤እንግዲህ እኛንም እንዳንቺ ይምረጠን😢😢❤
🙏🙏🙏
የናት ልመና አገት አያስደፉም ፊት አያስቀልስም እመብርሀን እማዋይሽ የማታሳፍር እናት አይዞሽ ያለፈውን እረስተሽ በንስሀ ታትበሽ በስራሽ ጠንክረሽ ከግዛብሄር ጋርተጣብቀሽ በፀሎት ጠንክሪ አይዞሽ የኔ ልጅ ማርያም አትለይሽ::
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 በቤቱ ያጽናሽ🙏
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺ እደ ሰማችሽ እኛ ንም ትስማን ለደጇም ታብቃኝ 😢😢😢🙏
😢😢😢😢😢አሜን😢😢😢
Amen 🙏
አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው እኛም ስንት ነውራችን ተሸፉኖ ነው የኮመት ሲኖዶሶችን አትስሚ አቸው በርቺ በቤቱ በበለጠ ያጽናሽ
በእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ ወደ ቤቱ የመለሰሽ አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን ወላዲተ አምላክ እመብርሀን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት። ታሪክሽን የቀየረ አምላክ ይክበር ይመስገን። ስራሽን ይባርክልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ።
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሁሉም ነገር በምክንያት ነው የሚሆነው መጨረሻሽን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳምርልሽ የልጇ መድኃኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ ቸርነት አይለይሽ።
ሁላችንም ፍፁም እና ንፁ አይደለንም ፈጣሪ ብዙ ነገራችንንም ሸፍኖልን ነው እንጂ ጉዳችን ነበር የሚወጣው ፈጣሪ ላንቺ እንደደረሰ ለኛም ይድረስ
😢የኔ ሀጢያት በሰው ፊት ቢገለጥ ቁሜ መሔድ አልችልም ነበር ገበናዬን የሸፈነልኝ እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢
Ewnat naw enami edzaw 😭😭
👍👍👍👍
ትክክል
AMne bamihrte alme
ሁላችንም በእርሱ ቸርነት ነው ቆመን የምንሄደው።ሀጢያታችን ቢገለጥ ንፁህ ያልሆነው የሰው ልጅ እንኳን ይፀየፈናል።ሳይገባኝ ያከበረኝ በቸርነቱ ያቆመኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏እናቱ ለእኔም እናቴ አማላጄ ሁሌም አብራኝ ያለችው እመብርሀን ሁሌም አመሰግንሻለሁ አሁንም ከኔ ከደካማዋ ከሀጢያተኛዋ ልጅሽ አትለይኝ 🙏
አንችን የሰማ እግዚአብሔር እኛንም ይስማንና ለንስሀ ህይወት ያብቃን
AMne bawnte mamrte nawe❤❤❤
❤❤❤Amen ❤❤❤Amen❤❤❤ Amen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
Amen❤
Amen Amen amen
ሄኖክ እባላለው እኔም ከቤቴ እርቄ ነበር ነገር ግን ፈጣሪ ሊያስተምረኝ እሱ ብቻ ቀዳሚ እንደሆነ ሊያሳየኝ ብዙ ነገር አሳየኝ አሁን ወደቤቴ ለመመለስ እየሞከርኩ ነው ፈጣሪ ይርዳክ በሉኝ በርቺልን ባቢ ከጎንሽ ነን
Egzabher yabertah
አይዞህ በርታ ወንድሜ
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይርዳህ ጠንክር በርታ
እግዚአብሔር ይርዳክ እኛንም ይርዳን
ብዙ ሀጥያት ባለበት የእግዚያብሄር ፀጋ ትበዛለች ጌታ መሀሪና ቸር ነዉ በቤቱ ያፅናሽ
ካንች የበለጠ ሀጢያትተኛ ነኝ ቢቀረፅ ሰው አይደለም ሰይጣን ይርቀኛኝ ነበር ግን እኔም አንድ ቀን ሰው እንደምሆን ተስፋ አለኝ😢ፅልዩልኝ ወለተ ዮሀንስ እያላቹህ💔🙏😭
Ayzosh yene ehet Egziabeher mingezem mehari new ! Kegna yemifeligew Niseha gebten yesu endenhon bicha new. Niseha sitgebi Egziabeher wediyaw yeserashewen hatiat yiresawal emegnin ! Amlak le Niseha yabkash anchi ke sew yeteleye hatiat alserashem ayzosh bezih alem minem adis neger yelem hulum hatiat tesertual bertetesh bicha wede Niseha kirebi keza shekmesh endet endemikelesh lemin eske zare koyehu new yemiyasbilesh ..... Egziabeher kanchi gar yihun 🙏
የመዳን ቀን ዛሬ ነው ዛሬን ተጠቀሚ እሱንም አሁን
ሁላችንም ለንስሀ ሞት ያብቃን ሁላችንም ብዙ ሀፃያት ሰርተናል ለንስሀ ሞታ ያብቃን😢😢
አሜን
Yene enat ayzoesh wanaw kasetetachen memar new teleku neger, Medhaniyalem ende sew aydelem Cher amlak new eganem wede betu yeteran 🙏
Amen Amen amen
እግዚአብሔር ሀጢአትን እንጂ ሀጢአተኛን አይጠላም ሀላችንም ያደፍን ነን እግዚአብሔር ግን ንስሐ ሰጥቶናል
ሀጢያት ግንባር ላይ ቢፃፍ ማን ከቤቱ ይወጣ ነበር ያየውን የማያሳይብን አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ እንኩን ለንስሀው መረጠሽ እኔንም ለንስሀ ያብቃኝ
"በጽድቁ ከሚመካ ጻድቅ ሰው ይልቅ
ስለ ኃጢአቱ የሚያለቅስ ዘማዊን
እግዚአብሄር ይወዳል"
አባ ጊዬርጊስ ዘጋስጫ
የኔ ጀግና 😍 እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ብርታት ጥንካሬ እና በረከት ይስጥሽ 👏🏽👏🏽🙏🏽
መቼ ሃጢያቷን ገለጠች? ስለተገለጠባት ለማስተባበል መጣች እንጂ
ወላሂ ማንም መጥፎ ያልሰራ የለም ጀግና ነሽ
የኔ እናት የኔ መካሪ ገና እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ብዙ ዓላማ አለውና ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረ ውጊያችን ከስጋና ከደም ጋር ሳይሆን ከጨለማ ሰራዊት ጋር ስለሆነ ጠንቃቃ ሁኚልኝ እመብርሃን አሁንም ጥላዋን ትጣልብሽ ብርሃን ትሁንሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ እቺ ናት 🙏
በርቱ (ያያ ) በርቺ
የኔ ሀጢያት ተገልጦ ቢታይ ማን ይጠጋኝ ነበር😢😢😢 እግዚአብሔር ግን ሸፍኖ እያኖረኝ ነው ጌታ ሆይ የንስሀ እድሜ ስጠኝ አንድ ቀን ሰው እሆናለሁ😢😢😢😢😢
የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምርቶችን ተከታተይ፣ በጣም ይጠቅምሻል ሀንዬ። በቤቱ ያጽናሽ!!!
እኔ ሁል ጊዜ አሁን እንኩዋን ትልቅ ሆኜ የማልረሳውና የምወደው መዝሙር ህፃናትን አትከልክላቸው ወደኔ ይምጡ መንግስተ ሰማያት የነሱ ናትና የምትሆነው፣
Wow lij eyalehu yesemahut minim ansitot ayawukim
ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ይነሳማል ኃጥአን ግን በክፉ ላይ ይወድቃሉ።መጽሐፈ ምሳሌ 24፥16
ሁላችንንም ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን
አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ነገር መድሐኒአለም አለ ከኛጋር ነው
ሁላችንም ገበናችን ቢገለጥ ማንም በማንም ፊት መቆም አይችልም ነበር ያንቺን ሕይወት የቀየረ ቸር መሓሪ አምላካችን ክርስቶስ የእኔን ሕይወት ይቀይርለኝ ዘንድ በጸሎትሽ አስቢኝ ጉዴ ሁሉ በእርሱ ምሕረት ተሸፍኖልኝ ነው የቆምኩት
እውነት
ባንቢዬ ሁሉም ለበጎ ነዉ እግዚይቡሄር ይመስገን ይቅር ባይ አባት አለን❤
እናት አታልቅሺ ይኸ ሁሉ የጠላት ዳቢሌስ ፈተና ነው
እግዚአብሄር ይባርክሽ ባምቢያችን የኛም ጉድ እንዲዉ አደባባይ ቢወጣ እንዲዉ ነዉ ምንሆነዉ ..... ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እንፀልይልሻለን ።
ጌታ ሆይ ታሪኬን ለኔም ቀይረው ሀጤያቴ ብዙ ነውና😢😢😢
አሜን
ሁሉም ሰው ሀጥያት ሰርቷል የእግዛብሄር ክብር ጎሎቷል
ሀንዬ አይዟሽ የኔ ጀግና
በርቺ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናች🎉🎉❤❤
ጌታ ሆይ ታሪኬን ለኔም ቀይረው።
አሜን
❤❤❤❤@@aboaomr5163
አይዞሽ እማ ሁላችንም ሀፅያተኞች ነን እንዳንቺ የሚመለሰው በጣም የታደለ ነው::
የቆምነው በምህረቱ ነው የሁላችን ሀጢያት ግንባራችን ላይ ቢፃፍ ሁላችን ከቤታችን መውጣት ባልቻልን ነበር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እናቴ ❤
እዉነት እኔም በዘመኑ ካሜራ ቢኖር የገዛ ጓደኞቼ ያሠቅሉኝ ነበር ግን ከዛሁሉ ነገር ፈጣሪ ጠበቀኝ የሁለት ሉጆች እናት ሆንኩ በፈጣሪ ቸርነት ከታገሡት ሁሉም ያልፋል
እመብርሃንንንንን የህይወታችን ብርሃን ሁላችን ፍፃሜያችን አሳሚርልን ለንስሃ ሞት አብቂን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን አሜን
አሜን
በእርግጥ በቲክቶክ አላቅሽም በወሬ ነበር ግን አሁን ያለሽ ህይወት አስተምሮኛል በእውነት ዛሬም ደግሜ የምልሽ በፀሎት ትጊ በስግደት በርቺ በመቀጠል የእነ መምህር ተስፋኤን ትምህርቶች አዳምጪ አንቺን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይመልከተን❤❤❤
አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ የኔ ቆንጆ የተመረጥሽ ልጅ ነሽ ደስ ይበልሽ ጠንካራ ነሽ በርቺ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
በጣም ያሳዘነችኝ በጣም ተሰብራለች ነገር ግን ሰክላ ሰሪዉ ወደወደደዉ ነገር ቀይሯታል እግዚአብሄር ይመስገን እኔ ባምቢን መከተል የጀመርኩት ከበፊት ጀምሮ ነበር እና ብዙ ሴቶች የባምቢን አይነት ባል ስጠኝ ብሎ ተስሎ ነበር በሰአቱ የሷ ጉዳይ ትልቅ አጀንዳ ነበር ሰዉም እኮ ማስታወቂያ ሲያሰራ ታዋቂ ሰዎችን ነዉ ምርቱን ለማስተዋወቅ የሚጠቀመዉ ።እግዚአብሄርም ለሱ ልዩ ነበረችና ተጠቀመባት። እግዚአብሄር ብርታቱን ሰጥቶን ወደወደደዉ ማንነት ይቀይረን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የኔ ቆንጆ በርቺ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ትጠብቅሽ
እመቤቴ ኪዳነምህረት የኔ ሀጥያት የኔ ቆሻሻ እንዲህ በቀላሉ የሚጠራ አይደለም ሩህሩሁ ልጅሽ እየሱስ ክርስቶስ እኔንም እኔን መሰሎችን ይቅር ይለን ዘንድ ምልጃሽ አይለየን አሜን
እህቴ አይዞሽ ሁላችንም ሀጢያታችን ቢገለጥ አንሄድም ነበር ወደ ኋላ አትመለሽ በሀይሚኖትሽ በርቺ
አንችን የሠማ አምላክ እግዝያብሔር ለእኔም ወንድሜች ልቦና ይስጣቸው ፀሎት አድርጉልኝ❤❤❤❤❤❤❤
enen bambiy yene lib yeseber i'm crying still
አቤት ቁዱስ ሃያል ጌታ ሆይ አንቴ ላኔ የሸፈንከልኝ አፃት ታናግሮ አያልቂም 😭😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ እናቴ ቂድስት ድንግል ሜርያም ክብር ምስጋና ይድራስሽ ካ ልጅሽ ካ መዳንታቺን ካአያሱስ ክርስቶስ ግአ 🤲🥰አንቺን ዬ ማሬዋ እግዚአብሔር ላ ሁሉም ይድራስ 🤲🙏እማ አምልክ ካልጁ ግአ ትታቢቂሽ እህቴ 🙏🥰መችሬሻሁን ታሳምርልሽ
እመብርሀን እኔንም ለሀገሬ አብቅተሽ ለንስሀ አብቂኝ❤ እህት በቤቱ ያፅናሽ አሜን
ታድለሽ! ከሰማይ ድንግል ማርያምን በምድር ቤተሰቦችሽን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን
እምዬ የያዝሽው መድኀኒዓለም ከነገሮች ሁሉ በላይ ነው እናቱ እመብርሐን ደግሞ ከልጇ የምታቀርብ የብረሐን እናት ናት። የእያንዳነዳችን የኖርነው ህይወት ቢገለጥ እድፍ የበዛበት ነው መድኀኒዓለም እንደኔና እንደአንቺ ላሉት ሀፂያተኞች ነው። እምዬ የጠራሽ በደሙ ዋጋ የከፈለልሽ የወደደሽ ነው የሰውን እርሺው። አሁንም እመብርሐን ከአንቺ ጋር ትሁንልሽ!!!
ያያ እኔ የሌላ እምነት አማኝ ነኝ ግን የእንተ የመንፈሳዊ ቅናት በበመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት በድንብ ቢታገዘ ቡዙ ወጣቶች ወደ መንግሥቱ ታመጣለህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጳውሎስ እንደስራ የስራብሃል ! ተባርክ ❤ባንቢ አሁን ላይ እንዲህ ስላየሁሽ ደስ ቡሎኛል እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይረዳሽ ! ❤ አይዙሽ በርቺ ❤
ብርታትና ጉልበት ነው የሆንሽኝ የኔ ጀግና አንድ ቀን ለኔም እግዚአብሄር ምህረት አድርጎልኝ ወደ ቤቱ እንደምመለስ ተስፋ አደርጋለሁ የኃጢአቴና የበደሌ ብዛት እፊቱ ቁም ዘንድ እንኳን አልቻልኩም አቅም አነሰኝ ውስጤ ግን ምንም ሰላም የለውም ሁሌም በፍርሃት ነው የምኖረው በጸሎትሽ ሀስብኝ ለንስሀ እንዲያበቃኝ😢
ውዴ ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ ቀጠሮ አያስፈልግም ሞት አለብንና የመዳን ቀን ዛሬ ነው ለዚህም ፈጣሪ ይርዳን
እህትዬ ባላቅሽም እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ፣ ሰው የሚለውን ተይው፣፣ ፣ እመቤቴ ለኔ ሔጄ የማለቅስባት, ሚስጥረኛዬ , እናቴ ሁሉ ነገሬ ምን ብዬ ልንገርሽ ፣ ስለደረችልሽ ደስስስ ይላል፣ ለምኑ ይሰጣችሃል ስላለ ነው ላንቺም የሆነልሽ፣ በርቺ እህታለም❤❤❤🎉
በርቺ ላንቺ የተለመነች ኣመቤታችን እኞ ወዳጆቿን ትለመነን.
እህቴ ወደ ትልቅ ከፍታ ነዉ የወጣሽዉ አሁን ከወጣሽዉ ከፍታ ላይ ሰዉ ላይ አድሮ ሊጥልሽ ነዉ የሚፈልገዉ አይዞሽ መስቀሉን ያዢ ምንም አትሆኚም
ላች የደረሰች ፀሎትሽን የሰማችሽ አዛኝቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን
በደሙ ዋጋ የከፈለልን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን ተመስገን 🙏ያንች ህይወት ለኔ ብዙ ትምህርት ሁኖኛን ግን እኔ ደካማነኝ 😢
አሜን ጥ🙏🇪🇷❤️🙏🇪🇷❤️🙏🇪🇷❤️ ቃለ ሂውት የስምዓልና ሐፍትና ዕድለኛ
ጎበዝ በርች የሚሳደቡ ሰዎችን አትስሚ እያንዳንዳችን ውስጣችን ቢገለት የከፋ የከረፋ አጥያት ሞልቶታል
አንቺን የሰማች እመብርሃን እኔን በሃጥያት የቆሸሽኩት ደካማዋን ትስማኝ😢😢😢 አንቺ እድለኛ ነሽ እህቴ ኡፍፍፍ😢😢😢
ባያልቅ ብዬ ያየሁት ኢንተርቪ በጣም ነው ምወድሽ ፈጣሪ የኛንም ልብ ይቀይር የኔ ልዕልት ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ
እግዚአብሔር ለወዳጁ የታመነ ነው በቤቱ ያዝልቅሽ እህታችን 🙏❤
እረ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ እግዚአብሔር ጥንካሬውን ሰጥቶሻል
ግን እኔም ከአንቺ የከፋ ብዙ ሀጢያት ሰርቻለሁ ሰው በጣም ብዙ ብሎ ተፀይፎኛል:: ግን እግዚአብሔር ይመስገን ታሪኬን እንደሚቀይር አምናለሁ:: ደግሞም በፀሎት እና በስግደት ንስሐ ገብቼ ክፉ ልማዳን ከቀበርኩት 11 አመት ሆነኝ ጓደኛ መጥፎ ነው:: እግዚአብሔር መልካም ነው
እግዚአብሔር ይመስገን
Tadlesh Fetari yimesgen!
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ::
አንቺ እኮ ወርቅ ነሽ ለዚህ ነው በእሳት የተፈተንሽው:: በርቺ በእግዚአብሄር የተመካ ሁል ግዜ ፈተና አለበት:: ነገር ግን በእሱ የተመካ ቢፈተንም ይንገዳገዳል እንጂ በፍፁም አይወድቅምና አትፍሪ ሙሉ ልብ ሆነሽ ኑሪ! ሰይጣን በወዳጆቹ ተጠቅሞ ብዙ ውጊያ ቢዋጋሽም የተጠጋሽው የማርያም ልጅ ይዋጋልሻል::
እስከ መጨረሻው አይለይሽ::
እሕታችን ስለ አንች ቸር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። በቤቱ ያፅናሽ።
ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን!
የምጋብዝሽ ነገር ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ጠንቅቀው የሚያስተምሩ የሚኖሩትን ሊቃውንት አባቶቻችንን እና የዝክረ ቅዱሳንን ሕይወት አስተምህሮ ተከታተይ የበለጠ ታተርፊያለሽ ከዚህም በላይ በርችልን💚💛❤⛪
እኔም በጣም ብዙ ሓጢያት ሰርቻለዉ ያላ ጨስኩት ጭስ የለም ባፍጫየ በአፊ ያልወስደጉት ድራግ የለም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አስር አመት ሆነኝ ተመስገን አምላክ ነፃ ነኝ
የምር አስለቀሽኝ የኔ እናት እግዚአብሔር መርጦሻል የኔ አጥያት ወለል ብሎ ታየኝ የምር በርችልኝ ባንቢዬ በቤቱ ያቆይሽ
አብሬ እያለቀስኩ ነው ያየሁሽ ባንቢዬ እንኳን አለፈልሽ ጥሩ ይሆናል ከዚህ በኀላ ያለው ህይወትሽ ።ደሞ ብዙ ሰው ነው የሚወድሽ
አይዞኝ እሽ Bambi konjo ሁሉም ያልፍን እዚህ ደርስሻል ስለሚወድሽ ነው እንደዚህ ፍተናወች የበዙት በርች from saudi
የእኛ ሀጥያት ብገለጥ ኑሮ ማንም ቁሞ መሄድ አይችልም እግዚአብሔር በቸርነቱ ሸፍኖልን ነው እንጅ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ በተለይ ከአለማዊነት ወደእግዚአብሔር ቤት መቅረብ ለምንፈልግ ሰዎች ፈተና እንዳለና እንዴት አድርገን ማለፍ እንዳለብን ካንቺ ብዙ መማር እንችላለን
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ❤
ተጀምሮ እሰከሚያልቅ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት እዉነት እህቴ እድለኛ ነሽ እንኳንም ይህ ነገር ተፈጠረ ሁሉም ሰዉ ፈረደብሽ አጥፍተሽም ይሁን ሳታጠፊ ተከሳሻል ይህ ደግም ይበልጥ ወደ ፈጣሪ እንድትቀርቢ ምክየናት ሁኖሻል አንዳንድ መከራ ለበጉ ነዉ በዛ ውሰጥ ፈጣሪ ሊጠራን ፈልጎ ነዉ! ለአንቺ የደረሰች እመቤቴ ለእኛም ትደረስልን ከእሰራታችን ትፍታን
አይዞሽ የኔ ውድ አታልቅሽ ሁሉም ለበጎነው ❤❤❤❤❤❤
ደግሞ ውበትሽ ❤ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርች you are on the right track ባምቡላዬ
ሀጥያታችን ቢገለጥ ቆመን አንሄድም ነበር እግዚአብሔር እየሸፈነ ነው የሚያኖረን አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ
አይዞሽ እህቴ የያዝሽው መንገድ እውነት እና ቀጥተኛ ነው ስለዚህ እጅ አትስጪ ያንቺ በይፋ ተገለጠ እንጂ ካቺ የባሰ ብዙ ነገር የሰራን ነን እኛ አንቺ ላይ እጃችንን የምንቀስረው አይዞሽ ለሰይጣን እጅ አትስጪ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሁላችንም ውስጥ ያለው ቁስል ቢገለጥ ብዙ ነው እግዛብሄር በቤቱ ያፅናሽ❤
ሀጢያታችንን የሸፈነልን አምላክ ይመስገን ለንስሃ ያብቃን
ሁሉም ሀጢያተኛ ነው አይዞሽ ሁሌም ማርያም አለች ለኛ ለሀጢያተኞች
❤❤ ኢየሱስ ያድናል እንድሁም ይታደገል
እግዘብሔርን ይመስገን አንች እድለኛ ነሽ በዚህ ስዓት ላይ ይህን በምፅፍበት ሰዓት ለመስማት የሚዘገንን ኃፂያት ውሰጥ ሆኘ ነው። አንች እድለኛነሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ። ለኔ እና መሰሎች የንሰሐ ቀን ዛሬ ነው እና እንድንመለስ የድንግል ልጅ ይርዳን። "የምንኖረው ስለተተወልን ነው"።
😢😢😢😢በጣም
እግዚአብሔር ስለ ባረከሽ ክብር ምስጋና ይገባዋል 😢 እግዚአብሔር ይመስገን 😢 አንቺን ያሰበ አምላክ በየቤቱ ብዙ አለና እግዚአብሔር የእያንዳንዳችንን ሕይወት ይመርምር ነው 😢😢😢
ባምቢ እህታችን በረከትሽ ይደርብን ፈጣሪ የሁላችንንም ሸክም ያቅልልን 🙏🙏🙏
አሜን
ባንቢን እንደኔ ሚወዳት❤️❤️❤️❤️ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ውድ እህት❤️❤️🙏
የእኒ ልጅ ባንቺ እድሜ ሰው ጏደኛ ማመንእና መሰበር አውቆም ሳያውቁ መሳሳት ያለ ነው አንቺ ብቻሽን ሳይሆን እራስን የሚያስቱ የወሰድሻቸው የሱስ ነገሮች አስተዋፅኦ አላቸው የተጠቋቆመብሽም ሰው የህይወት መፅሀፋቸው ቢገለጥ መድሀኒአለም ማን ይውገራት ብሎ እንደተናገረው በግንባራቸው የተፃፈው በታየ ነበር አይዞሽ እግዚአብሔር ምክንያት አለው በዚ ጠንከር ባለ መልኩ ወደሁዋላ እንዳትመለሺ አድርጎ ሊሰራሽ ፈልጎ ነው አይዞሽ የእኔ ቆንጆ ልጅ ማልቀስ ይቁም እና አዲስ ህይወት ኑሪ ካልሆነም ስልክሽን መቀየር ነው ወደፊት ጥሩ የትሻለ ህይወትሽን ልንሰማ እንናፍቃለን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለይሽ ❤
Sebeb..habesha sebeb yiwedal beka. Meche new halafinet mitwesdut
ሃኒዬ እንኳን ፈጣሪ ፀሎትሽን ሰማሽ! እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ። ሽብሻቦ ስትመጭ እዛው በቅርቡ ገዳ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ይገኛል ደረስ በይ ጥሩ በረከት ታገኛለሽ ።
አሜንንንንንን ምን እላለሁ ከአንቺ ብዙ ተምሬያለሁሁ እህቴ እመቤቴን የገለፅሽበት መንገድ እዉነት ነዉ .
የኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናሽ ባምቢዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነውና በጎ ሆነልሽ 😢❤❤❤
እግዚአብሔር በንስሐ አጥቦሻል ማንንም አትስሚ ልቦና ይስጣቸው እንኳን ልጁን ወደቤቱ ሰበሰበ ክብር ለሱ ይሁን አሁንም በጸሎት በርቺ እመቤታችን አሁንም በእቅፍዋ ታድርግሽ
በርች የኔ ልጅ እኔ እናትሽ የምሆን ሰዉ እጅግ የበዛ ሀጤአተኛነኝ አምላኬ ለሀገሬ አብቅቶ ለነስሀ እድበቃ እጸእለይያለሁ ሁሉም ቤት ይቁጠረዉ
የኔ እህት እመቤቴ ከዚም በላይ ታርግልሽ በቤቶ ታፅናሽ
እባክሽ ሽብሻቦ ኪዳናምህረት ዉሰጅኝ🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአንቺን ህይወት የቀየረች ድንግል ማርያም የሁላችንንም የተጣመመ ህይወት ትቀይርልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስለተደረገልሽ ነገር ሁሉ እመቤቴ ቅድስት ድንንግል ማርያም እንኳን በቅፋ አገባአችሽ የኔ እህት አንች ፈጣሪ አሰበሽ በሰው ፊት ያልተገለጠ በድያለው አምላኬን በምረቱ የሚንቀሳቅሰኝ ሀአጥያት ያከረፋአኝ እኔ አለው አትጨነቂ ደካማ ሰወች በእደኔ አይነቱ መጠቋቆም ይወዳል ልቦና ይስጣቸው
እኔ ስሰማ እያለቀስኩ የኔ ጠንካራ እወድሻለው በጣም ጠንካራ እመቤቴ ጠንካራ
ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው ያንችን ሂወት የለወጠችው እማምላክ የኛንም ሂወት ትለውጠው ተሸክመነው እየዞርን ያለነውን አጢያት ወላዲተ አምላክ ከጫንቃችን ላይ ታውርድልን መጨረሻችንን ታሳምርልን ያያ ወንድሜ አንተንም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት አጊንተናል
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንኳን ወደ እግዚአብሔር ተጠጋሽ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ
ባንቢዬ ውዴ አንች የእግዛብሄር ምህረት የተደረገልሽ ልጅ ነሽ የእመብርሃን ልጅ ነሽ ፈጣሪ ስለሚወድሽ ነው የመለሠሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ ሁሉም ሀጢያትን በደልን ሠርተናል ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሣምርልሽ እህቴ ተያቸው ባንች ላይ ጣታቼውን የሚቀስሩትን ቀንተውብሽ ነው ማርዬ በርች
እናትሽ እድለኛ ናቸው ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምር
ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር እመቤታችን ይመስገን ትመስገን 🎉🎉🎉 እህታችን ላች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እደምህረቱ አቆመን እንጂ እደሀጺያታችን ቢከፍለንማ እኔ እደሀጺያቴ ብዛት አልቆምም 😢 እህታችን የመምህር ተስፋየን የመምህር ግርማን ትምህርት ተማሪ ይበልጥ ጎበዝ ትሆኝ አለሺ በርች ፍፃሜሺ ይመር የኔ ብርቱ ❤
የየራሳችን ሀጥያት ግባራችን ላይ ቢፃፍ ከቤትም አንወጣም ነበር ታድያ ለምን የሌላ ሰው ጉድፍ ትመለከታላችው ፈጣሪ እናንተን ይቅር ካለ እንንተ ለም መጥፎ ቃል ካፋችው ታውጣላችው ባብዬ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር ወድሻለው❤❤❤❤
እግዚአብሐር ይመስገን ከዚበላይ እንድትሰሩ እግዚአብሔር ይርዳቹ በሩቱልን
በርች ባቢ በርች የዮሐንስ ወንጌ ላይ ያለች እሴት ማሰብ በቂ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አች እሴት ማንም አልከሰሰሽም ብሏት ነበር አንድስ እንኳን ስለዚ እግዚአብሔር ይቅር ያላትን ነፍስ እኛ ማነን እምከሰው ❤❤❤
ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን ገሃድ ባይወጣ እንጂ የፈጠረን አምላክ ደግሞ መሃሪ እና ይቅር ባይ ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አይዞሽ እህታችን የሁላችን ሀፅያት እግዚአብሔር እማውቀው ስንት ሰርተናል ዋናው ንስሀ መግባትሽ ነው መጨረሻሽ ያሳምረው ሁሉ ለምክንያትነው እግዚአብሔር ስለምወድሽ ነው አጅሬ ምፈትንሽ በተረፈ ገጠመኝ አዳምጭ ፁም ፀልይ ስገጅ እህቴ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ በርቺ ፀባኦት ይከተልሽ🌹🌹🌹
ሁሉም አጢያትን ሰርቷል የእግዚአብሔር ም ክብር ጎለቷል አይዞሸ በርቺ
የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤
እንግዲህ እኛንም እንዳንቺ ይምረጠን😢😢❤