እረ በገብሪኤል ማሂ እናልዩ ከሶፍ ላይ ወረዶ ! ይሂን የመሰል ውይይት እግራችሁን በካልሲ አርጋችሁ አይክብድም በዛ ላይ ልዩ የማሂን ወንድም comfort ነስታዋለች እባካችሁን ያላችሁን ነፃነት በጥቂጥ ነገር አታበላሹት ምን ያህል ካሜራ ማኑ አንግል ጠብቆ ፴ ደቂቃ መቆየቱ አስገራሚ ነው I adore you both, I am grate fan of you but please for God seek don’t make this account putty, for small thing እድሜ ቁጥር መሆኑን ከአህመድ ተማሮ ወገን 🙏🙏
ጥሩ Discussion ነው:: ብዙ አስተማሪ ነገር ነገሮች አሉ Couple of things I want to say 1. Gus you need to keep into consideration that women have many hormonal changes that affect the way we behave at times 2. ምን አይነት generation እየተፈጠረ እንደሆነ ይግርማል : premarital sex እንደ ትክል ነገር አድርጎ ያለምንም ሀፍረት በ public discuss ሚያደርግ hmmmm For me a man who want sex before he marries me, that is a done deal for me!! NO HUSBAND PRIVILEGE to boy friend or fiancé!!
@@adamseid5447 i know the 22 years old he is 22 he is not lying the rest i don't know them....so please don't talk without knowing... just because you are above 28 doesn't mean everyone is
@@adamseid5447 woooo sewye for real we went to the same school that's why I got real mad when you say like that I dont know the rest of them but with him we went to the same school I was sophomore when he was in senior I am 20 now which makes him 22......hence dont make assumptions without knowing you maybe above 28 but doesnt make everyone above 28 you need to learn that
Add the below points for a turn off: - Getting obese, showing that she does not take care of herself - Pretending to be what she is not (including identity crisis) -Realizing that she is a 'gold digger' - Skepticism even after spending a long time together - Her judgment of you based on rumours rather than looking into the matter meticulously on her own - Passing decisions without mutual consent I think all the points I mentioned also work the other way round.
ወንድ ልጅ የሚወዳትን ልጅ የፈጠነ የ sex ጥያዌ ለማቀረብ በጣም የዘገየ ይሆናል.It works in every man life routine without any doubt,Nevertheless,most girls still didn't aware of it instead they are too fast to have it(ladies). Keep going. I'm comfortable the way you presented.
I respect men who accept women for their natural look. Makeup is for coverup. In my opinion, makeup makes us artificial. If a man loves a woman it should be for who she is naturally, not because the makeups make her look beautiful. That is temporary. When she washes away the makeup is he going to love her the same way?
Hebrews 13:4- Let marriage be held in honor among all, and let the marriage bed be undefiled, for God will judge the sexually immoral and adulterous.
I really disagree with the idea of having sex before marriage, honestly though, Is it so hard to remain virgin until marriage? And Men, Is it so hard to wait for the woman you love? Wouldn't it be beautiful to have sex with just one person, your spouse, the love of your life? I believe it would be more meaningful!!!!! God wants us to remain pure before marriage. I know some of you will say "Getting married without having sex once is like buying a car without test-driving it first" but we must trust God and His Word cause He knows what is best for us.
Yes you are right but nowadays this value is being eroded which can be seen in our day to day life. I am a 28 years old christian man and I am expecting my future wife to be virgin as I am, However people joke about this belief of mine as old fashioned and uncommon for a man to wait until marriage.
It first took me 2 days to see all the videos and i like it 👌 omg your confidence keep going I believe you will reach great heights and you can change many things 💪Thank you for making us see you🙏❤
btm des yml part nw. keep up the good work! all in all mahin demo saladenkat alalfim hulu negeroa temechtognal btm! i love all of you!🥰🥰🥰 beketay video intebikachwaln
arif new gin wendochu betam hitsanat honu bezu experience yalachew ayimsilum. they are like the called achiberbari yemibalu wendoch ena mistirachew alwetam gena acheberibariwochun awetatulin.
ግን ከጋብቻ በፊት ግብረ ሥጋ ግንኙነት ባታበረታቱ ጥሩ ነው። /በየጎዳና የተበተኑ የኢትዮጵያ ሕፃናት ስሜታዊ ሆነው ለፍላጎታቸው ባደሩ ሁለት ሰዎች ተወልደው እየተሰቃዩ ነው/። ፈጣሪም የሚወደው ግብረገብነትን እና ትዳርን ነው።
Thank uu
exactly
እረ በገብሪኤል ማሂ እናልዩ ከሶፍ ላይ ወረዶ ! ይሂን የመሰል ውይይት እግራችሁን በካልሲ አርጋችሁ አይክብድም በዛ ላይ ልዩ የማሂን ወንድም comfort ነስታዋለች እባካችሁን ያላችሁን ነፃነት በጥቂጥ ነገር አታበላሹት ምን ያህል ካሜራ ማኑ አንግል ጠብቆ ፴ ደቂቃ መቆየቱ አስገራሚ ነው I adore you both, I am grate fan of you but please for God seek don’t make this account putty, for small thing እድሜ ቁጥር መሆኑን ከአህመድ ተማሮ ወገን 🙏🙏
ሂጅ ወሬ አለብሸ😂
Allah yebarkeshe
3ምርጥ ልጆች አቅርባችኀል፡፡ confidence እና ቅንነት አላቸው፡፡ ቅር ያለኝ ከእምነት ጋር የተያያዘ choice ምንም የላቸው ያ ደግሞ the biggest turn off ነው now a days. ምክንያቱም ሌሎች choiseዞች ውጤታቸውን እያየን ነውና፡፡ መኖር ያለ እግዚአብሄር እጅግ ባዶና ከንቱ ነው፡፡ተባረኩ ሁላችሁም፡፡
ሴቶች ጉዳችሁን ስሙ!!!/Ladies this is for you!!! ትርጉም በስለሺ
The 22 year old looks smart and mature for his age me like 👍🏾
ጥሩና የሚበረታታ ውይይት ነው። ምናልባትም እስካሁን ከሾፍካቸው ምርጡ ብዬዋለሁ! በርቱ ማለቴ ይሰመርበት። ነጻ ሆናቹ የምታደርጉት ውይይት ሳላውቀው በመካከላቹ ያለሁ ያክል ይሰማኝ ነበር። (ያው እጄን አንስቼ ነበር አላያችሁኝም😃)
ግን ደግሞ 1. ስለ ወሲብ ምናምን ያወራቹበት መንገድ ትንሽ የኛን መሐበራዊ ልምምድ ይጥሳል ማለት ያው የሚያያቹ ወጣት ብቻ አይደለም።
2. ብዙን ጊዜ የሰሙት ምንም ይሁን ምን እውነት መስሎአቸው ሊለማመዱ የሚሞክሩ አሉና በተቻለመጠን ንግግራቹ ትንሽም ቢሆን ኃላፊነት ያለውና ጥንቁቅ የሆነ ይሁን።
ግን ደግሞ በርቱ 😍
ጥሩ Discussion ነው:: ብዙ አስተማሪ ነገር ነገሮች አሉ
Couple of things I want to say
1. Gus you need to keep into consideration that women have many hormonal changes that affect the way we behave at times
2. ምን አይነት generation እየተፈጠረ እንደሆነ ይግርማል : premarital sex እንደ ትክል ነገር አድርጎ ያለምንም ሀፍረት በ public discuss ሚያደርግ hmmmm
For me a man who want sex before he marries me, that is a done deal for me!!
NO HUSBAND PRIVILEGE to boy friend or fiancé!!
ከልዩ ጎን የተቀመጠዉ ልጅ የሚመልሰዉ ወይም አገላለፁ ደስ ይለኛል አብዛሀኛዉን የሚመልሰዉ እዉነቱን ነዉ
ቂቂቂቂቂ አድራሻውን ልላክልሽ ሂዊ? 😀😜
@@funnyclips4661 እረ ሳቄ ናልኝ ቆጆ ያገባና በሬ ያረደ ብቻዉን እያለ ይቀጥላል
አሪፍ ነው ግን ልዩ ላይ ብዙ ጊዜ ይምትጠቀሚው ቃላት እንደወረደ ይሆንብኛል ግን ጥሩ ነገሮችን ታስተውያለሽ ማሂ በጣም በሳል እና አንባቢ ነሽ በተረፈ ትንሽ ሳቃችሁን ቀንሱ አንድ ነገር አግንቼበታለሁ tnx
The 22 years old looks more mature than his age males.
none of them are below 28
He's just more conservative
@@adamseid5447 i know the 22 years old he is 22 he is not lying the rest i don't know them....so please don't talk without knowing... just because you are above 28 doesn't mean everyone is
@@kenny4328 may be you are the guy him self. we all know what a 22 years old guy looks like. don't hide your age. it is a gift from your creator.
@@adamseid5447 woooo sewye for real we went to the same school that's why I got real mad when you say like that I dont know the rest of them but with him we went to the same school I was sophomore when he was in senior I am 20 now which makes him 22......hence dont make assumptions without knowing you maybe above 28 but doesnt make everyone above 28 you need to learn that
ይደገም ይህ ፕሮግራም አሪፍ ነው በርቱ በተለይ እንደዚ አይንት ርእስ በሰፊው መማማር ያስፋልጋል
አካላችን የፈጣሪ ስራ ነዉ ማንም ይሁን የሚያስጠላ ሠዉነትን አይፈልግም ገዝታ እግርም ይሁን ዳሌ ሌላዉም አካል የእግዚአብሔር ዲዛይን ነዉ ፈጣሪሽ ጥሩ አድርጎ አልሠራሽም ማለት ነዉ እናም ......
ማሂ ልዩ አሪፍ ነገር ነው የምታቀርቡት ዋው!!አንደ ነገር ጠይቂ ለምን ቺት ያደርጋሉ ምን ፈልጋ ነው ያቺ ሴት ሁሉን ነገር ካማለችለት ይሄንን ጠይቁልኝ
እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ
ያነሳችሁት ሀሳብ በጣም ድንቅ ነው ።እኔ ሴት ልጅ ዘጋችኝ ብዬ ሚለው፦ፅዳቷን የማትጠብቅ ከሆነ፥ከእኔ በላይ ቁመት ያላት፥አኩራፊና ተጨቃጫቂ ከሆነች አይሄድም።Thank You
Add the below points for a turn off:
- Getting obese, showing that she does not take care of herself
- Pretending to be what she is not (including identity crisis)
-Realizing that she is a 'gold digger'
- Skepticism even after spending a long time together
- Her judgment of you based on rumours rather than looking into the matter meticulously on her own
- Passing decisions without mutual consent
I think all the points I mentioned also work the other way round.
Good points
You do know that obesity could result from medical conditions right?
@@amendereje1559 Yeah. But that is a special case - it occurs rarely.
ወንድ ልጅ የሚወዳትን ልጅ የፈጠነ የ sex ጥያዌ ለማቀረብ በጣም የዘገየ ይሆናል.It works in every man life routine without any doubt,Nevertheless,most girls still didn't aware of it instead they are too fast to have it(ladies).
Keep going.
I'm comfortable the way you presented.
I agree with all answer guys bravo it's true Especially Ahemed smart great answer 🤜
Ahmed is soooo matured
Ahmed is youngest in age but wisest than the others.
የመጀመሪያው ጥያቄ መልስ ትክክል ነው። እኔ እራሴ ምስክር ነኝ ለትልቅ ደረጃ ያቆየኋት ስንከባከብ ተበላው እና አረፍኩት
ደስ ትላላችሁ ይሄ መሃል ያለው ልጅ ባለ 1 አመቱ Matured 👌 ነው ይመች
የ 22 አመቱ ልጅ ጎበዝ ነዉ ጥሩ አስተሳሠብ አለዉ
አሪፍ ነው ግን ልዩ ላይ ብዙ ጊዜ ይምትጠቀሚው ቃላት እንደወረደ ይሆንብኛል ግን ጥሩ ነገሮችን ታስተውያለሽ ማሂ በጣም በሳል እና አንባቢ ነሽ ,ስለsex ደሞ የተነሳው ጥያቄ ትንሽ ከበድ ይላል ምክንያቱም ይህንን የሚያዩት በአብዛኛውቲነጀር ሴቶች ናቸው ይህንን ሲያዩ ሁሉ ሰው አንዳይነት ይመስላቸዋል ።በተረፈ ትንሽ ሳቃችሁን ቀንሱ አንድ ነገር አግንቼበታለሁ tnx
Brothers i got one question .why are you selling us out like that
እእእእ
የኔ ምርጦች እስኪ ስለ ርቀት ትውውቅና ፍቅር ጥፍጥ ያለች ፕሮግራም ስሩልን
አወ ይስሩልን ጥሩ ጥያቄ ነው
በጣም ትመቻላችሁ ያነሳችሁት ሀሳብ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
ዋው አሪፍ ጥያቄ ነው እስኪ ደግሞ ለ እረቀት ፍቅር ስሩለን እሱ ነው የማዳም ቅመሞችን የገደለን 😭
enkoy
የአህመድ መልስ ተመችቶኛል ቁመነገረ ውይይቶችን አላቅም እምታበዛ ማቹርድ ያልሆነች ጎበዝ
5:34 this is so true please setoch tenkebakebut please
Ahmed is the smartest and the funniest of all😂😂😂😂😂😂
እንዴት ግሩም ድንቅ ነገር መሠላችሁ ጥሩ ውይይት እናም እውነተኛ ደራሽ ሃሳቦች ነው ያቀረባችሁት በርቱ በርቱ ግን ይህችን ልላችሁ ፈለኩ ዛሬ እንደናንተው ቦታ ተጨናንቄ ነው ያየኋቹ እና ያዳመጥኳቹሁ ያው ነገር በዓይን ይገባል የሚለውን ትርጉም በበለጠ የተረዳሁት በእናንተ አቀማመጥ የኔ መጨነቅ ስለገባኝ ነው ሁኔታዎችን ብረዳም የካሜራ ሌንሶች ባጠሩ ቁጥር የካሜራ አንግሎችን መጠቀም የተሻለ ውጤት ያመጣል አንድም ካሜራ የምንጠቀም እንኳ ቢሆን የነጠላ ወንበር መቀመጫዎችን ወይም በፊልም ባለሞያዎች (ቴራስ ሴቲንግ )በእኛ የበረንዳላይ መቀመጫዎችን በማድረግ የተሻለ ቪው ማግኘት ይቻላል
subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
የነጠላ ወንበሮችን በመጠቀም ከቀጥታቀረጻ ይልቅ የሶስት ጎን ቀረጻ መጠቀም የበለጠ እይታንና ያማረ ውጤት ይሰጣል አንድ ካሜራና አጭር ሌንስ ከሆነ ማለቴ ነው ።
@@solomongiza30 ግን በአንድ ካሜራ የሶስት ጎን ቀረጻ ማድረግ እንዴት ይቻላል? ስለክሜራ እያጠናሁ ነበር። recommend የምታደርገኝ video ካለውም በዚሁ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል please?
ፍሪዝ ካደረገችው በኩል የተቀመጠውን ልጅ ሀሳብ ወድጄዋለሁ። አጣቃላይ ግን ሦስቱም ጥሩ ሀሳብ ነው እያነሱ ያሉት።
በጣም ነዉ ምትመቹኝ ይመቻችሁ 😍😍😍
this episode is so special...your gusts are funny and you guys of course as always beautifull
It is very important discussion I like it you guys remind me when I was in love what I did Love Liyu and Mahiiii
Ahmad has a good idea I think.
Mahi egrish endemayamir dersenibetal , love u all
Mahi's brother is kind of playful others seem shy but overall it is awesome content
22 years 👨 is matured than from them and the middle one is not a player so he can only tell us about the honest man behavior .I loved the show.
ዋዉዉ የዛሬዉ በጣም ደስ ይላል ድጋሚ ጋብዛቸዉ❤❤
ስታምሩ የዛሬው ደግሞ በጣም አዝናኝ ነው።😅😅
በተለየ በሴት ልጅ እግር ዙሪያ ያወራቹሁት ተመቸኝ
I respect men who accept women for their natural look. Makeup is for coverup. In my opinion, makeup makes us artificial. If a man loves a woman it should be for who she is naturally, not because the makeups make her look beautiful. That is temporary. When she washes away the makeup is he going to love her the same way?
I wish you guys can make these every day I can't get enough of mahi and liyu, always taking notes🥰🥰🥰
ፍቅረኛየ እና እኔ የምንገናኘው በሳምንት አንድ ቀን እሁድ ነበር።ሰኞ ስራ ስገባ የማወራህ አለ አለችኝ ።ቀለል አደረጉት ማክሰኞም እሮብም
አርብም
የማወራህ አለ አለችኝ።ጉዳዩ serious መሆኑን ተገነዘብኩ።በስልክም ልትነግረኝ ፈቃደኛ አልነበረችም።
በጣም ተጨነኩ ቅዳሜ መንገድ ላይ ሃሳቤ እሷ ነበረች። ታክሲ ተገጨሁ።ጠፋተኛው እኔ እንጅ አሽከርካሪው አልነበረም።
ከዛስ 😂😂
The words Leyu always love to say "Like", "Actually" , "Approach" 😃
Yeah....it's a bit annoying.
@@hannahanna1490 ena rasu endat endedeberechign
ኧረ ወይኔ በሳቅ የፆም ወተት አለ አሁንም አሁንም ናፈከኝ እውቀቷ መዝናናት ብቻ ኧረ ትለያላችሁ በውነት🤣 በማርያም ውዶቼ ይቀጥል ስለወንዶች ብዙ ማወቅ የምንፈልገው ነገር አለ የምትስማሙ ላይክ አድርጉ ይቀጥል አቤት ወንድ ልጅ ማተብ ሲያስር እንዴት ደስ እንደሚለኝ ጌታን ዋው ደስ ሲሉ 😍😍😍😍😍😍😍
subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
የዛሬው ክላስ ዋው ክላሲ ነው በጣም ማር ናቹሁ ውስጤን ነው የተማርኩት ውቦች ናችሁ ዩቱዩብ ባይከፍላችሁ ምን እንደምከፍል አላቅም እንዲህ ነው የሰው ስስ ጎን ማስተማር ታምራላችሁ በርቱ ቀድሞ መገኘት አመሰግናለሁ!
Hebrews 13:4- Let marriage be held in honor among all, and let the marriage bed be undefiled, for God will judge the sexually immoral and adulterous.
I really disagree with the idea of having sex before marriage, honestly though, Is it so hard to remain virgin until marriage? And Men, Is it so hard to wait for the woman you love? Wouldn't it be beautiful to have sex with just one person, your spouse, the love of your life? I believe it would be more meaningful!!!!! God wants us to remain pure before marriage. I know some of you will say "Getting married without having sex once is like buying a car without test-driving it first" but we must trust God and His Word cause He knows what is best for us.
Yes you are right but nowadays this value is being eroded which can be seen in our day to day life. I am a 28 years old christian man and I am expecting my future wife to be virgin as I am, However people joke about this belief of mine as old fashioned and uncommon for a man to wait until marriage.
ውይይቱ ደስ ይላል። የኛ የወንዶችን ሰነድ በመሸጣቸው ግን አዝኜባቸዋለው።😉
😂😂😂
በሳቅ ሞትኩኝ በቁመት ጉዳይ 😂😂😂 ትንሹ ልጅ አስተዋይ ነገር ነው አመት ሙሉ አላለም😂😂😂😂ሁሉም ደስ ይላሉ❤❤❤
Amet ant letemot nw😂😂😂😂3 Ken beki nw
I really enjoyed mohammed or Ahmed his name very well sopken for his age and understanding as well...
This is my first time to watch ur videos which is nice ..keep it up😘
እንዴ እግር ለመሄጃ ነዉ ሚጠቅመዉ ስትይ የቂጥ ነገር ትዝ ብሎኝ ፈገገግ ኣልኩኝ እግር ቢወድ ይሻለዋል 😂😂
እሱስ አይወራ 😄😄
ሃሃሃ
Kkkkk
እግር በጣም ነው የምወደው እኔም ግን ወደ ፊት የማገባት ሴት እግረ ሸፋፋም እንዳትሆን ስጋት አለኝ😁
Ahmed my G!!! i love your honesty! dont stop being you!
Demo liyuya and mahita about Easter ceremony tnshi betehonm video yeseralen wiz ye habesha lebesochi demekachu 😝
It first took me 2 days to see all the videos and i like it 👌 omg your confidence keep going I believe you will reach great heights and you can change many things 💪Thank you for making us see you🙏❤
btm des yml part nw. keep up the good work! all in all mahin demo saladenkat alalfim hulu negeroa temechtognal btm! i love all of you!🥰🥰🥰 beketay video intebikachwaln
በጣም ደስ ይላል እኛ ድሮ ሀይስኩል እያለን ብዙ እርእስ ይነሳና እንደዚህ እንወያይ ነበር በጣም አሪፍ ነገር ነው የሚያዝናኑም ነገሮች አሉት ገጠመኞቻቸውንም ሼር እያደረጉን ደግሞ ቢሆን ዋውውው ነው ከረዘመ እንኳን በክፍል አድርጋችሁ ብታቀርቡልን ማሂና ልዩ ፕሊስ👌🙏🙏🙏🙏
ወንድ ልጅ የሴት እግር ለምን ይውዳል?
ወንድልጅ የሴትን አካል የሚወደው ሰለለሚሰጠው ጥቅም ብሎ ሳይሆን በሚያሳድርበት አምሮት ልክ ነው።
እግር ሶስት ክፍል አለው፣ የጭን፣ የባት እና የመጫሚያ። ጭን የማይወድ ባት፣ ባት የማይወድ መጫሚያ መውደድ በመቻሉ የእግር ወዳጆችን ቁጥር ከፍ ያደርገዋል።
ጭን፣ ለወሲብ አካል የቀረበ በመሆኑ እና በቴክስቸሩ ተወዳጅ ያደርገዋል። በዙም ገላጣ አለመሆኑም የተገለጠ ጭን ሲታይ አምሮት የጨምራል። የሚናፈቀው ከዐይን የራቀ አይደል!
ከሰው የአካል ከፍል አብዛኛውን ስጋ የተከመውም ጭን ስለሆነ ቴክሰቸሩን የሚያምርና ሲዳበስ አርኪ፣ ሲታይ አጓጊ አድርጎታል። የጭን ቆዳ ልስላሴም ለተወዳጅነቱ አስተዋፆ አለው።
የባትና የመጫሚያ ተወዳጅነትን አንባቢ እንዳይረዝምበት ለአቅራቢዎቹ መላክ እችላለሁ።
ለኔም ቢላክልኝ ደስ ይለኛል
Thank u medreku Open mehon alebet for boys bzu issue alen?? Stay Bless 🙏
subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
the episode felt like its a 3 minute reel. it was mad interesting ......loved it betammm
ዋው በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው በዚህ ቀጥሉበት የዛሬ ዝግጅት ግን እኔ በተሳተፍኩ ነው ያሰኝኝ ስንት የምገልፀው ነግር ነበርኝ ብሶቴ በዛው እገልፅ ነበር ለማንኛውም በርቱ
እግዚአብሔር ይመስገን ዳሌም አለኝ ፀጉሬም ያምራል እግሬም ትንሽ ነች አፍንጫ No 😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁
subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
እግራችን ትልቅ ሰወች በቃ ባል የለም 🙄🙄🙄🙄
@@brtaglab2516 አላልኩም 😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁ፈሰ ያለበት ዝላይ አይችልም 😂😂😂😂
@@uaekfn890 በቃ ለናተ ትተንላችሆል ባሉን 😭😭
Tekekelegna adviser ye mahi bro lelochu ......
አስተያየት የምትፅፉት ስዎች ግን በአማርኛ መፃፍ ጀምራችው ኢንግሊዝኛየምትቀላቅሉት ማወቃችው ነው ወይስ ቋንቋዉን እየተለማመዳችው ነው: ስታወሩ እሺ ስትፅፉም: በሰላም ነው? ይደብራል
Aftinuta part 2 kuch biye eyetebeku new
Liyu & mahi betam new metemechugn metansuachew hasaboch asetemari nachew yemechachu ❤️
Thank you guys please more videos
omg
So amazing
Betelyi ye mecrshwuo asqyin 😀😀😀😆😆mirxoche wudddd nawww 😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓💓💕💕💕💕💞💞
በቀን 5ቴ አገኛታለው ስለዚ በሶስተኛው ቀን 15ይሞላል ስለዚ ሴክስ ማረግ እንችላለን አይድል?
በጣም ደስ ትላላችሁ።ማሂዬ በርቱ በተለይ እዮባዬ እና ፍቄን ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል
arif new gin wendochu betam hitsanat honu bezu experience yalachew ayimsilum. they are like the called achiberbari yemibalu wendoch ena mistirachew alwetam gena acheberibariwochun awetatulin.
hi mahi and leyu...very nice topic but can u get guys in their 30s ...
We'll definitely do that 😁
ወዮ የግር ጣቴ በተፈጥሮ የተደራረበ ነው ባላ ልያሣጣኝ ነው ወይ ጉድ የጅ ጣቴ በጣም ያምራል የግር ነገር አይ
you guys{ladies) keep doing this our habesh women and men are still under something...
Mahi missed u..dena nesh....
3:00 indeed 😅😅
1ኛ ነኝ👍👈
subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
camera manu betam new mirebshew wye yekelakel wey aywera
I really enjoyed the video.and most of the comments written are positive which means you are doing great so far.
ዋውውው ምርጦችዬ ያበደ ቆይታ ነበር👌
subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
ከካሜራ ጀርባ እሚያወራውን ብታሳዩን
በጣም ጥሩ ፖሮግረም ነው በርቱ 💪💪
መሀህመድ እና መህለኛዉ በሳል ነቸዉ ደሰ ይላሉ❤❤❤❤
በኛ ተወክላችሁ ወንዶች ስለሰጣችሁት አስተያየት ተመችቶኛል ስለ ችኮች
በጣምም ታምራላቹህ ዎውውው ሁሌም ወንዶቹን አቅርቡልን 😍😍😍
The 26 yes old ከ3 አዳሮች በጏላ አላለም... የመጀመሪያውን አዳር ማለፍ ይቻላል ግን?
Interesting..keep it up..astemari nw
Please part 2
subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
Next week
Er ye mahi brother yileyal siketl tanashachu betam des mil hasab yanesal
The guy is the middle is nice. I like his mentality. 👏👏👏
8 ኛዉ ሺ
ታናሽ እህት ታላቋን ስለ ሴክስ ቁጭብላ በሚዲያ።
ምን ጉዶች ናችሁ አይን የበላችሁ።
Ereee gn Egr lehulum komen nw ❤💯👌
They are so funny😂😂😂
You too 👌👌👌👌👌👌
Mahi end leyu sakachu yimachal 🥰🥰🥰🥰
my question is what if he comes once in blue moon and insist continuously every minute of the day and then disappear again
አባዛኞቹ ሴቶች እማይረዱት ወንዶች ሜካፕ አለመውደዳቸውን ነው።
እኔ ሴት ዊግ ከምትቀጥል መላጣ ወይም ሽቦ የሆነ ፀጉር ይሻለኛል
ደስ ስትሉ ያገሬ ልጆች በሳቅ ገደላቹን😆😆
እዚህ ቤት ያጓጓኝ ነገር 👉 የሴቶቹን ኮሜንት👈 ማንብ ብቻ ነው 😂😀😂😁😀😂