የጾታ ቅድመ ጋብቻ ትምህርት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 105

  • @saira-io3ve
    @saira-io3ve 27 днів тому

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር:

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 2 роки тому

    Amen!!! Beewunet Kalehiwotn Yasemalen 🙏

  • @እንደእግዚአብሔርያለ-በ1ጘ

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮

  • @waine6059
    @waine6059 2 роки тому

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን አፈ ጥዑም በእውነት አትጠገብም እማምላክ ትጠብቅህ

  • @heedadkeedad674
    @heedadkeedad674 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን. አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርግልን ጸጋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    በጸሎት አስቡኝ አልልም መምህር ብዙ ሰው እንደሚያስቸግራችሁ አውቃለሁ ግን አንድ እህት አለችን. እህተ ስላሴ ልጇ ገብረ እግዚአብሔር ይባላሉ በመንፈስ በጣም እየተፈተነች ነው እሷ ልጇም እባኮት በጸሎት አስቡልኝ ሲሆን ባገኞትና ባዋያችሁ ደስ ይለኛል

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    የሰማነውን ለተግባር ያድርግልን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን!!!

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ክብር ይስጥልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    እግዚአብሔር ይመስገን እዲህ በቃሉ አንደበታቸው የጣፈጠ መምህሮቻችን የሰጠን ይመስገን
    መምህር ዲ/ን ዬወርዳኖስ ጎንደር ነው ሚኖረው እግዚአብሔር ፉቃዱ ይሁን ከስደት መልስ ማግኘት እፈልጋለሁ እኔም ጎንደር ፋሲለደስ አካባቢ ነኝ ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን የብዙወቻችን ችግር የሆነውን ያስተማሩን ዘመንህ ይባረክ መምህሬ🙏💐⛪💐

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ

    ስለ ቅድስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን💒ቃለ ሒወት ያሰማልን ውድ መምህራችን🙏🙏🙏

  • @chimelak
    @chimelak 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ። እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦናን ያድለን🙏

  • @yabsirakassahun5199
    @yabsirakassahun5199 2 роки тому

    Kale hiwot yasemaln...dnk tt beewunet.

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 роки тому

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @ሙዳይ-ሠ3ኰ
    @ሙዳይ-ሠ3ኰ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያአሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስልን ዘመንህን ይባርክህ::

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mequanentargaw
    @mequanentargaw 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፤ ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን። የመምህራችንን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому

    በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ለእኛ ወጣቶች ልቦናውን ይስጠን መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 роки тому +1

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🌸🌺🌸🌺🌼🌿🍀

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መዲኃኒዓለም በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 😥😥

  • @hemenethiopia5702
    @hemenethiopia5702 2 роки тому +8

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 2 роки тому +1

    ኦ አምላኬ አንዳንዴኮ ነገረ ማርያምንና ገድለ ቅዱሳንን መስማት በእምባ ሲቃም ያሰቃያል የደስታ አይሉት የቅናት መንጸስ ይተናነቀኛል። ቃለህይወት ያሠማልን ወንድሜ እማምላክ ታበርታህ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይጠብቁህ እኛንም የልብ አይናችንን ያብራልን።

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 роки тому +17

    የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት
    እሰግድ ለአብ
    እሰግድ ለወልድ
    እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
    እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ
    ቅዱስ 3X
    ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ
    ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ
    ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ
    ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ
    ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ
    ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ
    ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ
    ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡
    ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ
    እሰግዳለሁ
    ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም
    እሰግዳለሁ
    ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት
    እሰግዳለሁ
    ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት
    እሰግዳለሁ
    ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና
    እሰግዳለሁ
    ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ
    እሰግዳለሁ
    ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት
    እሰግዳለሁ
    ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ
    እሰግዳለሁ
    ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል
    እሰግዳለሁ
    ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ
    ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር
    እሰግዳለሁ
    ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት
    እሰግዳለሁ
    ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ
    እሰግዳለሁ
    ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን
    እሰግዳለሁ
    ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል
    እሰግዳለሁ
    ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ
    ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል
    እሰግዳለሁ
    ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል
    እሰግዳለሁ
    ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ
    እሰግዳለሁ
    ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ
    እሰግዳለሁ
    ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ
    ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ
    እሰግዳለሁ
    ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት
    እሰግዳለሁ
    ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት
    እሰግዳለሁ
    ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ
    እሳት እሰግዳለሁ
    ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል
    እሰግዳለሁ
    ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት
    እሰግዳለሁ
    የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ
    ብርሃን እሰግዳለሁ
    በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን
    እሰግዳለሁ
    እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
    ንቁ!!

    • @hermelagugsa539
      @hermelagugsa539 2 роки тому +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት የሀይማኖት ማህበር ካለሽ እባክሽ አስገቢኝ

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 роки тому +1

      በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን

    • @woldesenbet
      @woldesenbet 2 роки тому

      @@hermelagugsa539 እረ የለኝም ምን ማህበር ያስፈልጋል እህቴ ሁላችንም በየቤታችን ማመስገን ነው ቤትክርስቲይንም እመቤታችንም መምምለክ እግዚአብሔርን በርቺ።

    • @weletemikaal6888
      @weletemikaal6888 2 роки тому

      @@hermelagugsa539 ale ney .lasgebashe

    • @BirtukanAyele-v3t
      @BirtukanAyele-v3t 18 днів тому

      ነይ ለስገባሽ እማ በውስጥ​@@hermelagugsa539

  • @Mulu16
    @Mulu16 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ

    ምምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን የቅዱሳኑ በረከት ይደረብን

  • @የጌታዬእናትእመብርሀን

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነዉን በህይወት ለመኖር ቸሩ መድሀኒአለም ይርዳን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን ✝️🌹

  • @kukw9428
    @kukw9428 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገብረመድህን እንኳን ደህና መጡ🙏🙏🙏

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 роки тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ስላም ያርግልን ቤተ ክርስቲያንን ህዝበ ክርስቲያንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጠጋ ያድልልን እኛ ኳ አልታልደንም ይህን ያክል የሚጨነቅ የሚመክረን ባለመኖሩ ቢፀፅተንም ልጆቻችንን ስንወለድ እንመክራለን

  • @edenagabis5556
    @edenagabis5556 2 роки тому +1

    Amen Kale Hiwot Yasemam Memrachin

  • @meronsisay4058
    @meronsisay4058 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏

  • @habtshtube4263
    @habtshtube4263 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን እርሰዎንም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AberahmHaic
    @AberahmHaic 11 місяців тому

    Amen Amen Amen

  • @aresemawett3037
    @aresemawett3037 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @hananegashwtekle7484
    @hananegashwtekle7484 2 роки тому

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህር

  • @rodashabtamu2963
    @rodashabtamu2963 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!

  • @selam7747
    @selam7747 2 роки тому

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን አንተን የፈጠረልን ጌታ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🏽❤️❤️❤️

  • @maqidesmengesha2178
    @maqidesmengesha2178 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልን እግዚአብሔር አምላክ አስጀምሮ ያስፈጽምህ

  • @hanna5486
    @hanna5486 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 👏

  • @besufqadeberhane171
    @besufqadeberhane171 2 роки тому

    Amen egziabher yemsgen amen enkan abero adersen amen

  • @sisaymekonnen3128
    @sisaymekonnen3128 2 роки тому

    እእግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @zedzed1526
    @zedzed1526 Рік тому

    Kale hiwot ysemalen

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bezawitayalew3793
    @bezawitayalew3793 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኤልሱ
    @ኤልሱ 2 роки тому

    አሜን

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 2 роки тому

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! M/d yordanos abebe tesfa mengeste smayat yawrsln!!!

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 роки тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋው ጤናውን ያድልልን ።

  • @use1K629
    @use1K629 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን
    ያሰማልን ለመምህራችን በዕድሜ
    በፀጋ ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም 🤲
    ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏❤️😇

  • @myandtgtube4887
    @myandtgtube4887 2 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 2 роки тому

    Amen amen amen kale hiyewut yasemaln memihirachin be ebme betena yetebkiln Amlak Kidusan

  • @ከራያዎችመንደርዳዩ

    ❤️💛💚

  • @MIFASE
    @MIFASE 2 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ

    አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏

  • @damakokonjo3732
    @damakokonjo3732 2 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማል አዳዴም መዝሙር ብትለቁልን

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +26

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህር በእውነት ድንግልና ክብር ነበር ግን ተሰበር 😪እንዲህ ክብር መሁኑን አላውቅም ነበር ጌታ ሆይ ፍፃሚይን አሳምር

    • @ብሌን-ጀ2ቸ
      @ብሌን-ጀ2ቸ 2 роки тому +8

      እይዞኝ እህት እለም እኔም ሳላቅ ክብሬን ጥየዎልው ግና እግዚአብሔር ዳግመኛ በንሰሃ የመንፃት እድል ሰቶናል እሁንም እራሳችንን በክብር እንድንይዝ

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 2 роки тому +2

      @@ብሌን-ጀ2ቸ እውነት ነው እህቴ ቅዱስ እግዚአብሔር ለንስሓ እድሜ ይስጠን ✝️❤️

    • @michaeltesfay6453
      @michaeltesfay6453 2 роки тому

      ttt

    • @ብሌን-ጀ2ቸ
      @ብሌን-ጀ2ቸ 2 роки тому

      @@hanaalemu949 amen 🙏

  • @maskaraathyobi9531
    @maskaraathyobi9531 2 роки тому

    kalayoten yasamalen mamerachen

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 роки тому

    እግዚአብሔርይመስገንበእዉነትለመምህራችንቃለሂወትንይሰማልንእረጅምእድሜናጤናዎትንይስጥልንከልብእናመሰግናለንመምህራችንኑሩልንበድሜበፀጋይጥብቅልንአሜን3

  • @zita3224
    @zita3224 2 роки тому

    በጣም የሚፀፅተኝ ፍቅር ያዘኝ በሚል ተልካሻ ነገር ከክብር መውረዴ 😭😭(ደግሞኮ ከዩኒቨርስቲ ወጥቼ ከ 2ዓመት በኃላ ነውኮ፤ ከልጅነቴ ጀምሮ በተክሊል ማግባት እፈልግ ነበር)😭😭😭

    • @YordanosF
      @YordanosF 2 роки тому

      ዋናው ፀፀት ነው እህት አለም። ብቻ ንስሐ መግባትን እንዳትዘነጊ።

    • @zita3224
      @zita3224 2 роки тому

      @@YordanosF i did that and now thanks to God I'm happily married

    • @YordanosF
      @YordanosF 2 роки тому +1

      @@zita3224 oww this is nice to hear!

  • @abrehetmedihanie560
    @abrehetmedihanie560 2 роки тому

    እሚን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 роки тому +1

    በአብ ሰም አመልካለሁ 3X
    በወልድ ስም እታመናለሁ 3X
    በመንፈስ ቅዱስ ስም እባረካለሁ
    3X
    ለአብ እሰግዳለሁ 3X
    ለወልድ እሰግዳለሁ 3X
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    እሰግዳለሁ 3X
    አብ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
    ወልድ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ አልፋና ኦሜጋ ነው
    3X
    አብ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
    ወልድ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ
    ነው 3X
    አብ ነድ ነው 3X
    ወልድ ነድ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ነድ ነው 3X
    አብ ፍሕም ነው 3X
    ወልድ ፍሕም ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ፍሕም ነው 3X
    አብ ነበልባል ነው 3X
    ወልድ ነበልባል ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ልዑል ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ልዑል ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ልዑል
    ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ታላቅ ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ታላቅ ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ታላቅ
    ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ክቡር ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ክቡር ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ክቡር
    ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ወርቅ
    ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ጦር ነው
    3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ክብር ይገባል 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ምስጋና ይገባል 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    መገዛት ይገባል 3X
    ለጌታዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል
    3X
    ለንጉሤ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል
    3X
    ለአምላኬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል
    3X
    ለአለቃዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል
    3X
    በረከቱን ላካፈለን ፣
    ኃይሉን ላበዛልን ፣
    በዚህ ሰዓት ላዳረሰን ፣
    በዚህ ቦታ ላይ ላቆመን ፣
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን ፣
    ሥጋወ ደሙን ለኛ ለሰጠን ፣
    ክብር ምስጋና አምልኮት ይድረሰው
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    ለወላዲተ አምላክ ልጅ
    መገዛት መስገድ ይገባል
    ለዘላለሙ አሜን

  • @damakokonjo3732
    @damakokonjo3732 2 роки тому

    እግዚአቢሄር ይመስገን

  • @mekedes9130
    @mekedes9130 2 роки тому +1

    ይሄ ትምህርትቤት ውስጥ ነበር መሰጠት የነበረበት ግብረገብ ተብሎ

  • @tibletsalmaw6947
    @tibletsalmaw6947 2 роки тому

    ye asrat birr neber enante lemefelguw negur endtawloln neber

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 2 роки тому

    ወንዶች ካማንችስተር እና ከሜስትህ ብትለው ቅርላ ይሉሀል እና???

  • @eyerusalemtegene4465
    @eyerusalemtegene4465 2 роки тому

    Aቅቅቅ

  • @GenuineYotor
    @GenuineYotor 3 місяці тому

    ይህን ትምህርት ማስተማር የነበረበት በትዳሩ ትክክለኛ የሆነ ሰው ነበር! አንተን ደግሞ እናውቅሃለን። አንተ መቃብር ቤት ሚስትህ ደግሞ 😂😂😂😂 የሰውን በአህያ የራስን በጉያ አሉ!

  • @WowLadeya
    @WowLadeya 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Eden-g3v
    @Eden-g3v Місяць тому

    አሜን

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mesaratmesi3042
    @mesaratmesi3042 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ድንግልማርያምልጅ
    @ድንግልማርያምልጅ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bezawitaschalew8982
    @bezawitaschalew8982 2 роки тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mearegabebe5073
    @mearegabebe5073 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏

  • @selomonasgedom5800
    @selomonasgedom5800 2 роки тому

    Amen Amen Amen Kale Hiwet yasemalen abatachin

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተስፋማርያም-ተ1ጨ
    @ተስፋማርያም-ተ1ጨ 2 роки тому

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @onenow458
    @onenow458 10 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን