Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስንቴ ደግሜ ሰማሁት በሳቅ ሞትኩ በጣም ደስ የሚል ነው ፍቄ እናመሰግናለን
ስንቴ ደግሜ ሰማሁት በሳቅ ሞትኩ በጣም ደስ የሚል ነው በሳቅ ደከምኩኝ እድሜና ጤና ይስጥክ
ፍቄ ምርጥ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ትልቅ መልክት አለው በርታ ፍቄ እድሜና ጤና ይስጥህ
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በሰማይ ነፍሷን ይማር አክስቴን አስታወስከኝ ።
አዝናኝና ቀልብን የሚመስጥ ስነ ፁሑፍ ነው። ፍቄ ከልብ እናመሰግናለን ።
እር በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እድሜህን ያርዝመዉ በሰዋገረ ከፍቶኚ ነበረ በጣም አዝናናኸኝ
ፍቄ ስወድህ በተለይ ፍቅር በጠመንጃን ደጋግሜ ነው የሰማኋት በርታ አሪፍ ነው።
me too😂😂😂😂😂😂😂
ፍቄ ምርጥ ሴትዬዋን ያየኃቸሁ ያህል ነው በሳቅ ድብን ያደረከኝ
በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርታልን
ፍቄ እናመሰግናለን እማማ ደስ የሚሉ ሰው ናቸው በሳቅ ገደሉኝ እማማዬ
ፍቄ ውዴ የምወድህ የማፈቅርህ እንደማለትራሱን የቻለ የፍቅር መግለጫ ነው ።
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን 👍👌
Feke betam geremehegale bezu leweralehe yegebale tenker enem lejochem wedenehale egezeabhere yebarekehe!!!!!
You remind me my grandma prayers ..... thanks !!
በጣም አሪፍ ነዉ ፍቄ አድናቂህ ነኝ ስራዎቸህ ሁሉ ይመቹኛል ፍቅር በጠመንጃ የበለጠ የተመቸኝ ሁሌም አከብርሃለዉ mor ሰለሞን&ቤቢ
ፍቄ ይመችህ የመጨረሻ አሣከኝ 😂😂😂😂😂😂😉😉😉😉👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀
ፍቄ 1ኛ : በርታልን
እውነት ትችላለህ!
ፍቄ ሁሌ አንተ የምታቀርባቸው ደስ ይለኛል በልታ
ተመችቶኛል በርታ ፍቄ
እናመሰግናለን በሳቅ ሞትኩ..
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ፍቄ ምርጥ ሰው ዘና አደረከኝ በጣም አድናቂክ ነኝ
ወይ ፍቄ 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😍😍😍😍😍😍😍😍በጣም ደስ ይላል
ወይ ጉድ ፈነዳሁኮ
እረ ፍቄ በሳቅ ገደልከን ተባረክ
ፍቄ በርታ ትችላለህ ♥
ወላህ አሰከኝ ፊቄ ደሞ የአበቴን ሥም ነው የወስድከው ክክክክክክክ ስየምርብህ ስቺልበት ደሞ 😘😘😘😘😘
ኧረ በሳቅ ይመችክ በርታ
ምርጥ.አቀራረብ
የምር ፍቅዬ ወደድኩት የመጨረሻ ምርጥ ነህ
Ene yezih Tube Camera betam new migermegn tratu dimtsu wow guys keep it up 👍👍👍👌
WoW Fekie Betam gerami nw Asekognal Feterawoceh best nachew Beltalen
ፍቄ የኔ ሳቂታ ስወድክኮ በርታ ጀግና
Brilliant Bro !!
Besakkkkkkkk dekiem new bertalien wendema ❤❤❤❤👍👍👍👍
Dear Fekadu your nice and best keep touch we love u......
😂😂😂😂😂ፍቄ ሁሌም እድሜና እመኘልሀለው🙏
58°c ?
እማማ የኔን እናት መሰሉኝ፣እናቴ ሳትፈልግ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በአውሮፕላን እንድትበር ተደረገ፣ ማን እንደጠለፈው ሳይታወቅ ባህርዳር ማረፏን ነገረችኝ፤ከባህርዳር ወደ ደሴ ተሳፋሪዎችን ይዞ ለመብረር መሆኑን ተረዳሁ፣ደሴ ስትደርስ ‹‹እማ ተመቸሽ›› ስላት ‹‹በጣም እንጂ ልጄ፣ከአሁን በኋላማ አውቶብስ አልፈልግም›› አለችኝ፣እኔም ደስ አለኝ፡፡
Bezih yechinket gize endezih sikke alawkim . Ejig enameseginalen .
ኧረ በሰቅ ፈረስኩ😂😂😂😅ለሁለተኛ ስስሰማው
እፎይ በስንት ግዜዬ ስቅኩ 🤣🤣🤣🤣
አቦ አለምህ ትሳቅ
በረተሊን 💜💜💜💜🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷💚💚💚💚😃😃😃👍
ኧረረረረረረረረ ኡኡኡኡኡ ፍቄቄቄ ኧረ ገደልቀን በሳቅ😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭
እንኩን ልሰቅ አለሰገጠጠኝም
+YARED GEBREMESKEL ere she
@@hkbrovssisdancevote4302 ላለመሳቅ አየተወዳደርክ ነወ እንዴ?
Fuqadu betam des yemtil futur neh
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ዉይ በሳቅ ሞትሁ ቅቅቅቅቅቅቅ
ውይ በሳቅ ገደለኝ
ሃሃሃሃ ኧረ ወይኔ ገደለኝኮ ኡፍፍፍ
ዋውዋውው
ፍቄ Kudos !!! You're the man !! This is Real Art i can not stop laughing. Ewedehalu when i come home you are the number one in my list to see.Excellent !!!
ክክክክክክክክክክክ ውይይይይ ሞትኩ በስማም
ፍቄ qidus ለማለት kidus እይባልም የሚያርመን ስልሌለ እንግሊዝኛ አማርኛእፃፃፋችን በብዛት ሕገወጥ መሆኑንስታውቃላችሁ ? ትክክለኛውን የሚይሳይ " ዕጸ ጳጦስ "በሚል ስም የሚጠራ የኔመጽሐፍ አለ በጣም ጠቃሚ ነው።ለእንግሊዝኛውም ለኣማርኛውም ይረዳል።
ፍቄ የኔ ምርጥ በጣም ነው ምወድህ
So talented
Amazing
Respect Feke
ክክክክክክክ ክክክክክክክ ወይ ፈጣሪ አንጀቴን በጠበጥከው ውይይይይ አቦ ይመችህ
Oh man ! I can not stop laughing and great work brother
Feka the best
ኡፍ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም የሴትየዋ ጩኸት 😁😁😁
4ተኛ ዙር ነው ያዳመጡት በሳቅ ደከምኩኝ ሃሃሃሃሃ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ፍቄዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ
ዋዉ
I cant atop laughing😅😂😁😅😂😁
ethiopian best actors feke kebede selemon bogale tesfu berhane sewedachuuu
😅😅😅😅😅😅💟💟💟💟💟💟
feka mn endemlh alwekem mert mur nah chinkelatehen ewdewalhuge♡♡♡
ክክክክክክክክክአሪፍ ነው
Fika betame naw madenkehe 👍👍👍👍👍👍😘
Ya Emama chawot batem naw Yasekung.
አያቴን አስታወስከኝ አላህ ይዘንላት እና እሷ የፈለገችው ካልሆነ ቀውጢ ነበር
😂😂😂😂😂😂😂😂
ወየው የባሌ እናት ትዝ አሉኝ kkkkk
ፍቄ ምርጥ ስናፍቅህ
ወገኖች " በፍቃዱ" የሚባል አማርኛ ትክክልአይደለም ,,,"ፈቃዱ ወይም በፍቃዱ ነው መባል ያለበት ። ይህ ትክክለኛ አባባልና ትክክለኛው አገላለጽ መሆኑን ለመጠቆም እንጂ ያላዋቂ ሳሚ ለመባል አይደለም ።
ፈቃዱ ወይም በፈቄዱ እንጂ ፣ ፍ ፍ አይጠቀስም ።ባለስሞቹ አስቡበት።ፈቃዱ፣ በፈቃዱ
ከላይ በፍቃዱ የተባለው በስህተት ስለሆነበፈቃዱ ተብሎ ይታረም። ብዙ ጊዜ የልማድ ጉዳይ ነውና እሠራሩን መተው ብቻ ነው።
Great 👍👍👍💕💕💕😍😍😍👍👍👍
kikikikikikik99😅😅😅😅😅😅😂👈👍💖💖💖💖👎💟💟kiq
😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😆😆በጣም ደስ ይላል
17 dekika mulu menem alsemahum. Kehuwala yalewun lej fit lemayet eyetagelkugn. Ke gemash fit feker yazegn
ክክክክክክክክ
Kkk kkk betam yasinanaliii
እውነት ከልቤ የወደዳቸው ወይዘሮ ክክክክክክክክ
ዋው አር ሆዴ ቆሰለ በሳቅ
wooooow
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkl ነፍሴን ተቀላት ነው ጨዋታው
Kkkkkk ውይ ወይኔ ገደልከን
በናት ፍቄ እንዲ ልቀቅልን ፈታ አረከን እኮ
ፍቄ በጣም ነው ማደንቅህም ምወድህም
ክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ፍቄ ይመችክ ፈታ አረከኝ
እረ በሳቅ ....ሴትየዋን ነው ሁላ የመሰልክልኝ ፍቄ 😁😁😁
Yimechih
I waited and waited the funny part never comes.
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂
You made my night 😂😂😂😂😁😁
wow ! fika betam tax!
😂😂😂😂 ገደልከን
ኽኽክኽክክኽክክክኽክክክክኽክክክክክኽክክክክክክኽክክክክክክክኽክክክክክክክክኽክክክክክክክክክኽክክክክክክክክክክኽክክክክክክክክክክክኽክክክክክክክክክክክክኽክክክክክክክክክክክክክኽክክክክክክክክክክክክክክኽክክክክክክክክክክክክክክክ
THIS IS WE ARE
በስምንት አመትህ በውድቅት ለ ሌት ድምፂ አንዴይረብሽ ብርድ ልብስ ነክሼ ሆዴ አስከሚቆስል አሳከኝ ሁሌም ደስ ይበልህ
ክክክክክክክክክክ ይመችህ ፍቄ
Wenber sire mikemetewe mensafefiya newe mensheratecha aydelem.
ኧረ ኡኡኡኡ ፊቃ ነፈረ ሆዳ ክክክክክክክክክክክክክ
😁😁😁😁😁😂 ፍቄ ስወድህ ❤
wawe beteme yemerali
ስንቴ ደግሜ ሰማሁት በሳቅ ሞትኩ በጣም ደስ የሚል ነው ፍቄ እናመሰግናለን
ስንቴ ደግሜ ሰማሁት በሳቅ ሞትኩ በጣም ደስ የሚል ነው በሳቅ ደከምኩኝ እድሜና ጤና ይስጥክ
ፍቄ ምርጥ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ትልቅ መልክት አለው በርታ ፍቄ እድሜና ጤና ይስጥህ
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በሰማይ ነፍሷን ይማር አክስቴን አስታወስከኝ ።
አዝናኝና ቀልብን የሚመስጥ ስነ ፁሑፍ ነው። ፍቄ ከልብ እናመሰግናለን ።
እር በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እድሜህን ያርዝመዉ በሰዋገረ ከፍቶኚ ነበረ በጣም አዝናናኸኝ
ፍቄ ስወድህ በተለይ ፍቅር በጠመንጃን ደጋግሜ ነው የሰማኋት በርታ አሪፍ ነው።
me too😂😂😂😂😂😂😂
ፍቄ ምርጥ ሴትዬዋን ያየኃቸሁ ያህል ነው በሳቅ ድብን ያደረከኝ
በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርታልን
ፍቄ እናመሰግናለን እማማ ደስ
የሚሉ ሰው ናቸው በሳቅ ገደሉኝ እማማዬ
ፍቄ ውዴ የምወድህ የማፈቅርህ እንደማለት
ራሱን የቻለ የፍቅር መግለጫ ነው ።
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን 👍👌
Feke betam geremehegale bezu leweralehe yegebale tenker enem lejochem wedenehale egezeabhere yebarekehe!!!!!
You remind me my grandma prayers ..... thanks !!
በጣም አሪፍ ነዉ ፍቄ አድናቂህ ነኝ ስራዎቸህ ሁሉ ይመቹኛል ፍቅር በጠመንጃ የበለጠ የተመቸኝ ሁሌም አከብርሃለዉ mor ሰለሞን&ቤቢ
ፍቄ ይመችህ የመጨረሻ አሣከኝ 😂😂😂😂😂😂😉😉😉😉👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀
ፍቄ 1ኛ : በርታልን
እውነት ትችላለህ!
ፍቄ ሁሌ አንተ የምታቀርባቸው ደስ ይለኛል በልታ
ተመችቶኛል በርታ ፍቄ
እናመሰግናለን በሳቅ ሞትኩ..
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ፍቄ ምርጥ ሰው ዘና አደረከኝ በጣም አድናቂክ ነኝ
ወይ ፍቄ 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😍😍😍😍😍😍😍😍በጣም ደስ ይላል
ወይ ጉድ ፈነዳሁኮ
እረ ፍቄ በሳቅ ገደልከን ተባረክ
ፍቄ በርታ ትችላለህ ♥
ወላህ አሰከኝ ፊቄ ደሞ የአበቴን ሥም ነው የወስድከው ክክክክክክክ ስየምርብህ ስቺልበት ደሞ 😘😘😘😘😘
ኧረ በሳቅ ይመችክ በርታ
ምርጥ.አቀራረብ
የምር ፍቅዬ ወደድኩት የመጨረሻ ምርጥ ነህ
Ene yezih Tube Camera betam new migermegn tratu dimtsu wow guys keep it up 👍👍👍👌
WoW Fekie Betam gerami nw
Asekognal
Feterawoceh best nachew Beltalen
ፍቄ የኔ ሳቂታ ስወድክኮ በርታ ጀግና
Brilliant Bro !!
Besakkkkkkkk dekiem new bertalien wendema ❤❤❤❤👍👍👍👍
Dear Fekadu your nice and best keep touch we love u......
😂😂😂😂😂ፍቄ ሁሌም እድሜና እመኘልሀለው🙏
58°c ?
እማማ የኔን እናት መሰሉኝ፣እናቴ ሳትፈልግ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በአውሮፕላን እንድትበር ተደረገ፣ ማን እንደጠለፈው ሳይታወቅ ባህርዳር ማረፏን ነገረችኝ፤ከባህርዳር ወደ ደሴ ተሳፋሪዎችን ይዞ ለመብረር መሆኑን ተረዳሁ፣ደሴ ስትደርስ ‹‹እማ ተመቸሽ›› ስላት ‹‹በጣም እንጂ ልጄ፣ከአሁን በኋላማ አውቶብስ አልፈልግም›› አለችኝ፣እኔም ደስ አለኝ፡፡
Bezih yechinket gize endezih sikke alawkim . Ejig enameseginalen .
ኧረ በሰቅ ፈረስኩ😂😂😂😅ለሁለተኛ ስስሰማው
እፎይ በስንት ግዜዬ ስቅኩ 🤣🤣🤣🤣
አቦ አለምህ ትሳቅ
በረተሊን 💜💜💜💜
🌻🌻🌻🌻
🌷🌷🌷🌷
💚💚💚💚
😃😃😃👍
ኧረረረረረረረረ ኡኡኡኡኡ ፍቄቄቄ ኧረ ገደልቀን በሳቅ😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭
እንኩን ልሰቅ አለሰገጠጠኝም
+YARED GEBREMESKEL ere she
@@hkbrovssisdancevote4302 ላለመሳቅ አየተወዳደርክ ነወ እንዴ?
Fuqadu betam des yemtil futur neh
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ዉይ በሳቅ ሞትሁ ቅቅቅቅቅቅቅ
ውይ በሳቅ ገደለኝ
ሃሃሃሃ ኧረ ወይኔ ገደለኝኮ ኡፍፍፍ
ዋውዋውው
ፍቄ Kudos !!! You're the man !! This is Real Art i can not stop laughing. Ewedehalu when i come home you are the number one in my list to see.Excellent !!!
ክክክክክክክክክክክ ውይይይይ ሞትኩ በስማም
ፍቄ qidus ለማለት kidus እይባልም
የሚያርመን ስልሌለ እንግሊዝኛ አማርኛ
እፃፃፋችን በብዛት ሕገወጥ መሆኑንስ
ታውቃላችሁ ? ትክክለኛውን የሚይሳይ
" ዕጸ ጳጦስ "በሚል ስም የሚጠራ የኔ
መጽሐፍ አለ በጣም ጠቃሚ ነው።ለእን
ግሊዝኛውም ለኣማርኛውም ይረዳል።
ፍቄ የኔ ምርጥ በጣም ነው ምወድህ
So talented
Amazing
Respect Feke
ክክክክክክክ ክክክክክክክ ወይ ፈጣሪ አንጀቴን በጠበጥከው ውይይይይ አቦ ይመችህ
Oh man ! I can not stop laughing and great work brother
Feka the best
ኡፍ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም የሴትየዋ ጩኸት 😁😁😁
4ተኛ ዙር ነው ያዳመጡት በሳቅ ደከምኩኝ ሃሃሃሃሃ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ፍቄዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ
ዋዉ
I cant atop laughing😅😂😁😅😂😁
ethiopian best actors feke kebede selemon bogale tesfu berhane sewedachuuu
😅😅😅😅😅😅💟💟💟💟💟💟
feka mn endemlh alwekem mert mur nah chinkelatehen ewdewalhuge♡♡♡
ክክክክክክክክክ
አሪፍ ነው
Fika betame naw madenkehe 👍👍👍👍👍👍😘
Ya Emama chawot batem naw Yasekung.
አያቴን አስታወስከኝ አላህ ይዘንላት እና እሷ የፈለገችው ካልሆነ ቀውጢ ነበር
😂😂😂😂😂😂😂😂
ወየው የባሌ እናት ትዝ አሉኝ kkkkk
ፍቄ ምርጥ ስናፍቅህ
ወገኖች " በፍቃዱ" የሚባል አማርኛ ትክክል
አይደለም ,,,"ፈቃዱ ወይም በፍቃዱ ነው መባል ያለበት ። ይህ ትክክለኛ አባባልና ትክክ
ለኛው አገላለጽ መሆኑን ለመጠቆም እንጂ ያላ
ዋቂ ሳሚ ለመባል አይደለም ።
ፈቃዱ ወይም በፈቄዱ እንጂ ፣ ፍ ፍ አይጠቀ
ስም ።ባለስሞቹ አስቡበት።ፈቃዱ፣ በፈቃዱ
ከላይ በፍቃዱ የተባለው በስህተት ስለሆነ
በፈቃዱ ተብሎ ይታረም። ብዙ ጊዜ የልማድ
ጉዳይ ነውና እሠራሩን መተው ብቻ ነው።
Great 👍👍👍💕💕💕😍😍😍👍👍👍
kikikikikikik99😅😅😅😅😅😅😂👈👍💖💖💖💖👎💟💟kiq
😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😆😆በጣም ደስ ይላል
17 dekika mulu menem alsemahum. Kehuwala yalewun lej fit lemayet eyetagelkugn. Ke gemash fit feker yazegn
ክክክክክክክክ
Kkk kkk betam yasinanaliii
እውነት ከልቤ የወደዳቸው ወይዘሮ ክክክክክክክክ
ዋው አር ሆዴ ቆሰለ በሳቅ
wooooow
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkl
ነፍሴን ተቀላት ነው ጨዋታው