ቶፊቅ እግሯ ላይ ወድቆ ለመናት 😭 አንድ እድል ስጭኝ…

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 тра 2024

КОМЕНТАРІ • 2,4 тис.

  • @fffq8735
    @fffq8735 2 місяці тому +862

    ልጅ ቶፊቅ እጁ ላይ ያለዉን ያስጠፋ የምቱሉ

    • @user-xx7vo1gg4r
      @user-xx7vo1gg4r 2 місяці тому +6

      ሳህያሥጠፍበጨረር

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 2 місяці тому +5

      እደዉም ይቅርታዉ ካጠፍዉ ባአላ ነዉ ግን ሙድ እየያዙ ነዉ

    • @yetmworkmelaku6549
      @yetmworkmelaku6549 2 місяці тому +14

      ፌክ ነው ታቱ አደለም😂

    • @user-dz2rv6oz2c
      @user-dz2rv6oz2c 2 місяці тому +1

      ከቻለ ደስ ይላል

    • @SaraSara-lu8pm
      @SaraSara-lu8pm 2 місяці тому +3

      ይጠፋል እኮ ታቱው ዳን እራሱ አትፍታውል

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 2 місяці тому +1388

    ቶፊቅ ከባድ ጥፍት አርጓል የምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤❤❤

    • @Tre-pu2ky
      @Tre-pu2ky 2 місяці тому +2

      አላጠፋሁም አላለም ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ ጠዬቀ አደለ ሀላሥ😢

    • @hamezyagalato5265
      @hamezyagalato5265 2 місяці тому +2

      በጠም በጠም አለህ ይሂዲ

    • @fhussen
      @fhussen 2 місяці тому +1

      የሠውልጅ ነውና ይሣሣታል😢😢😢😢

    • @user-hp3zq3gr3n
      @user-hp3zq3gr3n 2 місяці тому +1

      prak eko new 😂 ahunma neke hunenal

    • @mahiyoutube4337
      @mahiyoutube4337 2 місяці тому +5

      የሰው ልጅ ፍጹም አይደለም በፍቅር መሀል የይቅርታ ልብ ሊኖረን ይገባል

  • @user-zj8de4qz8i
    @user-zj8de4qz8i 2 місяці тому +143

    እዲትታረቀው ከፈለገ የተነቀሰውን መጀመሪያ ያጥፋ በዚህ የምትስማሙ በላይክ አሳዩኝ

    • @Lguama
      @Lguama 2 місяці тому +1

      አልተነቀሰም

    • @user-nx2nq7yy5d
      @user-nx2nq7yy5d 2 місяці тому

      አወ ያጥፍ ካላጠፍ እዳትታረቂው ሶፊዬ

    • @-rg8lu
      @-rg8lu 2 місяці тому

      አጠፋአላጠፋ ዋናው ልብ ❤ነው ልቡን ለሶፊብቻ ያድርግ ነውየምለው

  • @brtukanAsalef
    @brtukanAsalef 2 місяці тому +43

    በዲናችን ንቅሳት የሚባል ነገር ሀራም ነው የምትሉ በላይክ

  • @Efrem946
    @Efrem946 2 місяці тому +512

    ሶፊ እባክሽ እረጋ ብላቹ ማንም ማሀላቹ ሳይገባ ነገሩን ፍቱት 😢😢🙏

    • @HayatEdres
      @HayatEdres 2 місяці тому +1

      ትክክል በጣም ተሳስቷል ግን ነገሩን3ኛ ሰው ሳይገባ መፍታትአለባቸው

    • @emuyahiya3186
      @emuyahiya3186 2 місяці тому +5

      አረኤፍዉይናተረጋጋእዴበአላህመልስልኚ😢😢

    • @1993Rihna
      @1993Rihna 2 місяці тому +5

      ኧረ ኤፍሬም አንተም ተሸወድክ ድራማ ነዉ ብር አስክሯቸዉ የሚሰሩትን አያዉቁም😊ንቃ አባቴ

    • @Nafisa-sb4fb
      @Nafisa-sb4fb 2 місяці тому

      Efi ye wina neger aschenekegn

    • @user-wx5lg5sc4o
      @user-wx5lg5sc4o 2 місяці тому +7

      ኤፍዬ በናትህ እነማርክ ናፍቀዉኛል😢😢😢❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +511

    ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመዳም ቤት እድሜዬን ጨረስኩ ውድ ያገሬ ልጆች አይዞች በሉኝ ላይክ ግጩኝ😢

    • @vipvp7237
      @vipvp7237 2 місяці тому +5

      አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን😢😢

    • @user-nx7rx5ml8y
      @user-nx7rx5ml8y 2 місяці тому +2

      አብሽሪ ሁቢ

    • @user-ep3ku9ly3f
      @user-ep3ku9ly3f 2 місяці тому +2

      አይዞሺ እኛም 12 እያልን ነው ኢንሻአላህ
      ጥሩ ህይወት ይኖርናል

    • @emamyechkoul
      @emamyechkoul 2 місяці тому +3

      አይዞሽ እህቴ ያልፋል

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 2 місяці тому +1

      አብሽሪየኔውድ

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 2 місяці тому +205

    እግር፣ስር፣ወድቆ፣ሰው፣አይለመንም፣😢አጎብድዶ፣የሚለመነው፣ፈጣሪን፣ብቻነው፣የምትሉ፣በላይክ፣ደምሮኝ

    • @Semirahusen810
      @Semirahusen810 2 місяці тому

      ደምሪኝውደ

    • @user-bh2jj6cq7w
      @user-bh2jj6cq7w 2 місяці тому +2

      ምድ ያቃል ተጃጅሎልኮ😢😢😢😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      @@Semirahusen810 ደምሬሽአለሁ፣ውደ፣አንችም፣ደምሪኝ

    • @zeynebahmed8184
      @zeynebahmed8184 2 місяці тому +1

      ሰሂህ ሊጎበደድለት የሚገባው የአለማቱ ጌታ አላህ ብቻ እና ብቻ ነው

    • @mekimeki739
      @mekimeki739 2 місяці тому +1

      እዉነት ነዉ ፍጡር ለፍጡር መጎነባበስ እና መሥገድ ያከፍራል ። አላህ ይጠብቀን

  • @user-gz7gt9mf2p
    @user-gz7gt9mf2p 2 місяці тому +97

    ተውፊቅ ለሶፊ ባል አይሆናትም አይመጥናትም ምክነያቱም ለትዳሩ እና ለሶፊ ክብር ቢኖረው በፍፁም ይሄን ባልሰራ ነበር እኔ ለቶፊቅ አላዝንም ቡዙ ነገር ታግሳለች።ማሻ አሏህ

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p 2 місяці тому +296

    የእውነት ካፈቀራትና ለሷ ክብር ካለው በሚቀጥለው ቪዲዮ ታቶውን ያስጠፋ ሶፊ ደሞ ከዛ በኋላ ይቅርታውን ትቀበያለሽ በዚ አሳብ የሚስማማ ላይክ አድርጉ👍

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 2 місяці тому +1

      ስብስክራይብ አርጌኝውደ

    • @hikmu378
      @hikmu378 2 місяці тому

      ​@@LUbabayimer-nf7wcነይ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 2 місяці тому

      @@hikmu378 ልደምረሽ

    • @user_sf9yw4cm6p
      @user_sf9yw4cm6p 2 місяці тому

      የቱጋ ነሽ

    • @user-xl3mf4ke3n
      @user-xl3mf4ke3n 2 місяці тому

      አይዞሺ ማሬ ምን የመዳም ኩሺና ያልመረረዉ አለ እህቴ አይዞሺ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁኚ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 місяці тому +809

    ልጅ ቶፊቅ ጥፋተኛ ነዉ ከልቡ ይቅርታ ይጠይቅ የሚል ብቻ እስኪ👍 ደምሩኝ አይከፈልበትም❤

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 2 місяці тому +2

      አዎይቅርታመልካምነው❤❤

    • @user-mh2nr7ow3e
      @user-mh2nr7ow3e 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @1993Rihna
      @1993Rihna 2 місяці тому +4

      የላይክ ጡረተኛ ድራማ ነዉ 😮 ሲቀጥል በሰዉ ስም መነገድ አይከብድም 😊😊

    • @umuhajer
      @umuhajer 2 місяці тому +1

      ምን አገባን ጡረተኛ ሁላ

    • @user-pg7so9fn6c
      @user-pg7so9fn6c 2 місяці тому

      ድራማ ነው አትሸወዱ

  • @Mubetube-ud5xh
    @Mubetube-ud5xh 2 місяці тому +15

    ንቅሳቱን ያስጠፋ የምትሉ በላይክ

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB 2 місяці тому +31

    እደኔ ግርድና የሰለቻቹ በሙሉ አሚን በሉ ልመርቃቹ ጥፍጥ ያለ የማታ እጀራ የስጣቹ

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 2 місяці тому +671

    ድራማ መሆኑ የገባዉና የነቃ ብቻ ላይክ እኔ ጎበዝ ነኝ አልተበላሁም የሚል 😂😂 ድራማዉን አስረዝሙት እንዳትቋጩት ፕሊስ

    • @woyay2095
      @woyay2095 2 місяці тому +8

      አዎ ድራ ማ ነዉ ነቅተናል

    • @1993Rihna
      @1993Rihna 2 місяці тому

      @@woyay2095 ጎበዝ ሌሎቹማ እዉነት መስሏቸዉ እኝኝኝ ይላሉ

    • @hamezyagalato5265
      @hamezyagalato5265 2 місяці тому +1

      😂 ቶዉ አይሆንም

    • @zainazaina7032
      @zainazaina7032 2 місяці тому +21

      የሚያምኑ ሰዎች ግን ጤነታቸው ያሳስባል ክክክክ

    • @user-gx1mc1vy7g
      @user-gx1mc1vy7g 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 місяці тому +120

    ይቅርታ ጠይቃት እና ታረቁ ድጋሜ ልቧን አትሰባብረዉ😢😢

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 2 місяці тому +27

    ልጅ ቶፊቅ እጁላይ ያለዉንያጥፋ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍👍

  • @mekaya8878
    @mekaya8878 2 місяці тому +14

    የዝህ ልጁ መጨረሻ ያካዝነኛል አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራው እስቲ ዱአ አርጉለት

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 2 місяці тому +46

    ትዳር በራሱ ፈተና ነው ሀሉም ነገር አውቀን ካላሳለፍን የምትሉ

  • @Lijrich
    @Lijrich 2 місяці тому +123

    ለሰው ልጅ ከምንም በላይ ክብር ያስፈልጋል 😢ቶፋ ግን ክብር አታቅም

    • @tayba1611
      @tayba1611 2 місяці тому

      በተለይ እኛ ሴቶች ወላሂ ክብር እንፈልጋለንን❤

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 2 місяці тому

      ቶፋ ይምትሉት ነገር 🤣🤣🤣

  • @tube2883
    @tube2883 2 місяці тому +7

    ጥፍተኛነው በእስልምናችንአይፍቀድም. ፈጣሪውን ይቅርታይጠይቅ፣ቶበትያርግ፣ያስጠፍ፣የተነቀስውን የምይሉ በላይክክእሳዩኜ

  • @Ahmed-ol1iq
    @Ahmed-ol1iq 2 місяці тому +18

    ቶፊቅን ያስለቀሰው ምንድን ነው ገንዘብ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 2 місяці тому +52

    ሶፊን እደኔ ማነው የሚወዳት😢😢👍👍

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u 2 місяці тому +58

    ሶፊ ፅድት ያለች ቆንጂዬ ምስኪን ትግስተኛ ናት ተከባከባት አላህ ያስታርቃችሁ❤❤🎉

    • @gsjsjs688
      @gsjsjs688 2 місяці тому

      መቸ ተጣሉ ዲራማኮ ነው

  • @katrakatra4626
    @katrakatra4626 2 місяці тому +14

    ልጅቱ። እራሱ። ኘራንክ። እደሆን። ስለምታቅ። ትስቃለች። ኘራንክ። ነዉ። የምትሉ። ላይክ። አድርጉ። ተመካክረዉ ነዉ😂😂😂😂

    • @appsuser1758
      @appsuser1758 2 місяці тому

      ይሀን ህዝብ እቃቃ ይጨውቱበትን

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 2 місяці тому +8

    ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 2 місяці тому +108

    .
    ከአቡ ሑረይራ ተይዞ ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል :- የአንድ ሰው እስልምናው የማማሩ ምልክቱ ነው የማይመለከተውን ነገር መተዉ።

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 2 місяці тому +95

    ቅመሞች የርፍት እጀራ ይስጣችሁ❤

  • @sumeyabenittlslam7561
    @sumeyabenittlslam7561 2 місяці тому +5

    ገና ይዋረዳል ወላሂ በአላህ አብዝቶ የሚያምፅ ሰው ትንሽም ይሁን የቅጣቱን ያገኛል ተፀፅቶ ካልተመለሰ ደገረሞ ገና ብዙ ዋጋ ይከፍላል። ዛሬ ከሱ ዝቅ ያሉ ሰዎች እግር ስር አውሎታል ይሄ በራሱ አንድ መዋረድ ነው ዝፍት ወንድ ዙሮ ዙሮ ሀይማኖቱን መቀየሩ ስለማይቀር በሙስሊም ስም አትጨማለቅ የሚል ብቻ ላይክ

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 2 місяці тому +8

    የማልወደው ሰገጤ ቢኖር ተውፊቅ ነው ለትዳሩ ለእምነቱ ምንም ቦታ የለለው😢😢😢😢ድራማው ግን ክፍል ስንት ያልቃል😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ብርርርር

    • @Selam209
      @Selam209 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂ፖርት 6😋😋

  • @Jyenvhch
    @Jyenvhch 2 місяці тому +74

    ክርስቲያን ሆናየሱን ሀይማኖት አክብራ በአላህ ስትል አዱ ያዱን ሀይማኖት ሲያከብር ደስ ሲል እደኒ ደስ ያለዉ ላይክ

    • @JeQa-wx9xg
      @JeQa-wx9xg 2 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉❤

  • @yyrr8069
    @yyrr8069 2 місяці тому +115

    ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏

  • @fjrj5317
    @fjrj5317 2 місяці тому +11

    ቶፊቅ ከባድ ጥፍት አርጓል የምትሉ በላይክ አሳዩን የማዳም ቅመሞች😢😢😢😢

  • @HalimaHalima-wl2lv
    @HalimaHalima-wl2lv 2 місяці тому +3

    ከቻለከ በአላህ አሰጠፋው ከቻለ ያሰጥፋው የመትሉ እሰኪ በላይከ አሳዩኝ👍

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 2 місяці тому +88

    ቶፊቅ ከባድ ጥፋት አጥፍቱዋል ሴትልጅ ማልቀስ የለባትም ክብር ለሴቶች እምትሉ አላችሁ

  • @yarebehagrSitohemidiya
    @yarebehagrSitohemidiya 2 місяці тому +149

    ❤ሂወት ላዱ ደስታ ላዱ ሀዘን ናት

    • @user-pw4dq4bw3e
      @user-pw4dq4bw3e 2 місяці тому +1

      ዊናየ❤❤❤

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 2 місяці тому +1

      ወነወድሜዛሬአሰለቀሰከኝ።በአለህበትአላህይጠብቅህ።እኔአድወድምአለኝአተሰታለቅሰ።አዘኩአላህተክፈይጠብቅህ

    • @user-wp1mw1vh7h
      @user-wp1mw1vh7h 2 місяці тому

      አይዞን ወንድም

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l 2 місяці тому +1

      አይዞህ ዊናየ የኔ ወዲም አይክፋህ እሸ😢😢😢😢😢

    • @DarabeMarta
      @DarabeMarta 2 місяці тому

      በጣም😢😢😢

  • @KjgftBmmbzuzumulu
    @KjgftBmmbzuzumulu 2 місяці тому +2

    እጁ ላይ ያለውን ታቱ ካላስጠፋ በምንም ታአምር ይቅር ማለት የለባትም የምትሉ😢

  • @NejatShikur-ov2vq
    @NejatShikur-ov2vq 2 місяці тому +1

    ፊልሙ እንደቀጠለ ነዉ በርቱ የምር ጥሩ ድራማ ነዉ በእስልምና በፍፁም የማይፈቀድ ነገር ነዉኮ የሚያደርገዉ ወደራስህ ተመለስ ልጅ ቶፊቅ

  • @arefoumar2947
    @arefoumar2947 2 місяці тому +89

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን ሰዐወ❤ሰዐወ❤ሰዐወ❤

  • @user-ms2yc7fh2e
    @user-ms2yc7fh2e 2 місяці тому +38

    ነብያችን አለይሂ ሰላቱ ወሰላም
    አንድሰው ከአላህ ፊት ቁሞ ሰለ 5ነገር ሳይጠየቅ እግሩ ነቅነቅ አይልም ብለዋል ካዛ መካከል
    ወጣትነትህን በምን እንዳሳለፍከው
    ገንዘብህን በምን እንዳጠፋኻው

    • @EthioPia-fs3ge
      @EthioPia-fs3ge 2 місяці тому +1

      ሳህ ወላ

    • @zeyneblo4704
      @zeyneblo4704 2 місяці тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-it9sq3bu1r
      @user-it9sq3bu1r 2 місяці тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 2 місяці тому +2

    ሶፊዬ በአላህ ተረጋግታቹ ፍቱት ሶስተኛ ወገን ሳታስገቡ አላህ ይቅር ባይ ይወዳል😢

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep 2 місяці тому +1

    ማርያምን እኔም ብሆን እናደዳለሁ ትክክል ናት የሌላ ሴት ስም ቢነቀስ

  • @user-kt4gi1rf3x
    @user-kt4gi1rf3x 2 місяці тому +103

    ከማሪና ጋር ግንኙነቱን ያቁም የምትሉ

  • @user-mh5gz4jk7l
    @user-mh5gz4jk7l 2 місяці тому +32

    እንደዚህ አይነት ድረመ ይመቸኘል part 1😮 part 2 😮part 3 ይቀጥልንል የምትሉ😂😂

    • @familychannel7775
      @familychannel7775 2 місяці тому

      😂 yes this is drama

    • @user-hg7pc4dd9w
      @user-hg7pc4dd9w 2 місяці тому +1

      አንች ብቻ ነሽ የገባሽ እሄ የዋህ ህዝብ እውነት እየመሰለው ያዝናል😂😂😂😂

    • @user-ip6cn9pz6y
      @user-ip6cn9pz6y 2 місяці тому +1

      😅😅😂😂😂

    • @hawwitube7353
      @hawwitube7353 2 місяці тому

      Muddi Yazubin iko Ayyi Diramaa Yaa You tube Doral 🎉🎉😂😂😅😅

    • @user-kx3pt7rw2k
      @user-kx3pt7rw2k 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 місяці тому +1

    ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ውድች ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ለይክ ግጨኝ😢😢😢😢

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 2 місяці тому

      አይዞሽ ለከይርነው የኔውድ🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zehara5
    @zehara5 2 місяці тому

    ጥፋተኛ ነው ሶፊን አስቀምጦ ባለትዳር ከሆነች ሴት ጋር ሂዶ ንቅሳት መነቀስ ምን ይሉታል ሶፊ ምንም ጥፋት የለባትም ጥላ መሄዷ ትክክል ናት አሁንም የተነቀሰውን ካላጠፋ እዳትታረቀው ከተፀፀተና የሚወዳት ከሆነ ያስጠፋ መጀመሪያ ይህ እደሚመጣ አታቅም አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ የምትለው ሶፊን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ 👍👍

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 2 місяці тому +72

    ውድ ያገሬ ልጆቾ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 😢😢😢😢❤❤❤❤ላይክ አርጉኝ ደብሮኛል

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 2 місяці тому

      አብሽር ውዴ አይደብርሽ

    • @emuoesama-e2q
      @emuoesama-e2q 2 місяці тому

      አይዞሽ ውደ

    • @user-nq9hu5jr8e
      @user-nq9hu5jr8e 2 місяці тому

      አብሽሪ እህትአለም በላይክሣይሆን በዱአነው

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 2 місяці тому +16

    ሲጀመር ለሚስቱ ክብር የለውም ቶፊቅ በጣም ትልቅ ንቀት ነው ይሄ ለምንስ ቶቷት ሄደ ከሄደስ ታቱ መሰራት እስቲ ሴቶች በኛ በኔ ቦታ ቢሆን እንበል እኔ የምር በጣም ነው የተናደድድኩት ለምታፈቅሩ ሰው ነው በስሙ የሚነቀሰት እዚ ጋር ትዳር እያው አእሷን እንደ እቃ ቤት አስቀጧት የማስመሰል ትዳር ነው ይሄ ክብር ይይኑርህ እሷ ያንተን ስም ትታ ሌላ ሰው ብትነቀስ ምን ይሰማሃል

    • @user-yx3gg7el5o
      @user-yx3gg7el5o 2 місяці тому

      መች ተጋቢ ውዴ ኧረዳ ልጅ ሢጀመር አይረባም

    • @afrahtube6761
      @afrahtube6761 2 місяці тому

      መች ተነቀሰ ሲጀመር 🙄 አንዳንዴ ዩቱዩበር መሆናቸውን ትረሱታላችሁ እንዴ ድራማ ካልሰሩ ብር እንደማያገኙ አታቁም እንዴ አሁን ይሄ ምኑ ነው እውነት ሚመስላችው ስትገርሙ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 2 місяці тому +1

    ልጅቷ በትክክክልል ተገቢ መልሥ ነው የሰጠችህ ለፍጡር አይጎነበሥም አኡዙቢላህ

  • @sulihenur8784
    @sulihenur8784 2 місяці тому +3

    ጨምላቃ ነክ አሸጉሊትክ ናት እሷ አስቀምጠክ ባለትዳር ሴት ጋ የምትሄደው ወራዳ ነህ የቅር የበልክ ሲያስጠለ እህት ሶፊያ ስለወድድችክ ነው ከልቦ ወይ እኛ ሴቶች ከወደድንም አንዴ ነው ስንጠላም አይናቹ ማየት እደማንፈልግ ታውቃላቹ ዛሬ ምን ተገኛ ና ነው ሄድ ማሪናጋ የተወለደው ልጅ ዲ ኤ ን የግባ የምትሉ 👍👍👍

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 2 місяці тому +156

    ፕራንክ ነው የምትሉ👍

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 2 місяці тому +2

      ቲሽ የምን ፕራንክ

    • @user-sl5mu2cg4y
      @user-sl5mu2cg4y 2 місяці тому +1

      የምን ፕራክ ነዉ እጫ

    • @user-gb7di5il3z
      @user-gb7di5il3z 2 місяці тому

      ኤረይሄፕራክአደለም

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 2 місяці тому +1

      ስብስክራይብ አርጌኝውደ

    • @medinaalimedina
      @medinaalimedina 2 місяці тому

      እንዴዚህ አይነትብራክ አለዴ ማሳብአቆማችሁዴ😢😢😢

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 2 місяці тому +30

    ወንዶች በእጃቹ ያለውን መከባከብ ሲገባቹ ሌለውን ስታዩ በእጃቹ ያለው ሲያመልጣቹ ያኔነው ልካቹን ምታቁት ሴት ልጅን የምትበድሉ ወንዶች አላህ ልቦና ይስጣቹ 😢ሶፊ አንድ እድል ስጪው❤

    • @AsdQwe-qr8zs
      @AsdQwe-qr8zs 2 місяці тому

      እውነት ከሆነ እድል ባሰጠው ጡሩ ነው ልጁ ጅል ነው

    • @hananm3708
      @hananm3708 2 місяці тому

      88​@@AsdQwe-qr8zs

    • @HikmaTofik-od5oj
      @HikmaTofik-od5oj 2 місяці тому

      @@AsdQwe-qr8zs achis mnde nesh beg

    • @user-ti5jg8vt8u
      @user-ti5jg8vt8u 2 місяці тому

      ሳህ❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 2 місяці тому +1

    ልጂ ቶፊቅ በጣም ጥፋተኛ ነው ከእጆ ላይ ያለውን ማስጠፋት አለብህ በስደት ያላችሁ ያሰባችሁትን ይስጣችሁ

  • @Bfhgth
    @Bfhgth 2 місяці тому +2

    ቶፊዬ አይዞክ ያጋጥማል ሶፊ ላዴ እድል ስጭ በናትሽ ጥፋቱን አምኖ እስከተቀበለድረስ😢😢😢😢

  • @CharaMai
    @CharaMai 2 місяці тому +26

    ቶፊቅ ጥፋተኛ ነክ የምትሉ እስኪ 👍👍

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 2 місяці тому +32

    መጀመሪያ ነበር መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ምጣድ ጥዶ ማልቀስ ትለኝ ነበር አያቴ😢
    አላህ ወደ ራስህ ይመልስህ ። ወላሂ መጀመሪያ ወደ አላህ ተመለስ ቶፊቅ ዱኒያ ቀሪ ነች

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 2 місяці тому +1

    ታቱውን ያስጠፋ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @hadeya22
    @hadeya22 2 місяці тому +1

    አይ ለዱኒያ ጥቅም ሁሌ አላህጋ መጣላት ሀይማኖቱን እራሱ እፈራለሁ ወላሂ

  • @user-cp4li9yo3d
    @user-cp4li9yo3d 2 місяці тому +14

    እኔኮ የሚገርመኝ የመዳም ቅመሞች ሁሉ እዉነት እየመሰላቸዉ የሚነፋረቁት 😅😅ደግሞ እነዚህ ለሀይማኖታቸዉ ክብር የሌላቸዉ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 2 місяці тому

      ዉድ ደሚሪኝ 6:57

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 2 місяці тому

      በጣም ሲያስጠሉ😂😂😂

    • @zenitahmed2519
      @zenitahmed2519 2 місяці тому

      እኛ እኮ ሚስኪን ነን. 😂😂😂 ድሞኮ ሲለቅሱ ማልቀስ ሲስቁ መሳቅ ነው ስራቺን አይ ስድት ይዋህ አድርጎን ቀርን😂😂😂

    • @user-fu5bg6li2m
      @user-fu5bg6li2m 2 місяці тому

      😢

    • @MakiyayasinDamssei
      @MakiyayasinDamssei 2 місяці тому

      Hak bileshal

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s 2 місяці тому +12

    ቶፊቅ. ሁለተኛ. ይጎዳታል. የምትሉ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 місяці тому +1

    አይ መጀመሪያ ቶፊክ እጁ ላይ ያለዉ ታቱ ያጥፋዉ እንዴት አድርጉ እጁ ላይ ያለዉ ታቱ የሚታረቀዉ እድሜ ልኳ እያየች እንድትናደ ነዉ እኔ ብሆን እሺ አልልም

  • @ToybaMuhammed-ll6qb
    @ToybaMuhammed-ll6qb 2 місяці тому +2

    🤣🤣🤣ወይ ጉድነው ፊልሙ እርእሡ ማነው ሥሚ ሥም አውጡለት

  • @fatumaseid5522
    @fatumaseid5522 2 місяці тому +85

    ህዝቤ ግን ሞኝ ናችሁ እኛ ላይ ዲራማ እየሰሩብን ነዉ 😂😂😂

    • @FunLandFlix
      @FunLandFlix 2 місяці тому +4

      የማዳም ቅመሞች እውነት መስሏችሁ ከሆነ ተሸውዳችኃል 😂😂😂😂😂😂 ልጁ አይዲያ ማፍለቅ የሚችል የሚገርም ልጅ ነው ዩቱብ ሲቀዘቅዝበት ይችልበታል 😂😂😂😂😂😂

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 місяці тому

      😂

    • @user-xx7vo1gg4r
      @user-xx7vo1gg4r 2 місяці тому

      ክክክ

    • @sakahjahik3566
      @sakahjahik3566 2 місяці тому +1

      ነግረዋቸዉም አይገባቸዉምጂ ስግጥ ያሉ ሰገጤወች ፕራክ ነዉ ሲባሉ አይሰሙም ሲጀመር አብረዉ ናቸዉ😂😂

    • @user-dn1vh3xs3e
      @user-dn1vh3xs3e 2 місяці тому +1

      الله أعلم

  • @heyat3635
    @heyat3635 2 місяці тому +16

    ምርጥ ጓደኛኛኛኛኛኛኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኔውድ ከባድ ነው እውነትሸነው የዝብ ወጥ እማይገባበት የለለው ለአላህ ክብር የለለው 👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 2 місяці тому

    ቀጣይ ቶሎ ልቀቁልን እኔም ከባሌ ጋር እንደዚ አይነት ነገር ሰው ስለሚዎድ በዛው እንፈምሳለን ቶፋ በዚው ቀጥሉ የመዳም ቅመሞች ፕራንክ መሆኑን እወቁ ስራቹ እየሰራቹ ፏ በሉ እኔ ከነ ብሬክስና መሲ አይቼዋለው

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h 2 місяці тому

    ❤❤❤ያስጠፋ ኮተቱን እኔኮ የገረመኝ ለሶ አለቀሰ አላህን ምን ሊል ነው ትልቅ ወጀል ነው አላህ ይርዳህ ወድልጅ ሲለቅስ ያሳዝ ናል አች ጓደኛዋ አስማሜ ❤❤❤❤

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 2 місяці тому +25

    ወላሂ ተዉፊቅ ከወሎ ይቶበሮች አተብቻ ተበላሸህ ከሰርክ ሁሉም ባህላቸዉን እምነታቸዉን ጠብቀዉ አኩርተዉናል አተ ግን አላህንም አመፅክ

  • @SusuAhmed-xx3zu
    @SusuAhmed-xx3zu 2 місяці тому +17

    ምርጥ ተከታታይ ድራም ቀጥሉበት ከ አድሰ አበባም ትውጣና ወደ ገጠር ትግባ ፍለጋው ይቀጥል😂😂

    • @user-zq7vi7fc7q
      @user-zq7vi7fc7q 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @fjdyh8481
      @fjdyh8481 2 місяці тому

      😂😂😂😂በትክክል ሁሊም ዉሻትም ናዉ 😂

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 2 місяці тому

      ❤❤❤❤ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እዲህ የገባው ሰው ሳይ እዴት ደስ እደሚለን እስ ጅሎች አሉ ደግሞ ለማንኛውም ይቀጥል ባይ ነኝ

    • @user-ko5uk7sk8o
      @user-ko5uk7sk8o 2 місяці тому

      😅😅😅😂😂

    • @user-sy8kh7zn8w
      @user-sy8kh7zn8w 2 місяці тому

      ትክክል

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 2 місяці тому +1

    የማይሰሳት የለም በቃ ታርቁ በኋላ ይቆጭሻል እህቴ በዚህ ይማራል በቃ😢

  • @user-lk3uv3tw5x
    @user-lk3uv3tw5x 2 місяці тому +1

    ጥፍተኛ ነው ግን ሰው ይሳሳታል እማይሳሳት የለም ታርቁ አላህ ያስታርቃችሁ

    • @eeeeeee2429
      @eeeeeee2429 2 місяці тому

      ታቶውን ሲስራ በሠራሁትስራ አልጸጸትም ብሏል

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t 2 місяці тому +12

    ለምን በፊት አልተጨነቀም ለምን ታቱ ሲነቀስ ይሄ ነገር እደሚመጣ አታውቅም ነበር 🤔🤔🤔🤔

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +46

    ከዊናዬ ቤት መነው እዳኔ ያላቃሰው😢😢

    • @user-qz7ll6wv7h
      @user-qz7ll6wv7h 2 місяці тому +1

      እኔ ወላሂ እስኪልቅ አልቅሼ ልሞት😢😢😢😢

    • @user-cv3qy4jx1m
      @user-cv3qy4jx1m 2 місяці тому

      ወላሂ እንየ ከሱ በላይ 😢😢😢😢😢

    • @user-gb7di5il3z
      @user-gb7di5il3z 2 місяці тому

      እኔወላሂእደትእዳሥለቀሠኝ

    • @UaeAlain-dp6be
      @UaeAlain-dp6be 2 місяці тому

      አረ የኔዋ በጣም ከፍቶኛል የምር ፈጣሪ ልቦናዉን ትመልስለት

    • @user-bm2xy5hq7d
      @user-bm2xy5hq7d 2 місяці тому +1

      እኔ እራሱ ድሮም ያሳዝነኝ ነበር በጣም ነዉ ያለቀስኩት

  • @user-le6cl8ij5c
    @user-le6cl8ij5c 2 місяці тому

    አይመጥናትም የምትሉ እሰኪ በላይክ

  • @mohabettube1040
    @mohabettube1040 2 місяці тому

    አንተ ምርጥ ሰው ነህ እሱ ግን ብዙ ግዜ እቃ ቃ መጫወት አብዝቱዋል ለሴት ልጅ ክብር አይሰጥም ሶፊ ግን ምርጥ ታጋሽ ናት ለአንተ ሲያንስህ ነው

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 2 місяці тому +40

    ዛሬ ዊና በማልቀሱ በጣም ከፍቶኛል 😢😢😢😢😢 ምን ደረጃ ላይ ይሆን እመብርሐን ጭንቅቀቱን አቅሊልለት😢😢😢😢

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah 2 місяці тому

      በጣምአጀቴንነውየበላውምንተፈጥሮይሆን😢😢😢

    • @apagcd8923
      @apagcd8923 2 місяці тому

      እጀቴነውየበላው

    • @Mara-uw9cz
      @Mara-uw9cz 2 місяці тому

      😢😢😢😢

    • @user-em5rd5tf2s
      @user-em5rd5tf2s 2 місяці тому

      😢😢😢😢እኔም ኡፍፍፍ

    • @halarasa
      @halarasa 2 місяці тому

      እፍ እኔ😢😢😢

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 2 місяці тому +10

    እንደ አንተ ያሉ ወንዶች👊👊👊👊👊 ሴትን በቁሟ ታልገደሉ አይፋቱም ተዋት ትኑርበት

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 2 місяці тому

      አወ ወላሂ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው እኔንም በቁሜ ገሎኝ ሄደ ስት የሆኩለት ባሌ በቻ ሂወት ይቀጥላል

  • @Rabiasantayo
    @Rabiasantayo 2 місяці тому +2

    አይዞሽ

  • @SiifanSiifan-tw8uk
    @SiifanSiifan-tw8uk 2 місяці тому +4

    Tofeq.batam.tifatenga.naw.yamitelu.👍👍👍

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 2 місяці тому +5

    ልጅ ቶፊቅ ጠፋተኛነህ የሚለው ቃል አይገልፀውም የራስህን ስሜት ብቻ አትከተል ከፈጣሪጋር ያለህን ግኑኝነት ጠበቅ አድርግ ለማሪናም ለሶፊም የማይጠቅም ስራነው የሠራኸው ትዳር ቀልድ አይደለም ብሰል ልጅነት ሁልግዜም አይጠቅምም

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 2 місяці тому +18

    በግል ሆናችሁ ችግራችሁን ፍቱት❤❤❤

    • @Fetiyaeg5mz
      @Fetiyaeg5mz 2 місяці тому +1

      Hanan endet neshe mare dena neshe wye seras endet new

    • @MizanMedia-pp2zo
      @MizanMedia-pp2zo 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ እህቴ

    • @Made262
      @Made262 2 місяці тому +3

      ዶላሩስ ቀልደኛ😂😂😂

    • @user-sv1jg5th6k
      @user-sv1jg5th6k 2 місяці тому +1

      ሀኑ ቆንጆ ለመድሽ የኔ ቆንጆ

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 2 місяці тому

    አይ ድራማ የመዳም ቅመሞች እንደት ነው ግን የምታስቡን 😂😂😂😂😂 ተነቃቅተናል ጎበዝ

  • @life6915
    @life6915 2 місяці тому

    ውይ ኮሜንታተሮች ፊልም በሆነለት ወላኪን አንድ መረዳት ያለባችሁ ነገር ጅማሬው ያላማረ ነገር ፍፃሜው አያምረም የአላህን ድንበር ያለፈ ደስታን ማግኘት አይችልም አሁንም በቃችሁ ቶብቱ ወይ ኒካህ እሰሩ ወይ ይቅር ተባብላችሁ ተራርቃችሁ ኑሩ መጋባት እስክትችሉ እስልምናን አትሰድቡ አንቺም ሓይማኖቱ ቢቀር ለሴትነትሽ እንኳ ክብር ይኑርሽ አትርከሺ

  • @user-mr3lb7xl7g
    @user-mr3lb7xl7g 2 місяці тому +26

    ተነቅሰህ ከሆነ የእዉነት
    አላህ ይህዲክ😢😢
    እደ ሙስሊም ታስጠላኛለህ ተነቅሰህ ከሆነ
    አደብ አህላቅ ይኑርህ ፋራ አትሁን 😢

  • @user-jb7gm9uc1c
    @user-jb7gm9uc1c 2 місяці тому +5

    አላህ ያስታርቃችሁ እኮን ሶፊን አላህን ያስቆጣ ስራ ነው የሰራሀው ይቅር ይበልህ እኮን የሶፌን ልብ የኛንም ነው የሰበርከው ያየሁት ቀን ጨጎራየን ነው የታመምኩት ወላሂ😭

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 місяці тому +1

    ፊቱን ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ አለች አያቴ እኔ ደግሞ የሚያስቀኝ የለሙ የየተንቢ X ነው እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ አላለም ዳግም ትንሳዔን እረስቶ አይ ማን ነበረው ስሙ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 місяці тому

    ወንድ ልጂ ሲያፈቅር እጂ ሲፈቀር ይሞላቀቃል ለዛነው ሶፊ ላይ የሚቀልደው እሷ እያለች የሌላ ሰው ስም መነቀስ ምን ይሉታል

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 2 місяці тому +10

    ድራማ ካልሆነ መፀፀትህ ጥሩ ነዉ ይቅርታ ጠይቃት🎉❤

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 2 місяці тому

      አወ ይረቅረታ ትልቅነትነው❤❤❤❤

  • @mahiyoutube4337
    @mahiyoutube4337 2 місяці тому +10

    አንደኞነኝ ዛሬ ሰላም ያውርድ የምትሉ ላይክ

  • @hamrawigihon5821
    @hamrawigihon5821 2 місяці тому

    ቶፊቅ 🙏🙏 ሁሉም በህይወት ዘመኑ ፍፁም አይደለም ስህተት ይሰራል ስተትን አውቆ ይቅርታ ከጠየቀ ትልቅ ነው ጥፍቱን ለመሸፈን ምክንያት መደራረብ ግን ትንሽነትን ያሳያል አጥፍተናል ይቅርታ የትልቅነት ነው ምን ትላላቹ ❤❤

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 2 місяці тому +1

    ይሄን ፕራንክ በዳኒሮያል በቅቶኛል እኛ ሁልግዜ ተሸዋጅ እ 😂😂😂😂😂

  • @user-nj3rq8co8t
    @user-nj3rq8co8t 2 місяці тому +11

    አሪፍ ሁኖ እድቀጥል ልጂቱ ካድስ አበባ መውጣት አለባት አሪፍ ተከታታይ ስራ ሁኖ በዚህ ብቀጥሉ

  • @user-yy4zg7dc7w
    @user-yy4zg7dc7w 2 місяці тому +22

    መጀመሪያ ንቅሳትክን አስወግድ ለሷ ሳሆን አላህን ፈርተክ ኢተቂላህ

  • @hyat2155
    @hyat2155 2 місяці тому +1

    አየ የኝአ ሰዉ. እደዉ ስቱ ያላግጥብን ለዩቱብ ተብሎ እኝአም ይህንዉ ሆነ አፈፍነን የምናየዉ ይገርማል

  • @Reyanmohammod12
    @Reyanmohammod12 2 місяці тому +1

    አረ ወደ አላህ እንመለስ ምንድነው መጃጃል ሞትን እረሳን እኮ

  • @UaeAlain-dp6be
    @UaeAlain-dp6be 2 місяці тому +4

    ጓደኛዋ ግን ድንግል ማርያምን ያሰብሽዉን ያሣከሽል ማርን ከልቤ እወድሻለዉ ተባረኪ💞💞💞💞💞💞

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 місяці тому +9

    *አቤት የኛ ፒፕል የውሸት ወሬ ሲወድ ቱ😂😂*

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 2 місяці тому

      እና እወነት እማ ማን ያያዋል😂😂😂

  • @user-bn7bn2kt8j
    @user-bn7bn2kt8j 2 місяці тому

    ልጅ ተውፊቅ ሶፊን ይቅርታ ከምትለው በላይ አላህ ይቅር በለኝ በለው እውት እጅህላይ ተነቅሰህ ከሆነ እውነት ከተቻለ አስጠፋው ወንድሜ ነገ እንሞታለን ሌላው ከዳር ያለሰው ማስታርቅ እይ ጥፋተኛ ነው ጥፋተኛ ነው ከማለት ።የደቀን እንጨት ገርካሪው ብዙ ነው ይላል ያገሬ ሰው ከውሸት ህይወት አላህ ይብቀን ሁላችንም ያረብ

  • @user-rq1pi3yi2v
    @user-rq1pi3yi2v 2 місяці тому

    ሲጀመር በእስልምና አይቻልም መነቀስ ይሄ ልጅ አመለካከቱ 😢 መንፈስ ነው ልበል

  • @user-gn7oh1bi5d
    @user-gn7oh1bi5d 2 місяці тому +7

    የመሪነን ሲም የትፍዉ ከዘ የተርቁ የሚቲሉ ለይክ

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂 ሚስኪን አታስቢ ድራማው ሲያልቅ ያጠፈዋል እክ እደዳኒ ማለት ነው

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 місяці тому

    እዲህ ነው ጓደኛ ስለት እስከመሳል እግዚአብሔር የሚወደው ነው ❤❤❤❤❤❤ጎበዝ ማርያምን በጣም ነው ያስደሰትከኝ እጓደኛ እደዚህ መሰዋእት መክፈል❤❤❤❤❤❤❤

  • @UaeUae-zb8du
    @UaeUae-zb8du 2 місяці тому +1

    ሶፊ ይቅረታዉን ተቀበላላቸ የምትሉ

  • @sofi8983
    @sofi8983 2 місяці тому +13

    ለሴትልጅ ክብር ይገባት ከተፀፀክም ጥሩ ከሷከማስፋት አላህንም የሚያስቆጣስራ ነው የሰራኸው አላህ ይህድይክ በስ አበረታቱኝ ቅመሞችየ ስወዳችሁ

    • @MizanMedia-pp2zo
      @MizanMedia-pp2zo 2 місяці тому

      ደምሪኝ

    • @user-iy2up4ue9m
      @user-iy2up4ue9m 2 місяці тому

      ሀኒዬ አየዞሽ በርቺ

    • @sofi8983
      @sofi8983 2 місяці тому

      @@MizanMedia-pp2zo እሽ አመት አስቀምጭልኝ