Zare lene beca new eskimsleg geta ytnagerw church mahed ktwku 8 years tdare bmibal hiwot yzerahuten achjalhu ymengeden fere belcalhu bebezu tlalece tgodecalhu bzi hulu west getan betam ewdwalhu mmles eflgalhu betam bizu reqet wdhwala qrecalhu i am so tired i love Jesus
ትዜ በጣም ትክክል ነህ ይሄ አለም በብዙ ነገር ልባችንን ሊያከብድ ይፈልጋል።
ወንድሜ ፓስተር ትዜ አንተን በዚህ በመጨረሻዉ ዘመን ለትዉልዱ ቀብቶ ያስነሳህ ጌታ ይባረክ። እዉነትን እየሰበክ ዘመንህ ይቀጥል። ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጊዜህን የዘመንህም ሁሉ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ እውቀት ይሰፋል ተባረክ ወንድሜ ትዜ
ወንድሜ ትዜ ሁሌም በመንፈስ ቅዱስ እየተመራክ አእምሮአችንን ና ልባችንን የምቆጣጠረው የወንጌሉን ቃል ሰለምትመግበን በጌታ ስም በሩክ ሁን እግዚአብሔር ይባረክህ
አይ ወንድማችን እግዚአብሔር እኮ ለቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ ነው የሰጠን ተባረክልን በኢየሱስ ሰላም❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤🎉🎉🎉
ጊዜውን የጠበቀ መልዕክት ነው ፓስተር ተባረክልን እወድሃለን ❤❤🎉🎉
ወንድሜ ትዝታው ጌታ ለብዙዎች መዳንና መመለስ አስነስቶሃልና በርታ ጸጋውንም ያብዛልህ።
አሜሜሜሜሜሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ባሪያ።
ጌታ ኢየሱስ ከዚ በላይ ይግለጥልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen haleluya haleluya haleluya eyesusi geta naw ❤❤❤❤❤❤ tebareki geta yebareki wondime
"ተሸክሞ ማረፍ" አሜን ሃሌሉያ
ተባረክ ፓስተር ትዜ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
TiZiya Zenenh ybark🎉🎉🎉
Amen amen amen eyesus geta new❤❤❤🎉🎉🎉
ድያቆን ትዝታው ቃለህይወት ያሰማልን
ፓስተር ትዜ 🙏🙏🙏❤❤❤
ተባርከህ ቅር
ለአገልጋዮች በሳምንት አንድ ቀን በፆም በፀሎት የቻለ ከዚያም በላይ በታማኝነት ከአሁኑ አርብ አርብ እንጀምር
Yene wandem lante ybera wongel le balebete endiberalet please pray for me and my family may the lord bless you
ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏 brother very important message ❤
Amen!!!geta yebarkih❤
በጣም የተባረከ ወንድሜ የግዜዉ ስብከት ነዉ መድሃኒት ሆኖብኘ ል
Amen, Tebarek 👍👍👍
ለአገልጋዮች እንፀልይ ከዚህ በላይ ወደፊት እንዲሄዱ በሳምንት የሆነ ቀን
ጌታ የሱስ ጸጋዉን ያብዛልህ 🙏👍
ተባረክ
Tebarek wendm
Pastor geta yibarkh bechelema neber almost yalehut asdengitognal sibketh ankitognal hooo ketita lene nw
GatAbztoybark
Geta yibarikh.
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤
ጌታ ይባርክ ባስተሬ በኔ ውስጥ ስመላለስ የነበር ጥያቄ ነበር ዛሬ መልስ አገኘው ፡፡❤❤❤❤
Ufffffffffffffffff tezee Tsega yibezahel wengel New lebachin layii likebede yimigebawuu mekeruu bezuu newu ye sewuu lijii Eyesusen sayawuk ayimuut
👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺💐💐💐💐🙏👌🔔
Zare lene beca new eskimsleg geta ytnagerw church mahed ktwku 8 years tdare bmibal hiwot yzerahuten achjalhu ymengeden fere belcalhu bebezu tlalece tgodecalhu bzi hulu west getan betam ewdwalhu mmles eflgalhu betam bizu reqet wdhwala qrecalhu i am so tired i love Jesus
በማቲ 24 ጌታ ስራብ አብታችሁኛል እና የመሳሰሉ በሶር እን ፀድቃለን ከሚለው ጋር አይመሳሰልም?
❤❤❤❤