K muslim belay endemitelush l insasa ikul endehonesh betawki endi atyim y ethiopiaorthodoxoch ewkete bis mehon gena bizu yasayenal israel bcha sletebalu 😂😂😂
Terekah betam yemdenk new enamesgenalen wedu esmael gegna mere new allah yegenet yargew esrael nesuh hezb endegefech allah esuwan endeketel yaregfat amen
"shibertengaw Ismael haniyeh" yamil language titekemaleh? batam yasazinal. you know well this are freedom fighters. fighting the Israeli occupation of their land
እሸቴ እናመሰግናለን ሁሌም የምታቀርብልን ታሪኮች የምንሰማዉ ሳይሆን የምናየዉ መስሎ ነዉ የሚሰማን ለኔ ምርጡ ተራኪ ነህ በርታልን
ኢስማኤል ሀኒያ ምርጥ መሪ የነፃነት ታጋይ ነበር አላህ የሸሂዶችን ደረጃ ይወፍቀው በመላው ሙስሊም ልብ ውስጥ ለዘላለም
ትኖራለህ
ትክክክክል
እሸቴ አሰፋ ይመችህ ምርጥ አገላለጽ ነው እኔ ነፃ አውጪው ኢስማኤል አኒያ ብዬዋለሁ
አላህበጀነት ይቀበለው❤❤❤❤ ምርጥ መሪነበር
አላህ ሳትወለዱ ገነት ይሁን ገሃነብ እንደምትገቡ ፅፎ ያስቀመጠውን ዛሬ ምንም ቢሰራ ከተፃለፈለት ውጭ አይገባም እስምናን አጥኑ ምናልባት ገሃነብ ይገባ ይሆናል 🤔
ሳህ@@Redseaafar00
አሽቴ አሠፋ አገላለፅህ የልቦናወችን በር ያኳኳል ትችላለህ አላህ የህዲክ
እስማኤል ለፊልስጤሚ እና ያሙስልሚ ጃግና ናው ❤❤❤❤
ከ አዲስ አበባ ያነሰ እድሜ ያላት እስራኤል ሀገር ሆና ባለመብቶች ፍልጤማውያን አለም ፊቱን አዞረባቸው 😢 እቺ ምድር የጉልበተኞች ናት 😢።
ወሬ መጤ ፍልስጤም ነው
እስማኢል ሀኒያ ለነፃነት ታጋይ ጀግና
ሰላም ፍትህ ለፍልስጤማውያን
❤❤❤❤❤
ሀሀሀሀሀሀእውነትም አቃቹሃል፣ታሳዝናላቹሁ፣እያዳድህ፣ብልተስብኽ ጋገራ፣ህብረት፣የለልህ፣ሁሉ፣ስለ፣እስማኤል፣ሃኒን፣ምንነት፣አውቃለሁ፣ትላልህ።ህዝብን ፣እያስራበ፣እሥራኤል መግደል፣፣አመሉ፣ነው፣የጊዜ፣ጉዳይ፣ነው፣አንድ፣ቀን፣ይጠፍል።
Ye nesanet tagaye quatar men yeseral yemerexew hezeb gaza eyaleq😅😅😅
@@zerihundamene5908qqqqq
እስማኤል ሃንያ የአይሁዶች የጀሌዎቿ መድሃኒት
ሙጀሌም🐮
እሸቴ አሰፋ አንተ የሰራሀቸው ተረኮች በሙሉ 👌እንወድሃለን ምርጥ ተራኪ ❤
Yes he is
አላህ ይገዛቸው!የነፃነት ታጋይ
ጀግና እስማኤል አንድ ቀን ነፃ ትወጣላቹ
ፈጣሪዬ የምእራባዊያን ወርደት ሳታሳየኝ እንዳትወስደኝ
አሸባሪወች መቸም አይሳካላቹሁ😊
አሚን ያረብ
@Hayatመቸ አሸበረ መኖሪያ አጥተውኮነው ከመወለዱ ጀምሮ-vp7eu
አሸቴ አንተ ታሪክን ተርካት ሰው ወሬ እንዴት እንደዚህ ይጣፍጠለታል ኑርልን አመሰግናለሁ ያልከኝ ለት እንዴት እደምሆን አላውቅም ግን የሚሆን አይመስለኝም አንደኛ
ወላሒ እደፍልስጤሞች መራራ ሒወትን ያሳለፈ የለምሲወለዱ ጀምረዉ አድቀንኳን ሳይደሠቱ ቦርቀዉ ሳያድጉ ለሞት ይበቃሉ አልሀምዱሊላ አዛኙ ጌታችን በጀነት ይካሳቸዉ ልብ ይሠብራል😢😢😢
😤
እንደው ግን ዛሬ ላይ መገደሉን ስሰማ የእውነት ኣሳዘነኝ። ላመነበት ጉዳይ ታጋይ ነበር።
የኢስማኢል ሀኒያ ሞት ለኡማው ኪሳራ ቢሆንም የአላህ ውሳኔ ነውና አልህምዱሊላህ አላህ ጀነትል ፍርዶስ ይቀበለው حَسْبُنَا اللهُ وَنِعْمَ الْوَكِيلْ وَنِعْمَ الْمَوْلَى وَنِعْمَ النَّصِيرْ
እስራኤል እግዚአብሔር የመረጠሽ ተአምረኛ ሀገር እግዚአብሔር በቃሉ እንደሚጠበቅ ለአለም ማሳያ ነሽ እስራኤል ኑሪልን ❤
ከሃይማኖት፣ከባህል፣ቋንቋ...ወዘተ ወገንተኝነት ነፃ ሆኖ የሚያስብ ለፍቅርና ለእውነት የቆመ ሰው በመጥፋቱ ይኸው እኛምጋ ዳቦ እያረረበት ፍልስጤም እስራኤል ይላል 🤣😂 ምስኪን ኮማች (እሸቴ ግን አንደኛ😘)
ፍልስጤማዊ የመጨረሻ ጀግና አይበገሬ ናቸው ጆግኖች ናቸው ድል ለፊልስጤም
ኢስማኢል ሀኒያ አላህ ይጠብቅህ። የዘመኑ ጀግናችን ነህ። እሼቴ አስፋው ምርጥ ተራኪ
አላህ ይርሀምህ ጀግናው
እስማኤል ሀኒያ ምርጥ የነፃነት ታጋይ ለሁሉም ትውልድ በትምህርት ቤት መሰጠት አለበት እንደነ ቼኮቬራ
እስማኢል የፃነት ታጋይነው አላህ ይርዳችሁ
የነጻነት ታጋይ ጀግናችን ነው ቢኢዝኒላህ ወራሪዎች ወደመጡበት ይወጣሉ
የሙሴው አምላክ የተመሰገነ ይሁን
የፈርኦን ሰራዊት ከነሰረገላው ያሰጠመው አምላክ
አለም ሙስሊም ቢጫጫ አንድ የሙሴ አምላክ ሞት ለሙስሊሞች አንገት የሚቀነጥሱ ዳቢሎሶች እናስታውስ ሙስሊም ክተኘርቲያን አንገት የቀሉት አይሙስሊም የስራኤል አምላክ ያስጥማችሁ
😂😂😂ከቱ ፍጥረት መሆንሺን በደብ ገልጠሺዎል ጂል እነሡ እየሡስን ድቃላ ስለሆነ ገደልነዉ ብለዉነዉ የሚያምኑት ወላሒ አለምላይ ብትሔጂ እናተናችሁ ጦርነትቀስቃሺና አራጂ የአለምጦርነትን ማንቀሠቀሠዉ አሺቁ አረቂቤት ተቀምጣችሁ ተረትና ጥላቻ ነዉ ስትጋቱ ያደጋችሁት
K muslim belay endemitelush l insasa ikul endehonesh betawki endi atyim y ethiopiaorthodoxoch ewkete bis mehon gena bizu yasayenal israel bcha sletebalu 😂😂😂
እሰማኢሌ ሀኒያ hero
አላህ ይርሀምክ አላህ ይዘንልህ 😢
Ismael is a hero 🙌 and he wil contenue l
ተደግሟል
Jegna Dil letegefut Filistenoche ❤️❤️🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤️❤️❤️
ለእውነት የቆመ መሪ አለህ ከክፉ ይጠብቅልን
ትክክለኛ መረጃ ስላቀረብክ እናመሰግናለን ሲሲ ቁጥር ሁለት ጆባይደን ነው
ጀግናችን ❤❤❤❤
እሸቴ ምርጥ ሰው ምርጥ ሰው አቀረብክልን!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህይራህምህ
እሸቴ ሚዛናዊ ሰው ነህ ሚዛናዊ መረጃ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
አይይ ጦርነት ማንን ጠቀመ ማንንስ አስደሰቱ ያውቃል? እዚህ ምድር ላይስንተ አመትስ ልንኖርበት ? የሚሻለን በሁሉም ነገረ ባንስማማም እንኳን ባለን ነገር ተመስገን ብለን በሰላም ብንኖር እመርጣለሁ
ጀግና የነፃነት ታጋይ ነው
ይቀራል ፡ ስመ ጥረ እና ስመ ብዙ ያልሞተው ጀግናው ሟች ሀኒያ አረ ብዙ ...
በጣም አመሰግናለው
እስራኤል እስከ ዘላለም ትኑር❤💪
ቅድስት አገር
ቅድስት ሀገር በይሁዳ ነው እንዴ የሚመራው? ቅድስት ምድር የፍልስጤም ምድር ነው ይሁዳ ሀገር ኑሮት አያውቅም
አሁን ላይ እየሆነ ያለው ግፍኞች የሚነግሱበት የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ነው
ጌታችን ብላችሁ የምታምኑትን አልሰቀሉትም ?
ጀግናችን
ጋዜጠኛ ይሉሀል ይሄ ነው አንተስ ረጅም እድሜ ኑር
አሁን ከትንሽ ግዜ ቦሃላ ሃማስ ጆሮውን ተይዞ ለእስራኤል እውቅና ይሰጣል ይህን ያህል ሰላማዊ ሰው አስጨርሶ ከዛ አንድ ሮኬት ቢተኩስ ምን እንደሚመጣ ህልሙን ያያል
ኢስማኢል ሀኒያ ጀግናችን ነው ሸሂድ ነው ማነም ምንም ያውራ አያገባኝም
🎉አላህይርሀመው
እስማኤል ሀኒያ የነፃነት ታጋይ ነው
እስራኤል ለደረሰባት ጭረት ትልቅ -ሃያል ነን አለምን እኛ ነን እምንመራዉ ስለ ሰባዊነት ተቆረቋሪ ነኝ የሚሉት እስራኤልን ለቅሶ ሲደረሱ በፍሊሰጤማውያን ላይ ግን እሳት ሲዘንብ ህጻን ሽማግሌ ሴት ወንድ ሲያልቁ ማን አልሰማም አላየም ግን እግዜረ ያያል እሱም ይፈረዳል ድል ለተገፉት ለፍሊስጤማውያን
አንቺ ቆሻሻ አህዛብ ነሽ ክርስቲያን አደለሽም ክርስቲያን በትሆን ኖሮ እስራኤል አትናገርም ነበር
ክርስቲያን ስለሆነች እውነቱን ትካድ??@@MeKdi-w4s
Yewwah nesh betam, israel christian new bilesh new? Sint aynet nefez new yallew ebakachu.@@MeKdi-w4s
Tebarek! Yagerie abzagnaw sew bedefenaw lebeddayi sikom new yemayew. Ante betam astewayi neh/nesh
እሸቴ ከ9 ወር በፊት ትረካህን ሰምቼ ነበር አሁን ደግሞ እስማኤል ከተገደለ በኃላ እንደ አዲስ እየሰማሁህ ነው:: እንደሰው ሞቱ አሳዝኖኛል
Eshete Long Live.
እስማኤል የነፃነት ታጋይ
I like your narratives as a journalist
Wow u make it bigger guys loved it
Game over 🎉
Thank u❤
የአላህ ነስር ቅርብ ነው!! ግፈኟች ውርደት ይገባቸው!!ድል ለተጨቋኑት!!!ሂንሻላ።
ከ2አመት በፊት ዘግቦታል ❤
ለመብት መታገል አመፅ አይደለም እንደመጣልህ አታውራ ሰሚ አለኝ ብለህ
የነፃነት ታጋይ
ጀግና ነው ለሀቅ የሚታገል በአላህ ድጋፍ ያሸንፋል
Please እሸቴ ayman al zawahiri ስራልን 🙏🙏🙏
እስራኤልበሰዉአገርመታፍጥጥትላለችእራኤልጠፊናት
Jegna❤❤
Dear Eshete
We Missed You a lot
❤❤❤
ሚዛኑ : እሸቴ አሰፋ ❤
👉ሼክ/ ኢስማእል ሀኒየ የናፃነት ታገይ ነው
ድል ለፍልስጤማዊያ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸
🤣😤🤣😤
Muzikaw des yilal❤
ኢንሻ አላህ የመጀመሪያ ልጄ ወንድ ከሆነ እስማኤል ነው የምለው
አየ ደመቁ😂😂😂😂
ምነው ደገማችውት
..great as usual... 🎉❤🎉
ሁለቱም ወገኖች ውሸታሞች ናቸው። አንዳቸውም የእስራኤል አገር ነገድ አይደሉም። ዛሬ የመጽሐፍ ቅዱስ የያዕቆብ ወይንም የእስራኤል ዘር ነን የሚሉ ሰዎች ከ፲፪ቱ፡ነገደ፡፳ራኤል፡ አይደሉም።
መጽሐፍ ቅዱስን ስንመለከት. እስራኤል ነን የሚሉ ግን ያልነበሩ ሰዎችን እናገኛለን።
በመጀመሪያ ስለ ሐሰተኛ እስራኤላውያን የሚናገርባቸውን 2 ቦታዎች እንይ።
መጽሐፈ ነህምያ።7:61፤ ከቴልሜላ፥ ከቴላሬሳ፥ ከክሩብ፥ ከአዳን፥ ከኢሜር የወጡ እነዚህ ናቸው፤ ነገር ግን የአባቶቻቸውን ቤቶችና ዘራቸውን ወይም ከእስራኤል ወገን መሆናቸውን ያስታውቁ ዘንድ አልቻሉም፤
መጽሐፈ ዕዝራ።2:59፤ ከቴልሜላ፥ ከቴላሬሳ፥ ከክሩብ፥ ከአዳን፥ ከኢሜር የወጡ እነዚህ ነበሩ፤ ነገር ግን የአባቶቻቸውን ቤቶችና ዘራቸውን ወይም ከእስራኤል ወገን መሆናቸውን ያስታውቁ ዘንድ አልቻሉም፤
መጽሐፈ ምሳሌ30:6 እንዳይዘልፍህ፥ ሐሰተኛም እንዳትሆን በቃሉ አንዳች አትጨምር።
አሁን ያሉት እስራኤላውያን ፈሪሳውያን ናቸው።
ኢየሱስ ለፈሪሳውያን ሲናገር በሉቃስ 11፡47 ወዮላችሁ! እናንተ ለነቢያት መቃብር ትሠራላችሁ ነገር ግን የገደሏቸው አባቶቻችሁ ናቸው። 48ስለዚህ እናንተ ለአባቶቻችሁ ሥራ ምስክሮች ናችሁ፤ ነቢያትን ገደሉ እናንተም መቃብራቸውን ትሠራላችሁ።ኢየሱስ ፈሪሳውያንን “የገደሏቸውን አባቶቻችሁን” የተናገራቸው ለምንድን ነው?
ምክንያቱም በብሉይ ኪዳን
መጽሐፈ ዕዝራ።2:59፤ ከቴልሜላ፥ ከቴላሬሳ፥ ከክሩብ፥ ከአዳን፥ ከኢሜር የወጡ እነዚህ ነበሩ፤ ነገር ግን የአባቶቻቸውን ቤቶችና ዘራቸውን ወይም ከእስራኤል ወገን መሆናቸውን ያስታውቁ ዘንድ አልቻሉም፤
የፈሪሳውያን አባቶች የእስራኤል መስለው ይታዩ ነበር ነገር ግን ሐሰተኛ እስራኤላውያን መሆናቸው ታወቀ።
ከተጋለጡ በኋላ የእውነተኛውን እስራኤላውያን ሽማግሌዎች በኢየሩሳሌም የአምላክን ቤተ መቅደስ መሥራት ይችሉ እንደሆነ ጠየቁ።
መጽሐፈ ዕዝራ።4:2፤ ወደ ዘሩባቤልና ወደ አባቶች ቤቶች አለቆች ቀርበው። የአሦር ንጉሥ አስራዶን ወደዚህ ካመጣን ቀን ጀምሮ ለአምላካችሁ እንሠዋለንና፥ እንደ እናንተም እንፈልገዋለንና ከእናንተ ጋር እንሥራ አሉአቸው።3፤ ዘሩባቤልና ኢያሱም የቀሩትም የእስራኤል አባቶች ቤቶች አለቆች። የአምላካችንን ቤት መሥራት ለእኛና ለእናንተ አይደለም፤ እኛ ለብቻችን ግን የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዳዘዘን ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ቤት እንሠራለን አሉአቸው።
ከዚህ ውድቅ በኋላ እነዚህ አስመሳይ እስራኤላውያን ፖለቲካ መጫወት ጀመሩ። እንዲያውም በምዕራፍ 4 ጸሐፊያቸው ሺምሻይ ለንጉሥ አርጤክስስ እንዲህ ሲል ጽፏል
መጽሐፈ ዕዝራ።416፤ ይህችም ከተማ የተሠራች እንደ ሆነ፥ ቅጥርዋም የታደሰ እንደ ሆነ፥ በወንዝ ማዶ ክፍል እንደሌለህ ለንጉሡ እናስታውቃለን።17፤ ንጉሡም ለአዛዡ ለሬሁም፥ ለጸሐፊውም ለሲምሳይ፥ በሰማርያና በወንዝ ማዶም ለተቀመጡ ለቀሩት ተባባሪዎቻቸው እንዲህ የሚለውን መልስ ላከ።
ይህን መረጃ እወቅን። አዲሱን ኪዳን ስንመለከት
በተሻለ ሁኔታ እንረዳለን.
የዮሐንስ ወንጌል2:19 ኢየሱስም መልሶ። ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው።20 ስለዚህ አይሁድ። ይህ ቤተ መቅደስ ከአርባ ስድስት ዓመት ጀምሮ ይሠራ ነበር፥ አንተስ በሦስት ቀን ታነሣዋለህን? አሉት።
Palestinians are the descendants of Casluhim and Pathrusim.
Biblical evidences:
ኦሪት ዘከእነር10:14፤ ከእነርሱ የፍልስጥኤም ሰዎች የወጡባቸውን ከስሉሂምን፥ ቀፍቶሪምንም ወለደ።
In Greek
Gen10:14 καὶ τοὺς Χασμωνιείμ, ὅθεν ἐξῆλθε Φυλιστιείμ, καὶ τοὺς Γαφθοριείμ.
Genesis 10:14 And Pathrusim, and Casluhim, (out of whom came Philistim,) and Caphtorim.
In Hebrew:
יד וְאֶת-פַּתְרֻסִים וְאֶת-כַּסְלֻחִים, אֲשֶׁר יָצְאוּ מִשָּׁם פְּלִשְׁתִּים--וְאֶת-כַּפְתֹּרִים
1Chronicle 1:12 And Pathrusim, and Casluhim, (of whom came the Philistines,) and Caphthorim.
Casluhim (Delta and South of Palestine; their descendants were the Philistines
Pathrusim (Delta and South of Palestine; their descendants were the Philistines
አህለን ወሳህለን እሸቴ
ኡስማኢል ደሜነው
Rebi guide palestiniens People 😢🙏
Terekah betam yemdenk new enamesgenalen wedu esmael gegna mere new allah yegenet yargew esrael nesuh hezb endegefech allah esuwan endeketel yaregfat amen
ሀገራችን፣ቤህልር፣በብሄር፣እየትግዳድል፣ክልል፣ብክልል፣እየትግዳድል፣ለመንግስት ፣ክብር፣የለለን፣ስለፍሊስጤም ማወቅ፣አትችሉም።ከተባብሩት፣መንግስት ፣የሚቀበሉትን፣ገንዘብ፣ለዝብ፣መመገብ፣ሲችል፣ጉድጓድ፣በመጫር፣አምስት፣አመት፣ከቆፍረ፣በኋላ፣ጦር፣ይጀምራል፣በዚህ፣ላይ፣ብቻዋን፣አይድለችም፣ኢራን፣አልችበት።
Hero
እኔኮ ድምፁ ብቻ የሚገዛ 😂 ምን ? ቀልብ 👌
አረፈ
ሁሌም እውነት ፈተና እንዳለ አታውቁም እስራኤል ፈጣሪ እየተበቃት አይደለም እንዴት ፈጣሪ abagenenin ይጠብቃል
ሰሞኑን ዋጋውን ሲያገኝ ትዝ አላችሁኝ 😂
ሞት ለፍሊስጤማዊያን አዲስ አደለም አንዱ ይሞትና ሌላው ይተካል 80አመት እንዲሁ ነው የኖሩት
😢😢😢
በመጨረሻም ዋጋውን አገኘ!
ዋጋውን አገኘ ይህ የሙስሊም ጥላት ስቱን ሙስሊም አስፈጁት በሴራ😅😅😅
He is the leader of world heroes people, people of Palestine ❤❤❤
🙏🙏🙏👍
ሀናኒያ የነፃነት ታጋይ እንጂ አሸባሪ አይደለም!!በህዝብ በዲሞክራሲ ተመርጦ አትመራም ተበላ ታዳ ምን ያድርግ !!
ንፍስ በላ አሸባሪ መሞት አለባቸው ፍልስጤም ሚባል የለም በታሪክ አነሱ የዮርዳኖስ ዜጎች ናቸው ጥርግ ብለው መሄድ ይችላሉ ፍልስጤምየለም!!!!
ድል ለፍልስጤም‼ሽንፈትና ውርደት ለየሁዳዊቷ እስራኤል‼
ሞሐመድ
🇮🇱❤
Dedeb ethio christian
@@farihu6671 አልፈርድብኽም ተይዘኽ ነው
ጀግና መርጥ መሪ
Victory ✌️ for palestine 🇵🇸
Ashebariwochus israrl yemil sim yzew kalem yetesebesebu aremeniwoch nachew
አቶ እሸቴ አሠፋ ከቶውንም ደጋግሞ አልዘገበም ። Dawn loding የተደረገ ድግግሞሸ ነው ።
ነፃ አውጪ
ጀግና ነበር ግን ጀግናርሜየለውም
እስማኤል ማንዴላ
"shibertengaw Ismael haniyeh" yamil language titekemaleh? batam yasazinal. you know well this are freedom fighters. fighting the Israeli occupation of their land
እኔ ሽብሩ ብዬዋለሁ
ባንዳ ይሆዉ ነዉ እንኳን አንተ /ቺ የናተ ቢጤ ባንዳ ብትሉት እሱ አለም የመሠከረለት ጀግና ነዉ እስማኤል ሀንያጀግናየ ❤ የአይሁድ ሺንት የሚያስረጨዉ ነዉ
🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪
🇮🇱❤🇵🇸
በአማረኛ ተናጋሪ ስለላ ሂወትህ እዳታልፍ በምድያ ላይ የአሸባሪን ነፃውጭ ከማለትህ ተቁጠብ