Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ቅማለው ጠጣለው ሲጋራ ሺሻ በቃ መርዝ ነው የቀረኝ ከሰው ቅፈላ አልወድም ከናቴ ከአያቴ ነው የምሰርቀው በጣም የምታምር ልጅ አለችኝ በሱስ ዉስጥ የወለድኳት እና ጤናማ ቆጆ ልጅ ወለድኩኝ ከዛ ትዳሬንም አልፈልግም ብዬ መጠልኩኝ ሱሴን ቤሩት አገር ሄድኩኝ ያመጣውትን ብር እንደ ደና ስራ ጫት ቤት ከፍቼ ቀጠልኩኝ ሱሴን በቃ አመዴ ቡን አለ ።ድሮ አብሮኝ የተማረ ልጅ ባጠገቡ ሳልፍ ጠራኝ መርቅኜ ስለነበር ከናቴ ብር ልወስድ እየሄድኩ ነበር ብሩን እናቴ ቦታ ቀየረች ግራ ገባኝ ከዛ (ያ) ስላም ሲለኝ የነበረውን አብሮኝ የተማረውን ልጅ ጠራዉት ጋብዘኝ ስለው በደስታ ጥብስ ቢራ ጥግብ አረገኝ ግን ሺሻ ይቀረኛል አይ እሱን አልጋብዝም አለኝ እሺ ብዬ በቃ ቀጠለ ጓደኚነታችን ከ9 ወር በሀላ አብረን በአንድ ፍራሽ ተጋባን በቃ ደስ አለኝ እኔም ስራ ጀመርኩኝ አደለም ጫት ሺሻ መጠጥ ይቅርና ኮካ ሁሉ አቆምኩ ስመአቷ ቅድስት አርሴማ ሱባኤ ገባው አዋሳ ገብርኤል ቤተክርስትያን ማታ ማታ በቃ ለቅሶ ለምነዋለው አሁን 10 አመቴ ምንም ነገር አልጠቀምም ሲጋራ መንገድ ሲሸተኝ እራሱ ያመኛል ተመስገን ይሄም አለፈ ልጄም አሁን 7 አመት ሆነው አይራመድ አይናገር እኔም ስደት ነኝ ባሌም እስር ቤት ያን ያሳለፈኝ አምላኬ ይች ትንሽ ናት ለድግል ማርያም ልጅ
@@Z_mikaeltube2 እሺ እህቴ ሁለተኛ የወለድኩት ወንድ ልጄ ነው እንደዛ የሆነብኝ ያለምንም ሱስ ዉስጥ ሆኜ
ገጠመኝ ብሐሽ ሰርች አርጊና ስሚ መልስ ታገኛለሽ ልጂሽን ከአንቺ የለቀቀሽ መንፈስ ልጂሽ ላይ አርፎ ነዉ የዘጋዉ
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ሰላምሽ ሁሉ ይብዛልኝ
አይዞሽእማአልቅሰሽንገሬያትሁሉምመልካምይሆናል😢😢😢
እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለዚ አበቃሽ አሁን ልጅሽን ያሳመመዉ አንቺ ያንን የዲያብሎስ ግብር የሆነዉን ሱስ ስለተዉሽ ነው እህታለም link ልክልሻለው ሌሎች እህቶችም ወንድሞችም በደንብ ተከታተሉ
ቸሩ መድኃኔአለም አባቴ ሆይ አቤቱ የኔን ታንሿ ልጅህ ህይወቴን ቀይርልኝ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ አዛኚቷ እናቴ ሆይ እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ😢🤲🤲🤲
እመቤቴ አንችን አደረዳችሽ የኛንም ማለት የሁላችንንም ልጆች እመብርሀን ትርዳንና እዳቺ ቤተሰቦች ከስብራታችን እመቤቴ ታውጣን ትርዳን ታማልደን
ጋዜጠኛዋ ከነአለባበስሽ እንዴት እንደምታምሪ ፈጣሪ በቤቲ ያፅናሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤ለኛንም እግዚአብሔር አምላክ ይመልሰንበአፋችን ከእግዚአብሔር አለን በልባችንና በስራችን ከሱ ርቀናል😢 ወደ ልባችን ይመልስን አሜን
አሜን 🤲
,እወነትነወ.😊
የእኛ አምላክ እኮ ጠፍተንበት እንድንቀርበት በፍፁም አይፈልግም ክብር ለእመቤታችን ለወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለእኛም ለጠፋነው ልጆቹ ፈጥኖ ይድረስልን አሜን ፫
እግዚአብሔር ሆይ የኔንም የሀጢትኛዋን ልጅህን ሂወት ቀይርልኝ አቤቱ ❤❤❤ 😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ቆንጆ እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳሽ እግዚአብሔርይመስገን::
ተመስገን በቤቱ ያፅናሽ ፈጣሪ ❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን ላንች የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረስልን አሜን አሜን አሜን
ጎበዞች ጎበዞች ወጣት ንቃ ታቱህን አጥፋ ሳትጠፋ!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው
Bewnte egzabhere ymsgen fitamewne yesmaerelesh ehita waitatnte kbade new kmnem ngiere egzabhere tage amlake new ena tmsgen ❤❤❤❤❤❤❤
እግዝያብሔር ይመስገን ለእኔም ወንድሜች እግዝያብሔር መመለሱን ያድላቸው በፀሎታችው አግዙን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቤቱ ያጽናሽ ♥♥♥
እግዛአብሔር ይመሰገን በልጅነት ያገለገልሸው አምላክ አልተወሸም በቤቱ ያፅናሸ ቅዱሰ ሚካኤል ምሰጋና ይድረሰህ !!!
እግዚአብሔር ይችላል❤
ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ተመስገን ሁሉንም እንደዚህ መልስልን እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ጌታ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ❤❤❤❤❤
እግዛብሔር አምላክ እምለምንህ ነገርእንደዚች ወጣት ወንድሜን ከሱስ አውጥተህ ከናቴ ጋር ደብልቅልኝ😢😢😢😢😢ሁሉ ይቻልሀል መዳኒያለምአባቴ😢😢😢
በቤቱ ያጥናሽ እህቴ መድኃኒዓለም የሚሳነዉ የለም🎉🎉🎉
ጌታዬ ሆይ ሰዉ አድረገኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስሽ እንኳን እግዚአብሔር እራዳሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችንበጣምድቅታሪክ ስለአካፈልሽን እናመሰግናለን በቤቱያፅናሽ ❤❤❤❤❤❤
አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ትዳራችሁንም ይባርክላችሁ❤
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
አምላክ ለኔም ቀይርኝ😢እግዚአብሔር ያጽናሸ እህቴ 😘
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እድለኛ ልጅ ነሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😇🙏🏻
እግዚአብሔር ወደቤቱ እንኳን መለሰሽ እህታችን በቤቱ አሁንም ያጽናሽ እህታችን ሀኒ❤
ፀጋው ይብዛልሽ ❤❤
እግዚአብሔር ፍጥረቱን ይታደግ
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በስደት ለሀገራችን በስላም ያብቃን ሰደት በራሱ በዘመን በሕይወት መጫወት ነው እኛንም ይቀይረን ከቤተክርስቲያን አያረቀን 😢
በቤቱ ያጽናሽ እናቱ ❤❤❤❤❤
አቤቱ አባቴ ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ እኔ ታናሽ ባሪህንም ለውጠ😭😭 እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ መለሰሽ ከእግዚአብሔር ተለይቶ የዲብሎስ መፈን ጫ ሆኖ እንደመኖር በዚች ምድር ከባድ የለም አቤቱ በእቅፍህ እንድኖር ሰውአድርገኝ
በቤቱ ያኑርሽ
ተመስገን ልቦና ስጠን❤ አምላኬ❤
እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እግዝብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሽን ያውም ልሽ
እህታችን በቤቱ ያፅናሽ 🥰🥰👏👏👏
እግዚአብሔር ይስጥልን❤
ፈጣሪ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠሽንተባረኪ
Weyene sara gin alebabesesh tetenash maryamen ❤❤❤❤ ufaaa. Kidanemert tetebekesh ulem
ተመስገን እንኳንም ከዛ ሂዎት ወጣሽ እህቴ ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ለሱ ታሪክ ይቀይራል. ትዳርሽንም ይባርክልሽ በልጂይባርክሽ.
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለኛም እግዚአብሔር አምላክ ይመልስን
ኣቤቱ ጌታየ ሆይ እንየም ወደ ቤትህ መልሰኝ😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል የሁላችንንም እሱ ይመልሰን ልቦና ሰቶ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ፈጣሪ ከዚውስጥ አወጣሽ❤❤❤ትዳርሽ ፈጣሪ ይባርከው
እግዚያብሄር ይመስገን ከታሪክሽ ምን ያህል እንደሚያዝንልን አየሁበት ተባረኪ ጎበዝ! ጋዘጠኛዋ በጣም ደስ ትላለች ስርአትዋ አጠያየቆ በርቺ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በአውነት አፁብ ነው ሰለሁ ሉ ነገር አግዚአብሔር ይመስገን አኳን አኳን ለዝህ አበቃሽ አህታችን በአውነት አኔም አደዝህ የመልስን በአውነት የእግዚአብ ሔ ስራ አፁብ ድነቅነው ❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤
አቤቱ ጌታየ እኔም ከይረኝ😢😢😢😢😢
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ እህታችን
Igizaber yimesigen
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
በጣም ጥሩ መርሃግብር ነው በርቱ። አቅራቢዋ እህታችን " ተምልካቾቼ ፣ አቀርብላችኋለሁ ... " የምትይውን እያስተካከልሽ ስለሆነ ወቀሳዬን አንስቻለሁ።
በቤቱያፅናሽ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
Gastgn gen .....
Egeziabher yesenashe babatue
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉትንም ይመልስልን
❤❤❤
Wow betam des yemil new ater belo astwmari tarik ❤❤❤
💛💛💛
Enkuan Egziabher eredash...Bebetu yatsnash
ዘፈን ሀጥያት እንደሆነ አናቀውም ነውስ በድፍረት ነው?ሰንበት ተማሪነት እንዴት ነው እየታየ ያለው በኛ ጊዜ የሰንበት ት/ቤት አመራሮች እኮ ከቤተክርስቲያን ውጪ ያለውን ሕይወታችንን ሁሉ ይቆጣጠሩ ነበር:: ከምግባር ስንወጣ እራሱ ቶሎ ነው በፍቅር የሚመልሱን ::ሁለት አለም የለንም እኮ ክርስቲያኖች::እናስተውል
❓️❓️❓️❓️
እዉነት ነዉ
Kal hiwot yasemalen
😢😢😢😢kalem yelige
😢😢😢😢😢
የኔስ መቼ ነዉ😢😢😢😢
❤❤❤❤🎉🎉🎉
💔💔🥲🥲🥲🤲🤲🙏🙏
Unkah f/atar eradash itachinh baxamh dasilalh
Mendenew WEED❔
እመኑኝ ኢትዮጵያ ወስጥ ሱስ ከተጀመረ በትንሹ ከአርባ አመት በላይ ነው!!! ወጣቱ ሁሉ ይሄን አደንዛዥ እፅ ይጀመረው ከማስታውሰው ከአርባ አመት በላይ ነው አዲስ አይደለም መንግስትም ትኩረት ቢያደርጉ እሚላኩት ፖሊሶች ስለሆኑ ፖሊሶቹ ደሞ ሸጎጥ ካደረጉላቸው እይነክዋቸውም ከተስፋፋ ምእተአለም ነው እቴትይኡ ትላንት እንዳይመስልሽ ለመኖር ሁሉም እራሱንያስተካክል ነው ግን ከዛ ሁሉ ሚልዩንትውልድ የጥፋ የተወሰንር ናቸው ወጥተው እሚናገሩት!!!
Bebetu yatsnash
Wetatnetachnn gubznachnn egziabher yfelgewal setanm bezaw lk yfelgewal egziabher gn be mhretu baletsega newna memelesachnn ynafkal enkuan medhanialem redash keri hiwotshnm ersu ytebksh
ዊድ ምድነው ወገኖች ነገሩኝ ???ተመስገን እንኳን ተመለስሽ
እኔጃ እኔም አላውቀውም
እኔም ገና ዛሬ እየሰማሁት ነው ስሙን
@@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ አደገኛ የእፅ አይነት ነው
መጥፎ አደዛዥ እጽ ነው
እኔም ዘሬ ገና ሰማሁት
Amen Amen Amen Amen Amen
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እኔ ቅማለው ጠጣለው ሲጋራ ሺሻ በቃ መርዝ ነው የቀረኝ ከሰው ቅፈላ አልወድም ከናቴ ከአያቴ ነው የምሰርቀው በጣም የምታምር ልጅ አለችኝ በሱስ ዉስጥ የወለድኳት እና ጤናማ ቆጆ ልጅ ወለድኩኝ ከዛ ትዳሬንም አልፈልግም ብዬ መጠልኩኝ ሱሴን ቤሩት አገር ሄድኩኝ ያመጣውትን ብር እንደ ደና ስራ ጫት ቤት ከፍቼ ቀጠልኩኝ ሱሴን በቃ አመዴ ቡን አለ ።ድሮ አብሮኝ የተማረ ልጅ ባጠገቡ ሳልፍ ጠራኝ መርቅኜ ስለነበር ከናቴ ብር ልወስድ እየሄድኩ ነበር ብሩን እናቴ ቦታ ቀየረች ግራ ገባኝ ከዛ (ያ) ስላም ሲለኝ የነበረውን አብሮኝ የተማረውን ልጅ ጠራዉት ጋብዘኝ ስለው በደስታ ጥብስ ቢራ ጥግብ አረገኝ ግን ሺሻ ይቀረኛል አይ እሱን አልጋብዝም አለኝ እሺ ብዬ በቃ ቀጠለ ጓደኚነታችን ከ9 ወር በሀላ አብረን በአንድ ፍራሽ ተጋባን በቃ ደስ አለኝ እኔም ስራ ጀመርኩኝ አደለም ጫት ሺሻ መጠጥ ይቅርና ኮካ ሁሉ አቆምኩ ስመአቷ ቅድስት አርሴማ ሱባኤ ገባው አዋሳ ገብርኤል ቤተክርስትያን ማታ ማታ በቃ ለቅሶ ለምነዋለው አሁን 10 አመቴ ምንም ነገር አልጠቀምም ሲጋራ መንገድ ሲሸተኝ እራሱ ያመኛል ተመስገን ይሄም አለፈ ልጄም አሁን 7 አመት ሆነው አይራመድ አይናገር እኔም ስደት ነኝ ባሌም እስር ቤት ያን ያሳለፈኝ አምላኬ ይች ትንሽ ናት ለድግል ማርያም ልጅ
@@Z_mikaeltube2 እሺ እህቴ ሁለተኛ የወለድኩት ወንድ ልጄ ነው እንደዛ የሆነብኝ ያለምንም ሱስ ዉስጥ ሆኜ
ገጠመኝ ብሐሽ ሰርች አርጊና ስሚ መልስ ታገኛለሽ ልጂሽን ከአንቺ የለቀቀሽ መንፈስ ልጂሽ ላይ አርፎ ነዉ የዘጋዉ
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ሰላምሽ ሁሉ ይብዛልኝ
አይዞሽእማአልቅሰሽንገሬያትሁሉምመልካምይሆናል😢😢😢
እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለዚ አበቃሽ
አሁን ልጅሽን ያሳመመዉ አንቺ ያንን የዲያብሎስ ግብር የሆነዉን ሱስ ስለተዉሽ ነው እህታለም link ልክልሻለው ሌሎች እህቶችም ወንድሞችም በደንብ ተከታተሉ
ቸሩ መድኃኔአለም አባቴ ሆይ አቤቱ የኔን ታንሿ ልጅህ ህይወቴን ቀይርልኝ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ አዛኚቷ እናቴ ሆይ እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ😢🤲🤲🤲
እመቤቴ አንችን አደረዳችሽ የኛንም ማለት የሁላችንንም ልጆች እመብርሀን ትርዳንና እዳቺ ቤተሰቦች ከስብራታችን እመቤቴ ታውጣን ትርዳን ታማልደን
ጋዜጠኛዋ ከነአለባበስሽ እንዴት እንደምታምሪ ፈጣሪ በቤቲ ያፅናሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤
ለኛንም እግዚአብሔር አምላክ ይመልሰን
በአፋችን ከእግዚአብሔር አለን በልባችንና በስራችን ከሱ ርቀናል😢 ወደ ልባችን ይመልስን አሜን