Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የልጅን እናት ነው የሚፈልጋት :የልጅነት ፉቅረኛውን ውለታዎ መልካምነቶነው የያዘው
ይህን ልጂ ሰውደው ሁለታችሁም ቆጆወች ናችሁ💓💓💓😍😍😍
ሲጀመር የመጀመሪያ ዋን አይወዳትም እሡ መሄድ ስለ ፈለገ ነው ወልጃለሁ ያላት እሷ ደግሞ በድቀን ስህተት ልጂ አደ ወለደ ነው የተረዳችው ሚስኪን አንዳንድጊዜ ሠዎችን ጥግ ድረስ ስናፈቅርና ስናምን ይክዱናል ብለን አናስብም እሱግን ክዷት ሌላ ታሪክ ሌላፍቅር ጀምሯል ልጂ ወልዷል ጠቅልሎ ይሂድ ልጁን ከእናቱጋር ሳይነጣጠሉ ያሳድጉ የመጀመሪያዋ ልብን የሚጠግን ከሱ የተሻለ ተገኛለች ኢንሻአላህ ሁሉምሰው የተፃጀለትን ነው እሚኖረው መልካምነቷ ጥሎአይጥላትም
No ፍቅር ውለታ አይደለም በትክክል ማን ጋር ትክክለኛ ስሜት እንዳለው ነው ማወቅ አለበት so you have to think ፍቅር ከሌለ ምንም ነገር ባዶ ነው በውለታ ምንም ነገር አይሆንም ፍቅርን በፍቅር ✌🏼
በሙሌ ሀሳብ 100% እስማማለሁ
yihe yafevan birogram wada ebs wayim fana kalmata ene torenat nawu mawujawu
ችግሩ እኮ ትክክለኛ ፍቅር ስለሌለው ነው ከሌላ ሴት ልጅ እስከመውለድ የደረሰው ።ለዛችኛዋ ነገም አብሮ ቢሆኑም ሁለተኛ በሆነ ምክንያት ክፍለሀገር ቢሄድ ሁለተኛ ልጅ መውለዱ አይቀርም
ሲጀመር የመጀመርያዋጋ ጥቅም እንጂ ፍቅር የለበትም ምክንያቱም ፍቅር ሌላ አያይም በዛላይ ፍቅር ከመጀመርያዋ ጋር እሷን ማጣት ባይፈልግ አረገዝኩ ስትለው መፍትሄ ይፈልግ ነበር ጭራሽ ቤት ተከራይቶ ምናም ሞቅ ሞቅ ብሎእየኖረ በዛላይ ሲነግራት ወለድኩ ተሳሳትኩ ሲል ቀለል አድርጎ የአንድ ቀን ጥፋት አስመሎ ነው የነገራት እንጂ ተከራቼ አስቀምጫታለሁ አንድ ላይ ነን አግብቻታለሁ ብሎ ስላልነገራት ነው ይቅርታ ያደረገችለት
ፌቨንዬ አንደኛ ሙሌ ምረጥ !!! እኔ ለዛሬዉ ባለታሪካችን የምለው ነገር በመጀመሪያ ሙሉ ለሙሉ ጥፋተኛዉ እሱ ነው። የክፍለሀገር ፍቅረኛዉ በጣም መልካም ሰዉ ናት ደርቦባት እንኳን ይክርታ አድርጋለታለች እና ከእሷ ጋር መቀጠል አለበት ባይ ነኝ። ለእዚችኛዋ ግን የሆነውን ነገር ሁሉ በግልፅ ተናግሮ አሳምኗት ለልጁም የሚስፈልገውን ነገር አድርጎ ማሳደግ አለበት ነዉ የምለው ።
ውለታና ፍቅር ይለያያል ሳያፈቅራት አብሯት ቢሆን ይጎዳታል ልጅትዋ ጥሩ ስለሆነችለት አብሯት መሆን የለበተም የበለጠ ከሚያፈቅራት ጋር ይሁን እራሱ እሚያፈቅረውን ያውቃል በዚያ ላይ ወልዷል ልጁንም ያሳድግ የዚያችኛዋን ህይወት ማበላሸት የለበትም
በእዉነቱ የመጀመሪያዋ ልጅ በጣም መልካም ልጅ ነች እዉነቱን ተናግሮ ልጁንም ልታሳድግ ትችላለች
ጥሩ ትምህርት ነው የሚያስቀስመው😊❤
የተሰማኝ ነገር መውቀስ ቢቻል ንሮ ሙልጭ አድርጌ እወቅሰው ነበር ግን በጣም ድብን አድርጎነው የበደላት አሁን ላይ ግን አውቃለሁ እመም እንደሚሰማት ለበፊተኛይቱ ይቅርባት ባይነኝ ምክንያቱም ለሷም ተመልሶ አይጠቅማትም ይሉንታጂ ፍቅር የለውም። ስለዚህ ያችኛዋም በማታቀው ነገር መጎዳታ የለባትም በዛላይ ልጁ ይጎዳል ማለቴ ህፃኑ ስለዚህ አሏህ ለበፊቷ የተሻለውን ይስጣት ከዘላለም ስብራት የአንደ ስብራት ይሻላልና በፍፁም ቢመለስም መቀበል የለባትም የበፊቷ
በሙሌ ሃሳብ 100% እስማማለው
ጎበዝ ነሽ, ታሪክ አተራረክሽ ደስይላል, በርች
እድለኛ ነው ሳያወላውል የመጀመሪውን ያግባ የልጅ እናቱን ልጅን ይቀበል።
በመጀመሪያ የድሮው ፍቅረኛውን ይወዳታል ያፈቅራታል ይሄን በደብ ማስብ አለብህ ምክኒያቱም መልካምነቷን አይተህ እናዳታገባት ቡሀላላይ ፍቅር ከለል ትጎዳታለህ ስለዚህ የምተውዳትን አግባ
ሆይ ፈተና ነዉ ግን ከማፈቅራት ጋር ይሁን ልጁን ያሣድግ ከልጅነት ፍቅሩ ጋር ይመለሥ
አሁን እዚጋ ያልገለፅክልን ነገር . የትኛዎን ነው ከልብ የሚወዳት የሚይፈቅራት . በይሉንታ ብለህ የተሳሳተ ምርጫ እትፈፅም . ልብህን ተከተል . ገጠር ያለችውን ካልወደድካት . ተዋት . እሶም የሚወዳት ይገባታል .
አትፍረድ ይፈረድብሀል ሀሳብ ስጡኝ እጅ ፍረዱብኝ አለ ከናተማ ህሊናዉ ሰላሙን ነስቶት እኮ ነዉ ምክር የጠየቀዉ አይ ወዶች ምናምን ሴቶች አያጠፉም እና ነዉ በልጅነት የተገመረ ፍቅር ብዙ ፈተና ያጋጥመዋል እንኳን መራራቅ መቶ ፈጣሪ መፍትሄዉን ይስጥህ የምር አሳዝነህኛ
የመጀመሪያዋን የእዉነት ቢወዳት ከሁለተኛዋ ጋ አይጀምርም ነበር ብየ አስባለሁ
Awo tekikil kaweladachu seti gamahonew yalabati yekademo lijitu jile nati
በትክክል😴
እኔ እንደሚመስለኝ መግፋት መገፋትን ያመጣል የመጀመሪያዋ ምን ያህል እንደምትወደው ያስታውቃል ይቅርታ አድርጋለት ሁለተኛ ከአንቺ አልኖርም ካላት ሌላ ህመም ነው የወልደችለትን ይንገራት ከዛ የምትለውን ይስማ
የኔ የመጀመሪያ እጮኛውን ቢግባ ልጁን ደግሞ እየሄደ ቢጠይቅ እና ተገቢውን እገዛ ያድርግ ባይ ነኝ ግን መጀመሪያዋ ልጅ በጣም መልካም ነች ❤️
ጥፋት ቢያጠፋም ነገር ግን ለወለደው ልጁ ብሎ ከእናቱ አብሮ ቢቀጥል መልካም ነው ። ህጻን ልጅ በአባትና በእናት ፍቅር ማደግ ግድ ይላል ፣ በጥፋት ላይ ሌላ ቀጣይ ጥፋት እንደ መፈጸም ይሆናል ( በአጭሩ ከሁላችንም በላይ ምንም እንኳ ህጻን ቢሆንም ልጅህን አማክርና የሚወስንልህን ውሳኔ አክብር ...ብልህ ደስ ይለኛል ክክክክ)
የኔ ሀሳብ ግን የመጀመሪያ ጓደኛው ጓደኛ ብቻ ሳትሆን የህይወት መሪው ነች ስለዚህ የልጁን የአባነቱን ድርሻ በመውሰድ የአባትነት ፍቅሩን እየሰጠ ወደ መጀመሪዋ ጓደኛ ይመለስ
እኔየክፍለ ሀገርልጅ ስለሆንኩ ስትይ እንዴት ደስእንዳለኝ በራስመተማመንሽ
ይሄ ሁሉ ነገር የሱ ጥፋት አይደለም እንደኔ ልጅህን ለልጄ ያመጣው የቤተሰብ መዘዝ ነው እስኪ አስቡት ይሄ ልጅኮ ያችኛዋን ሲያጭ ገና ህፃን ነው ምን ይሰማው ምን እንኳን አያቅም እድሜው ሲደርስ የራሱ ስሜት የፈቀዳትን ወደደ ይሄ ሚጠበቅ ነው እንደውነቱ ከሆነ ግን የእጮኛውም ጥፍት አይደለም ስለዚ አሁን በይልኝታ ትውሰብስቦ እድሜ ልኩን የማይፈገው ጋ ሊኖር ነው ማለት ነው ለ ሶስቱም ነው ከባድ ይሄ ነገር በመሰረቱ ይችኛዋን ልጅ እንድቶልድ አይፈቅድም ነበር ባይወዳት ያውም በዚ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ስለዚ በጣም ቢዎዳት ነው እንዲ ያደረገው ብቻ ከባድ ነው
ሄበን በጣም ሰወድሽሽሽሽ ደርባባ ሴት ነሽ ሙሌም ምርጥ አርቲስት ነው ተባረኩ ሁለታችሁም
arife hasabe newe yesetwe ena anchi degemo kongeye neshe!!!!
አይወንዶች አፍር ያስበላቸው። ይገርማል የሚውዳትን መምርጥ ነው ውለታና ፍቅር ይለያያሉ
ምን አይነት አፈር እንብላለሽ የሽ
@@amikotube1166 ክክክክ የቀብር አፈር
@@amikotube1166 ጥቁር kkkkkkk
doma
ፌዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤🌹🌹
እኔ ቢሆን ጥፋቱ የራሴ ስለሆነ ለልጄ እናት ታሪኬን ነግሬያት ከተቀበለችኝ ~ ከሷ ጋር እሆና ለው ~ ምክንያቱም ልጇም እሷም እንዳይጎዱ ቢያንስ የቀድሞዎ ልጅም ስላልወለዳች የጉዳቱ መጠን ይቀንሳል
አንደየ ጥፋት አጥፍቷል እልጁ እናት ጋር ይሁን ባይ ነኝ ያችም የራሷን ሂወት ትጀምር በርግጠኝነት ግን ልቧ መሰበሩ አይቀርም
Setamruuuu.🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
ሰላም ይብዛላችሁ ።አውነት ሙሌ ያለው ልክነው ።እኔም የምለው እደሱነው።
የሚወደው የወለደችውን ይመስላል የመጀመሪያው የቤተሰብ ግፊት ነበረበት ብሏል ሲቀጥል ለመናገር የቀለለው ብዙ ስለማያፈቅራት ነው። ይሉኝታ ነው የያዘው።የመጀመሪያዋን ቢወዳት ሌላ ፍቅር አይጀምርም ነበር
You are so kind
የኔ ዉድ ቃል ከባድ ነው
ያጣየዋ ቆጆ በርች
ዋውዋው!!!! ቃል ይበልጣል ለልጅ ብዬ ያለው 5* ሰጥቼካለው ትክክል ልጅ እኮ በመደፈረም ይመጣል አሳዳጊው እግዚሃቤር ነው ለልጁ መልካም ሚስት ግ ን የመጀመርያዋ ኦኬ ናት
እውነት ነው የሚያፈቅርው የልጅን እናት ነው የገጠሯ ፍቅር ሳይሆን ውለታ ነው የሚስማው ግን ሙሌ እንዳለው መጀመርያ ራሱን ይጠይቅ መልሱ እሱ ጋ ነው
ያረቢ ምን እደምል አላቅም መልካም ሤናት
መጀመርያ ወንድ ልጅ ልቡ ያለውነ ካልሆነ አይኖረውም።። ከዛች ጋር ህኮ አብሮ ሕይወትን አላየውም !!! የልጁን እናት ብቻ አይደለም የልጁንም ስነ ልቦና ሊጎዳ እየተዘጋጀ መሆኑን አለማስቡና መደራደሩ ይገርማል። ስለዚህ ያችኛዋ የምትከስረው የሰጠችውን ብር , ንፁህ ፍቅር, እምነትዋን , ግዜዋን ነው ።እነዚህን ደሞ ፈጣሪ በመልካም ሰው ይክሳታል። ስለዚህ ከልጁ ጋር መኖር አለበት።
ከልጁ እናት ጋር ይኑር
አይ ወንድ የሁለቱንም ልጆች ህይወት አበላሸ🙄😥 የጩጬውስ መጨረሻ ምን ይሆን
Kaza yikr eda mitli yayali
ይሄ የብዙ ወንድ ታሪክ ነው
በጣም ከባድ ነው እንደዚህ የምቀላውጡ ወንዶች አፈር ብሉ የሁለቱንም ሂወት አበላሸ
እውነት ነው ልቡን ያዳሜጥ ትክክል መልስ ነው
የሙሌ ሀሳብ ትክክክልልል ነው በሱ ሀሳብ እስማማለሁ የመጀመሪያው ፍቅረኛው መሰለችኝ ለቁም ነገር የበቃቺው ወንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ በእውነት በሴት ላይ ቀልድ አቁሙ?????
ዳኛቸዉ እኮ መሆን ያለበትን ያዉቃል። ሰዉ ምኝለኛል፤ትክክለኛዉን አማርጡኝ ማለቱን ትቶ ልቡን/ዉስጡን ይከተል። እዉነቱም ሃይሉም ያለዉ ከዉስጥ ነዉ።
እኔ መሆን አለበት ብዬ ማስበዉ ከልጁ እናት ጋር መሆን አለበት ምክንያቱም አንደኛ ከመጀመሪያ ፍቅረኛዉ ጋር ያጣዉ ወይም የጎደለዉ ነገር እንዳለ ስለተሰማዉ ነዉ ሊላ ሰዉጋ የሄደዉ ሁለተኛ ልጁ ያላባት ማደግ የለበትም
እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ለመጀመሪያዋ እውነቱን የነገራት ከአዲሷ ልጅ ጋር የመሆን ፍላጎት ስላለው ጥፋቱን ነግራ እንድትሸኘው ይመስለኛል ያንን ስላላደረገች ነው ጭንቀት የሆነበት ለሷ ከልብ የሆነ ፍቅር ቢኖረው ኖሮ ሌላ ሰው ጋር ምን ሊያደርግ ይሄዳል? እንኳን አንድ ሴሚስተር 10ዓመትም የሚወዱትን ለመጠበቅ ሩቅ አይደለም። ለማንኛውም ሙሌ እንዳለው ለልጁ እናት እውነቱን ይንገራት ከዛ ራሱን ያዳምጥ ከማን ጋር መሆን እንደሚፈልግ መልሱ ያለው ራሱ ጋር ነው። ለውለታ ብለህ አብረሀት ሆነህ ድጋሚ እንዳትጎዳት ተጠንቅቀህ ወስን።
ከልጁ እናት ጋር መሆን አለበት ባይ ነኝ። ፍቅር መልካም ነገር ነው።ግን የልጅ ፍቅር ይበልጣል
ይቅርታና ጥፍቱ የሱ ነው ግን ልጂ የወለደቺውን ቢይዝ ይሻላል ምክነያቱም ልጁንም ማሰብ አለበት ይቺኛይቱ ግን ብትጎዳም ላጤ ናት ሌላ አማራጭ አላት ብትጎዳም እሱን የሚያስታውስ ነገር የላትም
ልጁ ይምረጥ ልቡ ማንን ነዉ የሚወደዉ ህሊናዉን በደንብ የምትቆጣጠረዉ እሷን አግባ ምክንያቱም የልጅነት ፍቅሬ ብትል ካላፈቀርካት ከአሁኑ ስቃይ የወደፊቱ ይከብዳል ልጅ ስለወለደችልኝ ብለህም እንደዛዉ ስለዚህ መልሱ እራሱጋር ነዉ ያለዉ ደሞ በመጎዳት ሁለቱምንም ተለየ አልተለየ ጎድቷቸዋል ዉሸት ከባድ ነዉ 🙏🙏ከዛ ዉሽ ሙሌ100%
የሚከብድነው ነው ጥያቄው ግን ቢከብድም የመጀመሪያቱን መምረጥ አለበት ብየነው የማስበው ምክኒያቱም ቃል ቃልነው (ምድር ያለ ድጋፍ የተዘረጋችው ሰማይ ያለ ምሰሶ የቀመው በቃልነው )ቃል የይሂን ይሀል ከባድነው ለዛውም ቃሉን አላከበረም ቃሉን በልቷን ሰነስተትህ እቀበልህ አለሁ ብለው ያችኛይቱን ቢመርጥ እኳን ሂሌናው መቸው ከፀፀትአያመልጥ የልጁ እና ስተት ናት ብየነው የማስበው የኔ ሀሳብ ይሄነው ውሳኔው የሱነው እግዲህ
Yeha yena tarkii newu yemselgn
እንደኔ ሀሳብ ከልጁ እናት ጋ ይሁን ያልተበላሸ ሕይወት አያበላሽ ያበላሸውን ታርክ እያደሰ ልጁን ያሳድግ ባይ ነኝ
እንኳን ሰላም መጣሽ
እምወደው ልጅ እግዚአብሔር ኧረጅም እድሜ ይሰጥህ አችን ም እንወድሻልን🌹❤🌹🌹💛💚❤
ሙሌ መልሱ wow
ለባለታሪኩ እንድህ በይልኝ ከምታፈቅራት ጋ ኑረ የመጀመሪያዋ በዉለታ ብቻ ከሆነ የሁለተኛዋም ልጅ በመዉለዶ ከሆነ ያሰሩህ አትታል እልብህ ዉስጥ ገብታ በሰከንድ የማትረሳዉን ምረጥ አትፈራ
እሄ ልጅ ምን አይነት ንግግር ነው የሚያወሪው እዚጋ እኮ ልጅ ተወልዶዋል ያለአባት ያለእናት ማሳደግ ለህጻኑስ ብቻ የሰጠሄው ሀሳብ ደስ አይልም
Bezih tarik lay yalegn hasab wusanew yesu aydelem huletagnawam set mawok yinoribatal ena huletu wosagnuwa ye liju enat nat
ይሄታሪክ ተኔጋ ተመሣሣይ ነዉ እፉፉ ከባድነዉ ብቻ
ሱባሀን አላህ
ልጁ የሚወደው ልጅ ከወለደቺለት ሴት ነው መሰለኝ ወንድን ማመን ቀብሮ ነው አይ
ልጅን ያሳድግ ልጂቱ ትምህርታን ያስተምራት
ቃልከገባላት ጋር ነዋ ገንዘቡዋን ጊዜዋን አቅጥለህ ወዴት ነው ጥለሀት መሄድ ይሄማ ትልቅ ግፍ ነው ስለዚህ አንተደሞ አግብተህ ትክሳታለህ ከዛም ታማኝ ባል ትሆናታለህ
ሠላምናችሁ
እናመሰግናለን።
የመጀመሪያይቱን ቢያፈቅራት ኖሮ ወደሁለተኛይቱ ባልሄደ ነበር ስለዚ የሚያፈቅራት የልጅ እናቱን አግብቶ ቢኖር ይሻለዋል የልጅ እናቱን ቢለይ ሰው አይሆንም ወዳጀ ከልጅ እናትህ ጋ ወጥር
መቸም ትልቅ ጥፋት ነው ግን ከነስህተትህ የምትወድህ ጋር ብትኖር ጥሩ ነው ይቅርታ ጠይቃት
በጣም ነው የምወደችሁ ከመጀመሬየዋ ጋር ነው መሆን ያለበት
YeLije enates yekademowa GANA alagabachem aliweladachem esuwa lela hewoti majamar techelalechi yewoladachu harami menim yemitaweko nagare yelem kaweladachu seti ga mahonew yalabati esum bihoni yewedatal
ልጅን ያሳድግ ያችም የራሶን ሂወት ትኑር
ልቡን በደንብ ያዳምጥና ከዛ የሚወዳት የቷ እንደሆነች በአእምሮው ይወስን እኔ ግን የመጀመሪያዋ የይቅርታ ልብ ያላት ስለሆነች ከሷ ጋር እንዲሆን ነው ምመክረው እንደሙሌ ነው ሀሳቤ😍
አድኔ ሃሳብ ግን ለ ልጅ እናት ይጋር ካዝም ሚሆነው አብሮ ሶስቱም ይዎስናሉ
በርቺ
ፌቪየ እጠብቅሻለሁ
የልጁን እናት አድቦ ይያዝ ይቺኘዋ ይብራባት ምንም ማድረግ አይቻልም ይሃልክስክስ😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ለሚፈቅራት ይሁን የልጅ ናት ካፈቀራት እሷ ጋ ይሁን ፍቅር በውለታ አይለካም ስለዚህ በጣም የምትወዳት ጋ ሁን
ውይይ ይሄ ልጅ ሥወደው ውብ ነው አንቺም ውብ ነሽ ፌቩ
ከልጅ እናት ጋ ይሁን።
Kelij enatu gari yhun gen ykebidall
መውለዷ ብቻ ሳይሆን ፍቅር ይዞታልኮ ከሷ ጋ ለዛ ነው
Live together both.
Fevi asteway nesh mefred atfelgim sew lay hulunm huneta lemeredat temokeriyalesh
የመጀመሬዋን ያግባ
አየ ወድ አፍር ብላና ሴቶች ለወንድልጅ ላበሽ ዎጋ መክፈል የለባችሁም ትርፍ ይህ ነው እሱ ብቻ አደለም ይሄ እደውም ጡሩ ነው ሂሌ ናውጋ ባዘንም ቢሆን እየተጣላ ነው ግን አታፈቅርትም በጭርሽ ተዎት ስት ያርብ አገር ሴትንም እድህ ብር እያስካኩ እነሱ እሚገቡት ሊላ ነው ግን ታሳዝን አለች የመጀመሪያዎ አላህ ይሁናት ወደሶ ብክድም በክት ነህ ይቅርባት ልቡ አድ ቦታ አካሉ እዛ እዛ እልጅህ እናትጋ ተፎቃፎቅ ካሀድ
ገንዘብ እየላከች ብታሥተምረውም በሱ ምክንያት ሂወቷ ወዳበላሸው ነው መሄድ ያለበት ቃል አካባሪ ቢሆን ኖሮ ከሌላ ሴት አይተኛም ነበር አንደኛ ቤተሠቦቿ ትማራለች ብለው ያለአባት ልጅ ይዛ ሥትሄድ ይከብዳል ወደ ልጁ እናት ነው መሄድ ያለበት
የልጅነቱ ጋር ነው መኖር ያለበት። ምክንያቱም እያኖረችው ያለችው የልጅነቱ ናት ያለ ልጅነቱ ጓደኛ ትዳርም ሆነ ልጅ ትምህርት የለውም። እኔ ብሆን የልጅነቴን ነው የምመርጠው!!
በኔ ሀሳብ ከልጁ እናትጋ ቢኖር መልካም ነው! ግን የራሷን ህይወት እድኖር ለክፍል ሀገሯ ልጅ ሌላ ህይወት ጀምሪያለሁ ብሎ ይገራት 🥰🥰🥰
ገጠር ያለችውን አያፈቅራትም በቤተሰብ ግፊት ነው ብላል ውለታዋን ይክፈላት ከልጁ እናት ጋር ይኑር
አሁን ለመወሰን የሱ ስሜት ወሳኝ ነው እሱ ማንን ነው የሚያፈቅረው ልቡ ወደየትኛው ያደላል ነው ምክንያቱም ወደዚችኛዋም ቢመለስና የልጁን እናት አስረድቶ ቢተዋት ይችኛዋን ደስተኛ አርጎ ሊያኖራት አይችልም ካላፈቀራት ልቡን ካላመነበት ማለት እና አስቦ በትክክል የበለጠበትን ይቅርታ ጠይቆ ክሶ መወሰን
በርች ውዴ እያደር እይታ ይመጣል !
አይይይ ወድ አፈር ይብሉ
ወንድምሸን ይጨምራል?
@@MN-xf8xu እና ወድሜ ቢጨመርስ እዲህ ከሆነ
በሙሊየ ሀሣብ እስማማለሁ ንገራትና የሷን ሀሣብ ተቀበል ለኔ የወለደችዋ ላይ ጥፋት አለ ቤተሠብ ሊያስተምር ልኮ አቋርጣ መውለድ የለባትም የአስተሣሠብ ችግር አለ እራሷን መጠበቅ ነበረባት የመጀመሪዋ ጋር ብትሆን አመርጣለሁ ምክንያቱም ይች ልጅ ጊዜዋን ገንዘቧንና ልቧን ሠጥታሀለች የልጅ እናትህ ጋር ግን ሰሜት ነው ፍቅር ቢሆን ኖሮ ለሁሉም ጊዜ ነበሪው በስሜት የሆነ ነገር ደግም መጨረሻው አያምርም ስለዚህ ንገራትና ወደዛች ተመለስ ።
እኔም ነበረኝ ግራ ተጋብቸ ነው የምኖረው በዱአችሁ አትረሱኝ
Enem betamm gira gebtoghal
ምን ማለት ነው የተወለደው ልጅስ ምን ይሁን እንዴ
Yehen gudd emaa egzber yeftawu bewnet kabadi nawu😔😔😔
የልጅን እናት ነው የሚፈልጋት :የልጅነት ፉቅረኛውን ውለታዎ መልካምነቶነው የያዘው
ይህን ልጂ ሰውደው ሁለታችሁም ቆጆወች ናችሁ💓💓💓😍😍😍
ሲጀመር የመጀመሪያ ዋን አይወዳትም እሡ መሄድ ስለ ፈለገ ነው ወልጃለሁ ያላት እሷ ደግሞ በድቀን ስህተት ልጂ አደ ወለደ ነው የተረዳችው ሚስኪን አንዳንድጊዜ ሠዎችን ጥግ ድረስ ስናፈቅርና ስናምን ይክዱናል ብለን አናስብም እሱግን ክዷት ሌላ ታሪክ ሌላፍቅር ጀምሯል ልጂ ወልዷል ጠቅልሎ ይሂድ ልጁን ከእናቱጋር ሳይነጣጠሉ ያሳድጉ የመጀመሪያዋ ልብን የሚጠግን ከሱ የተሻለ ተገኛለች ኢንሻአላህ ሁሉምሰው የተፃጀለትን ነው እሚኖረው መልካምነቷ ጥሎአይጥላትም
No ፍቅር ውለታ አይደለም በትክክል ማን ጋር ትክክለኛ ስሜት እንዳለው ነው ማወቅ አለበት so you have to think ፍቅር ከሌለ ምንም ነገር ባዶ ነው በውለታ ምንም ነገር አይሆንም ፍቅርን በፍቅር ✌🏼
በሙሌ ሀሳብ 100% እስማማለሁ
yihe yafevan birogram wada ebs wayim fana kalmata ene torenat nawu mawujawu
ችግሩ እኮ ትክክለኛ ፍቅር ስለሌለው ነው ከሌላ ሴት ልጅ እስከመውለድ የደረሰው ።
ለዛችኛዋ ነገም አብሮ ቢሆኑም ሁለተኛ በሆነ ምክንያት ክፍለሀገር ቢሄድ ሁለተኛ ልጅ መውለዱ
አይቀርም
ሲጀመር የመጀመርያዋጋ ጥቅም እንጂ ፍቅር የለበትም ምክንያቱም ፍቅር ሌላ አያይም በዛላይ ፍቅር ከመጀመርያዋ ጋር እሷን ማጣት ባይፈልግ አረገዝኩ ስትለው መፍትሄ ይፈልግ ነበር ጭራሽ ቤት ተከራይቶ ምናም ሞቅ ሞቅ ብሎእየኖረ በዛላይ ሲነግራት ወለድኩ ተሳሳትኩ ሲል ቀለል አድርጎ የአንድ ቀን ጥፋት አስመሎ ነው የነገራት እንጂ ተከራቼ አስቀምጫታለሁ አንድ ላይ ነን አግብቻታለሁ ብሎ ስላልነገራት ነው ይቅርታ ያደረገችለት
ፌቨንዬ አንደኛ ሙሌ ምረጥ !!! እኔ ለዛሬዉ ባለታሪካችን የምለው ነገር በመጀመሪያ ሙሉ ለሙሉ ጥፋተኛዉ እሱ ነው። የክፍለሀገር ፍቅረኛዉ በጣም መልካም ሰዉ ናት ደርቦባት እንኳን ይክርታ አድርጋለታለች እና ከእሷ ጋር መቀጠል አለበት ባይ ነኝ። ለእዚችኛዋ ግን የሆነውን ነገር ሁሉ በግልፅ ተናግሮ አሳምኗት ለልጁም የሚስፈልገውን ነገር አድርጎ ማሳደግ አለበት ነዉ የምለው ።
ውለታና ፍቅር ይለያያል ሳያፈቅራት አብሯት ቢሆን ይጎዳታል ልጅትዋ ጥሩ ስለሆነችለት አብሯት መሆን የለበተም የበለጠ ከሚያፈቅራት ጋር ይሁን እራሱ እሚያፈቅረውን ያውቃል በዚያ ላይ ወልዷል ልጁንም ያሳድግ የዚያችኛዋን ህይወት ማበላሸት የለበትም
በእዉነቱ የመጀመሪያዋ ልጅ በጣም መልካም ልጅ ነች እዉነቱን ተናግሮ ልጁንም ልታሳድግ ትችላለች
ጥሩ ትምህርት ነው የሚያስቀስመው😊❤
የተሰማኝ ነገር መውቀስ ቢቻል ንሮ ሙልጭ አድርጌ እወቅሰው ነበር ግን በጣም ድብን አድርጎነው የበደላት አሁን ላይ ግን አውቃለሁ እመም እንደሚሰማት ለበፊተኛይቱ ይቅርባት ባይነኝ ምክንያቱም ለሷም ተመልሶ አይጠቅማትም ይሉንታጂ ፍቅር የለውም። ስለዚህ ያችኛዋም በማታቀው ነገር መጎዳታ የለባትም በዛላይ ልጁ ይጎዳል ማለቴ ህፃኑ ስለዚህ አሏህ ለበፊቷ የተሻለውን ይስጣት ከዘላለም ስብራት የአንደ ስብራት ይሻላልና በፍፁም ቢመለስም መቀበል የለባትም የበፊቷ
በሙሌ ሃሳብ 100% እስማማለው
ጎበዝ ነሽ, ታሪክ አተራረክሽ ደስይላል, በርች
እድለኛ ነው ሳያወላውል የመጀመሪውን ያግባ የልጅ እናቱን ልጅን ይቀበል።
በመጀመሪያ የድሮው ፍቅረኛውን ይወዳታል ያፈቅራታል ይሄን በደብ ማስብ አለብህ ምክኒያቱም መልካምነቷን አይተህ እናዳታገባት ቡሀላላይ ፍቅር ከለል ትጎዳታለህ ስለዚህ የምተውዳትን አግባ
ሆይ ፈተና ነዉ ግን ከማፈቅራት ጋር ይሁን ልጁን ያሣድግ ከልጅነት ፍቅሩ ጋር ይመለሥ
አሁን እዚጋ ያልገለፅክልን ነገር . የትኛዎን ነው ከልብ የሚወዳት የሚይፈቅራት . በይሉንታ ብለህ የተሳሳተ ምርጫ እትፈፅም . ልብህን ተከተል . ገጠር ያለችውን ካልወደድካት . ተዋት . እሶም የሚወዳት ይገባታል .
አትፍረድ ይፈረድብሀል ሀሳብ ስጡኝ እጅ ፍረዱብኝ አለ ከናተማ ህሊናዉ ሰላሙን ነስቶት እኮ ነዉ ምክር የጠየቀዉ አይ ወዶች ምናምን ሴቶች አያጠፉም እና ነዉ በልጅነት የተገመረ ፍቅር ብዙ ፈተና ያጋጥመዋል እንኳን መራራቅ መቶ ፈጣሪ መፍትሄዉን ይስጥህ የምር አሳዝነህኛ
የመጀመሪያዋን የእዉነት ቢወዳት ከሁለተኛዋ ጋ አይጀምርም ነበር ብየ አስባለሁ
Awo tekikil kaweladachu seti gamahonew yalabati yekademo lijitu jile nati
በትክክል😴
እኔ እንደሚመስለኝ መግፋት መገፋትን ያመጣል የመጀመሪያዋ ምን ያህል እንደምትወደው ያስታውቃል ይቅርታ አድርጋለት ሁለተኛ ከአንቺ አልኖርም ካላት ሌላ ህመም ነው የወልደችለትን ይንገራት ከዛ የምትለውን ይስማ
የኔ የመጀመሪያ እጮኛውን ቢግባ ልጁን ደግሞ እየሄደ ቢጠይቅ እና ተገቢውን እገዛ ያድርግ ባይ ነኝ ግን መጀመሪያዋ ልጅ በጣም መልካም ነች ❤️
ጥፋት ቢያጠፋም ነገር ግን ለወለደው ልጁ ብሎ ከእናቱ አብሮ ቢቀጥል መልካም ነው ። ህጻን ልጅ በአባትና በእናት ፍቅር ማደግ ግድ ይላል ፣ በጥፋት ላይ ሌላ ቀጣይ ጥፋት እንደ መፈጸም ይሆናል ( በአጭሩ ከሁላችንም በላይ ምንም እንኳ ህጻን ቢሆንም ልጅህን አማክርና የሚወስንልህን ውሳኔ አክብር ...ብልህ ደስ ይለኛል ክክክክ)
የኔ ሀሳብ ግን የመጀመሪያ ጓደኛው ጓደኛ ብቻ ሳትሆን የህይወት መሪው ነች ስለዚህ የልጁን የአባነቱን ድርሻ በመውሰድ የአባትነት ፍቅሩን እየሰጠ ወደ መጀመሪዋ ጓደኛ ይመለስ
እኔየክፍለ ሀገርልጅ ስለሆንኩ ስትይ እንዴት ደስእንዳለኝ በራስመተማመንሽ
ይሄ ሁሉ ነገር የሱ ጥፋት አይደለም እንደኔ ልጅህን ለልጄ ያመጣው የቤተሰብ መዘዝ ነው እስኪ አስቡት ይሄ ልጅኮ ያችኛዋን ሲያጭ ገና ህፃን ነው ምን ይሰማው ምን እንኳን አያቅም እድሜው ሲደርስ የራሱ ስሜት የፈቀዳትን ወደደ ይሄ ሚጠበቅ ነው እንደውነቱ ከሆነ ግን የእጮኛውም ጥፍት አይደለም ስለዚ አሁን በይልኝታ ትውሰብስቦ እድሜ ልኩን የማይፈገው ጋ ሊኖር ነው ማለት ነው ለ ሶስቱም ነው ከባድ ይሄ ነገር በመሰረቱ ይችኛዋን ልጅ እንድቶልድ አይፈቅድም ነበር ባይወዳት ያውም በዚ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ስለዚ በጣም ቢዎዳት ነው እንዲ ያደረገው ብቻ ከባድ ነው
ሄበን በጣም ሰወድሽሽሽሽ ደርባባ ሴት ነሽ ሙሌም ምርጥ አርቲስት ነው ተባረኩ ሁለታችሁም
arife hasabe newe yesetwe ena anchi degemo kongeye neshe!!!!
አይወንዶች አፍር ያስበላቸው። ይገርማል የሚውዳትን መምርጥ ነው ውለታና ፍቅር ይለያያሉ
ምን አይነት አፈር እንብላለሽ የሽ
@@amikotube1166 ክክክክ የቀብር አፈር
@@amikotube1166 ጥቁር kkkkkkk
doma
ፌዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤🌹🌹
እኔ ቢሆን ጥፋቱ የራሴ ስለሆነ ለልጄ እናት ታሪኬን ነግሬያት ከተቀበለችኝ ~ ከሷ ጋር እሆና ለው ~ ምክንያቱም ልጇም እሷም እንዳይጎዱ ቢያንስ የቀድሞዎ ልጅም ስላልወለዳች የጉዳቱ መጠን ይቀንሳል
አንደየ ጥፋት አጥፍቷል እልጁ እናት ጋር ይሁን ባይ ነኝ ያችም የራሷን ሂወት ትጀምር በርግጠኝነት ግን ልቧ መሰበሩ አይቀርም
Setamruuuu.🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
ሰላም ይብዛላችሁ ።አውነት ሙሌ ያለው ልክነው ።እኔም የምለው እደሱነው።
የሚወደው የወለደችውን ይመስላል የመጀመሪያው የቤተሰብ ግፊት ነበረበት ብሏል ሲቀጥል ለመናገር የቀለለው ብዙ ስለማያፈቅራት ነው። ይሉኝታ ነው የያዘው።የመጀመሪያዋን ቢወዳት ሌላ ፍቅር አይጀምርም ነበር
You are so kind
የኔ ዉድ ቃል ከባድ ነው
ያጣየዋ ቆጆ በርች
ዋውዋው!!!! ቃል ይበልጣል ለልጅ ብዬ ያለው 5* ሰጥቼካለው ትክክል ልጅ እኮ በመደፈረም ይመጣል አሳዳጊው እግዚሃቤር ነው ለልጁ መልካም ሚስት ግ ን የመጀመርያዋ ኦኬ ናት
እውነት ነው የሚያፈቅርው የልጅን እናት ነው የገጠሯ ፍቅር ሳይሆን ውለታ ነው የሚስማው ግን ሙሌ እንዳለው መጀመርያ ራሱን ይጠይቅ መልሱ እሱ ጋ ነው
ያረቢ ምን እደምል አላቅም መልካም ሤናት
መጀመርያ ወንድ ልጅ ልቡ ያለውነ ካልሆነ አይኖረውም።። ከዛች ጋር ህኮ አብሮ ሕይወትን አላየውም !!! የልጁን እናት ብቻ አይደለም የልጁንም ስነ ልቦና ሊጎዳ እየተዘጋጀ መሆኑን አለማስቡና መደራደሩ ይገርማል። ስለዚህ ያችኛዋ የምትከስረው የሰጠችውን ብር , ንፁህ ፍቅር, እምነትዋን , ግዜዋን ነው ።እነዚህን ደሞ ፈጣሪ በመልካም ሰው ይክሳታል። ስለዚህ ከልጁ ጋር መኖር አለበት።
ከልጁ እናት ጋር ይኑር
አይ ወንድ የሁለቱንም ልጆች ህይወት አበላሸ🙄😥 የጩጬውስ መጨረሻ ምን ይሆን
Kaza yikr eda mitli yayali
ይሄ የብዙ ወንድ ታሪክ ነው
በጣም ከባድ ነው እንደዚህ የምቀላውጡ ወንዶች አፈር ብሉ የሁለቱንም ሂወት አበላሸ
እውነት ነው ልቡን ያዳሜጥ ትክክል መልስ ነው
የሙሌ ሀሳብ ትክክክልልል ነው በሱ ሀሳብ እስማማለሁ የመጀመሪያው ፍቅረኛው መሰለችኝ ለቁም ነገር የበቃቺው ወንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ በእውነት በሴት ላይ ቀልድ አቁሙ?????
ዳኛቸዉ እኮ መሆን ያለበትን ያዉቃል። ሰዉ ምኝለኛል፤ትክክለኛዉን አማርጡኝ ማለቱን ትቶ ልቡን/ዉስጡን ይከተል። እዉነቱም ሃይሉም ያለዉ ከዉስጥ ነዉ።
እኔ መሆን አለበት ብዬ ማስበዉ ከልጁ እናት ጋር መሆን አለበት ምክንያቱም አንደኛ ከመጀመሪያ ፍቅረኛዉ ጋር ያጣዉ ወይም የጎደለዉ ነገር እንዳለ ስለተሰማዉ ነዉ ሊላ ሰዉጋ የሄደዉ ሁለተኛ ልጁ ያላባት ማደግ የለበትም
እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ለመጀመሪያዋ እውነቱን የነገራት ከአዲሷ ልጅ ጋር የመሆን ፍላጎት ስላለው ጥፋቱን ነግራ እንድትሸኘው ይመስለኛል ያንን ስላላደረገች ነው ጭንቀት የሆነበት ለሷ ከልብ የሆነ ፍቅር ቢኖረው ኖሮ ሌላ ሰው ጋር ምን ሊያደርግ ይሄዳል? እንኳን አንድ ሴሚስተር 10ዓመትም የሚወዱትን ለመጠበቅ ሩቅ አይደለም። ለማንኛውም ሙሌ እንዳለው ለልጁ እናት እውነቱን ይንገራት ከዛ ራሱን ያዳምጥ ከማን ጋር መሆን እንደሚፈልግ መልሱ ያለው ራሱ ጋር ነው። ለውለታ ብለህ አብረሀት ሆነህ ድጋሚ እንዳትጎዳት ተጠንቅቀህ ወስን።
ከልጁ እናት ጋር መሆን አለበት ባይ ነኝ። ፍቅር መልካም ነገር ነው።ግን የልጅ ፍቅር ይበልጣል
ይቅርታና ጥፍቱ የሱ ነው ግን ልጂ የወለደቺውን ቢይዝ ይሻላል ምክነያቱም ልጁንም ማሰብ አለበት ይቺኛይቱ ግን ብትጎዳም ላጤ ናት ሌላ አማራጭ አላት ብትጎዳም እሱን የሚያስታውስ ነገር የላትም
ልጁ ይምረጥ ልቡ ማንን ነዉ የሚወደዉ ህሊናዉን በደንብ የምትቆጣጠረዉ እሷን አግባ ምክንያቱም የልጅነት ፍቅሬ ብትል ካላፈቀርካት ከአሁኑ ስቃይ የወደፊቱ ይከብዳል ልጅ ስለወለደችልኝ ብለህም እንደዛዉ ስለዚህ መልሱ እራሱጋር ነዉ ያለዉ ደሞ በመጎዳት ሁለቱምንም ተለየ አልተለየ ጎድቷቸዋል ዉሸት ከባድ ነዉ 🙏🙏ከዛ ዉሽ ሙሌ100%
የሚከብድነው ነው ጥያቄው ግን ቢከብድም
የመጀመሪያቱን መምረጥ አለበት ብየነው የማስበው ምክኒያቱም ቃል ቃልነው (ምድር ያለ ድጋፍ የተዘረጋችው ሰማይ ያለ ምሰሶ የቀመው በቃልነው )ቃል የይሂን ይሀል ከባድነው ለዛውም ቃሉን አላከበረም ቃሉን በልቷን ሰነስተትህ እቀበልህ አለሁ ብለው ያችኛይቱን ቢመርጥ እኳን ሂሌናው መቸው ከፀፀትአያመልጥ የልጁ እና ስተት ናት ብየነው የማስበው የኔ ሀሳብ ይሄነው ውሳኔው የሱነው እግዲህ
Yeha yena tarkii newu yemselgn
እንደኔ ሀሳብ ከልጁ እናት ጋ ይሁን ያልተበላሸ ሕይወት አያበላሽ ያበላሸውን ታርክ እያደሰ ልጁን ያሳድግ ባይ ነኝ
እንኳን ሰላም መጣሽ
እምወደው ልጅ እግዚአብሔር ኧረጅም እድሜ ይሰጥህ አችን ም እንወድሻልን🌹❤🌹🌹💛💚❤
ሙሌ መልሱ wow
ለባለታሪኩ እንድህ በይልኝ ከምታፈቅራት ጋ ኑረ የመጀመሪያዋ በዉለታ ብቻ ከሆነ የሁለተኛዋም ልጅ በመዉለዶ ከሆነ ያሰሩህ አትታል እልብህ ዉስጥ ገብታ በሰከንድ የማትረሳዉን ምረጥ አትፈራ
እሄ ልጅ ምን አይነት ንግግር ነው የሚያወሪው እዚጋ እኮ ልጅ ተወልዶዋል ያለአባት ያለእናት ማሳደግ ለህጻኑስ ብቻ የሰጠሄው ሀሳብ ደስ አይልም
Bezih tarik lay yalegn hasab wusanew yesu aydelem huletagnawam set mawok yinoribatal ena huletu wosagnuwa ye liju enat nat
ይሄታሪክ ተኔጋ ተመሣሣይ ነዉ እፉፉ ከባድነዉ ብቻ
ሱባሀን አላህ
ልጁ የሚወደው ልጅ ከወለደቺለት ሴት ነው መሰለኝ ወንድን ማመን ቀብሮ ነው አይ
ልጅን ያሳድግ ልጂቱ ትምህርታን ያስተምራት
ቃልከገባላት ጋር ነዋ ገንዘቡዋን ጊዜዋን አቅጥለህ ወዴት ነው ጥለሀት መሄድ ይሄማ ትልቅ ግፍ ነው ስለዚህ አንተደሞ አግብተህ ትክሳታለህ ከዛም ታማኝ ባል ትሆናታለህ
ሠላምናችሁ
እናመሰግናለን።
የመጀመሪያይቱን ቢያፈቅራት ኖሮ ወደሁለተኛይቱ ባልሄደ ነበር ስለዚ የሚያፈቅራት የልጅ እናቱን አግብቶ ቢኖር ይሻለዋል የልጅ እናቱን ቢለይ ሰው አይሆንም ወዳጀ ከልጅ እናትህ ጋ ወጥር
መቸም ትልቅ ጥፋት ነው ግን ከነስህተትህ የምትወድህ ጋር ብትኖር ጥሩ ነው ይቅርታ ጠይቃት
በጣም ነው የምወደችሁ ከመጀመሬየዋ ጋር ነው መሆን ያለበት
YeLije enates yekademowa GANA alagabachem aliweladachem esuwa lela hewoti majamar techelalechi yewoladachu harami menim yemitaweko nagare yelem kaweladachu seti ga mahonew yalabati esum bihoni yewedatal
ልጅን ያሳድግ ያችም የራሶን ሂወት ትኑር
ልቡን በደንብ ያዳምጥና ከዛ የሚወዳት የቷ እንደሆነች በአእምሮው ይወስን እኔ ግን የመጀመሪያዋ የይቅርታ ልብ ያላት ስለሆነች ከሷ ጋር እንዲሆን ነው ምመክረው እንደሙሌ ነው ሀሳቤ😍
አድኔ ሃሳብ ግን ለ ልጅ እናት ይጋር ካዝም ሚሆነው አብሮ ሶስቱም ይዎስናሉ
በርቺ
ፌቪየ እጠብቅሻለሁ
የልጁን እናት አድቦ ይያዝ ይቺኘዋ ይብራባት ምንም ማድረግ አይቻልም ይሃልክስክስ😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ለሚፈቅራት ይሁን የልጅ ናት ካፈቀራት እሷ ጋ ይሁን ፍቅር በውለታ አይለካም ስለዚህ በጣም የምትወዳት ጋ ሁን
ውይይ ይሄ ልጅ ሥወደው ውብ ነው አንቺም ውብ ነሽ ፌቩ
ከልጅ እናት ጋ ይሁን።
Kelij enatu gari yhun gen ykebidall
መውለዷ ብቻ ሳይሆን ፍቅር ይዞታልኮ ከሷ ጋ ለዛ ነው
Live together both.
Fevi asteway nesh mefred atfelgim sew lay hulunm huneta lemeredat temokeriyalesh
የመጀመሬዋን ያግባ
አየ ወድ አፍር ብላና ሴቶች ለወንድልጅ ላበሽ ዎጋ መክፈል የለባችሁም ትርፍ ይህ ነው እሱ ብቻ አደለም ይሄ እደውም ጡሩ ነው ሂሌ ናውጋ ባዘንም ቢሆን እየተጣላ ነው ግን አታፈቅርትም በጭርሽ ተዎት ስት ያርብ አገር ሴትንም እድህ ብር እያስካኩ እነሱ እሚገቡት ሊላ ነው ግን ታሳዝን አለች የመጀመሪያዎ አላህ ይሁናት ወደሶ ብክድም በክት ነህ ይቅርባት ልቡ አድ ቦታ አካሉ እዛ እዛ እልጅህ እናትጋ ተፎቃፎቅ ካሀድ
ገንዘብ እየላከች ብታሥተምረውም በሱ ምክንያት ሂወቷ ወዳበላሸው ነው መሄድ ያለበት ቃል አካባሪ ቢሆን ኖሮ ከሌላ ሴት አይተኛም ነበር አንደኛ ቤተሠቦቿ ትማራለች ብለው ያለአባት ልጅ ይዛ ሥትሄድ ይከብዳል ወደ ልጁ እናት ነው መሄድ ያለበት
የልጅነቱ ጋር ነው መኖር ያለበት። ምክንያቱም እያኖረችው ያለችው የልጅነቱ ናት ያለ ልጅነቱ ጓደኛ ትዳርም ሆነ ልጅ ትምህርት የለውም። እኔ ብሆን የልጅነቴን ነው የምመርጠው!!
በኔ ሀሳብ ከልጁ እናትጋ ቢኖር መልካም ነው!
ግን የራሷን ህይወት እድኖር ለክፍል ሀገሯ ልጅ ሌላ ህይወት ጀምሪያለሁ ብሎ ይገራት 🥰🥰🥰