ወሳኙ ጥያቄ-ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር Mengizem media Reeyot Alemu with Lidetu Ayalew Aug 8,24

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 39

  • @yeloyelolemon
    @yeloyelolemon Місяць тому +6

    ልደቱ ስለ አብይ ፣ ህውሀት፣ ብርሀኑ ነጋ እና እስክንድር የተናገርከው ነገር ትክክል ሆኖ መገኘቱ ደስ ብሎኛል። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ የአዋቂ ምክር ስማ 💛

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Місяць тому +2

      @@yeloyelolemon ክበርልኝ ወገኔ🙏 ልደት እውነት ሆኖ ያረጋገጠው ነገር ካልሆነ እንኳ በፍጹም አያወራም!!!ዋጋ እንዲከፍል ያደረገው አንዱ እና ዋናው ለሀቅ ሟች መሆኑ ነው!🙏

    • @user-uk9sw4uq5v
      @user-uk9sw4uq5v Місяць тому

      ልክ ብለሻል​@@esseyhailu6323

  • @Ethiiopia123
    @Ethiiopia123 Місяць тому +6

    Ato Lidetu is one of Ethiopia's most remarkable politicians, yet sadly, his true potential remains unrecognized by many. While he offers a vision that could unite and uplift the nation, the people have often been swayed by manipulative and populist leaders instead.
    I wish Ethiopians would appreciate his leadership and take advantage of his wisdom while he is still active in public life. It's essential for our society to cultivate a culture of critical thinking, where individuals read, learn, and form their own opinions, rather than being easily influenced and surrendering their rights to government control.
    Ethiopia needs a leader like Ato Lidetu-someone who can bring the people together and help them reclaim the power that has been taken from them by the current government under Abiy Ahmed. I am hopeful that Lidetu will continue his efforts to empower the people and restore their rights. I believe he is the leader who can bring about the change our country urgently needs.❤❤❤❤

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Місяць тому +1

      Hope we will be LUCKY ENOUGH TO CHOOSE LEDET AS OUR LEADER!!! Blessings dear🙏

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 Місяць тому

      Unfunctional actually are u kidding lidetu simply talks even ge cannot make family di how

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 Місяць тому +5

    ልደት❤🥰 ያለ እረፍት ለሀገር ወገንህ ለምትለፋው ክበርልኝ🙏 በለፋህላት ለሁሉ እኩል የሆነች ኢትዮጵያን ከወገኖችህ ጋር በማይናወጥ አለት ላይ መስርተህ በጤና ረጅም እድሜ የምትኖርበት ሁንልኝ ጀግናዬ!!!!!!!
    🙏🥰❤🙏
    ርዮትዬ❤ አንቺ የሀቅ ብርቱይቱ ታሪክ ያክብርልኝ!!!
    🎉🙏❤🥰🙏
    ግን ግን ኮመንት አትሰርዢ የምወድሽ፣ ከሰረዝሽ ልደት የተሰደበበትንም አንድ ላይ አንሺው።🙏አውቃለሁ ምክንያት ይኖርሻል ግን ባይሳደብ አልመልስለትም ነበር፣ደግሞም ተቀራራቢ ቃል ነው የተጠቀምኩ! ሁለት ቦታ ልደት የተሰደበውን ትተሽ የኔን አንስተሻል ርዮትዬ፣ይህ መልካም አይደለም! ሲደጋገም ነው ለማንኛውም!🙏

  • @derejezergaw617
    @derejezergaw617 Місяць тому +2

    ልደቱ አያሌው
    የአገራችን የሠላማዊ ፖለቲካ ትግል አይከን !
    🕊
    🙏

  • @user-qk2sc1to9z
    @user-qk2sc1to9z 29 днів тому

    ወደድንም ጠላንም ኢትዮጵያውያን የአቶ ልደቱ ባለእዳዎች ነን ብዬ አምናለሁ ❤ ❤

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Місяць тому +2

    ልደቱ is simply theoretical person

  • @Sisaygiday-i8k
    @Sisaygiday-i8k Місяць тому +1

    ልደቱ ቀጣይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር

  • @zebibamussa2181
    @zebibamussa2181 Місяць тому +2

    ረዮትዬ we love u

  • @derejezergaw617
    @derejezergaw617 Місяць тому +1

    በኢትዮጵያ የሠላማዊ ትግል ታሪከሰ ውስጥ ያለ መናወጥ በወጥነት በመፅናት ከሠላማዊ ፖለቲካ ትግል ወሸጭ ለኢትዮጵያ ሌላ አማራጭ የለም በማለት ፖለቲካ የሉዋላዊ ነፃ የሀሳብ ትግል ቢቻ እንጂ ሌላ አየሸደለም በማለት የአገሪቷን ፖለቲካ ሠላማዊና ሠላማዊ በሆነ ውድድር ቢቻ ብሎ በሠላማዊ ፖለቲካ ትግለሸ የቆረበና የመነነ የአገራችን ሠላማዊ ፖለቲካ ትግል ምልክት ልደቱ አያሌው ።
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    🙏

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Місяць тому

      @@derejezergaw617 🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏 ክበርልኝ

    • @user-uk9sw4uq5v
      @user-uk9sw4uq5v Місяць тому +1

      አዎ በሚገባ ገልፀዋል

  • @Ananiya2013
    @Ananiya2013 Місяць тому +1

    What kind of argument is it?

  • @user-eq1ud6hy4u
    @user-eq1ud6hy4u Місяць тому +2

    Stop amara genocide

  • @user-uk9sw4uq5v
    @user-uk9sw4uq5v Місяць тому

    አቶ ልደቱ አያሌው መምህር፣መካሪ ፣መንገድ የምታሳየን ባጠቃላይ ለብዙ ነገር ስንቃችን ነህ ያንተ ባለእዳ ነን

  • @mohammedendris5826
    @mohammedendris5826 26 днів тому

    ልደት የኢትዮጵያን የፖለቲካ ቀውስ በጥልቱ ልክ የተረዳ ፖለቲከኛ ነው፤ ምናልባትም ከጥቂቶቹ ዋነኛው ነው። ለዚያ ነው መፍትሄውንም ሲያስቀምጥ ለፖለቲካ ባዕድ ለሆነ ሠውም እንኳ ግልፅ አድርጎ የሚያስቀምጠው። እሱንም ሀሳቡንም መጠቀም በአግባቡ መጠቀም ብቻ ነው ያቃተን እንደ ሀገር እንደ ሕዝብ።

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv Місяць тому

    ዳወን ሎድ ማድረግ አልቻልንም

  • @azebeshete7665
    @azebeshete7665 Місяць тому

    ይህ የስድብ እና የሽሙት ውድድር ሆነሳ ኮመንቱ ሀሉ ያስቃ ልደቱ አያሌውን አይናይኑን አላችሁት እሳ ምን ያርጋችሁ

    • @thaile9751
      @thaile9751 Місяць тому +1

      ልደቱ በስድብ የሚናወጥ ሰው አይደለም:: ስጋት አይግባሽ:: በስድብ ተወልዶ በስድብ ያደጉ ልጆች ለምን እንደሚሳደቡ የማያውቁ ስለሆነ :: ልደቱ ስድብ ቢያስደነግጠው በ97 ከፖለቲካ ውስጥ ይወጣ ነበር::

  • @abebesolomonwolde9772
    @abebesolomonwolde9772 Місяць тому

    የልደቱ መተዳደሪያ ግን ምንድነው፣ ይነግዳል? ያስተምራል?

  • @user-eq1ud6hy4u
    @user-eq1ud6hy4u Місяць тому

    Forget ethiopia tother stop amara massacare

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Місяць тому

    ልደቱ አትቸገር ዛሬ ተባብሮ ስለመታገል ታወራለ ? ትግል ያንተ መጫወቻ ከሆነ አመታት አለፉ

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Місяць тому

      @@brehanbekele1345 ጅራፍ ነገር አትሁና ብርሽ?😁 የት ሰምተኸው ነው አመታት ያለፉት? አሉባልታ ከፖለቲካ ለአቅመ መለየት ደርሰህ ቢሆን ይሄንን ባላልክ ነበር! ሲነገርህ ሳትሰማ ኖረህ ድንገት ብትት ብለህ ፖለቲካ ውስጥ ባትገባስ ቢቀርብህ?😂 እሺ ግባ አስተያየቱን ሁኔታዎችን እስክትረዳ ቢቆዮህስ ግዴታ አይደለም'ኮ?😂

    • @thaile9751
      @thaile9751 Місяць тому +1

      የማከብርህ አቶ ልደቱ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እግዚአብሔር ያሳይህ:: በፍጹም ተስፋ አንቆርጥም:: እግዚአብሔር እውነቱን ያሳየን:: የንጹሃን እምባና ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም::

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Місяць тому

      @@thaile9751 ክበርልኝ ወገኔ! አሜን የለፋለት ሲሆን ያሳይልን ይኑርበትም!!!🙏❤🥰🙏

  • @demekegebremariam621
    @demekegebremariam621 Місяць тому

    አንተ ጭንቅላት ውስጥ ነገሮች ሁሉ ስለፈርሱ የምታየው ነገር ሁሉ የፈረሱ ይመስልሀል::
    አይ ልደቱ እድሜህ እንዲሁ በከንቱ ይለቅ?

    • @Everedy-r2w
      @Everedy-r2w Місяць тому +3

      ወንድሜ አንተ በእድሜህ ሙሉ ምን አድርገህ ይሆን? እንደ ልደቱ በከንቱ ከማለቁ በፊት ፍጠን።የልደቱ ህይወት ከንቱ አይደለም

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Місяць тому +2

      @@demekegebremariam621 ከንቱ ቃሉ እራሱ አንተ ነህ!!!😁ሆዱ ከሞላ ኢትዮጵያ ያገሳች የሚመስለው "ከንቱ" ኮመንት!😂

    • @thaile9751
      @thaile9751 Місяць тому

      የማከብርህ አቶ ልደቱ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እግዚአብሔር ያሳይህ:: በፍጹም ተስፋ አንቆርጥም::

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 13 днів тому

      @@thaile9751 አሜን አሜን ወገኔ ክበርልኝ!🙏❤🙏🥰🙏