አወዛጋቢው ቲክቶከር | “ኦሮሞ V8 አይደለም አውሮፕላን ያንስበታል’’ | “ላወጣው የምችለው አደገኛ ቪድዮ እጄ ላይ አለ” | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 521

  • @DagmawiTemesgen
    @DagmawiTemesgen 4 місяці тому +30

    እንዲህ አይነት ዘመናዊ አስተሳሰብ የሚያቀነቅን ወጣት ይብዛልን! ሶል አንበሳ

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 4 місяці тому +2

    ጎበዝ እኔ በበኩሌ ትመቸኛለክ የእውነት ተባረክ ጊዜ ይፈርዳል እኛ ማደግ መለወጥ ነው የምንፈልገው በቃን ስቃይ ችግር እንበልፅግ 😘😘❤🇪🇹❤💪💪🙏🙏🙏

  • @Thetwinintrouble
    @Thetwinintrouble 4 місяці тому +3

    God bless you brother Sol. Wise man ❤️❤️❤️❤️

  • @tuafmedia
    @tuafmedia 4 місяці тому +7

    ጠያቂው ግን ጋዜጠኛ አይደለም የተመታ ነው እንዴት የሚያወራው ነገር የሚጋጭበትን ሰው አቅርቦ በሚያወራው ነገር መሞገት ያቅተዋል ። ወይስ ፕሮሞሽን ነው የሰራለት ። ወይ ጋዜጠኛ ጠላው

    • @yostitube3077
      @yostitube3077 4 місяці тому

      አሳቡን ስለሚጋራው ነው

  • @eshitube1153
    @eshitube1153 5 місяців тому +29

    እንደዚህ አይነት ጠባብና እብሪተኛ ሰው ስለ ሰላም ሲለፈልፍ ማየት ቢያምም ከእርሱ በላይ ግን ጋዜጠኛ ተብዬው ያበሳጫል አቤ ቶክቻው ለዛ ከማጣቱ በፊት በፅሁፉ ላይ እንዲህ ብሎ ነበር «አንዳንድ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ኢንተርቪው ሲያደርጉ የፍቅር ጥያቄ የሚጠይቁ ይመስል ይሽኮረመማሉ» ያለው የገባኝ በዚህ ጋዜጠኛ ተብዬ ነው፡፡ አንደበቱ ሁሉ ተያይዞ የዚህን ባለጌ ትፋቱን እንደልቡ እንዲተፋ አደረገው፡፡ ይሄን የምለው የመንግስት ደጋፊ ሆኜ ነው፡፡

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash 5 місяців тому +2

      የታዘብኩትን ገርሞኛል እኮ ጠንካራ ጠያቂ እደሆነ ነበር የማውቀው ይሄንን ገልቱ ትኩስ ካድሬ ሃጫሉ ሲስተም ስያሽኮረምም እንደማየት ዘግናኝ የለም

    • @ETHIOPIA7773
      @ETHIOPIA7773 4 місяці тому

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @SintayewTessma
      @SintayewTessma 4 місяці тому

      እውነትን በድፍረት ተናገረው

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 4 місяці тому

      @@eshitube1153 እውነት እውነቷን ዋጧት አለመቀበል ብልግና የራሳቹ መስፈርት ባህል ነው ።

    • @wondesenzeleke2382
      @wondesenzeleke2382 4 місяці тому

      ጠያቂው ቀሽም ወይንም ፈሪ ነህ

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 4 місяці тому +22

    ጀግና ልጅ ለእውነት የቆመ አቦ ተባረክ ነጭ ነጯን ሃቅ ነው ❤❤❤❤

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 5 місяців тому +37

    ምን አይነት ወኔ ከእውነት ጋ የያዝክ ድንቅ ወጣት ነህ,,, ተባረክ

    • @DL12able
      @DL12able 4 місяці тому +1

      ንስሃ ግባ/ግቢ! ኢየሱስ ይመጣል እያልሽ/ህ ስለምድር እና ሰው ትምህክቱ ለሆነው ግለሰብ ቲፎዞ መሆን የኢየሱስ አለመሆን ነው! መዋጀትን ይጠይቃል እና! እንዴት አንድ ሰው ሳይዋጅ የኢየሱስ ይሆናል????

    • @soliyanachalaa4397
      @soliyanachalaa4397 4 місяці тому

      Weranya mokiresh moteshal😁​@@DL12able

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 4 місяці тому +1

      @@DL12able ምን እየተናገርኩ እንዳለው አውቃለሁ አንተ ራስህ ንስሐ ግባ ጨለምተ ኛ

    • @seadiwollotube3913
      @seadiwollotube3913 4 місяці тому

      😂😂😂

    • @marthataye2796
      @marthataye2796 4 місяці тому

      በጣም ደስ የምትል ልጅ ቲክ ቶክ ላይ አይህ ነበር

  • @jesusalive3984
    @jesusalive3984 5 місяців тому +40

    ሶል ጥሩ ተናጋሪ ቢመስልም ከእውቀት ነፃ ነው

    • @tube-if2cg
      @tube-if2cg 5 місяців тому

      😅😂

    • @melber7957
      @melber7957 5 місяців тому

      ​@@tube-if2cghaha megnotehen gudguad vhemerew? Esey deg aderege

    • @chuchuyaye9199
      @chuchuyaye9199 4 місяці тому

      Antes?????????

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 місяці тому +1

      ባለ ጊዜ ባለ ጊዜ ባለጊዜነት ብዙ አሳየን😂
      ባለጊዜ ነህ ።ባለጊዜ ስለሆንክ ነው በሚፈናቀለው በሚገደለው በሚጨፈጨፈዎ ላይ ወጥተህ የምትዘባበተው።
      ኦሮሞ ታግሎ ያመጣው ነፆነት ላልከው ኦሮሞ ብቻውን ታግሎ ያመጣው አንዳች ነገር የለም አማራውም ቢንሻጉሉም አብሮ የነቀነቀው የህውሃት አገዛዝ።
      በዛ ትግል ውስጥ ኦሮሞ የታገለው እንደዚህ ሊሎሎችን አሰወግዶ ስልጣን ጠቅልሎሎ ለመጨፍጨፍ ለማፈናቀል ኤንደነበር ዛሬ እያየናችሁ ነው።
      ሊላው ኦሮሞ የ ኦሮሞ መሬት ለምትለው በወረራ የተያዘ ወለጋ ሳይቀር ሳይቀር ነው

  • @natan7997
    @natan7997 4 місяці тому +7

    እኔ ደግሞ ሲጀመር ስለ መሀይም ሰወች ሲያወራ በቃ የጨረሰ ምሁር መስሎኝ ነበር ለካ ያው እንደሚታወቀው የዘመኑ ፋሽን መሀይምና ደፋር ናት ።።። ይልቅ ጋዜጠኛው በራሱ ያስቃል አይ ጋዜጠኝነት የላስቲክ ቤት የጭቃ ቤት ምናምን እያለ ሲዝረከረክ የረባ ጥያቄ እንኳን አይጠይቀረም ።አይ ጋዜጠኝነት እኔ የሚዲያው ባለቤት ብሆን ድጋሚ ኬጂ ነበር የምልከው ።

  • @zamn202122
    @zamn202122 5 місяців тому +11

    Aye eche tebet ☝🏾

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 4 місяці тому +6

    ሶልን ስላቀረብከው ተሼ በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ወጣቶችን የሚቀርፁ ከእውነት ጋር የሚራመድ ኢትዮጵያዊያን ያስፈልጉናል እውነቱን ነጭ ነጯን ተናግረሃል ሰለሞን ለህሊናህ ካደርክ በሠላም ትተኛለህ በርታልን ።
    ሠላም ለኢትዮጵያ ሰላም የሚጀምረው እውነት ነው ከራስ ነው

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr 4 місяці тому +1

    Sol God bless you!

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 4 місяці тому +1

    ሶል አንደኛ keep it up good job 💪👍

  • @solomondesta6891
    @solomondesta6891 4 місяці тому +22

    አይ ጋዜጠኛ! በራስህ ሾው ላይ ተሸማቅቅህ ፣ ተኮማትረህ አንሰህ ታየህ። ጋዜጠኝነት ይቅርብህ!

    • @mulugetamekonnen8086
      @mulugetamekonnen8086 4 місяці тому +1

      @@solomondesta6891 : እረ እንደውም ደህና ነበር
      ወገን ከማን ጋር ሙግት መግባት እንዳለብህ እንወቅ!

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 місяці тому

      ባለገመዜ ባለጊዜ ነህ ።ባለጊዜ ስለሆንክ ነው በሚፈናቀለው በሚገደለው በሚጨፈጨፈዎ ላይ ወጥተህ የምትዘባበተው።
      ኦሮሞ ታግሎ ያመጣው ነፆነት ላልከው ኦሮሞ ብቻውን ታግሎ ያመጣው አንዳች ነገር የለም አማራውም ቢንሻጉሉም አብሮ የነቀነቀው የህውሃት አገዛዝ።
      በዛ ትግል ውስጥ ኦሮሞ የታገለው እንደዚህ ሊሎሎችን አሰወግዶ ስልጣን ጠቅልሎሎ ለመጨፍጨፍ ለማፈናቀል ኤንደነበር ዛሬ እያየናችሁ ነው።
      ሊላው ኦሮሞ የ ኦሮሞ መሬት ለምትለው በወረራ የተያዘ ወለጋ ሳይቀር ሳይቀር ነው

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 4 місяці тому +1

    ሰዉ እዉነት እንዲህ ሲናገር ደስ ይለኛል በርታ ሶል

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 5 місяців тому +26

    ሀሌታወች አሁንስ ወረዳቹብኝ ሰው አጣችሁ መሰለኝ ከየት ነው እየለቃቀማችሁ ምትፈቱብን ቀፎ

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 4 місяці тому

      ሀሌታ ዩቱብ ሰው መምረጥ አለበት ??? ሆሆ ችግር ነው
      ለምናየው ሰው ሳይሆን ሶል መላክ ነው❤ ይሰማል

    • @lejleulaleul
      @lejleulaleul 4 місяці тому

      @@oromtitiiibrahim1238 ውለድለት አገማችሁት ሀገራችንን በዘረኝነት መንጋ አንጎል😏

  • @rosafayisa9437
    @rosafayisa9437 4 місяці тому

    Great discussion!!

  • @worku3723
    @worku3723 5 місяців тому +14

    አንድ እንሆናለን አንድ ማለት ኦሮሞ ሢዳማ አማራ ሚባል የለም እነዚ የክፍለሀገር ሥም እንጂ የሠው ማንነት እና ዘር ግን አይደለም ይሄ ሁላ ጠፍቶ ነው አንድ ኢትዮጵያ ምንሆነው ግን ለአንድ ዘር አደላክ ወሬ ግን መፍትሄ አይሆንም

    • @melber7957
      @melber7957 5 місяців тому +1

      Yanten Ethiopia👎👎👎👎

    • @lemmaurgessa4296
      @lemmaurgessa4296 3 місяці тому

      Ììǰìķkkķķķiìƙ​@@melber7957

  • @ChiresPina
    @ChiresPina 4 місяці тому +2

    Adebeti des seli eregata❤❤❤❤❤

  • @Tsion-my8mo
    @Tsion-my8mo 4 місяці тому +12

    ጌታ ይርዳን ከዚህ አይነት ስው

    • @Abichabichud2121
      @Abichabichud2121 4 місяці тому

      እኛን ጌታ ይርዳን እንጂ ከ አንቺ አይነት ሰዉ

  • @hahu3160
    @hahu3160 4 місяці тому

    የዘንድሮ አንዳንድ ወጣቶች ለመታወቅ መቸም የማያወሩት ነገር የለም። ዘመናዊ ነኝ ባዪች የሰው ልጅ የፈለገውን መደገፍ አለመደገፍ መብት እንደሆነ ይዘነጋሉ
    በዛው መጠን የምረዳው መድረክ ሰጥተው ለዮቲውብ ማሟቅያ የሚጠቀሙትም አንድ ናቸው

  • @Kebron-t3e
    @Kebron-t3e 4 місяці тому +2

    Without filters

  • @gediongetachew5289
    @gediongetachew5289 4 місяці тому +3

    ኢትዮጵያ 🎉 በነፃነት 🎉ትኑር ውሃ ጠጡ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 4 місяці тому

    እውነት ነው የራስን አመራርና የራስህን አካባቢ ሰው እየገደልክ ማንን ነው ነጻ የምታወጣው በጣም ያሳዝናል ይህ ትግል አይደለም ራስ ወዳድነትና ከራስ በላይ ነፋስ ማለት ነው!

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 4 місяці тому +1

    ይህ በሽተኛ ወደ አማኑኤል መሄድ ሲገባው ሚዲያ ላይ መቅረቡ ጋዜጠኛው ምን ያህል የወረደ መሆኑን ይገልጻል።

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 4 місяці тому +1

    ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬም ፅንፈኛ ወያኔዎች ግጭት ለመቀስቀስ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን ለአፍታ ቸል ማለት የለብንም።በተለይም አማራን ከኦሮሞ ጋር ግጭት ለመፍጠር የማይጠቀሙት ዘዴ የለም።

  • @TedBell-i7y
    @TedBell-i7y 4 місяці тому +4

    ምን ታደርግ ባለጊዜነትህ ለዛሬ ጠቅሞሀል፡ ግን አንድ ቀን ሟች ገዳይ የሆነ ቀን እንደአንተ ያለ ከርሳም ዋጋውን ያወራርዳል። ለአሁኑ ግን ተቀደድ

  • @qerropowertube2129
    @qerropowertube2129 4 місяці тому

    The strongest man in the world is he who stands most alone.. 💪💪💪 legend 🙌 👏 ❤️

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 4 місяці тому +7

    አፍሪካ የሚያስፈልጋት እንዲህ ዓይነት ወጣት ነው ይህን ቲክቶከር ቢሊዮን ብር ብሸልመው ደስ ይለኛል።ተባረክ አንተ ቆንጆ ቲክቶከር

    • @TeddyAlazar
      @TeddyAlazar 4 місяці тому +1

      😂😂አስፈንድዶ ይብዳህ😂😂😂

    • @sarasmartsara
      @sarasmartsara 4 місяці тому +2

      ጋዜጠኛውም ተጠያቂውም ውሻ ወደበላበት ይጮሀል ነው መልሴ ።ግን እኚ እንደ ውሻ ታማኝ ሳይሆኑ የክረምት አር ናቸው

  • @enat930
    @enat930 4 місяці тому

    Tebareku ewnetu yehe new

  • @biniyambeyene1798
    @biniyambeyene1798 5 місяців тому +10

    አረ ከየት ነው የመጣህከው የተመረክበት ዩኒቨርስቲ😊😅

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 4 місяці тому

    ትክክል ነህ ወንድም ❤️🙏🙏🥺

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 5 місяців тому +11

    ይሄንን እደ ሰው ቆጥሮ ቃለ መጠየቅ ስታደርግ እኮ ነው ነገር የተበላሸው እጅግ ባሬ አፍ ካድሬ ነው ትኩስ ካድሬ 😂😂😂😂

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 4 місяці тому +2

    ጋዜጠኛው ቢቀርብህ እየፈራህ ነው የምትጠይቀው አንድ መሀይም ሲዘባርቅ ትንቀጠቀጣለህ መረጃ ይዘህ ነው መጠየቅ መሰለኝ ፣ይባላል ፣ይባላል እያልክ አትዘባርቅ ጋዜጠኛ ሳይዘጋጅ ከመጣ የባሰ ውሸት ነው የሚያስተናግደው የኢትዮጵያ ወጣት በሙሉ ነው የሞተው ይሄንን እንኳን አትመሰክርም

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 4 місяці тому +1

    እውነት ቢኖርክም በመንግስት በኩል የሚስተዋሉ ችግሮች እንዲታረሙ መናገር አለብክ።አጠቃላይ እድገት እንዲገኝ ሸጋውን ሸጋ ክፍተቱንም መጠቆም የግድ ነው በርታ🫡

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 4 місяці тому +1

    ኦነግ የትኛውን ሀይል ነጻ ለማውጣት ነው ጽንስ ቀዶ የሚያወጣው? በጅምላ የሚያርደው አማኑኤል አስገቡት።

  • @siiftiif9209
    @siiftiif9209 4 місяці тому

    እውነታውን መዋጥ ብአቅትንም ጀግና ነህ ፡፡

  • @Samsunga13-o6e
    @Samsunga13-o6e 4 місяці тому +2

    dhugaa ketii Galatoomii

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt 4 місяці тому +2

    አንተ ጎሮምሳ በልብህ ውስጥ ያለውን ማንንም ሳትፈራ መናገርህ ደስብሎኛል የሚሰድቡህ ሃሳባቸውን ይናገሩ ሀሳብህን መከልከል አይችሉም

  • @weldedegif
    @weldedegif 4 місяці тому +9

    እንዲህ አይነት ሰው ሚዲያ ላይ ማቅረብ በራሱ አገር አፍራሽነት ነው። እሱ በራሱ አለም ላይ አብዶ ያለ እብድ ይመስለኛል። ኢትዮጵያን የሚያውቃት አይመስለኝም።

  • @fentamarr9723
    @fentamarr9723 4 місяці тому

    በመጀመርያ የምታቀርቡትን ስው እውቅ አለም ያውቃት ኢትዩጰያ አገራችን ናት

  • @KibromAlem-h4b
    @KibromAlem-h4b 5 місяців тому +24

    ምን ዓይነት ጀዝባ ነህ በፈጣሪ ቀፎ ጭንቅላት ነው ያለህ ማርያምን ጤነኛ እንዳልሆንክ ገምቼ ነበር

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 4 місяці тому +3

      ኮሜንቱ የጤነኛ ሰው ላለመሆኑ ይታያል 🙄

    • @zemenuwordofa20
      @zemenuwordofa20 4 місяці тому +1

      ቀንተህ ነው። መሃይም

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 4 місяці тому +1

      @@oromtitiiibrahim1238ጤና የጐደላችሁ እናንተ ናችሁ !ወያኔን ለመጣል የጐንደርና የጐጃም ልጅ አማራ ደሙን እናዳላፈሰሰ እናንተ ብቻ ታግላችሁ ወያኔን የጣልነው እኛን ብላች ሁ የምታወሩ ውሸታሞች የናንተ ጤና ነው የሚያጠራጥረው።

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 4 місяці тому

      @@gracekensington4971 ሁሉም ስለ እራሱ ታግሏል እንደ ኦሮሞ ግኑ መስዋት የከፈለ የለም ሰልፍም ጩኸትም ያደረጋቹት 5 ቀን አይሞላም በመረጃ እኛ ግን 27 አመት ሲመራ ቢያንስ 20 አመቱን ተቃውመናል ያም መነሻው ገበሬውን በማፈናቀሉ ነው ከዛ የአስተዳደር ችግር ግድያ ...እኛ 100% ጤነኛ ነን አትንኩን አልን እንጂ እንካቹ አላልም እንኑር እንማር እንለወጥ.....ስንል አይ ልብላቹ ልጋጣቹ እናተ ባሪያ ናቹ ብላቹ የታመማቹት እናንተ ናቹ

    • @chuchuyaye9199
      @chuchuyaye9199 4 місяці тому

      Aydel🤣🤣🤣🤣🤣

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 5 місяців тому +2

    እነመሳይ እነሀብታሙ የራሳቸውን ስራ ካሉበት እየሰሩ ነው: ስለነሱ አያሳስብክ

  • @Hdhj-j7p
    @Hdhj-j7p 4 місяці тому

    Galatomi abichu sila nan jallaadha hamma silara akkan jaldhu nagoti ❤❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 4 місяці тому

    ሠላም ለኢትዮጵያ ሰላም የሚጀምረው እውነት ነው ከራስ ነው

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 4 місяці тому +2

    ይች ፉንፉን ለትግራይ ሰዎችም አልሆነች ተረጋጋ የትም አተደርስም መሀይም ለአነጋገርህ እንኳ አትጠነቀቅም

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 4 місяці тому

    እውነት ነው እንደ ጠቅላይ ሚንስትር ዶር አብይ አህመድና እንደ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የተሰደበ የተንÒጠጠ የለም ይህ ጉዳይ ሀይ ሊባል ይገባል! በጣም ስም ማጥፋትና አሉባልታ ያለእውነተኛ መረጃ ህገወጥ ወሬን ማስፋፋት አለ እና ይህ ጉዳይ ደግሜ እላለሁ ቸል መባል የለበትም!

  • @JoJo-uo9ep
    @JoJo-uo9ep 4 місяці тому +1

    ANTE filtram satasat kinkin tebik

  • @ObaidfahadMalak
    @ObaidfahadMalak 4 місяці тому

    Thank you sol 👏

  • @danyabebe9625
    @danyabebe9625 4 місяці тому +1

    ጋዜጠኛውን በተመለከተ ሰለሞን ሹምዬ ከዚ በፊት በደንብ ሰለገለፀው እንለፈው ቻናሉ ግን ምን ቢወርድ ነው እንዲህ ያለ ሀሳብ የሌለው ፆታው የተምታታበትን ግለሰብ ይዞ የቀረበው 🤔🤔🤔

  • @Simret-h8c
    @Simret-h8c 4 місяці тому

    He is right

  • @fekedesahile-yr6mm
    @fekedesahile-yr6mm 4 місяці тому +1

    Keyet yemeta wefefe new benatachu

  • @Emael-rt3pb
    @Emael-rt3pb 4 місяці тому

    የእጅህን ታገኛለህ በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ነፃ መውጣት ካለባት እንደዚህ አይነት ዘረኛ ሰወችን ወደፊት እንዳይመጡ በማድረግ ነዉ

  • @Dior768
    @Dior768 4 місяці тому

    ❤❤❤ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ritarich1340
    @ritarich1340 4 місяці тому

    የአዲስ አበባ መታወቂያ የሌለው አዲስ አበባ አይግባ የሚል ሕገ-መንግስቱ ላይ አለ???

  • @terasreda4672
    @terasreda4672 4 місяці тому

    Hagera yewdekchew leze nw hulhum astyayt lezawem be media yesetbatal.ayzosh hagera

  • @merawijaleta8608
    @merawijaleta8608 4 місяці тому +1

    በመረጃ እና በእውቀት እጥረት በሽታ የተጎዳ ሠው ነው።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 4 місяці тому +2

    አንድ ኢትዮጵያውያን ካልገባህ አንተም የዚህ ፕሮግራም እብዱ እንግዳ ነህ አሳምሮ ይግለፅልህ ብዙ ባብዛኛው ቅንነህ መንግስትን ለዘር ለሀይማኖት ባታቦካው ቢቀር ንግግርህ ውብ ነበር ዘረኝነት ባይታይብህ ቅዱስ መፅሀፉ አንድ ኢትዮጵያን ያብራልህ 🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @Simret-h8c
    @Simret-h8c 4 місяці тому

    Kudus to you Sol

  • @TsegayeAbebe-ol8cv
    @TsegayeAbebe-ol8cv 4 місяці тому +3

    አንተ መላጣ የምታቀርበው ሰው አጥተህ ነው ገገማ

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 5 місяців тому +1

    Tabarake ❤❤

  • @ComCell-e3v
    @ComCell-e3v 4 місяці тому

    Yamchik abo ewunt yamywra sawu ayfram jagna ❤❤❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 5 місяців тому +5

    ስለ ኦነግ ሸኔ ለምን አያወራም አልሞት ባይ ተገዳዩን ፋኖን ለማጣጣል አፉን ከሚከፍት!? እራሱም ኦነግ ሸኔ ስለሆነ ነዉ!?

    • @Robely-v9b
      @Robely-v9b 4 місяці тому

      እነዚህ መቼም አፋቸውን ለመክፈት ቦዝነው አያውቁም።

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 4 місяці тому +1

    ብልፅግና እንዲህ የሚናገሩለት ጥሩ ጥሩ ቱልቱላዎች እፍልቷል

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 3 місяці тому

    ያልተማረ ሰው ደፋር ነው አይገልጸውም ይህንን ሰው። ፋሽን ወደ ቴሌቭዥን ያመጣሁት እኔ ነኝ? የት አገር ሁነኽ?

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 4 місяці тому +8

    እስኪ ሰው አቅርቡ ::
    ውሻ በበላበት ይጮሃል አለ ሞኬ !

  • @KirubelBogale-y9e
    @KirubelBogale-y9e 5 місяців тому +17

    ገልቱ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 4 місяці тому

    After all this mess and chaos , you wanted Abey rule to continue. You made him a beautiful angel . That is too much my friend! Any way I respect your opinion. you have the right to support him , But me no!

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 4 місяці тому +1

    መንግስትን መቃወም ሀገርን ማፍረስ ነው? ሚዛናችሁ ነኝ አልከን

  • @Bininaldoatunited
    @Bininaldoatunited 4 місяці тому +1

    Ante denez betoch limit neber, insa neber albelam selezi migerm meri new telalek. Alemesrek eko sewawi bahri new, wow ayasbelem, denkoro alachu papa endeźi aynet wetat mutilu lela denkorowech

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 4 місяці тому

    እናያለን

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 4 місяці тому

    ተባረክ ወንድሜ .... ቆማጣን ቆማጣ ከላሉት ገብቶ ይፈተፍታል.... እውነት እውነቱን ተነጋግሮ መኖር ብቻ ነው፡፡

  • @ቆንጆኢትዮጲያ
    @ቆንጆኢትዮጲያ 5 місяців тому +3

    አይይ ጥሩ ተናግረህ ስታበቃ አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት አላልክም በል ተወው

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 4 місяці тому +1

      አነ ሁሉ ኬኛ መች ጭንቅላት አላቸው 😀

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 4 місяці тому +1

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ኦሮሞን በባርነት ነው እንዴ ያመጣነው? አማራ እያልክ ስታርድ ምን የምትገድል ነው የሚመስልህ ግን? እንዴ ከየትኛው ፕላኔት ነው የወረድከው ግን?

  • @yohannesmulugeta2838
    @yohannesmulugeta2838 5 місяців тому +2

    Yman lute nw yehe dgmo keyet nw yemetawe

  • @surafel3790
    @surafel3790 4 місяці тому +10

    እኔ ከዚህ ልጅ የሚታየኝ ውስጡ ያለው የአማራ ጥላቻ ብቻ ነው ምንም ሌላ ነገር የለበትም

    • @marthataye2796
      @marthataye2796 4 місяці тому

      አንተ ዉስጥ የኦሮሞ ጥላቻ አለ ማለት ነዉ እንጂ ይህ ልጅ በወጣት አመለካከት የራሱን ሀሳብ ተናገረ እንጂ በፍጱም ስለጥላቻ አላወራም ነገሮ ግን አንተ በራስህ መነጵር ካየከዉ እግዚያብሔር ይርዳህ ዘረኝነት መጥፎ ነዉ

    • @kukasa8948
      @kukasa8948 4 місяці тому

      ​@@marthataye2796እስኪ በደንብ አድምጪው እሚያወራው እያዋዛ ስለዘረኝነት እና ስለ ባለጊዜ ነው መረዳት ከቻልሽ በጣም ያሳዝናል እሚገርመው ግን ጊዜ ያነሳል ጊዜ ይጥላል ከላይ ፍርድ እንጠብቃለን ሰው እንደው ከንቱ አላፊ ፍጥረት ነው

    • @helenh6930
      @helenh6930 4 місяці тому

      ደግ አረገ ታዲያ ምን ይጠበስ

    • @YohanesdesyeSisay
      @YohanesdesyeSisay 4 місяці тому

      ​@@marthataye2796እስኪ የተናገረዉን ጥሩ ነገር ንገሪኝ ሀሳቡ ከራሱ ንግግር ሚጋጭበት ልጅ

  • @JoJo-uo9ep
    @JoJo-uo9ep 4 місяці тому

    2 kubtoch 1lay teyakiew muaya kiyer li journalism atmitenim

  • @zekaryasabera2674
    @zekaryasabera2674 4 місяці тому +2

    ሰለሞን ሹምይ ያለህን ታስታውሳህ ? ሀሌታ ጥሩ ጥሩ ካድሬ ነው የምታቀርቡት

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላምን ስጠን

  • @mituethio
    @mituethio 4 місяці тому +2

    አንድ ሰሞን እንትናም እዳንተ ነበር ያደረገው ነበር በነበር ቀርቷል አታቅራራብን ከንቱ

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 4 місяці тому

    አዲስ አበባ ፊንፊኔ ነው የኦሮሞ መሬት ነው።

  • @WorkuTufa-b6p
    @WorkuTufa-b6p 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ great spheech sole

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 5 місяців тому

    ሁለታቹም ወንድሞቼ ለሰላም ያላቹ ምኞት ደስ ይላል: ግን ሰላምን የሚያደፈርሱ የመንግስትን አካል መናገር አትፈልጉም እንደውም ለነሱ ጠበቃ ቆማቿል: መስመራቹ ልክ አይደለም

  • @BETHJone
    @BETHJone Місяць тому

    ሀሌታዎች ግን ምነው የምታቀርቡት ሰው አጥታቹ ነው ይሔን እንኩልፋቶ የምታቀርቡት

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 5 місяців тому +9

    ቲክቶክ ላይ ፊልተር እየተጠቀምክ ነው ቆንጆ የምትመስለው ዛሬ ትክክለኛ መልክህ ታየ በጥራቃ😂😂😂

  • @ephreamabush
    @ephreamabush 4 місяці тому +1

    እኔኮ ቄሮ ሞቶ ነዉ አብይ የገባዉ አልክ ትግሉ ላይ አንተ ጠቋሚ ነበርክ የወንድ ፔሬዳም ቅጫማም ጊዜ ደጉ ነገ ትደበቃለህ እግዛቤርን እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን እንዳንተ ጥንብ አይደለሁም

  • @TsehayMaki-jt5ud
    @TsehayMaki-jt5ud 4 місяці тому +1

    እኔደሞ ብልፅግናን አልደግፍም

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 4 місяці тому +1

    ፋኖ ኦሮሞን ሰደበ በሚል የውሸት ፕሮፖጋንዳ የኦሮሞን ወጣት ቀስቅሰህ የነአብይ ስልጣን ጠባቂ ማድረግ አትችልም። Badhaadhinni dubbiin itti cimee bita itti galee jiraa. Faannoon oromoo arabse jechuun qeerroo dadamaqsuun waraanatti galchuun hin danda'amu. Wayyaanee caalaa kan oromoof sanyii biraa ajjeessa jiru paartii badhaadhinaatii. Qeerroon aangoo badhaadhinaa tiksuuf wareegamu tokkollee hin jiruu. Nagaatti.

  • @zekaryasabera2674
    @zekaryasabera2674 4 місяці тому +1

    አንተ በጭራሽ ጋዜጠኛ አይደለህም

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 4 місяці тому +1

    ቦቲያም ፡ ገመድ ፡ አፍ ፡ ዘረኛ ፡ የሰይጣን ፡ ጉራጅ ፡ የብልፅግና ፡ ድስት ፡ ላሽ ፡ ካድሬ ፡

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 5 місяців тому

    ወንድሜ ማለትም አሁን ኢንተርቪውን እየሰጠ ያለው ማለቴ ነው: ከዚ በፊት የነበሩትን መንግስታት ልክ እንዳንተ እያሽቃበጠ የሚደግፍ ነበር:: ኢትዬጵያ ማለት ያንተም የኔም ናት በተለይ ደግሞ አዲስ አበባ አንተ አንዴ አዲስ አበባ አንዴ ፊንፊኔ የምትላት: መታወቂያ ኖረክ አልኖረክ ያለጥያቄ ነው መግባት መውጣት የምትችለው: አንተ ግን ለምን ይመጣሉ ትላለክ: ለብዙ ነገር ይመጣል ለእክምና, ለአየር በረራ, ጉዳይ ለመፈፀም, ለንግድ በቃ ለብዙ ነገር:: ግን ያው እንዳንተ አይነት ድፍን ሲመጣ ግን ያው ለውጡንም የኦሮሞ ቄሮ ብቻ ያደርገዋል: የአማራስ ፋኖ የት እረሳከው? በሌላ ክልል ያሉ አማራዎች የራስ ውክልናና ጥበቃ ያስፈልጋል ብሎ መጠየቅ እስር ያስገባል ባንተ ብልፅግና

  • @eyeruseabera4015
    @eyeruseabera4015 4 місяці тому +2

    ሀሌታ ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው ምሰበስቡት ያሳዝናል በተጠያቂው አይፈረድም ከነዚህ ጋር ነው

  • @Hdhj-j7p
    @Hdhj-j7p 4 місяці тому

    Of egadhu sareen sii nyati

  • @fikir-
    @fikir- 4 місяці тому

    ለውጥ የመጣው ኦሮሞ ብቻ አይደለም ዋጋ ከፍሎ ለውጥ የመጣው ሁሉም ዋጋ ከፍሎ ነው ኦሮሞ ኦሮሞ አትበል አገሩ የሁሉም ነው

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 5 місяців тому +1

    ጠያቄው እራሱ ግራ የገባው ፈርቶ ነው የሚጠይቀው መሰለኝ ወጣቱ ሁሉ ወቶ ሪያሊቱን ወቶ ይናገር ማለት ይህ ነው እንዴ

  • @AbayMulusew
    @AbayMulusew 4 місяці тому +4

    እኔ እኮ የሚገርመኝ የመንገድ ዟሪ ወጠጤ ወደ ሚድያ ማምጣት ጥቅሙ ምንድንነው ?

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 4 місяці тому +1

    Unsubscribe

  • @natnaeltewoderos1439
    @natnaeltewoderos1439 4 місяці тому +4

    ጋዜጠኛ ነህ ግን? ምን ያልመጠምጥሀል ለዚህ ሴት መጠየቅ ካለብህ ቆፍጠን ብለህ ጠይቀው

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 4 місяці тому +1

    አና ረግም ጤነኛ ሰው አንጡ እንድህ ያለ ጋጠወጥ አስተካክሉ። ደም እያ ጠጡን ነው የአንተ ባለ ጊዜወች።

  • @YONASGEBREEGZIABHER-r9c
    @YONASGEBREEGZIABHER-r9c 4 місяці тому +4

    ይህ ጋዜጠኛ እና ወርቃፈራሁ የሚባለው ጥሩ ደደቦች ይመስሉኛል። ስራ ቢቀይሩ ይሻላቸው ነበር።