ከመጻሕፍት ገበታ-ሸማቂው ኮማንዶ Mengizem media B/G Tefera Mamo's book by Reeyot Alemu Jul 2,24

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 18

  • @amelakeselasse9086
    @amelakeselasse9086 Місяць тому +4

    የሀይማኖት ሳይሆን የእውቀት ነብይት እተጌይቱ እርዮት አለሙ ይሄሁሉ ከመምጣቱ በፊት ቆም ብለን እናስብ ሁላችንም በአንድ ቦይ አንፍሰስ ብለሽ የትናገርሽው የለውጡ ሰሞን የሚረሳ አይደለም ይሄ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ማስተዋል ሰለሆነ ሁሉ ነገርሽ እውቀትን ና እውነትን የትሞላ ስለሆነ በጣም እድሜና ጤና ሰጥቶሽ የገደለሽ በላ ሳይሆን የሞተልሽ ይብላ በሚሆንበት ግዜ ለሁላችንም እድሜ ስጥቶን በኢትዮጵያ ማእድ ላይ በማእረግና በክብር እንድናያችሁ እኔም ሆንኩ ሀገራችንን የሚወዱና የሚንገበገቡላት ህዝብ ምኞታችን ከልብ ነው ምክንያቱም ሁሉነገራችሁን እድሜአችሁን ህይወታችሁን በብዙ ፈተና ስለአለፈ አሁንም ብዙ ገንዘብ ስራ ለምስራት እውቀትም ችሎታውም እያለ ግን ነገራቶች በማስተዋል እንዲከናወን በማስብ የህዝቡን የግፍ ሰቆቃን በሩቅም ቢሆን መጋራት መገለጫስሽ (ችሁ) ስለሆነ በመታገል ላይ ናችሁ ያኔ ሁሉም በሀቅና በእውነት ቢያስተውል ኖሮ መስዋትነት ይቀንስ ነበር በርባን ተፈቶ እየሱስ ክርስቶስ አይሰቀልም ነበር

  • @efforttube6777
    @efforttube6777 Місяць тому +3

    God bless 🙌 🙏 you, Reeyot.

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 Місяць тому +2

    "ሳንማር ከምንሞት ተምረት ብንሞት ኣይሻለን" ❤👍

  • @assafhailudossegnaw3466
    @assafhailudossegnaw3466 Місяць тому +1

    ጥሩ ዳሰሳና አስተያየት ነው፣ ርዕዮት። እናመሠግናለን በጣም🙏🥰

  • @menenhaile8093
    @menenhaile8093 Місяць тому +1

    ርዕዮት❤

  • @alwanhabesha9277
    @alwanhabesha9277 Місяць тому +2

    እርዕዬት ጥሩ አርገሽ ነው ያቀረብሽው ሃሪፊ ነው 👏👏👏 እናመሰግናለን በርችልን 🙏👍❤

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh Місяць тому +2

    ጀግናዋ የመርህሰዉ ርፅዬት መልካም አቀራረብ ነው እድሜሽን የያርዝመው
    የሽዋስ ነኝ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      መላላክ አቆምክ ማለት ነው

  • @user-od2gv6sg9k
    @user-od2gv6sg9k Місяць тому +1

    በርቺ የኔ እህት

  • @hiwotalemu4085
    @hiwotalemu4085 Місяць тому +2

    ❤❤❤

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz Місяць тому +2

    ❤❤❤❤

  • @mohammedmussa9826
    @mohammedmussa9826 Місяць тому +1

    Please Reyot most people don't know where bugna woreda is and its in north wollo

  • @yezihalemasrate7327
    @yezihalemasrate7327 Місяць тому

    I respect him . He’s one of the bravest Amhara. ብአዲን/ብልፅግናዎች ተንበርከኩ ፣ሚስታችሁን ፍቱ፣ ሮጥ ብላችሁ አማራዎችን እያሰራችሁም እየገደላችሁም ለኛ አስገዙ፣ አድንቁን ብለን ስናዛችሁ መስገድ አለባችሁ… ሲባሉ አንድ የፎረሹት ካለ ልቀጣ!!! የአማራን ጥያቄ አንዱን መልሰው ያውቃሉ? ካለ በፈጣሪዎቻቸው በወያኔና ብልፅግና ስም ይማሉልን😂😂😂😂

  • @DanielZulu-vh7os
    @DanielZulu-vh7os Місяць тому

    Yared is trying to be accepted by the pynlick . He is a loyal servant of woyane ! Besarfuui

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Місяць тому +1

    ጀነራሉን አደራ የምለዉ በምንም ምክንያት ፋኖ ከትግራይ ጋር እንዳይዋጋኀና የሻለቃ ዳዊትና የአድዋ በቀለኞች ወጥመድ ሤራ ዉሥጥ እንዳይዘፈቂና ምፅዋ መሥዋዕታት ቁጭት በሥትራተጂያዊ ወታደራዊ ሥልት አሥፈላጊዉን ዕዉቅና ለተበተነዉና በጠላትነት የተፈረጀዉን አብዮታዊ ሠራዊት ቢዘገይም የሞራል ዕዉቅና ይገባዋል
    ዛሬም ኢትዮጵያ ትቅደም
    የመንጌ ልጅ ድል ለፋኖ በላለች
    አቶ እሸቱ ጫቦ
    የደርግ መንግሥት በሣይንሥናተክኖሎጂ የሕግ አማካሪ

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo Місяць тому

      ንፁሕ ሕለናና ብሩሕ ዕምሮ ያለሽ ደግ ኢትዮጵያዊት ነሽ
      በምኒሊክ የመጀመሪያ ሚሥት የተዎድሮሥ እንሥት ልጅ ሥም ሠይመሻለሑ "አ ል ጣ ሻ ካሣ"

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Місяць тому

    ለአብይ ብልፅግና ትልቅ ዉድቀት ለፋኖ ደግሞ ከፍ ያለ ብርታት ያጎናፀፈ ጀነራል ተፈራ ልምዳቸዉን ለመጪዉ ወጣት ልምዳቸዉን በመለገሳቸዉ ብዙ ተፈራዎችን ያፈራል::

  • @ayalewtessema4549
    @ayalewtessema4549 Місяць тому

    ብ/ጄኔራል ተፈራ ማሞ ኢህዴን ሲመሠረት አልነበረም::: የፃፈው አለቆቹ የነገሩትን ነው::