ጉድ ፈላ አሜሪካን ጨምሮ 7ቱም ሀገራት አብይ እንዲወርድ ጠየቁ ፤ አብይ ደሴ ሲገቡ ሁሉም መንገዶች ተዘጋ ፤ ሀይሌ ባለስልጣኑ እንዲለቅ ጠየቁ ፤ አብዱ ኪያር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 чер 2024

КОМЕНТАРІ • 164

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 2 дні тому +20

    3ቱንም አንፈልግም? ዛሬም አሜሪካ ኢትዮጵያን በጎሳ መንግስት ልትገዛ ትፈልጋለች? ከዚህ ቡሃላ በ ምዕራባውያን የሚጫን ተላላኪ መንግስት አምሐራ ወይም የ ኢትዮጵያ ህዝብ አይፈልግም?

  • @user-jv4vj4ep3u
    @user-jv4vj4ep3u 2 дні тому +7

    እና ጆሮው ጥጥ ከሆነ የሚወራውን አትስሙ ማለትን ምን አመጣው?

  • @Befrduam
    @Befrduam 2 дні тому +5

    ቀልድ ልደቱ ጅዋር ና ጀነራሉ መሪዎች ራሱ ትልክ ኮመዲ ነው !

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 2 дні тому +2

    ማፍረስ የጀመሩትን የሃገር አንድነት ተመልሶ ወደአንድነት ሊያመጣ ስለሆነ የስልጣን ጥመኞችን ሰብስበው የሽግግር ። አይሰራም። እስከ መጨረሻ የሚመርጣቸው የለም።

  • @aditsiabe
    @aditsiabe 17 годин тому

    አልሰማም አልኩና በኋላ፣ የታለ ጎዳና!

  • @user-qq6uh3ih8e
    @user-qq6uh3ih8e 2 дні тому +14

    ልደቱ ጀዋር ፃድቃን? የፈረንጆች ሌላኛዉ የዕቃ ዕቃ ጫወታ ነዉ

  • @abebe7532
    @abebe7532 День тому +1

    Manometern Ethiopian
    Aybetnim ‼️
    Ye shgigir Mengist yekuwakuwam ‼️‼️‼️👍

  • @josexsamuelx2550
    @josexsamuelx2550 15 годин тому

    We ethiopian choose abyi. Long live ethiopia.

  • @girmacherinet3260
    @girmacherinet3260 2 дні тому +1

    የንቀት ጥግ መሆኑንስ ተረድተውታልን?

  • @Face12561
    @Face12561 2 дні тому +2

    ጉድ እኮ ነው የአማራ ህዝብና ጀግናው ፋኖ በታገለውና በከፈለው ደም ልደቱ፣ ጃዋር ወይም ፃድቃን ጠቅላይ ሚኒስተር??? እንዴት ተቀልዷል ግን። ከፋኖ መሪዎች ውጭ ማንም መሪ አይሆንም

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar День тому

      የሚገርመዉ ጀዋር????እንዴት ተቀለደ??
      ከድጡ ወደ ማጡ።

  • @sabaokbamikael5556
    @sabaokbamikael5556 День тому +1

    ከወያኔ፡መንግስትጋርአብሮየሰራ፡ለዉጥእያለየሚያጃጅል፡ይዉደምኢት

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 2 дні тому +1

    የጠቅላዩ ፍላጎት የግላቸውፍላጎት ነው

  • @jamesali7767
    @jamesali7767 День тому +1

    እንኳን ሰባት ሀገር ኣእኛን ካልሰማህ አገልጋይ ለኛ ካልንክ የሚሉት ቀተርቶ መሰሎቹና ባንዳ ሁሉ ብሰ ሰብ የኢትዮጵያ መረ እንጅ እነሱ ሚያወርዱትና ሚያፈርሱት ተላ ላኪ መረ አይደለም ጠንካራ የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋ የተመረጠ ራ እይ ያለው መረነው አይዟችሁ በዪቱብና ባንዳዎች ጩሀት የጋን ወስጥ መብራት ነው ስያምራችሁ ይቅር ተላ ላኪ ባንዳዎቸ

  • @weineshethaileselassie9359
    @weineshethaileselassie9359 17 годин тому

    ኢትዮጵያችንን አንቱ ተብላ በአለም እንድትከበር ሌት ተቀን ለሚለፋ መሪያችን ክብር ይገባዋል. ከኔ ዘር ካልሆነ ማለት ይብቃችሁና አግዙት💚💛❤️

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 День тому +8

    ልደቱን መምረጥ ማለት ሕወሐትን ምረጥ ማለት ነው።

  • @lemaassefa1972
    @lemaassefa1972 2 дні тому +1

    ሊወድቅ ሲል ነው እንጂ !!!

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 2 дні тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ የሚመራውን እራሱ መምረጥ አለበት::የማንም የውጪ አሽከር ሃገርን ሊመራ አይችልም::ባለ ቆንጨራው ጀዋር ደሞ ምን ሊሰራ ነዉ ለመሪነት በውጪ ኃይላት የተመጠው!? ለካ ለዚ ነዉ ከ አሜሪካ እየተመላለስ ሀገር ሲያምስ የነበረው!? የስሜሪካ አሽከር!

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 8 годин тому

    እየተፈናቀሉ እየተገደሉ እየተረሸኑ ይኖራሉ አማሮች ለአማራ አሁን በዚህ ወቅት ችግኝ ሳይሆን ሰላሙን ይፈልጋል

  • @hana.6956
    @hana.6956 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እምየ ኢትዮጵያ ትተንፍስ ጨንቆናል።እግዚአብሔር እባክህ ቀኑን አቅርበው።

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 16 годин тому +1

    የቁምጨ እናት ልጆቻን እውነትን አላስተማረችም

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 4 години тому

    ህዝብ የመረጠው እንጂ ምእራባውያን የመረጡልን አይሆንም።

  • @yosufalahad103
    @yosufalahad103 22 години тому

    አክስፖር ይቅርና ህዝብ የሚበላው የለም

  • @user-tx9gi7zh1o
    @user-tx9gi7zh1o 2 дні тому

    ከምን አንፃር?በዘረኝነት ኮረጆ ራስን ከቶ የህዝብ ጠበቃ ለመምሰል ሙከራ።

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 День тому

    በትክክክል

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 День тому

    እስቲ እስርቤት የጣልካቸውን ወሎዩውች ፍታቸው ? ከህዚቡ ጋር መታርቅ ከፈለግህ ??

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 День тому

    Ennaa zendrom enezeh aselechi feetoch degemewu lemetubn newu ?

  • @user-kv3om5ol1c
    @user-kv3om5ol1c День тому +1

    አብይ ጀግና መሪያችሁም መሪያችንም ነው እናንተን የነጭ አምላኪዎችን ጨምሮ ገና በደንብ አድርገን እንመርጠዋለን❤❤❤❤❤አቢቹ ግረፈው ይሄን ዘራፊ ባንዳ ሁሉ ባንዳ ድሮም ጯሂ ነው

  • @user-jv4vj4ep3u
    @user-jv4vj4ep3u 2 дні тому +1

    እና እንዳተ ያለ የአጋንንት ስብስብን እንከተል

  • @DHIKUMA953
    @DHIKUMA953 2 дні тому +1

    ሊቢያ ህዱና ለሕዝቡ ንገሩት

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 18 годин тому

    ይሔን እሚያደርጉት እሚፈልጉትን ለማስቀመጥ ነው

  • @YaredEsheta
    @YaredEsheta День тому

    ጠቅላሚኒስተር አብይ ጆሮዬ ዝግ ነው ያሉበት ምክንያት አላቸው የእርሳቸውና የህቡ አስተሳሰብ የሰማይና የምድር ርቀት ልዩነት አለወ አለው

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 16 годин тому

    ሥልጣን የህዝብ ነው.

  • @foryou4761
    @foryou4761 13 годин тому

    Segemer American Abey selaltemechat new esuwa yemetefelegew WEYANEN new eshi medere denkoro ye Yemen ye Surya ye Libya edel new yemedersachu medere ashkabach America leyeteghawem ager setebeg alayenem

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 2 дні тому +1

    እንጥላቸው ይውረድ

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 День тому

    አሁንም አረፈደም ! መፍትሄው ህዝብ የሚለውን መስማት ነው!
    ሰላማዊ ዜጎችን፣ ገበሬዎችን ፣የአየምሮ ህሙማንን አየገደሉ ሴቶችን እየደፈሩ ድርድር የለም !
    ሕወሐት ተሳካለት ተደሰተ በሌላ በኩል ደግሞ ፋኖን አንደግፋለን ይላል ።

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij День тому

    I never see semeless.man in the world.

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 16 годин тому

    እርሳችው ምክር ይሰማሉ ወይ.

  • @ZerihunAlemayehu-lo9cg
    @ZerihunAlemayehu-lo9cg 2 дні тому

    ወንጀለኞች እዲት አደራዳሬ ሸምጋይ አደራ በኽግ መጠየቅ ሲገባ ከውጭ ሀገር ከሉ አፍለፍ ገጥማቹህ ከወራቹህ በኃላ ይሔን ሕዝብ አሰፈጁት የኢትዬጰይ አምላክ ይፍረድባቹህ

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it День тому

    አሜሪካ ዋንጫዉን ለመውሰድ ነዉ።ለ 11አምስት ጉዳይ ላይ አሜሪካ የበለጠ ጨቆኝ መንግሥት ለመመሥሥረት ስለሆነ አንመናት።ጀዋር ማነዉ አማራን በሜጫ ብሎ ያስጨፈጨፈ ነዉ ልደቱ የወያኔ ተገታች የነበረ የሚፈለግ ሠዉ ነዉ።ፃድቃን ማነዉ አሁንም አሜሪካ ሌላ ጨቆኝ በኢትዮጵያ ላይ ልትመሠርት ነዉ ።ማን በሞተበት ማን ይሾማል ።ስለዚህ ፈኖ ይህን አደገኛ አካሄድ እንዳይከተል እናሳስባለን።ውሽት ነዉ።

  • @user-ne9xs6ye2c
    @user-ne9xs6ye2c 11 годин тому

    ወደዳችሁም ጠላችሁም አብቾን ነዉ የምንፈልገዉ ገና ጠብቁ ድል ካብቾጋር ከዘር ነፃ አብቾ እየመረረህ ዎጠዉ፡፡

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 19 годин тому

    ስልጣኔን በፈቃዴ ለቅቄአለሁ ብትል ምንኛ የኢትዮጵያ ህዝብ በወደደህ

  • @letifayusuf2289
    @letifayusuf2289 2 дні тому

    Kolkole hula

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s 21 годину тому

    በደርግ ዘመን ለምን የሽግግር መንግስት አላሉም ? ጸረ ሰላሞች !!!

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 2 дні тому

    HIZB SITELAK , BEKA HEN SILIK, BEKIFATIK SINGESHEGESHBIK ESHI BILEK , ESK KIBRIK WULIK NEW
    YALEZIYA KENTU LIFAT ENA WURDET ENJI YETIM ADERSIM

  • @sabaokbamikael5556
    @sabaokbamikael5556 День тому

    እስስት፡ገዳይዎችንልኮመገዳደል፡በቃ

  • @AschalewtekleTs
    @AschalewtekleTs День тому

    በእርግጥም መረጃው እውነት ከሆነና ለሽግግር መንግስት እጩ እንዲሆኑ የተጠቆሙት እነኚ ከሆኑ አሁንም ነገር አለ
    (የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም...)😠

  • @user-wv4hw3zx9l
    @user-wv4hw3zx9l 21 годину тому

    ኣብዲክያ respect

  • @ysolnet
    @ysolnet 14 годин тому

    የደሴ ህዝብ ቅን ከሆነ ለምንድነው ታድያ መንገድ ይዘጋበታል !!!😂😂😂😂

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij День тому

    Fanoo soon in addis

  • @user-ku9mc4qz3v
    @user-ku9mc4qz3v 2 дні тому

    dro nedr ej metno medekoss ahun mn yaregal dst tdo malkes

  • @AsefaMeta-gl4vs
    @AsefaMeta-gl4vs День тому

    Gurenga

  • @HalimaMohammed-wd2gb
    @HalimaMohammed-wd2gb 9 годин тому

    Sytan ywerdachuu hulachunm aykqem

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 День тому

    የኢትዮጵያን ሕዝብ ደካማ አታድርጉ፣ ጃዋር፣ ልደቱ፣ ጻድቃን ለጠቅላይ ሚንስትርነት አጭታችኋል፣ ጃዋር ኢትዮጵያን ለመበተን በግብጽ የተወከለ ኦነግ ኘዉ፣ ጻድቃን ገ/ት ኢትዮጵያን ሲያምስ የነበረዉ ነወያኔ ቀንደኛ አይደለም? የልደቱ ይቆየን ከተፈለገ ነፕ/ር አሥራት ጉዳይ ይቀርባል።

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 2 дні тому

    ኧረ ምርጫውን ለህዝብ ይተውት።

  • @user-du9fy8ri9p
    @user-du9fy8ri9p 2 дні тому

    አስመሣይ በለዉ ህዝብ መጨፍጨፍ ለዉጥ

  • @MadinaAlmadinah
    @MadinaAlmadinah День тому +3

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ💚💛♥💪

  • @fuhsgyj2039
    @fuhsgyj2039 День тому

    ahyohe.ddabha

  • @user-sg6rr3vy2f
    @user-sg6rr3vy2f 2 дні тому

    ማንንም አንፈልጋቸው ፋኖ የሚዋደቀው ለሦሠቱ ሌቦች አይደለም

  • @agdr895
    @agdr895 2 дні тому

    በገለልተኛነቱ የሚታወቀው ፋኑኤል ነበር ያልከው?

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 2 дні тому +1

    LEBAW ASHEBIR

  • @ErmeErme-gi1gi
    @ErmeErme-gi1gi День тому

    እዉነትህን ነዉ ሙያተኛ ብመራ ይሻላል

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 21 годину тому

    እኛም ላንተ ሃሳብ መስሚያችን ጥጥ ነው በቃ !! አንተ መወገድ ነው ያለብህ

  • @user-jv4vj4ep3u
    @user-jv4vj4ep3u 2 дні тому +25

    ድል የአማራ ኩራት ለሆነው ፋኖ

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 День тому +3

    ማንም በእኛ ሀገር ማዘዝ አይችልም ኢትዮጵያ የኢትዮጵያኖች ነች። ማንም አያገባዉም

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w День тому

      Ber yekefetnew egnaw nen. Ye weshet terikt eyfeteru sikefafeln, ers bers telat sydergun egnaw tekebelen Mekefafelachin lenersu talak del new. Afrika beatekalay leenersu ye wedefit natural resourse selehonech, egnan lematfat yeteleyaye meneged yitekemalu. Gen menegestachinm bezer eymerte yemytefa, ye enersu eked asfesami kehone men yidergal???

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 дні тому

    ለምንድን ነው ከውጪም ከውስጥም ዱላ የበረታብኝ ብለህ መጀመሪያ ራስህን ጠይቀሀል? ንጹሐንን እያሳረድክ፣ የደሆችን ቤት ንብረት እያፈረስክና ብዙዎች ላባቸውን አፍስሰው ወገባቸውን አስረው የሰሩትን ህጋዊ ቤት እየቀማህ ለኦሮሙማ ወንበዴዎች እያከፋፈልክ፣ በውሸትህና በክህደትህ አለም እስኪታዘብህ ቀለህ መገኘትህን እንዴት ማስተዋል አቃተህ?

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 День тому

    ቤተሰቦቸ የሚገደሉ ከሆነ አብይ የማያስቆም ከሆነ እኔ ምን ይሰራልኛል ??

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 дні тому +4

    የሽግግር መንግሥት የግድ ነው
    ❤❤

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 День тому

    ፋኖ እየተፋለመ ባቅዋራጭ 4 ኪሎ እንዳይገባ

    • @emebetdessalegn1789
      @emebetdessalegn1789 День тому

      ሌላው ባቅዋራጭ እንዳይገባ ማለቴ ነው :

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf 2 дні тому

    😂😂😂😂😂 Here you go Mr flip flap አቦ ከወንጀለኛ ጋላ ጋር የሚሰራ ፋኖ የለም ስልጣኑን ለፋኖ አስረክብ ድል ለአማራው ፋኖ

  • @user-ku9mc4qz3v
    @user-ku9mc4qz3v 2 дні тому

    beferachhu d mtsun atasemun

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy День тому

    ፋኖ ደሙን እያፈሰሰ በአቋራጭ ስልጣን የለም የሸግግር መንግሰት የሚሆነው ካለፉት ፓለቲከኞች ነፃ የሆኑ ነው ። አንተ የጠቀስካቸው ሰዎች በሙሉ በወንጀል የሚጠየቁ ናቸው ።

  • @tsegayedegu4653
    @tsegayedegu4653 День тому

    እዲህም አርጎ ማደግ

  • @lioule1
    @lioule1 День тому

    ጀዋር ገዳያችን ነው

  • @MohammedJuneydi-dq2yy
    @MohammedJuneydi-dq2yy 10 годин тому

    የሰካራም ወይም የእብድ ዘፈን ማን ያዳምጣል እሄን የቁራ ድምፅ እሼ

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 День тому

    ባናትህ ተደፍ ንጽሀን እሚገደሉ ከሁነ የአንተ ስልጣን ምን ይሰራልኛል ተደፍ ??

  • @yohannesaylew7883
    @yohannesaylew7883 21 годину тому

    ድምፅህ በወያኔ ጌዜ የነበረውን ጋዜጠኛ ይመስላል

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 2 дні тому

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @adreesy3257
    @adreesy3257 2 дні тому

    ሀዝብን እያስጨረሱ እድገት አለንዴ ሀገሪቷ በተፈናቃይ አጥለቅልቀህ ሀገርን እያፈረስክ የሰራተኛ ደመወዝ መክፈል አቅቶህ እያደግነን ትላለህ ዪሀማ አይናቺሁን ጨፍኑ ላሞኛቺሁ ማለት ነው ዉሽታማ አስመሳይነህ ዉረድ

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 2 дні тому

    አይ ፈላስፋው መቸም አያልቅብህ

  • @JKGedlu
    @JKGedlu 7 годин тому

    ዓብይን የሾመውም ሆነ የሚሽረውም እግዚአብሔር ብቻ ነው፤
    ፋኖ ጎንደር ገባ፣
    ባሕር ዳር ገባ፣
    አ/አን ከበበ፣
    ደግሞ ሌላ ጊዜ ተጨፈጨፍን፤
    ወሬ ብቻ፤

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 День тому

    ውሸት የማይጠግቡና በውሸት የሚታለቡ ዲያስፖራ ላሜ ቦራ !!!

  • @user-tn9rx7cv9g
    @user-tn9rx7cv9g День тому

    መቼ ናው ውሻን ያሚጣያፋው እስካመቼ ትዋሻላህ እያጋዳልክ እያፈናቃል ኣራ ናውር ናው ያእትዮፕያን ህዝብ ኣሻጉሊት ኣዳራካው ባታቃወሰ ኑሮ ዋጥራህ ጫራስካው ሃጃ ይስጥህ ፈጣሪ

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q День тому

    ደቆሮ አብይ የንፁኋን እንባ ይፋረድብህ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @user-me3ly8bw1u
    @user-me3ly8bw1u День тому +1

    አዛኝ ቅቤ አንጓች
    5:45 5:46 5:49
    5:57

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 День тому

    ድመት ሳንባ ከያዘች ትለቃለች

  • @AlexGogory
    @AlexGogory 2 дні тому

    It's wrong

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 День тому

    ቅኑን ህዝብ ደጉን ህዝብ ነው በወለጋ የሳረደዉ አተመኑት እናተ ጀሎች አደስ አበባ አተገባም ተበሎ ቤቱ የፈረሰበት መሬቱ በአደስ አበባ የቀማው ማን ሆኖ እሄ ሌባ

  • @HaymanotAbebe-li2hx
    @HaymanotAbebe-li2hx 2 дні тому

    ምን ጆሮህ ብቻ እእምዕሮህም አይሰማም እንጅ

  • @wyimam9103
    @wyimam9103 День тому

    አንፈልግህምአፈርብላመንግስትደምጠጭ

  • @user-io4xz8go9n
    @user-io4xz8go9n 22 години тому

    የት ነዉ ሕዝቡ የዘጋዉ በጥራቃ ሕዞቡማ እልልል ብሎ ነዉ የተቀበለዉ ዉሸታም ሚድያ ምንም ግዜ የአማራዉን እዉነተኛ ጥያቄ የሚደብቅ ነዉ እና ዉሸትህን አቁም ዉሸታ የአማራ ልጆች አማርኛ የሚያወራዉ ሁሉ አማራ አይምሰላችሁ

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 21 годину тому

    ከጃዋር ውጭ ሁለቱም በሳል ሚዛናዊና የአቋም ሰዎች ናቸው

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597 2 дні тому

    ማንም አይፈልግህም

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke День тому

    የአማራን ምድር ይህ ቆሻሻ መርገጥ የለበትም ደመጠጭ

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 2 дні тому +13

    የተራበ ህዝብ መሪውን ይበላል

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 День тому

    ደነዝ አንተን ብሎ ጠ/ሚ

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 21 годину тому

    እና አንተ ሃገር እያሳደኩ ነው ብለህ ነው ምታስበው ? ገና የዘራኸውን ታጭዳለህ

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw День тому

    ማንምአይሠማውም ይህ ደደብ የወሎሙሢሊሞችግንምንሆነውነው ወለጋላይያለቁትየነሱ ወገኖችአይደሉምን

  • @alemeyetsegaye8743
    @alemeyetsegaye8743 2 дні тому

    ነፍሰበላ ጭራቅ አረመኔ አፈርብላ

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 2 дні тому

    አጭበርባሪ! የምን ዱላ ነው? ህዝብ ማስገደል መግደል ነው የ ልማት ስራ? ይሄ ሰው ማጨናበር ዛሬም አይሰለቸው? ሰዉየው ፋኖ የለም እያልክ ይሆን? ከሌለ ታዲያ... ለምን ጥሯቸው ድርድር ምናምን ትላለህ?

  • @user-sg9nb2sv8w
    @user-sg9nb2sv8w День тому

    Abiy Ahmed must be avoided by force because Abiy Ahmed is not capable of to lead the country of Ethiopia and Abiy is criminal prosperity government in Ethiopia and the amhara genocide maker and cruelness prosperity government in Ethiopia.