“ስለ2ቱ ሀገሮች ፀልዩ ይላል ጌታ” አስቸኳይ መልእክት በፓ/ር መስፍን ሙሉጌታ “እንድትፀልዩ እግዜብሔር ይፈልጋል” የቄስ ዶ/ር ቶሎሳ ጉዲና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #ትንቢት #subscribe#like#shere #ትንቢት Hello Shalom Spiritual UA-cam Channel Families We truly thank you for choosing us. Up-to-date and reliable information every hour We would like to inform you that we are preparing for you If you are new to our channel Quickly access the information we release By subscribing as well as by pressing the call sign We say be a family @EOTCTV @EyohaMedia @waliyaentertainment1368 #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp #abelbirhanu #ዘማሪ #ዘማሪ_አውታሩ_ከበደ #አቤል_አቡና#ebs #ebstv #ኤፍሬም

КОМЕНТАРІ • 59

  • @KelemeworkLigefu
    @KelemeworkLigefu 2 дні тому +6

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ታዘን ማምለጥ ይሁንልን:: አንት የጌታ ባሪያ ተባረክ

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze День тому +6

    እባካችሁ ስድብ የባሰ ሀጢአት ነው እንደ እግዚአብሔር ቃል ትንቢትን መርምሩ ይላል እንጅ ተሳደቡ አይልም እባካችሁ የባሰ የፈጣሪን ቁጣ በራሳችሁ አትሰብሰቡ ዘመኑ ልጠቀለል ክፋቱ እየጨመረ ስለሆነ ለመዳን ይልቁኑ በንስሐ ተግታችሁ ፀልዩ አንድ ጣት ወደ ሌላ ስንቀስር አራቱ ወደኛ መሆኑን ብንመረምር መህረት ይሆናልና ፈጣሪን በእውነት የምታምኑ ሁሉ ክፉ ጽሁፍ እየፃፋችሁ እንቅፋት ባትሆኑ መልካም ነው እላለሁኝ እወዳቸዋለሁ ጌታ ኢየሱስ ለሁላችንም ስለሞተ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 2 дні тому +1

    Amen, thank you Jesus God bless thank you man. God bless past God bless Jesus, Lord Lord.🙏❤

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze День тому

    እግዚአብሔር ይመልስን ወደ ቀድሞ ፈጣረንመፍራት የጥበብ ሁሉ ሚንጭ ነው ኑ እንመለስ እርሱ ይቅር ባይ አምላክ ነው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @meimeiali9659
    @meimeiali9659 12 годин тому

    Ameeeennnn aba wide Gwadar azgebayini getahoyi

  • @astergelaw3311
    @astergelaw3311 День тому

    አሜንንን ጌታ ሆይ አድሰኝኝኝኝኝ

  • @SelamYageta
    @SelamYageta 17 годин тому

    እግዚአብሔር አይሳሳትም እርሱ ይርዳን ይማረን

  • @Woynishet-j5z
    @Woynishet-j5z 9 годин тому

    ይማረን ይመልሰን

  • @solomonmengesha-s7w
    @solomonmengesha-s7w День тому

    አሜን አሜነ..................

  • @tamihret.lombebo3916
    @tamihret.lombebo3916 18 годин тому

    እግዝአቢሔር፣ሆይ፣አስበን

  • @MilkiiA-nw2re
    @MilkiiA-nw2re День тому

    Aammeenn ❤❤❤❤ esseyi

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w День тому

    Geta Yesus yibarek zemenikin ❤❤❤

  • @AbdiHailu-m4x
    @AbdiHailu-m4x День тому

    Ameeenn 🙌🤲🙏

  • @ሌንጮAnbesa
    @ሌንጮAnbesa День тому +2

    አሜርካና ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ህልውና እየካዱ ስለሄዲ የሚፈራርሱበት ዘመን እየመጣ ነው

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 День тому

      በጌታ በኢየሱስ ስም ! አይፈርሱም ! ማርት ድግምት በጌታ ስም ይፍረስ ! እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነው በንስሀ ከተመለስን ጌታ ይቅርታው ብዙ ነው :: እንደ ሰው አይደለም :

    • @Kak262
      @Kak262 10 годин тому

      ወንድሜ ምርት አይደለም እውነቱን ነው ኢትዮጵያም እግዝያብሄርን ተዳፍራለች ምነው አንተ ክርስትያን በመሆንህ ብቻ አልተገለልክም ኢየሱስ እያሉ ወንጌል የሚሰብኩ ውንድሞቻችን እና እህቶቻችን አልተደበደቡም አልታሰሩም በስሙስ አላላገጡም ደግሞስ በስመ ክርስትያን ነብይ ነኝ እያሉ በስሙ እልቀለዱም ዛሬ ከጌታ ጋር ተደባደብኩ ያሉ የሉም ታድያ ይሄን ሁሉ ድፍረት ምን አመጣው ብቻ እግዚያብሄር ልቦና ይስጠን ህዝቡ ተያይዞ ወደገሀነም ከሚገባ እግዚያብሄር ቆንጠጥ ቢያደርገንና ወደጌታ ብንመለስ ደስያዬ ነው ከሀገር አምላክ ይቀድማል። ​@@asterjesustadesse1002

  • @SamiMesfin-fc1tk
    @SamiMesfin-fc1tk День тому

    Ameeeeennn🙏🙏🙏🙏

  • @mulugetabuta2437
    @mulugetabuta2437 День тому

    በርቱ አሁን በፍጱም ግልጽነት ቀሠሉን ማስተላለፍ ይሁንላችሁ ስለ ኢተፖድህ ምን ይላል መከራ በቃን ።

  • @DingteaKeleamu
    @DingteaKeleamu День тому +1

    Tolosan masgebat leamin asfeleg andu zetegn

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 День тому

    ሰድብ ፡ ሀጢያት ፡ ነው ፡ አለማዳመጥ ፡ መብታችሁ ፡ ነው ፡ አንደበታችሁን ፡ ጌታ ፡ ይፈውሰው🙏🙏

  • @AleneNguse-gq8jd
    @AleneNguse-gq8jd День тому

    ጎን ጎን ኣትበልና ግልጹን ትንቤቱን ንገረን

  • @meimeiali9659
    @meimeiali9659 16 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tesfayebogale-g4q
    @tesfayebogale-g4q День тому

    ሀገሬ፡ከምትፈርስ፡አንተ፡ፍረስ፡ማርተኛ፡

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 День тому

    ሰድብ
    ብሀጢያት ፡ ነው ፡

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 2 дні тому +2

    ምጥ የ ያዛት ኢትዮጲያ ናት

  • @elfneshmmichael7109
    @elfneshmmichael7109 День тому

    Ethiopia atfarsim wangel yetzarbet midir net, E/t be mcaresha zeman Ijochuwan weda E/g tizregalech tebilo tetsfawal.

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 День тому +4

    ምንም ካለማዊ ሚዲያ አትሻሉም ለጥቅማችሁ ነው የምትሰሩት ለቪው ብላችሁ ከሀሳቡ ጋር የማይሆን ሰበር መሳይ ሁሉን ም ትቢት በማለት እደጠንቆላ እዝቡን ጌታን ሳይቀር ባህዛብ ታሰድባላችሁ እውነት ትዳኛችሁ።

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 2 дні тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌

  • @fb-ot3dg
    @fb-ot3dg День тому +1

    ቶለሳ ጉዲና የተባለ ሰዉዬ አንድም ቀን አገልጋይ መስሎ አልታየኝም

    • @kidisttafesse455
      @kidisttafesse455 День тому +1

      Abetu yiker yibelih

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 День тому

      አለመስማት መብትህ ነው : የመሳደብ መብት የለህም : እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ : እንደ አንተ አይነቱ ነው የምድራችን እርግማን ::

    • @tesfayeshemrga5861
      @tesfayeshemrga5861 День тому +1

      "አገልጋይ" ማለት የአንተ ሃሳብና ፍላጎት አገልጋይ አይደለም ። ግን ለጠራውና እራሱን ለለየለት እግዚአብሔር አገልጋይ ነው ።

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 День тому +2

    እነ አያልቅበት አዬ እናንተ የትግራይ አምላክ የእያንዳአንዳችሁን ዋጋችሁን ሳይሰፍር ዝም አይልም።

    • @FantahunMehari
      @FantahunMehari День тому

      ምን ማለት?

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 День тому

      Ignorant!

    • @savedbygraceeph2841
      @savedbygraceeph2841 5 годин тому

      የኢትዩዸያ መከራ እኮ ትግራይንም ይጨምራል ፣ የሞኝነትና የመርገም ቃል የዘራህውን ማጨድ አለና ዝምታ ይመረጣል። ።

    • @samsonhabte884
      @samsonhabte884 5 годин тому

      @@savedbygraceeph2841 ከጅል እና ጅላጅል ሞኝ ይሻላል።

  • @TesfayeAlemu-dx1bg
    @TesfayeAlemu-dx1bg День тому

    Nyohd😊❤😊😊❤❤
    F7yz😢😢😮😊w

  • @DfCh-x5q
    @DfCh-x5q День тому +1

    አንዱም የናንተ ጓደኛ እንደዚህ ሲያሟርት ነበር የሀሰት ትንቢታችሁ አያልቅም ሟርተኞች

  • @AriamAdhanom
    @AriamAdhanom День тому

    ራዕይ፣ ትንቢት ዝም ብሎ ይገለጣል?

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 9 годин тому

      መልስ:- እየጮሄ ይገለጣል ታድያ???

  • @ElfneshIsyas
    @ElfneshIsyas День тому

    Ameen. Ameen Ne wolga Tayo lma😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @danielwojo2157
    @danielwojo2157 День тому

    መሳደብ የድያቢሎስ ስራ ነው እየተሳደቡ ያሉ የአባታቸው የድያብሎስ ሊጆች ናቸው ዪሊቁኘንስ ሊቦና ይስጣቸው ማለቱ ይሻላሊ በጊባሩም ላይ የስድብ ስም አለው ዪላሊ ራዕይ መጻፊ ውስጢ።

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 День тому

    ማፈሪያዎች ቢያንስ ርዕሱን ከመልዕክቱ ጋር አስማሙ አጭበርባሪ ሁላ ። ያለማፈራቹ ብዛት በወንጌል ስም አብረን እንስራ ማለታችሁ ለነገሩ የናንተ አይነት ሌባ partner አታጡም ።

  • @agaziT
    @agaziT День тому +1

    you guys are false prophets....you will receive from God for what you have done to tigray people 🙏

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 День тому

      What ? You are Ignorance!

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 День тому

      ትግራይ ሀገር ስለሆነች ለሷ በአቡነሰላማ በኩል ነው የሚላክላት😅

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 9 годин тому

      ወንድሜ ይቅርታ አርግልኝ እና በትግራይ ላይ ምንድነው የሠሩት ???

    • @agaziT
      @agaziT 6 годин тому

      @@habtishjenbola367 they were advocating and using word of God as a cover to support the genocidal war in tigray

    • @agaziT
      @agaziT 6 годин тому

      @@asterjesustadesse1002 how am I ignorant dear??

  • @BetelhemBeti-ez8yh
    @BetelhemBeti-ez8yh День тому

    😂😂😂😂😂😂 እናንተ ፔንጤወች ከ ኢትዮጲያ ብትጠፉ ሀገሪቱ ኢትዬጲያ ሰላም ትሆን ነበር አንተ ማን ስለሆንክ ነው ለ አንተ እራይ የሚገለፅልህ

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 День тому +1

      መቼም አንጠፋም የተወለድነው ከማይጠፋው ዘር ነው ! ማርተኛ ደጋሚ ጠንቃይ አስማተኛ ከምድሬ ላይ ለዘለአለም ይጥፋ ! በጴንጤ ፀሎት ነው ኢትዮጵያ የቆመችው :: Ignorant ! read the Bible.

  • @bihakinihakininber.beiwnet346
    @bihakinihakininber.beiwnet346 День тому

    ውሸት አይሰለቻችሁም : ማፈርያዎች !

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze День тому

    እባካችሁ ስድብ የባሰ ሀጢአት ነው እንደ እግዚአብሔር ቃል ትንቢትን መርምሩ ይላል እንጅ ተሳደቡ አይልም እባካችሁ የባሰ የፈጣሪን ቁጣ በራሳችሁ አትሰብሰቡ ዘመኑ ልጠቀለል ክፋቱ እየጨመረ ስለሆነ ለመዳን ይልቁኑ በንስሐ ተግታችሁ ፀልዩ አንድ ጣት ወደ ሌላ ስንቀስር አራቱ ወደኛ መሆኑን ብንመረምር መህረት ይሆናልና ፈጣሪን በእውነት የምታምኑ ሁሉ ክፉ ጽሁፍ እየፃፋችሁ እንቅፋት ባትሆኑ መልካም ነው እላለሁኝ እወዳቸዋለሁ ጌታ ኢየሱስ ለሁላችንም ስለሞተ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻