ወንጌላዊ ኤርሚያስ ባደባባይ ምህረት ለሁሉም አደረገ | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ወንጌል ይለዉጣል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል
    ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል
    አማን ሻሎም እስርቤት ያሳለፈዉን ዉጣ ዉረድ ተናገረ | faithline | aman shalom | abel abuna | ወንጌል | biniyam shitaye
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

КОМЕНТАРІ • 226

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 9 днів тому +21

    አማን ላይ ያለህን ጥይት ሁሉ ያለ እርህራሄ አራገፍክበት አሁን
    ሴራ መክሸፉን ስታዉቅ
    አማንን ሰዉ እንደሚወደዉ ሲገባህ
    የአቡና በራስ መተማመን ከአቅምህ በላይ ሲሆን
    ሌላ ዘዴ ጀመርክ እነሱ አንተ በሀሰት ለሰበሰብከዉ ገንዘብ አልተናገሩም አንተ ግን በሰጣቹሁኝ ገንዘብ ተጠቅሜ ቀለሜ ካላቹሁኝ ከሳቹዋለዉ አልክ ገንዘቡን ስትቀበል ግን ስምህ በቀለሜ ነበር ይቅርብህ ዞር በል

  • @tare556
    @tare556 9 днів тому +9

    ኤርሚ ጌታ ይባርክህ። ስጋችሁን ግደሉት።ጌታ ይክበር❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 9 днів тому +9

    በመጀመሪያ እርቃኑን የሰቀልከውን ወንድምህን ይቅርታ ጠይቅ በመቀጠል የተሳደብካቸውን የሃረብ ሀገር እህቶች ይቅርታ ጠይቅ ሀሳብህን ያልተቀበለውን ሰው በሙሉ ጠማማ አመፀኛ ትውልድ ያልከውን ህዝቡ ይቅርታ ጠይቅ አንተ ከተፈታ እኛም እንፈታለን ንፁህ ህሊና ይኑርህ ማንም አይሰወርም ከጌታ 😊

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 9 днів тому +14

    ኤርሚያስ የሚሉህ በእውነትና በመንፈስ ንስሓ ግባ ከሚዲያ መጥፋት አለብህ አታስመስል በርህን ዘግተህ እግዚአብሔርን ጠብቅ አሁን አስተምራለው ብትል የበዛው ሰው ባንተና በዳጊ ልቡ ተሰብሯል ማንም አይሰማህም ፀጋህ ተገፏል አስተውል ለጠላት በር እንደከፈታቹለት ሀሉ ከልብህ በተሰበረ ልብ ንስሓ ግባ ያ የድሮው ፀጋህ ይመለስ ዘንድ እኔ የማንም ወገን አይደለሁም የበዛው ጥፋት ግን አንተ ላይ ነው ያለው ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ 🙏

    • @user-ez7ib8qr9x
      @user-ez7ib8qr9x 9 днів тому +1

      Betam even ahun kelebu ayedelem ... dero sesemaw yemayeselechegn sew ahun endet endemideberegn mesemat 💔🤮

    • @ShowMeYourGlory77
      @ShowMeYourGlory77 9 днів тому

      ሰውየው ልቡ ተበላሽተዋል : አስመሳይ ሆነዋል

    • @sulamith8910
      @sulamith8910 7 днів тому

      ​@@user-ez7ib8qr9x ewnet new, sew endazenebet silaweke new ahunim, kelib aydelem.

  • @amanuelbelay9311
    @amanuelbelay9311 9 днів тому +9

    አተ አብርድ ደርሰህ ካህን ነትሁን ።
    ለራስ ግባ ተረጋጋ ።
    በወንድም ላይ ስታደርግ የነበረውን እያሰብክ እራስህ ብቻህን ግባ ።
    የሊላውን ሰው ለራሳችን ተውልን ።
    እራሰህን ቻል ።

  • @user-cd9wz6my1t
    @user-cd9wz6my1t 9 днів тому +1

    ኤርሚዬ የተወደድክ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ

  • @DagnachewDesalegn
    @DagnachewDesalegn 9 днів тому +11

    ለአንድ ሳምንት መናፋረቅ ስራህ ነው። ዳጊ የተባለው ሾፌር መጥቶ እስኪዘውርህ¡¡¡

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 9 днів тому +16

    እውነት የእግዚአብሔር መንፈስ ባንተላይ ካለ እራስህን ከዚህ ሚድያ ትጠፋለህ በስጋ እንደምትለፈልፍ እያየን ነውውሽታም ውሽታም ነህ !!

    • @MrSavedinchrist
      @MrSavedinchrist 9 днів тому

      Please be mature @fathbemnet! Fear God, clean your heart

    • @Faithbemnet
      @Faithbemnet 9 днів тому +4

      @@MrSavedinchrist እራቁት ፎቶ በሚድያ መልቀቅ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ነው ብሎ ሲናግር እሱ ልቡ የፅዳ ስለነበር ነው???

  • @msganayonatan7348
    @msganayonatan7348 9 днів тому +15

    Mejemeria ante lerash nsha gba

  • @alemmaza1843
    @alemmaza1843 9 днів тому +7

    በትክክል ጌታ የገባህ ይመስለኝ ነበረ ተብተህ ስታበቃ ትቀልዳለህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 днів тому +2

    ዝም ማለት የማይችል ሰው ነህ ጌታ ይርዳህ

  • @habtu306
    @habtu306 9 днів тому +4

    ኤሪሚ እውነትህ ነው እግዚአብሔር ልብን ያያል ጌታ ይባርክ

  • @Et24home
    @Et24home 9 днів тому +3

    ብትችል ማስተካከያ አድርግ:: ዋናው እና ትልቁ ነገር ለፍቅር ለአንድነት ለይቅርታ ቀድመህ መውጣትህ የሚደነቅ እና ብዙዎቻችንን የሚፈውስ ነው:: ጌታ በተሻለ እና እጥፍ ፀጋ ይግለጥህ:: ተባሩክ::

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤ ኤርምዬ የአለም መሳለቅያ ሆነናል ጌታ አዝኖአል ።ምህረቱ ይብዛልን❤

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 9 днів тому +16

    ኤርሚያስ እስቲ አጥፍቻለው ይቅር በሉኝ በል? መንፈስ ቅዱስ ብለህ ስበብ አታብዛ። የይቅርታ ልብ ይኑርህ ጃል 🤦🏽‍♂️ the funny thing is you’re still trying to be the standard. ትሁት ብትሆን ይቅር በሉኝ ትል ነበር

  • @fantayetaddesse2995
    @fantayetaddesse2995 9 днів тому +1

    ጎበዞች እናመሠግናለን ራሳን ማሸነፍ ትልቅ ነገር ነው ተባረኩ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 9 днів тому +3

    ያንን አብሮህ የነበረውን ዳግምንም ጥራውና አማንን ይቅርታ ጠይቁ please አታለባብሰው

  • @tarekegnayele130
    @tarekegnayele130 9 днів тому +17

    ስለሌሎች ተው አሁን ስለራስህ ብቻ ንስሃ ግባ

  • @emebetdzekale4709
    @emebetdzekale4709 9 днів тому +3

    እግዚአብሄር ይባርክህ እኔ የናንተን ፕሮግራም ተከታትዬ አላውቅም ኧረ ጭቅጭቁ ጦፏል ሲሉኝ ላይ ስገባ አንተንና አንደኛውን ልጅ መረጃ አምጣ ስትባባሉ ሳትጨርሱ ወጣሁ በሜሰንጀር ልልክልህ ፈልጌ ፌስ ቡክ ላይ ሄጄ አየሁ አላገኘሁህም ግን የረዳህ እግዚአብሄር ይባረክ መልካም አድርገሀል ዘመንህ ይባረክ። ከስር እየተከታተላችሁ የምትከሱ እባካችሁ ስለ እግዚአብሄር ዝም ዝም ዝም በሉ።

  • @onagopane453
    @onagopane453 9 днів тому +3

    Eermiyee tabaraki ❤❤❤

  • @MttTadesa
    @MttTadesa 9 днів тому

    ማረንንንንን በድለናል🙏🙏🙏🙏💔💔💔

  • @meront4898
    @meront4898 9 днів тому +2

    We love you and God bless you!!! Forgiveness we all need ❤❤❤

  • @divinemercyministry2018
    @divinemercyministry2018 9 днів тому +1

    You are blessed our brother Ermi!❤❤❤

  • @yesakekebero2346
    @yesakekebero2346 9 днів тому +8

    ስማ ቀለሜ ስለ ሌላ ሰው አታውራ ቅድሚያ በእራስ ዓይን ውስጥ ያለውን ግዱፍ አውጣ።
    እባክህ አንተን ብሎ የመንፈስ ቅዱስ ተሟጋች። በቃ እፈር ዝም በል።

  • @KudusanMicheal
    @KudusanMicheal 9 днів тому +2

    Thanks jesus

  • @markosmedhin7978
    @markosmedhin7978 9 днів тому +3

    እንወድሃለን። ልብህ ንፁህ ነዉ። ከይቅርታ በላይ ምንም የለም። ሁላችንንም። ጌታ ይቅር ይበለን😢😢😢😢

    • @user-qs9ik2pi6z
      @user-qs9ik2pi6z 9 днів тому

      የማን ልብ ነው ንፁህ??አሁንም እኮ ወደሌሎች ነው እየጠቆመ ያለው !እያስመሰለ እንደሆነ አነጋገሩ ያስታውቃል!

  • @user-cf1ur5ms8m
    @user-cf1ur5ms8m 9 днів тому +1

    ኤርሚዬ ተባረክ እኖድሀለን የኔ የዋህ❤

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 9 днів тому +1

    እርምሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከን ተባረክልን ንስሁ ያስፈልገናል ልቤ ቆሽሾ ነበር ይቅር ይበለን💕❤️📖🙏

  • @sisaydeneke6214
    @sisaydeneke6214 9 днів тому +2

    ሀጥያቱን የሚሰውር አይለማም የሚናዘዝና የሚተዋት ግር ምህረትን ያገኛል እንዳይደገም

  • @ezrasamuel6241
    @ezrasamuel6241 9 днів тому +17

    ኤርሚ ስሜታዊና ችኩል ነህ
    በዚህ ዕድሜ እንደዚህ መሆን አልነበረብህም

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 9 днів тому +11

    ጥፋ እንተ ትቢተኛ አሁንም ትልፈልፋለህ እንተ ይቅርታ ጠይቅ ስትንባል በእኔነት ትውረገጋለህ !! እንተ የራቁት ፎቶ በሚድያ ስትለቅ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ነው ብለህ ጥቅስ እያጣቀስክ በተናገርከው ይቅርታ መጠየቅ እለብህ !!! ይቅርታ ብለህ የመጣሃው ማንም ስው እደማይስማህ ስለገባህ የልብ ክፋት ስለምታውቅ እንተ ለሳንቲም ብለህ ነው ወንጌላዊ እይደለህም ወንጀላዊ ነህ ደሞ ኦርቶዶስክን ስህል እያልክ መንፈስ ቅዱስ ብለህ መጣህ እንተ ስውዬ እራስህን የገዘፈ ጣኦት እርገ እያመጣህ ነው!! እሁንም ስው ትከሽላ ተለጥፈህ እያወራህ ነው እርስህን ውቀስ ስው እትውቀስ you are nobody!! Do you understand?

    • @darik114196
      @darik114196 9 днів тому +1

      አጭበርባሪ አስመሳይ ተሳዳቢ

    • @darik114196
      @darik114196 9 днів тому +1

      ምኑ ነውረኛ ነህ

  • @inthelastday6858
    @inthelastday6858 9 днів тому +1

    ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @KudusanMicheal
    @KudusanMicheal 9 днів тому +1

    Thanks God belases you erme nesha Gena thanks lord jedus

  • @Yonantan
    @Yonantan 9 днів тому +9

    የሚገርም ትምክት ነው የሚታይብ በጣም ደፋር እራስ በሠራከው ስተት ሌላው ሰተተኛ ማለት አይከብድም በመጀመሪያ ከወንድሞች ጋር ያለህን ነገር ጨርሱ ሌላው አትወንጅ በእናንተ ምክንያት ሌላው አትጨምር

  • @BeziBe
    @BeziBe 9 днів тому +3

    እንደዛ ነው ጎበዝ ኤርሚ እኔ በግሌ በድያለሁ ማለትህ በቃ የሚያጠግብ ማለትም የሚያረካ ቃል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @kefittueyasu9321
    @kefittueyasu9321 9 днів тому +6

    Lemn tinsh gize wode ilfigni gebteh atseliym ahunm መንፈስ ቅዱስን በድለናል ካልክ ከወንድሞችህ ጋር ተስማማ ይቅርታ ተጠያየቁ

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 9 днів тому +3

    ጌታ ይባርክህ ኤርምያስ የማይሳሳት ማንም የለም ትልቁና ዋናው ነገር ግን በጌታ ፊት በንሰሃ መውደቅና መመለስ ነው ። የንስሃውን ሂደት ግን አትርሱ ይቅርታ መጠየቅና ይቅር ማለት አስፈላጊ ነገሮች ናቸው የቆሰሉ ልቦች በይቅርታ ይታከማሉና ።

  • @mimimconnen9312
    @mimimconnen9312 9 днів тому +5

    This isnt from Holy Spirit, its self centered.

    • @ewnetnegare7773
      @ewnetnegare7773 9 днів тому

      Very much..he has the mental issue., personality disorder

  • @tulluuwarabo
    @tulluuwarabo 9 днів тому +3

    ayinachin bemesqelu layi yihun.

  • @getahunasfaw771
    @getahunasfaw771 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @bekamkebede
    @bekamkebede 9 днів тому

    Ermi God bless you

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 9 днів тому +1

    እልል ተመስገን ደስ ይላል

  • @rebkabelete
    @rebkabelete 9 днів тому +7

    ኤርሚ ጌታ ረዳህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 9 днів тому

    ሰው እራሱን ካዋረደ በሃላ እርሱን መቀጥቀጥ እና እየመዘዙ መክሰሰ ይህ የከሳሽነት መንፈስ የዳቢሎስ ነው ሰው እግዚአብሔር የማረውን ይቅር ያለውን ያቀረበውን መውገር ትክክል እይደለም መመለስን ማበረታታት እና መደገፍ ይገባናል ማንም ፍፁም የለም የሚሰራ ይሳሳታል የማይሰራ ጥን ስህተት ላይኖረው ይችላል ምክንያቱም እይሰራም እንደእቃ ይቆጠራል እይዞዋችሁ በርቱ ጌታ ለዚሁ ታጥቦ ጭቃ ለሚሄነው ማንንታችን በደሙ እምጦ ወልዶናል ኤርምዬ ተባረክ እይወሰድብህ የኛ ወገኔች ሰውን እየመዘዙ መክሰስ የተለመደ ነው እናንተን ግን ጌታ ምህረቱ ማለዳ ማለዳ ዲስ ስለሆነ ለዚህ ድንቅ ሰፊ የማይከፈልበት ምህረቱ ክብር ይሁንለት በስሜት የማይቀያየረው እምላካችን ይመስገን በርቱ እትያዙ ወገኖች ግዜ የለንም ምድራችን በእመፃ ተውጣለች እንድረስላቸው እይናቸውም ልባቸውም ለታወሩት እወዳችሃለሁ

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 9 днів тому

    ጌታ ምህረት ያድርግልኝ ስብርብር ያለውን ልቤ ንዲፈወስ እኔ ማቀው አንተን ነው እነሱን አንድ ቀንም ተከትያቸው ወይ አይቻቸው አላውቅም ግን ባንተ አዝኛለሁ ድሮ ባሌ እሱን ልጅ ክፈቺው እሱ ጋር እውነት አለ ይለኝ ነበር😥 አማኝ አይደለም ግን አይቃወምም አሁን እሱ እንዳይሰማ ስትሰዳደቡ ሽንት ቤት ደብቄ ሆኜ እሰማቹ ነበር እሱ እንዳይሰማ ተሸማቀቅን ጌታ ሆይ ማረን።

  • @rozaroza511
    @rozaroza511 9 днів тому

    አሜን እውነት የጌታ መንፍስ አሳዝናል ጌታ በምህርቱ ይጉብኝን የእሽታ መንፍሱ ያገዘን እራስን መግዛት ወንድም ገዛብ የምናለግበት ለዳከሞች የምንራራ የምንፀልይ ያረገን

  • @aliyumuktar2943
    @aliyumuktar2943 9 днів тому +6

    Don’t use the word of God for the sake of defending yourself.

  • @natsgnoha7003
    @natsgnoha7003 8 днів тому

    Emakeberehen yahel new yazenkubeh

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 9 днів тому +1

    Ene yemelew anete seme ega kanete seme…mene gude new..wendema ega lejoche nene…yenjera leje maneme yelem…ere abatoche wedete nachu hezebune kezehe..tekula hezebune asemeletu..be Eyesus sem…😭😭😭

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 9 днів тому +2

    ስለ ምን መንፈስ ቅዱስ ነው ምታወራው?
    ምላስህን እንደ ልብህ ዘርግተህ ስታበቃ ብዙ ሰው ከተሰናከለ በሗላ ታረቅን ምናምን ምን አገባን እኛ እዛ በጓዳችሁ ጨርሱ

  • @msganayonatan7348
    @msganayonatan7348 9 днів тому +5

    ማታለያ ዘዴ አረ ተው መንፈስ ቅዱስ ብለህ መጣህ መጀመርያ ይቅርታ ባእግዜብሔር ፊት ግባ

  • @sami9033
    @sami9033 9 днів тому +4

    Wushetna neh.

  • @gemechugebre5225
    @gemechugebre5225 9 днів тому +1

    geta Iyesus yebarkeh !

  • @AnetenehAddisu
    @AnetenehAddisu 9 днів тому +5

    የደፈረሰ ስሜን ለማጥራት መንፈስቅዱስን መጠቀም አለብኝ ብለህ ማሰብህ በጣም ይቀፋል !!!!!

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash 9 днів тому +27

    እንደአንተ ትእቢተኛና አመፀኛ በጭራሽ የለም የመጀመሪያ ተበዳይ እርቃኑን ከዳጊ ጋር ተስማምተህ በአደባባይ የለጠፍከው ወንድም ነው

    • @abebaararsa8171
      @abebaararsa8171 9 днів тому

      🤨🤨 be wandim Mahal atgibu🤫🤫🤫🤫

    • @yisaktarekegn8281
      @yisaktarekegn8281 9 днів тому +1

      Indezh ayibalim esh

    • @emebaemuti951
      @emebaemuti951 9 днів тому +3

      ዛሬም እዛው ነሽ ? አበቃ እኮ !

    • @eleni311
      @eleni311 9 днів тому +1

      እናተ ግን ለፀብ ነውዴ የምትተባበሩት የፀብ ክብሪት የሆናችሁ በጌታ በኢሱሰ ሰም ሰራችሁ ይፍረሰ

    • @jobby-eq4zq
      @jobby-eq4zq 9 днів тому

      Slemn erkan new mtaweriw
      Wana wagntesh atakim ende sew wana Siwagn milebsew alebabes erkanun new yasblewal
      Lowere atruchi

  • @andishman
    @andishman 9 днів тому +5

    ከሁለት ወይም ሶስት ቀን በኋላ ዳጊ ይመጣና የሆነ assignment ይሰጥህና ከዛ ሁለት ሳምንት አቤል አቤል እያልክ ትጮኀለህ። አስመሳይ ነህ። መጀመርያ እኔ ብቻ የሚለውን እብሪተኝነትህን አቁም።

  • @FoltynFamliy950
    @FoltynFamliy950 9 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ እኛ የክርስቶስ ልብ አለን ::

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 9 днів тому +4

    ፒክቸር በመቀያየር ህይወት አይቀየርም ንሰሀ ማለት ቀኝ ኋላ መዞር ነው ብሎአል ሲንገሌ አንተ ኤርሚ ንሰሀ ወደልቤ መቷል ካልክ መጀመሪያ እራስህን ነው ያለህ ጌታ ወዴትም አትውሰደው ተመለስ ወደጓዳህ በዚህ አጋጣሚ ፓስተር ታሪኩ እንዲህ አይነት ሚዲያላይ መገኘት አይመጥንህም አንተ ገና ብዙ ስራ አለብህ ለነሱ ተውላቸው

  • @belaynehabebe7965
    @belaynehabebe7965 9 днів тому +4

    እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ቢሆንም በፕሮተስታንት እምነት ተከታዮች ላይ ጥላቻም ተቃውሞም የለኝም
    ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ፕሮግራማችሁን ስሰማ አዝናለሁ።
    እግዚአብሔርን ማላገጫና መጫወቻ አድርጋችሁታል።
    ለይቅርታ ይህን ያህል ጫጫታና ንትርክ ለምን አስፈለገ?
    ይቅርታ ይቀርታ ነው ከልብ ካልሆነም ኃላፊነቱ የራሱ ነው
    ከዚህ ሁሉ ሁካታና ጊዜ ከመግደል ይልቅ ወንጌል ስበኩበት ።

  • @NehmeyaHailu
    @NehmeyaHailu 9 днів тому +1

    ተባረክ ወንድሜ።

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 9 днів тому +10

    አያምርብህን ኢርሚያስ የማስመሰል መንፈስ ነው ጌታን ይቅርታ ሳትል ጭራሽ አረባገር እህት ተናግረህ ባልማር ይሻላል እንተ ጋር ክፋ በልብህ ይዘህ እንዴት እንዲ ቀለል አረክ ጌታ አስመሳይ አታርገኝ. አጽያት አስገባህን በቃ ስተህ አሳትከን 💔💔💔

    • @fretaasme5794
      @fretaasme5794 9 днів тому

      አስኪ ቀስ በል ደሞ ስለራስህ ተናገር በየሱስ ሰም

    • @RibkaTewabe
      @RibkaTewabe 9 днів тому

      ነውረኛ

  • @kidistmathewos2123
    @kidistmathewos2123 9 днів тому +3

    አሁን ገና ወደ መስመር መጣህ። ይሄ የብዙ ወገኖች ምልጃ ውጤት ነው። እናንተ ሰዎች ንስሀ የመንፈስ ፍሬ ነው። መጀመሪያ ሁለንተናን በጌታ ፊት በመምጣት በጌታ ፊት የግል ጊዜ በመውሰድ ራስን በማዋረድ ጌታ ያለንበትን እንዲያሣየን ወደ ጌታ መምጣት ጥልቅ እና ዝርዝር ንስሀ ያስፈልገናል።
    ጌታ ከወዴት እንደወደቅን እንዲያሣየን፣
    ከእኔነት እና ከፍጥረታዊ አቅም ጌታ እንዲያወጣን፣
    የሌላውን ትተን አይኖቻችንን በራሣችን ላይ እንዲሆኑ፣
    እራሳችን ከእራሳችን ጌታ እንዲያድነን(እኔን ከእኔ አድነኝ) ብለን እንፀልይ፣
    ልባችንን ጌታ እንዲያለሰልስልን
    የጌታ ልብ ያለን እንዲያደርገን፣
    ከጌታ ለመስማት የፈጠንን ለመናገር የዘገየን እንዲያደርገን፣

  • @fikerashenafi3904
    @fikerashenafi3904 9 днів тому

    ማንም ከፍርድ አያመልጥም እኔም በግሌይቅርታ እጠይቃለው ኤርምየ እንዎድሃለን

  • @user-qq9jd1xc9z
    @user-qq9jd1xc9z 9 днів тому +2

    ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ
    በጸጋው ብዛት የእግዚአብሔር ስጦታ በውስጥህ አለ በትክክል ነገር ግን በትልቅ ትእቢት እና እንደ ህጻን ጭምልቅልቅ ያለ ባህሪ ነው ያለህ ሚስት ትልቅ ስራ እንዳላት አውቃ ብትገራህ መልካም ነው እንድ ህጻን አንዴ ወደላይ አንዴ ወደጉርጓድ የሚያስገባህ ክፉ ባህሪ የመንደር ሴት ይመስል ብዙ አሉባልታ ወሬ
    ስለ ጸጋው የማይጸጸተው 100%ሰጥቶሀል ካራክተር ግን 0

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p 9 днів тому +1

    lemen tadafenewaleh hatyatehen, tenazezena tewew new enji zeleh lela tarik west ategba, ahunem ATECHEKUL

  • @saman7753
    @saman7753 9 днів тому

    Finally !!

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 9 днів тому +3

    Ermiye ye egziabeher sew geta yebarkeh ❤

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 9 днів тому +5

    አንተ እነደፈልክ የምትነዳወዉ አማኝ ሞኝ ሆኖ አልነበረም በጌታ ፍቅር ታገስሆህ ነበር
    አልገባህም በቃ እረፍ እስቲ የጥሞና ጊዜ ዉሰድ
    ምንድነዉ የደብተራ መንፈስ አሁንም አብሮህ ነዉ እንዴ ያለዉ

  • @lopeetirore85
    @lopeetirore85 9 днів тому

    ጀለሴ የበደልከው እግዚአብሄርን ብቻ ሳይሆን ህዝቡንም ነው

  • @sarakebede5102
    @sarakebede5102 9 днів тому

    Amen

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory77 9 днів тому +1

    ቀለሜ : ለራስህ ንስሃ ግባ : አሰመሳይ:

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 9 днів тому +2

    ኤርሚየ ፀጋው ያብዛል ወንድሜ

  • @eleniabebe9678
    @eleniabebe9678 8 днів тому

    ሆ ክርስቶስ በወደደው መውደድ ነው ያልከው? የክርስቶስ መውደድ እስከ ቀራንዮ ነው :: ከምንም አይነፃፀርም ጌታ ማስተዋልን ይስጠን

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 9 днів тому +3

    Ayzoh wejeb yalefal becha ke geta gar temabek 🙏

  • @eleni311
    @eleni311 9 днів тому +1

    እኔ ሁላችሁን እወዳለሁ ባልወድ ጌታ ሊወደኝ አይችልም አሁን ወንጌልን አጧጡፉ ጠላት ይፈር እኳን እንደዚህ ሆነን እንደውም ሰማችን አያምር በራሳችን ጉዳይ ኢየሱስን አናስድብ የናተ ኢየሱስ 666 ነው እዬተባልን እንደውም ወንጌልን በፍቅር ሰብከን እንዲህ ያሉትን ወደ ኢየሱስ ማምጣት እንጂ አንጬቃጬቅ አያምርብንም እግዚአብሄር የንሰሀ ጊዜና ልብ ሲሰጠን እንጠቀምበት ይቺ አንድ ቀን በከንቱ አታምልጠን ነገ የኛ አይደለም ተባረኩ በጌታ ኢየሱስ ፍቅር እወዳችኋለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ኤርሚ ጥሩ ነው ያልከው እግዚአብሄር ይርዳህ 🙏❤

  • @aliyumuktar2943
    @aliyumuktar2943 9 днів тому +4

    You can’t preach gospel with hate sprit and compromising the truth.

  • @lopeetirore85
    @lopeetirore85 9 днів тому

    The game continues dude !!!

  • @aliyumuktar2943
    @aliyumuktar2943 9 днів тому +4

    Ante neh enkefat.

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 9 днів тому +2

    ወዬዬዬዬ ቀለሜዌ😂😂😂😂😂

  • @hanish4684
    @hanish4684 8 днів тому

    የያዕቆብ መልእክት 1
    26፤ አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው።

  • @natsgnoha7003
    @natsgnoha7003 8 днів тому

    Antena teketayocheh west egziabher alee gen ?

  • @ellegolicha617
    @ellegolicha617 9 днів тому

    wooow

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 9 днів тому

    Egzehabere yefewesehe beennennet tasrehal.Yekkertta lemetteyek sebbeb yabezal.

  • @lilytsehaye9891
    @lilytsehaye9891 9 днів тому

    Ermiye Ebakih kemibal sew rasihin ley.

  • @natsgnoha7003
    @natsgnoha7003 8 днів тому

    Medre weshetam nebeyatoch gena serachew yekoshashal egziabher besera lay new

  • @mesbel7243
    @mesbel7243 9 днів тому +1

    YIHUDDA-----HATIYATEH EYASCHENEKRH NW

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 9 днів тому +1

    የፀለይሽው ሴት አሜን ብለናል ጥያቄ ቀለመወርቅ ተቀይሮ ኤርሚያስ ሲል ቀጥታ የሱ አሳብ መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ያለውን የኤርሚያስ መንፈስ አለብኝ ብሎ የሚያስብ ነው ሁሌ ተናገርኩ እያለ የጭንቀት መንፈስ ነው ውስጡ ያለው ቀለመወርቅ የመፀሀፍ ኤርሚያስ እንዲ አይደለም እባካቹ መርምሩ የቀለመወርቅ መንፈሱን ወይ አንቺ አይቼ ነው እራዬ ብለሽው ነው እኛ አስጨናቂ ጌታ የለንም በንስዓ የምንመላለስ እንጂ ቀለመወርቅ ወንጌል ልስበክ ብሎ ገብቶ የሚያወራው በራሱ አለም ጩኽት ስድብ ነው

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 9 днів тому +1

    Ere yehe seweye…ere hezebune tewew…do your part:: we don’t need your involvement… you can’t afford to lose popularity…in Jesus name… the Spirt of celebrity…popularity leave the body of Christ… in Jesus name…, sew alemene hulu beyaterefe nefesune gen beyagodele men yetekemewale…

  • @Ethiopian_illuminati1
    @Ethiopian_illuminati1 8 днів тому

    Ato aytenfisu tebedu

  • @alemayehuhailemariam2468
    @alemayehuhailemariam2468 9 днів тому

    እኛ ምን አደረግን ?????

  • @mondaytuesday7755
    @mondaytuesday7755 9 днів тому +1

    መደበርያ አደረጋችሁን አደል?

  • @getachild1
    @getachild1 9 днів тому +1

    እራስህ በጀመርከው እኛ ንስሃ የምንገብው ለምንድነውእራስህን ቻል የምትወልዳችው ልጆች እኮ በልጠውህ ተገኙ በብሎክ አታስፈራራ

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p 9 днів тому

    mesmat yemenfelegew Aman bedyehalehu Abuna bedyehalehu endetel new enji egnan neseha letasgeba aterwarwat. ahunem gize wosdeh ke Geta gar hun erasehen award. Yenefsabat menfes yezeh metah

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 9 днів тому +3

    የትም ፊጪ ዱቄቱን አምጪ ነው የነተ ነገር ሴጣን ጢባጥቤ እየተጫወታችሁ ነው 😢😢

  • @makinebiyat4876
    @makinebiyat4876 9 днів тому

    መንፈስ ቅዱስን እንዴት ነው የምንረዳው እሱ የእውነት መንፈስ ነው።የመንፈስ ቅዱስ ፎቶ እኛ ነን ፍሬአችን ነው። መልኩ እሱም በጎ ህሊና ነው።በእውነት ላይ አንዋሽ።

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p 9 днів тому +1

    Breaking News alalem? ewnet ante menfeskidusen yemetsema kehone zor beleh erasehen mefetesh ena beneseha, erasen bemegzat, zek bemalet, zem bemalet mogesehen asmeles.

  • @zerihungudeta4626
    @zerihungudeta4626 9 днів тому +1

    እውነተኛ ከሆንክ ከሶስት ሴት የወለደውን ዳጊን ንሰሃ አስገባው

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 9 днів тому +1

    ማንን ነው ፀልይ ንስሀ ምትለው አንተ ሰውዬ ጤነኛ ነህ አስተሳስብህ እጃ አይመስለኝም ዛሬም ከሰው ራስ ላይ ውረድ።
    ትዐቢተኛን እግዚአብሔር ያዋርዳቸዋል ከትዐቢትህ ውረድ አንተው እራስ ንስሀ ግባ እራስህን ተመልከት ዛሬም ወደ ሰው መጠቆም ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ።
    ማንን ነው ምታስተምረው እራስህን ችለህ ተመለስ ሰው ላይ አትጠልጠል ወንድም ኤርሚያስ
    ጌታ ፊቱን ያብራልህ 🙏

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 9 днів тому +3

    ይህ ነው ክርስትና በጣምም ደስ ብሎኛል

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p 9 днів тому

    zarem eko techohaleh ermias ahunem alteregagahem... kehulu befit be wondemoch lay beserahew bedel neseha geba...yeh hulu eko ante bebedelkew new yetejemerew...begeleh kelebeh bamenechehew kefat Aman & Abuna aznewal enesun yekerta teyek