የአቡና እና የአማን ሻሎም ድፍረት የተሞላበት ንግግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @FesahAbay
    @FesahAbay 2 місяці тому +1

    አማንም አቡናም ስለውነት፡የቆሙ ወጣቶችን መባረክን ማበረታት እያለብን ለምን ለማሸማቀቅ መሞከር ትንሺነ ባዶ ሄሊና እያሳያቹ ነው እነሱን በዚህ ሁኔታ ማስቆም ብጭራሺ እንዳስቡት ❤❤❤❤

  • @jonang7582
    @jonang7582 2 місяці тому +1

    አረ ክርስቶስ ከአፋቹ ጠፋ .. ምን አለበት የሰይጣን አጀንዳ ብትነቁበት

  • @kebronmihretu
    @kebronmihretu 2 місяці тому +1

    AMNAN TALKATIVE ABUNA KENTUU

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 2 місяці тому +1

    ያንተ ሀሳብ መጀመርያም ምጨረሻም ያዉ ነዉ ያቀልሽልሻል🤮

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 2 місяці тому +4

    አቡና ወይ እንደ አማን አልተማርክ ወይ በአገልግሎት አትታይ ወይ ድምጽህ አያምር ለዛ ሞገስ ጥበብ የለህ ዝም ብለህ ባዶ ቆርቆሮ እንደዉ ምን ይሻልሃል?አማን እባክህ ከዚህ ባዶ ጩህት ተለይ

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 2 місяці тому +1

    ያንተ ሀሳብ መጀመርያም ምጨረሻም ያዉ ነዉ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 місяці тому

    በእየሱስ ስም እነዝህ ሁለት የቀትር ሰይጣኖች ጫታም ባለጎዎች ምንእነዝህ ሰዎች በትሩን አንስቶ ቢቀጣቸው ምንኛ ባለጌ ምንኛ ክፍ ሰው ናቸው እረ እነዝህን ሰዎች የሚያስቆም የለም ወንጌልን ከመስራት ወንጌሉን ገደል እየከተቱ ፕሮቴስታንትን በጭራሽ ሰው ጠልቶ መንገድ እየቀየረ ጆሮ እንዳይሰጥ ያደረጉ የቀትር ሰይጣን የመሰሉ የወንድሞች ከሳብ እራሱን ጋንኤልን በአባቶቻችን የሚነገረን በስህላዊ ድርሰት ስንገምታቸው አይነት ጥቆቁር ስው መሰል ዳፒሎሶች እረፋ

  • @SolomonDenbesh
    @SolomonDenbesh 2 місяці тому

    አንተ አንደበት ያልተገራ በፈጣሪ ስራ ደግሞ ገባህ ከፋብሪካ የወጣ ሳሙና መሰለህ እንዴ ሰው ነው እኮ ነው አንድ አይነት መልክ ስትል ምንድ ነው እናንተ በርግጥ እውነት በጌታ ናቹህ እኔ እንጃ የስድቡን ነገር ስው ከናንተ ነው የትማረው ተመልከቱ ምን ያህል ህዝቡን እንደበከላችሀት ለምን ወደራሳቹህ አትመለከቱም

  • @DD-hh2qx
    @DD-hh2qx 2 місяці тому

    አረእባካችሁ ስድብና ትችት ሀሜት ተዉ እባካችሁ ሰዉን አትሳደቡ እያላችሁ ክፉ ነገር በየቀኑ እየዘራችሁ ነዉ እሰቲ ሰሙት የምትሉትን በጌታ ሰም አትሸቅጡ ሌላ አመነት ተከታዮች አንደእናንተ አይተቻቹም ጌታን ፍሩ

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 2 місяці тому

    ተራ የተራ ተራ ሰዎች ወሬ ብቻ። እናንተ ለሰው ምትሉትን አንዱንም አታደርጉትም እድሜ ልካችሁን ሰው እያማቹ የTiktok Gift ለቃቃሚዎች።

  • @fekeryacob6174
    @fekeryacob6174 2 місяці тому

    አቤል መቼ ነው ወንጌል የምትሰብከው? አማን ግን ወንጌል ስትሰብክ ነው የሚያምርብህ። አፍራሽና አዳሽ ግን ማን አደረገን?

  • @mintwabgirma8405
    @mintwabgirma8405 2 місяці тому

    ዛሪ ደግሞ ሰይጣንን በምን ልታገለግሉት ብቅ ያላችሁት

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 2 місяці тому +1

    God brings you to protect this generation whom doesn't know where to go and to know the right way in Christianity life , you are blessed brothers just move on leave those who are insulating think about the rest looking for the way

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 місяці тому +1

    ጌታ ያስባችሁ ሁልጌዚ ስድብ ብቻ ።

    • @etsegenetamare7165
      @etsegenetamare7165 2 місяці тому

      እውነት ላንተ ስድብ ከሆነ ጌታን ተቀበል

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke 3 місяці тому +1

    Anite. Yemetahaw. Tilaniti .new. Ke. Awetaru .gari. Mefokameri. Tegibi .new. geta. Masitawali. Yisitihi. Yiheni. Merizi .yetemolabetin. Anidebetihi. Egizabiheri. Yizigawe. Betami. Defari. Nehi.16,Ameti. Be. geta. Nenigi .yalitegerezi. Anidebeti. Yilenim. ..Awedadekihinim .yasamirilihi...firidi. Kebadi. New.

  • @teddyersumo
    @teddyersumo 2 місяці тому

    ግን ክርስቶስ ይከበራበተል በዚህ ንግግር 😢😢😢

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke 3 місяці тому +1

    Anite. Berasihi. Tebeyiki ..egizabiher. Yikiri .yibeliki ..kebadi. Beshita. New. Tibi. .erasihin..kemanigari. Edemitanetsatsiri. gira. Yegebanigi ..yemimeka. Be. Egizabihir. .yimeka. New. Yemilew. Kalu...

  • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
    @HappyJumpingPuppy-ds3ez 2 місяці тому

    አንተ ባለጌ አፍህ በወሬ ገማ

  • @አይደለም
    @አይደለም 3 місяці тому +1

    አንተ ኢድመ ልክን ስተሳደብ ጻድቅ ነክ

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai 3 місяці тому +1

    Degaregu. .... love u abel and abuna ❤

  • @kebronmihretu
    @kebronmihretu 2 місяці тому +1

    Ante kentuu zefenim endemitsema negerken yihew