Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናቴ ኪዳነምህረት አባቴሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልታድኑኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬምእረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ስሉስ ቅዱስ ይመስገን
Amen amen amen amen amen 🙏 ❤
Amen 🙏
አሜን ሁላችሁንም ለቅዱስ ደጃፉ ያብቃን
እኔም ደርሶኛል የሰማዕቱ ሬዴት በረከቱ የቅድስት ኪዳነምህረት ምልጃዋ እናትነት ርዳታዋ አሁን እንደገና ደጁ ናፍቆኛል ጩሂ ጩሂ የሚለኝን ክፉእ መንፈስ አብኖልኛል እግዚኣብሔር ምስክሬ ነው ከዛ ከሄድኩ ጀምሮ የሚሰማኝ ደስታ ምገልፅበት ቃል ያጥረኛል ሰማዕቱን እና እናቴ ቅድስት ኪዳነምሕረትን አመስግኑልኝ ደጁ ሄዶ ከበረከቱ መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ለደጁ ያብቃችሁ አሜን።
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እህት አለም
ክረምት ግዛት ይኖራል እህቴ
የዘወትር ጾለቴ ካገሬ እደገባሁኝ ቀጥታ በርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው የምመጣው የስደቱ አባቴ ስሙን ጠርቸ የማላፍርበት አሁንም ባለሁበት ይባርከኝ በስደትያለነውን በሙሉ ይጠብቀን😢😢😢
@@Sara-ui8tk አሜን እህቴ
@@endaleabayenewእኔም😢😢😢 እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ጡቴን እንዴ እሣት እያቃጠልኝነው😢😢😢
ላተ የደረሰ ለኛም ይድረሱልን ሰማኢቱ🤲🤲🤲
አሜን
😢😢😢ስለ እህትህ ስትናገር እኛም ቤት ወንድሞቼን ሲራራቁ ይነፋፈቃሉ ሲሰባሰቡ ግን እስከ መደባደብ ይጣላሉ በዚ ምከነያት ለብዙ ግዜ ተራርቀዋል ለአንተ የደረሠ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለወንድሜቼም ይድረስላቸው
ውጪ ላለው ወንዶሜ እንደ አሰም አርጎ በጣም ያሰጨነቀዋል የልጆች አባት ነው ሠመአቱ በምሀረቱ አንዲጎበኘው የሰመአቱ ወዳጆች ጸልዩለት ለደጁም እንዲያበቃ ው መልካም ፈቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን
ያሳደከኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አተ ድረስልኝ 😭😭💒
አሜን አሜን አሜን❤
ምስክር የምትስጡ የተፈወሳችሁ ለደጁ ያበቃችሁ ስማእታቱ ጌወርጊስ እኛንም ለደጁ የብቃን ለምህረት በእመቤቴ አማላጂነት በእግዚአብሄር ፍቃድ ይሁንልን❤❤❤
ወንድሜ እንኳን ለቤቱ አበቃህ ።እኔም ሄጄ ምህረት ተደርጎልኛል ።አስተያየት ለመስጠት ነው የኤልሻዳይ የጉዞ ማህበር ።ከጎንደር በአውቶብስ ነው የሚኬደው ነገር ግን አውቶቢስ ሹፌሮቹ ኃላፊነት እና፣መረጋጋት ይጎላቸዋል በተቻላችሁ መጠን ኃላፊነት የሚሰማውና ፀበሉን የሚጠጣ፣የሚጠመቅ ሹፌር ብታዘጋጁ ካየሁት የተነሳ ይህን ለማለት እወዳለሁ ። ከይቅርታ ጋር ምክንያቱም መስተካከል ያለበት ነገር ከሰው አስተያየት በመቀበል አገልግሎታችሁን ታዳብራላችሁ ።
@@mesigebrehiwot1051 እሽ
@@endaleabayenewወድሜ ጥያቄ ልጠቃችሁ ሥቡሀወች ከወልደያ ጎደር ወይባህርዳር ህደን እናተ በፑሌን መጥታችሁ መገናኝት እችላለን ቡታሥ ይኖራችሁዋል ገና ሥደትነኝኩ ገን መዘጋጀት ሥላለብኝነው መልሥልኝ ማለት ከወልደያ አአ ከምመጣብየነው አአ እምመጣበትን ጎደር ወይም ባህር ዳር ይደርሳልብየ ነው ወድሜ መልሥልኝ ብታየኝ ብዙቁሥል እቁቅልሺ አለብኝ ሠማእቱ ይፍቀድልኝ ኪዳነምህርት ትርዳኝ ትጥራኝ ትፍቀድልኝ አሜን ❤❤❤❤
@@endaleabayenew አሁን ክፈት ከሆነ ውሰደኝ ወንድሜ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏
የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ስለ ሊቀ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለሽ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማኑኤል ዘንድ አሳስቢልን አሜን።
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናቴን ማርልኝ 🙏🙏
እግዚአብሔር ይማርልሽ
እውነት ነው እኔ ራሱ በሆዴ ውስጥ አውሬ መኖሩን ከአወኩ 5 አመት ሆኖኛል እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እስካሁን አልወጣልኝ እግዚአብሔር ጊዜ አለው ለማዳንም እኔ ምመክራቸው ከመጠጥ ራቁ ከጫት ራቁ ዝም በላቸው ያገኛቹትን አትብሉ ከበላቹ ባርካቹ ብሉ ።እግዚአብሔር ድኜ እንድመሰክር ይርዳኝ በጾሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
አሜን አሜን አሜን ለእናንተ የደረሰ የልዳው ቅዱስ ጌዎርጊስ ለእኛም እስከ ቤተሠቦቻች ይድረስ
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አምላከ ቅድሳን እርዳኝ
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኔን ስደተኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ የልቤን ታውቃለህና አንተው አስተካክልልኝ
በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ድንቅ የሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።ወንድማችንና ቤተሰቦቹን ያዳነ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ባለንበት ከመከራ ሥጋና ከመከራ ነፍስ ያድነን።
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁህ አብቃኝ
ደስ ይላል ወንድሜ እንኳን ለቤቱ አበቃህ አሜን አሜን አሜን፣ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ እንዲያብቃኝ በፀሎት አስበኝ ወንድሜ በጣም ድንቅ ተአምር ነው ያሳወቅከኝ ምንኛ እድለኛ ነህ
አባቴ ቅዱስ ግዮርግሥ ለድጅህ ታበቃኝ ዘንድ እለምነሃለው
ለአንተም የደረሰልህ ሰማእቱ ለእኛም ይድረስልን
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከሚፈታተነኝ ነገር አተ ጠብቀኝ አባቴ 🤲🤲🤲🤲እናቴ ኪዳነ ምህርት በሰላም ለሀገሬ አብቂኝ ለንስሀ አብቂኝ እናቴ ልመናሽ አይለየኝ ፀሎትሽ ይደረብን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲 ኢትዮጵያ አገርሽን ጠብቂሀት 💚💛❤️
ያባቶቼ ኣምላክ ልዑለ ባህሪ እግዚሃብሄር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ኡፍፍፍ ስለቅዱስ ጊዮርጊስ በምን ኣፍ ኣንደበት ይገለጻል እኔም በረከቱ ከደረሱኝ ያን ድንቅ ቦታ ከረገጡት ኣንድዋ ነኝ ፈጣሪ ፈቀደ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ የልዳው ንጉስ ኣባቴ ለኛም ድረስ ብዬ ሳለቅስበት ደረሰና ቦታው ኣደረሰኝ ኣዳነኝ እውነት በዚ ዘመን ለኛ ለሃጺያተኞቹ ይህን ያሳየ የሰማእቱ ኣምላክ ይክበር ይመስግን ምኑ ትተክ ምኑን ትገልጸው ብቻ እጹብ ድንቅ ነው እኔ እየተጉዋዝኩ ገና ሳልደርስ የማይተኛው ባለቤቴ ተኝቶ ኣደረ ኣንዳንዴ 3 ቀን ኣይተኛም ነበር ቢተኛም 2ሰኣት ነውንጂ እንደሰው 8ሰኣት ተኝቶ ኣያቅም ነበር ኣሁን ግን ክብሩ ይስፋ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ኣምላክ ሁሉንም በሰማእቱ ደጅ ድል ኣደረገልን የልዳው ኮኮብ እኔንም ከኪንታሮት ከመገጣጠሚያ ህመም ኣዳነኝ ብቻ ያልደረሰው በረከቱ ሁሉም ይድረሰው
Ymesgen bewunet lenate yeders legnam yidrsen
@@HappyJigsawPuzzle-fv2ooኣሜንንን
@@HappyJigsawPuzzle-fv2oo ኣሜንንንንንን እህቴ ኣድርሰኝ በይው እውነት ይሆናል
አንተን እደጎበኘ የልዳዉ ኮከብ ቅዱስ ገወርጊስ እኔንም ይጎብኘኝ😢😢😢 ኪዳነቃል እስራቴን ፍች እምድነዉ አንችጋ መጥቸነዉ ክልጅነት እስከ እዉቀት የተፈጠርኩለትን አላማ ሳላዉቅ በርኩስ መንፈስ ተተብትቤ ሂወቴ በስደት ባከነ😢😢በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ
ለደጅህ ኣብቃኝ ኣባቴ🙏💗🙏
ሰማአቱ ቅድሰ ጌወረጌሰ ከእነ ቤተሰቦቼ ለደአጅህ አብቃኝ ከእሰራታቸን ፈታን 😢😢😢😢አሜንንንንን🙏🙏🙏
እኔም ይድስልኝ ቅድስ ጊዮርጊስን አባቴ ቤተስባቼንም እኔም ልጃቼንም አስብልኝ አባቴ ሀጥያተኛ ልጅህ ነኝ አባቴ ቅድስ ግበዙ ቅድስ ስማዮቱ ጊዮርጊስን አባቴ እናቴ አባቴ ልጃቼንም ወድሞቼንም ድርስልኝ ለእኔ ባሪያህ አባቴ የክፍ ስራ ቆጣሮያችንን ፍታኝ ፍታልኝ አባቴ
እኛንም ለደጀህ አብቃን ሰማአቱ😢❤❤❤
ሰማዕቱ እኔ ደካማዋን ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረትን አድለኝ
መድሀያለም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
ኪዳነምህረት እናቴ ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ እርዳታችሁ አይለየን ቅድስጊወርጊስ ቤተሰቦቼን ፈዉስልኝ አባቴ😢ሰላምን አድለን😢😢🤲
በፀሎት አሰብኝ እህት ማርያም ብላቸው በሰደት ነው ያለውት በአርብ አገር ሰማአቱው ቅድሰ ጊዎርጊሰ ማርን አሰበን ማርን
አሜንንን አሜንን አሜንን
ለእናንተ የደረስ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይርዳን በጣም ደስ ይላል እንኳን ዳንክ የእኔ የዋህ ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኛንም በቤቱ ያብቃን እመቤታችን እናታችን ለበትዋ ታብቃን በፀሎት አስቡኝ
ቅድስ ጊዬርጊስ ሰማእቱ ለኛም በስደት ላለነው ከነቤተሰቦቻችን ድረስልን
ዋንድሜ ላንተ የተደረገ ለእኔ ለደካማዋም ይሁንልኝ 😢ሰማእቱ ነፍሴ ትናፍቅሃለች
የሊዳው ፀሐይ ገባሬ መንክራት ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ ከስደት በሰላም መልሶ ለደጁ ያብቃኝ 😢😢😢
❤❤❤❤ለአንተ የደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ለሀፂያተኛዋ ድረስልኝ ተጨንቄያለሁ😢😢😢
እናቴ፡ኪዳነህረት፡አባቴ፡ሠማእቱ፡ቅዱስ፡ጊዎርጊስ፡ለአንት፡የስማህ፡ለኛም፡ቤተስህቦች፡ስላም፡ይምጣልኛ፡😢😢😢😢😢ስለ፡ፍቅር፡ስታወራ፡የእኛ፡ቤትሰብ፡ትዝ፡አለኛ?❤❤❤❤፡እኔ፡ሰለፀሎት፡ደካማ፡ነኛ፡ፀዳለ፡ማርያም፡ብላችሁ፡አስቡኛ፡ከነ፡ቤትስቦቺ፡እኔንም፡በሰላም፡ለሀገሪ፡ያብቃኛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሁን፡ነቃሁ፡በተዳሪ፡ሁሉ
መታደልህ አቤት እኛ ቤት ያለውን ነው የመስከርከው የናንተን ቤትሰብ ያሰተካከል እኛንም ያሰተካክልልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለአንተ የደረሰልህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የለኛም ይድረስልን እኔም የዚህ በሽታ ላይ ነኝ ለደጁ አብቅቶኝ እፈወስ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ
እወቁ ነት ላተ የደርስየሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔ ለሀጣተኝዋ ይረሥልን ቅድስት ኪዳነምህረት እናነቴ 😢😢😢ትድረስልኝ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ወንድሜ ብዙ አተምረኸኛል እግዚአብሔር በምህረቱ ያዝልቅህ💚💛❤🙏💕🌺
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ያንተው የደርስው ቅድስ ጊዮርጊስን ይድርስልኝ ያውቀል የልቤ ቆጣሮ
እኔንም ለምስክርነት ያብቃኝ የልቤን ያውቋል ሰመአቱ ቋጠሮየን ህወቴን ያስተካክልኝ 🤲
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን እርዳኝ ፈጥኖ ደራሽ ሆይ
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመገን ላንተ የደረሰ ሰምዕቱ እመቤቴ ለተቸገርን ሁሉ ይደረሱልን አሜን አሜን አሜን
ለአንተ የደረሰ ሰማቱ ጊዬርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን። እኔም በጉጉት ልሞት ነው። ስላለው የሄደ ስላጣ የቀረ የለምና። ስለሌለኝ አንተ አስበክ ደጅክን አስረግጠኝ ያንተ ፋቃድ ይሁንልኝ።
ስለ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላቹ አበድሩኝ እና ደጁ ልርገጥ። ዋሴ እመብርሃን ናት ።
ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ አባቴ እማአምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድሰት ኪዳነምህርት እናቴ ለደጃቹ አብቁኝ
አቤቱ ለደጂሺ አብቂን እናቴ ኪዳነምሕረት ለአንተ የደርሰ ለእኛም ይድርሰልን በጾለት አስቡን
አንተን እደሰማህ ሰማዕቱ እኛንም ይስማን ገአጋንንት እስራት ይፍታን ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ገዬርጊስ በጆሮዬ የሰማሁትን ጠላቴ ወደ ሲዖል ሲጣል አሳየኘና እኔም ለመመስከር አብቃኘ ልጆቼንም ፍታልኘ።
አንተን የረዳ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔ ይድረስለኝ ለምስክርነት ያብቃኝ😢
እግዜቤር ፈቅዶልን ለቦታው ያብቃን
እኔም ኪንታሮት ነበረብኝ ተጠምቄ ቤቴ ከገባው ቦአላ ፈንድቶ አውን ጠፍቶልኛል ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለውለታዬ ነው ምሮኛል ስጋዬን እንደማረኝ ስለነብሴ ፍጻሜዬን ያሳምርልኝ
ተመስገን አምላከ ጊወርጊስ ደርሶልናል
አቤት ፀናትህ ወንድሜ የእመብርሐን ባርያ ነህ በእውነቱ ውዴታው ነው ፈተናህ ለስንቱ ትምሕርት እንደምትሰጥ እናምናለን እንኳን ቀናህ ከዚህ ሁሉ ችግር ወጥተህ በማየቴ የእግዚአብሔር ምሕረት ያስደንቃል እግዚአብሔር ይመስገን
አምላኬ የዉሰጤን ጪንቀት ተዉቃለህና አለዉ ልጄ በለኝ ለደጂም አብቃኝ ችግሬን ፈቴህ ለማናገረ አብቀኝ❤❤
ቅዱስ ጊወረጊስ አባቴ ታምረኛው በረማሜል ጊወረጊስ እናቴ ክዳሐነምረህት ዳግመኛ ለደጅሽ አብቂኙ 🙏🙏
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ አብቅተ ቋጠሯችንን ፍታልን
ሰማእቱ እዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ እበቃ ዘንድ እርዳኝ
አንተ የረዳ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን ግን አብዛኛወወ ትምህርት ከመምህር ግርማ አስተምሮ ጋር ይያያዛል ገብታችሁ ተማሩ ❤
አለው እኔ ግን ምላርግ አቅሜ አይችልም እብካች ፅልዩልኝ 😢😢😢
Ameeeeeeeeeen 🕊️🤲አግዚአብሔር ማስገን 🕊️ኡንካን ዳን ማፅቹ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገንሰማዕቱ። የልቤን ታውቃለህ ከስደት መልሥ ለደጅህ። አብቃን❤❤❤
ለአንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስለኛም ይድረስልን❤❤❤❤
በፀሎታችሁ አስቡኝ /ፍቅርተ ስላሴ/ እባላለሁ ደጁን ስትረግጡ አስቡኝ 🙏🙏🙏 ወንድሜም እንኳን ለምስክርነት አበቃህ 🙏🙏😍
ሃያሉ ሰማእቱ ፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልቤ ታቀዋልኽ ና ለቤተኽ ያብቃኝ 😢😢
Amen 🙏 Ethiopia wst kehonshi gn ene ye ✈️ Llfellsh
ሰማእቱ እኔም በስደት እድሜዬ በስደት አለቀ ወይ ካንተ አደልሁ ወይ አለም አደልሁ ሁሉንም ደክሞኛል እማምላክ የአንችና የልጅሽ ብቻ አድርጊኝ አድኝኝ አበርችኝ ፀሎት እካን ትቻለሁ ተስፋ ቆርጫለሁ ደክሞኛል አበርችኝ አበርታኝ የእውነት ለደጅክ አብቃኝ ልዳን
ተመስገን ለአተ የደረሰ ለኛምዲረስልን❤❤😢
ቅዱስ ጎርጊስ ሰማአቱ እኔንም ቤተሰቦቼን ከስራታቸው ፈተህ እናቴን ወንድሞችን እህቴንም እኔንም ቆጠሮአችንን ፈተህ ፈውሰህ በቤታችን ሰላም ፍቅር ሰጥተህን ስማችንን አድስህ እውነት ቅዱስ ሰማአቱ ጎርጊስ ስማኝ የእህቴንም ስሞን ለውጥልኝ ከልጆም ከኔም ጋር ፍቅር ስላሙን ስጠን ቅዱስ ጎርጊስ ስማኝ እብክህ ሰመአቱ በናቴ በድንግል ወላዲተ አምላክን ይዥ እለምንሃለሁ ስማኝ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ለአንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
ላንት የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊሰ ለኛም ይድረሰልን ወንድሜ አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል እኛ ቤት ያለው መንፈስ ሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ገባ ቤታችን ግባ ወንድሞቼ ቤት ግባልኝ እኔም ቤት
እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለኔም ትልቅ ውለታ ውል ልንል ክብር ምስጋና ይድረሰው እኔም ከሀኪም እትድኚም ተብዬ በናንተ ጉዞ ሄጄ ተፈውሼ እም አምላክን ከነክብሯ አሳይቶኚ ከነባለቤቴ ተፈውሻለሁ ለማህበሩ ትልቅ ክብር አለኚ እግዚአብሔር ለኔ እንደደረሰ ለሁሉም ይድረስ
የማይቻል ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል
❤❤❤ሀብተ ጊርጊስ አስበን
ለኛ ለሁላቺንም ይፍቀደልን ቸሩ መዳኔአለም አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤
እውነት የወንድሜ አይነት ቤተሰባችን ውስጥ ችግር አለ እኛንም ለምህረቱ ያብቃን እባካችሁን በፀሎታችሁ አስቡን
ለአንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
ለአንተ የደረሰ ለኛም ለስደተኛ እህቶችህ ይድረስልን ሰማዕቱ
የኔነወንድም እምነትህ ያስቀናል!!
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በምልጃህ አስበን ለደጅህ አብቃን
ሰላም ስቡሃዎች እንዴት ናችሁ ኘሮግራማችሁን በደንብ አከታተላለሁየምኖረዉ በዉጭ ሃገር ነውተአምረኛው ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁእሰኪያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝየክርስትና ስሜ (ብርሃነ መስቀል) ነው ።አደራ አደራ አደራ አሜን (3)❤❤❤
@@DanielHagos-fq8wq እሽ
ድንቅ ምስክርነት ነው:: ውንድሜ እኔ ደጁ ደርሻለሁ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር ከአእምሮ በላይ ነው ግን ያንተይለያል ስለዚ ላንተየደረሰው ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊ ለተጨነቅ ለታመመ ሁሉ ለደጁ ይድረስ::
ሰላም ወንድሞች እናንተ እንደተደረገላችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ለተደረገላችሁ በሙሉ እልልልልልልልልልልል ብለናል
ለአንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን እኛም ቤት አለ
እኔሥ ፍርሀት መቼ እንደሚለቀኝ መሄድ ሣሥብ በፍፁም አገሩ ሠላም አደለም በዛላይ በረሀነዉ ብዙብዙ ምክንያት ከፊቴ ይደረደራሉ ከሄድኩ እንደምሞት ጆሮዬ ላይ ሆኖ ይነግረኛል በጣም እፈራለሁ ሠማአቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ይሄን ሁሉ አሥወግዶ ለደጅህ አብቃኝና እኔም ለመመስከር አብቃኝ ለናተ የደረስ ለኛም ይድረሥልን
ንሠሀ ገብተሺ ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልሺ ለምን ትፈሪያለሺ ሙተን ቁመንም የእግዚአብሔር ነንኮ
@@aelamabbg3541 ሁሉንም አድርጊያለሁ ግን እፈራለሁ
የኔም ቢጤ አለዴ 😅😅😅 እኔ እራሱ ሳስብ እፈራለሁ እሞት ይሆን እላለሁ የሚስፈራን ሰይጣትን ነው እየነቃሁ ነው
የሚያስፈራራሽ መንፈሱ ነዉ ቦታዉ ራሱ ጠላታችን መቀበሪያዉ እንደሚሆን ስለሚያዉቅ ነዉ መጥፎ ሀሳብ የሚያመጣብን አትፍሩ።
የኛ ጌታ የኛ መድህን በቸርነትህ ታደገን እኛ እንደሆን ሀይል የለንም።
Bsedate yalnawen ldajhe abkane lmamasekre yabkane
ለእኔሰ መቼ ይሁን ሰማዕቷ ለደጀህ የምታበቃኝ❤❤❤😢😢😢
እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወረጊሰ ልትምሩኝ ልታደኑኝ ለደጃችሁ አብቁኝ በወሰጤ ብዙ ችግረ አለብኝ ክሰደት መልስሺኝ እናቴ ለደጂሺ አብቂኝ እናቴ የሰደት ሰንቄ ኪዳነምህረት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምለምነው ነገር ቢኖር ለደጂ ያብቃኝ አደራ ልዑል እግዚአብሔር እለምንሀለሁ ሰለ ወላዲተ አምላክ ብለህ እረዳኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ላንተ የደረሰ ቅዱስ ጌወርጌስ ለኛም ይድረስ 🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤ያድርሰን መታደልነዉ
ሰማዕቱ ጊዬርጊስ እኛንም ለድህነት ለምህረት ለደጅህ አብቃን
እግዚአብሔር ይመሠገን ቅዱሰ ገወርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ እዉነት የውሰጤን ችገር የጎድለኝ ነገሮችን አማላለልኝገወርጊሰ ለድጅህ አብቃኝ❤❤❤❤
ወለተማሪያም ነኝ ከልጃቼና ቤተስባቼንም አስብልኝ አስብኝ
እናቴ ኪዳነምህረት አባቴሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልታድኑኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬምእረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ስሉስ ቅዱስ ይመስገን
Amen amen amen amen amen 🙏 ❤
Amen 🙏
አሜን ሁላችሁንም ለቅዱስ ደጃፉ ያብቃን
እኔም ደርሶኛል የሰማዕቱ ሬዴት በረከቱ የቅድስት ኪዳነምህረት ምልጃዋ እናትነት ርዳታዋ አሁን እንደገና ደጁ ናፍቆኛል ጩሂ ጩሂ የሚለኝን ክፉእ መንፈስ አብኖልኛል እግዚኣብሔር ምስክሬ ነው ከዛ ከሄድኩ ጀምሮ የሚሰማኝ ደስታ ምገልፅበት ቃል ያጥረኛል ሰማዕቱን እና እናቴ ቅድስት ኪዳነምሕረትን አመስግኑልኝ ደጁ ሄዶ ከበረከቱ መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ለደጁ ያብቃችሁ አሜን።
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እህት አለም
አሜን አሜን አሜን
ክረምት ግዛት ይኖራል እህቴ
አሜን አሜን አሜን
የዘወትር ጾለቴ ካገሬ እደገባሁኝ ቀጥታ በርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው የምመጣው የስደቱ አባቴ ስሙን ጠርቸ የማላፍርበት አሁንም ባለሁበት ይባርከኝ በስደትያለነውን በሙሉ ይጠብቀን😢😢😢
@@Sara-ui8tk አሜን እህቴ
@@endaleabayenewእኔም😢😢😢 እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ጡቴን እንዴ እሣት እያቃጠልኝነው😢😢😢
ላተ የደረሰ ለኛም ይድረሱልን ሰማኢቱ🤲🤲🤲
አሜን
😢😢😢ስለ እህትህ ስትናገር እኛም ቤት ወንድሞቼን ሲራራቁ ይነፋፈቃሉ ሲሰባሰቡ ግን እስከ መደባደብ ይጣላሉ በዚ ምከነያት ለብዙ ግዜ ተራርቀዋል ለአንተ የደረሠ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለወንድሜቼም ይድረስላቸው
ውጪ ላለው ወንዶሜ እንደ አሰም አርጎ በጣም ያሰጨነቀዋል የልጆች አባት ነው ሠመአቱ በምሀረቱ አንዲጎበኘው የሰመአቱ ወዳጆች ጸልዩለት ለደጁም እንዲያበቃ ው መልካም ፈቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን
ያሳደከኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አተ ድረስልኝ 😭😭💒
አሜን አሜን አሜን❤
ምስክር የምትስጡ የተፈወሳችሁ ለደጁ ያበቃችሁ ስማእታቱ ጌወርጊስ እኛንም ለደጁ የብቃን ለምህረት በእመቤቴ አማላጂነት በእግዚአብሄር ፍቃድ ይሁንልን❤❤❤
ወንድሜ እንኳን ለቤቱ አበቃህ ።እኔም ሄጄ ምህረት ተደርጎልኛል ።አስተያየት ለመስጠት ነው የኤልሻዳይ የጉዞ ማህበር ።
ከጎንደር በአውቶብስ ነው የሚኬደው ነገር ግን አውቶቢስ ሹፌሮቹ ኃላፊነት እና፣መረጋጋት ይጎላቸዋል በተቻላችሁ መጠን ኃላፊነት የሚሰማውና ፀበሉን የሚጠጣ፣የሚጠመቅ ሹፌር ብታዘጋጁ ካየሁት የተነሳ ይህን ለማለት እወዳለሁ ። ከይቅርታ ጋር ምክንያቱም መስተካከል ያለበት ነገር ከሰው አስተያየት በመቀበል አገልግሎታችሁን ታዳብራላችሁ ።
@@mesigebrehiwot1051 እሽ
@@endaleabayenewወድሜ ጥያቄ ልጠቃችሁ ሥቡሀወች ከወልደያ ጎደር ወይባህርዳር ህደን እናተ በፑሌን መጥታችሁ መገናኝት እችላለን ቡታሥ ይኖራችሁዋል ገና ሥደትነኝኩ ገን መዘጋጀት ሥላለብኝነው መልሥልኝ ማለት ከወልደያ አአ ከምመጣብየነው አአ እምመጣበትን ጎደር ወይም ባህር ዳር ይደርሳልብየ ነው ወድሜ መልሥልኝ ብታየኝ ብዙቁሥል እቁቅልሺ አለብኝ ሠማእቱ ይፍቀድልኝ ኪዳነምህርት ትርዳኝ ትጥራኝ ትፍቀድልኝ አሜን ❤❤❤❤
@@endaleabayenew አሁን ክፈት ከሆነ ውሰደኝ ወንድሜ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏
የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ስለ ሊቀ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለሽ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማኑኤል ዘንድ አሳስቢልን አሜን።
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናቴን ማርልኝ 🙏🙏
እግዚአብሔር ይማርልሽ
እውነት ነው እኔ ራሱ በሆዴ ውስጥ አውሬ መኖሩን ከአወኩ 5 አመት ሆኖኛል እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እስካሁን አልወጣልኝ እግዚአብሔር ጊዜ አለው ለማዳንም እኔ ምመክራቸው ከመጠጥ ራቁ ከጫት ራቁ ዝም በላቸው ያገኛቹትን አትብሉ ከበላቹ ባርካቹ ብሉ ።እግዚአብሔር ድኜ እንድመሰክር ይርዳኝ በጾሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
አሜን አሜን አሜን ለእናንተ የደረሰ የልዳው ቅዱስ ጌዎርጊስ ለእኛም እስከ ቤተሠቦቻች ይድረስ
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አምላከ ቅድሳን እርዳኝ
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኔን ስደተኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ የልቤን ታውቃለህና አንተው አስተካክልልኝ
በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ድንቅ የሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።ወንድማችንና ቤተሰቦቹን ያዳነ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ባለንበት ከመከራ ሥጋና ከመከራ ነፍስ ያድነን።
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁህ አብቃኝ
ደስ ይላል ወንድሜ እንኳን ለቤቱ አበቃህ አሜን አሜን አሜን፣
እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ እንዲያብቃኝ በፀሎት አስበኝ ወንድሜ በጣም ድንቅ ተአምር ነው ያሳወቅከኝ ምንኛ እድለኛ ነህ
አባቴ ቅዱስ ግዮርግሥ ለድጅህ ታበቃኝ ዘንድ እለምነሃለው
ለአንተም የደረሰልህ ሰማእቱ ለእኛም ይድረስልን
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከሚፈታተነኝ ነገር አተ ጠብቀኝ አባቴ 🤲🤲🤲🤲እናቴ ኪዳነ ምህርት በሰላም ለሀገሬ አብቂኝ ለንስሀ አብቂኝ እናቴ ልመናሽ አይለየኝ ፀሎትሽ ይደረብን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲 ኢትዮጵያ አገርሽን ጠብቂሀት 💚💛❤️
ያባቶቼ ኣምላክ ልዑለ ባህሪ እግዚሃብሄር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ኡፍፍፍ ስለቅዱስ ጊዮርጊስ በምን ኣፍ ኣንደበት ይገለጻል እኔም በረከቱ ከደረሱኝ ያን ድንቅ ቦታ ከረገጡት ኣንድዋ ነኝ ፈጣሪ ፈቀደ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ የልዳው ንጉስ ኣባቴ ለኛም ድረስ ብዬ ሳለቅስበት ደረሰና ቦታው ኣደረሰኝ ኣዳነኝ እውነት በዚ ዘመን ለኛ ለሃጺያተኞቹ ይህን ያሳየ የሰማእቱ ኣምላክ ይክበር ይመስግን ምኑ ትተክ ምኑን ትገልጸው ብቻ እጹብ ድንቅ ነው እኔ እየተጉዋዝኩ ገና ሳልደርስ የማይተኛው ባለቤቴ ተኝቶ ኣደረ ኣንዳንዴ 3 ቀን ኣይተኛም ነበር ቢተኛም 2ሰኣት ነውንጂ እንደሰው 8ሰኣት ተኝቶ ኣያቅም ነበር ኣሁን ግን ክብሩ ይስፋ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ኣምላክ ሁሉንም በሰማእቱ ደጅ ድል ኣደረገልን የልዳው ኮኮብ እኔንም ከኪንታሮት ከመገጣጠሚያ ህመም ኣዳነኝ ብቻ ያልደረሰው በረከቱ ሁሉም ይድረሰው
Ymesgen bewunet lenate yeders legnam yidrsen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
@@HappyJigsawPuzzle-fv2ooኣሜንንን
@@HappyJigsawPuzzle-fv2oo ኣሜንንንንንን እህቴ ኣድርሰኝ በይው እውነት ይሆናል
አንተን እደጎበኘ የልዳዉ ኮከብ ቅዱስ ገወርጊስ እኔንም ይጎብኘኝ😢😢😢 ኪዳነቃል እስራቴን ፍች እምድነዉ አንችጋ መጥቸነዉ ክልጅነት እስከ እዉቀት የተፈጠርኩለትን አላማ ሳላዉቅ በርኩስ መንፈስ ተተብትቤ ሂወቴ በስደት ባከነ😢😢በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ
ለደጅህ ኣብቃኝ ኣባቴ🙏💗🙏
ሰማአቱ ቅድሰ ጌወረጌሰ ከእነ ቤተሰቦቼ ለደአጅህ አብቃኝ ከእሰራታቸን ፈታን 😢😢😢😢አሜንንንንን🙏🙏🙏
እኔም ይድስልኝ ቅድስ ጊዮርጊስን አባቴ ቤተስባቼንም እኔም ልጃቼንም አስብልኝ አባቴ ሀጥያተኛ ልጅህ ነኝ አባቴ ቅድስ ግበዙ ቅድስ ስማዮቱ ጊዮርጊስን አባቴ እናቴ አባቴ ልጃቼንም ወድሞቼንም ድርስልኝ ለእኔ ባሪያህ አባቴ የክፍ ስራ ቆጣሮያችንን ፍታኝ ፍታልኝ አባቴ
እኛንም ለደጀህ አብቃን ሰማአቱ😢❤❤❤
ሰማዕቱ እኔ ደካማዋን ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረትን አድለኝ
መድሀያለም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
ኪዳነምህረት እናቴ ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ እርዳታችሁ አይለየን ቅድስጊወርጊስ ቤተሰቦቼን ፈዉስልኝ አባቴ😢ሰላምን አድለን😢😢🤲
በፀሎት አሰብኝ እህት ማርያም ብላቸው በሰደት ነው ያለውት በአርብ አገር ሰማአቱው ቅድሰ ጊዎርጊሰ ማርን አሰበን ማርን
አሜንንን አሜንን አሜንን
ለእናንተ የደረስ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይርዳን በጣም ደስ ይላል እንኳን ዳንክ የእኔ የዋህ ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኛንም በቤቱ ያብቃን እመቤታችን እናታችን ለበትዋ ታብቃን በፀሎት አስቡኝ
ቅድስ ጊዬርጊስ ሰማእቱ ለኛም በስደት ላለነው ከነቤተሰቦቻችን ድረስልን
ዋንድሜ ላንተ የተደረገ ለእኔ ለደካማዋም ይሁንልኝ 😢ሰማእቱ ነፍሴ ትናፍቅሃለች
የሊዳው ፀሐይ ገባሬ መንክራት ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ ከስደት በሰላም መልሶ ለደጁ ያብቃኝ 😢😢😢
❤❤❤❤ለአንተ የደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ለሀፂያተኛዋ ድረስልኝ ተጨንቄያለሁ😢😢😢
እናቴ፡ኪዳነህረት፡አባቴ፡ሠማእቱ፡ቅዱስ፡ጊዎርጊስ፡ለአንት፡የስማህ፡ለኛም፡ቤተስህቦች፡ስላም፡ይምጣልኛ፡😢😢😢😢😢ስለ፡ፍቅር፡ስታወራ፡የእኛ፡ቤትሰብ፡ትዝ፡አለኛ?❤❤❤❤፡እኔ፡ሰለፀሎት፡ደካማ፡ነኛ፡ፀዳለ፡ማርያም፡ብላችሁ፡አስቡኛ፡ከነ፡ቤትስቦቺ፡እኔንም፡በሰላም፡ለሀገሪ፡ያብቃኛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሁን፡ነቃሁ፡በተዳሪ፡ሁሉ
መታደልህ አቤት እኛ ቤት ያለውን ነው የመስከርከው የናንተን ቤትሰብ ያሰተካከል እኛንም ያሰተካክልልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለአንተ የደረሰልህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የለኛም ይድረስልን እኔም የዚህ በሽታ ላይ ነኝ ለደጁ አብቅቶኝ እፈወስ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ
እወቁ ነት ላተ የደርስየሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔ ለሀጣተኝዋ ይረሥልን ቅድስት ኪዳነምህረት እናነቴ 😢😢😢ትድረስልኝ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ወንድሜ ብዙ አተምረኸኛል እግዚአብሔር በምህረቱ ያዝልቅህ💚💛❤🙏💕🌺
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ያንተው የደርስው ቅድስ ጊዮርጊስን ይድርስልኝ ያውቀል የልቤ ቆጣሮ
እኔንም ለምስክርነት ያብቃኝ የልቤን ያውቋል ሰመአቱ ቋጠሮየን ህወቴን ያስተካክልኝ 🤲
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን እርዳኝ ፈጥኖ ደራሽ ሆይ
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመገን ላንተ የደረሰ ሰምዕቱ እመቤቴ ለተቸገርን ሁሉ ይደረሱልን አሜን አሜን አሜን
ለአንተ የደረሰ ሰማቱ ጊዬርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን። እኔም በጉጉት ልሞት ነው። ስላለው የሄደ ስላጣ የቀረ የለምና። ስለሌለኝ አንተ አስበክ ደጅክን አስረግጠኝ ያንተ ፋቃድ ይሁንልኝ።
ስለ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላቹ አበድሩኝ እና ደጁ ልርገጥ። ዋሴ እመብርሃን ናት ።
ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ አባቴ እማአምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድሰት ኪዳነምህርት እናቴ ለደጃቹ አብቁኝ
አቤቱ ለደጂሺ አብቂን እናቴ ኪዳነምሕረት ለአንተ የደርሰ ለእኛም ይድርሰልን በጾለት አስቡን
አንተን እደሰማህ ሰማዕቱ እኛንም ይስማን ገአጋንንት እስራት ይፍታን ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ገዬርጊስ በጆሮዬ የሰማሁትን ጠላቴ ወደ ሲዖል ሲጣል አሳየኘና እኔም ለመመስከር አብቃኘ ልጆቼንም ፍታልኘ።
አንተን የረዳ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔ ይድረስለኝ ለምስክርነት ያብቃኝ😢
እግዜቤር ፈቅዶልን ለቦታው ያብቃን
እኔም ኪንታሮት ነበረብኝ ተጠምቄ ቤቴ ከገባው ቦአላ ፈንድቶ አውን ጠፍቶልኛል ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለውለታዬ ነው ምሮኛል ስጋዬን እንደማረኝ ስለነብሴ ፍጻሜዬን ያሳምርልኝ
ተመስገን አምላከ ጊወርጊስ ደርሶልናል
አቤት ፀናትህ ወንድሜ የእመብርሐን ባርያ ነህ በእውነቱ ውዴታው ነው ፈተናህ ለስንቱ ትምሕርት እንደምትሰጥ እናምናለን እንኳን ቀናህ ከዚህ ሁሉ ችግር ወጥተህ በማየቴ የእግዚአብሔር ምሕረት ያስደንቃል እግዚአብሔር ይመስገን
አምላኬ የዉሰጤን ጪንቀት ተዉቃለህና አለዉ ልጄ በለኝ ለደጂም አብቃኝ ችግሬን ፈቴህ ለማናገረ አብቀኝ❤❤
ቅዱስ ጊወረጊስ አባቴ ታምረኛው በረማሜል ጊወረጊስ እናቴ ክዳሐነምረህት ዳግመኛ ለደጅሽ አብቂኙ 🙏🙏
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ አብቅተ ቋጠሯችንን ፍታልን
ሰማእቱ እዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ እበቃ ዘንድ እርዳኝ
አንተ የረዳ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን ግን አብዛኛወወ ትምህርት ከመምህር ግርማ አስተምሮ ጋር ይያያዛል ገብታችሁ ተማሩ ❤
አለው እኔ ግን ምላርግ አቅሜ አይችልም እብካች ፅልዩልኝ 😢😢😢
Ameeeeeeeeeen 🕊️🤲
አግዚአብሔር ማስገን 🕊️
ኡንካን ዳን ማፅቹ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ሰማዕቱ። የልቤን ታውቃለህ ከስደት መልሥ ለደጅህ። አብቃን❤❤❤
ለአንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤
በፀሎታችሁ አስቡኝ /ፍቅርተ ስላሴ/ እባላለሁ ደጁን ስትረግጡ አስቡኝ 🙏🙏🙏 ወንድሜም እንኳን ለምስክርነት አበቃህ 🙏🙏😍
ሃያሉ ሰማእቱ ፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልቤ ታቀዋልኽ ና ለቤተኽ ያብቃኝ 😢😢
Amen 🙏 Ethiopia wst kehonshi gn ene ye ✈️ Llfellsh
ሰማእቱ እኔም በስደት እድሜዬ በስደት አለቀ ወይ ካንተ አደልሁ ወይ አለም አደልሁ ሁሉንም ደክሞኛል እማምላክ የአንችና የልጅሽ ብቻ አድርጊኝ አድኝኝ አበርችኝ ፀሎት እካን ትቻለሁ ተስፋ ቆርጫለሁ ደክሞኛል አበርችኝ አበርታኝ የእውነት ለደጅክ አብቃኝ ልዳን
ተመስገን ለአተ የደረሰ ለኛምዲረስልን❤❤😢
ቅዱስ ጎርጊስ ሰማአቱ እኔንም ቤተሰቦቼን ከስራታቸው ፈተህ እናቴን ወንድሞችን እህቴንም እኔንም ቆጠሮአችንን ፈተህ ፈውሰህ በቤታችን ሰላም ፍቅር ሰጥተህን ስማችንን አድስህ እውነት ቅዱስ ሰማአቱ ጎርጊስ ስማኝ የእህቴንም ስሞን ለውጥልኝ ከልጆም ከኔም ጋር ፍቅር ስላሙን ስጠን ቅዱስ ጎርጊስ ስማኝ እብክህ ሰመአቱ በናቴ በድንግል ወላዲተ አምላክን ይዥ እለምንሃለሁ ስማኝ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ለአንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
ላንት የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊሰ ለኛም ይድረሰልን ወንድሜ አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል እኛ ቤት ያለው መንፈስ ሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ገባ ቤታችን ግባ ወንድሞቼ ቤት ግባልኝ እኔም ቤት
እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለኔም ትልቅ ውለታ ውል ልንል ክብር ምስጋና ይድረሰው እኔም ከሀኪም እትድኚም ተብዬ በናንተ ጉዞ ሄጄ ተፈውሼ እም አምላክን ከነክብሯ አሳይቶኚ ከነባለቤቴ ተፈውሻለሁ ለማህበሩ ትልቅ ክብር አለኚ እግዚአብሔር ለኔ እንደደረሰ ለሁሉም ይድረስ
የማይቻል ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል
❤❤❤ሀብተ ጊርጊስ አስበን
ለኛ ለሁላቺንም ይፍቀደልን ቸሩ መዳኔአለም አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤
እውነት የወንድሜ አይነት ቤተሰባችን ውስጥ ችግር አለ እኛንም ለምህረቱ ያብቃን እባካችሁን በፀሎታችሁ አስቡን
ለአንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
ለአንተ የደረሰ ለኛም ለስደተኛ እህቶችህ ይድረስልን ሰማዕቱ
የኔነወንድም እምነትህ ያስቀናል!!
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በምልጃህ አስበን ለደጅህ አብቃን
ሰላም ስቡሃዎች እንዴት ናችሁ
ኘሮግራማችሁን በደንብ አከታተላለሁ
የምኖረዉ በዉጭ ሃገር ነው
ተአምረኛው ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ
እሰኪያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
የክርስትና ስሜ (ብርሃነ መስቀል) ነው ።
አደራ አደራ አደራ አሜን (3)❤❤❤
@@DanielHagos-fq8wq እሽ
ድንቅ ምስክርነት ነው:: ውንድሜ እኔ ደጁ ደርሻለሁ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር ከአእምሮ በላይ ነው ግን ያንተይለያል ስለዚ ላንተየደረሰው ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊ ለተጨነቅ ለታመመ ሁሉ ለደጁ ይድረስ::
ሰላም ወንድሞች እናንተ እንደተደረገላችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ለተደረገላችሁ በሙሉ እልልልልልልልልልልል ብለናል
ለአንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን እኛም ቤት አለ
እኔሥ ፍርሀት መቼ እንደሚለቀኝ መሄድ ሣሥብ በፍፁም አገሩ ሠላም አደለም በዛላይ በረሀነዉ ብዙብዙ ምክንያት ከፊቴ ይደረደራሉ ከሄድኩ እንደምሞት ጆሮዬ ላይ ሆኖ ይነግረኛል በጣም እፈራለሁ ሠማአቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ይሄን ሁሉ አሥወግዶ ለደጅህ አብቃኝና እኔም ለመመስከር አብቃኝ ለናተ የደረስ ለኛም ይድረሥልን
ንሠሀ ገብተሺ ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልሺ ለምን ትፈሪያለሺ ሙተን ቁመንም የእግዚአብሔር ነንኮ
@@aelamabbg3541 ሁሉንም አድርጊያለሁ ግን እፈራለሁ
የኔም ቢጤ አለዴ 😅😅😅 እኔ እራሱ ሳስብ እፈራለሁ እሞት ይሆን እላለሁ የሚስፈራን ሰይጣት
ን ነው እየነቃሁ ነው