Ethiopia: “40 ደቂቃ አየር ላይ” የአርቲስት ፍቃዱ ከበደ እጅግ አዝናኝ ወግ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 52

  • @Notalyrics
    @Notalyrics 2 місяці тому

    ፍቄ ታላቅ የጥበብ ሰው በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ረጅም እድሜ እና ጤና ለፍቃዱ 🤗

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 5 років тому +13

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሁል ግዜ ምርጫዬ ነው !!

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 років тому +20

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን🙏❤ ፍቄ በጣም አድናቂህ ነኝ የብዙ ጥበብ ባለቤት ነህ።👍💪

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 3 роки тому +1

    ፍቃዱ ስውድህ ምርጥ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 3 роки тому +1

    ሁሌም እንደ አዲስ ነው ምስማው ደስ ይለኛ እስቃለሁኝ

  • @የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ

    ወይኔ እማማ ደሥ ሢሉ ዘና አረጉኝ

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 5 років тому +14

    ሁሌም ብሰማው አልጠግበው እናመስግናለን

  • @selegash
    @selegash 5 років тому +1

    That is exactly what my grand mom would have said:) So lovely!

  • @misletsehayfekadu523
    @misletsehayfekadu523 2 роки тому +1

    ይሄን የሰማሁት ትምህርትቤት ነው::
    አሁን mother እየሰማችው በሳቅ ልትሞት ነው:: አሁን በሳቅ ልሞት ነው::

  • @እትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ5ፈ

    ውይ ፍቄ ሁሌም ፃፍ አንብብ ጣፋጭ አንደበትህ አይጠገብም

  • @meronmeron5210
    @meronmeron5210 5 років тому +2

    መቼም ብሰማው የማይሰለቸኝ ወግ ባለህበት ሰላምህን ያብዛው ፍቄ ከነ ቤተሰብህ!.✍

  • @ኮኮብመኮንን
    @ኮኮብመኮንን 5 років тому +2

    ፍቅየ ስወድህ

  • @quadtos857
    @quadtos857 5 років тому +1

    A brilliant comedian!

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 років тому +1

    ዋውውውው ፍቄ ምርጥ ሰው

  • @sagasaga6508
    @sagasaga6508 5 років тому +1

    Waw

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 5 років тому +1

    ሁሌ ብደጋግመው አይሰለቸኝም 🤣🤣🤣

  • @የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ

    ወይኔ ወደድኩት ፍቄ ዘና ነው ያልኩት

  • @patypaty2653
    @patypaty2653 5 років тому +1

    ፍቄ ስወድህ

  • @sanysany1227
    @sanysany1227 5 років тому +1

    Tba rk💕💖💕😣😞😞

  • @YUi-wo4eg
    @YUi-wo4eg 5 років тому +2

    ፍቄ አድናቂክ ነኝ ይመችህ

  • @wingtransitplc9208
    @wingtransitplc9208 5 років тому +1

    FIKE MINDENE WEY WETANA NEFTIHEN ARAGEFEW MINDENEW ESU?

  • @kidisttigabe3169
    @kidisttigabe3169 5 років тому +1

    ሁሌ ብሰማው የማይሰለቸኝ

  • @መረጃበማሙሸት
    @መረጃበማሙሸት 2 роки тому

    ወድጄዋለሁ

  • @jilaloahmed7588
    @jilaloahmed7588 5 років тому +1

    ሠላምህ ይብዛ

  • @leba22
    @leba22 5 років тому +1

    Artist yemayneslegn ethiopia wist

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 5 років тому +1

    Omg

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 5 років тому

    ጎንደርና ባህርዳር የሚመደቡት አይሮፕላኖች ግን ፒስታ መንገድ በስንት ጣእሙ
    በጣም ያረጁና አስቸጋሪ ናቸው ተሳፋሪው ፈጣሪውን የማያውቀው ሁሉ ወደ ጎንደርና ባህርዳር በሚመደቡ አይሮፕላኖችና አብራሪዎች ነው በዚህ አየር መንገዱ ሊጠየቅ ይገባል ገንዘብ ላይ ነው ትኩረታቸው እና ከጎንደር አክሱም ከአክሱም ላሊበላና ጎንደር የሚደረገው በረራ አቋርጠውታል ለምን ሆነ ከፍተኛ የሆነ የቱሪስት ዝውውር ይደረግበት የነበረ በረራ ነበር የምቾቱ ነገር ግን ለምን በመኪና ሄጄ የአባይ በረሃ አይበላኝም የሚያስብል ነው

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 років тому +4

    @Andaft. Thank you !! Besak moteko , ayate be aweroplan enje be temit be autobes athedem betelay en wrd ethiopia sehed ke wech aydel ye metashew te aweroplan teket lake albelez almetam new ye metelen !!!" kkkkkkkkkkk zare astaweskot 97 ameto new gen betam tenkar nat !!!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 років тому

    HOW

  • @saadahaljohni194
    @saadahaljohni194 5 років тому +1

    Kkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👈

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 5 років тому +1

    Fekadu men abate laderegeh hode kosele

  • @samimebratu6389
    @samimebratu6389 5 років тому +1

    Fekad fuck down derg derg

  • @solonegash5471
    @solonegash5471 5 років тому +3

    Kelebe kazenananuge ye keynetebebe serawhoch

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      Ethiopian ppl r very talent and funny

  • @almezidalamin
    @almezidalamin 6 місяців тому

    Mirt new

  • @rozirozi7861
    @rozirozi7861 5 років тому

    ባራት ወሩ እደገና ፖሰታችሁት አድስ ነገር የለምዴ

    • @Radical_Tutor
      @Radical_Tutor 5 років тому

      lelochu programoch addis nachew, tilant bebotaw neberku, min albat ye fike tedegmo yihon yihonal

    • @rozirozi7861
      @rozirozi7861 5 років тому

      kassahun dereje እደዚያ ሊሆን ይችላል ባለፈው አቅርቦት ነበር እና ሆዴ ቁስል እስከሚል ነበር የሳኩት ዛሬም ደገምኩት

  • @TesfayeDiressie
    @TesfayeDiressie 3 роки тому

    ኧረ ፍቄ# አምልጠሀልና! 40 ደቂቃ ብለህ በ4 ደቂቃ ነው እንዴ የጨረስከው? ካፕቴን ፍቃዱ ብዬሀለሁ!

  • @elsagetanh9283
    @elsagetanh9283 5 років тому +1

    Kkkkkkk Betam des yelal

  • @dawitbelew4890
    @dawitbelew4890 3 роки тому

    ሲጥም

  • @tesfutilahun2996
    @tesfutilahun2996 5 років тому +1

    oh?????? siqee limote fun funnnnn///////????

  • @onelove809
    @onelove809 5 років тому +1

    WAw feke 1gna

  • @bereket.m7490
    @bereket.m7490 5 років тому +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @tgabebe1688
    @tgabebe1688 5 років тому +1

    Kkkkkkk

  • @emamama8347
    @emamama8347 5 років тому +1

    kkkkk

  • @trfeneshnegash8972
    @trfeneshnegash8972 10 місяців тому

    😂😂😂😂