ታላቁ ድል | ኢትዮጵያን ወደ ቀይባህር ተመለሰች | የአንካራው ስምምነት ሲግእለጥ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 72

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 17 годин тому +5

    መከራን ባየንበት ዘመን ሁሉ አሁን ላይደስታን አጠገብከን ምስጋናን የሚሰዋ አምላኩን ያከብራል እንጂ አያጉረመርም ይህ የመጐብኘታችን ዘመን ስለሆነ ያሳለፍነውን የስቃይ መከራ ሰደት ዘመን ያስረሳናል ክብር ለእግዛብሄር ይሁን.❤❤❤❤❤❤❤

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 20 годин тому +3

    እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 21 годину тому +4

    الحمدالله🇪🇹🇪🇹🕊🕊ደስ ሲል አልህምዱሊሏ🦁🦁🦁💪🇪🇹

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 20 годин тому +2

    GOD bless you p/m

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 20 годин тому +2

    GOD bless you DO/R

  • @henockeaklilu6030
    @henockeaklilu6030 23 години тому +6

    ጀግናው አገር ወዳዱ መሪያችን ምንም የሕዝብ ምስጋና ባያገኝም ኢትዬጲያውያኖችን የማኩራት እና አገሩን ኢተዬጵያን ከፍየማድአግ ተግባሩን ቀጥሏል

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 19 годин тому +3

    ኢትዮዽያ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሸ
    አብቹን ላከልሽ ሊያኮሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌼🌼🌷

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 23 години тому +2

    Alahe ya Ethiopian talate yatefachewa.❤

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm День тому +4

    Nice news ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 20 годин тому +1

    Tanks lord Jesus hellllujah

  • @SaraSimenyTariku
    @SaraSimenyTariku 51 хвилина тому

    Egzaber yemesgen ❤❤❤❤❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 День тому +3

    ክብር ለእግዚአብሔር አባት ይሁን!!!

  • @TeketelAbiyo-u5g
    @TeketelAbiyo-u5g 23 години тому +5

    ውይኔ ላኢነ መሳይ ሞኮንን ራስ ምታት ላኢነ ልደቱ ልብ ድካም ስያሳዚኑ ይዞአቸው ጣፈ ድግሳቸውን ውሃ ባላው

    • @saadaathiobi3206
      @saadaathiobi3206 18 годин тому

      😂😂😂😂😂😂😂አውን ወዴ

  • @Yohannesbabamo
    @Yohannesbabamo День тому +1

    Good News. Development and Growth through Cooperation. Glory to God

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 23 години тому +1

    Inshaallahe Ethiopian Allah
    ETHIOPIAN YERDATAL❤❤❤❤❤

  • @fr-lj7mu
    @fr-lj7mu 5 годин тому

    ኢቶጵያ ትፍረስ ፋኖ ያሸንፋል😢😢😢😢😢😢

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w День тому +1

    good news !

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA День тому +8

    ነገሩ ያልገባቸውና ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ጠሎች አልሰማ አሉ እንጂ ቀይ ባህር ማለት ቀይ ደማችን ነው ብለናል ። ይሄኔ ነው አልሲስንና ኢሳያስን ማየት

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 18 годин тому +1

    Gena nw eko atwash gibts atewetam

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 День тому +3

    ለጃዌሳዉ ሚድያዎች አድርሱላቸዉ

  • @Official-Abdi-Oro-2023
    @Official-Abdi-Oro-2023 День тому +2

    Unkan dasi alachu dasi alani

  • @Eristuyirga
    @Eristuyirga 22 години тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥺🥺🥺❤️❤️❤️💪💪💪

  • @feyisabunagemeda269
    @feyisabunagemeda269 23 години тому +1

    ❤❤

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ День тому +8

    ገና ኤርትራም ጅቡቲም ይመለሱልናል‼️‼️‼️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @eyobfissahaye1077
      @eyobfissahaye1077 День тому

      እራስህን አታታል በእንግሊዝ የተናገሩትን ስምምነቱን ስማ፤ ሰከን በል እንደ ሶማሌላንድ ስምምነት እዳይሆን

    • @ፍቅረአብ
      @ፍቅረአብ 23 години тому +1

      @ እነሱ ያሉትን አይደለም የሰማይ እና የምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር የተናገረዉን ነዉ የተናገርኩት🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @eyobfissahaye1077
      @eyobfissahaye1077 23 години тому

      @@ፍቅረአብ ሰማይን ምድር የፈጠረዉ እግዚኣብሔር የሰዉ ሀገር ዉረሱ አለ?

    • @ፍቅረአብ
      @ፍቅረአብ 23 години тому +1

      @@eyobfissahaye1077 ጊዜዉ ሲደርስ እናየዋለን❤️

    • @betelhemgebrhiwot7108
      @betelhemgebrhiwot7108 8 годин тому

      Zem bel jezba eraschun endza eyalchu atlelu yehulunem wetate begiza hidet taywalhe

  • @Asegid-i2d
    @Asegid-i2d 20 годин тому +1

    ❤❤ 😂😂

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ День тому +4

    ግብፅና ጥቃቅኗ ኤርትራ ማፈሪያዎች አንገታችሁን ድፉ!😂😂😂😂

  • @fr-lj7mu
    @fr-lj7mu 5 годин тому

    ድል ለፋኖ እቶጵያ ትፍረስ ኣሜን ኣሜን ኣምን እቶጵያዊ ቅማላም ስደተኛ ነዉ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa День тому +2

    yes😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤...we are ethiopians habeshaaaaaaaaaa😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ Abyu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.......

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 21 годину тому +2

    ተጨማሪ የወደብ ስምምነት ከሶማሊያ መፈጠሩ ከኢ/ያ የበለጠ ሶማሊያን ከመበተን አድኗታል ።

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls 17 годин тому

      ሶማሊያ ከተባበረች ከኢተዮጵያ ጋር አብራ ሠርታ ትበለፅጋለች ስልጣን ይዞ ያለስራ ቁጭ ብሎ እኔ የአገሪቱ ፕሬዘዳንት ነገ ማለት ትርጉም የለን ወሬ ብቻ ይሆናል.

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 День тому

    Key bahir aydelem yemibalew ye Aden bahere silate new

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 18 годин тому

    😂😂😂 አረ አንዴት ነው የተመለሰች? ባሕር በር ባለቤት አንሆናለን የተባለ ቅቸት ዉሃ በላው 😄😄😄

  • @fr-lj7mu
    @fr-lj7mu 5 годин тому

    ኢሳያስ የኢትዮጵያ እየሱስ ነዉ፡፡ኣሜን በሉ😢😢😢😢😢

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 20 годин тому

    Atikibatir weshetam Ethiopea wera wethach atilim likibat

  • @mhireteabgoitom2303
    @mhireteabgoitom2303 23 години тому +1

    ቀይ በህር እና ህንዳዊ. ውቅያኖስ የተምታታባቹ ፖለቲከኞች😂😂😂😂

  • @АбелАмануел
    @АбелАмануел 23 години тому +1

    shabiyan indezih irir dibin adirgo yakatelachihu , be Talakwa Ethiopia ina be Somalia mekakel yetedererew simiminet kehone ??? ,wedefit degmo nedachihu talkalachihu!!😂😂😂weshela shabia.

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 23 години тому

    ከጅብቲ ድንበር እስከ ኬንያ ድንበር ባለው የባህር ጠረፍ ሶማሊያ ከህንድ ውቅያኖስ እንጂ ከቀይ ባህር ጋር ግንኙነት የላትም። ስለየትኛው ቀይ ባህር ነው የምትተረተረው? 😂😂😂

  • @Hasennesirelahi
    @Hasennesirelahi День тому +2

    የኛ መንግስት ላይ ያለኝ ጥያቄ የሃይማኖት ቦታወች!በየአካባቢዉ የሚሞተው ሰው!የኑሮ ዉድነቱን እና ታጣቂ እናትራፊኮችን እነዚህን ጉዳዮች መፍታት ቢችል ሌላ ምንም ጥያቄ አይኖርኝም ከመንግስት ጎን እቆማለሁ!!!!

    • @YeneJesus-x1m
      @YeneJesus-x1m День тому +4

      በአንድ ሀገር ከጥያቄ ነፃ የሆነ የመንግሥት አስተዳደር አይኖርም ። መንግስትም ያስፈለገው የህዝብን ጥያቄ ለመፈታት ነወ ። ሳትረዳ አትደባልቀወ

    • @BetyTolaa
      @BetyTolaa День тому +1

      ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤......

    • @BetyTolaa
      @BetyTolaa День тому

      አይቋረጥም ❤❤
      እሄ ደግ ምኑ ጅል ጋዜጠኛ ነዉ

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ День тому +1

      ከመንግስት ጎን ብትቆም አትጠቅመውም ባትቆም አትጎዳውም! መንግስት የሚሰራውን ያውቃል ያንተን ተልካሻ ሀሳብ አይፈልግም!!

  • @geregebre353
    @geregebre353 15 годин тому

    Kkkkkkkk gura bja 👎👎👎👎👎👎smemnetu fereseko game over😂😂😂😂😂😂😂

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 День тому +1

    አትቀልዱ ሱማሊያ ብዙ ነገሮች አበላሽታለች በካሪኩለም የኢትዮጵያን መሬቶች የራሷ እንደሆነም እያስተማረችበት ነው የምን ዝም ብሎ መለፍለፍ ብቻ የወደብ ስምምነቱ ከሁሉም ሱማሌ ጋር ይቀጥላል እንጂ በዚህም በዚያም ኢትዮጵያን ከሳሪ የሚያደርግ ስምምነት ላይ መደረስ የለበትም። እራሱ አብይ ይዉጣና ደግሞም ይናገር ምን አይነት ሁኔታ እንዳደረገ።

  • @mendelaykurae2349
    @mendelaykurae2349 23 години тому +1

    Since when was the Indian Ocean became Red Sea? Self delusional.

  • @ET-Bogehd
    @ET-Bogehd 21 годину тому

    ቀጣፊ ካድሬ

  • @ProEthiopia
    @ProEthiopia 17 годин тому +1

    😂 እረ እባክህ አትቀባጥር ይህን አይነት በአብይ ሚዲያ ሶልጀርስ የሚፈበረክ ጨዋታ ድሮ ተበልቶል እኮ😅 እዉነታዉ አብይ የሶማሌን አንድነት እንዲያከብርና ሶማሌ ላንድ ጋር ያደረገውን ስም ምነት ሊያፈርስ ተሰማምቶ ነዉ የአንክራ ድክለሬሽን የሚባለዉን የፈረመዉ።😂😂😂

  • @MdMohammed-mj8vj
    @MdMohammed-mj8vj День тому +1

    ግዙፍ እኮኖም ያለት እትዮጵያ ቀደደ

  • @ermiastekele5002
    @ermiastekele5002 День тому +1

    ውሸት ሶማሊ በ ኢንግሽ ያወጡት ኣለ ኢትዮጵያ ወረቀቱን ቀደደቹው ኣትዋሽ ነገ እንዳታፍር ሰክን በል

  • @eyobfissahaye1077
    @eyobfissahaye1077 День тому +1

    እራስህ አታል ለምን ሓቁን አታወራም ፕሮፖጋንዳ ለምን አስፈለገ ተከፋይ ስለሆንክ፣ትላንት ትላንት ሶማሊላንድ ወደብ ተገኘ ለሶማሊ ላንድ እዉቅና መስጠት የሚል ፊርማ ትላንት እዳበቃለት ገብቶሀል የፖለቲካ ሽንፈት ይባላል፤ ከስምምነቱ አንዱ አንድነት እዉቅና መስጠት፣ ማንኛዉም ኢትዮጵያ የምታደርገዉ ሶማሌን በተመለከተ በሶማሌ መንግስት እዉቅና የሚል እዳለበት፤ ለማን ነዉ ምታታልለዉ 21ክፍለዘመን ነዉ፤

  • @AmareGebereamanuel
    @AmareGebereamanuel 23 години тому

    ለምን እውነቱን አትነግረንም
    ሥዩም መሥፍን ባድሜን ፈርሞ ለ ኤርትራውያን ሠጥቶ ኢትዮጵያ አሸነፈች አለን ??
    አንተም ይህንኑ ደገምከው ; በእውነት በጣም ያሳዝናል ???
    ነገ ደግሞ የድጋፍ ሠልፍ እዳጠራ
    አንድ ተረት ልንገርህ
    ኢንታ ጀኔ ሀሬ ቀሌ ኢንተኡ ጀናን ሀሬ ገኔ
    በደ ኮንካ ሢንገሉ ሥላ ??

  • @Mike-q2s1z
    @Mike-q2s1z 23 години тому +1

    የውሸት ዜና ነው። ሶማልያ ናት ያሸነፈችው። ወደብ በኪራይ ነው እንጂ ሌላ ኣዲስ ነገር የለም።

  • @kabnab8344
    @kabnab8344 День тому +1

    Stop your fake news 😮

  • @awraristaye377
    @awraristaye377 22 години тому

    ከርከሮ ሁላ

  • @ERIMOMA2002
    @ERIMOMA2002 20 годин тому

    ራሳቹ ኣጃጅሉ ብቻ፡ ኣይ ኦሮሞች? ለመሆኑ ኢትዮጵያ ኣለች እንድየ፡ ኣዲስ ኣበባ ማለትህ ነዉ? እንድያዉም ያ በ ሸኽ መሃመድ እግር ስር ወድቆ የለመነዉ የኦሮምያ ብሄር ተወካይና የኣዲስ ኣበባ ከተማ ብቻ ኣስተዳዳሪ መሆኑስ ማን ይንገራቹ፡ ፋኖ ካልሆነገራቹ በስተቀር😂😂😂😂😂