🛑ማርክ እና አብርሽ ተጣሉ እኔ ወንድምህ አደለሁም😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 6 тис.

  • @zienatyousef2734
    @zienatyousef2734 6 місяців тому +1547

    ቆይ ማርቆስ ግን ታናዳለክ የምር የእናተ ሀዘን ሀዘናችንነው ደስታችሁ ደስታችንነው ለምድነው እውነቱን እማትናገረው ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ኢጭ አብርሽ የዋህነው እምትሉ ላይክ

    • @zeharn-uw9td
      @zeharn-uw9td 6 місяців тому +20

      እኮ እኛሥ መሠማቱ እኮ አይቀረም

    • @HafsaHafsa-j2w
      @HafsaHafsa-j2w 6 місяців тому +28

      የተፈጠረውን ነገር መናገር ነበረበት ሰውን ያቆሥላሉ ኤጭ

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 6 місяців тому +25

      ግራጋቡንኮ ዝምድና ከሆነ ኖርማልነው አጋጣሚ ነው ብለው አይናገሩም ምንድነው ግን ችግሩ ወገን😢

    • @Gigug-d7f
      @Gigug-d7f 6 місяців тому +27

      እኮ ሁሉንም በሚዲያ እንደጀመረ መጨረስ አለበት እኛ ብዙ ተሰፋ ነበረን በነሱ

    • @seadaali-pn4nv
      @seadaali-pn4nv 6 місяців тому +1

      ሲመስለኝ እህትና ወንድም ሁነው እንደሁ ብየ አሰብኩ ማርክና ሄሉ ለተመልካች የሚከብድ ነገር ምንም አይኖርም ወይም ድራማነው ተዋቸው ትንሽ ይሸቅሉ​@@HafsaHafsa-j2w

  • @Fufu-t4b
    @Fufu-t4b 6 місяців тому +1423

    ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም❤️ ጠክሩ የመትሉ እጂ ወደላይ❤️

    • @አልሀምዱሊህ
      @አልሀምዱሊህ 6 місяців тому +8

      አላህ. ወሸት. ያርገው

    • @አልሀምዱሊህ
      @አልሀምዱሊህ 6 місяців тому +2

      ኢሻአላህአብሸሩ

    • @አልሀምዱሊህ
      @አልሀምዱሊህ 6 місяців тому +1

      ሁሉም. ያልፋል. ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

    • @Slamkasaw8532
      @Slamkasaw8532 6 місяців тому +7

      ዊናዬ ሄሎ በጣም ናፈቃናለች ግን ደህ ነች ምን ላይ ነች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SameeraSameera-g8y
      @SameeraSameera-g8y 6 місяців тому +2

      እስኪ በሰውስምአትነግዱ ኢጭ

  • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
    @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ 6 місяців тому +324

    አብርሽ እኮ ይለያል ማሪያምን በምክንያት ነው ምንወደው አብርሽን ሚወድ ላይክ

  • @Hhchhchch
    @Hhchhchch 6 місяців тому +55

    አብርሽ የእዉነት ትልቅ ሰዉ ነህ የሰዉ ጭንቀት የምትረዳ አብርሽየ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳተ አይነት ሰወችን ያብዛልን

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 6 місяців тому +142

    እኔ ኮ የጋሽዬ ለጆች የምወዳቸው በምክንያት ነው ለሰው ትልቅ ክብር ኣላቸው

  • @useYeshiiJimma
    @useYeshiiJimma 6 місяців тому +273

    እኔ ምለዉ ግን ከሄሎ ጎን ማን አሌ ሁሉ ሰው ማርክ እና ዊና ጋር ነው ያለው የሷን ህመም ማን ያውቃል ችግሩን ተዉት አትናገሩ እኛ በደስታችሁ ግዜ ተደስቴን በሀዘናችሁ የምንናዝን ሰዎች ነን ከኛ የምደበቅ ምስጥር ካለችሁም ይሁን ግን ሄሎ ያለችበትን ሁኔታ ማወቅ እንፈልጋለን የምትሉ ላይክ ገጩኝ😥😥😥😥

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 6 місяців тому +2

      የኔም ጥያቄ ነው 😢😢😢😢

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 6 місяців тому +3

      እኔም የሷ ነገርማ የኔ ማር ሄሉየ ፈጣሪ ያግዝሽ ምን ላድርግሽ መጀመሪያም ሳይሽ ታሣዝኝኛለሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢

    • @medim-vv5co
      @medim-vv5co 6 місяців тому +2

      የኔም ጥያቄ

    • @meronmeron1133
      @meronmeron1133 6 місяців тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው 😢

    • @amaamm660
      @amaamm660 6 місяців тому +1

      እኔምለውለሠውክብርየለህምደ

  • @gebreslasegebremedhin5386
    @gebreslasegebremedhin5386 6 місяців тому +294

    አይ አብርሽ የዋህ ነው ማርያምን : ፈጣሪ ይሄ ንፁህ ልብህ አይቀይርብህ❤❤❤❤

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 6 місяців тому +2

      በጣም ምርጥ ሰዉነዉ

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 6 місяців тому +5

      በጣም የዋህ ልጅ ነው የዋህነቱ ግን እንዳይጎዳው እፈራለሁ

    • @masarat2998
      @masarat2998 6 місяців тому

      በከፋውሳአት ከጎኑምቆምነበረበት😢

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 6 місяців тому

      @@SemuGrace45 ልክ ነሽ እህቴ ፈጣሪ ከለላ ይሁንለት

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 6 місяців тому

      @@masarat2998 ማን

  • @KedjaYimam
    @KedjaYimam 6 місяців тому +88

    አብርሽየ ትለያለህ ለተመልካች ያላችሁ ክብር የጋሽየ ልጆች የሚለዩባችሁ በላይክ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 6 місяців тому +237

    👌👌👌መወለድ ቋንቋ ነው ወላሂ ለኛ ትልቅ ክብር ያላቸው የጋሽየ ልጆች ብቻ ናቸው ሲከፋቸው ሲደላቸውም ከኛ ጋር ናቸው ክበሩልን እኛም ከጎናችሁ ነን ኑሩልን

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 6 місяців тому +2

      ❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 6 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 6 місяців тому +7

      @@ekrem24-r6x ወላሂ አብርሽም ይሁን ሀይሚ ኤፋ እና ኤልዱ ሁሉም የጋሽየ ልጆች ለኛ ምንም ይሁን ምን አይደብቁም ❤❤❤❤

    • @NewSAM-m5d
      @NewSAM-m5d 6 місяців тому +1

      በጣም

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 6 місяців тому

      @@SasddGaddd-bh2xk 👌👌👌👌❤

  • @aseed792
    @aseed792 6 місяців тому +221

    አብርሽኮ ለሰው ልጅ ያለው ክብር ይለያል የምትሉ አበዛችሁት ለኛ የማይናገሩበት ምክነያት ምድነው ነው እኛን የሚፈልጉት ለኮሜት ብቻ ነው

    • @ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ
      @ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ 6 місяців тому +2

      አወን ለኮሜት ብቻ ነዉ.🤔 ሰብስክራይባችንን ማሳት አለብን😏😏🙄

    • @Gjshh-p4o
      @Gjshh-p4o 6 місяців тому

      ay mansat enesu lemecemer dirama siseru min bilen enansawu tinish enitagisachewu😂😂

    • @ሦፊ
      @ሦፊ 6 місяців тому

      ክክክክክክ ማሳትማ አይቀርም አንናገርም ካሉ​@@ኤችነኝወሎየዋ-ደ7ኈ

  • @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
    @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 6 місяців тому +412

    የጋሸ ልጆች ንፁህናቸው ግልፀናቸው ድብቅ አደሉም የውነት😢😢❤❤❤

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 6 місяців тому +3

      እመቤቴን😢

    • @NewSAM-m5d
      @NewSAM-m5d 6 місяців тому +2

      በጣም

    • @rehma5656
      @rehma5656 6 місяців тому +5

      በጣም ለተመልካች ክብር ያላቼው ናቼው

    • @زمزم-ج1ف
      @زمزم-ج1ف 6 місяців тому +1

      በጣም ወላሂ

    • @yuotub1126
      @yuotub1126 6 місяців тому

      ክክክክክ

  • @ameletekele1665
    @ameletekele1665 6 місяців тому +25

    አብርሼ በጣም ይቅርታ አውቀህ ዝም ያልክ መሥሎኝ አላሣሠበህም ወይ ብዬ ነበር ግን ትለያለህ የዋህ ነህ ማርክ ለሠው ክብር ይኑራቹ በደስታቹ የምታጨበጭቡልን በሀዘናቹ ያለ ምክንያት የምታሥጨንቁን ምንድነው ምን ነው አካበዳቹሁት ነገ ሊወጣ ጋይስ ተዋቸው እኛ የማዳም ልጆችና ጩኸት አደንቁሮን ለነሡ ምን ሆነው ነው እያለን ጠዋት ማታ መጨነቃችን ካልታያቹ መልካም

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 6 місяців тому +484

    አብርሺን የምትወዱ በላይክ የጋሺየ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Mየማሪያምልጅ
    @Mየማሪያምልጅ 6 місяців тому +88

    አብርሽየ አንተኮ ... ብቻ እራስክን ጠብቅ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን A&R🥰🥰🥰

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 6 місяців тому +341

    አብርሽየ የኔ መልካም አይዞቹህ ማርክ ተረጋጋ አይዞቹህ😢😢😢አብርሽን የምትወዱ በላይክ ❤❤

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 6 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 6 місяців тому

      ሀራም አብሬ አለቀስኩኮ😢😢

    • @tube-pz3mt
      @tube-pz3mt 6 місяців тому +2

      ምድረ ነፍራቃ🤣🤣

    • @MohMoh-gl6gi
      @MohMoh-gl6gi 6 місяців тому

      ❤❤ አብርሽዬ የኔ የዋህ ሁሉ ሰው እንዳተ መሰለህ

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 6 місяців тому

      በጣም😂😂😂😂😅😅​@@tube-pz3mt

  • @BasbosaBasbosa-gz8ht
    @BasbosaBasbosa-gz8ht 6 місяців тому +34

    በግለፅ ይወጣ የተፈጠረው ነገር እምትሉ እስኪ በላይክ❤❤❤

  • @nardi48
    @nardi48 6 місяців тому +350

    አብርሽ የዋህ ንፁህ ልብ ያለህ ሰው ነህ ማርያምን በጣም ወደድኩህ አከበርኩህ ለእኛ እንዴት እንደምታስብ እንደምትጨነቅልን ❤አብርሽን እምትወዱ እጂ ወደ ላይ👍👍

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 6 місяців тому +2

      ❤❤❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 6 місяців тому +2

      😍😍😍😘❤❤❤❤😢😢😢

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 6 місяців тому +1

      በጣም የዋህ ልጅ ነው ደግሞኮ የሚዲያው ሁሉ ነገራቸው ይታወቃል አገናነኑት ከዝምድናውጭ ሌላ ምን ሊሆይችላል ያጋጥማል

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 6 місяців тому +1

      አብሪሽ ድሮም እማቀው ልጂ ለስው ልጂ ትልቅ ክብር ያለው ንጹህ ነው

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 6 місяців тому

      በጣም😢

  • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
    @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ 6 місяців тому +57

    እብርሽ እኮ ለኛ ለተመልካች እስቦ ባአንተ ምክንያት ስንት ሀኪም የገባ አለ ሲለው ካሜራውን እጥፋልኝ ስትል አናደከኛል አብርሽን 2k እናስገባውና እናስደስተው ጋይስ የኛ አሳቢ ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤የሩቲ ንጉስ

    • @zematube8985
      @zematube8985 6 місяців тому +1

      አትፍረጅ

    • @MohMoh-gl6gi
      @MohMoh-gl6gi 6 місяців тому +5

      አብርሽዬ የኔ የዋህ

    • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
      @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ 6 місяців тому

      @@zematube8985 እና ስንቱ በሰው አገር ታመመ እሱ እኮ ቤተሰው አጠገቡ ናቸው እኛ ስደተኞች ማን አለን ተናግሮ ሁሉም ማረፍ አለበት እንዴ አንድ ፓናዶል ሚግዛ የለም እኮ ምንድነው ምትይው

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 6 місяців тому +1

      በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው እና ሚዲያላይ የሚወጣና የማይወጣ እለ

  • @ሀያትሁሴን-ኘ6ኈ
    @ሀያትሁሴን-ኘ6ኈ 6 місяців тому +55

    አብርሽዬ ጎበዝ ለተመልካች ያለክ ክብር ግልፅ ነህ

  • @ኪያ-ዘ1ሰ
    @ኪያ-ዘ1ሰ 6 місяців тому +25

    የጋሽየ ልጆች የወሃ ናቸዉ ፈጣር ይጠብቃቹህ እስ አብርሽ የዋህ የምትሉ😢❤❤❤

  • @winaTUb
    @winaTUb 6 місяців тому +1238

    አብርሺትክክልነዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኚ😢😢❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 місяців тому

      ዉድ ደሚሪኝ 9:36

    • @mmn2249
      @mmn2249 6 місяців тому +1

      😢😢 በጣም

    • @EmebtTube
      @EmebtTube 6 місяців тому +4

      በጣም ትክክል ነው አብርሽ🙏

    • @winaTUb
      @winaTUb 6 місяців тому

      @@TemimaNasir-cv2jw ዉደእመልሳለሁደምሪኚ

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 6 місяців тому +1

      የው ደምሩኝ

  • @እልከኛውነኝየሩታዋርሳ
    @እልከኛውነኝየሩታዋርሳ 6 місяців тому +143

    አብርሽዬ የኔ የዋህ😢አብርሽ ትክክል ነው የምትሉ❤

  • @meritubemeri
    @meritubemeri 6 місяців тому +581

    ክፍት ብሎኛል የሶስት ወር ደመወዝ ኣልተሰጠኝም ኣይዞሽ በሉኝ እህቶቼ😢👍👍

    • @FaAa-i3n
      @FaAa-i3n 6 місяців тому +4

      አይዞሽ ማሬ😢😢😢😢

    • @HenaTesfa
      @HenaTesfa 6 місяців тому +3

      አይዞሽ የኔዉድ😢😢❤❤❤❤

    • @Heiru-h1s
      @Heiru-h1s 6 місяців тому +1

      አይዞሽ እህቴ ❤

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 6 місяців тому +1

      አይዞሽ 😢😢😢😢

    • @burtikanmulu5958
      @burtikanmulu5958 6 місяців тому +7

      ለምን እስከ ሶስት ወር ዝም ትያለሽ😢

  • @AMATULLAHAMINA-gz2vh
    @AMATULLAHAMINA-gz2vh 6 місяців тому +210

    አብርሽ ለሰው ክብር አለው ምትሉ በላይክ

  • @ChfCh-fk9fd
    @ChfCh-fk9fd 6 місяців тому +440

    አሁንሥ አሥጠሉ የጋሺዬ ልጆቺ ብቻ የዋህ ንፁህ ልብያላቼው አብርሺ የኔ የዋህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አብርሺን የምቶዱ ላይክ😢😢😢😢😢

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 6 місяців тому +2

      Yse😢😢

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 6 місяців тому +4

      ብጣም ኣብሩሸይ ለዋህ❤🙏

    • @FetiyaZeid
      @FetiyaZeid 6 місяців тому +4

      ትክክክል

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 6 місяців тому +8

      እከን የለባቸዉም እኩ የጋሺየ ልጀች የአብርሺ ደሙ ጠና የዋህነቱ😢😢😢😢😢

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 6 місяців тому

      ​@@FetiyaZeidአያሥጠላም ላይመጣለት ይችላል

  • @الحمدالله-ض2ه
    @الحمدالله-ض2ه 6 місяців тому +88

    አብርሽ ወዲማችን ለተመልካች ክብር ስላለህ አላህ ይስጥህ

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 6 місяців тому +100

    አብርሽ ተባረክ ስንት የተጨነቅን አለን ግንኮ ስለምንወዳችሁ ነው ሌላ አይደለም😢😢

    • @ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ
      @ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ 6 місяців тому +4

      😂😂😂😂😂😂ስራየለሽምእናትየ😂😂ለነሱምትጨነቂ😂

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 6 місяців тому +1

      ስራፈት ስትጅልአለ ለራስሽ አትጨቀቂም😂😂😂😂😂😂

  • @SameeraKwt-pj8gh
    @SameeraKwt-pj8gh 6 місяців тому +10

    ወይኔ ማርክ ድብቅ ነህ አብርሽ ሳሳዝን ምን ችግር ለተመልካች ክብር ይኑርህ😢😢😢😢😢

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bk 6 місяців тому +54

    የጋሽዬ ልጆች ግልፅና የዋህ የሆኑ ልጆች ናቸው የምርእኖዳችኋለን❤❤😢

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm 6 місяців тому +57

    የዋህ ነው አብርሽዬ ክብር ለሚገባው ክብር እሰጣለን እኛ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤

  • @dthhsfgyy
    @dthhsfgyy 6 місяців тому +72

    አብርሽ እናመሰግናለን ማርክ ግን ሀዘንህ ሀዘናችን ሳይሆን ቀርቶነው የደበቅኸን አብርሽ ክበርልን

  • @Hussen-o9n
    @Hussen-o9n 6 місяців тому +19

    አብሪሽ ሚሥኪን ለሠዉክብርያለህ ግልፅእኔዚህ ለሠዉ ክብርየላቸዉም

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 6 місяців тому +64

    አብርሽ ወድሜ አንተ እኮ ትለያለህ ለኛ ያለህ ክብር ይለያል የእኛ የዋህ 😢😢😢አለቀስኩኝ ስታለቅስ እነዚህ እማ ወይ እውነቱን አይናገሩው ዝም ብለው ያስጨንቁናል

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 6 місяців тому +353

    ለሰው ክብር ያላቸው የዋህ ልጆች የጋሽየ ልጆች ብቻ ናቸው

    • @መቫ
      @መቫ 6 місяців тому +4

      ትክክል

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 6 місяців тому +3

      ትክክክል የኔ ዉድ አብርሺ እኮ በጣም የዋህ ነዉ

    • @Nejat104
      @Nejat104 6 місяців тому +2

      በትክክል

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 6 місяців тому +2

      ትክክል😢

    • @zoziZozi-uo3hn
      @zoziZozi-uo3hn 6 місяців тому +2

      እዉነት ነዉ

  • @SeadaYimam23
    @SeadaYimam23 6 місяців тому +494

    ማርቆስ ለተመልካች ጭራሽ ክብር ማፊ ድብቅ ነገር ነዉ የምትሉ አሳዩኝ በላይክ ኢጭ ላተ መጨነቅ አቆምኩ😏😏😏

    • @MdMd-zl9vy
      @MdMd-zl9vy 6 місяців тому +13

      ሳህ ለተመልካቻ ክብር የለውም 😂😂😂

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 6 місяців тому +8

      Menager yelelebet mknyat liner ychlal atfredu ere astewli 😢😢😢😢

    • @SeadaYimam23
      @SeadaYimam23 6 місяців тому +19

      ​@@tgyegna5636 ሀዳ እኳ መናገር ካልፈለገ ሚዲያ ለምን አወጣዉ ለተመልካች እማ ክብር የለዉም 😏😏😏😏😏

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 6 місяців тому +14

      ሁሉንም ነገር ሚዳያ ላይ መዉጣት አለበት ማለት ነው እንዴ ሆሆሆ

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 6 місяців тому +6

      ኣብሩሽ የኔ የዋህ❤🙏ሁላ ተኮለኛ ገደል ገቡ

  • @BirukDigifa
    @BirukDigifa 6 місяців тому +15

    የኔ የዋ ማለቀስ ብቻ ሁሉም እንዴት ብሆን ምን ነበረ አብርሽ ወዳጅ የት አለቹሂ❤❤❤

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 6 місяців тому +273

    የኔ ማሮች አብርሸ ትክክል የምትሉ❤😂😂

  • @ዜድወለየዋ-መ6ወ
    @ዜድወለየዋ-መ6ወ 6 місяців тому +43

    አብርሽየ ላተ ቃላት የለኝም❤

  • @duey2368
    @duey2368 6 місяців тому +37

    የጋሽዬ ልጅች ለተመልካች ክብር ያላቸዉ መልካም እና ቅን ልብ ነዉ ያላቸዉ❤❤ ማርክ ጉዳትህ ቢገባኝም ግን ለተመልካች ክብር ይኑርህ ምክንያቱም ብዙ ተመልካች ህመምህ ህመማችን ነዉ ደስታህም እደዛዉ ለማንኛዉ እማምላክ የቀድሞዉን ደስታችሁን ትመልስላችሁ❤

  • @rabia8822
    @rabia8822 6 місяців тому +11

    አብርሾ የሠው ልክ ሠው አክባሪ ነህ ከምር ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅክ ለኛ እዳሠብክ ፈጣሪ ያሥብልህ እኛን እዳከበርከን ክብር በል አብርሺየ❤❤❤❤ እውነት አከበርኩህ አብሬ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 6 місяців тому +37

    እስከዛሬ ስንከታተላቸው ቆይተን እዴት አይነግሩንም አብርሽ እኮ እያዳዱን ነገር የሚያጋጥመውን ነገር በሞላ ለኜ ለተመልካቾቹ ክብር አለው አብረሽ

    • @FiriHadad
      @FiriHadad 6 місяців тому +2

      ኤረ አስቡ የምነገር አለ ምሽጥ ከሆነ ለምን ይነጋራል

    • @ሠሠሠሠሠ
      @ሠሠሠሠሠ 6 місяців тому

      ተዉ የተጀመረዉ ሽጉጥ አደይጠናቀቅበት

  • @neimaseid-d4e
    @neimaseid-d4e 6 місяців тому +46

    አብርሽ በጣም ስብእና ያለህ ልጅነህ እነሱንም አላህ ችግራቸውን ፈቶ አንድ ያድርጋቸው😢😢

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 6 місяців тому +40

    አብርሸ የኔ የዋህ ትክክልነው እራስክን ጠብቅ እግዚአብሔ ካንተ ጋራ ይሁን A🤲🤲R🙏🙏🤲❤❤❤

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 6 місяців тому +51

    ማረቆስ የሚባዉልጀ ለተመልካች ክብር የለወም የጋሽየ ልጆች ብቻ ናቸው ለመዳም ቅመሞች የሚዞኑልን

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 6 місяців тому +2

      ሲጀመር ክብር ያለዉሰዉ እዚህ አይመጣም እኔኮ እምትገርሙኝ የኛሙስሊሙናችዉ ምናለ ሂዳችሁ እስላማዊ ሚድያወችን ብታዉ በየካፊሩ እየዞራችሁ የነሱን ከማሳደግ

    • @ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ
      @ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ 6 місяців тому

      😂😂😂😂ሣህ​@@mrvip-hf2ry

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 6 місяців тому

      ​@@mrvip-hf2ryግም አንችስ ምን ትሰሯለሽ ጥርግ በሉ

    • @HadiAad-e1g
      @HadiAad-e1g 6 місяців тому

      ወየውአቺሥምንትሠራለሺ አሥመሳይ​@@mrvip-hf2ry

    • @tamirnab474
      @tamirnab474 6 місяців тому

      ​@@mrvip-hf2ry አች ምን እየሰራሽ ነው እዚህ ተያ ግርም ትሉኛላሁ ለራስሽ ያለሽበትን እይው እህት

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 6 місяців тому +211

    አብርሽን ከልቡ የምወድ❤❤❤❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 6 місяців тому +57

    የአብርሽ ሁኔታ እኔንም ሆድ አስባሰኝ እብርሽ ራሱ ጭንቀት ውጥ ስለሆነ ቶሎ ይከፋዋል እግዚአብሔር አምላክ ሉሁላችሁም ከጭንቀት ያውጣችሁ ፀልዩ መድሃኒአለም መፍትሄ ይስጣችዋል

  • @susu-e4s4v
    @susu-e4s4v 6 місяців тому +36

    የጋሽዬ ልጆይ ንፁህና፣ሠዉ ወዳድ ታጋይ ጎበዞች ናቸዉ ❤❤ግን ለምን አብርሽ ጡሩ ደረጃላይ ሲደርስ እንዳራቁት አልገባኚም አብርሽ የዋህ ነዉ ግልፅ😢

    • @selamsol1280
      @selamsol1280 6 місяців тому +4

      እኔም ጥያቄ ነው ተመቀኚት ሀቂቃ ሚሥኪን

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 6 місяців тому +6

      ጠላት ከሩቅ ከይመጣም ከየተንቢ ጀምሮዋ ነው የጠመድት ያሰታውቅባቸዋል👎

    • @SmsCell-gu2vq
      @SmsCell-gu2vq 6 місяців тому

      ኧረ ምንተምነው የምታገናኙት😢😢

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v 6 місяців тому

      ​@meአዎ ወላrkatosefere2836

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v 6 місяців тому

      ​@SmsCellምን ማለት ነው-gu2vq

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 6 місяців тому +14

    አብርሽዬ የኔ የዋህ አተብኮን ትነግረን ነበር ማርክ አሁንስ በጣም ነው ያናደድከኝ ማርያም እኛ ለናተ እኮ እያለቀስን ነው ያልነው ምን በጃቸው እያልን እናተ ታድያ ምክናያታችሁን እኳን አነግሩንም እዴ 😢😢😢😢አብርዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ❤❤የኔ ሰው አክባሪ ትላት ቢዶ ስለቅ ተናድጀብህ ነበር ግን 😢❤ይቅርታ አርግልኝ ወድሜ አተንም እግዚአብሔር ይርዳህ ሩታዬ በሰላም ትምጣልህ ❤❤❤❤አብርሽዬ እናመሰግናለን አተ ለኛ ተጨቀህ መልስ ለመስጠት ነበር ግን አልሆነም 😢❤ በጣም እናዝናለን አብርሽ ግን ከልብ ነው የምናመሰግንህ❤❤❤❤የኛን ጭቀት ተረድተህ መጠየቅህ❤❤❤❤ክበርልን ወድማችን❤

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 6 місяців тому +53

    አብርሽ ምርጥ ሰዉ ትክክል ነዉ እሚናገረዉ ነገር

  • @user-vx1el3ho7n
    @user-vx1el3ho7n 6 місяців тому +73

    አብርሽ ቢሆን ምንም አይደበቅብንም ነበር አብርሽ የወሀ ስለ ሆንክ በንዴ እምበ ይቀድመወል ምስክን ላንተም ሩታዬን በሰላም የምጠልክ

    • @hayatyalhamedlla4561
      @hayatyalhamedlla4561 6 місяців тому +1

      ትክክል

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 6 місяців тому +1

      ትክክል

    • @زهره-ك7ي
      @زهره-ك7ي 6 місяців тому +1

      መገን ሴቱ😂😂😂

    • @TisonAsrat
      @TisonAsrat 6 місяців тому

      ትክክል

    • @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
      @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ 6 місяців тому

      በጣምወላሂየሰውልክበነሱአየሁ።ወላሂበዚልክሰውመኖሩንከነሱአየሁ።መታደልነውጓደኝነት።አላህሰላማቸውንይመልሰውናደስታቸውንያሳየን።ውስጤተረበሸ

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 6 місяців тому +102

    አብርሽዬ ትለያል ኮ የኔ የዋህ የኔ መልካም ሰው ኣይዛችሁ😢❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤😢

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib 6 місяців тому

      እውነትሽነው አስመሳዮች ምነው ፅድነው አላቹ

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 6 місяців тому +7

    አብርሽዬ የኔ ጀግና ክበርልን ❤❤❤❤አባቴ ለተመልካች ያልህ ክብር❤❤ፈጣሪ ይርዳህ ሩታዬ በሰላም ያምጣልህ❤❤

  • @mekdsdesalgni
    @mekdsdesalgni 6 місяців тому +30

    አብርሽ የኔ የዋህ ተሎነው የሚከፋው እዴሴት እባ ይቀድመዋል እግዚአብሔር መፍትሄ ያሜጣለችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @R-tt7cn
    @R-tt7cn 6 місяців тому +114

    አብርሽኮ አስተሳሰቡ ብራድነዉ የልጂአዋቂ🎉🎉🎉🎉

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 6 місяців тому +37

    አብርሽ ልክነው የተመልካችን ጥያቄ መመለስ አለበት ቢያንስ መጠየቃችንን እናቆማልን አብርሽ ሆድ ብሶታል እሩታየ ነይለት❤❤❤

  • @mastiishmalisabebe4521
    @mastiishmalisabebe4521 6 місяців тому +6

    ፊልጵስዩስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
    ⁵ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።
    ⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
    ⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።

  • @NetsiyouTube-zh2pm
    @NetsiyouTube-zh2pm 6 місяців тому +35

    አወይኔ አብርሽ እባው እደኔ ቅርብነው የዋህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 6 місяців тому +45

    የአብርሽ ቤተሰብ የወሃ ናቸዉ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልህ አብርሽ 💓💓💓💓♥️♥️♥️♥️ማርክ ድብቅ ነህ

    • @AminaShemsu
      @AminaShemsu 6 місяців тому

      .በጠም❤❤❤❤

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 6 місяців тому +87

    እውይ አብርሽ ትክክል ነው

  • @ዜድወለየዋ-ጨ3ዐ
    @ዜድወለየዋ-ጨ3ዐ 6 місяців тому +7

    አብርሽ ውነቱነው ይነገረን ምክንያቱን ማርክ በጣምነው እማናደው ለማይናገሩ ነገ ሚዳያ ለይመተው ማን ተነፋረቁ አላቸው ረራሳችሁ ጉዳይ እነሸቃሊት አርፈሽ ሀማምሽን እጠቢ።

  • @Yeshargmelcamu
    @Yeshargmelcamu 6 місяців тому +39

    እደ ማርክ ጥፋተኛነክ በደስታም በሀዘንም ጊዜ ለጎደኞችክ ማብራራት አለብክ አብርሽ የሰዉ ትልቅ ነክ እና ለተመልካችም ክብር ይኑርክ ለማንኛዉም ሰላማችሁ ይመለስ❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 6 місяців тому +38

    እውነት ብለሃል አብርሽ ማርያምን ማርክ ተናገር ዝምድናም ከሆኑ ነው በሉ ምን ታካብዳለህ የራስህን ብቻ ነው እዴ እምታስበው በናተ ስንት ሰው ነው የተጨነቀው

  • @Hayat-fs7xv
    @Hayat-fs7xv 6 місяців тому +60

    አብርሺ አንተ ለሠው ልጅ ያለህ ክብር የተለየ ነው አታልቅሥ

  • @hanag8198
    @hanag8198 6 місяців тому +8

    ለእግዚአብሔር ሁሉ ቀላል ነው ማርክ እባክህን እኛም ተጨንቀናልግን በፀሎት አብረንክ አለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @زينةبلال-ه8ش
    @زينةبلال-ه8ش 6 місяців тому +30

    ወይኔ የማርኬ ፍቅር ግን ከመጀመሪው እስከመጨርሻው መከራ የበዛበት ነው እፉ ብቻ ብዙ መከራ ከጀርባው ደስታ ይዞ ይመጣል አብሽሩ

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 6 місяців тому +180

    ማነው እንደኔ በማርክ ናበሄሉ ተስፋ ያልቆረጠ 😥😥💔

    • @rahima1683
      @rahima1683 6 місяців тому +1

      እኔ እኔ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 6 місяців тому +3

      ኧረ እኔ እስካሁን አልቆረጥኩም ያረብ ወሸት አርጠው🤲🤲🤲🤲

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 6 місяців тому +1

      እኔም አልቆረጥኩም ያው ዘመድ ካልሆኑ

    • @BahriaQadir
      @BahriaQadir 6 місяців тому +1

      አኔ ኡፍፍፍ

    • @ህልምአለኝ-ወ1ሠ
      @ህልምአለኝ-ወ1ሠ 6 місяців тому +2

      አወ ቆሪጠናል የስጋ ዝምድና ስላላቸው ነው አሉ አይችሉም

  • @ፋፊነኝየደራልጂሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝየደራልጂሰለምቴዋ 6 місяців тому +170

    አብርሽ ሲያለቅስ አብሮ እደኔ ያለቀሰ ማነዉ አብርሽኮ የዋህና ግልፅ ነዉ

    • @ፈትያ-ለ1ዠ
      @ፈትያ-ለ1ዠ 6 місяців тому +2

      ወለሂ እበየ ሰለስበዉ ነዉ የወረደኝ እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 6 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 6 місяців тому +2

      በጣም አሳዘነኝ ግን ምርጥ ወድም ምርጥ እህቶች ቤተሰቦች አሉት

    • @aaAa-sn9zl
      @aaAa-sn9zl 6 місяців тому +2

      አብርሺእኮ የዋህነዉ😢😢😢😢😢

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 6 місяців тому

      ​@@ፈትያ-ለ1ዠአፈርብይ የዉነት አላህ ያስለቅስሽ ሰት በጎደር ሙስሊሙ እየተገደለ አች ለዉሽት ታለቅሻለሽ እሱንም ለካፊር እነሱ አደለ እየጨፈጨፉን ያለት እረተዉ ልብግዙ የኛወቹ

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 6 місяців тому +6

    አብርሽየ መልካም ሰው ❤ ማርቆስ ደግሞ ለምን ተናግረህ ከጭንቀት ብታወጣን😢

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 6 місяців тому +62

    ሁሉም ነገር መናገር የለም ወዳጅም አለ።ጠላትም አለ ስለዚህ ሁሉም ነገር አይነገርም የምእትሉ በላይክ

    • @kiyaendris
      @kiyaendris 6 місяців тому +1

      እኮ😢😢የወሬጥማትኮአለብን😅😅

    • @WifhyWurhhj
      @WifhyWurhhj 6 місяців тому

      ትክክልብለሻልእህቴ😢

    • @Gjshh-p4o
      @Gjshh-p4o 6 місяців тому

      ene semichiyalewu helu argizalech

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 6 місяців тому

      ​@@Gjshh-p4oክክክክክabet sewuko wushetu ena asrgezo meleyayet alede megabatji

    • @Ggg-p7p6x
      @Ggg-p7p6x 6 місяців тому

      ትክክል👍👍👍👍👍

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 6 місяців тому +118

    አብርሽ ትለያለ❤ወይኔ😢

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 6 місяців тому +100

    ሲጀመር ጓደኝነታቸውን ሲደቅ አልነበርደ ለራሱ ማርክ ለምን አልነገረውም አብርሽ ትክክልነህ

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 6 місяців тому +3

      ምናልባትደስታላይስለነበርከሩታጋ አረብሸውምብሎይሆናል

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 6 місяців тому +6

      በዚህ ሁኔታ ሆኖ እዲት ይናገራል ልብ ትሰብሮ መታውት ሰውነት እካን የለውም እኮ አረ ትው ግን አትፍረዱ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 6 місяців тому

      እራሱ አብርሽ ይሄን ሀሉ ቀን ቪድዮ ሲሰሩ አልነበር ምን ሁናቹሁ ነው ብሎ መጠቅ ይችል ነበር አውቆ ነው ሲያስመስል ሰምቷች

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 місяців тому +1

      ማርክዝምብሎድብቅነውቶሎይናዳዳልአብርሽጀግናአንድነገርአይደብቅምጽሎትአድርጎልኝይላልእየገባባለፈውሲያሳልፍ መጨረሻላይ ጥሩደረጃደረሠመጨረሻውንያሣምረልህአብርሽዬ

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 6 місяців тому

      @@gjyvng738 ማርክ በመተኛት ወይም በመደበት የሚመጣ ለውጥ የለምኮ ተሆነ ሆነነው ታልሆነ ህይወት ይቀጥላል

  • @Tube-ff9yc
    @Tube-ff9yc 6 місяців тому +16

    ማነጋር ከልፈለገች ለምን ምድየ አዉጠቹት ማጀመሪየው ስታስጥሉ አብርሽ የኔ የዋህ 2K እናስገበው የሚትሉ በለይክ👍👍

  • @خديجهخديجه-ه6ث
    @خديجهخديجه-ه6ث 6 місяців тому +595

    እስኪ አብርሽ የዋህ ነው የምትሉ ምስኪን የሩታየባል😢😢

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 6 місяців тому +6

      አብርሽ እኛ ሩታ ክፉ አይንካችሁ እንወዳለን አብርሽ የራስ ኑሪ ለሎች አሥመሳይ ነው ❤

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 6 місяців тому +5

      በጣም የዋህ ነው አብርሽ
      ማር ድምርኝ❤❤❤❤

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 6 місяців тому

      ​@@genetbelete9303
      እህቴ ድምሪኝ

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 6 місяців тому

      @@genetbelete9303
      አሚንንን ትክክል
      ማር ድምሪኝ

    • @user-gx1mc1vy7g
      @user-gx1mc1vy7g 6 місяців тому +2

      አብርየ ሰወድህ❤❤

  • @ናቲ-03
    @ናቲ-03 6 місяців тому +25

    ኣብርሽየ በምክንያት ነውኮ እምወድህ እና እማክብርህ ለኛ እንዴት እደምታስብልን ክበርልኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @KgfFhi
    @KgfFhi 6 місяців тому +36

    ማርቆሰ ግን ሰታናድድ ለኦዴንሰ ክብር የለህም እና መናገር ካልፈለክ እዚህ መጥተህ እኝኝ ማለት ምን አሰፈለገ አብርሸየ የኔ የዋህ❤❤❤

    • @Lujeyni111q11
      @Lujeyni111q11 6 місяців тому +1

      እኝኝ እኝኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 temechetogala

    • @ፍፍፍግግ
      @ፍፍፍግግ 6 місяців тому

      እኮ

    • @እንጅሊና
      @እንጅሊና 6 місяців тому +1

      እኮ እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አሉብን ማርቆስ በጣም ድብቅ ነው መናገር ካልፈለገ ቪድዮ እየሰሩ መሽለጥለጥ አበዙት ጌታን ሲናድድ

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 6 місяців тому

      ያሳቀኝ ኮሜንት😅😅😅😅😅እኝኝኝ

    • @BduvdhdhdNdbvdhdh
      @BduvdhdhdNdbvdhdh 6 місяців тому

      ኤጭ ኣስጠሉ አሁንስ ኣበዛዉ ለምን አይናገርም ወይም ኣትምጡ ስንት ጭንቀት አለን አኛ 😮😮😮😮😮😮

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 6 місяців тому +2

    አብርሽ ምርጥ ሰዉ ነህ ለተመለካችችህ ክብር አለህ ።ማርክ ግን ጥባራም ነህ አሰመሳይ ጥቅር በል አይመለከተንም ያተ ጉዳይ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 6 місяців тому +209

    ነገሩ እሚስተካከል ባይሆንም አብርሽ እውነቱነው ነው ወንድሙ ኅደኛው ነው ባያርቀው አብርሽ የእውነት የዋህ ሰው ነው ❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 6 місяців тому +113

    የድሮሩን ፍቅራችሁን እና ደስታችሁን ይመልስላችሁ አብርሽ ወንድሜ ተባረኬ😢😢😢❤❤

    • @UuKk-vu7vq
      @UuKk-vu7vq 6 місяців тому

      ሌባ😂አታፍሩምዴ😮😮

    • @ስብራቴ
      @ስብራቴ 6 місяців тому

      🤣🤣🤣ፌክ አካውንት

  • @MmM-g9r7z
    @MmM-g9r7z 6 місяців тому +21

    አብርሽ እደሜህ ይርዘም ንፁህ ልብ ያለህ አተብቻ ነህ❤

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 6 місяців тому +7

    አብርሽዬየኔጌታ የኝአሣቢ የጋሽዬልጅ ኑርልንአተብቻ እሡማ አሥጨንቆሊገለነዉ እፃነገርነዉ ገናጡጣያሥfልገዋል ማርቆስተብዬ ብሽቅ የምር ታናድዳለክ ገደልግባማርቆስተብዬየሠዉጭቀት አይገባክም

    • @Ggg-p7p6x
      @Ggg-p7p6x 6 місяців тому

      አች ገዴል ግቢ👎😂

  • @weynakasa
    @weynakasa 6 місяців тому +17

    አብርሽ ሄዋ ግልፅ ነው ማርክ ግን አጥፍተሃል ለምን እውነቱን አንግሩንም ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ እንደኔ እውነቱን ማውቅ የፈለገ 👍👍👍

  • @HananYmer-m2p
    @HananYmer-m2p 6 місяців тому +75

    አብርሽየ ሺ ጌዜ የመዳም ቅመሞች እያሉ ይስደቡን እኛም ደስተኛ ነን የኛ እህቶች ብለህ ስለጠራህን በጣም እንወድህ አለን ምክናየቱም እኛም እዳተ ንፁህ ልብ ያለዉ ወንድም ስላለን በጣም እንወዳችሁ ወድፊት ያከበርን ይክበር❤❤❤❤❤❤

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 6 місяців тому +3

      በጣም ልዩ ልጂ ነው አላህ ትልቅ ደርጃ ደርሶ ያሳየን ከምር

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 6 місяців тому +2

      አላህ ትልቅ ደረጃ የድርሳው ስበዘ መልካም ልጅ ነው አብርሾ እንወድሃለን

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 6 місяців тому +1

      በጣም የኔ መልካም ሰው የልቡን አይቶ መልካም ሚስት ሰጠው

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 6 місяців тому

      ​@@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨአሜን ውደ❤❤

    • @Smeerah-c3l
      @Smeerah-c3l 6 місяців тому

      የራብ ሚኞቴናዉ❤🎉​@@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

  • @abukijemal6111
    @abukijemal6111 6 місяців тому +247

    አረ አብርሽ ወላሂ ትለያለህ ክብር ይገባዋል የምትሉ በላይክ አሣዩ❤❤❤

  • @HawaHawa-lq8sy
    @HawaHawa-lq8sy 6 місяців тому +4

    ቆይ ለምዳነዉ ዲብቅ የምትሆነዉ እኛስትዝነዉ አይዘን ስትደሰቱ እየተደስት ለተመልካች አዳምክናየት ክብር ካለህ አብርሽ የኔየዋህ ሁሊምደስትኛሁን ለተመልካች ክብርአለህ ቆጭብለህነዉ ❤❤❤❤❤ መሥየምትሰጠዉ ጀግነነህ❤❤❤❤

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 6 місяців тому +25

    አብርሽ ልክ ነህ እኛ በጣም ነው የተጨነቅነው እነሱ ግን ለኛ ቦታ የላቸውም ለኛ ቢያስቡልንማ እውነቱን ይነግሩን ነበር
    አብርሽ እኛን ተረድተህና ስለምታስብልን እናመሰግናል ማርክ እና ሄሉ ግን የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @ToybaSeid-w9p
    @ToybaSeid-w9p 6 місяців тому +14

    አብርሽ አላህ ልብህን አይቀይረው ለኛ ለተመልካቾችህ ያለህ ክብር ይለያል

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 6 місяців тому +59

    እብርሺ የዋህ እነሡ ዲራማ እየሠሩ ነዉ ወዲም ሁሉም እንዳተ ቢሆን ጥሩ ነበር ዲራማዉን ቀጥሉበት ደሞ ማዘኔ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 6 місяців тому +2

      አው በደብእየሰሩን

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib 6 місяців тому

      ቆይ እናተ አብራኸም የሚባለው ልጅ ምነ ኢብራሂም አለይሂሰላም መስሎዋቹነው አይ የስም መመሳሰል

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 6 місяців тому +2

      በትክክል አብርሽ የወህ ሰው ነው❤❤❤❤

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 6 місяців тому

      @@FakiaAbdalah-of8ib ማነው የተመሳሰለበት

    • @MomnaUtupia
      @MomnaUtupia 6 місяців тому

      ​@@FakiaAbdalah-of8ibከከከከከከከኸከኸኸኸ ወየወ አሳቅሽኝ

  • @NetanetGetahun
    @NetanetGetahun Місяць тому

    የአብርሽ የዋህነት ለሁሉም ይስጠው

  • @HghhVhbv
    @HghhVhbv 6 місяців тому +107

    ማርክ በጣም አናደድከን ገደል ግባ እኔ እማዝነዉ በሰዉ ሀገር ስለ አንተ የታመሙ ሰዎች ናቸዉ እሚያሳዝኑኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 місяців тому

      ዉድ ደሚሪኝ 10:04

    • @mmn2249
      @mmn2249 6 місяців тому

      😢😢😢

    • @ነኝየተዋህዶፍሬ
      @ነኝየተዋህዶፍሬ 6 місяців тому +1

      😂😂ገደል ግባ አላለችም

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 6 місяців тому +1

      እኔ እራሡ😂😂😂

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 6 місяців тому +3

      ቆይ እሚዲያ ቢወጣ አስበሺዋል እ ውብየን ጠፋትኛ የሆነችው እሚዲያ ስለሆጣ አደለ አረ አስቡ

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 6 місяців тому +18

    ገደል ግቡ ማረክ ለተመልካች ክብረ ይኑረህ እኛ እደቤተብ አይደለንም እደ አብሬሺ የኛ የወህ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 6 місяців тому +136

    ማርያምን አብርሽ ለሠዉ ያለህ ክብር ደስ ይለል ማርያምን በነሡ ምክኒያት የታመመች ልጅ አለች እነሡ ግን በግልፅ አይናገሩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @jhhfdhjrfhj
      @jhhfdhjrfhj 6 місяців тому +8

      ለመኑ ነው የታመመችው ማሽካበጥ 😂😂😂😂 ጉድ እኮ ነው ታማ አላለችም

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 6 місяців тому +3

      😂😂😂 መሀመድ ሊያገባ ኸድር ጨፈረ አሉ ጉድኮነው እዶ ህመሙ እንዴትይዟታል!? አሁነው ችግር በስዋጉዳይ መታመማችንነው😂😂😂

    • @ነጁጉራጌዋ
      @ነጁጉራጌዋ 6 місяців тому +10

      ኧረ አርፈሽ የመዳምስራሽ ስሪ እነሱ እየሸቀሉ እኮ ነዉ

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 6 місяців тому

      @@ነጁጉራጌዋ እኔ አይደለሁም ጓደኛየ ናት አሁን ሀኪም ቤት ነች

    • @AmpiireEvas
      @AmpiireEvas 6 місяців тому

      ​@umh😢😢ibetulahbntsherefa5672

  • @እሚጠብቀኝአያቀላፋም
    @እሚጠብቀኝአያቀላፋም 6 місяців тому +5

    አብርሸየ ማርክን ተረዳው በጣም ተጎድቷል የኔ የዋህ በርግጥ ያናዳል ግን አብርሸየ አድ አባባል ልንገርህ ለምትወደው ሰው ክፋትህን አትገረው ይከፋል እና ልጥላትህም አትገረው ይደሰታል እና ይላን እና ማርክ እዳለው ከራሰህ ጭቀት ላይ ጭንቀት እዳልጨምርብህ አለ የኔ አባት ፈጣሪ ደሰታህን ይመልሰልኝ በተረፈ A&M &M &A Bራየ እወዳቹሀለሁ

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 6 місяців тому +71

    አብርሽ የኔ ሚስኪን የኔ ውንድሜ አይዛሁ ሰውዲህ

  • @Mozaze
    @Mozaze 6 місяців тому +40

    ወላሂ አብርሽ ሚስኪን የዋህ ነው እንባ ቅርቡ ማለቅስ በኛ በስደቶችኝ ላይ ይብቃል አታልቅስ አብርሽ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 6 місяців тому +1

      ደምሪኝእህቴ

    • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
      @ራቢTubeራቢይቲዮብ 6 місяців тому

      ​@user-hነይዉደe8tw5de4d

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 6 місяців тому

      አፈርብይ ምናባሽነዉ ለነሱእምታለቅሽዉ ሰትደቆሮ ሰዉአለእሱንም ለካፊር ማልቀስ ከለብሽለሙስሊም ለሚሰቃዩት አታለቅሽም በጎደር እየገደሏቸዉ አደለ እነዚህ ካፊርች እናተ እዚህ ታሽቃብጣላችሁ

    • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
      @ራቢTubeራቢይቲዮብ 6 місяців тому

      @@mrvip-hf2ry ደምሪኝዉደ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 6 місяців тому

      @@mrvip-hf2ry ደምሪኝእህት

  • @ሊሊነኝየቡታጀራዋ
    @ሊሊነኝየቡታጀራዋ 6 місяців тому +122

    አሁንስ ገደል ግቡ ብትፈልጉ አብርሽ የኔ የዋህ የኔ ሰው አክባሪ

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 6 місяців тому +11

      ገደል ይግቡ ከዛም ባላይ ሲጀመር ድራማ ነው አብርሺን ልሽወዱነው

    • @MHAYYoutube
      @MHAYYoutube 6 місяців тому +17

      አሁንገና የልቤደረሠ ገደልይግቡ የመዳም ቅመሞችዬ አትጨናነቁ እዴውም ሠብሥክራይባችሁን አንሱ🙄🙄🙄🙄

    • @woyni882
      @woyni882 6 місяців тому +6

      ተሟዘዙብንኮ በጣም

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 6 місяців тому

      @@toybawollotube789 ዉድ ደሚሪኝ

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 6 місяців тому +3

      ያስጠላል ሁሌ ልቅሶ ሰለቸን

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 6 місяців тому +5

    ቆይ እኛ ግን ምን አገባን ቢጣሉ ቢፋቀሩ እዉነትም የመዳም ቅመሞች የቤተስ ሀሳብ የለባችሁም ማለት ነዉ😔😔

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 місяців тому +41

    ማርያምን በነዚህ ልጅ ልቤ ነዉ የተሠበረዉ😢ለምን ታሶጨንቁናላችሁ የፈጠረዉን በግልፅ አትነግሩንም😢አብርሽዬ አይዞህ የኛ የዋህ😢

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 6 місяців тому +2

      ተው ለሀይማኖታችሁ ክብር ስጡ ሚስሊሙም ወላሂ ክርስቲያኑም ማርያምን በማታውቁትነገርእየማላችሁ እነሱ እኮስራቸውንእየሰሩነው ምንአደረጉ የስራውባህሪነው

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 6 місяців тому +17

    አብርሸየ እግዚአብሔር ይሰጥክ በጣም ነዉ እምናመሰግንህ ማርያምን እሱ ያላሰበልንን አንተ አሰበክ ተጨንቀክ ቢደመዮ ሰለሰራህልን እናመሰግናለን

  • @butajrawit
    @butajrawit 6 місяців тому +13

    ብርኬ ግን ለሁሉም አቅፍ የሚሰጣቸው ፍቅስ ❤❤❤❤😢😢😢የጓደኝነት ጥግ 😢

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 6 місяців тому +3

    ኡፍፍፍ ማርያምን እኔንም አስለቀሳችሁኝ😢😢ወንድልጂ አንገቱን ሲደፋ ማየት ያማል እሲ ምክንያቱን ለማወቅ የጓጓ😢