የናይጀሪያ ጥንቆላ ወደ እትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • የናይጀሪያ ጥንቆላ ወደ እትዮጵያ#chirstiantube#ethiopia

КОМЕНТАРІ • 17

  • @DestaDesimako-t8c
    @DestaDesimako-t8c 4 дні тому +2

    እንኳን ለ2017 በሰላም አደረሰህ በጣም ነወ ትምህርትህን የምወደው

  • @አይደለም
    @አይደለም 5 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 3 дні тому +3

    ይህ መድረክ የትችት ነው ወንጌልን በአግባቡ መስበክ ሲያቅት እንዲህ ትሆናለህ ።የወንድምህን አገልግሎት በመተቸት የራስን ዝና ለማግዘፍ የሚሞክሩ ናቸው ።የፀጋውን አሰራር ለመረዳት ረጋ ብላችሁ ቃሉን አጥኑ።ፀልዩ ።በትዕግሥት ።እንደነዝህ በትዕቢት አይሁን ።❤❤❤

    • @tibebutaye4313
      @tibebutaye4313 3 дні тому +1

      እውነቱ ሲገለጥ ተንገበገባችሁ 😅

    • @samuelsami1247
      @samuelsami1247 День тому

      Apostle እርሰዎም ቃሉን አጥንተው ከበጉ ሀዋርያት እና ከሀዋርያው ጳውሎስ በቀር ሌላ ሃዋርያት በቤተክርስቲያን እንዳልነበሩ ይድረሱበት። የንሰሀ ጊዜ አልረፈደም 😊

    • @apostletechaleabebe6386
      @apostletechaleabebe6386 День тому

      @@samuelsami1247 ወንድም ሳሙኤል የሐዋሪያነት ጸጋ ያበቃ የመሰለህ የእግዚአብሔር ቃል እውቀትና መረዳት እጥረት እንዳለብህ ያሳያል ።አልፈርድብህም።አንተም ቃሉን አጥና። ተማር ።ታጠቅ። የሐሰተኛ መምህራን ፍልስፍና አያዋጣም ።ቃሉን በግል አጥናው። ጳውሎስን በዘመኑ የነበሩ ደካማ አማኞች ሐዋሪያነቱን አልተቀበሉትም ነበር። ዛሬም ይህን ጸጋ እና የነብይነትን ጸጋ የሚቃወሙ ደካማ ህሊና ያላቸው ናቸው። ተባረክ።

    • @tadeltadel-wr9nx
      @tadeltadel-wr9nx День тому +1

      ጉዳችሁን እየዘረገፈላችሁ ፊልማችሁን እያበራላችሁ ነዉ ጨነቃችሁ አይደል

    • @samuelsami1247
      @samuelsami1247 День тому

      [ ] እሺ እንግዲህ ከሰሙኝ ላስረዳዎት በዚህ ዘመን ሀዋርያ አለ የሚለው አስተምህሮ በ16ኛው ክፍለዘመን በነ ሉተር በተነሳው ተሀድሶ ዘመን እንኳን እጅግ የተወገዘ አስተምህሮ እንደነበር የቤተክርስቲያንን ታሪክ አጥንተው ይድረሱበት
      [ ] ይህ አስተምህሮ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ 50 አመት የማይሞላው ፣የዚህ እንቅስቃሴ አራማጅ ታዋቂው የስህተት ትምህርት መምህር ኬነት ሀገን ይባላል ትምህርቱም የካቶሊክ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ላይ መሠረት ያደረገ ነው።
      [ ] . ቤተክርስቲያን ሀዋርያ ብላ ከምትመርጥባቸው መስፈርቶች መካከል
      [ ] 1.መሠረት ጣይ መሆን (የክርስትናን አስተምህሮ የቀረፀ) ኤፌ 2:20
      [ ] 2.የክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ የአይን ምስክር ሐዋ 1:8
      [ ] 3.እንደ ጳውሎስ በቀጥታ በክርስቶስ የተመረጡ ሐዋ 9....እያለ ይቀጥላል።ይህ የኔ መስፈርት አይደለም ልብ ይበሉ !! ታድያ እርስዎ በየትኛው መሥፈርት ሀዋርያ ተባሉ ?? ለክርስትና መሠረት ጣይ ነበሩ 😂😂 ወይስ የትንሣኤው የስጋ አይን ምስክር ኖት ወይስ እንደ ጳውሎስ በደማስቆ ተገናኞት ?? ሳዮት ቢያንስ በ30 አመት ይበልጡኛል ....ይሄንን ነገር እኔ ራሱ አውቃለሁ።ከዚህ በላይ አልጨቀጭቆትም ያልገባዎት እና ግር ያሎት ነገር ካለ በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ይሂዱ።

  • @addisumergakelecha4330
    @addisumergakelecha4330 День тому

    Aweqesh aweqesh silewat....

  • @Mulugeta-r7h
    @Mulugeta-r7h 4 дні тому +1

    የውሀው ሙድ እንደተነቃ ስታውቅ በሌላ ዘዴ ብቅ አልክ አራድነትህን አደንቃለሁ

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j 4 дні тому +3

      አጣራ በደንብ ይህ የጌታ ትክክለኛ ሠዉ ነዉ አዳምጥ

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 4 дні тому +2

      ይህ ሰው ውሀ ቅራቅንቦ የሚሰብክ አይደለም በደንብ አዳምጥ

    • @Mulugeta-r7h
      @Mulugeta-r7h 4 дні тому

      መነፈሳዊነት ልምምድ ጥሪ የጌታን ማዳን ማወቅ እንጂ የሌሎችን ትምህርት በማጣጣል የሚሠበክ የፖለቲካ ዲስኩር አይደለም