Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም እምወደው ቃል እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች ❤❤❤❤❤❤
enem💖😍👍
ካልደፈረሰ አይጠራም ይምጣ እንክርዳዱን ከስንዴ ይለይ ገለባውን ያቃጥል አብያችን ተባረክ የነቃ ይንቃ ያልነቃ ይቃቃ😂😂😂
እናመሰግናለን አብያችን ጦርነት ባሉበት ሀገር ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን
ይሄ አለም ደክሞኛል አፍጥኑት አፍጥኑት 👍👍
አውንስ ሶስተኛው ጦርነት ይሻለናል ከዚ ቁጭብለን በርሀብ ከምናልቅ በጦርነት መሞት ይሻላል
ሰላም ላንተ አብይዬ
Abiye welcome ❤
ተረጋጋ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ነብይ የሚያስመስል ክብርና ትኩረት ከሚያሠጥ አባባል እንጠበቅ!!!
@@AsratBiru-d9j አይ እንግዲ ክርክር ተው
ተረጋጋ ጆኒ ራ ጋ የሶስተኛው አለም ጦርነት መነሻው ሙግት ነው
@@mamemelese3054 AI ሠው ሠራሽ ነገር ነው፤ለመጥፎም ለጥሩም ነገር እያገለገለ ያለ፤መልአክ ወይም ነቢይ መስሎህ እንዳይሆን ሁሉንም ነገር እነደወረደ መዋጥ የአሞራ ጠባይ ነው አንዳንዴ ለምን፣እንዴት፣የት፣ወዘተ እያሉ መመርመር ትልቅ ፀጋ ነውር በተረፈ ለምን ተነካብኝ ባይ ቦዲ ጋርድ አትምሰል!!!
ድሃ ሀገር በምግብ እጦት ዋይ ዋይ የሚሉ ህዝቦች እመኑኝ ማንም ሰው ሊረዳቸው አይችልም ይልቅ ሁሉም ጠንክሮ በመስራት እራስንና ቤተሰቦችን ማስተዳደር ግድ ይላል አሮየ ቤት ዘላለምክን የምትኖር ከሆነ የማይለወጥ አምሮ ደካማነትህን ያሳያል ይልቅ ከሳር ቤት ወደ ቆርቆሮ ቤት ከቆርቆሮ ቤት ወደ ቡልኬት ቤት መዘዋወር አለብህ ይህን ስታደርግ አምሮህና ጉልበትህ እየሰራ መሆኑን ትገነዘባለህ አካባቢህንና ጎረቤትህን እንኳን ለለውጥ ማነሳሳት አለብህ ምርጦችም ትሆናላችሁ ድሃን ማንም አይፈልግም ሁሉም ጠንቅሮ በመስራት እራሱን ከፍ ማድረግ አለበት
እኔ ሚገርመኝ ጦርነቱ አይደለም ኔፍልሞች እውነት የት ነው የሚኖሩት እና ቤሄሞትና ሌዋውያን የሚባሉ ፍጡራን አሉወይ አለም እሮቦት እየሰራች ነው ለጎግ ማጎግ ጆሮ ያለው ይስማ
እንዴት ነህ መምህር
መምህር ይሁሉ መአት መቼ ነው ማብቂያው 🥺
ኢየሱስ ሲመጣ ❤❤❤
እዚህ ምእራብ አውሮፓ ሀገሮችም እየተዘጋጁ ነው፣ ትተው ሌላ መስክ ላይ ተሰማርተው የነበሩትን ማሪታይምስ ሳይቀር እየጠሩ ነው፣ እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልን እንጅ ያስፈራል፣
የሰጡትን ነው የሚያወራው እነሱ ሊደረግ የሚፈጉበት ጊዜ programed ሆኖ የተቀመጠ ነው።
መምህር አሁንስ ሶስተኛው የዓለም ጦርነት ከጀመረ ቆየኮ ፣የኢትዬፒያ የሰሜኑ ጦርነት የሶስተኛው የዓለም ጦርነት ጅማሬ ነው፣ አሁን የቀረው የራሻ አልያንሶች ኤፍራጠስን አቐርጠው መጥተው ፣ የጎግ ማጎግን ጦርነት ማረግ ብቻ ነው እሱም ቀናት ወይም ወራት ብቻ ነው።
@casablanka-dh5rrአንተ እንዳልከው ሳይሆን አይቀርም ከ 6 አመት በፊት አሜሪካ የሚኖር ኢትዮጵያዊ " በኢትዮጵያ ጽኑ መናወጥ ይሆናል ይህም የምእራባውያንን አገራት ውድቀት ያስከትላል " በዚህ ርዕስ በ UA-cam ሰፊ ትንታኔ ሰጥቶ ነበር። ትንታኔውም መጽሐፍ ቅዱስንና ታሪክን በማቀስ ነው ። ይህን መረጃ ያቀረበው ኢትዮጵያዊ እንደሰማሁት አሁን በህይወት የለም ።ሌላ መረጃ ደግሞ የኢትዮጵያ የሰሜኑ ጦርነት እንደጀመረ ( በመንግስትና በሕዋሀት መካከል) የራሺው RT ከዚህ የሚከተለውን ይፋ አድርጎ ነበር መረጃውም እንዲህ ነበር 3rd world war is in the near future ካለ በደደኋላ የሚከተለውን ትንታኔ አቅርቦ ነበር ።1. አንደኛ የዓለም ጦርነት የጀመረው ኢትዮጵያ በአድዋ ከጣሊያን ጋር ከተዋጋች በኋላ ነበር2. ሁለተኛው የዓለም ጦርነትም የጀመረው አሁንም ጣሊያን በኢትዮጵያ ላይ ወረራ ከፈጸመች በኋላ ነበር።ስለዚህ3. ሶስተኛው የዓለም ጦርነትም ሊጀምር ተቃርቧል ብሎ መረጃ አውጥቶ ነበር። ይህንንም ዘገባ ያወጣው ልክ የሰሜኑ ጦርነት እንደጀመረ ነበር ።በሰሜኑ የኢትዮጵያ ጦርነት ምእራባውያን ምንም እንኳ ጦራቸውን ባያዘምቱም በዲፕሎማሲው አገራችን ኢትዮጵያን መከራ አሳይተው ነበር ።በተባበሩት መንግስታት የፀትታው ምክር ቤት ከ 20 ጊዜ በላይ ተሰብስበው ነበር ።በወቅቱ ሩሲያና ቻይና ለኢትዮጵያ መንግሥት ረድተው ባይሰለፉ ነበር ለአራችን ለኢትዮጵያ መከራ ነበር ። Now I have convinced that 3rd world war has already began .
ጌታ ሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃን 🥲ሌላ ምንም አንልም
እህቴ፡አትሞኝ፡የመዳን፡ቀን፡ዛሬ፡ነው፡የአባ ገብረ፡ኪዳን፡ትምህርት፡ስሚ፡ንስሀ፡ደግሞ፡ዛሬ፡ነው፡እሚሆነው፡አናውቅም፡፡
@@TeamirAbriha-lp5ec እዉነት ነው ግን ስግዳት ላይ ያልንስ?
Abetu yiqir balan
10 አመት በላይ ነዉ የሰመሀሗችሁ ጥያቄ የሆነብኝ እግዚአብሔር የኢትዬጵያ ብቻ ነዉ?
አስር ዓመት ከሰማህ(ሽ)እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ብቻ ነው ብለው አያውቁም።
እግዚአብሔር አንተ እንደምትለው ፍጥረቱን ይረሳል??እኛ አንተ የምንተነፍሰው አየር አንተ ጨምሮ የፈጣሪ ጥባቆት አለበት።
የኢትዮጵያ ህዝብ ዲሞክራሲ የሚገባው ህዝብ አይደለም! እኛ ያልነው ብቻ ነው ዲሞክራሲ ማለት በህወሖት በመስዋዕትነት የተገኝ በአጥንትና በደም የመጣ ስልጣን ነው!(መለስ ዜናዊ)ለሀገር መታመን ሀገርን ከውርደት ያድናል!በሆዱ ተገዝቶ አገርን የወጋ የባንዳ ልጅና የጡትነካሽ ስራ ነው!ኢትዮጵያ ለማዳከምና ለመጉዳት የትምህርት ስርዓቱን ማዳከም!(ግብጻዊያንና እንግሊዛዊያን)የአለም ባንክ ኡጋንዳ በተመሳሳይ ጾታ ዙርያ ያወጣችውን ህግ ካላሻሻለች ድጋፍ አላደርግም!
Ere bdemu yesfenen selalme selam btkerstiyanchn abzeta tselyalech
አፍጥኑት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ተባበሩን👈🙏።
በጣም እምወደው ቃል እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች ❤❤❤❤❤❤
enem💖😍👍
ካልደፈረሰ አይጠራም ይምጣ እንክርዳዱን ከስንዴ ይለይ ገለባውን ያቃጥል አብያችን ተባረክ የነቃ ይንቃ ያልነቃ ይቃቃ😂😂😂
እናመሰግናለን አብያችን ጦርነት ባሉበት ሀገር ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን
ይሄ አለም ደክሞኛል አፍጥኑት አፍጥኑት 👍👍
አውንስ ሶስተኛው ጦርነት ይሻለናል ከዚ ቁጭብለን በርሀብ ከምናልቅ በጦርነት መሞት ይሻላል
ሰላም ላንተ አብይዬ
Abiye welcome ❤
ተረጋጋ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ነብይ የሚያስመስል ክብርና ትኩረት ከሚያሠጥ አባባል እንጠበቅ!!!
@@AsratBiru-d9j አይ እንግዲ ክርክር ተው
ተረጋጋ ጆኒ ራ ጋ የሶስተኛው አለም ጦርነት መነሻው ሙግት ነው
@@mamemelese3054 AI ሠው ሠራሽ ነገር ነው፤ለመጥፎም ለጥሩም ነገር እያገለገለ ያለ፤መልአክ ወይም ነቢይ መስሎህ እንዳይሆን ሁሉንም ነገር እነደወረደ መዋጥ የአሞራ ጠባይ ነው አንዳንዴ ለምን፣እንዴት፣የት፣ወዘተ እያሉ መመርመር ትልቅ ፀጋ ነውር በተረፈ ለምን ተነካብኝ ባይ ቦዲ ጋርድ አትምሰል!!!
ድሃ ሀገር በምግብ እጦት ዋይ ዋይ የሚሉ ህዝቦች
እመኑኝ ማንም ሰው ሊረዳቸው አይችልም ይልቅ ሁሉም ጠንክሮ በመስራት እራስንና ቤተሰቦችን ማስተዳደር ግድ ይላል አሮየ ቤት ዘላለምክን የምትኖር ከሆነ የማይለወጥ አምሮ ደካማነትህን ያሳያል ይልቅ ከሳር ቤት ወደ ቆርቆሮ ቤት ከቆርቆሮ ቤት ወደ ቡልኬት ቤት መዘዋወር አለብህ ይህን ስታደርግ አምሮህና ጉልበትህ እየሰራ መሆኑን ትገነዘባለህ አካባቢህንና ጎረቤትህን እንኳን ለለውጥ ማነሳሳት አለብህ ምርጦችም ትሆናላችሁ ድሃን ማንም አይፈልግም ሁሉም ጠንቅሮ በመስራት እራሱን ከፍ ማድረግ አለበት
እኔ ሚገርመኝ ጦርነቱ አይደለም ኔፍልሞች እውነት የት ነው የሚኖሩት እና ቤሄሞትና ሌዋውያን የሚባሉ ፍጡራን አሉወይ አለም እሮቦት እየሰራች ነው ለጎግ ማጎግ ጆሮ ያለው ይስማ
እንዴት ነህ መምህር
መምህር ይሁሉ መአት መቼ ነው ማብቂያው 🥺
ኢየሱስ ሲመጣ ❤❤❤
እዚህ ምእራብ አውሮፓ ሀገሮችም እየተዘጋጁ ነው፣ ትተው ሌላ መስክ ላይ ተሰማርተው የነበሩትን ማሪታይምስ ሳይቀር እየጠሩ ነው፣ እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልን እንጅ ያስፈራል፣
የሰጡትን ነው የሚያወራው እነሱ ሊደረግ የሚፈጉበት ጊዜ programed ሆኖ የተቀመጠ ነው።
መምህር አሁንስ ሶስተኛው የዓለም ጦርነት ከጀመረ ቆየኮ ፣የኢትዬፒያ የሰሜኑ ጦርነት የሶስተኛው የዓለም ጦርነት ጅማሬ ነው፣ አሁን የቀረው የራሻ አልያንሶች ኤፍራጠስን አቐርጠው መጥተው ፣ የጎግ ማጎግን ጦርነት ማረግ ብቻ ነው እሱም ቀናት ወይም ወራት ብቻ ነው።
@casablanka-dh5rr
አንተ እንዳልከው ሳይሆን አይቀርም ከ 6 አመት በፊት አሜሪካ የሚኖር ኢትዮጵያዊ
" በኢትዮጵያ ጽኑ መናወጥ ይሆናል ይህም የምእራባውያንን አገራት ውድቀት ያስከትላል " በዚህ ርዕስ በ UA-cam ሰፊ ትንታኔ ሰጥቶ ነበር።
ትንታኔውም መጽሐፍ ቅዱስንና ታሪክን በማቀስ ነው ። ይህን መረጃ ያቀረበው ኢትዮጵያዊ እንደሰማሁት አሁን በህይወት የለም ።
ሌላ መረጃ ደግሞ የኢትዮጵያ የሰሜኑ ጦርነት እንደጀመረ ( በመንግስትና በሕዋሀት መካከል) የራሺው RT ከዚህ የሚከተለውን ይፋ አድርጎ ነበር
መረጃውም እንዲህ ነበር
3rd world war is in the near future ካለ በደደኋላ የሚከተለውን ትንታኔ አቅርቦ ነበር ።
1. አንደኛ የዓለም ጦርነት የጀመረው ኢትዮጵያ በአድዋ ከጣሊያን ጋር ከተዋጋች በኋላ ነበር
2. ሁለተኛው የዓለም ጦርነትም የጀመረው አሁንም ጣሊያን በኢትዮጵያ ላይ ወረራ ከፈጸመች በኋላ ነበር።
ስለዚህ
3. ሶስተኛው የዓለም ጦርነትም ሊጀምር ተቃርቧል ብሎ መረጃ አውጥቶ ነበር። ይህንንም ዘገባ ያወጣው ልክ የሰሜኑ ጦርነት እንደጀመረ ነበር ።
በሰሜኑ የኢትዮጵያ ጦርነት ምእራባውያን ምንም እንኳ ጦራቸውን ባያዘምቱም በዲፕሎማሲው አገራችን ኢትዮጵያን መከራ አሳይተው ነበር ።
በተባበሩት መንግስታት የፀትታው ምክር ቤት ከ 20 ጊዜ በላይ ተሰብስበው ነበር ።
በወቅቱ ሩሲያና ቻይና ለኢትዮጵያ መንግሥት ረድተው ባይሰለፉ ነበር ለአራችን ለኢትዮጵያ መከራ ነበር ።
Now
I have convinced that 3rd world war has already began .
ጌታ ሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃን 🥲ሌላ ምንም አንልም
እህቴ፡አትሞኝ፡የመዳን፡ቀን፡ዛሬ፡ነው፡የአባ ገብረ፡ኪዳን፡ትምህርት፡ስሚ፡ንስሀ፡ደግሞ፡ዛሬ፡ነው፡እሚሆነው፡አናውቅም፡፡
@@TeamirAbriha-lp5ec እዉነት ነው ግን ስግዳት ላይ ያልንስ?
Abetu yiqir balan
10 አመት በላይ ነዉ የሰመሀሗችሁ ጥያቄ የሆነብኝ እግዚአብሔር የኢትዬጵያ ብቻ ነዉ?
አስር ዓመት ከሰማህ(ሽ)እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ብቻ ነው ብለው አያውቁም።
እግዚአብሔር አንተ እንደምትለው ፍጥረቱን ይረሳል??እኛ አንተ የምንተነፍሰው አየር አንተ ጨምሮ የፈጣሪ ጥባቆት አለበት።
የኢትዮጵያ ህዝብ ዲሞክራሲ የሚገባው ህዝብ አይደለም! እኛ ያልነው ብቻ ነው ዲሞክራሲ ማለት በህወሖት በመስዋዕትነት የተገኝ በአጥንትና በደም የመጣ ስልጣን ነው!(መለስ ዜናዊ)
ለሀገር መታመን ሀገርን ከውርደት ያድናል!
በሆዱ ተገዝቶ አገርን የወጋ የባንዳ ልጅና የጡትነካሽ ስራ ነው!
ኢትዮጵያ ለማዳከምና ለመጉዳት የትምህርት ስርዓቱን ማዳከም!(ግብጻዊያንና እንግሊዛዊያን)
የአለም ባንክ ኡጋንዳ በተመሳሳይ ጾታ ዙርያ ያወጣችውን ህግ ካላሻሻለች ድጋፍ አላደርግም!
Ere bdemu yesfenen selalme selam btkerstiyanchn abzeta tselyalech
አፍጥኑት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ተባበሩን👈🙏።