Ethiopia የኤርፖርት ቀረጥ መረጃ !! Airport Information

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Рік тому +6

    ውሸታም እኔ በዚህ ስድስት ወር ብቻ 3 ግዜ ወጥቼ ገብቼያለሁ አንተ የንትቀባጥረው አንዱም አልገጠመኝም ቀጣፊ አሸባሪ

  • @damtewyerga2883
    @damtewyerga2883 Рік тому +4

    መረጃው ግልፅ ያልሆነነው ቢቻል ሄደው የመጡ መንገደኞችን መጠየቁ ይመረጣል

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ Рік тому +5

    እኔዚ ሌቦች አረ የምተነፍሰውን አየር እራሱ ቀረጥ አለማስከፈላችው እነሱ ስለሆኑ ነው። ካርጎዎች ያጣ ይማግዳችሁ። ምጣፎቼን ልጥላቸው ነው? አተ ደሞ ሁልግዜ ስራ ድባይ ላይ እደሚገኝ አርገህ ነው የምታውራው። የብሬክስን ቪዲዬ አይተህዋል ስለዚህ እርግጠኛ ሆነህ የምትናገረውን አስተካክል። ድባይ አተ እደምታወራው ቀላል አይደለችም። ።።

    • @mikael8583
      @mikael8583 Рік тому

      Absolutely you are right💯✅✅✅👌👍

  • @mekides-vlog
    @mekides-vlog Рік тому +1

    የትኛው ቻናል ነው ትክክለኛ መረጃ ያለው 🤔አንዱ ሌላ አንዱ ሌላ ያወራል እስቲ ትክክለኛ መረጃ ንገሩን ያለፃ የለበስኩትን ልብስ ብቻ ይዜ ልግባ እሱም ከቀረጥ ከሆነ እኔ እስር ቤት ነኝ ከየት አምጥቼ ለቀረጥ ልግፈል😔

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Рік тому +7

    ምን አለበት ካመጣህ ሙሉ መረጃ ይዘህ ብትመጣ በሻንጣችን ውስጥ የራሳችንም ልብስ ይቀረጣል ማለት ነው አልገባኝም

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 Рік тому

      አዎን ብዙ ከሆነ ይቀርጥቡሻል!

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 Рік тому +1

      @@masreshaashagrie3005 ምን ማለት ነው ስንት ልብስ አንደሚኖረን ማን ይወስንልናል?

  • @yosephtesfay9330
    @yosephtesfay9330 Рік тому

    መንግስት አልባ አገር ብዙ አገር ሙስና አለ የ ኢትዮጲያ ግን ይለያል:: ዘላለም እያለቀሱ ከመኖር ለ እዉነተኛ ምርጫ መታገል እና ሚበጀንን መንግሰት መ ምረጥ ነው መትሄዉ የታችኛዉ ህብረተሰብ ኑሮን ለማሻሻል የሚተጋ የተሻለ ፕሮግራም ያለዉ ድርጅት መ ምረጥ።
    የዘር ፓለቲካ ጊዜዉን አይመጥንም:: የ ህልዉና survival ፖለቲካ ላይ እናተኩር:: የ ሻንጣ ስራ ተከልክላ ስንቷ ሴት አረብ ሀገር ተመልሳ ሄዳ በሰዉ ሀገር አበሳዋን እያየች እነዳለች ስንቶቹ በ ጎዳና ላይ ራሳቸዉን ሸጠዉ እየኖሩ እነዳለ ኤሄ ሁሉ ግድ ሚለዉ መንግስት የለም:: ይልቁንም ለራሳቸዉ ሙስና እነዲያመች ህጉን የስንት መቶ ሺ ህዝብ መተዳደርያ አጥብቀዉ በ ጠራራ ፀሀይ እየዘረፉት ይገኛሉ::

  • @abdelaseid2718
    @abdelaseid2718 Рік тому +2

    እንደኛ ሃገር አንዳንድ ሙሰኛ ስራ አስኪያጅነት ከሆነ መማር ጥንቅር ብሎ ይቅር በየመስሪያቤቱ በር ላይ ሰው እየተጉላላ በተስፋ ሲጠብቅ ስራ አስኪያጁ ስብስባ ገባ ሲስተም እምቢ አለ እየተባለ ስንት መጉላላት እንዳለ የቀመሰ ነው ሚያቀው
    ተገልጋዮች ግን እንደዚህ አይነት መጉላላት እና ሙሰኛ ስራ እሚሰሩ መስሪያ ቤቶችን ሶሻል ሚድያ ላይ እያወጡ ለህዝብ ማጋለጥ አለበት ብዙ የተጨማለቀ አሰራር ስላለ ውንብድናን ተባብሮ ነው መታገል ህግ ካልተከበረ አስቸጋሪ ነው

  • @kidistwazheku1493
    @kidistwazheku1493 Рік тому +2

    Bekerb new ke America 🇺🇸 yegebahu menem teyake alteteyeku keret alkefelkum merejaw sehetet new

    • @helenaychew9981
      @helenaychew9981 Рік тому +1

      Mereja sehtet nw teyalesh ende ye america passport selalegh nw mibalew

  • @FikirAbate
    @FikirAbate 10 місяців тому

    ለምሣሌ ለሰራተኛነት ይሄሀ ሁሉ ያስፈልጋል ?

  • @dantawdema8711
    @dantawdema8711 Рік тому +2

    ላመትባል ለሚመታስ ከእውሮጳ ሁለት ውይም ሶስት እቃን ለቤተሰብ ይቻላል ወይስ እቻልም ???

  • @samsamesone9552
    @samsamesone9552 Рік тому +3

    ወንድም ያልገባኝ ነገር ስላለ ነው ከአውሮፓ ስመጣ የምለብሰውን ልብስ እና ጫማዋች ለቤተሰብ ልብስ ጫማ ይቀረጣል ማለት ነው እስቲ አሳውቀኝ ወንድሜ ለገና ሃገር ሊገባ ነበር እንዳልከስር

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Рік тому +1

    ከባድ ሆኗል ከማለት ውጭ እኮ ምንም አላብራራህም።

  • @mihreteabasfaha7518
    @mihreteabasfaha7518 Рік тому +1

    the worst service ever Ethiopian airline immigration and custom.

  • @firewhujawa9937
    @firewhujawa9937 Рік тому +1

    You information is not clear please verify each issue and collect full documents before posted the title

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ Рік тому

    ለሌብነት ነው እያመቻቸቹ ያሉት ብር እየተሰጠ በጉምሩክ እሚሰራውን እናውቃለን ያላዋቂ መሪ ከዚ በላይ ማድረግ አይችልም

  • @abdunanu7097
    @abdunanu7097 Рік тому +1

    በቃ አገር መግባት አያስፈልግም ማለት ነው

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t Рік тому

    46 ኬሎ እደሚፈቀድ ነበር የምናቀው ለብዙ አመታትን የቆየን ይጠቅሳል ያኔ ጠቅለል እምንገባ አለን አስደነገጥከኝ እውነት

  • @yh4es
    @yh4es Рік тому

    ከ20 አመታት በውሀላ ዘመድ ለመጠየቅና ሀገር ለማየት ለገና ለመምጣት አስበን ነበር ስለዚህ እንሰርዘዉ ማለት ነው

  • @MarthaZeg
    @MarthaZeg Рік тому

    About customs office it looks like REVENGE,for diaspora, if you remember guys when prime minister asked diaspora money one makiato help all ignored him.that for we paid back.its my opinion. Just disgusting

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Рік тому +1

    ወይኔ በጌታ ወዴት እየሄድ ነዉ ማርያም እኔ በቅርብ ነበር የምገባዉ እቃ አለኝ ምን ተሻለኝ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +4

      ይሄ ቀጣፊ ውሸታም ነው ፤ እኔ በዚህ ስድስት ወር ብቻ 3 ግዜ ወጥቼ ገብቼያለሁ እሱ የሚቀባጥረው አንዱም አልገጠመኝም፡ የዩቱብ
      ሳንቲም መለቅቃቀሚያ የሀሰት መረጃ ነው።

    • @zach4168
      @zach4168 Рік тому

      @@mordecai4675 Kadre nesh tenektobeshal wey ye gumruk serategna

  • @senaitambaye2272
    @senaitambaye2272 Рік тому +1

    አተ የተጠየከው አትመለስም

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Рік тому +1

    አዲሱ የቀረጥ ሕግ ከአሜሪካ ቤተሰብ ለመጠየቅ ወደ አገርቤት የሚመጡትን ይመለከታል?

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 Рік тому

      😀😀አይ ለአረብ ለር ላሉት ብቻ ነዉ ሆሆሆ

    • @abezashtedla6183
      @abezashtedla6183 Рік тому +1

      @@selamtube7601ሆሆሆይ ለማለት ሳትቸኩይ ተረጋግተሽ አስቢ እህቴ እኔ ለማለት የፈለግኩት ለንግድ ዱባይና ቱርክ የሚመላለሱትን ብቻ ነው ወይስ ቤተሰብ ለመጠየቅ ከአውሮፓ የሚመጡትንም ይመለከታል ለማለት ነው፤ እርሱ እንደ አንቺ መልስ ለመስጠት ቢቸኩል መልካም ነበር።

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 Рік тому

      @@abezashtedla6183 ቸር አዉለኝ

  • @tsionderibe556
    @tsionderibe556 Рік тому +1

    Vacation hedo memeles yechalale ? Resident permit yalew ?

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Рік тому +1

    ggoodd

  • @KaneTRUTHZ
    @KaneTRUTHZ Рік тому +2

    What are we waiting for gen?

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 Рік тому

    ውሸት አታውሩ እፈሩ እኔ ትናት ኤርፖርት ነበርኩኝ ምንም የለም ውሸታሞች እንደውም እቃ በሰራት ነው የሚሰቀምጡት🙄

  • @merxs8932
    @merxs8932 Рік тому +1

    እናመሰግን ኣለ ኣባት " ግን ምን ምን እቃ በነጻ ይፈቅዳል ?

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +1

      ይሄ ቀጣፊ ውሸታም ነው ፤ እኔ በዚህ ስድስት ወር ብቻ 3 ግዜ ወጥቼ ገብቼያለሁ እሱ የሚቀባጥረው አንዱም አልገጠመኝም፡ የዩቱብ
      ሳንቲም መለቅቃቀሚያ የሀሰት መረጃ ነው።

  • @hawayimam1922
    @hawayimam1922 Рік тому

    ኳተር ካሪጎ የማረጊ ካለን ጠቁሙኝ

  • @alemayehudense
    @alemayehudense Рік тому

    ምንድነው የምትለው የራስን ልብሰ ለቤተሰብም አይቻልም ነው የምትለው

  • @saraSARA-js8wc
    @saraSARA-js8wc Рік тому

    ለበአል ለሚገቡ ልብስጫማ ይቀርጣሉወይ

  • @tsionderibe556
    @tsionderibe556 Рік тому

    Keret le shanetam chemer new weyes cargo becha new?

  • @rabia467
    @rabia467 Рік тому

    ስልክህን በፈጠርህ ጥያቄ አለኝ

  • @ሕይወትነኝየወሎዋ

    የዱባይ መኖራ ፍቃድ ያለንስ

  • @እፁብድንቅአበበ

    ካንስሌሽን አርገን ጠቅልለን ሀገር የምንገባ ከኢንባሲ አፅፈን ከገባን ቀረጥ አለዉ?

    • @mekedestadese5698
      @mekedestadese5698 Рік тому

      ምንድነው የምናፅፈው ልገባነበር ኢባሢ ሚፃፈው ምንድነው

  • @firewkebede4887
    @firewkebede4887 Рік тому +2

    It’s so shameful 😢😢😢

  • @netsigebre7406
    @netsigebre7406 Рік тому

    Sle kargo new mitaweraw algebagnm

  • @tigistabera2415
    @tigistabera2415 Рік тому

    ወንድሜ መልስልኝ ካርጎም ይቆረጣል ?

    • @mekides-vlog
      @mekides-vlog Рік тому

      ታርጎ ድሮም ይቀረጣል

  • @emiilove1843
    @emiilove1843 Рік тому

    Xaqilelo le migebas??

  • @hiwottamirat571
    @hiwottamirat571 Рік тому +1

    እንኳን ነገርከኝ !! ለገና ልመጣ ነበር ደህና ሲሆን እመጣለሁ !!

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Рік тому +1

    በቅርቡ እራሳችንንም መቅረጥ ይጀምራሉ 😀

  • @etsegenetamdeselassie5364
    @etsegenetamdeselassie5364 Рік тому +2

    አመሰግናለሁ ስለመረጃው እኔ ወደ ዱባይ ለመሄድ ፈልጌ ነበር የጉዞ ታሪክ አለኝ ከሁለት አመት በፊት ሄጃለሁ በቪዚት ቪዛ ለመሄድ ምን እጠይቃለሁ እባክህ ንገረኝ

    • @SayiTube
      @SayiTube  Рік тому

      negedefekade...weyeme wukelena...yetmeheret masreja ..libre weyeme karta kale....yeknash🙏

    • @maki5100
      @maki5100 Рік тому

      What about for Turkish pls negeregn

  • @tenagneworkhailu825
    @tenagneworkhailu825 Рік тому

    Lemendenew yehihulu yemideregew lemewech visa new