አብርሽ ሩታ ጋር ካልሄድኩ አለ. እኛም አብረነው ሄድን 😱🤔🤔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024
  • #abtube #famly #yetenbitube

КОМЕНТАРІ • 4,2 тис.

  • @Abeni_Tube_15
    @Abeni_Tube_15 11 місяців тому +2196

    📸 ውዶቼ ሄደናል🚌 ይቅናቹ በሉን 😔🙏

  • @NeimaNeymar-jy3dq
    @NeimaNeymar-jy3dq 11 місяців тому +970

    አብርሽ ሁሌም ደስታኛ እንደ ምትሆን ተስፋ አለኝ እስክ የአብርሽን ደስታ ምትፈልጉ በላይክ💔👍👍😢

    • @Ft-hg2bf
      @Ft-hg2bf 11 місяців тому +1

      Eneeee

    • @sifaantube3476
      @sifaantube3476 11 місяців тому +1

      Enem

    • @MM-fn3gq
      @MM-fn3gq 11 місяців тому

      እኔም ወላ አሏህ ባድያድርጋቸው ያረብ😢😢😢😢😢😢 እደአብርሽ ያለ ሰው አላየሁም እውነተኛ አፍቃሪነው ደሥታህን ማየት ነው የሚያጎጎን😢😢😢😢

    • @MM-fn3gq
      @MM-fn3gq 11 місяців тому

      እኔም ወላ አሏህ ባድያድርጋቸው ያረብ😢😢😢😢😢😢 እደአብርሽ ያለ ሰው አላየሁም እውነተኛ አፍቃሪነው ደሥታህን ማየት ነው የሚያጎጎን😢😢😢😢

    • @samerategets8181
      @samerategets8181 11 місяців тому

      አሚን

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 11 місяців тому +1572

    እንዳብርሽ የሚያፈቅር ይስጣችሁ የመዳምቅመሞች❤❤❤❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 11 місяців тому +221

    ሀቂቃ እንደ ሙቤ አይነት ወንድም ሥለሠጣችሁ ፈጣሪያችሁን አመሥግኑ የኛ የዋህ ወንድም

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 11 місяців тому +2

      በፍቅር አድምቁልን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን❤❤

  • @MemetGuzel-hr5hn
    @MemetGuzel-hr5hn 11 місяців тому +31

    ግን በዚህ ዘመን ወላሂ እደዚህ አይነት አፍቃሪ አለ ብየ አስቤ አላውቅም ነበር ያረብ የልባችንን መሻት ይስጠን

  • @user-k710
    @user-k710 11 місяців тому +692

    በችግር ጊዜም በደስታም ጊዜም ሙቢ ስታሳትፉት ደስ ይለኛል የጋሽዬ ልጆች ተባረኩ

    • @WELCOMES-1560
      @WELCOMES-1560 11 місяців тому +4

      ME Too

    • @almealmee
      @almealmee 11 місяців тому +6

      ሙቢምርጥሰውእግዚአብሔርይጠብቅህ❤❤❤

    • @Zz-vz2ep
      @Zz-vz2ep 11 місяців тому +6

      በጠም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @NEima-h8u
      @NEima-h8u 11 місяців тому +8

      በጣም እሡም በጣም ይወዳቸዋል የዋህምነው
      ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😢😢
      አብርሽየ ፈጣሪ የልብህን ያሳካልህ!!

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 11 місяців тому +7

      ሙቤ ቅን ልብ አለዉ❤❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 11 місяців тому +43

    ወላሂ ሙቤም ይለያል😢 የጓደኝነት ጥግ
    🎉🎉🎉🎉 የአብርሽን ደስታ ማየት የሚፈልግbelike አሳዩኝ😢

  • @Mahlet-lq1bu
    @Mahlet-lq1bu 11 місяців тому +8

    ውይ እንደ ሙቤ ያለ ጓደኛ ለሁላችንም ይስጠን በእውነት የሚገርም አስተዋይ ሰው ነው ።

  • @Uaq-vk4sn
    @Uaq-vk4sn 11 місяців тому +120

    ሩታን ይዛቹ እደምመለሡ ተስፋ እናረጋለን ❤ የመዳም ቅመሞች እደአብርሽ ከልቡ የሚያፈቅር ይስጣቹ ጉሉ አሚ🤲

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 11 місяців тому +59

    ካሜራ ማናችሁ ግን ዋው ነው ጌታ ሙዚቃ የት ጋር እንደሚገባ ክላሲካል የት ጋር እንደሚገባ ቀረፀዋን እንዴት ውብ አድርጎ እንደሚያቀርበው የሚገርም ነው በእውነት ስላየንህ ደስ ብሎናል አድናቂህ ነኝ 👍😍

    • @gufh9364
      @gufh9364 6 місяців тому

      ሳህ የምረ

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
    @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ 11 місяців тому +249

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማርያምን እስኪ ቶሎ ቶሎ ልቀቅሉን ቪዶ የምር ተጨነቅንኮ ማርያምን 😢

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm 11 місяців тому +48

    ሙቤና አብርሽ በብስጭትም ውሥጥ ሆነው የሚከባበሩት ነገር❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 11 місяців тому +142

    እደዚህ አይነት እህትና ወድም በመኖርህ ፈጣሪን አመስግን ሲቀጥል ደግሞ መታገስ ግድ ይላል ትግስት ይኑርህ አብርሽ ሩታ ከፈጣሪ የተሰጠችህ ናት እግዚአብሔር ደግሞ ያስተካክልላችሗል ፀልዪ😢

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 11 місяців тому +240

    አብርሽየ ለኛ ስትን እራስክን ጠብቅ እኖድሀለን

    • @EdenAragawu
      @EdenAragawu 11 місяців тому +2

      Wuy gin betam des yemil fkr new mariyamin

    • @user-pc9gm7or7c
      @user-pc9gm7or7c 6 місяців тому +2

      😂😂😂😂ለኛ ሥትል አላለችም😮😂

    • @Lemi-cv8yv
      @Lemi-cv8yv 6 місяців тому

      ጎዲ ማለት አሁን ነዉ😅😅😅

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 11 місяців тому +139

    አላህ ሆይ ሩታየን እና አብርሽን አጣምራቸው እኔ እራሱ በሀሳብ ተጨናነቄ መሞቴነው የዚህን ልጅ ደስታ እንጅ መከፋቱን አታሳየን ያረብ በተረፍ ሁላችሁንም ውድድድ❤❤

    • @dignishbiakout3876
      @dignishbiakout3876 11 місяців тому +1

      Uffffff unti new

    • @ከድጃ-ደ5ዐ
      @ከድጃ-ደ5ዐ 11 місяців тому +2

      ሱበሃን አላህ አረ ሙስሊሞች ምን ላይ ነን ያለነው እንዴት ለዝሙት ለሃራም አላህን አንድ እንዲያደርጋቸው ብለሽ ትለምኛለሽ የአላህ

    • @kadeiyh9651
      @kadeiyh9651 11 місяців тому

      ለዝሙትአላለች ባድአጣምራቸውመለት ​@@ከድጃ-ደ5ዐ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 11 місяців тому +10

      @@ከድጃ-ደ5ዐክፉ ነሽ እውነት እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክፉ አይደለሁም ለሰው ልጅ በሙሉ ኸይር ነገር ነው ሁሌም የምመኘው

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤​@@rabiarabu3985

  • @Meta-td3vf
    @Meta-td3vf 11 місяців тому +62

    አረ ውይ አታስለቅሱን እኛ ቅመሞች ውስጣችን ስለከፋን ትንሽ ነገር ነው ምታስለቅሰን😢😢አብርሽ&ሩታ ፈጣሪ ሀሳባቹሁ ያሳካላቹሁ❤ አይዛቹሁ እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል😢

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 11 місяців тому +1

      በጣም እኔ ራሱ የአላህ ስው ሲያለቅስ ማልቀስ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 місяців тому

      በጣም እኔስአልቅሸለሞት ነው ማርያምን 😢😭😭😭😭💔💔💔ይህነገር ድራ ነውእዴ ?የመዳም ቅሞች እስኪ ንገሩኝ😢😢

    • @ZeraSar
      @ZeraSar 11 місяців тому

    • @حوهالاثيوبيه
      @حوهالاثيوبيه 6 місяців тому

      😢😢😢😢😢

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 11 місяців тому +74

    እውነተኛ ፍቅር በፍቅር ነዉ😢 ማነው አብርሽ እና ሩታ አብረው እንዲመለሱ የሚፈልግ😢 ኤፊ፣ሀይሚ፣ሙቢ የአብርሽ ምርጥ ቤተሰብ😢

  • @rahiletube
    @rahiletube 11 місяців тому +167

    ውይይይይይይ አብርሽዬ የእውነት አንተ ስትከፋ እኛ የመዳም ቅመሞች ይከፋናል አይዞህ ሩታዬ ለአንተ ከፈጣሪ ነው የተሰጠችህ አይዞህ ወንድሜ የአብርሽ ደስታ ይመለስ የምትሉ በላይክ😢😢❤❤

  • @የሂወትመንገድYouTube
    @የሂወትመንገድYouTube 11 місяців тому +117

    ሁሉም ሄዱ አብረውት የሚደንቅ ቤተሰብ ነው ፍቅሩን ይብዛላችሁ

  • @zinatmohamed4486
    @zinatmohamed4486 11 місяців тому +63

    ግን የእዉነት እደምናለቅስ ታዉቁልናላችሁ😢

  • @امعبدالله-ك1ظ3ش
    @امعبدالله-ك1ظ3ش 11 місяців тому +69

    ሙቤ
    አንተ
    የሁሉም
    ድምቀትነህ
    አላህይጠብቃችሁ
    ሁላችሁንም

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 11 місяців тому +58

    ክብር አለው እናት አባት ስለዚሕ በሐገራችን ወግና ማረግ አግባ ቤተሰባንም አክብር አብርሽ በእልሕ የሚሖን ነገር የለም❤❤❤❤

  • @ኣኩሱማዊት-ቀ1ጐ
    @ኣኩሱማዊት-ቀ1ጐ 11 місяців тому +70

    ሮታ ሽማግለ ያስፈለጉታልኮ ለቤተሰብዋን ለራስዋን ክብር ብላቹ በሽማግለ ወሰዳት ❤ በጣም እወዳቹዋለው እሂታቹ ነኛ ከ ትግርይ 🥰🥰

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 11 місяців тому +41

    የፍቅር ማልቀስ ደስ ይላል የጋሼ ልጆች ሁለም እግዚአብሔር አይለያችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 11 місяців тому +22

    አብርሽ በጣም እድለኛ ነክ ስለንተ የምጨነቁ የምያስቡ ወንድም እና እህቶች ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ቤተሰብ❤❤

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 11 місяців тому +48

    እንኳን ዳህና መጣችሁ ማርያምን እስኪ ቶሎ ቶሎ ልቀቅሉን ቪዶ የምር የተጨነቅንኮ በፈጣሪ ስም😢አብርሸይ ምስኪን የኔ የዋህ ወንድም ❤😢

  • @yegebreail
    @yegebreail 11 місяців тому +190

    አብርሽዬ ሁሌም ደስተኛ ሆነህ ኑርልኝ የኔ መልካም የድሆች አባት 🥺🤲🤲🤲

    • @asnebebasnebeb-qp4ik
      @asnebebasnebeb-qp4ik 11 місяців тому

      አብርሸዩ ሁሌም ደሰተኛ ሆነህ ኑረልኝ መልካሙን ነግር አላህ የሻልህ

    • @butte4338
      @butte4338 11 місяців тому +1

      Ewuneti dasita yigebewali LA abirish ye sawuni hazeni inde erasu. Nawu miyayawu❤❤❤❤❤

    • @almealmee
      @almealmee 11 місяців тому

      አብርሽዬሁሌምበደስታበፍቅርኑርልኝእግዚአብሔርመልካሙንሁሉያሰማክ❤❤❤

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 11 місяців тому +11

    አላህ ሆይ ሩታን እና አብርሽን አጣምራቸው እኔ እኮ በጭንቀት መሞቴ ነው ስንት ሀሳብ ያለብኝ ሶትዮ

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
    @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ 11 місяців тому +104

    መቼም ፈርዶብናል የመዳም ቅመሞች ኑ አብርሽ እዲቀናው እያለቀስን እፀልይለት😢😢😢😢

    • @ስኳሬ
      @ስኳሬ 11 місяців тому +7

      መቸም ፈርዶብናል አላልሺም😅😅😅😅😅

    • @HabetuHabetu
      @HabetuHabetu 11 місяців тому +5

      እሺ አልቀረልንም😅😅😅😅😅

    • @Mele12345
      @Mele12345 11 місяців тому +5

      😢የኔ ሚስኪኖች እናንተ እኮ የዋህ ናችሁ

    • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
      @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ 11 місяців тому +2

      @@ስኳሬ ከምሬ ነውኮ🥺🤣🤣🤣

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 11 місяців тому +4

      እውነትሽን ነው ፈርዶብናል ሲከፉም ሲደስቱም እኛ የመዳም ቅመሞች ይቅነው ይዞት ይመለስ

  • @ከድጃ
    @ከድጃ 11 місяців тому +263

    አብርሽዬ እራስክን ጠብቅልን ህይወት ትቀጥላለች ምንም ይሁን ምንም ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነውና ለማንኛውም ነገር እራስ እንዳሳመኑት ነው ሳቅህንና ደስታህን ነው ማየት የምንፈልገው 😢😢😢ለኛ ስትል

    • @tube8181
      @tube8181 11 місяців тому +2

      ድራማነው፣መልካም፣ትወና

    • @kubra-n3l
      @kubra-n3l 11 місяців тому

      ትክክል

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 11 місяців тому

      አረ አይደለም የምር​@@tube8181

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 11 місяців тому

      ​@@tube8181ምን አገባሽ ምቀኛ

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 11 місяців тому +57

    ሙባ ግን መልካም ሰው ነው ጌታን በዚህ ዘመን በችግር ግዜ አብሮ የሚሆን ጓደኛ የለም እድለኛ ነህ አብርሽ 😢❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 місяців тому +85

    ፈጣሪ ፍፃሚያችሁን ያሣምረው ደስታችሁ ይብዛ ሙቢ መልካም ሠው ❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 11 місяців тому +20

    አብርሸኮ እውነተኛ አፍቃሪ ነዉ እግዚአብሔር የልብህ አይቶ ያሳካልከ ሩታዬ አብርቹ እንደምትመለሱ ተስፋ እናደርጋለን 😢😢😢😢

  • @bizuneshturuneh-xk4fe
    @bizuneshturuneh-xk4fe 11 місяців тому +45

    ቤተሰብ ሙቢን በምን ልግለፀው ቃላት አጣሁ❤❤❤❤❤ማርያምን ዘላለም በፍቅር ❤❤ ያኑራችሁ

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 11 місяців тому +30

    እፍሬም ወላሂ ምርጥ ወንድም ሙቤ ምርጥ ጎደኛ 💗💗አብርሺዪ ሁሉንም ነገር አላህ ያስተካክልልህ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 11 місяців тому +9

    ወይኔ እህት ወንድሞቹ እኮ ተጨነቁ ሲያሳዝኑ አብርሽዬ ተረጋጋ ሁሉም ነገር እኮ በችኮላ አይሆንም የሩት ቤተሰቦ በእርጋታ መጠየቅ ነዉ ሙቤ ግን ምርጥ ልጂ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 11 місяців тому +39

    ግን እኮ ማሰብ አለብህ አብርሽ እደ እሷም እኳ ወላጆቾ ያስባሉ ሽማግሌ አልተላከ አላገባችሁ እደት ዘው ብለው ሂጂና ኑሪ ይሏታል ለቤተሰብም አስቡ አተም አታብዛው ልጂታጋ ከተስማማችሁ ሽማግሌ ላክና አብራችሁ ሁኑ😢

    • @RitiDidi
      @RitiDidi 11 місяців тому +3

      እኔም የገረመኝ የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳዉ ሠበሌጥ እደተባለዉ ለነ ገሩ እሷነች ራሷን ያስኔቀችዉ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 11 місяців тому +5

      ​@@RitiDidiደግሞ ሁሉ ነገር በካሜራ መሆኑ ለቤተሰቦቾ ውርደትነው።እደት በውስጥ አይጨርሱም ይህ የሂወት ጉዳይ ነው።

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 11 місяців тому

      በጣም ትክክል

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm 11 місяців тому

      በጣም እህቴ 😢😢

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 11 місяців тому +11

    ተጋቡና ትማር የታየኝ አማራጪ በጁ ይዞ ያስተምር የዋህ የሆነ ልጂ ነው አይዞህ አብርሺ ሁሉም ይስተካከላል ከኔም ወዳ ፍቅር የጓዳው ፅፌ አልዘልቀውምጂ ብነግርህ ግን አለፈ አሁላይ ደስተኛነኝ የተሻለ አጋጠመኝ ካለፈው የልጂ እናት ሆኩኝ ዘሬን ተካሁ በሞትኩ ብየነበረ በጊዜው ላወላ ተቀየረ ህይወት ❤ ተረጋጋ

    • @Bahrain20-j8v
      @Bahrain20-j8v 11 місяців тому +1

      እኔም እስማማለሁ

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 11 місяців тому +12

    አብርሽየ አይዞህ ሁሉም ተስተካክሎ በደስታ እደምትኖር እርገጣኛ ነኝ ጥሩ ነገርን ለማግኘት ፈተናወችን ሁሉ በትግስት ማለፍ ነው ድንግል ማርያም ትርዳህ አብርሽየ ካሁን ቡሀላ ደስታህን ብቻ ያሳየን😢❤❤

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 11 місяців тому +4

    የጓደኝነት ጥግ ሙቤ ወላሒ አብሬ እሔዳለው ኢንሻ አላህ ሩታን ይዘናት እንመጣለን አለ የሠው ልጅ ከልብ ከተዋደደ ዘር ብሔር ሀይማኖት አይገድበውም መጨረሻችውን አላህ ያሳምርላችው

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 11 місяців тому +13

    ፓርት ቱን ለማየት የቸኮለ 👍👍👍 ደስተኛ ሁነህ እድነይህ አብርሽዬ ምኞታችን ነዉ😢

  • @ኢትዮጲያዬ
    @ኢትዮጲያዬ 11 місяців тому +129

    ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ከአሁን ቦሀላ ደስስ የሚል ዜና እንጠብቃለን🙏 አፍቅሮ ላየው ህመሙን ያውቀዋል

  • @mekedestube
    @mekedestube 11 місяців тому +161

    አይዞህ ራሰህን አርጋጋ ሰትኖርነው ሁሉንም ተወተህ የምታየው ፈተና የለለበት ህይወት ደሰ አይልም ሁሉም አልጋ ባልጋ አይሆንም ደግሞ ወደፊት እንደሚሳካልህ ሙሉ ተሰፍ አለን 😍😍😍🎉🎉

    • @yenantw21
      @yenantw21 11 місяців тому +4

      በትክክል መቅድዬ።❤🥰😍

    • @mekedestube
      @mekedestube 11 місяців тому +2

      ❤❤እውነትነው የኔዋ ጥሩነገሮች ብዙ ፈተነዋች ይኖርበታል ጊዜነ ትግሰት ያሰፈልገዋል 😍😍💃💃

    • @EmuAmar3522
      @EmuAmar3522 11 місяців тому +2

      ትክክል የኔ ቀጮ😂 በዝህም አለሽ😅

    • @mekedestube
      @mekedestube 11 місяців тому +1

      @@EmuAmar3522 ጉድ 😂😂ከየት ብቅ አልሸ ለወደፊት ህይወቴ ከነሡ እየተማርኩነወሰ 😘😍

  • @Zemzemawole
    @Zemzemawole 11 місяців тому +6

    የምር ስታስቀኑ አቤት ፍቅር እዴት ደስ ይላል አብርሽ ሲደሰት እጂ ሲከፋው በጣም ይከፋኛል አብርሽ ራስህን ጠብቅ ዙሪያክን በፍቅር ከበውክ ምንም አታስብ እናም አታስለቅሰኝ የምር ሁሉም ይስተካከላል ስወዳቹ ሁላቹም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማሚTube
    @ማሚTube 11 місяців тому +67

    ተባረኩ ተልተሎ ልቀቁልን ከመዳም ስራ በላይ በእልቅሻ ልሞትነው😢😢😢😢😢😢አብርሽ በፈጠረህ ተረጋጋ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 місяців тому +3

      በጣምየኔውድ እኔስ በልቅሶልሞትነው😢😢😢😢😢😢😢

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 11 місяців тому +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢እኔም እፍፍፍፍ

    • @نونوبينتبابا
      @نونوبينتبابا 11 місяців тому +1

      ኧረ ራሥሽን ጠብቂ አንች ብትታመሚ ዙሮ የሚያይሽ የለም ፖናዶል ቢገዛልሽጅ እሱሥንት ሠዉ ከጎኑ አለ ደሞ ድራማነዉ እያሉ ነዉ ዉነትም ከሖነ ፈጣሪ ያጣምራቸዉ

    • @salmevms5847
      @salmevms5847 11 місяців тому

      እኔምእፍፍ😢

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 11 місяців тому +1

      ​@useአረ ዉዴ የዚህን ያህል ድራማ አይደለም የዉነት ዝብርቅርቅ ያለስሜት ዉስጥ ስለሆነነዉ እጅr-fy8sf2nf5p

  • @tamara-d9w
    @tamara-d9w 11 місяців тому +20

    በቃ ሽማግል ይላክ ምትሉ ቅመሞችዬ የት ናቹ እስኪ ላይክ በቃ የአብርሽ ልብ መሠበር ምትሉ ውዶቼ ❤❤❤👍👍👍👍

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 11 місяців тому +111

    የመዳም ቅመሞችዬ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይሥጣቹ ❤❤❤

  • @SnapCheet-nu5si
    @SnapCheet-nu5si 11 місяців тому +33

    መልካም ጓደኛ አብዛልን ደሥ ሥትሉ ጓደኝነታችሁ ፍቅራችሁ ያብብ

  • @wiensyoutube30
    @wiensyoutube30 11 місяців тому +45

    አብርሽ ስደት ላይ ያለን ልጆች ባንተ እየተሰቃየን ነው አስብልን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @heluhelu4220
      @heluhelu4220 11 місяців тому +2

      እወ እዉነት😭

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 11 місяців тому +11

      ዝም በይ አቺ አሁን የራስሽ ችግረ ፈተሽ ጨረሰሽ ነው በሰው ችግረ ምትሰቃዩ አሽቃባጭ😅😅😅😅

    • @KaremaKareema
      @KaremaKareema 11 місяців тому +1

      አዉነት

    • @سريراسريرا
      @سريراسريرا 11 місяців тому +5

      ስጀመር ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ አይሆንም ትግስት ያስፈልጋል ከችግር ቦሀላ ምቾት አለ

    • @wiensyoutube30
      @wiensyoutube30 11 місяців тому

      @@sn-jn3eg እናትሽ ድንጋይ ትብላ አንቺ የማትረቢ ውሻ እኔ እንዳንቺ ችግርተኛ እራብተኛ አይደለሁም አንች ለማኝ የለማኝ ዘር🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek 11 місяців тому +25

    አይዞህ አብርሽየ እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል እሩታም ቤተሰብ ፍቅሯን ስለተቀበሏት ደስ ይላል አይቻልም ቢሏትስ ከባድ አደል የትም ትሁን ዋና ፍቅራችሁ ነዉ ቤተሰብ ይላክ የምትሉ 👍👍❤

  • @gdgd4489
    @gdgd4489 11 місяців тому +69

    ቀስበሉ እደ ባህላችን እራሱ ትናት ተገናኝቶ ዛሬ መጋባት አለደ ቤተሰብ ይጨርስላችሁ እሩጫ አታብዙ ቀስበሉ በተረፈ ያሳካላችሁ❤❤❤❤❤

    • @nefisa70
      @nefisa70 11 місяців тому +12

      አሁን እናጋባ ሣይሆን አዲሣአበባ ከሆነች የምትከዳው መሥሎት ነው

    • @اللهاكبر-ل7ح7ذ
      @اللهاكبر-ل7ح7ذ 11 місяців тому +3

      ክክክ ያልተያዘ ግልግል ያውቃል

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 11 місяців тому +1

      ድራማ ቢዝነስ ነዋ😂

    • @نونوبينتبابا
      @نونوبينتبابا 11 місяців тому

      ​@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰበጣም ተመልካቾቹም የመዳም ቅመሞች ናቸዉ ትንሽ ነገር ካገኙ ማልቀስ ይወዳሉ ድራማኛዎቹም አበዙት አሑንስ የጅብችኩል ቀንድ ይነክሣል አሉ ምንአጣደፈዉ ዋናዉ መቀበላቸዉ ነዉ የከለከሉዋትም ከትምርቷ እንዳትቦዝን ብለዉ ነዉ ለማንኛዉም መልካም ሸቀል ይሑንላችሑ የጋሽየ ልጆች ጀግና ናቺሑ የመዳም ቅመሞችም ፅናቱን ይስጣችሑ ክክክክ

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 11 місяців тому +2

      ድራማ ነዉ ማማዬ እየሸቀሉ ነዉ አይ እኔ እኮ ኮሜንተሮች ናቸዉ የሚያስቁኝ ሁሉን ነገር እዉነት ነዉ ብላችሁ ነዉ የምታምኑት

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 11 місяців тому +6

    አብርሽ ትግስት ሊኖርህ ይገባል ወዲሜ አይዞህ ሁሉም ነገር በጊዜው ይስተካከላል❤

  • @ghh5860
    @ghh5860 11 місяців тому +23

    እኛኮ ተሰቃየን አብርሽ ሲያለቅስ አልቅሰን ሲስቅ ስቀን😢አብርሽ አይዞህ እራስህን አረጋጋ😢😢😢😢

  • @EmanuelAbera
    @EmanuelAbera 11 місяців тому +41

    አብርሽ ያሳዝናል ፈጣሪ ለቤቴሰቦችሁ የልብ መሻትህን ይሰጣቸው አብሮ እንድሆኑ ❤

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 11 місяців тому +36

    መነው ደስተቸው ሙሉ እንድሆን የምፈልግ በለይክ እነሳያቸው👍

  • @fromyour5755
    @fromyour5755 11 місяців тому +5

    በነግራችን ላይ ኤፍሬም በጣም እሚያሳዝንኝ ለሄፍሬም ስጦታ ይሰጠው የምትሉ ብዙግዚ ለአብርሽ ብቻ ነው 😢❤ አብርሽ ደሞ በነገሮች አትችኩል ሁለየም እኛ እዳሰብናቸው ነገሮች ባይሆኑም ለበጎነው ብለህ ማልምፍ እጂ ውሳኔላይ አትቸኩል ማስተዋል አለብህ ሂውት ይቀጥላል ስለዚህ ነገሮችኝ አስተውል ካተ የባሱ አሉና እባክህ ተመስገንን አብዛ ምክንያቱም ያለንን ስናመሰግን ነው የሚጭምርልን አለዚያ ግን ያለንንም እናጣለን እና አብርሽ አስተውል ፕሊስ እዚጋ የሚዲያሰው ነህ ነገርችኝ ይዞ ማስብ እጂ እራስ ማጥፋት መፍትሄ አይሆንም ❤ በተቻለህ መጠን የቤተሰብህንም ጭቀት ማስብ አለብህ

    • @Etf-nn6nc
      @Etf-nn6nc 11 місяців тому

      Ewnet new wde❤

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke 11 місяців тому +56

    እሚያፈቅር እና እሚፈቀር ልብ ሲኖርህ እውነት እድለኝነት ነው

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 11 місяців тому +54

    መሄዳቹ ጥሩ ነው ይረጋጋል ጥሩ ነገር እንደሚሆን ተስፋ አለን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እግዚአብሔር ይፈታዋል❤❤❤❤❤ መፀለይ ነው

  • @gjvv664
    @gjvv664 11 місяців тому +6

    ማነው እደኔ እነዚህን ውብ ቤተሰብ እየደጋገመየሚይና እነሱን በጉጉትነው የምጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው እሩታየ የምወድሺ❤❤❤❤❤

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 11 місяців тому +16

    ለኛ የመዳም ቅመሞች እደአብርሽ የሚያፈቅር ባል ይሰጠን ያረብ ጉሉ አሚን

  • @ፅዮነይህዝብኪሓደራ
    @ፅዮነይህዝብኪሓደራ 11 місяців тому +88

    ኣይ የኔ ነገር ስትስቁ መሳቅ😅 ስታለቅሱ ማልቀስ😢 እፍፍፍ ኣብርሽየ እባክህ ለሴጣን ጆሮህን ኣትስጥ ፀሎት ኣድርግ❤

    • @MmAs-qy2oi
      @MmAs-qy2oi 11 місяців тому

      እኔሲ

    • @FatumaSeid-c3f
      @FatumaSeid-c3f 11 місяців тому

      እኔም😢😢😢

    • @هيتبنت
      @هيتبنت 11 місяців тому +1

      ኢኒዴቲ ዲረማ መሆን ኢያወቂቹ

    • @FatumaSeid-c3f
      @FatumaSeid-c3f 11 місяців тому

      @@هيتبنت ማለት?

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 11 місяців тому +1

      በጣም😢❤

  • @Uhgh-r4r
    @Uhgh-r4r 11 місяців тому +31

    የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ እረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 11 місяців тому +87

    ፍቅር የሆን በተሰብ ነው ❤ እናተን ባየን ዕይታ ሌላ እኮ ማየት አሰጠላን እንውዳችዋለን መልካም እድል ጥሩ ነገር ለመሰማት ያብቃን ደሰታክ ደስታችን ነው ❤

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 11 місяців тому +9

    ሙቤ እኮ ከምር ሰው ነው ማርያምን እህትና ወንድሙም ስወዳችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 11 місяців тому +51

    ወይኔ በጌታ ስም😢😢አብርሽየ የልብ አፍቃሪ ነው እህህ😢የመዳም ቅመሞች እደዚህ ያለ ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን🙏

  • @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ
    @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ 11 місяців тому +19

    የኔ ሚሥኪኖች እናተም ተሠቃያችሁ እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሣምርልንጠለናተም ለኛም 😢😢😢😢. አይዞን እግዚአብሔር ያሣካዋል

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt 11 місяців тому +9

    አብርሽ አይዞን ዝም ብለህ በሆነ ባልሆነው አትረበሽ ሁሉም እኮ በሂደት ነው እሚሥተካከለው 😍😍

  • @Jhbkhffy
    @Jhbkhffy 11 місяців тому +2

    እውነት እድለኛ ነህ ይህ ሁሉ ቤተሰብ ላንተ ነው የሚስቡት ታድለህ ወድም እህቶችህ አለንልህ ሲሉህ ዋውውውውውውው❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 11 місяців тому +13

    አብርሸይ የኔ የዋህ ኣባክህ የሴጣን ጆሮህን ኣትስጥ ፆሎት ኣድርግ ወንድሜ❤

  • @GjGg-ws7lt
    @GjGg-ws7lt 11 місяців тому +8

    ወይኔ ሀሚ ቀናሁብሽ በወድሞችሽ በሰላም በጠና ያኑርልሽ ትልቅ ወድም እና እህት ሲኖርደስይላል😢❤❤❤❤❤

  • @uhgteddjugg7j
    @uhgteddjugg7j 11 місяців тому +39

    እደዚ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ጎበዞች የሀራም ፍቅር መጨረሻው አያምርም በትክክለኛው መንገድ ደስታን ፈልጓት ውዶቼ ቤተሰብ ልጄን ለልጅክ ይባባሉ ሀሉም ይወቅ ከዛ ሰቀቀን አለቀ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @HhHhh-rh1dp
      @HhHhh-rh1dp 11 місяців тому +1

      ሣህ አስተዋይ🎉

    • @bayosh7590
      @bayosh7590 11 місяців тому

      ነበር

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 11 місяців тому +6

    ከፍቅር የሆነ ብተሰብ የተወለደ ፍቅር ያቃል ይቅናህ ወንድሜ ጌታ ካንተ ጋር ይሑን

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 11 місяців тому +20

    አብርሽየ ሲከፍህ ይከፍናል😢 ታዉቃለህ አ ብዙ ወዳጆችህ አለን እናከብረሀለን ነገሮችን በትግስት ለማስኬድ ሞክር ወንድማችን ተደስተህ እንጅ ተከፍተህ ማየት አንፈልግም❤❤❤

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 11 місяців тому

      ወላሂ አስለቀሰኝ ሚስኪን ትልቅ እህት ሁለነገረኮናት 😢😢

  • @zahrawawla9055
    @zahrawawla9055 11 місяців тому +12

    እኛ የመዳም ቅመሞች ስታለቅሱ እናለቅሳለን ስትስቁ እንስቃለን አይዞህ አብርሽ ታገስ በታገስ ዋጋ አለው በዛለይ በእምነትህ ጠካራሁን❤❤❤

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 11 місяців тому +12

    ደስ ያለኝ ነገር ስኖር ሙብየን በደስታም ባሃዘንም ሳትለዩት አብራቹሁ ስለሆነ በጣም ነዉ የተደሰትኩት እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ሃሳብ ልባቹሁ ያሳካላቹሁ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ቅዱስአርሴማሆይአንቺጠብቀ
    @ቅዱስአርሴማሆይአንቺጠብቀ 11 місяців тому +6

    እር የተረጋጉ መንፈስ ይዞ በመነጋገር ሁሉ ነገሮች ይሆናል ትእግስት መኖር አለበት ለሁሉም ጊዜ ይፈልጋል ለፈጣሪ የልብህን እንዲሳካ ጠይቀው ሁሉንም ማደረግ የምትለው ፈጣሪ ብቻ ነው

  • @sameera151
    @sameera151 11 місяців тому +12

    የነገው ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ አብርሽዬ ቤተሰቦቿንም ልቦናቸውን ያራራልን👏👏👏👏👏

    • @romantup9195
      @romantup9195 11 місяців тому +1

      Nage kidus mika'eel aydelem arbi new kidus mika'eel

    • @sameera151
      @sameera151 11 місяців тому

      @@romantup9195 ያው ነው

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ 11 місяців тому +24

    አብርሽ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰባች❤❤❤😊

  • @bizu831
    @bizu831 11 місяців тому +20

    ሙቤ ግን ጓደኛ ሳይሆን ታላቅ ወንድም ነው ጋሻ ነው😢

  • @ገንዚነኝወሎዬዋ
    @ገንዚነኝወሎዬዋ 11 місяців тому +4

    ግንኮ ህይወት እምትጣፍጠዉ ዋጋ ከፍለህ ስታገኝ ነዉ አብርሽዬ የኔ አባት ጠንካራ ሁን ወንድሜሜ❤❤

  • @salam9960
    @salam9960 11 місяців тому +10

    አብርሽዬ የኔ የዋሂ ፍቅር ያሽነፍል እና ደግሞ ሁሉም ነገር ይስተካከል አይዞህ ወንድማችን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ፍቅር በጣም ከባድ ነው 💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥👈

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke 11 місяців тому +18

    ሁሉም ነገር ተስተካክሎ ደስታችሁ ሙሉ እሚሆንበትን ቀን ያቅርበው

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 11 місяців тому +4

    ሩታ በጣም የሴት ልክ ነች የምር እረጋ ያለች ትግስተኛ ናት በእውነት ደስ ስትል የሴት ባህሪ ነው ያላት ❤

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 11 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር መልካም ያሬጋል ወንድማችን ታገስ አይዞህ
    ፈጣሪ ይጠብቃቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 11 місяців тому +12

    አረ ተዉ ግን እኛንም አታስለቅሱን አረ አብርሽ ተረጋጋ እኛም ተጨነቅነ የኔ ጌታ እግዚአብሔርን ሁሉም ነገር ይስተካከላል ሀይሚዬን ኤፋዬን ሙቢዬን ቤተስብን አታስጨንቅ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ታስተካክልልህ ኡፍፍፍ ጨነቀኝ ምንልበል አብራችሁት ሂዱ ሙቢዬ በጣም ነዉ እምወዳችሁ የጎደኛ ጥግ

  • @haybaendris5328
    @haybaendris5328 11 місяців тому +87

    ሳቃችሁንም ደስታችሁን በውስጣችሁ ያዙ እኛ የማዳም ቅሞሞች አታሰቃዩን ብዙ አሳብ አለብን😢😢

    • @rihanaseid3450
      @rihanaseid3450 11 місяців тому +6

      ነውግ ሰው ለሀዘንም ደስታውም ሰው ያስፈልጋል ሰውኛ ባህሪ ነው

    • @mamitmamit4137
      @mamitmamit4137 11 місяців тому +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @Zdyeshewalj
      @Zdyeshewalj 11 місяців тому +1

      😮😂😢

    • @ZamzamZamzam-x2i
      @ZamzamZamzam-x2i 11 місяців тому +2

      😂😂😂😂😂😅

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 11 місяців тому +2

      😅😅😅😅

  • @HayuYebabab
    @HayuYebabab 11 місяців тому +13

    ወይኔ እኛ ተሠቃየን እኮ🥺🥺😩😂 አረ አብርሽየ ወንድማችን አላህ ያሣካልህ😢😢❤

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 11 місяців тому +7

    ውይ እኔ ለዚህ ልጅ ተጨንቄ ሞትኩ ያአላህ 😢 ነገሮችን አላህ ያቅላቸው ያረብ 😢

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq 11 місяців тому +5

    ልቤ ተጨነቀ ዉይ ያረቢ ደስ ምትሉ ፋሚሊ ደሞ ይሳካል እንደ አብርሺ አፍቃሪ ይስጣችሁ

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo588 11 місяців тому +10

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ነው ነገሮቺ የከበዱት ሀሪፍ ሊሆኑ ሲሉ ነው አብሺሩ ❤❤❤

  • @BertkanSetig-t6k
    @BertkanSetig-t6k 11 місяців тому +43

    ለኛም ፈጣሪ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ይሰጠን ለስደተኛች❤❤ አብርሽ ደሞ ጠንካራ ሁኑ ፍቅር ብዙ ዋጋአ ያሰቀፍላል መጨረሻችሁን ያሰምርላችሁ❤❤❤ ደስታችሁ ደስታችን ነው

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
    @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ 11 місяців тому +4

    የቡተጂራ ወዶች ከልብ እውነተኛ አፍቃሪወች ናቸው እውነት አንደኛ ናችሁ ማነው እደኔ ነገ አብርሽና እሪቲ ሲተያዩ ምን እደሚፈጠር የጋጋው

  • @zarabekele2918
    @zarabekele2918 11 місяців тому +16

    አቤት የዋሃነቱ እየጎደው ነው😢😢 አይዞህ አብርሽ ለራሱ ሳይሆን ከልቡ ለወደዳት የሚኖር❤

  • @HabasiHurna-l1b
    @HabasiHurna-l1b 11 місяців тому +10

    አብርሽ ወንድሜ ኧረ ራስህን ጠብቅ ሁሉም በጊዜው ይሆናል😢😢😢😢❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 11 місяців тому +6

    አብርሽየ ሩታ ጋ አብራችሁ ታረጃላችሁ በፍቅር የኛስ ዱአ ፆለት የት ይደርሳል ብላችሁ አይደል ውዶችየ

  • @ሊሊራያወይቲ
    @ሊሊራያወይቲ 11 місяців тому +6

    የምር አብርሽዬ በጣም አሳዘነከኝ ፈጣሪ ሃዘንህን ሳይሆን ደስታህን የማይበት ቀን ናፈቀኝ 😢😢 🙏🙏

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 11 місяців тому +4

    ግንኮአብርሽ ዋናዉቤተሰብ ግንኙነታችሁን መቀበላቸዉ እራሱ ደስየሚልነገርነዉ አብርሽ በመነጋገር ፋቱት የኩለህ አትወስን የምር❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ደሞ ያምራር አይዞችሁ ዉዶችዬ❤❤❤❤

  • @slamedmeke5099
    @slamedmeke5099 11 місяців тому +35

    እፉፉፉፉ እንዴት ደስ እደምትሉ ፍቅራችሁ ለአብርሽ ያላችሁ ፍቅር ያስታውቃል ትልቅ መሰዋትነት ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 11 місяців тому +15

    ፈጣሪ ይርዳችው በሰላም ተመለሱ ጥሩ ዜና እመሰማበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 11 місяців тому +1

      በፍቅር አድምቁልን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን❤❤

  • @zefrzefr3568
    @zefrzefr3568 11 місяців тому +30

    የብታጀራ ልጆች እውነት አፍቃሪ ናቹ😢❤